ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፀጉር ቀለም አቀባብ | ሽበት የሚሸፍን | የፀጉር ቀለም ያሳምራል | በጣም ተስማሚ

  Рет қаралды 298,083

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ በዛ ያለ ሽበት ካላችው ሁለተኛውን ዘዴ እንድትጠቀሙ እመክራችዋለው ፣ለምትወዷቸው ሼር ማድረግ አትርሱ ፣ የሚያስፈልጋችውን ሊንኮች ከዚህ ፅሁፍ በታች ታገኛላችው። እንዲጎ ፓውደር www.amazon.com/dp/B004IUN7JO/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_vlh-Fb50PV3J2?_encoding=UTF8&psc=1 ሂና ፓውደር www.amazon.com/dp/B00KVV5ET0/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_2lh-FbC0VYQD9?_encoding=UTF8&psc=1
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቃልየ እስኪ ሲመችሽ ወደኔም ብቅ በይ አበርችኝ ውዴ🙏
@habibaahmed3165
@habibaahmed3165 3 жыл бұрын
976
@madicharbel9462
@madicharbel9462 3 жыл бұрын
ይቅርታ የኔ ቆንጆ ነእኔ በጣም ነዉ ሽበት ያስቸገረኝ እባክሽ ሁለተኛዉን መገድ አስረጂኝ በዛላይ ፀጉሬ አመዳም ነዉ ቀለም ሜሽ ነዉ የተቀባሁት 🙏💋
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ይህን ቪዲዩ እይው እሺ kzbin.info/www/bejne/pZCshoqie8erhNU
@meazagebeyehu9294
@meazagebeyehu9294 3 жыл бұрын
ኢንዲጎ ፖውደር እና ደሞሒና ብዙ አይነት ስለአለ አንቺ የተጠቀምሽው የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚን መልካም ነው።
@alemeshetu3190
@alemeshetu3190 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሂናውን ከአቦካዶና ከሌሎች ጋር ተቀላቅሎ እንዴት እንደምንጠቀም አሳይን ኢንዲጎውን ከየት እናገኛለን ከአማዞን ውጪ ኢትዮጽያ ላለን ሰዎች
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 3 жыл бұрын
በጣም ልዬ ነሽ ብዙ ነገር ካቺ ወስጄ ተጠቅሜሀለው በጣም ጥሩ ነው
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ዋውውውው ቃልዬ ውድ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም ይሄ ለኔ ነው ብታይ ሽበት ሙሉ በሙሉ በይው ተዳርሷል ሂና እቀባ ነበር ግን ሽበት ሲወጣብኝ ግን ያበዛል ሽበቱን ሲሉኝ አቆምኩ አሁን ገዝቼ እቀባለሁ ብርክክ በይልኝ 💝💖❤💝💖❤💝💖❤❤💝💖❤
@yordanosmedhine8441
@yordanosmedhine8441 3 жыл бұрын
Yene wed egzehabeher yebatekedh andebetedh yetebareke hulem selam yemetemegi tebareki gobez berchi
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 жыл бұрын
አንቺ የጨዋ ልጅ፣ ጭንቅላትሽም ሁለመናሽ ቆንጆና ወጣትም ነሽ። እውነተኛና ከክፋት ነፃ የሆንሽ፣ ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ፣ ባልቀደም ኖሮ ለቆንጆ ልጄ ሚስት በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ። ምክንያቱም አንቺ ስርአት ያለሽ you are dignified and decent girl l believe. Because there are lots of gamers. Thanks for being helpful.
@tinatina2096
@tinatina2096 2 жыл бұрын
😕😕😕😑😑😎😎
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልየ በጣም ነው ማመሰግነው እኔ ከፊት አካባቢ ትንሽ ብቻ ወቶብኝ ሂና ተቀብቼ የሂናን ከለር አልወደድኩትም ነበር ይህ በጣም አሪፍ ነው ማጥቆር ከተቻለ እሞክረዋለሁ የኔቆንጆ አመሰግናለሁ ሼር 😘🥰❤️🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@አባቴንናፋቂ-ደ2የ
@አባቴንናፋቂ-ደ2የ 3 жыл бұрын
የኔም እንዳንች ነው እባክሽ ሞክረሽው ከሆነና ለውጥ ካለው ንገሪኝ እድሜየ 26 ነው የዘንድሮ ጭንቀት ነው መሰለኝ ድንገት ከፊት ለፊቴ ሽበት ሲመጣብኝ ገረመኝ ታላቅ እህቶቼ ምንም የላቼውም የኔ በምን እንደመጣ አላውቅም
@selaminatube3092
@selaminatube3092 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ መልካም ሰው የምትሠሪው ቪዲዮዎች በሙሉ በጣም ጠቃሚዎች ናቸዉ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ❤️💕❤️
@martademena7910
@martademena7910 3 жыл бұрын
እኔም ይሄን እጠቀማለሁ ሂናውንና ኢንዲጎውን ቀላቅዬ ።እንዳይጠቁርብኝ ግን ሂናውን በ ሂብስኩስ ሻይ ነው የምበጠብጠው በጣም ያምራል
@አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ
@አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ 3 жыл бұрын
እህቴ አረብ ሀገር ይገኘል በነትሽ ተበበሪኚ
@netsanetsode2677
@netsanetsode2677 3 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ እባክሽ የምታሳይያቸው ተትሪትመንቶ በጣም ቆንጆ ናቸዉ !!!ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትንም ታሳቢ ብታረጊ።
@hewanyilma1242
@hewanyilma1242 3 жыл бұрын
Yenem hasab new kaliye melishilin
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውህድ ነው ኬሚካል የሌለው ነገ ምርጫዬ ነው ቃልዬ እጅሽ ይባረክ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ
@amanuelteklegiorgis8188
@amanuelteklegiorgis8188 2 жыл бұрын
ቸነኘሰ
@ritamarli3199
@ritamarli3199 3 жыл бұрын
አመስግናለው የኔ በጣም ብዙ ነው ግን አይጠፋም እኮ ከስር ያድጋል
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ቃልዬ ሁሌ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ጥሩና አስፈላጊ ኑሪልን ተባረኪ 😘😘🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@ኤደንደጀን
@ኤደንደጀን 3 жыл бұрын
ዘበናይ በጣም ነው እምወድሽ መብራት የሆንሽ ልጅ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@hareguhabtemariam3613
@hareguhabtemariam3613 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምን ኣይነት ቅባት ለጸጉራችን መቀባት እንዳለብን ብታግዚን ደግሞ እናመሰግናለን።
@tigistjesusislord5223
@tigistjesusislord5223 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባክሽ ቃልዬ የተፈጥሮ መሆኑ ደስ ይላል የጨውን አይነት አሳይን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ማንኛውም አይነት ይሆናል
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ግን ሽበቱ ተመልሶ ይወጣል ወይስ ጠቅላላ ይጠፋል ማለት ነው እስቲ ንገርኝ ተባረኪ
@lamrotayenalem1250
@lamrotayenalem1250 3 жыл бұрын
Anchi enden selchitoshal
@zinayetadesse8350
@zinayetadesse8350 2 жыл бұрын
Selam zemenawit ene yalehut Nazret nw anchi yetetekemshiwen endigo powder & hina maginget yeminichil ayimeslegnim ene yemagegnew Qemer Hina nw ena anchi yetetekemshiwen yet nw yemigegnew?
@deborahethio9999
@deborahethio9999 3 жыл бұрын
ቃልዬ ለአብዞኞቻን ማለት ይቻላል የሚገላግ ነገር ያካፈልሸን👍እናመሰግናለን👏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@alembelay491
@alembelay491 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነው ግን ኢንዲጎ ምንድነው የሂና አጠቃቀም ያልሽውን አሳይን መቼም የፀጉር ችግር ሁሉም ጋ ነው ያለው እዳቺ ተፈጥሮ ካላደለችን በስተቀር በተረፈ ተባረኪልኝ ።
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ኢንዲጎ እንደ ሂና ቅጠል ነው በጣም ቆንጆ ነው
@elsazeweldi4315
@elsazeweldi4315 3 жыл бұрын
yene chigr alergik slalenj kodaye befxum salneka yemkebabet zede asayin yene lij ebakish egziabiher ewketish yasfaw ane lij tack.
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ሂና በጣም እቀባ ነበር አሁን እንኳን ሰንፌአለሁ በዚህ መልኩ ግን ሞክሬው አላውቅም ብዙ ሽበት የለብኝም በቁጥር ናቸው የኔም ግን እሞክረዋለሁ ቃልየ ውዴ 😍🙏ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
የብቻ ዘፍዝፍ የየብቻ ለመቀባት አንድ ላይ ብቀባው ጥሩ አይሆንም ወይ ሁለትግዜ ከመጣጠብ ብየነው ውድ ይቅርታ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
You don’t know how much happy I’m right now. Because I’m buying henna small portion very expansive and also sometimes I couldn’t find easily. I don’t Amazon sale it. I appreciate you for the info. Thank you yena konjo.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
I trust u yene konjo i did a lot of research from Indian's u tube and i liked it and bought it already but didnt use it yet and now am ready to use it coz i finally could be sure from ur vedio that it is safe for me and my hair .am really happy to c it here thank u.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሳሮንዬ
@habibaahmed3165
@habibaahmed3165 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን አሁን ቅርብ ግዜ ፀጉሬ በሀሉ ሽበት ብቻ ሆነብኝ ሂና መቀባት ፈልጌ እንዳያበዛው ፈርቼ ነበር አሁን ያሳየሽን ግን በጣም አሪፍ ነው ካላበዛው ግበ ኢንዲጎ ፓውደር ምንድን ነው ቀስል ነው ወይስ ሌላ ነው
@التت-ق6ذ
@التت-ق6ذ 3 жыл бұрын
ሀብባ ብስልም ና ሽ በት ላማጥፋት አይፈቀድም :::
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
God bless you. You saved me from damaging my hair with chemicals. Thanks a lot . Happy Holidays.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yene konjo no problem hope you like it 😊
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
I color my hair Brown. I can use this henna & indego
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 3 жыл бұрын
On the right time for me. ፀጉሬ በተፈጥሮ በጣም ጥቁር ነው የጥቁር ቀለም ያህል ነው። አሁን ግን በጣም ትናንሽ ሳይሆን ረጃጅም ሽበቶች አሉኝ። ቀለም ለመቀባት የፀጉሬ ጥቁረቱ አሳሳኝ ሸበቶቹን ለይቼ ብቀባቸው ይበዛብኛል ብዬ በራሱ ጊዜ ከበዛ አስብበታለው ብዬ ነበር። ይሄ ግን better solution ይመስለኛል። Thank you kaleye
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear please watch this video for more information kzbin.info/www/bejne/pZCshoqie8erhNU
@atsedewoldetsadik2558
@atsedewoldetsadik2558 3 жыл бұрын
Hi kalye betam aref new gin ethiopia yemegegne yemselshal endgow malete new ena bezu hena selale semun ebakshen
@bitaniya8879
@bitaniya8879 2 жыл бұрын
Selam zemnawit endetnesh indigo ket new eminagenew ene eddisababa new imnorew felege atahu axi imtakiw bota kalesh btinegrigne biye neber yet new imagenew?
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው የሩዝ ወሃ ካንች ምክር ሞክሬ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ በሶስት ቀን ነው የምለቃለቀው ዝም ብየ ከቅባት ጋር በየቀኑ እቀባዋለሁ ግን ችግር ያመጣል ሲደጋገም ስለሚባል ፈራሁ እህቴ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ከተስማማሽ ጥሩ ነው የኔ ውድ አትፍሪ
@abaynehakalu6675
@abaynehakalu6675 Жыл бұрын
organic ሄና እና indigo ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@tsionnigussie525
@tsionnigussie525 3 жыл бұрын
ሰላም... ዕባክሽን Indigo ማግኘት ዐልቻልኩም የት ማግኘት ዕችላለሁ ብትጠቁሚኝ።
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ጸጉርን ማጥቆር መቻል ዋዋ እናመሰግናለን ቃልዬ❤❤share
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 жыл бұрын
የት ነው ኢንዲጎውን የምናገኘው እባክሽን ንገሪን ሽበት ሊያሳብጀኝ ነው ቆንጂዬ
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
እናመግናለን አድጎ ያልሽው ግን ያት ነው የሚገኛው?
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 жыл бұрын
Yene konjo enamesgnalen indgo colour becha sayhon yemikeyerew seguren tenkara yadergal. Segure eyeregefe, forofor seyaschegeregh yebalebete enate endetekemew negerugh ene gen leyebecha new yemtekemew mejemerya hinawen keza indigo. Ene indigowen setekekem hot tea,lemon & yogurt new emetekemew. Lela menged temeryalhu kanchi Thank you for sharing ❤😘🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ እሰራለው በጣም አመሰግናለሁ
@shamsshamsya1542
@shamsshamsya1542 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተቀብቶ ምን ያህል ጊዜ ሳይለቅ ይቆያል?
@tsionnigussie525
@tsionnigussie525 3 жыл бұрын
Addis Ababa wist fellige Atahugn ...የት ማግኘት ይችላል? ምልስሽን ዕጠብቃለሁ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ቃልዬ እስካሁን ከሽበት ነፃነኝ ወደፊት መውጣቱ ስለማይቀር 😍 ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊
@jmjtube8312
@jmjtube8312 3 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ ብታይ ፀጉሬን በጣም እዬሳፈረኝ ነው እንደኔ አያቶቼም አልሸበቱም
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
tsagure ende tsegurish ende Amriliny min madrag Alebiny bee fatarii nigeriny ende Anchi luca ena yee miyamir lee madrag min litekem?? thank you sistuu wadishalew💜💜💜💜💟💟💟💟❣️❣️❣️❣️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ማድረግ ያለብሽ መንከባከብ ነው ውና ውህድ መጠቀም
@eyerusalemelias9414
@eyerusalemelias9414 3 жыл бұрын
I never finished watching your video to share and like .May Lord bless you and your family.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ 😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው ቆንጆ እረጋታሸ በራሱ ውብ ነው እኔ ፊቴ ነው ደረቅ ነው ያልወጣብኝ ነገረ የለም ሸፈታ ማድያት ምን ይሻለኛል እባክሸኝ መልሸልኝ
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
ይህን ሶስት ቀን የቻናልሽን ቤት እየበረበርኩኝ ነው የተከታተልኩሽ ከነ ኮመንት ትህትናሽ ልዩ ነው ኮመንትም ትመልሻለለሽ ለያት የሚያደርግሽ እና የኔ ፀጉር በጣም ቡዙ ነው ማሻ አላህ ግን በጣም ደረቅ በዛ ላይ አያድግም ወዝ የለውም የእቃ ሽቦ በይው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አቭካዶ ተጠቀሚ የኔ ውድ
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
@@zemenawit እሽ የኔ ቆንጆ
@netsanetyeshanew2264
@netsanetyeshanew2264 2 жыл бұрын
ኢንድጎ የሚባለውን ከየት ነው የሚገኘው ቃልዬ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Chew le tsegur yaregfal yemibalews?
@mekdesy00htgzzfegebre62
@mekdesy00htgzzfegebre62 3 жыл бұрын
Egziabher Yebarksh! Hina sekeba Lebechaw eyakelaw techegre neber...I will try the Endigo one hope it will work. Thank you so much 💓
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you very much for sharing.., always good thing. I have ? What about if l want Browne hair do l put in my hair both?
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Thank you so much for the amount of time and creativity 💕 💗 ❤ you are simply an absolute star 🌟 🌟 🌟 Keep shining 💛 💖 ♥ Thanks again for sharing the excellent tips and tricks 👍 👏 👏.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@ለሁሉምአላህአለ
@ለሁሉምአላህአለ 3 жыл бұрын
ዘመን ያልገባኝ ነገር አለ ሂና ከሳምንት በሖላ ሽበቱ ይመለሳል ኢንዲጎ ያልሽው እስከ መጨረሻው ያጠፋል መልሽልኝ የኔ ዉድ አመሰግናለው
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
ሒናው የበለጠ እንዲጠቁር ነው አለችእኩ ።
@hayattube6243
@hayattube6243 3 жыл бұрын
ሂናኮ ማንኛውምነግ በተፈጥሮ የሸበተውን እስከመጨረሻው ማጥፋትአይችልም
@التت-ق6ذ
@التت-ق6ذ 3 жыл бұрын
በ ሙስሊም አይቻልም ሽበ ት ለ ማጥፋት አይፈቀድም
@almilove7710
@almilove7710 2 жыл бұрын
@@التت-ق6ذ እነመዳም እየተቀቡ ነው
@bezuneshrogie136
@bezuneshrogie136 3 жыл бұрын
pease tell me what type of oil or else are you using after washing out hina and endigo?
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ማብራሪያ እና ጠቃሚ ውህድ ነው እኔም አልፎ አልፎ አለብኝ እስኪ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ቃልዬ👍🥰❤️🥰❤️Share
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much 💓
@አባቴንናፋቂ-ደ2የ
@አባቴንናፋቂ-ደ2የ 3 жыл бұрын
ሞከርሽው እህቴ ለውጥ አገኘሽበት እባክሽ መልሽልኝ በድንገት ከፊት ለፊቴ አካባቢ ወጣብኝ እድሜየ 26 ነው በስዴት 1 ልጅ እንኳ ሳልወልድ መሸበት ማለት ይከብዳል 😭😭
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 5 ай бұрын
እኔ23ነው እድሜየ ግን አድትሺበትወጣችብኝ ​@@አባቴንናፋቂ-ደ2የ
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
I can't wait to see ሽበት በጣም አስቸግሮኛል 😏 thank you for sharing🙏
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
This is for me ... I am having a gray hair around the front where my baby hair is 🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️ will try this 🥰🥰 thank you for sharing the good stuff as always 🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo ❤❤❤
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Thank you Kalye! Very helpful! Thank you for sharing!
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 жыл бұрын
Lemon juice it's okay. salt?
@sabakootiif6084
@sabakootiif6084 3 жыл бұрын
Wude qalam tsaguren abelashtobegnal qalamun mekeyer yechalal bezeh wuhud?
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ ግን ኢዲጎ የት እደሚገኝ ብትነግሪኝ አመሰግናለው
@hane4012
@hane4012 3 жыл бұрын
ዋዉ የዞትር ኣድናቂሽነኝ በርቺልኝ ዉዴ እስኪ ሂና ፀጉር ያስረዝማል ይባላልና ከምንጋር ስንጠቀምነዉ ፀቁራችን ሚረዝመዉ እስኪ ካራስሽምደግሞ ፀጉርን የሚያስረዝም ነገር እና ቅባት ንገሪን ፀጉሬን ላስረዝመዉ ስለሚፈልግ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በቅርቡ ውህድ ሰርቼ አቀርባለው
@ኢተቂላህነፍሴ-ቐ5ኰ
@ኢተቂላህነፍሴ-ቐ5ኰ 3 жыл бұрын
እህቴ በላ በይኝስት ፀጉሬ በፊት ጥሩ ነበር አሁን ግን በጣም አልቋል ከግባሬም ሂዷል በዛ ላይ ሸበቶብኛል እስኪ ልሞክረው ክጅተጨማሪ ካለሽ ንገሪኝ
@ከምልበይ-ቐ4ወ
@ከምልበይ-ቐ4ወ 3 жыл бұрын
ቃልየ በታም ቆንጆ ስራህ ኣንድ ነገር ትያቀ ኣለኝ ጸጉረ ጥቁር ኣልሆነም ከምጀመርያ ጀምሮ አኔም ትቁር ኖው ነምፈልገው ኣንድ natural ውህድ ካለሽ ቪድዮ ስርልኝ pls sis tinta ኣልወድም እዚ ኣካባቢ ሕኛ የለም ኣማርኛ ብዙ ኣይደለም ይቅርታ gbu sis
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 3 жыл бұрын
How come salt is good for hair?
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በመጀመርያ በጣም ላመሰግንሽ ወዳለሁ በመቀጠል የት ሊገኝ እንደሚችል ብትመልሽልኝ እባክሽ ጸጉሬ ከቅሉ እዳለ ሽበት ነው ዘለላው ለይቶ ጥቁር ነው እና የት እደሚገኝ ብትጠቁሜኝ
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ቃልዬ በርቺ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን 🙏ተበሰረኪ 🙏 ግን ከተቻለ ቪዲዬዎችሽን ከቻልሽ ለማሳጠር ብትሞክሪ ❤
@alomrezene304
@alomrezene304 3 жыл бұрын
I like it.where can I get the indgo powder
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ በጣም ተጠፋፋን ለተወሰነ ግዜ የለሁም ነበር የኔ ማር እነደሁሌውም ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝ ማር👌👏❤like share
@yayne7001
@yayne7001 3 жыл бұрын
Thanks enatye beyegizew new minkebaw?weyis permanent yatekurewal?betatebin kutiris yilekal?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በየጊዜው ነው የኔ ውድ
@feyisatolesa
@feyisatolesa Жыл бұрын
አሁን የምፈለገው ከምካል የለለው ነው ከየት እናገኛለን ?
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene weddd men laderegesh .yemigeremew indigona hina lejemer gezeche neber ena anchi natural kelem seteyi beka esua kalech menem bihon ekebalew beye vediowshen say indigona hinawn say wesete enedet enedetedesete betay.betammmm mefelegewen neger new zare yasayeshen.edemena tenan ke melaw betesebesh gar emegneleshalew yene leyuuuy.than u lot.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
@tigistgirma8283
@tigistgirma8283 Жыл бұрын
ከየት ማግኘት ይቻላል ኢንዲጎ?
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ግን ኢትዮጵያ ማግኘት አልቻልኩም፡፡ እባክሽ በነ ማሚ በኩል ላኪና እንግዛሽ፡፡ በቅድሚያ ዋጋውን ንገሪን እና
@Hነኝከባህርማዶ
@Hነኝከባህርማዶ 3 жыл бұрын
ኢንዲጎ ማለት ቀስል ነዉዴ ባረበኛ የምታዉቁ ንገሩኝ
@embetbogale1253
@embetbogale1253 Жыл бұрын
Indigo Ethiopia yigegnal? Yet yigengal?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቃል የኔ ውብ 💕🌹🌹 በጣም ቆንጆ ነው ፀጉርን የማይጎዳ ነው በጣም ነው የወደድሁት ። ሽበት የሌለበት ብንጠቀም ሽበት ያመጣብናል ? እኔም ሽበት እወዳለሁ ግን የእውነት ሽበት ሲኖረኝ አቁአሜ አይቀየርም ወይ ብዬ ነው ክክክክክክክ አመሠግናለሁ 👍👏👏👏 የባለፈው ሬትመንት በአቮካዶ የሰራሽው እንዴት ቆንጆ እንደሆነ አጠይቂኝ ዋው ነው100%%
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሀንዬ ሽበት አያመጣም ቆንጆ ነው ለፀጉር እንደ ትሪትመንት ደግሞ በቅርቡ እሰራለው ቪዲዮ
@hanamelese5539
@hanamelese5539 3 жыл бұрын
ቃል ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ!!
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@teejaay585
@teejaay585 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሁልጊዜ የሚጠቅም ነዉ የምታቀርቢልን የኔ ውብ እናመስግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@suzanhenok3541
@suzanhenok3541 Жыл бұрын
Edigo yet new yemigegnew ehte
@emebet2722
@emebet2722 3 жыл бұрын
ኢንዲጎ እና ሂና ከየት ይገኛል:: እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ሂና አሰራር ይሆናል ለምሳሌ እኔ አሁን የvatika black henna ልጠቀም ነበር
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ግን እምጠይቅሽ ነገር ሽበት አያበዛም ወይ መልስሽን እጠብቃለሁ 🙏🏽🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አያበዛም የኔ ውድ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
@@zemenawit እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@seretassefa1582
@seretassefa1582 3 жыл бұрын
How can iget endigo in ethiopia dear thank you
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 3 жыл бұрын
Hi dear What if I want dark brown color.
@fraoltesfaye
@fraoltesfaye 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ውስጥ ውስጡን ብዙ አለኝ ግን ስሙን ጻፊልን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ኢንዲጎ
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se 3 жыл бұрын
Kene ehtish fkr ngr nachu.😍😍😍😍 Chewa yasadegachu endehonachu ke tihtinachu meredat qelal nw😚😚😚😚
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Oww thank you my dear 😘❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 жыл бұрын
በሻምፖ እስከመቼነው የማንታጠበው፡አመሰግናለሁ።
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ማሬ
@bilenyemaryamlijyemaryamli2144
@bilenyemaryamlijyemaryamli2144 3 жыл бұрын
Kaley Betam enamesegnalen berchly
@hiwotgetaneh9473
@hiwotgetaneh9473 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የት አደሚገኘ ንገሪኘ
@rahelsamuel7077
@rahelsamuel7077 3 жыл бұрын
ሂናውና ፖውደሩ የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@embethaile4342
@embethaile4342 7 ай бұрын
እንድታሳይን እንፈልጋለን
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Zemeneye mecheresha lay yetetekemeshewen treatment plz link sechign ena demo kechalesh hinawn letsegur wez lemametat enedet enedemenetekemew asayen .thank u dear.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@HaregewoineMesfen
@HaregewoineMesfen Жыл бұрын
ኢንዲቦዉን ከየት እናገኛለን
@yamrout1232
@yamrout1232 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@muluderrs6376
@muluderrs6376 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ማንኛውንም ኢና ብንጠቀምስ
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 3 жыл бұрын
Inkuan aderesech, hena yet new magest yemichalu. . ? Pls
@yemisrachjenbere4066
@yemisrachjenbere4066 3 жыл бұрын
አወን አሳይን ሌላው ኢንዲጎውንየትእናገኛለን አሜሪካንላለን የት እድምናገኘ ብትነግሪን
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 3 жыл бұрын
What about the black hina powder? Does it have chemical ?
@hananyihdego6415
@hananyihdego6415 3 жыл бұрын
Henaw etiopia ygnagnlal yerasu aynet weyes ytgngnew aynet hena yhonal?
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
No problem with mine because all my hair is gray sadly😥 😆 thanks again🙏
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 56 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
የሽበት ማጥፊያ ትክክለኛ ዘዴ
11:07
tigest tadesse ቲዩብ12
Рет қаралды 26 М.
ሽበትን ልሸፍን ካላችሁ በአግባቡ አድርጉት
12:00
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 19 М.