አክሊለ እነ ኤርሚያስ ላይ ሙድ ያዘባቸው 🛑 አክሊለ ፓስተር ብሆን አስቡት እያለ ሳቀባቸው 🛑 | ermias abebe | faithline | ሶላ tube

  Рет қаралды 2,452

Sola tube | ሶላ tube

Sola tube | ሶላ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashalemayehu6814
@aregashalemayehu6814 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlamUae-i2b
@AlamUae-i2b 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TerezaBoshe
@TerezaBoshe 18 күн бұрын
ምንድነዉ ዝባዝንከ ምን ያቀባጥራል ???
@BeleyouMulat
@BeleyouMulat 18 күн бұрын
እረ አኬ እንደዛ እይባልም ጥሩ ነበር🙏🏽
@etafagamachu9369
@etafagamachu9369 17 күн бұрын
አኬ መኮፈስ እንጂ እውቀት የለውም ኤርሚያስኮ በውስጥ ስለደጌ አበጠርጥሮ ያውቃል አባ ማቲያስ ቢቀርቡም ያሸንፋል
@alifentaw6915
@alifentaw6915 19 күн бұрын
ልብ ካልሰማ ጆሮ አይሰማም ሠይጣን ይሄን መስማት አይችልም ሰው አላልኩም
@seberzare
@seberzare 18 күн бұрын
በነገራችን ካይ አኬ የሚያስተምረው ትምህርት ኦርቶዶሳዊ አይደለም !
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 19 күн бұрын
ምቾት ስለማይሰጥህ ሳይሆን በራስ መተማመን ስለሌለህ ነው እውነት ነው በማማተብ የሚርቅ የለም ከየት አምጥተህ ነው ያማተብከው ያረጋል አኬ አንተ እኮ ማመን አቅቶህ እንጂ ፕሮቴስታንት ሆነሀል ግዴለህም እመን ምክንያቱም በአንተና በሌሎቹ መካከል ሰፊ የትምህርት ልዩነት እንዳለ አታውቅም ማለት ነው በእርግጥ ትለያለህ
@aynuasse1223
@aynuasse1223 19 күн бұрын
Siyamrih yikir ... Esun kemitfelg yemiyastemrewn lemin atkebelim kesew min aleh asbehewal Ake enante bet gebto eyesus eyale sichefir😂
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 19 күн бұрын
ወንድሜ መሃይምነት ደፋር ያረጋል ልክ እንዳንተ ናፕሮቴስታንት ማለት ነው ይህ የትምህርት ውጤት ነው ሀጥያትም ብሰራ ድኛለው እያልክ የተማርከው ትምህርት ለግብረሰዶማዊነት የዳረገህም ለዚህ ነው ሀዋርያት ክርስቶስ ከነሱጋር እያሉ እኳ ፍሩሀን የዋሀን ታዛዥ ነበሩ ።አይዞህ
@AynalemSefu
@AynalemSefu 19 күн бұрын
ብላቹ ብላቹ ደሞ አኬ ወደ እናተ አመጣችውት ወይ ድድብና😂😂
@seberzare
@seberzare 18 күн бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ እነ አኬ ኦርቶዶክስ የማታስተምረውን ትምህርት ለጥፈው ሰውን ስላሳቱ ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው ጥንቆላ ለምመኑ ተሸፍኖ መቅረቱ ነው ። እባካችሁን ስናጋልጥም በብሽሽቅ መንፈስ ሳይሆን ትውልድ እንዲያመልጥ ትህትና በሞላበት መልኩ ቢሆን እላለሁ የኛ ጌታ ዛሬም ይሰራል ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው !!!❤
@girmayideg7868
@girmayideg7868 14 күн бұрын
መልስ ካለህ መልስ አልያ ጥንቆላ ያንተ ነው። የሌለ ገንዘብ ባንክ ላይ አለ እያልክ የምታጭበረብረው..... ደግሞ አዳል ሞቴ ጨሌ ኢሬቻ የት አካባቢ እንደሚመለክ ጠይቅ..!!
@seberzare
@seberzare 14 күн бұрын
@girmayideg7868 አይ ወንድሜ ተው ግለሰብ ተኮር አትሁን ሃሰተኛ ነብያትን ከሆነ የምትለኝ አዎ እንደሱ ያደርጋሉ ያ የግለሰብ አቋም ነው ። ነገር ግን ማነው ለመሪጌታዎች የጥንቆላ ጥበብ የሚያስተምረው ልጠይቅህ ? ማነው በአባቱ የቀትር ጋኔን በእናቱ ሰው የሆነን መጥቆራ አጥምቆ አገልጋይ ያደረገው በማንስ ታሪክ ላይ ነው የተፃፈው ? ወንድሜ እየኖርክ ያለኸውን እውነት አንተ ታውቃለህ ምን አልባት አንተንም ጥበብ ነው ብከው አስተውህ ከሆነ ዛሬ እኔ ልንገርህ የመዳንህ ቀን ዛሬ ይሁን መፅሃፍ ቅዱስ እንደሚለው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ጌታ ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ የሆነ ጌታ ነው ብትፀልይም ወደሱ ብታመልክም እሱን በቃ !!
@Emanu1532
@Emanu1532 19 күн бұрын
በቃ ቁምነገር የላቹሁም ወሬና ወሬ መፅሀፉ ቅዱስ አታስተምሩ ሁሌ ቀልድና ፌዝ ወይ ቲቸር
@alifentaw6915
@alifentaw6915 19 күн бұрын
ጆሮህን ኮርኩረው
@Emanu1532
@Emanu1532 19 күн бұрын
@alifentaw6915 ምን ላመጣ ባይሆን ቻናሌን እቀይርና በዚህ በአለቀ ሰአት ስለማ ማወቅ እንዳለብኝ የሚነግሩኝን መፆፉ ቅዱስ ሰባኪያንን አፈልጋለሁ ከፌዝና ከባህል ምን አተረፉን?
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du 19 күн бұрын
ስማ/ስሚ እኛጋ እየ ሁሉ ነገር ስርዓትነ ወግ ኣለ ( የሉተር ልጅ ከሆንክ)ከትንሽ እስከ ትልቅ መከባበር ኣለ እሄ የእውቀት መመዘኛ አይደለም እውቀትማ ኣየን እኮ እንዴት እንደ ምያንቀጠቅጧቹ እንደ እነንተ ቤት መዝለል ያለም
@Emanu1532
@Emanu1532 19 күн бұрын
@MobilnaMobilna-bm5du ሉተር ደሞ ማነው?
@Emanu1532
@Emanu1532 19 күн бұрын
@MobilnaMobilna-bm5du ሀዋርያቶቹም ለክርስቶስ ሲዘምሩ ይዘሉ ነበር ደሞ ኦርቶዶክስም በሰዎች ነው የተበላሸችው ከግብፅ መጥተው ያስተዳደሯትን ፓትሪያርኮች ታውቃቸዋለህ time bonb ቀብረው ነው የሄዱት አጼ ዘርአም ከባድ ምንፉቅና በክርስቶስ ላይ ፈፅሟል ያው እንግዴ የት እንዳለ የሚያውቅ ፈጣሪ ነው
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41