ከኢንተርቪው በኋላ ተሳቀቅኩ!… ከሞት ያተረፈችኝን ሴት ላገኛት እፈልጋለሁ።ዛሬ ላይ እንባዬ ታብሷል::ባለ ታሪክ ስለ እናት ዘሪሁን..

  Рет қаралды 184,643

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

4 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
በዚህ ቻናል ላይ ለኢንተርቪው ከቀረብኩ በኋላ በጣም ተሳቅቄ ነበር።
የስለዓእናትን የቀድሞ ፕሮግራም መመልከት ከፈለጉ ክፍል 1 ሊንክ፦
• ስለእናትን ከBBOY ቶሚ ጋ የተለያ...
ከፍል 2 ሊንክ፦ • ያቺ የማላውቃት ሴት ለምን ተከትላኝ...

Пікірлер: 483
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 3 ай бұрын
የልጄን የመክሊትን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta6424?feature=shared
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 4 ай бұрын
ማነው ልጅቱ እንዲህ ደስ ብላት በያየቱ እንደኔ ደስ ያለው 🙌
@user-kq2pd4gs4l
@user-kq2pd4gs4l 3 ай бұрын
እመቤቴን ከልቤ❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 ай бұрын
ከሞት እኮ ያተረፈቻት እመቤቴ ድንግል ማርያም ነች ለእኔ ይሄ ነው የገባኝ🙏🙏
@user-vs2bn4yc4k
@user-vs2bn4yc4k 3 ай бұрын
የምያድን እየሱስ ብቻ ነው my brother 🥰
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 3 ай бұрын
ሰሜናዊ ሆነህ ፔንጤ ያስቀኛል😂​@@user-vs2bn4yc4k
@hilinadaniel8055
@hilinadaniel8055 3 ай бұрын
Ewnt nw ye miyaden Eysus bicha nw​@@user-vs2bn4yc4k
@hilinadaniel8055
@hilinadaniel8055 3 ай бұрын
Ewnt nw ye miyaden Eysus bicha nw​@@user-vs2bn4yc4k
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 ай бұрын
ድሮ የተጎዳውበት ያለቀስኩበት ትንሽ የተሰቃየውበት የፍቅር ታሪኬ ዛሬ ሆዴ እስኪቆስል እየሳኩኝ ነው የማወራው ማጣት የነበረብኝ የማይጠቅመኝን ነገር ማጣቴ የገባኝ ቆይቶ ነበር እሱን የሚያስንቅ እዬንን የመሠለ ፍቅረኛዬን ላገኝ እንደ ነበር እያንን ያጣውት ማልቀሴን ትቼ ከድሮም ጀምሮ በሳኩኝ ኖሮ ጊዜም ሰውም ይቀያየራል ተመስገን የማይጠቅመንን በምክንያት አንስቶ የሚጠቅመንን ለሚሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው
@semirajemal3595
@semirajemal3595 3 ай бұрын
Haymi Just like me😂😂😂😂 Alahmdulila i am living now Just like qewen.
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
👍👍😂
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 4 ай бұрын
በዚህ ደረጃ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንዳንደዬ እኔም ሰጨናነቅ ሳለቅስ አድራለሁ ክሎሮክሰ ብጠጣስ ማንም አይፈልገኝም ማንም አይወደኝም አይደል እልና መልሼ ደግሞ እናቴስ እንደናፈቀችኝ እላለሁ እግዚአብሔር ከዚህ መከራ እንደያወጣኝ ምኞቴ ነው
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 4 ай бұрын
አይዞሽ ማንም የማይፈተን የማይቸገር ስሜቱ የማይረበሽ የማይቸገር የለም በሁሉ ስለሁሉ የሚረዳ የድግልማርያም ልጅ ልዑል እግዚያብሄር ያበርታሽ በፀሎት ተዋጊ የሚያዳክም መንፈስ የወደቀይሁን አሜን
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 4 ай бұрын
አየሰዛሽ የኔ ወርቅ❤, እነዚ ቀናቶች ያልፈሠሉ ሁላችንም እዛ ላይ ነበርን የማያልፍ ሞንም የለም እህቴ እመኚኝ ሳቅሽ ቅርብ ነዉ❤❤❤❤
@ZinshaDejena-ho9bx
@ZinshaDejena-ho9bx 4 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የማያልፍ ቀን የለም መጥፎ ነገር አትመኚ መጀመሪያ እራስሽን ዉደጂ ሰዉ ወደደሽ ጠላሽ ፈጣሪ ብቻ አታስከፋ ከፈጣሪ የበለጠ የለም ነይ በዉስጥ እናወራለን ❤ እህቴ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 4 ай бұрын
ለሚያልፍ ህይወት ውድ ህይወትሽን ለምን ታጠፊያለሽ ውዴ ማርያምን ያልፋል መከራን እንደ ምክር እይው እንደ መከራ አትይው ተስፋ መቁረጥ ደካማነት ነው ተስፋ መቁረጥ ሀጥያት ነው እህቴ ፈጣሪ ሲፈጥረን ለሁላችንም የሚሆነዉን ነገር አዘጋጂቶልናል ስለምንቸኩል ነው እግዚአብሔር ነገሮችን በጊዜው ያደርግልናል ሰዎች ቢፈልጉሸ ባይፈልጉሸ ምን አስጨነቀሽ እህቴ እውነቴን ነው እግዚአብሔር ብቻ አይተውሽ ሰዎች ይመጣሉ ከዛም ይሄዳሉ ህይወት እንዲህ ናት ለኛ የሚጠቅሙንን ሰዎች በፍፁም አይለየንም ለኛ የተፈጠረው ለኛ ነው አይዞሽ እራስሸን አጥፊ የሚል ስሜት ሲሰማሽ ፀልይ የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ከሆንሸ አማትቢ ዞርበል ከዚህ በይው ሰይጣን ነው ክፉ የሚያሳስብሽ አይዞሽ ውዴ ❤
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 4 ай бұрын
ኢሳይያስ 54 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም። ⁵ ፈጣሪሽ ባልሽ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ የእስራኤልም ቅዱስ ታዲጊሽ ነው፥ እርሱም የምድር ሁሉ አምላክ ይባላል። ⁶ እግዚአብሔር እንደ ተተወችና እንደ ተበሳጨች በልጅነትዋም እንደ ተጣለች ሚስት ጠርቶሻል፥ ይላል አምላክሽ። ⁷ ጥቂት ጊዜ ተውሁሽ፥ በታላቅም ምሕረት እሰበስብሻለሁ። ⁸ በጥቂት ቍጣ ለቅጽበት ዓይን ፊቴን ከአንቺ ሰወርሁ፥ በዘላለምም ቸርነት እምርሻለሁ፥ ይላል ታዳጊሽ እግዚአብሔር። Ayezosh my sister ❤❤
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
ልንገራቸሁማ ዮቱብ የመጀመሪያ ክፍያ ሌከፍለኝ ትንሸ ቀረኝ ይቅናሸ በሉኝ ስወዳቸሁ❤❤❤
@genibeauty16
@genibeauty16 4 ай бұрын
ይቅናሽ እግዚያብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ዉዴ
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
@@genibeauty16 ❤️አሚንንን
@tube4412
@tube4412 4 ай бұрын
ይቅናሽ
@frenags-dc2kf
@frenags-dc2kf 3 ай бұрын
ይቅናሽ እህት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
ይቅናሽ😊
@astermekonen8274
@astermekonen8274 4 ай бұрын
እናት አንቺ እዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ የገባሽው ከማይመጥንሽ ሰው ጋር በመሆንሽ ነው አንቺ በጣም ቆንጆና ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ከፍ ብለሽ ተነሺ፡፡
@ethioinfotainment7528
@ethioinfotainment7528 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው ከማይመጥንሽ ሰው ጋር ማለት? ልጅቷ በእኔ ጥፋት ነው የተለያየነው አለች አይደል እንዴ
@abrhamtegegne-dr3db
@abrhamtegegne-dr3db 3 ай бұрын
ፍቅር እኮ ታዲዬ ጥፋትን ይቅር አይልም እንዴ ማን ነው እሱ ይቅር የማይላት አፈር
@narei21
@narei21 4 ай бұрын
ድብርት ሲባል ለማያውቀው ቀላል ነው ግን በጣም የሚያስጠላ የመጨረሻ ስሜት ነው እኔጋር አልላቀቅ ያለኝ ነገር አብሶ በሰው ሀገር ላይ ሆኖ ሲሆን ስሜቱ ይለያል ማርያምን ፀጥ ነው የሚያደርገኝ ለሰው ብናገረውም ስለማይረዱኝ ስልክም የማላነሳበት ጊዜ አለ መኖሬንም አለመኖሬን ማንም አያውቅ የሆነ ነገር ብሆንኳን 😢😢ብቻ ፈጣሪ ከዚህ ስሜት ያውጣኝ እመቤቴ ትርዳኝ በሰላም ለሀገሬ ታብቃኝ😢
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 4 ай бұрын
አሁን ያልሁበት ስሜት😢 እሥኪ ከኔ ጋር ጓደኛ እንሁን ሰው የለኝም ሰው ከሌለሽ መልሽልኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
​@@user-ut4qx3ts8bይገርማል በተቃራኒው ነን 🥹እኔ ደሞ ቁዝምት እና ድብርት ዉስጥ ነኝ አብዛኛው ግዜ ግን ሰዉ አልፈልግም 🥹🤔ለምን ይሆን አላቅም fb ላይ ኮመት ስሰጥ በተለይ ከናቶች ግሩፕ ብዙ በዉስጥ ይመጣሉ ግን አጭር ግዜ ነው አዉርቼ እጠፋለው ዝምምምምምምምምምምምምምምም ማለት ነው የምፈልገው
@meditubessv7295
@meditubessv7295 4 ай бұрын
እኔም 😢💔
@mihretadula-tw3ev
@mihretadula-tw3ev 4 ай бұрын
Tsafilegn​@@user-ut4qx3ts8b
@narei21
@narei21 4 ай бұрын
@@user-ut4qx3ts8b ነይ ውዴ ፈጣሪ ብቻ ነው ሁሌ የማይለይ የማይሰለች ብዙ ጊዜዬን ለብቻየ ከፈጣሪ ጋር ነው የማሳልፍ አንድ ጓደኛ አለችኝ እስከዛሬ ያልሸለቸች 5አመት ሆነን ብጠፍም የምትፈልገኝ እሷ ናት
@tigestabu753
@tigestabu753 4 ай бұрын
እንዲ ሆነሽ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 3 ай бұрын
በጣም ለሱ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ይመሰገን
@sitrazee13
@sitrazee13 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዳግም ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ጠንካራ ሆነሽ ለሌሎች ምሳሌ ሆነሽ ኑሪ። ደስታሽ ራስሽ ውስጥ ፈልጊ ከሰው አትጠብቂ በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ሁኚ። ውብ ልጅ ነሽ ያንን መጀመሪያ ራስሽ ተቀበዪ ያኔ ማንነትሽን አይተው ይመጣሉ።
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 4 ай бұрын
ሰዉስ ባትሆን ያቺ ሴት ማማዬ እግዛብሔር እኮ መለአክን በሰዎች አስመስሎ ይልካል ዉዴ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ እኮ መልአክኅ በሰዎች አስመስሎ አብርሀም ጋር ልኮ ነበር ፈጣሪያችኅ ሰዉ እኅኮኅ ሆና ቢሆኅ እግዛብሔር ብቻ ነዉ ያለሽበትኅ ሁኔታ ስለሚያቅ ሊልካት የሚችለዉ ስለዚሕ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይዉሰድ 💝ፈጣሪያችን💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meri24242
@meri24242 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ህይወትሽን ያዳነችው ሴት በዛ ታእምር የደረሰችው ምናልባት እኮ እግዚአብሔር መላዕክ ይሆናል የላከልሽ እና እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎች ላይደገሙ ይችላሉ እና አትጠብቂያት
@user-we8kd3wh6e
@user-we8kd3wh6e 3 ай бұрын
ትክክል ነው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 4 ай бұрын
እንደዚህ ደስ ብሎሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እኛም ስለ እናት ከዚም የበለጠ ቦታ ጠንካራና አስገራሚ ልጅ ሆነሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 4 ай бұрын
ገነት ንጋቷ በጣም ምወዳት ከልጅነት የጀመረው በተለይ ከ ሰው ለሰው ድራማ ወዲህ ኑሪልኝ እህታችን
@user-yd3iw3lr6n
@user-yd3iw3lr6n 4 ай бұрын
እኔራሱ ደብሮኛል እውነት ነው ኮ ድብርትን ሚረዳ የለም ግን ለማን ብዬ ነው ራሴን ማጠፋው ሲደብራቹ የሚያስደስት ነገር አስቡ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 4 ай бұрын
የደብርት መዳኒት 1.ፀሎት 2.ፀበል 3.የተመጣጠነ ምግብ 4.ስፖርት 5.ጥሩ እንቅልፍ 6.ቤተን በፅዳት ልብስን መኝታ ቤትን ማፅዳት 7.ቶክሲክ ሰዎች ቤተሰብም ቢሆን ገደብ ማስያዝ። 8. ሲደብርሸ ቀዝቃዛ ውሆ ሻወር መውሰድ ፅድት ብሎ ንፁ ልብስ መልበስ 9.በተቻለሽ እንዴ በሳምንት ራስሽን መጠበቅ ፀጉርሽን ቂቤ መቀባ እረፍት መውሰድ ራስሽን ማዝናናት 10.ቆንጆ ቦታ ዋክ መድረግ ወዘተ።
@user-ph4zt7vw3u
@user-ph4zt7vw3u 3 ай бұрын
እእራስን የማጥፋት ሀሳብ የሚያመጣው ሰይጣን ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን ማሰብ ነው ለምን አላማ እንደፈጠረን የከፈለልን ዋጋ ስለዚህ ወደእግዚአብሔር መቅረብነው የሚያስፈልገው ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል መጠመቅ ንስሀ መግባት
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v 4 ай бұрын
ቤተሰብ ቤተሰብ ነዉ ያንቺ ክፉዉን አይፈልጉም ህይወት ሁሌ ሜዳ አይደለም ጠንካራ ሁኚ ለብዙ ሴቶች እንዲማሩ ስላደረግሽ እናመሰግናአለን ጀግና ቆንጆ ወጣት ነሽ እና በርቺ እናት እና አባትሽ መልካም ሰዎች ናቸዉ ልጅ ሁኜ አባቴን ሌባ መተዉት ሆስፒታል ወሰደዉታል ከእግዚአብሄር ከሞት አትርፈዉታል በአንድ አጋጣሚ አንቺ አታዉቂኝም የሰፈርሽ ልጅ ነኝ መልካም ሁሉ ነገሮች ሁሉ ከእነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ መልካም መሆን ለራስ ነዉ የእግዚአብሄር ጠበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@tisabayentertainment6347
@tisabayentertainment6347 4 ай бұрын
ካሜራ ያበዛ ሰዉ መጨረሻዉ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለት ይበዛል። ልጁ እንዳፍቃሪ እየነፈረቀ እየተወነ የዩቱብ መሸቀያ አደረገሽ ። መማሪያ ይሁናችሁ ሴቶች።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 ай бұрын
isum altenagarem melati alitogadem melate ayidelem tawu bamatekuti nager atawru
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 4 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚ ሆነች ስላገኘሁሽ ደሞም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ሁሌም
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 4 ай бұрын
ዋናው ነገር ጤና ቢወፈር ቢከሳ ❤❤❤❤ የሄደው ስለማይጠቅምሽ ነው የሚጠቅምሽን ፈጣሪ ይሰጥሻል
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
ያ ሹርባሽ እንዴት ያምር እንደነበር ታውቂያለሽ ሹርባ ሁሌ ብትሰሪ ንግስት ነው የምትመስይው
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 3 ай бұрын
በጣምምም
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 4 ай бұрын
ተመሰገን ❤ ሰማዕቷ የአምላኳ ሙሺራ እሷን የለመነ መቼም አያፈረም ለአምላኩ አንገቷን የተሰየፈች ሁሉን ታደረጋለች ❤❤❤❤
@-RehimaTube
@-RehimaTube 4 ай бұрын
የዚች ልጂ አስተሣሰብ. በመቀየሩ. የተደሠተ በላይክክ
@elsa4
@elsa4 4 ай бұрын
እንደዚህ እየሳቅሸ ሰታወሪ ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል፣፣እግዚአብሔር ይመሰገን፣፣አንቺን ያበረታ የረዳ አምላክ እኔንም እንዲያበረታ ተመኛው፣፣ ላንቺ ግን ደሰ ብሎኛል፣፣
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 ай бұрын
እደዚህ ሁነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 4 ай бұрын
እንዲ ተለውጠሽ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን በፊት ስታስልፊ የነበረውን ህይወትሽን ዳቢሎስ ሲጨውትበት ከርሞ መጨረሻ ከፎቅ ወርውሮ ሊገልሽ ሲል የፈጠረሽ አምላክ ጠባቂ መላክሽን ልኮ በሴትየዋ ሆኖ እድኖሻል አሁን አዲስ ህይወት እንድትኖሪ የትስጠሽ እድል ስለሆነ አንቺ በነበርሽበት ህይወት ውስጥ የሚጓዙ ብዙ ወጣቶች ስለአሉ በምትክፍችው ማህበራዊ ሚዲያ ያ መንገድ ትክክል እዳልሆነ ማስተማር አለብሽ ይህ እድል የትሰጠሽ እግዚአብሔር የጠፉበትን ልጆቹን እንድትመልሺለት ፈልጎ ስለሚሆን አንቺም በእምነትሽ ጠንክረሽ ሌሎችንም እድታድኚ ያመንሻት ቅድስት አርሴማ ትርዳሽ እንኳን ከዛ ቆሻሻ ቦታ ወጣሽ
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 4 ай бұрын
ውዴ የኔ ቆጆ ቆጅየ ነሽ ግን ውፍረትሽን ተቆጣጠሪው መጥፎ ነው ❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 ай бұрын
እንኳን ተፅናንተሽ ስላየንሽ ደስ ይላልእግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ያልሻቸውን ቴክስቶች ፕሪንት አድርገሽ አስቀምጫቸው ስልክ ላይ ያለ ነገር አያስተማምንም
@lassddf2180
@lassddf2180 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንዲዚህ ደስተኛ ሆነሽ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤ እመብርሃን ትጠብቅሽ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 4 ай бұрын
ደስተኛ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ❤ አንቺ ብርቱ ሴት ሴቶች ላይ ብዙ ትሰሪያለሽ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን እመብረሀን ትጠብቅሽ❤❤❤ እግዚአብሔር በጥሩ ትዳር ቦርኮሽ ደሞ ያሳየን ❤
@user-kd5cy4eg5u
@user-kd5cy4eg5u 3 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ስለ ዬሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ዴስ ያለኝ ቆንጆየ እኔም እዳንች ያጠንክረኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ከብዶኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 4 ай бұрын
አይዛን እመብርሀን ታበርታሽ ❤
@edenedu4580
@edenedu4580 4 ай бұрын
አይዞሽ ትጠንክራያለሽ እኔም በዚህ መንገድ አልፋለሁ አንቺም ትሊያፌለሽ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 4 ай бұрын
እሺ
@fmayt7975
@fmayt7975 4 ай бұрын
This girl is hamble and honest. God bless you ❤
@fissehamalele2279
@fissehamalele2279 4 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ወጣት ነሽ ፡፡ እግዚአብሄር ያበርታሽ እህት !!!
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 4 ай бұрын
ቆንጆ ነሽ እናታችን ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን
@Afro_productions
@Afro_productions 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሚ ቀርበሽ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።አይዞሽ የተሻለ ነገር አለ ከዚህ በኃላ ከዚህ በኋላ ደግሞ በሚቀጥለው ጊዜ አዲስ ሂወት ጀምረሽ እናይሻለን በርቺ😮😮😮
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 4 ай бұрын
የኔ ወርቅ እንኩዋን ለዚ አበቃሽ ❤️ወርቅ የሆነ ልብ አለሽ አግዛብሔር አይቀይርብሽ አግዛብሔር ከዚም በላይ አበርትቶሽ ለትልቅ ነገር ያብቃሽ የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት ባንቺ ላይ አይቻለው ተመስገን love you my Sis keep up 😘😘😘😘😘
@user-dm1on5in5c
@user-dm1on5in5c 4 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ ያቺ ታሪክ ለሁላችንም ተምህርት ነው ባገኝሽ ባወራሽ ደስ ይለኛል
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 4 ай бұрын
ስለረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ባለመፍሄው ሁሉ እግዚአብሔር ነው ማኖርም መግደልም ማዳንም የሚችለው ጌታ እግዚአብሔር ነው እህቴ እግዚአብሔር በአንቺ ሊሰራው ያለ ስላለ አንቺ ስላልሽ መሞት አትቺም።
@haregmak1519
@haregmak1519 4 ай бұрын
ገኒ ከፈጣሪ በታች አገምሻት ይህ ያንቺ ውጤት ነው_👏👏👏👏 ስለናት በዚ ደረጃ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አይቺ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ። አርሴምዬ እናቴ🙏
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀና የማይነጋ ለሊት እና የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም አልፎ እዚህ ላይ ስለደረሽ ድስ ይላል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በረቺ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ብልህና ምጡቅ ልጅ ነሽ ፈተናውንም እግዚአብሔር እረድቶሽ አልፈሽዋል ተመስገን። ከማይመጥንሽ ሰው ጋር ግን አትጓደኚ ለፈተና የዳረገሽ ልጅ ጭራሽ አይመጥንሽም ነበር። ውዴ ጠንክሪ ፀልዮ በቤቱ ተጣበቂ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 ай бұрын
ሴት የምትጎዳው ከማይመጥናት ሰው ጋ ስትሆን ነው። ጪንቀት ለሚያሰቃያችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን ዘመድ አድርጉ። ዘፈን ጪንቅ ነው መዝሙር እርካታ ነው እግዚአብሔር መፍትሄ ነው። እምብርሀን ልባችን አብርታ በብሩህ ልባችን ልቡ የበራ ትዳር ትስጠን
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 4 ай бұрын
ከማይመጥንሽ ስው ጋራ እንዳትሆኝ አላህ እርድቶሻል አንች ጎበዝ ሆነሽ በልጠሽ ተገኝ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 3 ай бұрын
ደስ ብሎኛል እዉነት ለማዉራት 🙏❤ እሷ በአለፈችበት እኔም አልፌያለሁ እኔ ሚድያ ስላልወጣሁ ነዉ እንጅ አዉቃለሁ ከባድ ነዉ ያንን አልፋ ለዚህ መብቃቷ እንደት ደስ አሰኝኝ እኔም ማለፌ አሁን ላይ እኔ ምን ያክል ጀግና ሴት መሆኔን አዉቃለሁ ግን የአባትሺን አባባል በደንብ ተግብሪ ሁሉም በቦታዉ ላይ ዉድና እርካሺ አለ።
@lordelorde1257
@lordelorde1257 4 ай бұрын
የኔ ቆንጂው ፈገግ ብለሽ ስላይሁ ደስ የላል እኔ በጣም የከፈኝ ያለሁት በስደት ነው በጣም ክፍት የለኝ አለቅሳለሁ የማፈለገኝ የለም አንደድ ጌዜ መኪና ቢገጭ እንኮን ማን ተጨንቆ የማፈለገኝ የለም ሰውች ሲቀርባቸው የሩቆኝ ችግሪ እንኳ የማዴመጠኝ ሰው የለኝ በጣም ክፋት የለኝ በአል እንኳ ሰመጣ እንኳ አደርሰሽ የሚለኝ ሰው የናፈቀኝ ፈጣሪ ታሪኪ ሰቀይር ደስ የላል
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል ነይ እኔ ጓደኛ ልሁንሽ ማርያምን በምን ላግኝሽ
@Batl.14
@Batl.14 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንች ይሁን ጠንካራ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ሴት ልጅ በራሶ መቆም አለባት በሁለት እግርሽ ቆመሽ ለማየት ያብቃኝ❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
ደስተኛ ፊት ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 4 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር ሓያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተለዉጠሽ ሰላም ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ በፀሎትሞ በፆምም እንዲሁም ከፈጣሪሽ ጋር ያለሽን የአባት እና የልጅ ቅርበት አጠንክሪ የፈጠረዉን አምላክ አጥብቆ የያዘ ምንም አይነካውም ገኒ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ አመሰግናለሁ ።
@minasipa6175
@minasipa6175 4 ай бұрын
ደስ ይላል በዚህ ሁኔታ ስላየውሽ እኔ ግን ለመውጣት ከዚ ሁኔታ አልቻልኩም በእምባ የማይወጣ አቺን የረዳ እኔንም ይርዳኝ ግን ግን ከባድ ነው
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እንዲ ስላየዋት እግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነው እሱ ይካስሽ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃሽ እህቴ በርች
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 3 ай бұрын
የኔ እህት ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ።እባክሽ ሜካብ መስራት ምትይዉ ብታስቢበት ጥሩ ነዉ የ እግዚያብሔርን ማዳን እና ጥበቃ አይተሽ እግዚያብሔርን እንደዚ ማሳመር አለብህ እያልሽ ነዉ እግዚያብሔር አይሳሳትም በጣም አስቢበት
@shtudamehasulove423
@shtudamehasulove423 3 ай бұрын
Sera eko new ylcew yha mne ygngwale andande swochi bftari
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 3 ай бұрын
አንቺ ጀግና ብርቱ ብልህ ሴት ካንቺ በጣም ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን ቆንጆና መልካም ሴት ነሽ በዚው ቀጥይ ከጎንሽ ነን ❤❤❤
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@tigesttigest5750
@tigesttigest5750 3 ай бұрын
እኔም የልቤን ባውራ ደስ ይለኛል በተለይ አምላኬ ለእኔ ያደርገልኝን ማንም ሰው ሳይኖረኝ እንዴት እዳኖረኝ መናገር እፈልጋለሁ 😢
@tizibtkassu4904
@tizibtkassu4904 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእዚህ አበቃሽ
@user-mx3rn3pf3g
@user-mx3rn3pf3g 4 ай бұрын
ዋዉ ደስ ብሎኛል ጀግኒት ካንቺ ብዙ ተማርን
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 3 ай бұрын
እልልልልልል እልልልል አጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ❤❤❤❤❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን በርች
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 3 ай бұрын
ስለማይሆንሽ ነው እግዝያብሄር የከለከለሽ ደስ ይበልሽ❤❤❤
@myfano
@myfano 3 ай бұрын
ፈጣሪያችን ነው መፍቲሄው ሚድያ ወታችሁ ከምትነፋረቁ ፈጣሪን የምፈልጉትን ጠይቁ ሁሉም ይሰጣችኋል
@user-zr5nx5gu6h
@user-zr5nx5gu6h 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደና ሆንሽ
@azebteshome750
@azebteshome750 4 ай бұрын
እውነትሽን:ነው:እህቴ:መጨነቅሽን:ለኛ:ሰው:ስትነግሪ:ፀልይ:ይሉሻል:መናገር:የፈለግሽውን:እንኳን:ተናግረሽ:ሳትጨረሽው:የኔ:ምክር:እባካችሁ:ተጨንቆ:የመጣን:ሰው:ጆሮአችሁንና:ጊዜአችሁ:በትንሹ:ስጡ:ያ:ሰው:ካለፈ:በሗላ:መፀፀት:ጥቅም:የለውም:
@user-wk9yo1wj3t
@user-wk9yo1wj3t 4 ай бұрын
ልክነሺ ❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ
@user-kb8jt8ne8x
@user-kb8jt8ne8x 4 ай бұрын
ድጋሜ ስላየንሽ ደስስ ብሎናል በርቺ እናትዬ
@user-fk5pk9rg9c
@user-fk5pk9rg9c 4 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 3 ай бұрын
temesgen edezi destegna honesh slayewesh ahunm berchelin yene konjo ❤
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 4 ай бұрын
I love you sweetheart ❤❤❤ wish you have beautiful and blessed life. You deserve it sister ❤
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና ሆንሽ ደስተኛ ሆነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@redietaragaw5988
@redietaragaw5988 3 ай бұрын
መልካም ሰው እንደሆንሽ ሁሉነገርሽ ያስታውቃል ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያጠብቅሽ ገኒ አችንም ፈጣሪ ይባርክሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እልልልልልልእሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አሁን ጠካሪ ሁኒአይዛሽ❤❤❤
@binyamasseged2066
@binyamasseged2066 3 ай бұрын
እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pf9jr8mf3w
@user-pf9jr8mf3w 4 ай бұрын
❤❤❤fexari kezih belayi bekefeta yakumesh yedenegele mariyam lij❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሆነው ነገር ሁሉ አሁንም በብዙ ጠንክሪ
@SelamSamuel-ku4yr
@SelamSamuel-ku4yr 3 ай бұрын
ማተብሽ አንገትሽ ላይ ስለየሁኝ ደስ አለኝ ወፍረሻል እግዛቢሄር ይመስገን ልበ ንፁኋን እግዛቢሄርን ያዩታልና ልብሽ ንፁ ነው የዋህ ነሽ እግዚአብሔር መቸም አይተውም አየሽ ሰው ፍፁም አይደለም ሁልገዜ እመኚው እወድሻለው የኔ ውዷ እህት
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 4 ай бұрын
Geneye endet endemwedsh eskene ljochish geta yebarekesh
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 4 ай бұрын
Glad to see you again with a beautiful smile. Keep going, fighting for your self. Men’s are not the ones who makes us happy and beautiful. Let’s love , accept and work on ourselves. The past is just past, but the future matters. Berch! NB young people, hurting yourself is never been a solution to our problems but know how to fight your battles with wisdom is solution.Mental health is a real deal and a lot of young people this days are affected by it.And as a community we have to be aware and get help before it’s too late. If anyone going through in a depression ,you are not alone, there is always a way to get out. Fight for yourself, don’t forget your are worthy, priceless ,strong and beautiful. All the negative thoughts and feelings are not true about yourself. God loves you so much. Devil is a big liar. With God help tomorrow is brighter than yesterday’s darkness, keep going and be strong.
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 ай бұрын
Good to hear that ስለእናት በርቺ ቆንጆ
@user-mf1ff5sf4k
@user-mf1ff5sf4k 3 ай бұрын
ድርብብ ያለች ልች በእውነት ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድልሽ በእውነት
@kalkidangetachew1041
@kalkidangetachew1041 4 ай бұрын
እመብርሃን ደስታሽን እጥፍ ድርብ ታድርግልሽ ሁሌም ሳቂልኝ
@makedimakedi560
@makedimakedi560 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ ተለውጠሽ ጠክረሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ጀግና ሴት ሁኚ ገኒም ከነቤተሰብሽ እግዚያብሄር ከጤና ጋር ይጠብቅሽ❤❤❤
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 4 ай бұрын
በጣም ደስስስ ብሎኛ አምላክ ይመስገን ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ እምነቴ ነዉ
@kasu3477
@kasu3477 3 ай бұрын
ድብሽዬ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🥰🥰🥰
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ በዚህ መልክ በመምጣትሽ ደስስ ብሎኛል❤❤❤
@fretabelete6949
@fretabelete6949 4 ай бұрын
አግዛብሔር ይመስገን 🙏
@selamawitfasil63
@selamawitfasil63 3 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም እንደዚህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@mekdesgtachw4324
@mekdesgtachw4324 4 ай бұрын
Ufff yenkonjo temesgen gene tebarek❤❤❤❤❤
@user-jm1wr6vs8b
@user-jm1wr6vs8b 3 ай бұрын
Yene mar am glad ymr egziabher yemesgen...social media lay active yalhone bezu seem kanchi yemaral..ahunm kidus Mikael yirdash berchi babe..Geniye thank u betamm..😊😊😊
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 3 ай бұрын
እንደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 4 ай бұрын
እዴ ስለአየዉሽ ደስ ይላል ተመስገን
@birtukangezahign7502
@birtukangezahign7502 4 ай бұрын
ስለሁሉ እግዛቤር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@ziyadarahamto6335
@ziyadarahamto6335 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ።በተጨማሪም በአሁኑ ሰአት ሰው በደንብ በታወቅሽ ሰአት Social media ተጠቀሚበት ።ቡዙ ሰብስካይበር ታገኚያለሽ። በርቺ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 ай бұрын
እናትዬ እናትሻ አቺ ኮ ለገባው እናት እንደ ስምሽ ነሽ እመብርሃን አሁንም ሳቅሽን ደስታሽን ትመልስልሽ ❤👍
@biezazenebe5477
@biezazenebe5477 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እደዚህ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ይላል
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 3 ай бұрын
ወላሂ እንዴት ደስ ነው ያለኝ በዚ ሁኔታ ስላየውሽ የኔ ቆንጆ ሁሌ ሳቂልኝ❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 ай бұрын
እሰይ እንኳን ከድብርት ወጣሽ :: እባክሽን እራስሽን ጠብቂ
@wengelawitalene5451
@wengelawitalene5451 3 ай бұрын
እናትዩ የኔ ቆንጆ እህት አንች እኮ በጣም ቆንጆ ልጂ ነሺ ስላየውሺም ደስ ብሎኛል በርች❤❤❤❤❤
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 2,7 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
💦አስደነገጥናቸዉ
28:38
Wina ዊና
Рет қаралды 54 М.
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 50 М.
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 151 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН