🛑 አክሚልኝ የልቤን ሐዘን | መልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ |

  Рет қаралды 1,107,743

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

Күн бұрын

Пікірлер: 638
@dejtenahu
@dejtenahu 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ትክክለኛው የዩቱብ ቻናሌ ይህ ነውና ለሌሎች ሼር በማድረግ እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው።
@esseyeyenalem8736
@esseyeyenalem8736 3 жыл бұрын
እሽ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
እሸ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት 3 жыл бұрын
እሽ የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አሜን
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ፆም አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ፆሙን ከእመቤታችን ጋር የምንገናኝበት ያርግልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እሺይ አባታችን
@yordanosmeseret1192
@yordanosmeseret1192 2 жыл бұрын
ይባርኩኝ አባቴ እስኪ እነዚህን አባት የሚወድ ላይክ በማድረግ ያሳየኝ
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አሳሪፊው በምልጃሽ ማርያም ያላንች የሚሆን የለም የኔ እንቁ አባት አቤት ሽብሸባወትን ስወደው እመቤቴ ቅድስት ማርያም ጸጋውን ታብዛለወት
@27211
@27211 Жыл бұрын
ማነው ግን ልክ እንደኔ አባታችን ዘማሪ እንግዳወርቅ የገዳም አባቶችን የሚመስለው አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት
@MenataAbebe
@MenataAbebe Жыл бұрын
ትልቅ ትክክለኛ የእግዝያብሔር አገልጋይ ቀሪ ዘመንህ ይባርከው
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bezahaile5557
@bezahaile5557 Жыл бұрын
​@@MenataAbebeሀቸቸለለሐመመመጨ:&&-6😅፷6፸፺፺፲፱፱99😅እረ ሸሸ የኦሮሞ😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😢😢
@tewodrosgetahun4370
@tewodrosgetahun4370 3 ай бұрын
😊​@@Bizuye-lx3uv
@MeseretEndris
@MeseretEndris 21 күн бұрын
ቀሲስ እንግዳ ወርቅ ዝማሬው እኮ ልብን የሚገዛ ነፍስ የሚያለመልም ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።
@sileshiesemahagne4540
@sileshiesemahagne4540 3 жыл бұрын
ስጋን ከነፍስ የሚያገናኝ ህይወት የሆነ ዝማሬ ነው። በጸጋ በቤቱ አጽንቶ ያኑርልን አባታችን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን ተብዛሎት እኛንም ትጠብቀን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
በጣምነው የምወደው የእርሶን መዝሙር ወንድማችን አሁንም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን
@TirsitShiferaw
@TirsitShiferaw 5 ай бұрын
አባ እንደርሶ መዝሙር የመሠጠኝ የለም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
በስመ አብ አባታችም ጥእውም ሚጣፍጥ ዜማ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን !!
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 3 жыл бұрын
የገነት ጊዮርጊስ የቄስ አንባ ፍሬ አባታችን መዝሙሮትን ተደምጦ አይጠገብም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋውን ያብዛሎት
@ethio6437
@ethio6437 3 жыл бұрын
እልልል 👏🏾👏🏾👏🏾 ቅዱስ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ።
@shmsatyti939
@shmsatyti939 3 жыл бұрын
አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አባታችን እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤❤❤
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ወላዲተአምላክ ድንግል ማርያም እናቴ፣ ተገልጭልኝ፤ ፍቅርሽ በልቤ ጣዕምሽን በአንደበቴ አውይ አሳድሪብኝ እመቤቴ።
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel Күн бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እመአምላክ በእድሜ በፀጋ ታኑርልን አባታችን.. አሜን እመአምላክ አክሚልኝ የልቤን ሀዘን እመአምላክ እመብረሀን እናቴ❤❤❤
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 6 ай бұрын
አባቴ የእርሶን መዝሙር ስሰማ እንባ ያንቀኛል ቃላትን የሚያወጣው ጉሮሮዎት ይባረክ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሂሩትዘመነሩት
@ሂሩትዘመነሩት 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ❤️ የማይጠገብ መዝሙር ❤️ የማይሰለች ድምጽ ❤️ አምላከ ቅዱሳን እረዥም እድሜ ያድልልን ❤️
@bigcell1009
@bigcell1009 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@aynadiskebede7524
@aynadiskebede7524 2 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነወ በአውነት እመ አምላክ እንደ እንደ አባ ኤፍሬም አብዝታ ትባርክዎት አሜን ለኛም በረከተዎት ይድረሰን አሜን!!!
@meornmeorn1134
@meornmeorn1134 2 жыл бұрын
አሳሪፍው መምልጃሽ ልቤን ያላች የሚሆን የለም ማርያም እልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤቴ ሆን እኔንም በሰላም ለአገር ምድር አብቂኝ ስደተኛ ነኝ እናቴ አትለይኝ 🙏🙏🙏🙏
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 жыл бұрын
ለአባታችን በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አክሚልኝ የልቤን ሃዘን ወላዲት አምላክ የስደቴን እና የህይወቴን መጨረሻአሳምሪው ሃገራችንን ከመከራ ታዳጊልን ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ሰዓሊለነ ቅድስት ፥ ድምጽህን እና ግጥሙን ሳዳምጥ እንባዬ ይመጣል 😭 እመቤቴ እረጅም እድሜንና ጤናን ከበረከት ጋር ታድልልን ዘንድ ጸሎቴ ነው መልአከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ
@saragasa174
@saragasa174 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@Aberashe-nt9kl
@Aberashe-nt9kl 9 ай бұрын
በጣም፣ልብ፣የሚነካ፣መዝሙር፣ነው፣ዝማረ፣መላእክት፣ያሰማን፣አሚን፣አሚን፣አሚን፣
@sofysirgut5542
@sofysirgut5542 3 жыл бұрын
አክሚልኝ የልቤን ሀዘን እመ አምላክ እመብርሀን
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 жыл бұрын
አቤት መሰጠት ማለት እኮ እንዲህ ነው እንዴት ልብን ሀሴት እሚያረግ ሆድ እሚያባባ ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን
@ሶልያናድንግልሶልያና-ቀ2በ
@ሶልያናድንግልሶልያና-ቀ2በ 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን አሜን
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት አባታችን የርሶ ዝማሬ ነው ሁለም ዳጋገመ የምስማዉ👏👏❤ድንግል ሆይ አንች ታውቃለሽ ነፍሰ እንደተጨንቀች አንች አማልጅኝ😭😭😭😭
@bininuguse1437
@bininuguse1437 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kiyat8252
@kiyat8252 3 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልኝ በእውነት እኔ በእርሶ እርጋታ ሁሌም እደነቃለው ለእመቤታችን ያሎት ፍቅርም እንደዛው በቃ በፀጥታ እርግት ብዬ ነው የምሰማዎት የማዮት ኑሩልኝ አባታችን💙🙌🙇‍♀️
@kal5287
@kal5287 3 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏❤👏👏👏👏 እልልልልልል ዝማሬ ምላክትን 👏ያሰማልን 👏👏ድንግል ማርያም ❤ትጠብቅህ ❤❤ዘመንህን ሁሉ የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ ❤❤👏👏🙏❤❤እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን እድሜ ከጤና ሁሌ የምታወድሳት እመብርሐን አትለይህ ይንዲ ነው የጥንቱ ተዋህዶ
@lebegonew8477
@lebegonew8477 3 жыл бұрын
በጣም ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ተባረኩልኝ የመጀመርያው አልበምንም ልቁልን
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 3 жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልን።
@meri147
@meri147 3 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት የእመቤታችን ፀሎት ልመና ረድኤት በረከቷ ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@alemtsehy6435
@alemtsehy6435 2 жыл бұрын
ሺ ጊዜ ባዳምጠዉ የማልጠግበዉ መዝሙር አባታች ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለይኩን
@merongirma6247
@merongirma6247 3 жыл бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት፣ ወላዲተ አምላክ ፀጋዎን ታብዛሎት! እልልልልልልልልልል! የእርስዎ ዝማሬ ሁሌም አዲስ ነው! ስወዶት! እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️ ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ወላዲተ አምላክ💚💛❤️
@esseyeyenalem8736
@esseyeyenalem8736 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ ዘማሪ መምህሬ የምወደዎት ከልብ ነው ሰላመዎት ይብዛ በመንግስቱ ያስበዎት በእውነት
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
ቡራኬወ ይድረሰኝ አባቴ በልጅነቴ እሂን መዝሙር ሳዳምጥ ነበር ከሀይምሮዬ አይጠፋም አባቴ እድሜና ነይስጥልኝ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናን🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክያሠማልንበቤቱያፁናን
@nomore2686
@nomore2686 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለይኩን ለይኩን
@AlmazMmam
@AlmazMmam 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
@ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አባታችን መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልን።
@መስቱዘመዱወለተፃድቅ
@መስቱዘመዱወለተፃድቅ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ከእኔ እድሜ ቀንሱ ለእርሱ ይስጥልኝ የልቤን ሀዘን የጥግናቴ አካሚ የእርሱ መዝሙሩች ዝማሬ መላእክትን ያስመልን
@walealemu8874
@walealemu8874 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!.!
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏👏👏👏
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 3 жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሠማልን እኔማ እዲት እደምደሠት እዲትስ አርጊ እማዳምጥህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ዘመንህን ይባረከው ባለቤቱ ደጋግመህ የምትጠራት እመቤት የጌታዬ እናት መጎሡን ታድልህ
@--vt6id973
@--vt6id973 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤የኔ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤
@seble4194
@seble4194 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውንአብዝቶ ይስጥል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን👏👏👏
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 3 жыл бұрын
አባታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክ አሜን
@alu3039
@alu3039 3 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አባታችን
@አገርዬወለተማሪያም
@አገርዬወለተማሪያም 3 жыл бұрын
የኔአባት ዝማሬመላይክትን ያሰማልን እድሜና ጤናአብዝቾ ይስጥልን በኡዉነት ተሰምቾየማይጠገብነዉ መዝሙሮ ችናቸዉ ዉድአባታችን ሺአመትይኑሩልንአሜን፫
@Smegnabera
@Smegnabera 10 ай бұрын
ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@abebalegesse194
@abebalegesse194 2 жыл бұрын
የእመብርሀን ወዳጅ እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@zarfetube4068
@zarfetube4068 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን 🙏🙏🙏❤️❤️
@HuawelS
@HuawelS 4 ай бұрын
ገራሚ አባት ናቸው ለእመቤታችን ታላቅ ፍቅር ኖሯቸው እንዲኖረን ያደረጉ .ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@almaz1219
@almaz1219 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@ዬአናቴለጅናኝ
@ዬአናቴለጅናኝ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ያስማልን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን የኣማኑኤል እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤትዋና ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@sima_2321
@sima_2321 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባትችን እረጀም እደሜ ከጤና ጋር ያድለዎት
@TT-24YYZ
@TT-24YYZ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ፍልሰታ ማርያም የልጅነቴ ልዩ ትውስታዬ፡ እመቤቴ እናቴ!
@berketjoni8548
@berketjoni8548 4 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 3 ай бұрын
የኔ አባት 😢አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😥😥👏👏👏🙏🙏🙏
@ኣክየማሪያምልጅ
@ኣክየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወለተ ሰንበት ኣያሉ በፆሎት ኣስቡኝ ኣባቴ😢
@adenaeshata1313
@adenaeshata1313 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልልን
@AjBdh-d4e
@AjBdh-d4e Ай бұрын
አሜን እመብርሀን ትገለጥልህ አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 3 жыл бұрын
አዋ ተገለጭልን ጠዋት ማታ እመብዙአን
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@Titt-y1x
@Titt-y1x 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ደርቦ ደርቦ ይስጥልን
@maranata770
@maranata770 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባቴ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት ድንግል ሆይ አስቢን
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
በእውነት አጥንጥት የሚያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@Alemey-b2b
@Alemey-b2b 2 ай бұрын
ኣሜንንን ዝማሬ መላኣክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዝማሬወችህ ደስስስስስስ ይላሉ
@Tsion-u3t
@Tsion-u3t 4 ай бұрын
Our dear father we love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️stay blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretsesay1309
@meseretsesay1309 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@enatuanana-hm4jq
@enatuanana-hm4jq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በምን ሰራዬ ነው የማይሸ ምኞቴ ነው
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Girma-ho5tc
@Girma-ho5tc 5 ай бұрын
አባታች ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@aebek1413
@aebek1413 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛሎት።በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።
@AndomDesta-bg1fg
@AndomDesta-bg1fg 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤
@FukadutakeleFukautekele
@FukadutakeleFukautekele 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@abebaasayehen2023
@abebaasayehen2023 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@ethiopiabrahanu8533
@ethiopiabrahanu8533 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጠዎት መዝሙሩ ሁሉ ልብ ይገባል እመቤቴ ሆይ ጠብቂን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕት ዝማር ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
የምወደው ዘማሪ❤ዝማሬ መላይክት ያስማልን ሁሌም ሲከፋኝ በመዝሙርህ እፆናናለሁ😢😢😢😢😢 ተባረክ።
@leweguaAlemayehu
@leweguaAlemayehu 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ የሆነችውን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@temesgenderese4214
@temesgenderese4214 3 ай бұрын
አሜን*3 ፍፃሚያችንን ያሣምረልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ::
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ስወዶት ፀጋውን ያብዛሎት
@YeneBaba
@YeneBaba 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤ አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@Felasefa
@Felasefa 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድመና ጤና ይጥልን ኑሩልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅን አሜን ፫
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ 3 жыл бұрын
አክሚልኝ የልቤን ሀዘን እመአምላክ እመብርሃን የኔ ፍቅር እናት አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ጥዑም ዜማ ነው እናመሰግናለን አባቴ የእንጦጦዋ ንግስት አቤት ማማርሽ
@yashica5085
@yashica5085 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
♦️የልቤን በልቤ ይዤ 📍 Yeliben belibe📍 by Dn Zemari Lulseged Getachew.
6:29
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,7 МЛН
🔴ስራህ ብዙ መድኃኔዓለም like mezemran Yilma Hailu
11:04