ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ እና ከዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጋር የተደረገ ድንቅ የበዓል ቆይታ | ከበረት በከፋው የሰዎች ልብ ኢየሱስ ተወለደ!! | Haleta Tv

  Рет қаралды 41,448

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@sehwayebelete1590
@sehwayebelete1590 7 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አጂግ በጣም ነው የማከብረወት የኔ አባትእድሜና ጤና የስጠውት
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
በትክክል.
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 10 ай бұрын
አቤት አኚህ ጴንጢዎች አፋቸው ሲጣፍጥ የአገኘሁ ይደግ መዝሙር በጣም ነው ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር።እንደዚሁም መጋቢ ሀዲስ ንግግራቸው በጣም ድንቅ ነው ። እንወዳቸዋለን።
@solomonmatebu
@solomonmatebu 10 ай бұрын
ሙድ ትይዛለክ
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 9 ай бұрын
@@solomonmatebu በቃ እኛ ኢትዮጵያን የእኛ ጎጥና ብሔር ሐይማኖት ካልሆነ ማድነቅ አይቻልም ማለት ነው ? አይ ጠባብነት !!!! ይኸው ነው ዛሬ ላይ ሚንጸባረቀው ጦርነት !!! እኔ ግን ጠባብ አይደለሁም።
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 9 ай бұрын
ምን
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 9 ай бұрын
በጌታስም መዝፈን ጉድ እኮነዉ
@EshatMamo
@EshatMamo 9 ай бұрын
ኦርርቶዶክስ ነኝ እያልክ እንዳይሆን😂
@dib_anbesa
@dib_anbesa 10 ай бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የምታምኑ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!!
@EliasGetu-dw4yj
@EliasGetu-dw4yj 10 ай бұрын
ክርስቶስ ለተወለደላችሁ በሙሉ እውነት ሕይወት መንገድ አሱን ብቻ እንኳን አደረሰን ኢየሱስ ያድናል
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
ምን አይነት, አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 10 ай бұрын
እንዲህ አይነት መልካም አካሄድ ሊለመድ ይገባል።
@tiruneshbelachew6452
@tiruneshbelachew6452 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ አንድነትን ስለሰበኩ እግዚአብሔር ይባርኮት ልዩነትን ለሚያቀነቅኑ ትልቅ ማስተማሪያ ነው ተባረኩ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 10 ай бұрын
የነፍስን ውሀ ጥም የሚቆርጥ ኢየሱስ ብቻ ነው!!✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lishannegussie4018
@lishannegussie4018 9 ай бұрын
ተዋህዶ ሐይማኖቴ
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማዬሁ አንደበተ ርቱዕ
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
የሁለት እምነት መጋቢዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁሉም እምነት ተከታዬች ከእነዚህ ታላቅ የፍቅር ሰዎች በልዮነት በመከባበር መኖር ብትችሉ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ መኖር ትችላላችሁ 🙏🙏🙏
@gediman8749
@gediman8749 10 ай бұрын
በጣም ልብ የሚመታ ፕሮግራም ነው የእምነት ልዮነት ቢኖረንም ክፍተታችንን ተቀብለን ተከባብረን ተዋደን በአንድነት እንኑር እኝ ኢትዮጵያኖች ነን መልካም የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በስላም አደረሳችሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
AMAZING.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
❤አጉዬ ተባረክልኝ ❤❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 10 ай бұрын
አጉዬ የኛ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤ ከመላው ቤተሰብህ ጋር መልካም በአል በጋቢ ሀዲስ ባይወዱንም እንወድዎታለን ፀጋ ይብዛልወዏ
@AbeGed-kg2mx
@AbeGed-kg2mx 10 ай бұрын
Gimatamoch kehadi menafik silehonachu ekonew
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 10 ай бұрын
ስድብ የአባቶቻችሁ ነው ያላቸሁም እምታውቁትም አስተምህሮአችሁም ስለሆነ በደምብ ተሳደቡ
@medilema9481
@medilema9481 10 ай бұрын
Ehitachen mache enanet neku esachawu
@medilema9481
@medilema9481 10 ай бұрын
​@@SelamSamuel-sq5wx be sawu dekamet ye kirasatos bat ayelekam atesasach
@yostitube3077
@yostitube3077 10 ай бұрын
ሀይማኖትን መጥላትና ተከታዩን መጥላት ይለያል
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 10 ай бұрын
እኔ መቸም እዮብን ሳላመሰግን በፍጹም ማለፍ ኣልፈልግም። በእውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው። እንግዶቹም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ። እዮብየ ኑርልን።
@amanueldemisse
@amanueldemisse 10 ай бұрын
ሀሌታዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ አቀራረብ የምር ደስ ብሎኛል እንኳን አብሮ አደረሰን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@ChristianArts2023
@ChristianArts2023 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
@eshetiebekele4789
@eshetiebekele4789 10 ай бұрын
ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነን።ፍቅር እና አንድነት ለሃገራችን ይሁን❤❤❤
@Isaiahwws
@Isaiahwws 10 ай бұрын
bekrstos eyesus yesm memesasel wchi beftsum ad aydelenm
@eshetiebekele4789
@eshetiebekele4789 10 ай бұрын
ሰወቹ አንድ ነገር አውርተው የወጡትን አንተ ምን ቤት ነህ???እስኪ ስለ ኢየሱስ የምታውቀውን ንገረኝ??ወይስ ከመጋቢ ሀዲስ የተለየ ታምናለህ??ከሆነ ከወዴት እንደሆንክ ራስህን መርምር
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 10 ай бұрын
በተቻለ መጠን ልዩነትን የሚያጠቡ ሰወችን በሀገራችን ያብዛልን:: አረፍተ ነገሩ ሲደመደም ክርስቶስ የተወለደው ላመንበት ክርስቲያኖች ሁሉ ነው :: ምክሩም ፍቅር ነው:: እየተበደለ የሚያደርጉትን አያውቁምና እና ይቅርበላቸው ያለ ዴንቅ ጌታ። ተባረኩ መልካም የገና በአል ለመላው ክርስቲያን በሙሉ::🙏🙏🙏
@werkinehtesfaye3587
@werkinehtesfaye3587 4 ай бұрын
😢ffff😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
DEFINITELY SIR.
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 9 ай бұрын
እንደ፡ መጋቢ፡ ሐዲስ፡ እሸቱ፡ ያሉ፡ መ/ራንን፡ እግዚአብሔር፡ ያብዛልን፤፤ መጋቢ፡ በእውነት፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ ዘማሪ፡ አገኘሁ፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@AdaneMamo-t5p
@AdaneMamo-t5p 9 ай бұрын
ወዳጄ በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 10 ай бұрын
Geta yibarikachu!
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 10 ай бұрын
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ... እና መጋቢ አገኘው ድንቅ ቃለ መጠይቅ ሰጥታችኋል! አብራችሁ መቅረባችሁ ብቻ ሳይሆን ተናባችሁ፣ ከልዩነቶቻችን ይልቅ በጋራ መልእክታችን ላይ አተኩራችሁ፣ ትውልድ የሚፈውስ፣ ልብ የሚያሰፋ አሳብ አቅርባችኋል! ሁሉም ሰይፉን ወደ ሰገባው እንዲመልስ የሚያደርግ ድንቅ የፍቅር መልእክት ነው! እግዚአብሔር ያክብርልን!
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 9 ай бұрын
You are blessed❤
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 10 ай бұрын
የውይይቱ አስተናጋጅ ስለ ትህትህናና መንፈሳዊነትህ በጣም አመሰግናለሁ። ከተጋበዙት ተጋባዥች ጀምሮ ተጋባዥችን ያስተናገድክበት አክብሮትህ፡ እምነትህና ዕውቀተህ ተማጥኖ የተሰጠህ ነህ። እግዝአብሔር ይባርክህ!!!
@jelo3241
@jelo3241 10 ай бұрын
ለስው ዘር በሙሉ መዳን ይሆን ዘንድ ክርስቶስ ኢየሱስ ተወለደ ። ጌታ ይባረክ እናመስግናለን ሃሌታ ቲዮብ አጉዬ በጣም እወድሃለው ባንተ መዝሙር ወደ ጌታ መቅረብ ሆኖልናል ስለስጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን መጋቢ አዲስ እሽቱ በጣም አከብሮታለው ።
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 10 ай бұрын
መጋቢዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር ይባርክዎ ኢየሱስ የመጣው በበረት የተወለደው ለአዳም ዋስ ለመሆን ነው ። የተቀመመች ንግግር።
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@SeblewengelLemma
@SeblewengelLemma 10 ай бұрын
Aguyeeeee❤❤❤ tebareklign
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
WOW.
@tecnopova1384
@tecnopova1384 9 ай бұрын
Pastet Age Rejim Idmena Tsega&Tena Yistilgni❤🎉
@Mm6dan
@Mm6dan 10 ай бұрын
እነዝህን ሁለት ድንቆች ስለቀረባችው ደስ ብሎኛል:: አጉዬ በመጨረሻ የገለፅከው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ማቴዎስ ወንጌል 2 ÷ 1--- የገለፅክበት መንገድ በጣም ነው የገረመኝ የማውቀውን ቃል እንደ አድስ ሆኜ ነው የሰማሁት:: የኢየሱስ መወለድ÷ ሳይንቲስቶችን አንበረከከ( የተማረውን ) የሱ መወለድ የሃገር መሪውን አስደነገጠ( ፖለትከኛውን) የሱ መወለድ ለእረኞ ታለቅ የምስራች ሆነ ( ለልተማረው ለገበሬው) አቤት አየሱስ የንተን ፍቅር እኮ ለየት የምያደርገው ይህ ነው::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
POWERFUL.
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 10 ай бұрын
ሁነኛ መርሀ ግብር! አየን ትህትና " አንተ ትብስ አንተ ትብስ ከሁላችን ይልቅ ክርስቶስ ይብስ" እናመስግናለን! በልሂቃን ቋንቋ #ከስቲንግ_ሶ_ጉድ !!
@benuababu1200
@benuababu1200 10 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@BisratN563
@BisratN563 10 ай бұрын
የሰው ልጅን ከሰይጣን የሚለየዉ ፣ የሰው ልጅ የእግዚአብሔር እጅ ስራና እና የእግዚአብሔር እስትንፋስ ነው። የመጣውም አካሉን ፍለጋ ነው።
@Mellow559
@Mellow559 10 ай бұрын
እኔ የወንጌል አማኝ ወይም ጴንጤ ነኝ ከኦርቶዶክስ መምህሮች እጅግ በጣም የማከብራቸዉ ሲያወሩ ሰምቼ የማልጠግባቸዉ መጋቢ ሐዲስ ዋነኛ እና ቀዳሚ ናቸው። አንድ ቀን ስለሀይማኖት ልዩነት ብሎም በኦርቶዶክስ እና በጴንጤ መካከል ጥላቻን መከፋፈልን የሚፈጥሩ ንግግሮችን ሲያወሩ ሰምቼ አይቼ አላዉቅም እደ እርሶ ሌሎቹም ሰለ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ቢሰብኩ መልካም ነዉ ተባረኩ።
@elonmua8795
@elonmua8795 10 ай бұрын
Pure evangelism !!!
@WorikneshBissa
@WorikneshBissa 10 ай бұрын
Aguyee❤❤❤tabarklign🙏🌲🎉
@addistedla
@addistedla 7 ай бұрын
What another great show by the 3 people I respect and love
@henokmario7964
@henokmario7964 10 ай бұрын
egziaber yibarkilng hulachunm memhrachin kale hiwet yasemalin 🙏🏼❤️
@tegistukebede294
@tegistukebede294 9 ай бұрын
God bless you you and your family both brother s of you
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 10 ай бұрын
What a program I am honoured to watch this video . Please keep up feeling the gup because at the end of the day who all are christian.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
የዛሬው የመጋቤ ሀዲስ እና የዘማሪ አገኘሁ ሀሳብ የሁላችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን አሳይቷል ጌታችን አንድ ነዉና ኦርቶዶክስና ወንጌላዊያን አንድ እንሁን
@tamratlegesse-z5z
@tamratlegesse-z5z 10 ай бұрын
Kirstos man new amalaj ena feraj!
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 10 ай бұрын
እንደት ይሆናል፧ ኦርቶዶክስ ምሉእ ወንጌላውያን ጎደሎ ኖው።
@Sahlemariam
@Sahlemariam 9 ай бұрын
መሆን አንችልም ። መሰረታዊ የእምነት ትምህርት በክርስቶስ ላይ ልዩነት አለ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
@@Sahlemariam ልዩነታችንን በመፅሀፍ ቅዱስ እናርመዉና ሁላችንም ለቃሉ ስልጣን እንገዛ ማለቴ ነዉ
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 9 ай бұрын
@@abebaseyiume8949 ኣይቻልም ከፈለግሽ በጾም በጸሎት ለእግዚኣብሔር የት ነው እውነተኛ ሀይማኖት ብለሽ ጠይቂ።
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 9 ай бұрын
ቃለ መጠይቅ አድራጊ አጉዬ አንተ ጀምርና እሳቸው ያወራሉ የወራሉ ባይል አጠራርም ላይ የባለሙያ ቢሆን ጥሩ ማይክና ካሜራ ከመጋጠም በፊት ራስን ማዘጋጀት
@aman7077
@aman7077 10 ай бұрын
አገኘሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Gibrankelly
@Gibrankelly 10 ай бұрын
i respect boz of them
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 10 ай бұрын
አገኘው እግዚአብሔር ይባርክክ በተለይ ቁጥር 1መዝሙርህን እስከአሁን ድርስ በፈቅር ነዉ የማዳምጠው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
DEFINITELY.
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 10 ай бұрын
በክፋት ከመታወር እንደነዚህ ልበብርሃን መሆን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR AGEGNEHU YIDEG.
@debegessesse7577
@debegessesse7577 10 ай бұрын
Wow! That is great. By this, everyone will know that you are my disciples, if you love one another.” ... Your love for one another will prove to the world that you are my disciples.” God bless you all. Merry Christmas!!!
@MariamMariam-q1p
@MariamMariam-q1p 10 ай бұрын
Agu god bless you
@Mm6dan
@Mm6dan 10 ай бұрын
የአለምን ሃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ::
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 10 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 10 ай бұрын
በአለም ዙሪያ የምትገኙ ኦርቶዶክስያዊን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ❤
@ሰላምወሰናይ-ዀ1ጠ
@ሰላምወሰናይ-ዀ1ጠ 10 ай бұрын
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ 9 ай бұрын
Amen(3)❤
@hanibalfitsumbrhan4903
@hanibalfitsumbrhan4903 10 ай бұрын
Egziabhier ymesgen.
@ABUSHDEGIFE
@ABUSHDEGIFE 10 ай бұрын
I love ❤️ Christians ✝️ ♥️
@TEKETELSAmuel-y3i
@TEKETELSAmuel-y3i 9 ай бұрын
Gby both of them
@rhulanebanele5801
@rhulanebanele5801 9 ай бұрын
Tabaraku long life
@new-tt6ww
@new-tt6ww 10 ай бұрын
አጌ ድንቅ ሰው እየሱስ በአንተ አንደበት ሲዘመር ብቻ ሳይሆን ስለሱ ስትናገር እንዴት ይጣፍጣል። እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እሱ የጌቶች ጌታ ነዉ። ስጋ ለባሽ ሁሉ በዚህ ስም ካመነ መዳን ሆኖለታል።
@alexs5384
@alexs5384 10 ай бұрын
ድንቅ ነው
@Yohanisbikila-v1f
@Yohanisbikila-v1f 9 ай бұрын
lebe birhan memihir mgabi addis eshetu edimewetin yarzimilin
@milahagos2807
@milahagos2807 10 ай бұрын
ዋናው ኢየሱስ ነው በኢየሱስ አንድ መሆን
@medilema9481
@medilema9481 10 ай бұрын
Egazehaber yebarekachu ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@gman7833
@gman7833 9 ай бұрын
ሁለቱም መጋቢዎች ምጡቁች ናቸው:: ዘመናችሁ ይለምልም!!አዘጋጁን ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም::
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
የሁላችንም የሀይማኖት ጎጥ አያድንም ኦርቶዶክስ ብትሆን አትድንም በወንጌላዊያን ቸርችም አትድንም አምላክ ሰው ሆኖ በድንግል ማሪያም የተወለደው በቀራንዮ መስቀል ላይ ስለሀጢያታችን የሞተዉን እኛን ስለማፅደቅ ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ ነዉ
@fhhf3250
@fhhf3250 10 ай бұрын
አትሳቱ አስተዉሉ
@fikereseb
@fikereseb 10 ай бұрын
Ortodox crstos eyesusen endemtamelk atawukmne?
@alem8640
@alem8640 10 ай бұрын
Amen
@godismyway7305
@godismyway7305 10 ай бұрын
@@fikereseb hahaha Ye Tilkun Eysesus? Anwukewum. Ye Marianm lij nw yemenawukewu!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 9 ай бұрын
በዘላለም ሉዓላዊነት እያለና የነበረው የዘላለም ታላቁ ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች በበረት ዝቅ ብሎ እሰከ ሞት እንዲህ ሁኖልናል። 1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? 2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። 3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። 4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። 5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ለዘላለም በሰብሰን እንዳንቀር የሁሉም መድኃኒት የሆነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞት በሞቱ ለዘላለም ድል ነሰቶ በዙፋኑ ላይ ነው ክብር ለዘለዓለም ታላቅ ሰሙ ይሁን!! 😇😇😇😇 ድንቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😇😇
@molalignabate5546
@molalignabate5546 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ❤❤❤
@hannaatena7844
@hannaatena7844 10 ай бұрын
God bless You 🙏🙏🙏
@Ethionewstube
@Ethionewstube 10 ай бұрын
ተዋህዶ አንዲት ጎዶሎ የሌለብሽ ያንቺ ልጅ በመሆኔ ልቤ ሁሌም ሀሴት ያደርጋል
@alem8640
@alem8640 10 ай бұрын
Ye Egizaibher ligi silehonu des yibelwot and ligun eskemestet yewodedidewotin
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 10 ай бұрын
He geta like or orthodox like ??
@Ethionewstube
@Ethionewstube 10 ай бұрын
@@sirgutwakshumie9657 የሞኝ ጥያቄ የተዋሀደው ማን እንደሆነ ስላልገባህ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@Ambassel
@Ambassel 9 ай бұрын
ሃይማኖት አንድ ናት የሚለውን የመፅሃፍ ቃል በትክክል አብራሩ ቢባሉ ማብራራት የሚችሉ ፕሮቴስታንቶች ምን ይሉ ይሆን የእምነት ስማቸውን ጭምር::
@tinatinu8009
@tinatinu8009 9 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አዲት ሐይማኖት የሚለው ኦርቶዶክስን ነው ልትለኝ እዳይሆን
@Mm6dan
@Mm6dan 10 ай бұрын
ከበረት በከፋው ልቤ ተወለደ ኢየሱስ::
@yegetahun5291
@yegetahun5291 10 ай бұрын
All Ethiopian Christians need to stand together for the country to be healed.
@fikereseb
@fikereseb 10 ай бұрын
Lehilum crstyanoch enquan adresen adresachihu
@Mm6dan
@Mm6dan 10 ай бұрын
ከበረት በከፋው ልቤ ኢየሱስ ተወለደ::
@ፍርቲየዳኒ
@ፍርቲየዳኒ 10 ай бұрын
የሁለቱን ስወች ስብዕና ስናይ ታቅ ልዩነት እናያለን መምህር ተብለው ተረትና እቶ ፈንቶ ብቻ አንድም ከቃሉ ሳይጠቅሱ የቃሉን ባለቤት እረስተው ታሪክ ላይ ብቻ ግዜ ሲያጠፉ ስዓታቸው አለቀ አገኘው በጉዳዩ ላይ ብቻ አትኩሮ ቃሉን ጠቅሶ በጣፋጭ አደበቱ በገዢ ሃሳቡ የልደቱን ቀን እና ባለልደቱን የክርስቶስ የመወለዱን ሚስጥር ትርጉም ባለው አማርኛ ቁልጭ አድርጎ ስላሳየን አጉን እናመስግናለን ተባረክልን የአዲስ ኪዳን መምህር ተብለው ሀተታ ማብዛቱ አላስፈላጊ አይመስለኝም መፅሃፍ ቅዱስ በቂ ነው ወደ መፅሃፉ ተመለሱ መምህር ብዙ ቦታ እረገጡ
@Meritam-r8u
@Meritam-r8u 10 ай бұрын
ልዩነት ለማሳየት እሩጫ ውይይ የልብ መደንደን 😢
@godismyway7305
@godismyway7305 10 ай бұрын
Yenantewu Menafek Bimotem Fered Alebete Christian Selalhon. Megabi Hadis gen Christian Nachewu!
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 10 ай бұрын
በዚህ ውስጥ ይህን ለማየት መሞከረህ ምን ያህል እንደታመምክ ያሳያል።
@otakugamer748
@otakugamer748 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን አረ እባኮትን በምን እናግኞት አረ አስተምሩን እርሶን ቀኑን ሙሉ ብሰማወት አልጠግቦትም ይህን እውቀት በየቀኑ አካፍሉን እባኮት❤
@alem8640
@alem8640 10 ай бұрын
Ye Egizaibher kal ewunet new
@alemtsehaydadi8547
@alemtsehaydadi8547 9 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ 🙏🙏🙏
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 10 ай бұрын
Amen amen enkab abero adersen
@SelamMeme
@SelamMeme 10 ай бұрын
እርስህን አስተካክል እግዚዐብሔር በሰው ልብ ውስጥ ያድራል እንጂ ተወለደ የሚል መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የለም ተወለደ የሚለው ከድንግል ማርያም ብቻ ነው በበርህ ሆኜ አንኳኳለው የሚከፍትልኝ ካገኘው እገባለሁ ነው የሚለው ይሄ የፈላስፎች አስተምሮ ነው
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel 10 ай бұрын
ልክ ነሽ።
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
ለምንድነው ግን መምህር አዲስ ብቻ የሚናገሩት? ለምን ዕድል አይሰጡም መምህር አዲስ ከይቅርታ ጋር። ሁለታችሁንም መስማት እንፈልጋለን
@henokmario7964
@henokmario7964 10 ай бұрын
gazetengawm esachewn bicha eko new miteykew andebetachew sletafetew meseleng
@asewendimu515
@asewendimu515 9 ай бұрын
mgabi hadis eshtu qal hiwot yasemalne yetwahdo anbsa selgate selmilute enga amelkacen medhanitacne eysuse kestose ydengil lige keberune hulu yewsed enkane yetwhdo hnkunge
@dirguadnew7905
@dirguadnew7905 8 ай бұрын
ልበ ብርሃን ናችሁ ብሩካን ናችሁ
@ועח
@ועח 10 ай бұрын
ለጌታችን ለመዳሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል እንኳን አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ አማኞች 🙏❤🇪🇷
@fetleasefa2459
@fetleasefa2459 9 ай бұрын
ቀሽም
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 ай бұрын
እኝህ ሰውዬ የሚያውቁትን ሙጥጥ ማድረግ ይፈልጋሉ ፖለቲካው ኳሱ ሀይማኖት የማይነካኩት የለም አገኘሁ የበሰለ ሰው ነው ውስጡ የሞላ ቃል እያለው ረጋ ብሎ ነው የሚናገረው እሳቸው አብዛኛውን ሰዓት በመሻማት ሰዓቱን ይወስዳሉ አገኘሁ ህይወት የሚሰጠውን ቃል ትንሽ ሆኖ መንፈስም ሕይወትም የሆነውን ቃል አጠር አድርጎ ይናገራል
@PdaiPulse
@PdaiPulse 9 ай бұрын
ፈሳም:: ማዳላትሽ ነው? ጡዝ!
@eidkodak5967
@eidkodak5967 10 ай бұрын
❤❤❤
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 10 ай бұрын
አቤት ትህትና መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ኑሩልኝ❤
@Gibrankelly
@Gibrankelly 10 ай бұрын
አቤት ስታምሪ ምናለ ሚስቴ በሆንሽ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ትኩረቱ ሐይማኖት ላይ ስርዓቱ ላይ ጴንጤ ደግሞ ወሬዉ መዝሙር ስብከቱ ፀሎቱ ኢየሱስ ነዉ ግን ሰዉ ሐይማኖተኛ ከመሆን መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ግደታ ነዉ የተወለደውን የተሰቀለውን የሞተዉን ከሞት የተነሳውን ዳግም ልፈርድ የሚመጣውን ኢየሱስን ስበኩ መዳን በኢየሱስ ነዉ።
@fasika9507
@fasika9507 10 ай бұрын
እነዚህንስ አላከራከራችሁም?🤔 ሀሌታዎች?
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 10 ай бұрын
👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 9 ай бұрын
ለ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ ጥያቄ አለኝ እንዴት ጌታን አማላጅ ብሎ ከሚያምን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሌሎች ልጆች አሏት ብሎ ከሚያምን መናፍቅ ጴንጤ ጋር እኩል ተቀምጠው ስለ ጌታ ውልደት ይወያያሉ? እነሱ ፈራጅ ስለሚሉት ጌታ በራሳቸው መድረክ ያውሩ ፍፁም የማይመጥንዎ መድረክ ነበር
@mintesinotredai709
@mintesinotredai709 9 ай бұрын
kkkk
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 9 ай бұрын
ልታዛቸው ነው ልትመክራቸው
@dontmiss53787
@dontmiss53787 9 ай бұрын
ከልብ ከተደመጠ መጋቢ ሃዲስ ርስበራሱ ሚጣረስ ንግግር ነው ሚያደርጉት። ይህ በአል ማይመለከታቸው ሙስሊሞች ብለዋል፣ ማለትም ክርስቶስ ለሙስሊሙ ማህበረስብ አልተወለደም ነው። ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ቀጥለው ልዩነት የለንም ሲሉ ይሰማል። መጋቢው ራሳቸውን ሲወዱ አንድ ነን ይላሉ። ሌሎችን ሲጠሉ አንድ አይደለንም ይላሉ። ይህ አባባል የአቀራረብ ስህተት ወይም አፍ ሲከፈት ጭንቅላታቸው ታይቷል። አነጋገራቸው ርስበራሱ የተስማማ አይደለም። እዚህ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ "የልደት በአል" ላይ አንድ ትልቅ መታወቅ ያለበት ጉዳይ የሰው ልጅ ስላልሰማ ስላልተረዳ ጌታን አልተቀበለም እንጂ ኢየሱስ የመጣው ለሁሉም የሰው ልጆች መዳን ነው። ሁሉም ተራ በተራ ሲረዳ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ይቀበላል። የእግዚአብሄርም የመጨረሻው እቅዱ የሰውን ልጆች ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ መጠቅለል ነው።
@PdaiPulse
@PdaiPulse 9 ай бұрын
የሰማ ሁሉ የተሰበከ ሁሉ አይቀበልም:: ንግስተ ሳባ ንግስተ አዜብ ንግስተ ደቡብ የሰለሞንን ዝና ሰምታ እፁብ ስጦታ ይዛ ጥበበኛውን ለማግኘት ወራቶች ተጉዛለች:: የሰለሞንን የልጅ ልጁን የእየሱስን መወለድ ብትሰማ ምን ታደርግ ነበር?? መልስ አለሽ???? ስለዚህም በፈርሳዊያን ላይ ትመሰክራለች:: ከሰለሞን የበለጠ ከፊታቸው ቆሞ ተአምራት ሲያደርግ እያዩ አላመኑም:: የንግስቲቱ አገር እፁብ ፆብያ ጦብያ ኢጥዮብያ ኢትዮጵያ ነች::
@DasashAsefa
@DasashAsefa 10 ай бұрын
❤🎉🎉👍👍👍🙏💕🙏
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
23:10
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 51 МЛН
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН