ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው በአፍሪካ የመጀመሪያው ጀት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 25,644

Hulu Daily

Hulu Daily

Ай бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 53
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ተፍራ እና ታካብራ ለዛላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Ай бұрын
ጀግና መሪ የጀገነ ህዝብና ሀገርን ይሰራል ።
@babeybasha9281
@babeybasha9281 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከሁሉም ጋር ሰላም ፈጥራ ከአሜሪካም ከሩሲያም ከቻይናም መሸመት አለባት ኢትዮጵያ ከመቸውም በላይ እራሷን ማጠንከር አለባት
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ወደፊት🎉❤❤❤
@NasirAbduselamAbduselam
@NasirAbduselamAbduselam Ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
አንተ የጀግና ሀገር ኢትዮጵያ መሪ አብያችን ለሀገራችን ህልውና መከበር በተግባር ለምታደርገው ያልታሰበና ታስቦ ለሚሰራው ስራው ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።ኢት.. ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Thanks our brother for the organic(original) news Yap 💪our visionary hambel unstoppable prime minister Dr.Abbey & his team's are who can lead Ethiopia forwards in the right path no matter how the insider and outsider enemies working together Ethiopia is great again God bless our 👩‍✈️👨‍✈️👩‍✈️👨‍✈️undefeated army's & our brilliant prime minister Dr.Abbey may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
@@demekechgonfa-is2yi Thanks sis Demekech for ur open opinion.
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
You well come bro.or sis this is real media Dron keep up doing wonderful job 💪
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
👍
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mollafikadu944
@mollafikadu944 Ай бұрын
Wow F 16 fighting get ገራሚ ነው ኢትዮጵያ ከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ሆነች ማለት እኮ ነው ።
@Only-true-
@Only-true- Ай бұрын
Hulu Daily እናንተ ተናግራችሁ ኢትዮጲያ ውስጥ ያልተሰራ ፕሮጀክት አላየሁም። በርቱ ❤❤❤
@user-le1qx9xq7y
@user-le1qx9xq7y Ай бұрын
አዎ እንደዚ ደስ የሚል አገር የሚያኮራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😊😊😊😅😅😅
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w Ай бұрын
ያልሆነውን ለምን..? ‏‪ሥንትና ሥንት መልካም ዜና እያለ።
@user-il8ye7ft1g
@user-il8ye7ft1g Ай бұрын
እዚህ ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ መረጃዎች ምን ያህል እውነተኛ መሆናቸውን ማረጋገጫ አላቸው ?
@KumachewKututo
@KumachewKututo 29 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ጥበቃ እንች ከአንዳጅ በምታገኘው መሣሪያ 6:35 100% አይሆንምና !! አያስገረንም ያ።
@ZidanMahamed
@ZidanMahamed Ай бұрын
🎉
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
✨ Thank you #Hulu_Daily | #ሁሉ_ዴይሊ 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@mnur21
@mnur21 Ай бұрын
ግብፅን ያስድነገጠው ነው ያልከው ያው ከአሜሪካ ቀልደኛ ግብፅ በየአመቱ ከአሜሪካ የሚሰጣት በቢሊየን ዶላር የሚያወጡ መሳሪያ ያውም በየአመቱ
@user-bv4sm3uz3g
@user-bv4sm3uz3g Ай бұрын
ኢትዮጵያን አትሞክሯት !!!
@BackFoot2023
@BackFoot2023 Ай бұрын
Folks, this is completely fake news though I wish it were true. I don’t know why I’m still subscribed to this channel!
@ArsenalSaka-ch6uh
@ArsenalSaka-ch6uh Ай бұрын
F-16 ለኢትዮጵያ ስንጠብቅ ነበር!
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe Ай бұрын
ካሁን በፊት የተከፈለበትን ጦር መሳሪያ ጦርነቱ ካለቀ በኀላ መስጠቷን ረሳኸው ?
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
አትዋሽ አትዋሽ
@Mukpho210
@Mukpho210 Ай бұрын
Price add
@amme1724
@amme1724 Ай бұрын
This means America help Ethiopian enemy. Its shame
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i Ай бұрын
America le Ethiopia atishetim diha silehonin.....
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 Ай бұрын
Bushit
@user-un6gs6zj7e
@user-un6gs6zj7e Ай бұрын
Woshetam
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Ай бұрын
ሌላ ስራ ስራ ምንህም አይጥምም
@ZidanMahamed
@ZidanMahamed Ай бұрын
🫡
@eritrea700
@eritrea700 Ай бұрын
You think the us gives up F-16 technology to Ethiopia 😂😂😂😂
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
We bought 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 it not free shabiay 🤪🤪 👉🇪🇷🇪🇷👈
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 Ай бұрын
ኢስላሚክ ኢሴቴት ሽበርፈጣሪአደለምአንተ ካለወክ መጀመሪያ ተማር ሙስሊም ሰላም ነው ሙስሊምሀገሮችን እያፈረሱያሉት ምዕራባዊያንእንጂ ሙስሊሞች ሽብረተኛሁነው የሰውሀገርአልወረሩም
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w Ай бұрын
አላህ ይውደድህ እውነት ብለሃል።
@dersehassen7966
@dersehassen7966 Ай бұрын
መጀመሪያ መቀመጫዬን ያለው እንሰሣ ? ውጫዊ ኃይልን ለመቋቋም መጀመሪያ የውስጥ ሰላምን ማስፈን ያስፈልጋል።
@BirkineshHailu-nk8if
@BirkineshHailu-nk8if Ай бұрын
አትበጥረቁ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Ай бұрын
በዚህ ድምፅ ላይ ዉሸት ቀፈፊ
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 Ай бұрын
የቴክኖሎጂን ውጤቶችን ለመጠቀም አገር በኢኮኖመመው ማደግ አለበት። የኛ አበሻዎች በውሸተና በጉራ የተሞላን በዓለም ሕብረተሰብ ትዝብት ውስጥ የገባን እንደ ሀገር ኃያላንነታችንን ያጣን በተራ የመንደር ዱሪዮዎች የምንመራ ከተራ ቦታ ከመጡ ከባንዳዎች ቤተሰብ የተነሳን ታሪካችን ቆሻሻ -በእነዚህ 35ዓመታት የምንመራበት ፖለቲካ የብሔር ፖለቲካ እውነተኛ መገኛችን ( corruption ) or corrupted government and politician ) ይሔንን ነው ስናመርት የኖርነው አገር በለማት እንጂ በብሔር አቀንቃኝና -አራማጅነት ሕውሀት ምን ዓይነት እድገት አመጣ ምንም ሌብነት አይናየውን ከፈቱ የትገራይ ፖለቲከኞች-የዚህም ፋሺስቱ የኦሮሞው መንግስት እናም ልለው የምፈልገው የአምስተኛውን ትውልድ ጀት ቢኖረን እንኳን 30ዓመታት ወደ ኋለ ተመልሰናል።
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w Ай бұрын
ከዚህ የተሻለ ሥርኣት በላጭ ሐሳብ ያለው መንግሥት እሥክፈጠር ለጋራ ሀገራዊ ፋይዳ ሥባል በቅን ልቦና ዛሬን ቢንጠቀም ምንአለበት፡
@ethel7303
@ethel7303 Ай бұрын
በምኗ ነው ምትሸምተው ረሀብተኛ ሀገር
@meretwork
@meretwork Ай бұрын
ይሄ የቱልለቱላ ዜና ተውትና የህዝቡ ሰላምና በልቶ ተምሮ ነግዶ በሰላም የሚገባበትን ሀላፌኀት የሚሰማው ህግና ስርአት የተማረ ከዘረኝነትና ሁሉን ዘርፌ ሁሉን ጨፍጭፌ አንበርክኬ መግዛት እችላለሁ ከሚል ደም አፋሳሽ ከሆነ ፋሺስት አብይና ኮተቶች ነፃ መውጣት ነው የመሳሬያ ጋጋታ ለአምራች አገሮች ነው ጠቃሚነቱ ለኮተት አግበስባሹ ምንም ነው ለሀገር ጠለት ድህነትና መከፋፈል ነው ደናቂርት ሁላ
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p Ай бұрын
ደነዝ ሚሊቲሪ ሲጠናከር ነው ሃገር ሰላም ሚሆነው ደግሞ አብቹ ለባንዳዎች አይመችም
@kedunass8597
@kedunass8597 Ай бұрын
Bandaw
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 Ай бұрын
አሜሪካ መቼም ለኢትዮጵያ መሳሪያ አትሸጥም ውሸት።
@yhdegokinfe1516
@yhdegokinfe1516 Ай бұрын
ውሸት ውሸት ነው
@tesfayedula852
@tesfayedula852 Ай бұрын
መንጭህ ምኞት መሳይ ነገር ነው ውሸት ነው
@AshenafiMulugeta-yb1oe
@AshenafiMulugeta-yb1oe Ай бұрын
ውሸት ነው አሜሪካ ለግብጽ እንጂ ለኢትዮጵያ የጦር ጀት ድጋፍም ሆነ ሽየጭ አድጋ አታውቅም ወደፊትም አታደርግም። ዝም ብለክ አትቀደድ።😂😂😂
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
F5 ፣ F86 ተዋጊ አውሮፕላን የማን ነበሩ ? የማናውቀውን ከመጻፍና ከመናገር እንቆጠብ አሜሪካ ታስታጥቀን ነበረ ።
@user-le1qx9xq7y
@user-le1qx9xq7y Ай бұрын
ዋው ዋው👍☝😅😅😅😅😅
@aliedris2540
@aliedris2540 Ай бұрын
ውሸታም ለምን የሰላም ኣትናገሩም
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
Будет весело…
1:01
Тони
Рет қаралды 5 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 9 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 12 МЛН