ከመምህር ተስፍዬ አበራ የማያዳግም የመጨረሻ ተግሳፅ ተሰጠው

  Рет қаралды 10,723

Eneho Tube እነሆ ቲዪብ

Eneho Tube እነሆ ቲዪብ

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@እመቤታችን
@እመቤታችን 13 күн бұрын
መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል ይባላል ።እሱ የለመደበት ነገር ነዉ አመጣጡ ነዉ እደዚህ የ ሚያስለፈልፈዉ ለኛ ታስፈልጉናላችሁ እናተ በርቱ እኛ ብዙ አትረፈንበታል ተምረንበታል ድነንበታል እግዛብሄር ይጠብቃችሁ 🤲🏼
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 13 күн бұрын
በወጣ ይተካ እግዚዓብሔር ይስጥልኝ🙏🏽
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
Don't cry. Don't worship this devil person who always talk about devil. You your teaching going to hell
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
Wtf
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
Devil is Yesfye himself
@ገብረአብ6251
@ገብረአብ6251 13 күн бұрын
ጸሎት እናርግለት። ከዚህ በላይ ጊዜ ባትሰጡት ጥሩ ይመስለኛል ። መምህር we need you!! ስንት ባንተ ምክንያት የሚድን ነፍስ አለ ።
@TujareTibebuWeyesa
@TujareTibebuWeyesa 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 13 күн бұрын
ከመምህር የላከለት ድምፅ ብቻ ለመስተካከል በቂነው ሰው መውደቅ የሚጀምረው እኔ ትክክል ነኝ ዝቅ ብዬ መማር አልፈልግም ሲልነው
@samriHayla
@samriHayla 13 күн бұрын
መምህርየ አተብቻ አስተምር የኔ ወርቅ አቤት ትህትና መምህር ተስፋየ አበራ የኔ እንቁ መምህር እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤ እናተ ደግሞ አስተውሉ ይልቅ ተማሩ
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
How bad you can be and ignorant at least change your profile to your own image and learn church teaching. Don't worship this devilish guy who knows only devil name and his work.
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 13 күн бұрын
የኔ ትሁት መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቢንያም የልቡን የትእቢት ቀንበር ይገርስስለት ያሳዝናል አይይ በቃ ሙሉ ለሙሉ ተይዟልኮ
@Mikelhaftu
@Mikelhaftu 13 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ክበደነወ መምህር በዚአይነት ያሳለፍከወ በጣም ያደክማል 😢በእውነት እግዚአብሔር የጠብቅህ🙏
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 12 күн бұрын
መምህርያ ሺ ዓመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን ለቢኒያም እግዚአቢሔር ልቦና ይስጠው አሜን አሜን አሜን
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 13 күн бұрын
አቤት እንዴት እንደገለፅከው ቅመም እኮነህ።
@SelamHailemaryam-x3j
@SelamHailemaryam-x3j 13 күн бұрын
አረ ተውት እሄ ሰውየ አይሰማም ተልእኮ አለው የኔ እንቁ መምህርየ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን ልእል እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን እመ አምላክ ትጠብቃቹ እንውዳችዋለን🙏❤🥰🥰🥰
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ወደልቦናዉ ይመልሰዉ እግዚአብሔር የሚወደዉን ይፈትናል እዉነተኛ ክርስትና ትፈተናለች ወገኔ እንንቃ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ነገር ድነናል በነሱ ትምህርት እኔ በበኩሌ ከዝሙት ከሴሰኝነት እራስ በራስ ከማርካት ዘፈን ከመስማት ሱሪ ከመልበስ የመንግስት ፀጉር ከመቀጠል ቅንድብ ከመቀንደብ ከሜካብ ከመቀባት ወጣዉ ተመስገን ፍፃሜን ያሳምርልኝ አባቴ
@abrahamberhane6780
@abrahamberhane6780 13 күн бұрын
እንቃ እግዚአብሔር ብሰላም አጋላገለኪ , እቶም ተታሕዝና ዘለና ድማ እግዚአብሔር ይፍተሐና 😊
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 13 күн бұрын
እህቴ በነሱ በነማን ነው ኤዲት እርጊና የአንውቁሽን መምህራን ግልፅ አድርጊው
@Orthodox72112
@Orthodox72112 12 күн бұрын
ጀግና። ❤
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
clearly you don't understand Christianity. this bull shit is your concern, but it is not that important to Orthodox. Learn basic theology in case you may be saved in eternal life.
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 13 күн бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያድልህ🎉🎉 🎉
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 13 күн бұрын
ወድሜ የትቢት መንፈሰነው 😢😢😢😢😢😢 ልቦናይስጠን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 күн бұрын
😂😂😂እሱ ማን ስለሆነ ነው የሚለመነው ትናት መቶ መምህርን ይናገራል የኛ እንቁ መምህር ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤የኛ ልዩ ቢኒያም ትናት ማን ነበር
@sebli5075
@sebli5075 13 күн бұрын
ትናንት መጥቶ ማለት ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ትናንትም ዛሬም እንምጣ ልባችንን ነው የሚፈልገው ስለጠፉት በጎች የሚጨነቅ አምላክ ነው ያለን ስህተት ከሆነ ማስተካከል እንጂ ትናንት መጣህ ብሎ ማለት ከእኛ አይጠበቅም መምህር ተስፋዬ ይሄንን አላስተማረም
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 13 күн бұрын
ትናት ይመጣ ዛሬ ዋናው መመለሡ ይጠይቅው ምን ችግር አለው
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 12 күн бұрын
your idiot teacher come out and confess he is sale KEBAT(Kidus) which is not for sale in our church. so, whatever he is telling you is a lie and make himself reach. do not listen his devilish teaching all he tell you is about devil and his work. Make yourself ready to learn about Jusus
@haymiyebershiehit9651
@haymiyebershiehit9651 13 күн бұрын
ሰላመ ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እኔ አንድ ነገር የተረዳሁን ነገር አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ እግዚአብሔር ልባናውን ይክፈትለት ለምምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@abayetsi5632
@abayetsi5632 13 күн бұрын
አባካችሁ ይህን ተእቢታም ተዉት ክብር መሰሎት ነዉ ከነ ተረቱ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀለቃል ይባላል ተዉት።
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ፍቅር ገብርኤል ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳ
@Almash-kk3vr
@Almash-kk3vr 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዉ በጣም ያስዝንል😢
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 13 күн бұрын
በርቱ መምህሬ እሱ በመጮህ የራሱን ሀሳብ ነው ማቀበል የሚፈልግ መስማት አይፈልግም
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 13 күн бұрын
በእናታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በአንደነት እንቁም ለወንድሞችን ለብንያም ሺታዬ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጥልን
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 13 күн бұрын
ሙጬ ከረሜላ ጣፋጭ ነገር ይወዳል ልክ ነው እንደህጻን ያደርገዋል የዛሬ አያድርገውና ልጆች ሆነን እናቴ ላይ ነበር ሳናቅ እናስለቅሰው ነበር ይሄንን ትምህርት ባቀው ኖሮ ምሱን ይሰጠው ነበር
@YohannesGezahegn-jm2jc
@YohannesGezahegn-jm2jc 13 күн бұрын
ፍቅረ ገብረ ኤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ እራሴ ሙጫ አለበት እየልኩ ነበር
@Kidisttube21
@Kidisttube21 13 күн бұрын
ለያውም ሎሊ ፖፕ የምትወደዋ ባለ ዱላውን ከረሜላ የምትወደው ሙጨ ናታ ያለችበት አባ ሙሙ
@TujareTibebuWeyesa
@TujareTibebuWeyesa 12 күн бұрын
​@@Kidisttube21🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😅😅
@samidereje3806
@samidereje3806 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤ መምህር እኛ በትምህርትህ ጠጣም ሒወታችን ተቀይሯል መዋዠቅ የሚባል ነገር የለም❤❤❤❤።
@mekde-k5h
@mekde-k5h 13 күн бұрын
እዉነት እንደ ህፃን ነዉ የሚይረገዉ እኮ እግዚይቡሄር ልቦና ይስጠዉ ከሱ ጋር ጌዜ ማባከን አይስፈልግም
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይሰጠው የቅዱሳን አምላክ መስተዋሉን ይሰጠው
@mekedeslegesse2728
@mekedeslegesse2728 13 күн бұрын
ሰላም ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦይና ይስጠው ቢኒያም አውቆ ነው በስላሴ ስም
@tekatom8796
@tekatom8796 13 күн бұрын
እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ይባርክ ወንድሜ! እንኳን ለትሆትና; ለፅናት; ለትዕግስት ቀዳሚ አባታችን አባ ዩሐንስ አፅሩ አመታዊ በዓል አደረሰን ! በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@yirgalemjemal-do5dk
@yirgalemjemal-do5dk 12 күн бұрын
አቤት ትህትና ከእውቀት ጋር ለዚ እኮ ነው የምንወድህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ በርታልን
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 13 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ በመምህር ተስፋዬ ጉዳይ ይህንን ሐሳቤን ለመግለጵ እወዳለሁ ። ለምሳሌ እኛ በትምህርት ቤት ያሉን አስተማርዮቻችን ሁሉም መሰረታዊዉን ትምህርት ያውቁታል ለምሳሌ የባዮሌጂ መምህር ስለ ሂሳብ እንግሊዝ ወይንም ፊሲክስ መሰረታዊ እውቀት አላቸው ነገር ግን የባዮሎጂ አስተማሪያችን ዲግሪውን ወይንም ማስተርሱን ወይንም ደግሞ ፒኤችዲውን የሰራው በባዮሎጂ ነው የሚሆነው ስለዚህ እርሱ በእርሱ የትምህርት ጊዜ የሚያስተምረን የባዮሎጂን ነው ታዲያ እኛ ምነው መምህር አንተ ደግሞ የምታስተምረን ሁሌም ስለባዮሎጂ ብቻ ነው ብለን ማለት እንችላለን እንዴ? አይቻልም ። እነዚህ ሰዎች እነርሱን የሚቃወሙት አንድም መምህር ብዙ ጥናት እና ማስረጃ ያለውን ትምህርት ስላወቀው እነርሱ ከዚህ እውቀት ነጳ ስለሆኑ ለምን ተበለጥን ነው ሁለተኛ ደግሞ እነርሱ የያዛቸው መንፈስ ይህ ሰው በትምህርቱ ብዙ ሰው እየተለወጠ ስለሆነ በውስጣቸው ያለው መንፈስ ያንን ስለማይፈልግ የግድ መቃወም አለባቸው ። ሶስተኛው ደግሞ እነዚህ ሰዎች ምን አይነት ስራዎችን እየሰሩ እንደሆነ ሕዝብ ከተማረ እና ካወቀ የሚሰሩትን የድግምትም ይሁን የስልብና ስራ ሊታወቅባቸው ስለሆነ የግድ መቃወም አለባቸው ። መቼም አንዳንዶቻችን ምን ያክል በንስሀ አባት እንደተፈተንን ይታወቃል ። በአቶ ሽታዬ ነገር ግን መምህራችንን ለመናገር የፈለገበትን ምክንያት ሽቀላ ነው እየሰራ ያለው አንዳንድ የመምህር ተማሪዎች ይህ ሰው እርሱን ሲቃወም ሄደው ጥሩም ይሁን መጥፎ ኮመንት እንደሚጵፉ ያውቃል ስለዚህ ገና አይፋታውም ስለዚህ እህት ወንድሞቼ ይህንን ሰው ምንም አለ ምን እርሱ ፔጅ ላይ ሄዶ ማንም ምንም ባይጵፍ ጥሩ ነው ያሰበውን ተንኮል በአንድ መልኩ እናከሽፈዋለን በጥሩ ቢመጣ ኖሮ ሁላችንም ሄደን ሰብስክራይብ እና ሌላም ባደረግን ጥሩ ነበር ። ግን ግን ከዚህ በሃላ ማናችንም የመምህር ተማሪዎች ወደ እርሱ ፔጅ ሄደን ምንም አይነት አስተያየቶችን ላለመጳፍ እንተባበር ቢፈልግ ይለወጥ ባይፈልግ አይለወጥ እኛ መምህራችንን እግዚአብሔር እውቀቱን እያሰፋለት በእድሜ በጰጋ እንዲጠብቅልን እየጰለይን ወደፊት እንቀጥል እንጂ ከእንደነዚህ አይነቶች ጋር ለአንድም ደቂቃ ወደሃላ እየሄድን ጊዜአችንን ማቃጠል የለብንም አንዲት ደቂቃ የአንድን ሰው ነፍስ ትመልሳለች እና እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሊረብሸን የሚተጋውን ጠላታችን ዳቢሎስን ይስበርልን ተባረኩ ።❤❤❤
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 13 күн бұрын
በጣም የሚገርም መለስ ነው ቢንያም ልቦናህን ይክፍትልህ
@gashawtassie5500
@gashawtassie5500 13 күн бұрын
በቀን አስር ሰዓት ቁጭ ብሎ ሲዘበዝብ የሚውል እንዲያውም መልስ ስትሰጠው ስራ አገኘ በጣም ነው ደስ የሚለው ።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 13 күн бұрын
.ሠላም ወድማችን ፍቅረ ገብረኤል እንኳን ደና መጣህ ማስተዋሉን ይስጠዉ ቸሩ መድሐንያለም ሌላ ነገር ለማዞር እያሠበ ይሆናል ያሳዝናል ምንም ቢያወሩ እኛ ገብቶናል የምንጠራጠርበት ነገር የለም መምህራችነን እንወደዉ እናከብረዉአለን❤❤❤
@selamawitgitet7401
@selamawitgitet7401 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እውነት ብለሀል አጉራዘለል እግሬአውጪኝ ስደት ላይ ቁጭብሎ ነው ለካ ቤተክርስትያንና ምእመናነን ለመረበሽ ነው
@samriHayla
@samriHayla 13 күн бұрын
መምህርየ ተዋቸው እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጣቸው❤
@Fikirte21
@Fikirte21 12 күн бұрын
ወንድም ቢኒ በአጋጣሚ በሚደንቅ አገላለፅ መምህር ተስፋዬ አስተምሮሀል ልብ በል
@samriHayla
@samriHayla 13 күн бұрын
መምህርየ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@LileTufa
@LileTufa 13 күн бұрын
ይሄንን ሰውዬ እግዚአብሔር ልብ እስኪሰጠው ድረስ ዝም ማለት ብቻ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጠው አይኑንም ከመምህራኖቻችን እንዲያነሳየክርስትና ስሙን እየፃፍን እንስግደለት
@samreyene6682
@samreyene6682 13 күн бұрын
እመቤቴን መምህራችን እኔም እያልኩ ነበር መንፈስ ተልኮበት ይሆናል እያልኩ ነበር።ሙጭጭ ማለቱ በራሱ ያስታውቃል
@samriHayla
@samriHayla 13 күн бұрын
መምህርየ የኔ እንቁ❤ ስወድህኮ ኑርልኚ
@FikirAlem-fu1uz
@FikirAlem-fu1uz 13 күн бұрын
ምን አልባት ለቤ/ክ ደህንነት ብለህ የያዝከዉን ሚስጢር ለማናገር ይሆን???
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ልቡና ይስጠው ለወንማችን
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለታል እኔ ምንም ማለት አለት አልፈለግም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 13 күн бұрын
የመንፈቅ መንፈስ ነዉ ግን። ለእኝ ጥሩ ነዉ ተማረንበት። ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 13 күн бұрын
የቤት ክራያ ጉሉበት ነዉ። ❤❤❤
@rinodo7050
@rinodo7050 13 күн бұрын
Time is gold, yih sew biniam shitay wetader new yemimeslegn gizie atigdelu silezih sew
@MesfinKibebu
@MesfinKibebu 12 күн бұрын
መምህር ቁጥሮወት አይሰራም የትነው አድራሻወት ፈልጌወት ነበር
@ethiopia6030
@ethiopia6030 13 күн бұрын
Lezi sew neket enji menem aynet Mel’s aygebawm lerasu keber yelelew mehayim new. Memhrachin fetari kekfu yetebekeh 🙏🏾
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 6 күн бұрын
በትክክል ✅✅🙏🏻
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v 13 күн бұрын
እኔኮ የቢኒ ነገር ገረመኝ ፍየል ከመድረስዋ 😂እዛ የተበታተኑ ሀይማኖት ውስጥ ነበር እዚም ሊበታትነን ፍቅረ ገብርኤል በርታ ❤መምህሬን ስንት ሰው ሚያድንበትን ሰአት ተሻሙበት😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 13 күн бұрын
መምህርዬ አተ በርታልን ጠላት ዝናሩን ይጨርስ እኔ አሁን ደብተራ እያሰቃየኝ ነዉ በቤተሰብ የባድ አምልኮ መምህርዬ ባስተማረኝ መሰረት እየ ታገልሁት ነዉ አመት ሚካኤል ብላችሁ ልጀን ጎዳና አወጣዉ 😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 10 күн бұрын
Umurii nuuf dheeraadhaa🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯
@hanahailu8956
@hanahailu8956 13 күн бұрын
መምህሮቻችን በፀሎት ማሰብ አለብን ፊት ለፊት ዲያብሎስ ስራውን ጀምሯል ስለዚህ ጊዛችሁን በዚህ ሰው አትጨርሱ እሱ መምህሮቻችን ስራነው ያረጋቸው ይቅርይበለን ፈጣሪ መምህርዬ ብዙ ስራ አለብህ አንተን የምትጠብቅ ነፍስ አለች
@YohannesGezahegn-jm2jc
@YohannesGezahegn-jm2jc 13 күн бұрын
በትክክል ነው
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰምልን እንቁ ወንድሞቻችን።
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 13 күн бұрын
ሰላም ወድሜ እረሱ መቼም እሚመለስ አይመስልም እንደሚያወራው ድኛለሁ እያለ ፀሎ መፅሃፉ እራሱ ሀይል አለው ሳስበው ዞርብሎም አያየውም ቢፀልይ ትንሽ ምልክት ያይነበር እኔ በውስጥ አወራሁት ትምህርቱ ትክክል ነው ወዴት ነው ተመለሱ እምትለው እኔ ወድሞቼ ካህናት ናቸው እነሱንም ጠይቄአለሁ በዬስለው የግል ጥላቻ ያለውእንጅ እሚመስለው ምንም አያዳምጥም
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 13 күн бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Memihir Tebarek
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 7 күн бұрын
ወይ ቢንያም ያሳፍራል ያሳዝናልም። እንዴት ኣንድ የሚያስብ ሰው ከዳግም ውልደት ኣርነት በኃላ ወደ ባርነት ይመለሳል ። የዘመናችን ይሁዳ !
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 11 күн бұрын
ቢኒያም ሽታዬ ጤነኛ መስሏችሁ? ክርስቶስ ጌታ የሆነው መዳኒት መደኃኒያለም ይሁናችሁ።
@melatathelaw1860
@melatathelaw1860 12 күн бұрын
እውነት ነው እራሱንም አይወክልም መምህር ትክክል ነህ
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 13 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@saniatube2360
@saniatube2360 13 күн бұрын
ቢኒያም ሽታዬ ከኋላ ሊላ ተልኩ ያለው ይመሰላል እሱ ቤት ገብተው የሚፍላደዱት መምህራን ግን ዋዬው መምህርዬ የ2:00 ሰአት ሙሉው በምን ጌዜው ቲክቶክ ላይ ተጥዳው እኮ ነው የሚውሉት ኧረ ዋይኔ
@tigisit2534
@tigisit2534 13 күн бұрын
ለብልህ አንድ ቃል ይበቃዋል ይባላል መንቃት ማስተዋል ከቻለ በቂ ነው 🌺🌺🌺🌺🌺ግን እኔ ጥበቤ /ደፍተሮች መጠቀሚ እያረጉት የስድቡንም የተቃዉሞም ነገር ቢንያም እንዲጀምር አረጉት ከዛ መጡ 😮
@diye2138
@diye2138 12 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ከዚህ በፊት ሰዎች ቀርበዉህ ጥሩ መስለው አንተም አቅርበሃቸው በቆይታ ከጀርባህ ክፋት እንዳሴሩብህ አይተናል እእእ የምናውቀውም በጣም የቀረበህ የቀረብከው አለ አይደል እንዴ ከብዙዎቹ አንዱ ማለቴ ነው። እናም ቢኒያም ወደ ኦርቶዶክስ ተቀይሯል ብለህ የውስጥህን ባታወራው ጥሩ ነበር ምክንያቱም በፆም በፀሎት በስግደት ያልተገራ ክፉ መንፈስ ስላለበት እንደ ሽፍታ የሚያደርገው ስለዚህ አሁንም ቢሆን በአንተ ዙርያ የሚዞሩ ሰው መሰል አጋንንት የለበሱ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ስለሚኖሩ ይዳክራሉ እንጂ አንተን ስለማያገኙ ከእግዚአብሔር ጋ እይታህን ወደፊት አድርገህ በጋራ ትምህርታችን እንቀጥል እነሱ ማለት ኮ ለልጅ ከሳቁለት ውሻ ከሮጡለት ናቸውና ጊዜያችን ለእነሱ መልስ በመስጠት አናባክንም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። አሜን!
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 13 күн бұрын
እኔ ግን አሳዝኖኛል።አለማወቅ እንዴት ከባድ ነገር እንደሆነ ነው የገባኝ።ብቻ የመምህርም ንግግር እጅግ በጣም ትህትና የተሞላበት ነበር።እና ግን ውስጡ ለማዳመጥ ዝግጁ አደለም።በጣም ከባድ ነው።ያ የመደዴው የኑፋቄ ድርቀቱ አልተወውም
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 12 күн бұрын
😢😢😢🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻👆⛪📖📖📖👂👈
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 13 күн бұрын
Muchee egziabher ygetsitsh
@Kidisttube21
@Kidisttube21 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የወላጂ ክትትል አይለይህ ልጂ ቢኒያም
@selammulatu3807
@selammulatu3807 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BuzuSame
@BuzuSame 13 күн бұрын
Egziabher ygestsewu metseley new 😢
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 13 күн бұрын
የ ማህበረ ቅዱሳን እጅ ያለበት ይመስላል ከሁላ
@Fikirte21
@Fikirte21 12 күн бұрын
ዋው የኔም ሀሳብ ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 13 күн бұрын
ዘመደኩን ጡረታ ስወጣ። አሁንደገሙ ቢንያም። ❤ መላክ ሀይልቀሲስ ሀይል ግርማ ዉንደሙ ስለመያገለገል ተቀጥሉ ነዉ❤❤❤
@SenaytTekeste-bo7cj
@SenaytTekeste-bo7cj 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏
@sebli5075
@sebli5075 13 күн бұрын
ሰው ነው ለምን ትህትና አይገባውም ከመምህር ተስፋዬ ምግባሩንም መውሰድ ያስፈልጋል
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 13 күн бұрын
ዕንቁ መምህሬ ተስፍዬ አበራ እና በመምህር አስተምህሮ እና ገጠመኞች ራሳችሁን የለወጣችሁና ስለመናፍስቱ ሴራ የገባችሁ እህት ወንድሞቼ ለወንድማችን ቢኒያም በየጊዜው መልስ በመስጠት ጊዜያችሁን አታባክኑ እርሱ ገና ነው አልተመለሰም አንድ ያልገባን ነገር ወንድማችን አላማ አለው የተሰጠው ተልዕኮ እንዳለ ተረዱ እነ ሥም አይጠሬ ጠልፈውታል አሁን አይሰማችሁም ተውት ለብቻው ይጩህ የሚታየው ነገር ግልጽ ነው
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 13 күн бұрын
ለምን ኦርቶዶክስ ትሉታላችሁ ያን እጭበርባሪ ሰውዬ ኧረ ሰውየው እኮ ዱርዬ ነው
@oursyegna7329
@oursyegna7329 12 күн бұрын
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ቢንያም የትህትና መንፈስ የለውም
@Ethio20245
@Ethio20245 2 күн бұрын
ሞደርን ጠንቋዬችን እየተከተላችሁ "ጠቌር "ምናምን እያላችሁ የጥንቆላ እና የጠቆረ ህይወት ውስጥ ላላችሁ እዚህም እዛም ለምትጯጯሁ ወገኖች ወዳችሁ ሳይሆን በእርግጥ ተቸግራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ወደትክክለኛው መንገድ ይምራችሁ!😢
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 13 күн бұрын
ለፓስተር ግን ለምን ፀበል አትወስዱቱም
@Mili-x9w
@Mili-x9w 13 күн бұрын
ዩጋንዳ ነው ያለው lake Victoria እናጠምቀዋለን አስረን 😂😂
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 13 күн бұрын
@@Mili-x9wጥሩ ነበር❤
@BeltechBogale
@BeltechBogale 13 күн бұрын
የምር ሳያይ ከኋላም መጥቶ ፀበል የሚረጨው ሰው ቢኖር ብዬ ተመኘሁ እንደሚረጭ ካወቀማ ይሮጣል !
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 13 күн бұрын
@@BeltechBogale እኔ እሱ ጋር ብሆን ተደብቄ አንድ ጀርካን ፀበል እደፋበት ነበር😁
@azebbekele4300
@azebbekele4300 13 күн бұрын
@@MuluBelay-e1pውይ እኔንም የሚደፋልኝ ባገኘሁ❤❤
@Ninasee19
@Ninasee19 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው ቢኒያምን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 13 күн бұрын
እሱ ማነንውና የሚለመነው። እሱ ተቀምጦ ውሬ ያውደለድላል። ስጀመር የመናፍቅ መፍስ አለቀቀውም ትትና ያውቅም ቁጭ ብሎ ቦርጬን ከማደለብ ስግዶ ቢቀየር ይሻለው ነበር
@Fikirte21
@Fikirte21 12 күн бұрын
6:19 መምህር አንተን ተመለስ አለህ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ዝም በለው ተደብቆ ያነበዋል
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 13 күн бұрын
መምህር እውነት ነው። ❤❤❤❤
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 13 күн бұрын
ፀበልና ስግደት መዉሰድ አለበት እንቢ ካለ እጅና እግሩ ታስሮ ጠቋሩ መንፈስ መዉጣት አለበት
@ዮድEftha
@ዮድEftha 13 күн бұрын
ሰው ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ልዕልና ላይ መድረስ ሲጀምር የአለሙን ጫጫታና የዲያቢሎስን የሀሰት ትርክቶችንም ሆነ የፈጠራ ሙግቶችን መስማት ያቆማል ። ምክንያቱም ነፍስያው በልዑል እግዚአብሔር ፍቅር ስለምትጠመድ እንደዚህ አይነት ሙግትና ወሬዎችን ለመስማት ፈቃድም ሆነ ጊዜ አይኖራትምና ። መምህራችን ብዙ የነፍስ የማዳን ስራ እያለበት በዚህ መልኩ ወርዶ ለአንድ ማመን ለማይፈልግ ውስጡ በአዳልሞቴ መንፈስ በተያዘና ለደነደነ ሰው የቪድዮ ምላሽ ሰርቶ መገኘቱ አሳዝኖኛል ። ነገርየው ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ያስተውልም የሚለው ቃል ለእነ ቢኒያም ሽታዬ አይሰራምና ምክንያቱም ውስጡ ስለተያዘ ። የሆነው ሆኖ ብዙ መከር ስላለ መምህራችን እዛ ላይ ትኩረት ቢያደርግ መልካም ነው ። ፍቅረ ገብርኤል ወንድሜ አንተም እንደዛው ። አመሰግናለው።
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 8 күн бұрын
ለመ/ህር ስፋዬ ለመ/ህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቢንያም ምንም ቢለፈልፍ ሚሰማዉ የለም ወደኦርዠቶዶክስ ሲመጣ ከልቡ መስሎኝ ነበር ግን እሱ እናንተን በመቃወም ሴጣናዊ አሰራርን ወደሰዎች ለማስተላለፍ ነዉ እድሜ ለናንተ አንቅታችሁናል ነቅተንበታል ፈጣሪ ይመስገን!!
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 13 күн бұрын
እዉነት ነዉ መምህሬ አኔም አንተ እንዳልከዉ ነዉ ያሰብኩት ገና ሲቃወም fb, ላይ ነበር ያየሁት ደብተራዎች መጠቀሚያ አደረጉት😑
@alebotube591
@alebotube591 13 күн бұрын
አይ አይደለም መምህር ግርማን ፕሮቴስታንትም እየነበረ ይቃወማቸዋል ነበር እንዳልከው ጠቋር ነው እንዲ የሚያረገው ስለዚህ መልስ አንዴ ከተሰጠ ይበቃል እግዚአብሔር ይፈታዋል ለሱ መተው ነው የሚሻለው
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 13 күн бұрын
እደውም ይህ ስውዬ ዝም በሉት የስራ እድል ከፍተለት እሱም ይህንገር ይፍልገዋል ሲጀመር አስቦበትነው መምህራችን ለመተቸት የተነሳው እናት ቤተክርስያን አስቦላት አይደለም ሆዳም ነው እኛን እዴት እደተለውጥን እያየ ለምን እያለ የሚከራከር ጠቋር ነው ብዪ አምናለው
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 13 күн бұрын
ፓስተር ቢንያም በውስጡ ያለው የኑፋቄ መንፈስና እንዲሁም ከቤተሰቦቹ አብሮት የተወደው ዛር አድፍጦ ተቀምጧል። ምክንያቱም የፀሎት ፣ የፆም ፣ የስግደት እና የስጋ ወደሙ ህይወት የለውም።
@zteshome75
@zteshome75 13 күн бұрын
ካህኑ ወይስ ጠቆይ ነህ ልበል የጥንቆላ ስራ ጀመራችሁ ይገርማል ሰው አምላኪዎች
@tekuambirhanu7723
@tekuambirhanu7723 9 күн бұрын
Lemne atwetem serafet yehon sew nwe mehmer tesfaye bezu sera alebt nefs yemadan
@abebe7532
@abebe7532 12 күн бұрын
Ato benyam seken bel‼️ Ezaw ke Menafiq gar tenchacha🪳‼️ Sejemer yet tawqenaleh ⁉️⁉️⁉️
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው እንጂ ደረቅ ነው በዛ ላይ ውሸቱ እውነት ያለው ሰው እኮ ፀጥ ብሎ ይሰማል እሱ ግን እውነታውን ስትነግረው ብሎክ ያረጉናል ታዲያ እውነት ካላቸው ለምን ማዳመጥ ተሳናቸው ደግሞ የሚገርመው እኮ ከሌላ ሀይማኖት የመጡት ናቸው በዚህ ኢሹ መበጥበጥ ያነቁንን አባቶቻችንን መንቀፍ የተያያዙት እውነት ለቤተክርስቲያን አስበው ይመስላችኋል ለመፈመስና የቲክታክ ብር ለመልቀም ነው ይሄን ልንረዳ ይገባናል
@melatabera9232
@melatabera9232 12 күн бұрын
የጠቋር መንፈስ ሁሌም በእምነት ተንተርሶ ከሱ በላይ ሰው የሚያመልክ እንደሌለ እና ፍጹማዊ ለመምሰል ህግን ከማክበር ይልቅ ይበልጡን ህግ አስከባሪ ለመሆን ይጥራል። ምንም ይሁን በትህትና ራሰን እንደሰው ሀጥያት እንዳለብን ከማሰብ ይልቅ በፀጋችን ተመሳስሎ በህይወታችን አንድ ሀኖ እራሳችንን እንዳንፈትሸ ይኖራል ። በተለይም የሀይማኖት መምህራን ጋር ይታያል።ወንድማች ጋራ የሚታየው ነገር የሆነ ልቡ የመለወጥ ግን በአርሱ ተቃራኒ ደግሞ ንጽህና የጎደለው አጀንዳ ይዟል ። ያም መንፈሱ ባታ አግኝቶ መጠቀሚያ አርገዋል ። የኛ መንፈሳዊ አባቶች የሚገርመኝ ምእመናን ስሄድ ዝም በማለት ለፓሰተር እከሌ ጋር የማክበር የመለስ ግን ሰውየው እምነቱን ሲቀየረ መንገድ አለመመራት ይታያል ። አሱም የራሱን ቸግር በፈት የሰበሰበውን Lucifer=ጠቋረመንፈስ ሳይገስጵ አሁንም expert መምሰል አያስፈለግም ። የናንተን ትምህርት በትህትና አድምጦ መክሊቱን ቢያገኝ እመክራለሁ ። ሁሌም ባላጋራችን ሰይጣን ነው።
@N.BN.B-gg9ki
@N.BN.B-gg9ki 13 күн бұрын
ወይ መጠላለፍ
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 13 күн бұрын
አቤት አገላለጽ አንደበትህን አሁንም ወደፊትም መንፈስቅዱስ ይቆጣጠርልህ ተስፋ ስላሴ
@WayinKiyyaa
@WayinKiyyaa 13 күн бұрын
Memehir egzabehr yitebkh wandime fikr Gabriel erdatahn efelgalew
@HirutHailay
@HirutHailay 13 күн бұрын
yegna enku memhrachn abet tihtnah ergatah dess sil edmyena tna ysth
@hirutsisay2006
@hirutsisay2006 9 күн бұрын
ቢንያም የመጣበት መንገድ ይታወቃል ብር እንዴት እንደሚሰበስብ አሁንም ደግሞ በቲክቶክ ብር ለመሰብሰብ ነው እንጂ ለእናት ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መምሰል ገና ቀኖናውን መቼ ጨረሰ ቢገባው እየፆመ እየሰገደ አንደበቱን ቢገራ ጥሩ ነው ንሥሐ አባት ካለው ቢገሩት ጥሩ ነው ሰው የፈለገውን ማዳመጥ ማየት ይችላል እና መምህር ብትረሳው ጥሩ ነው
@MEKLITTEREFE-sg2vi
@MEKLITTEREFE-sg2vi 2 күн бұрын
ጠቆርማለት አሁን አብነ ጸዋለ ጽድቅ ሆኖ ታቦት ተቀርጾለት እየተመለከ አይደል እንዴ ቢኖርበት ታዲያ ምን ይገርማል ሁላችሁም ላይ ይኖራል ብዬ ገምታለሁ
@Eyaasu
@Eyaasu 13 күн бұрын
ሰውየው ወደ ኦርቶዶክስ ከተመለሰ በኋላ ምንም አይነት ኮርስ አልወሰደም :: ትምህርት አልተማረም :: ያሳሳታቸውን ሰዎች ለመመለስ ምንም ጥረት አላደረገም ..... ስለዚህ : እሱን ንቃችሁ ብትተዉት ይሻላል :: ለሱ ትኩረት ስትሰጡት : የበለጠ ለናንተ ጊዜ ማባከን ነው
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 13 күн бұрын
ትክክል ምልክ ሲሳይ ነበር
@SelamAdera-m9m
@SelamAdera-m9m 13 күн бұрын
ኧሬ ባካችሁ ለነዝ የዛር ቁራጮች መልስ አትስጡ እንዴ ቁራ ብቻቼውን ይለፍልፉ እኛ ድነናንል ለሰጋ ለባሽ ሰይጣን ቦታ አትስጡ
ታሞ የተነሳ አምላኩን ረሳ #ተሳዳቢ አንደበቶች
49:20
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 29 М.
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 123 МЛН
🔴 በሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ ላይ ቀሲስ ዘበነ መልስ ሰጡበት
48:06
#አህያ_ለናፈቀው_በዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_የተሰጠ_ምላሽ@NEGASHMEDIA
51:56
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 947 М.