ከሀዲ አይደለሁም!!ዶ/ር አሸብርና የግብፅ ጣጣ! የመከላከያው ጀብድ

  Рет қаралды 10,811

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 19
@tesfawamare836
@tesfawamare836 3 күн бұрын
በውነት እደሲሣዮ መጎሰቴ አይነት እውኘተኛና ሙሉሰው ሐቀኛ ትሁት ደፋር በራሱ እሜተማመን ቆፍጣና አማራ ነው ኮራሁብሕ።
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 3 күн бұрын
ባህልና ስፖርት ኮሚሽን ወይም የባህል እና የወጣቶች ስፖርት ሚንስትር የት ነበር ።ኦቦ ቀጄላ መርዳሳ ስላልገባቸው ተውት እንበል የአሁኗ ሚ/ር ስ ምን ሆነች?እንደ ደራርቱ ተጠለፈች ወይስ በርጩማዋ አልደረቀም።
@TsegabTemesgen
@TsegabTemesgen 2 күн бұрын
ስምን መላዕኽ ያወጣዋል እውነትም አሽብር
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 күн бұрын
አሸብር ላይ ጦር የወደራችሁ ደራርቱም ከእሱ ትበልጥ እንደሁ እንጅ ስለማታንስ ጩኸታችሁን ባላንስ አድርጉ
@SandraHuges-g6n
@SandraHuges-g6n 3 күн бұрын
Williams Angela Jackson Carol Allen Sandra
@AnthonyParks-i4s
@AnthonyParks-i4s Сағат бұрын
Taylor Robert Walker Ruth Harris Elizabeth
@SuzanneMacmillan
@SuzanneMacmillan 19 сағат бұрын
Young Paul Harris Cynthia Thompson Dorothy
@davidesefinchese6090
@davidesefinchese6090 4 сағат бұрын
Lopez Kimberly Garcia Ronald Thomas Sandra
@JohnnyHart-w3i
@JohnnyHart-w3i 18 сағат бұрын
Thompson Donald Anderson Linda Hall Barbara
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 3 күн бұрын
አብይን አቅፈህ የተቀመጥክ ስው አታፍርም ትራምፕን እብድ ስትል አታፍርም??? አሁን ተመልሶ ይመጣልሀል!
@bestrong1237
@bestrong1237 2 күн бұрын
ዶ/ር አሸብር የአብይ ደጋፊ ስለሆነ የሚነካው የለም! አትንጫጩ!
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 3 күн бұрын
አሽብርን አትችሉት
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 күн бұрын
የባሕረነገሽን የበሕር ክልል ነው። ኤርትራ የተባለችው ጣሊያን ለመገንጠል ከግሪክ የተዋሡት የቀይ ባሕር ሥም ነው። መሬቱ የኢትዮጵያ ለመሖኑና ትግርኛ ተናጋሪዎቹም ለሥራ በጣሊያንና በዕንግሊዝ የተቀጠሩ ዕንጂ በአካባቢው ባሕሩን ተከትሎ የሚኖሩ የሠፈሩ አልነበሩም፤ ምክንያቱም በዛ አካባቢ የመጠለፍ የመታፈንና ወደ አረብ ሐገራት መሸጥ የሚሥተናገድበት የባሪያ ንግድ የተጧጧፈበት ዘመን ሥለነበር ሑሉም ኮረብታማ ቦታ ላይ ነበር የሠፈሩት። የመገንጠሉንም ሐሣብና ማደራጀት የጀመሩት ጣሊያኖች ባቀረቡት ሐሣብ በዕንግሊዞች ድጋፍ ዕንጂ ኤርትራውያን የጀመሩት የመገንጠል ጥያቄም አልነበረም። በጣሊያኖች የቀረቡ ምክንያቶችም በመደፈርም ይሑን በመግባባት ተዳቅለው የተወለዱ ከ25 ሺሕ ያላነሡ በመሖናቸው በጥቁሮቹ ሥር ከሖኑ ከፍተኛ መጉላላት ይደርሥባቸዋል ለምን ራሣቸው ሊተዳደሩ የሚችሉበት የራሣቸው ሐገር አናደርግላቸውም ብለው ወሥነው ፀብ የጫሩት ዕንጂ በኤርትራውያን ፍላጎትና ግፊት አደለም። ይሔንን የሥዊድኑ የታሪክ ፈታሽ ዮራን ሔይግ በፃፈው በሙሦሎኒ ሥልጣን ቆይታ ላይ የተደረገ ጥናት በሚለወ መፅሐፉ ላይ በመረጃ አቆይቶልናል። ለብዙሐንና ለጋራ ጥቅማችን ነጮች የሚወሥኑበት ምክንያት አንድም የለም። ዕኛ አፍሪካውያን አሕጉሪቷን ሣይቀር በሚያመቸን በአዲሥ መልክ የፖለቲካ ድንበሮቻችንን መቀየሥ ዕንችላለን። ይሔ ዘላን ሖኖ የከረመ የረገጣትን መሬት ሑሉ የኔ ነው የሚል ከብትን ወደጎን መግፋቱ ይበጃል። ሦማሌዎች አንድም አፍሪካዊ ሥደተኛ የማያሥጠጉ የከጀለን ይገሉ የነበሩ የታወቁ አረመኔዎች ዛሬ ዕነሡ ሢቸገሩ ግን ሑሉ አለም ላይ ተበትነው ሠው መሥለው ይኖራሉ። የአውሮፓ የመጨረሻ ዘላኖች ተብለው የሚታወቁት ጂብሢዎች ( ፅጌወይኒ) የሚባሉ ዛሬ ድረሥ መላ አውሮፓ ውሥጥ የሚያሥጠጋቸው አጥተው ይንከራተታሉ። አውሮፓ በዚሕ ማፈር አለባት። የዘላንነት ምክንያትም በሥተመጨረሻ ፈልሦ በመምጣት ነው። የዛ አካባቢ ነዋሪ ያለመሖናቸውም ማሥረጃ ነው። ሠው የተመክሮ አሥተያየት መረጃ ( ለጥናት)(ለምርምር) ይሠበሥባል በሖነ ጉዳይ ላይ ዕንጂ ( survey) ዕንዴት በከፍተኛ ሐላፊነት ቦታ ላይ ያሉ ከተራው ሕዝብ ጋር ተሠብሥበው ውይይት በዚሕ ደረጃ የደርጋሉ። አይ ኮሚኒሥት ነን ባይ ሽንፍሎች መቼም የማትፀዱ በቀላሉ። መከባበርን ከፊውዳል ሥርአት ያቆራኙ የ1940 _1950 የነበረ ትውልድ ዛሬም አዲሡን ትውልድ ዕያገሙት ሥርአተአልበኛ ሖኖ ሐገሩን ዕንዲያፈርሥ የጎሣ ካርድ መዘው ዓሥመዝዘው ዕየተሸራሞጡ ይገኛሉ። ሥለየትኛው ማራኪ ባሕልና ወግ ያውም ለማቀፍና ለማውረሥ የሚያጋድል የሚያጓጓ ዕንዳለ ለመረዳት ማንም ዓዋቂ ሊረዳ ሊያገኙ አልቻሉም። በዛሬ ትምሕርት ግኝትና አሥተሣሠብ ያለፉ አመታትን ቃኝቶ መርገምና ለዛሬ ፀብ ምክንያት ነው ማለት ደደብ ሣይሖን ድውዮች ያሠኛቸዋል። ቋንቋ የመገናኛ መሣሪያ ማንነቴን የሚቀይር ሣይሖን ከአካባቢዬም ይሑን ከአለም ጋር የሚያገናኘን የሚያግባባን መረጃ የምናገኝበት መሣሪያ ነው። መሣሪያም በተሻለ ይተካል፣ ለማጭበርበርና ገጠሬውን አፍናችሑ አንዳችን ለአንዳችን ዕንዳንደራረሥ የማድረግ አባዜ ዕንጂ በደግነት አደለም።የአፍሪካ የሖነ አንድ ዕንኳን ጎልቶ ዕንዳይወጣ ሑሉን በአራችሑ መቀባት የጤንነት መጓደል ዕንዳለባችሑ ማሣያ ማረጋገጫ ነው። ዛሬ በዕንግሊዝኛ መዝፈን የኮምፕዩተር መቃኛ የቀመሩ በአለም ደረጃ በመሸጥ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ በግብርና ፈቃድ በመሥጠት ለተጠቃሚው ለሐገራቸውም ሖነ ለራሣቸው ሐብት መሠብሠብ አሥችሏቸዋል። ሐሎው ሠሚ ይኖር ይሖን በዛኛው በኩል?
@tesfawamare836
@tesfawamare836 3 күн бұрын
እወነተኛ አሸብር።
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 2 күн бұрын
Useless men 😂😂😂
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 18 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 62 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН