No video

ኦ ንግሥት ሆይ ለምኝልን | ዘማሪ መልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ | @dejtenahu |

  Рет қаралды 314,601

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

Жыл бұрын

ውድ የደጅ ጠናሁ ቤተሰዎች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!

Пікірлер: 189
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ሄዳችሁ ነው እባካችሁ ይሄ ልብ የሚያረሰርሰ መዝሙር like shaer እናድርግላቸው🙄🤔
@user-oj3gn5ep2p
@user-oj3gn5ep2p Жыл бұрын
እልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
አረ አለን ድንቅ የእመብርሀን መዝሙር 🙏❤️
@user-bd7jf3vn9x
@user-bd7jf3vn9x 5 ай бұрын
ትክክል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Engeduye😢😢😢😢😢
@DargeBelex
@DargeBelex 5 ай бұрын
እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሰሰ እምየ ባንቺ የበታበሠ እናታችን ድግል ማርያም ትጠብቀን አሜን❤❤❤
@AbelDabareAbatuDabare
@AbelDabareAbatuDabare Күн бұрын
አባቴ እድሜ እና ጤና ደብረ ቋስቋም ድንግል እመቤታችን ትስጥዎት አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@girumtamirat9912
@girumtamirat9912 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤናውን ያድሎት፣ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው
@HemenYiheyis-tr8cq
@HemenYiheyis-tr8cq Жыл бұрын
የሁልግዜም መዝሙር ለማዳመጥ ሳስብ ከጭንቅላቴ ውስጥ ዘማሪ ኤንግዳወርቅር ያስባል እውነት የመዝሙር ግጥሞችህእናዜሞች ይማርኩኛል እረጅም እድሜ ይስጥልኝ።
@fekedeanesa3767
@fekedeanesa3767 8 күн бұрын
ዓይኖችህን ያብራና ኢየሱስን ዘምርለት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያቆይልን❤
@Forgiven369
@Forgiven369 9 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል። በክብርት ፀሎቷ ታስበን። አሜን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማዎ።
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አባ ይፍቱን? ዘመኑ ያስጨንቃል የእርሶ አይነት የቅዱስ ያሬድ ቃና ያለው መዝሙር በጣም ያስፈልጋል።
@wagayegetu7219
@wagayegetu7219 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በተዋህዶ ያፅናልን
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 10 ай бұрын
ዝማሪ መለአክ ያሰማልን ያገልግለወት ዘመንወን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-rs3vb7uc2e
@user-rs3vb7uc2e 8 ай бұрын
ቀሲስ ፈጣሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከዉ ድንግል በምልጃዋ አትለይህ
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
❤❤❤ኦ ንግሥተ እማ አምላክ ለምለኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እእእእልልልልልል
@hasietmedia7915
@hasietmedia7915 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@SurprisedBasketball-xp6qi
@SurprisedBasketball-xp6qi 6 ай бұрын
አምይ❤
@RomanGezahage
@RomanGezahage 2 ай бұрын
እድሜ እና ጠና ያድሎት ፈጣሪ አባታችን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selamsileshi6733
@selamsileshi6733 Ай бұрын
እንደዚ በጣፈጠ አንደበት ሁልጊዜ እንደምታመሠግናት ሁሉ በሠማይም ለዘላለም አመሥግንልን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
ምንም ብያጥርም አንድቤቴ ለመዘመር! የዝደስታ ለእግዚአብሔር እልልልልልልል እላለው!!!!!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል
@selameshetu6583
@selameshetu6583 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ✅✅✅🙏💖
@DejeneHailu-xe2cd
@DejeneHailu-xe2cd 10 ай бұрын
ዝመሬ መልእክትን ያሰማልን ። እድሜዎትን ያርዝምልን።
@user-mr6il6wn2k
@user-mr6il6wn2k Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ቀሲስ ። ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ሳዳምጥ ያደኩት ያሬዳዊ ዜማውን እንደጠበቀ ልብን የሚሰውር ወደ ሰማይ የሚያደርስ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው።
@Legna27
@Legna27 Жыл бұрын
+++ ምንም ቃል የለኝም በእውነት መመረጥ ነው ድንግል እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ +++
@muller222
@muller222 Жыл бұрын
እረጅም እድሜውን ከጤናጋ ያድልልን ለቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በጣም ልብን ይማርካል 🥰🙏🥰🤲🥰
@SaraBekele-zs8gv
@SaraBekele-zs8gv 10 ай бұрын
የኛውድ አባት ዝማሬመላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⛪️1️⃣🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልዎ እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን
@user-me6nd8pv4y
@user-me6nd8pv4y 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴሚና ጤና ይጨምርሎት ❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-yp4yt9qf3f
@user-yp4yt9qf3f 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባቴ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን/3✝️
@antenehbelete2919
@antenehbelete2919 11 ай бұрын
መላከ ሰላም እንግዳወርቅ የተዋህዶ ቃናን ሲያሰሙን ያሳደጉን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በህይወተ ሥጋ ይጠብቅልን!!ፍቅሯ ይብዛልን!!
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 11 ай бұрын
አባትየ ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን እመብርሃን እረጅም እድሜ ትስጠዎት
@gizachewmayebet1148
@gizachewmayebet1148 11 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ውድ አባታችን ያግልግሎት ዘመነሆን ያርዝምልን
@sdgs6877
@sdgs6877 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏❤️ እመቤቴ ለምኝልን ልጅሽን 🙏😥
@user-rk4mr9xx1d
@user-rk4mr9xx1d 10 ай бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 2 ай бұрын
አሜን,አሜን,ቀአላህወትየሰማአልን
@saas7965
@saas7965 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏👏👏
@MelakuBahiru
@MelakuBahiru 4 ай бұрын
አባ ለናተም ጥሁም አንደበት የሰጠች እመቤተ ለኛም ትስጠው።።።
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 10 ай бұрын
ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲❤️❤️🤲🤲♥️
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በጣም ልብ የሚመሰጥ መዝሙር እድሜ ጤና ይሰጥልን
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝመሬ መለአክት ያሰመልን
@amanuel1145
@amanuel1145 11 ай бұрын
የዝማሬ ጸጋ የሰጠ ቅዱስ ኣምላክ ይመስገን! የኔ ኣባት ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጡት።
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 10 ай бұрын
ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@medilove3189
@medilove3189 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
@waw8983
@waw8983 8 ай бұрын
አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልnን ♥️🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን፡ያሰማልን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@megibneshasfhale4995
@megibneshasfhale4995 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በጣምነው ምወደው ሁሉ የርሶ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤
@berketjoni8548
@berketjoni8548 Ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@getfanmedia
@getfanmedia 11 ай бұрын
የምወዳቸው አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🎤🌾🕊❤️❤️🌿👏👏👏👏
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሄወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪እልልልልልልልልልልል
@saabcell8668
@saabcell8668 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤⛪️
@abebeayalew7542
@abebeayalew7542 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ermiyas-vt5qj
@ermiyas-vt5qj 2 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን ።
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v Жыл бұрын
እልል እልል እልል🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን ❤❤❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
እመብራንዬ የኔ ብርሀን ነሽ ❤ ዝማሬ መለአክትን ያሰምልን😢
@selemuntnsae1484
@selemuntnsae1484 Жыл бұрын
ኣሜን (3) ኣቦና ❤️❤️❤️🙏💒💒💒
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Жыл бұрын
አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
@user-gh3gh6ln3i
@user-gh3gh6ln3i 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏👏👏👏💒💒🌺🌺💝💝
@jhonbon860
@jhonbon860 Жыл бұрын
ዝማሬ መት ያሰማልን
@user-cl2gi7ct8n
@user-cl2gi7ct8n Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን
@leaklil
@leaklil Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን መምህር !
@Mesgung7
@Mesgung7 Жыл бұрын
⁺ አሜን ፫ እጹብ እጹብ ግሩም አቤት በመንፈስ ቅዱስ የታሽ አንደበት ይበል ይበል⁺ ⚘️⛪️⚘️⛪️⚘️⛪️
@tedenkachakilu6114
@tedenkachakilu6114 Жыл бұрын
❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰☘️☘️☘️ እመብርሐን ትጠብቅህ 💗💗💗💗💗💗
@adiamfre7628
@adiamfre7628 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-le8xn4nu5v
@user-le8xn4nu5v Жыл бұрын
እልልልልልልል
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@aragawyesuf6135
@aragawyesuf6135 10 ай бұрын
rejm edme ke tena gar ychemlot
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@bethsolomon5633
@bethsolomon5633 2 күн бұрын
Can't stop listening to this beautiful mezmure 🙏🏽❤️
@zebib3563
@zebib3563 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሲስ!!!
@muluk974
@muluk974 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 13 күн бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሴማልድንግል ትባርክህ
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤🙏
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
የኔ አባት አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤❤
@SoliyanaEnate-zd3hx
@SoliyanaEnate-zd3hx Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።
@meskeremlema6478
@meskeremlema6478 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
@tsigrdasisay3368
@tsigrdasisay3368 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ🎉 መልዕክት ያሰማልን አባቴ
@emdete1236
@emdete1236 Жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት እደምወደዋት
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 11 ай бұрын
አሜን አሜን Loveèèèeee
@meazateklu5206
@meazateklu5206 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@aann5168
@aann5168 9 ай бұрын
amen amen amen amen amen ❤❤❤❤🎉🎉
@begenamezmurtewahido272
@begenamezmurtewahido272 Жыл бұрын
Zemare melakt yasrmalin
@temesgen1389
@temesgen1389 Жыл бұрын
Amen and amen 🙏
@tazabiw_media
@tazabiw_media Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ◈➕◈🥀🦋
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሳማልን ::
@sara-xl4ue
@sara-xl4ue Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❣️
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን!!!! ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ!!!
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН