KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፪
34:15
EMS Eletawi የቀጠሉት ግጭቶችና ማህበራዊ ቀውሱ 04 Nov 2024
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
01:00
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
00:29
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል- 2
Рет қаралды 11,399
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 37 М.
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Күн бұрын
Пікірлер: 92
@etuetu3233
7 ай бұрын
እጅግ እጅግ ድንቅ ትምህርት እውቀት ነው እንደው ሁሉም ኢትዬጲያዊ ይሄን ቢያዳምጥ ብንማርበት ከተኛንበት ብንነቃበት እንደው ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ
@sebleworkgelan
7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ይህንን ልትቀጣን ያመጣህብንን ሰው አንስተህ ለአገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቡ የሚበጀውን መሪ አምጣልን
@senaithailuwondimu4672
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yaredmekonnen2286
7 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄን ስለጋበዝክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይስጥልን። ለንሰሃ ሞት ያብቃን።
@Hannah-tq3mn
7 ай бұрын
አሜን
@yohanesteferi5937
7 ай бұрын
አለህኝ እና መምህር ፋንታሁን ዋቄ በጣም እናመሰግናለን።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
7 ай бұрын
አሌ እግዚአብሔር ይባርክህ። በእውነት ሠፊ ሠዓት ወስደህ ለትውልዱ የምትሠራው ስራ ቀላል አይደለም። መምህር ፋንታሁን ዋቄን እጅግ ነው የማከብራቸው። እንዲህ አይነት በፈረሀ እግዚአብሔር እና በኢትዮጵያዊ ስነልቦና የታነፁ ምሑራን ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጓት።
@leiladavid.2632
7 ай бұрын
ወንድማችን አለ ልኝ በጣም ጀግና አባት ነዉ ያቀርብክልን አንደነዚህ አይነቶችን አባት ሳይ የኢትዮጵያ አባቶች ጨርሰዉ አልጠፉም የአቶ ታዲዮስ ታንቱ ጋዜጠኛ መሰከርም በላይ ወያ የመሳሰሉ የታሰሩት አባካችሁ ድምፅ ሁኖቸዉ 😢
@negedemeberatu9549
7 ай бұрын
መምሕር ፋንታሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አሜን ።
@YeMareamLij
7 ай бұрын
ለሀገራችን ምሁራን የሚይስቡበትን ህሊና ጌታ ይመልስልን ,ቢልጌት ፋዉንዴሽን ምን እየሰራ እንደሆነ እንኳን የተማረ ማንም ጤነኛ አይምሮ ያለዉ ሰዉ ለማወቅ ቀላል ነዉ እንንቃ በርቱልን እናንተ
@YM-yo7jf
7 ай бұрын
ከፍተኛ ትምህርት የሚገኝበት ውይይት እንደነበር መናገር እፈልጋለሁ። መምህር ፋንታሁን በውይይታቸው መዝጊያ ላይ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሀሳብ በግልፅ አስፍረዋል። አብዛኛው አዲስ አበቤ "ሀይማኖታዊ ሥርዓቱ ኮስምኖ ካለበት ውጥንቅጥ ነፃ የሚያወጣውን እየተጠባበቀ ነው ያለው"
@aziebtadesse3411
7 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር አቅራቢዉንም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይድረስልን
@genetlemma8101
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@nigussie-o4g
7 ай бұрын
ማስተዋል የሚችል ሁሉ ይህን ሰምቶ አይዘናጋም ፣ መምህር ፋንታሁን ዋቄን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው በቀረቡበት ቻናል ሁሉ የሚናገሩትን ያለምንም መሰልቸት በስስት እከታተላለሁ ቱምቢ ሚዲያ ላይ እና ፣ ካህናት ሚዲያ ላይ በቋሚነት ይገኛሉ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ድንቅ መምህር ለእውነት በእውነት የቆሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው !!!
@ethiopianconscious
7 ай бұрын
ተመስገን ፋኖ:: 💚💛❤️🇪🇹
@FrewAbe
7 ай бұрын
አንዳንድ ሰዋች ግን ያሳዝኑኛል የሚሰጡት ኮመንት ፖለቲካ ምናምን ለምን ትገባላችሁ እያሉ የሚደሰኩሩ አውቀዉ ይሁን ሳያዉቁ የደነቆሩ ሰዎች ሳይ አዝናለው። መምህር ፋንታሁን በአውነት የሰው ልክ ናቸው
@AmenMeharen
7 ай бұрын
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው! ወንድሞቻችን እውነታውን ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። ለሀገር ለህዝብና ለሃይማኖት የሚበጀውን መፍትሄ መድኃኔዓለም ያምጣልን እናቱ ድንግል ወላዲተ ቃል በቃልኪዳኗ ከጥፋት ትታደገን አሜን!
@rahelassefa1766
7 ай бұрын
ክርስቶስ ከሌለው ሰላም ላይኖረው ሰላም ሰላም ይላል ፍጥረታዊዉ ሰው
@MISTEREMARYAMFASIL
7 ай бұрын
ደስ ብሎኛል ኤዞፕ ኢትዮጵያ አገኘሁህ አመሰግንሀለሁ ።ሰላምህን እመኛለሁ ከነቤተሰቦችህ።እንዲሁም መምህር ፋንታሁን አክባሪ ወገን ነኝ ።ዘወድነሽ ነኝ።
@salmaelkanzi655
7 ай бұрын
አዲስአበባእንደስማአዲስአበባነውየምትሆነውእኔከጃኖሄጀምሮየታዘብኩትጃኖሄቁጭብለውየሰራነውንይሰፍሩልናልመግስቱሲመጣሁሉንሰርቶአደርፈጠረመለስመጣአገርንችርቻሮአመጣአብይመጣአድላይአርጎአስውቦኑራትብሎአስተማረይቀጥላልአብቹእንደግፈዋለን
@ghionhailemariam6057
7 ай бұрын
አሌ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@fasiltsegayemekuria2922
7 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብንለመምህር ለወንድማችን በረከቱን ይስጥልን
@derejetaye381
7 ай бұрын
Great
@Ethiopia1612
7 ай бұрын
ጌታ ይድረስልን፡
@fasilgebre4150
7 ай бұрын
የእውቀት መሉእነት ከበባድ የስብእና ሚዛኖች ክበሩልኝ❤❤❤❤❤
@adonayemesekelu1739
7 ай бұрын
ጀግኖች ተወዳጆች ተባረኩልኝ
@rahelassefa1766
7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@teshomeabatewolde8793
7 ай бұрын
እግ/ር ህዝቡን ከድንዛዜ ያዉጣዉ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ አስተማሪ
@selameyene6462
7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@AsheafiLemma
Ай бұрын
Thank you አለልኝ እኚህን ታላቅ መምህር ስለጋበዝክልን
@afriman-fv7lg
6 ай бұрын
💚💛❤️Memher fantahun wake be weketachen Teleku mehur be ethiopia malet nachew egzabehair edemena tena yesetelen Thank you so much 🙏🏾💚💛❤️
@tsionpetros4979
7 ай бұрын
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ መቸም እናንተን እና እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ያሉትን የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ሀገርን፣ሀይማኖትን፣ ትውልድን ለማትረፍ እውነትን ይዛችሁ የምታደርጉት ተጋድሎ ቀላል አይደለም በታሪክም የሚቀመጥ ነውና በርቱ!
@serawitbelihu
7 ай бұрын
ጀግና እንደዚህ ያለ ኢትዮጵያዊ አያሳጣን።
@waffiki
7 ай бұрын
💯ትክክል ነዉ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ዘመኑ በጣም መጥፎ ነዉ። ጦርነቱ ከእግዚአብሔር ጋር ነዉ። እግዚአብሔርን ነዉ የሚዋጉት። የፈለግን ከእግዜር ጋር መቆነም የፈለጉት ከወደቀዉ መለአክቶች ጎን መቆም። በመሀል መንበጫበጭ የለም። አንድን ምረጡ።
@ghennetwoldegabrel9229
7 ай бұрын
Thanks for your efforts and we hope listening to your discussion helps to learn and know what is secret that kills the country and the citizens. 🙏
@Girmafikiru
7 ай бұрын
Wudi yea Emiye Ethiopia worqochi Kidanemihret tixebiqachu bizulin qidus mikael ayileyachu❤❤❤
@jordina7769
7 ай бұрын
ያያሉ ግን አያስተዉሉም, በትክክል ለኛ ነዉ. ለኛ እንደሆነ በተረዳን በትክክል ሆዱ ብቻ ሚያስብ ዘመን የግዛብሄር ፍርሃት የሌለዉ በፍሬዉ ይታወቃልና. መጨረሽታዉ ልብሱ ሊወስድ እንካን ወደሃላ አይመለስ እናስተዉል.. ወደ ፈጣሪ እንለምን, ክፋ በጥሩ የተተካ አለም ተበድለናል አንበል የተበደለስ መድሃኔአለም ክሩስቶስ ብቻ ነዉ. ግን ማሃሪ ስለሆነ መኖርያችን አዘጋጀልን. እንካንም ለዘላለም ነዋሪዎች አልሆንም በዚህ አለም, በሱ እጅ ታቅፈን መናር አይጣፍጥም? ተመስገን. so interesting disguise, We trusted you. God bless, thank you
@zebadtube545
7 ай бұрын
📢👉እግዚአብሔር not ግዛብሄር‼️
@jordina7769
6 ай бұрын
@@zebadtube545 sorry spelling error
@BisratEsta
7 ай бұрын
አምሰግናለው ሁሉንም ንገሮች ግልጥልጥ አርጋችሁ ማስተማራችሁ በጣም ያስቆቻል ያለፍንበት መገድ አሁንም አረፈደም ግን ቻፍ ላይ መሆናችንን ብቻ ሳይሆን ምንይባላ በነገራችን ትዝ አለኝ በጣም ያናደደኝ የነበረው የአይሁዶች በፀባይ ተሰልፈው ወደሞት ሲገቡ ሂትለር በአይሁዶች የተፈፀመው ግፍ ተሰልፈው ወደማቃተያው ሲገቡ የገነት በር መስካቼ ይሆን የሰው ልጅ ሰውየው መሆኑን ይተዋል እንዴ የኛስ የኢትኦፕያ ምድነው ልይነቱ የሚታረድ በግ እየሆንን አይደል?
@Mengie-u6fff
22 күн бұрын
እስማማለሁ ክርስቲያን ቃራሚ ብቻ እዉነት ነው ልካችን ይሄ ነው ስናሳዝን ይሄዉ ዋጋችንን እያገኘን ነው የስራችንን።
@acknowledgment2490
7 ай бұрын
God bless our mentors
@wudasrat
7 ай бұрын
ግሩም ቃለ ምልልስ ነው። መምህር ጥልቅ ዕውቀት አላቸው። አዲስ አበባ ላይ የሰጡት አስተያየት ግን ወቅታዊውን እውነታ እና የአቅመ ደካሞችን ጉልበት ያላገናዘበ ነው።
@yelmag2511
7 ай бұрын
Good job 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍🟩🟨🟥
@alemmerete5676
7 ай бұрын
Peace b wiz u alelegne, hw r u bro. I'm here with u from ethiopia. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwetderej7409
5 ай бұрын
እውነት ልቡጋር ስትደርስ ታረካለች ❤️🩹🙏🙏🙏❤️🔥
@mulugetagetu8971
7 ай бұрын
Alelgn selam lante ena lebetsebochih yihun, Betam asfelagi sew nw yakerebkew , enamesginalem
@deregeababu3129
7 ай бұрын
THANK YOU VERY MUCH
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
7 ай бұрын
ሁሌም የምብሰከሰክበት አስኳሏን ነው መምህሩ ያነሳው " ቄስ" ማጣት።
@lulahailu-jb4xh
7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Yahwe-tube
7 ай бұрын
Thank you 💚💛❤️🙏 both
@abebebelew264
7 ай бұрын
ካለ ሀዎት ያሰማልን
@zeethiopia7431
7 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን አለልኝ, ምንአልበት 15 minutes city or smart city ይሆን እንዴ የሚሰርው ከተማችን ላይ?
@zuriyashseifeyared1897
7 ай бұрын
ክክክክክኮክክክክ አቢይ አህመድ እንግሊዝኛ እንደሚችል ሰው የተማሩት ሰወች የተናገሩትን ሲናገር ኢትዯጽያውያን በሙሉ አፈርን የሰድሰተኛ ክፍል ተማሪ ወደል መሐዬም ትልቋን አገር አሳነሳት ወይኔ ወይኔ መድሐኒአለም ከነ ቤተሰብህ ያፍርሰህና በሰላም እንኑርበት
@SleepyAquaticWhale-bi8yj
7 ай бұрын
እውነት ሀርነት ታወጣለች
@tesematsega6843
7 ай бұрын
እባካቹ ሼር አድርጉ 🙏🙏 ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏
@zebadtube545
7 ай бұрын
አለልኝ የፕሮግራምህን ይዘት፣ የሚተላለፍበትን ሰአት እና ቀን በተመለከተ አስተያየት ሰጥቼ ነበር። ነገር ግን ዩቱዩብ አስተያየቴን እንዳይታይ ያደርገዋል ወይም ወዲያው ከኮመንት መስጫው ያጠፋዋል። ለምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም። ለማንኛውም በርታ‼️
@AesopEthiopia
7 ай бұрын
እንዴት የእርስዎን ብቻ ለይቶ ሊያጠፋ ይችላል ?
@mariameles5436
7 ай бұрын
I can hear him
@msm5155
7 ай бұрын
Is anyone can tell me where this great man lives ?
@degolabraha9972
7 ай бұрын
ሰላም አለልኝ እና መምሕር ፋንታሁን ኑሩልን ኢትዮጵያ ትፈልጋችሗለች
@onlymine4294
7 ай бұрын
ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በፕላን በምእራባውያን ትእዛዝ ድጋፍ ቋንቋ ፊደል ሀይማኖት ተቀይሮ በላቲን አድርጎ ዋን ወርልድን አላማ ለማሳካት የሚሰራው
@HabtamuDebella
7 ай бұрын
አይ ፋንትሽ እንደዚህ መዝቀጥ ለምን እንዳስፈለገህ አላውቅም ወንድሜ። እግዛብሄር ይቅረብህ።
@YM-yo7jf
7 ай бұрын
መዝቀጥ ነው ያልከው? እውነቱን ለመናገር ስለሚያወሩት ነገር ምንም አይነት Clue እንደሌለህ ራስህ ላይ መስክረሀል።
@orthodoxtewahedo1221
7 ай бұрын
ኧረ ይሰማል
@negatwaasrat9935
7 ай бұрын
endifez tetenkulobetal.
@HH-nn7rd
7 ай бұрын
Who believes in Jesus should not flinch
@yonigab
7 ай бұрын
ድምፅ የለዉም
@tamrin_negadiew
7 ай бұрын
ድጋሚ ክፈተው ይሰራል
@nunubelete8142
7 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ነው የምታዳምጡት ? 😳
@alemayehutache1711
7 ай бұрын
Memhr fantawn teqamina astemari melkt neaw yastelalefuln bedmana betana yaqoyot!!!!!
@rahelmere5937
7 ай бұрын
ይቅርታ አለልኝ ድምፁ አይሰማም
@degolabraha9972
7 ай бұрын
አቡዳቢ ላይ የሰሩት የጨለማው አዳራሽ ነው አብይ አራጁም እየሰራ ያለው አዳራሽ ያው ነው
@BirhanuKassaw-op3sl
7 ай бұрын
መሞህር ፋንታሁን ዋቄ ''ንቃ''የሚል ተከታታይ ትምህርት በየሠንበት ት/ቤቱ ቢሠጡ ኦርቶዶክስያዉያንንም ሆነ ሀይማኖታችንን ከገጠመን ሠይጣንያዊ አገዛዝም እና ትውልዱ ካለንበት ታላቅ ድንዛዜም ይሁን ከእንቅልፋችን እንድንባንን ይረዳን ይሆን?
@waffiki
7 ай бұрын
አብይ ተርግሞ መፀሀፍ መፃፍ አይችልም። የፃፋቸዉ መፀሀፍቶች በሙሉ በሌላ ሰዉ እየተፃፈለት። የ6 ስተነኛ ክፍል ተማሪ እዉቀት ነዉ ያለዉ።
@HabtamuDebella
7 ай бұрын
አይ ፋንትሽ በሰለም ነው?
@zebadtube545
7 ай бұрын
ምንድነው በሰላም ነው ብሎ መጠየቅ? ሰላሙን ስላጣ አገር እየተወያዩ መስሎኝ። ምን መስማት ፈልጋችሁ ነው ግን የምትመጡት? እነማንስ ናችሁ የአብይ ገበቴ(ፖፖ) አቃፊዎች⁉️ የቤተመንግስት ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች⁉️ ስለአገር እና ህዝብ አይወራ ነው⁉️
@Mengie-u6fff
22 күн бұрын
ታዲያ አለቃ አያሌው ይሄንንም በተመለከተ አይደል እንዴ ያወገዙት? ምነው የኒህን አባት እዉነት አንናገርም አንመሰክርም፡ለምን ይባላል???
@epheramwondmu3601
7 ай бұрын
ዮቫል ሐራሪ ወንድ አግብቶ እሚኖር ግብረሰዶም ነው ይህ ሰይጣን ነው
@derejewondye5783
7 ай бұрын
Ye addis ababa hizb ferto new? awo fertew new
@hadynalab9668
7 ай бұрын
ዩ ኢዝ ማይ ሊደር የሚለ ጋላ ኦሮሞ ለመሆን ያልበቃ ሊተረጉሙ ቀርቶ አንብቦም ከገባው አንድ ነገር ነው። ተርጉሞ ነው ያልከው ወንድሜ
@tedyalemu
7 ай бұрын
መምህር አሉ አንተን ፣ሆድና ጭንቅላት ያለው ምሳሌ አንተ ነህ አንገት የሌለህ ዞርዞር የማትል ደነዝ ሰው።
@BirhanuKassaw-op3sl
7 ай бұрын
አይ ድንቁርናና ማሽቃበጥ!!!
@Tewodros-tm7bs
7 ай бұрын
Kir bemaser yemitamin gin awaqi negn yemitil gimash zelabaje ato fantahun waqe.
@saraamagreedavid6763
7 ай бұрын
አንተስ ?
@wtalife5666
7 ай бұрын
እንዴ ይሄ ቤት የፓለቲካ ቤት ሆነ እንዴ🤔
@nunubelete8142
7 ай бұрын
የፖለቲከኛ ሳይሆን ስለ አገራቸው የሚቆረቆሩ እውነተኛ ኢትዮጵያውይ የሚማማሩበት ነው ከእውነት ጋር ህብረት ከሌለህ ችግሩ ያንተ ነው ድል ለኢትዮጵያ አገራችን 💚💛❤️
@mariameles5436
7 ай бұрын
ምኑ ነው ፖለቲካ
@acknowledgment2490
7 ай бұрын
አንተና ቤተሰቦችህ ሰዉን ስታርዱ እኛ ደግሞ ለምን ብለን ስንመካከር ላንተ ፖለቲካ ነዉ?ስጀመር የፖለቲካ ምን እንደሆነ የምታዉቀዉ አይመስለኝም
@zebadtube545
7 ай бұрын
ከአንድ ልብ አድርቅ የሚጠበቅ የድንቁርና ማሳያ ጥያቄ። እንደዚህ የምታስቡ ሰዎች ዘደ ቻነሉ ባትመጡስ⁉️
34:15
MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፪
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 19 М.
EMS Eletawi የቀጠሉት ግጭቶችና ማህበራዊ ቀውሱ 04 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 416
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
01:00
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 11 МЛН
00:29
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
La La Learn
Рет қаралды 308 МЛН
00:28
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН
40:21
ፑቲን እንደ መርቆሪዮስ የሚካኤልን ሰይፈ ተቀብሎ የአለምን ስርአት የሚያስጠብቅ ነው INahoo Medlot @NahooTVEthiopia
Nahoo TV
Рет қаралды 119 М.
26:21
ኢትዮጵያን ሳያዉቁ ኢትዮጵያን የሚመሩ መሪዎች | ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ | ክፍል 2 | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 26 М.
8:49
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 25 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 9 М.
35:29
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
ዋቄ ሚዲያ:- የኦርቶዶክሳዊነት እና ዓለም Orthodoxy & Secularism
Рет қаралды 15 М.
46:49
bermel Georgis የአለም ሀገራት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሲከፍቱ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
1:04:59
የምትፈልጉትን ነገር የምታገኙበት ጥበብ - የነፃነት ዘነበ ቃለመጠይቅ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,3 М.
25:46
ፋኖ የማረከው የአገዛዙ ጦር አዛዥ! ትልቅ የብልፅግና ሚስጥር ፋኖ እጅ ገባ! | የፋኖ ምላሽ ለብርሃኑ ነጋ! የአብይ ቅሌት ተጋለጠ
Roha
Рет қаралды 53 М.
11:21
[አዲስ መረጃ] “መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጁ”ጀነራሉ “ትግራይ በ ኤርትራ ቁጥጥር ስር ገብታለች”
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 1,6 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 204 М.
1:01:36
ዘመዴና በመ/ር ፋንታውን ዘረገፉት| fantawen wake | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | zemedkun
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)
Рет қаралды 161 М.
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН