ከሚስቴ ያጣሉኝ ስወች አሉ አቃችዋልሁ እውንታውን ስሙ

  Рет қаралды 52,408

Dawud Tube

Dawud Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@DawudTube
@DawudTube 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ትመልካቾች እንዚህን ጥንካራ ጥንዶች በስብስክራይብ ስላም በሏችው ፍቅር ናቸው በጣም kzbin.info/www/bejne/rqa8dH6Oeal4r9U
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 жыл бұрын
አልቀረበህም።ቱልቱላ
@user-cg7hg3fx9n
@user-cg7hg3fx9n 2 жыл бұрын
አሊማነኚ ደዉደ አቢሺሪ ሰዉየፈታሊ ሚሲቲክ የሰዉ ከሰማቺ ቲደሪ ይፋሪሰሊ
@user-gw3ki5dt3q
@user-gw3ki5dt3q 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cg7hg3fx9n
@user-cg7hg3fx9n 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏
@user-gw3ki5dt3q
@user-gw3ki5dt3q 2 жыл бұрын
❤️💛💚🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ጥፋቱ የናተ ነው እነሱ አይደሉም ምክንያቱም ተጣላን ላገባ ነው ብርቅሴ ብርቅሴ እያላችሁ እዚህ እየመጣችሁ ስቀባጥሩ በዛው ክፍተት ያገኛሉ ሲቀጥል በትዳር መሃል አትግቡ ፈጣሪን ፍሩ
@alahumelatehrmnisotaumi1709
@alahumelatehrmnisotaumi1709 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከምትይ አላህ ብትይ ይበልጣል እህት
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
ትክክክልልልልል
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
@@alahumelatehrmnisotaumi1709 እሽ እማ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 жыл бұрын
ትክክልነሺ ሚዳላይ ማንአውጡአላችሁ ሰውንአትውቀሱ ጥፍቱየናተነው ሚዳላይባታወጡት ኑሮማንም በትዳራችሁ አይገባም ነበር
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ብርቄሴ ብርቂሴ😀
@user-ys4wj6hc4k
@user-ys4wj6hc4k 2 жыл бұрын
እኔ የሚያናድዴኝ የተወሰኑ ሴቶች ባጠፉ ሁላችንም መሰዴባችን ያረቢ ሂዳ ይሰጥ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም።በወሰጥእይገቡ።አገባንእሚሎ።ሚለትዋል።እሚገርመኚ።በሰወትዳርእይገቡ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
በጣም አገታችን ደፍተን እየሰራን ያለነው አብረን እንሰደባለን
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ys4wj6hc4k
@user-ys4wj6hc4k 2 жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835 ወላሂ በጣም ነው የሚያናድዴውኮ ሀታ ሚድያ የማያውቁ አሉ ስልክ የሌላቼው አሉ ብቻ ከባድነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835 ደምሪኝውዴዋ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ የእኛ ነብያችን ረሱለሏህአለይወሰለም
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሳህ ሠለሏሁወአለይሂ ወሰለም
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማቺን ኮመት ጥፌአላቅም ግን እከታታልሀለሁ ጎበዝ ነህ በርታ አሁን ይህን ኮመት የጣፍሺ ልጅ ምንአገባሺ ባቺምክናየት ስንት ሴቶቺ ነዉ እሚሰደቡት አቺን የሀን በማለትሺ ምንጥቅም ታገኛለሺ ምንም ቢሆን የልጆቿ አባት ነዉ ብቻ አላህ ሂድያ ይስጥሺ
@lllooo7537
@lllooo7537 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አንዳዱ እንደወተትዝንብ ባገኘበት ጥልቅ ማለት ስለሚወድነው
@amenaamena3954
@amenaamena3954 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች አታሠድቡን አባካችሁ የሰው ልጅ ውድነበር ከወርቅ የበለጠ ነው ግን ከማያገባው ሢገባ በጣም የርከሠነው የተጣላ ማስታረቅ ሢገባችሁ ጭራሽ ማጣላት
@emailmail3546
@emailmail3546 Жыл бұрын
@@amenaamena3954 👍👍🤔🤔
@user-sv3eb7ko4u
@user-sv3eb7ko4u 2 жыл бұрын
ሚዲያ ተጠቃሚ ባለመሆኔ አላህን አመሠግነዋለሁ ሲቀጥል የሠውትዳር እየገባችሁ ለማለያየት የሙሞኩሩ የአላህ እርግማን ይውረድባችሁ ቆይ አለያይታችሁ ምትጠቀማላችሁ ስታቃጥሉ በአላህ ወይ እናተ አታገቡት ምን የተረገማችሁ ናችሁ በአላህ እፉ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@semiar-ob3db
@semiar-ob3db 2 жыл бұрын
እኔም አልሀምዱሊላሂ
@Tube-ch3yr
@Tube-ch3yr 2 жыл бұрын
ጀማል ባለትዳር ጋ ቀልድ አታብዛ ላተም ጥሩ አይደለም ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል ይላል ያገሬሰው ሴቶች ትንሺ ይበቃናል በመሀል ናፍቆት አለ አላህን ፍራ ከቻልክ ጎጆ ውጣ ሁላችንንም አላህ አቅል ይስጠን
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k 2 жыл бұрын
ሰህ ያኡምሪ የተራራቀ ሰዉ ወሬዉራሱ አይግባባም ደርሶብኛል
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-kx3pt7rw2k ደምሪኝውዴዋ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 Жыл бұрын
@@user-kx3pt7rw2k አዎ እውናት ነው በኔም አለ
@sreda1847
@sreda1847 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@user-vm8wn1lm1d
@user-vm8wn1lm1d 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለት ቀበጦች ሰላማችሁ ይብዛ ዳወድ ይሄን ያክል ለሸይጧን በር አትክፈቱ ሰው ማለት ያልተነበበ መፀሀፍ ማለት ነው ከላይ ገፅታውን እንጅ ውስጡን ማወቅ በጣም ከባድ ነው እናም ዝም ብለህ የራስህን ህይወት ምራ ሚስትህንና ልጆችህን አላህ በሰላም ያገናኝህ ምኞቴነው
@user-ij9lb1wc4o
@user-ij9lb1wc4o 2 жыл бұрын
እስቲ ለሁላችንም ልቦና እና ማስተዋል ይስጠን ወገኖች ትዳር ልዩ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የሰው ስጦታ አይደለም ወሬኛ ዳር ይቀራል እንሱ አይለያዩም ምክንያቱም በመሀል ልጃች አሉ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@emanemewnejatemanemewnjat7548
@emanemewnejatemanemewnjat7548 2 жыл бұрын
ያገሬልጆችአብሽሩየኛሰውሰውሲቀየር መኮርኮምነው
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ ዳውድ ወንድማችን ለወሬኛ ቦታ አትስጡ ወንድሜ በመካከላችሁ ማንንም ጣልቃ አታስገቡ እናንተ ሁለታችሁ እየተመካከራችሁ ጠንክሩ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ይላል ያገሬ ሰው እናም ሰው የራሱን ህይወት መኖር ሲአቅተው ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@ayishaseid31
@ayishaseid31 2 жыл бұрын
ለራሷ ትዳር ያረረባት ሴት ናት ነገር እምታመላልሰዉ አላህ ፍሩ በሰዉ ትዳር አትግቡ ይሄ ልጂ ተንካራ የስራ ሰዉ ነዉ አበረታቱት አንችም ሚስት የሰዉ ወሬ አትስሜ ያኪ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 жыл бұрын
ወድሜ ተራርቆ ትዳር በጣም ከባድ ነው አረ ተውውውው ሴቶቺ የሰው ትዳር አታፍርሱ ያረቢ ምን ይሻላል ለመሆኑ😭😭
@maram8959
@maram8959 2 жыл бұрын
ሜሙሸቿረጫየለከመ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
እርትራርቀንም።አልትጣላን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@maram8959 ደምሪኝውዴዋ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
እረ ወላሂ እኔ ከባሌጋ ከተለያየን 5 አመታችን ግን ፍቅራችን እያደር ነዉ የሚጨምረዉ ሲቀጥል ክፉ ነገር እኳ ተነጋግረን አናቅም ወላሂ አልሀምዱሊላህ
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i 2 жыл бұрын
አረተው ሴቶች የሰው ሂወት አታበላሹ እኛንም አታሰድቡን ሱበሀን አላህ ሰው ዋሺቶ ያስታርቃል እደት ዋሺቶ ያጣላል ምን አገባችሁ 🤑🤑
@user-lw4dc5wz3z
@user-lw4dc5wz3z 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወንድሜ ለሠው ወሬ ቦታ አትስጥ አንተኮ ለብዙ ወንድሞቸ አርአያ የምትሆን ምርጥ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ ሠው ብታዝለው እንኳን እግሬ ለምን ተንጠለጠለ ብሎ ይሠድብሀል ስለዚህ ትኩረትህን ወደ ስራህ አድርግ እሙ ሠኪናም እባክሺ በትዳርሺ መካከል ሌላ ሠው አታስገቢ ሠው ኸይር የለውም ሠው የራሡን ህይወት መኖር ሲያቅተው የሌላውን ህይወት መናድ ስራው ሁኑዋል ሡበሀን አላህ ሂድያ ይስጠን
@user-mf9sn5wy4k
@user-mf9sn5wy4k 2 жыл бұрын
ሴቶች አላህ ፍሩ የሰው ትዳር አትበጥብጡው በአላህ ብቻ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@hekmatyoutube9971
@hekmatyoutube9971 2 жыл бұрын
ወድም ዳውድ እና እህት ሰሚራ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ብዙ ሴቶች አሉ የሰው ትዳር ለማፍረስ ደፋ ቀና እሚሉ ምን ጥቅም እንደሚያገኙ አላውቅም እኔም ደርሶብኝ ነው እንደዚህ እምለው እና ቦታ አትስጧቸው
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
ይሄ ኮሜንት ያረግሹ ልጅ ግን ባለጌ ነሽ ምን አገባሽ አላህ ሂዳ ይስጣቹ
@user-ek6yx8yp8h
@user-ek6yx8yp8h 2 жыл бұрын
ባልጌ እግልፀትም ወላሂ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-ek6yx8yp8h ደምሪኝውዴዋ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Жыл бұрын
ወላሂ 🙆‍♀️ሴቶች አላህን ፍሩ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
መጨረሻዋን አያሣምረዉ በሠዉእደቀናችትኑር ወላሂመርዛም
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
የስራህን ባህሪ ደሥ ሢለኝ የትዳር ጭቅጭቃችሁ አሥጠላኝ ሡብሀን አላህ አተም ሠሚራም ሁሌ ጭቅጭቅ አለች አለ ትገርማላችሁ 👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@toybamohammed1444
@toybamohammed1444 2 жыл бұрын
አያዘነ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
አሎጣለኝ ዩቱብሽ🤔
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ✔
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@hayuwllotube6196
@hayuwllotube6196 Жыл бұрын
እንደመር
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 2 жыл бұрын
ሰሚራ ራሱ ፊት ሰጥታ ነውጅ ምን አገባችሁ ብትል ማንም አይዘረጋም
@___-lc4nz
@___-lc4nz 2 жыл бұрын
አረ ወላሂ ወጀሉ እራሱ ገባድነዉ በባል እና በሚስት ምሀል የሚገባሠዉ እህቶቸ እባካቹህ አላህን ፍሩ ነገረኛ ጀነት አይገባም እህህህህ እኔ የምር አላህ ይቅር ይበለኝ ሴት መሆኔ እራሱ እያስፈራኝ በማየዉ ነገር አላህ የሂድና በስ!!
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ሴቶች አሉ የሰዉትዳር እያፈረሱ ነዉ ግን ደሞ ጨዋ ሴቶአለን የወንድ ስልክ የለም ከስልኬ ዉስጥ ግን አብረን እንሰደባለን
@user-xr1rt9ll5m
@user-xr1rt9ll5m 2 жыл бұрын
ዳውድ ሰሚራ እባካችሁ እደዚህ አይነት ኮመት ስታዬ ብሎክ አድርጎችው በሙቴ
@seadahussne340
@seadahussne340 2 жыл бұрын
ግንበሠው ትዳር ገብታችሁ የምታቦኩ ልቦና ይስጣችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@user-jq1km8uw9j
@user-jq1km8uw9j 2 жыл бұрын
አጁብ ነው ማንም እንህ ብሎ አይፅፍም እራሳ በሊላስልክ ታፃፅፍ ይሆናል ፍብርካ ሰውን አትውቀስ ሰሚራ የምትባል ሴት ግን መንሆነው ሙስሊ ሴት ስለትዳሯ ሚስጥ ሚዲያ ላይ አውጥታ አታሰጣም ጥፍተኛዋ እራሷ ነች አላህ ልቦና ይስጣ !!! ነገ እነዚህ ልጇች ሲያድጉ ይህን ሚዲያላይ የሰራችሁትን ሲያውት ምን እደሚሰማቸው አላውቅም ለምን በውስጥ አትጨርሱም እናንተ ትዳር ክብር እኮ ነው ለልጆቻችሁ እንካን ስትሉ በውስጥ ጨርሱ ይህ video ተቀማጭ ነው ጥሩ አይደልም ለልጆቹ ሞራል !!!
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@aeishatube
@aeishatube 2 жыл бұрын
ተው ሴቶች የሰው ትዳር አትበጥብጡ ምድር ጋድያ አቅማዳ ስት ባለጌ ሴች አሉ እናተ አትስሞቼው ባላዬ እለፍቼው ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@samerahsemir48
@samerahsemir48 2 жыл бұрын
ትክክክል ስድብሺ ያስቃል ውዴ ክክክ
@user-ic3hp7gt4s
@user-ic3hp7gt4s 2 жыл бұрын
ዝበላቸውሠውከሠውኣይወርዲም
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 2 жыл бұрын
ላኢላሀኢለሏ,ምንአይነት,ግዜ,ደረሥን እኛ አገታችንን ደፋተን, የምንሠራዉን አሠደበችን ባለጌ አሣዳጊ የበደላት ምቀኛ ናት
@user-nt5yl6we7r
@user-nt5yl6we7r 2 жыл бұрын
ወንድሜ በአላህ የሰውን ወሬ አትስሙ ትዳራችሁን ያዙ ምርጥ ልጆች አሉህ የልጆችህን ሚስት ተከናክበህ ያዛት የሚስትህን ሀቅ እምትወጣ ያድርግህ ሚስትህንም የባሏንም ሀቅ የምትወጣ ያድርጋት ያረብ በሰው ትዳር ገብቶ ማለያየት ይከብዳል
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u 2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ ወንድም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን ወንድም ተዋቹዉ ፈጣሪ እዉነቱን ሰለሚያዉቅ ለነገረኛ ፍጣሪ ማስተዋል ልቦና ይስጠዉ አንተ አትናደድ ልጆችህን ናባለቤትህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ አሜን ከወሬ የለዉም ፍሬ ወንድሞቼ
@summaiah1236
@summaiah1236 2 жыл бұрын
እኔም ሰውድ ነበር ትዳር የያዝኩኝ በጣም በፍቅር ነበር ምንኖረው ፍቅራችን መነጋገርያ ነበር ግን እቃማንዬ ተበላሸና ከሰውድ ውጡ የምል አዋጅ ስመጣ ልጆች ህዤ አገር ገባው በዛ ላይ ታማም ልጅ አለችን ግን ሰዎች ስያጣሉን ለልጆቻችን እንኳን አላሰቡም ያጣሉን ሰዎች ደሞ የቅርባችን ሰዎች ናቸው 4 አመት ብቻዬን ልጄን ሳስታምም ስከራተት ቆይቼ ከዝያም ተይዞ መቶ ልጆቼ ሚስቴ ሳይል ቤተሰቦቹ ጋ ሄደ እኔም ልጆቼን ህዤ ሄድኩኝ ያው እሱ ከእስር ቤት ናው የወጣው ቢዬ ታገስኩት ግን ያሌላ ተቀይሮ እላፍ እላፍ ተናገረኝ በፍት ሰውድ እያለን ስራ ወቶ እስክገባ ከልጆቹ መለየት ይከብደው ነበር ከ4 አመት ቦሀላ ልጆቹን ስያገኝ ግን ቀዘቀዛ ከዝያም እኔም ትግስቴ አለቀ በ 15 አመቴ ናበር ያገባውት ልጅነቴን ትሚርቴን ቡዙ ነገሬን ያጠውለት ሰው ከቤተሰቦቹ ጋር ሆኖ ትንሽ ክብር እንኳን ልሰጠኝ አልቸለም እኔም በጣም ተናደድኩና በስቸኳይ ፕሮሰስ ጨርሼ ስደት ወጣው ልጆቹን በሱላይ ጥዬ ሳልነግረው አረብ ሀገር ከገባው ቦሀላ ስደውልላትይቅርት ተመለሽ አለኝ እኔም አልመለስም ፍታኝ አልኩት እሱም በሦስት ፈታውሽ አለኝ ትንሽ ቆይቶ ብቆጨውም እንዳይ መልሰኝ በሦስት ፈታኝ ግን ትላንት ፍታት ያሉት ቤተሰቦቹ ልክ እንደፈታኝ ስያቁ የገዛ አባቱ ልጆችህን እኔ ልቀልብልህ ናው እንዴ አለው ሁሉም ፍት ነሱት መላ ጠፋባት ከዝያ ሚስት አግብቶ ልጆቹን ህዞ ወጣ አውን ልጆቼ ከኔ ከተለያዮ አንድ አመታ ቸው ናው አበባ የመሰሉ ልጆች አውን ቅማል ገብቶባቸው ፀጉራቸው ተልጮ ስጋቻው አልቆ የሌላ ሰው ልጅ ናው ምመስሉት ያው አውንም እናትነት ከባድ ናው የኔ ልብ ተሰበረ እሱም ቆጨው ግን በማሀል የልጅነት ልጆቼ ተገላቱ እና ምን ለማለት ፈልጌ ናው ሰው ሴጣን ናው የሰውን ደስታ ማየት አይፈልግም ምንም ላይጠቀም በኔ የደረሰ እንዳይደርስባችው ወንድ መቀየር ሴት መቀየር ቀላል ናው ግን ሳይፈልጉ የተወለዱ ልጆች ይጎዳሉ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ ከቻልሽ ልጆችሽን እርጂ ለልጅ የሚከፈል መሥዋት በአላህ ዘንድ እንዳንጠየቅ መስዋት ሁኚላቸው ልጆችሽ ልጆችሽ ናቸው እሱ የሥራውን ይስጠው ዛሬ ለምን ይቆጨዋል አየሽ ቤተሠቡ የት እንዳደረሱት እነዚህም የሠው ወሬ እየለቃቀሙ ልጆቻቸውን ለመበተን ነው ሴው እንደሆን ለሠው አልተኛም
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
የኔ እናት አብሽሩ😢😢😢😢
@summaiah1236
@summaiah1236 Жыл бұрын
@@hayattube3185 አላህ ይበሽርሽ
@user-nt7wi9be2q
@user-nt7wi9be2q Жыл бұрын
አይዞህአብሺርሰዉኮእዴዚህነውትዳርችሁንእምጠብቁትእናተናችሁ
@sahasahada1246
@sahasahada1246 2 жыл бұрын
ዳውደ አብራችሁ ኑሩትጣና ዝበላቸው ጀሙደሞምከራቸው በርቱ😘😘😘😘😘❤❤❤
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ ሰራህን ሰራ ተዋቸው እሙ ስከናም ተይ ምቀኛም አለ ወንድ ልጅ አየሁህ አየሁህ አይባልም ደሞ አልሀምዱሊላህ ብይ ባልሽ ጎበዝ ነው
@maryoutube6145
@maryoutube6145 2 жыл бұрын
ትክክል ጀም
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን
@user-mm5em3pk9u
@user-mm5em3pk9u 2 жыл бұрын
ሰው መቸም ለነገር ነው የቆመው ማስታረቅ ቀረና ማጣላት አይግዜ
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ ለምድንነው በሰውህይወት የምትገቡት እግዚአቤሔር ልቦና ይስጣችሁ
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 жыл бұрын
Dawudii and jamaliyee wwddd sitamiruu ayilaychuu guwadinyaa malatii indantenaw🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@hawitube2461
@hawitube2461 2 жыл бұрын
እር ሴቶች ሀያ ይኑራችሁ እባካችሁ ትዳር ትልቅ ነገር ነው
@ksaksa3522
@ksaksa3522 2 жыл бұрын
አላሁ ሙሥተአን የሠዉ ትዳር የምትበጠብጡ አላህ ሂድያ ይሥጣችሂ
@user-np5mn1zq5l
@user-np5mn1zq5l 2 жыл бұрын
የአሏህ የሠዉ ምቀኝነት በጣም ይገርማል ተዋቸዉ አንተ ወንድሜ እነሱ ክፍተት ካገኙ ብዙ ያወራሉ አንተ በስራህ ላይ ጠንክር አሏህ ያግዝህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@hayahsaeed9855
@hayahsaeed9855 2 жыл бұрын
እድሜ እኔ ብዙ ግዜ አል ፍም ግን እድፃፍ ያስገደደኝ መናደድህ አትናደድ ውድሜ የሠው ውሬ አትስሙ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አየ ልቦና ይስጣችሁ አላህ ሌላ ምን ይባላል
@user-zw2ei5ev3e
@user-zw2ei5ev3e 2 жыл бұрын
በላሂ በጣም ከባድነዉ ያአላህ አተጠብቀን እኛንም በትዳራችን ጠካራ ያርገን😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@stayooapee8784
@stayooapee8784 2 жыл бұрын
ትክክክክክል😭😭😭
@tayuba1015
@tayuba1015 2 жыл бұрын
አሚንንን እህቴ
@tube-jw4bd
@tube-jw4bd 2 жыл бұрын
አሚን👏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@stayooapee8784 ደምሪኝውዴዋ
@workonish1692
@workonish1692 Жыл бұрын
😍😍😍
@fatimaethiopia4259
@fatimaethiopia4259 2 жыл бұрын
ምንምትክክል ዉድሜ
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 жыл бұрын
Tawachawuu wandimee🥰
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
እባካችሁ በትዳር መሀል አትግቡ አላህን እንፍራ ከቻልን እናሥታርቅ ካልቻልን ዝም እንበል ዝም ያለ ሠላም ሆነ 🇪🇹
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 жыл бұрын
ጉራ፣አታብዛ፣በአላህ፣ተመካ፣ወንድም፣
@user-il1qd7dz2r
@user-il1qd7dz2r 2 жыл бұрын
ሡባሀን አሏህ የሠው ወሬ አታስገብ በትዳራችሁ ጀግና ናችሁ ኡሙ ሰኪና አወርጂቸው ትዳርሽን ሊበቱኑ ነው
@sdgsfg1592
@sdgsfg1592 Жыл бұрын
አይዞችሁ. ጠክሩ ዳውድ. አላህ. ሀሲድህን. ይያዝልህ
@ayishaseid31
@ayishaseid31 2 жыл бұрын
የሰዉ ልጂ ስራ ሲሰራ ሳየዉ ደስ ይለኛ ል ዳዉድ ምርጥ ሰዉ ነው ያኪ አበረታቱ እንጂ እንቅፍት አትሁ
@awqq4330
@awqq4330 2 жыл бұрын
As wr wb
@awqq4330
@awqq4330 2 жыл бұрын
Jamaal bagaa nagaa galtee mashaa allaah
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@awqq4330 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@awqq4330 ደምሪኝውዴዋ
@user-uz6uc5es7b
@user-uz6uc5es7b 2 жыл бұрын
እነማም ላይድህለልጀነት ብለዋል እረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነገር አመላላሽ ጀነት አይገባም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ወድማችን
@Sheqala
@Sheqala 2 жыл бұрын
Waleykum selam sew yesew bet lemafres hon blo new yetenesaw mdre mkena yesew were Atsmu slemtbelta chew new Ayleyachihu😍😍😍😍😍😍
@HibtuAllah
@HibtuAllah 2 жыл бұрын
ወይ ሴቶች የምር አበዛችሁት ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን አድቡ በማያገባችሁ በሰው ትዳር አትግቡ
@smhabeshawit1859
@smhabeshawit1859 2 жыл бұрын
እና እሷ የሰው ወሬ ለምን ትሰማለች ትዳሬ ካለች አትስሚ ውዴ
@ethoupiasasa2711
@ethoupiasasa2711 2 жыл бұрын
Subhanalah
@ffg9131
@ffg9131 2 жыл бұрын
ዳውድ ያገሬ ልጅ ዝም በላቸው እሞሠፊና አንችም ሰለባልሸ መጥፎ ሲያወሩ አትቀበያቸው ምክንያቱም ዛሬ እሚያራርቅ እንጅ እሚያቀራርብ የለም እኔንም ከምወደው ባለቤቴ አፋተውኛል
@halimabhaiya6696
@halimabhaiya6696 2 жыл бұрын
ወላሂ ከበድነው እረሴቱቸ ልብነ ይሰጠችሁ ያረብ ወንድም አተ አተሰማቸው ሁሉንም
@toyebamohammad428
@toyebamohammad428 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እደው ልምድ ነው በስው ትዳር ውስጥ እምርገቡት የምንማረ ትምርት ተግባር ላይ አይውልም
@adotmedia9027
@adotmedia9027 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ይገርሙኛል
@ddtghhh9979
@ddtghhh9979 2 жыл бұрын
አይይይይ ዳዉድ እኔም ባሌሀገርገብቷል ተይዞ ወላሂ ምንእደሚወራለመናገርምይከብዳል ቤተሰቦቸንለማስረዳትብሞክርም አልተረዱኝም አይይየሰዉነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@ddtghhh9979
@ddtghhh9979 2 жыл бұрын
አላህ ትዳራችሁን ፍቅራችሁንያብዛላችሁ ሁለታችሁምአትስሙየሰዉወሬ ፍቅርሳይዝህመችምአላገባሀትም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@adotmedia9027 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 2 жыл бұрын
እህለን ዳውድ ዝም በላቼው እንተ ታታሪ ለፋተኛ ጎበዝ ነህ ወላሂ ልትመስገን ይገባል እትስማቼው እላህ ልቦና ይስጣቼው ነገር የሚያቦኩትን ጀግና ብየሀለሁ ትዳራችሁ ያማረ የስመረ ይሁን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@syoutube7416
@syoutube7416 Жыл бұрын
ወድማችዳዉድ ማሻአላነህ ጠካራ ልጅ ነህ ሁሉሰዉ እዳተቢሆን የት ይደርሱነበር ጀማል ደሞ አስታርቃቸዉ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል. እኛ ሴቶች እረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም. ሴቶች. በጀሃነብ በዝተው አየዋቸው ብለዋል አንደኛ ነገር የምታመላልስ ናት አላህ. ይጠብቀን ከጀነሃብ እሳት ያረብ. ያረብ. እኛ እህቶች በሰው ትዳር አትግብ ነገር አታመላልሱ ዝም በለው ውዶቼ
@halima7669
@halima7669 2 жыл бұрын
አሚን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@halima7669 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ፈልጋህ ይሆናል ይች ቆሞ ቀር በሰው ሂወት ምትበጠብቱ ሴቶች የሰው ባል ምትቀሙ አላህ ያንሳቹ
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d 2 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ ወላሂ አላህ ይጠብቀን ይገርማል በሰዉ ትዳር ገብታ ምን ታገኛለች የስራዋን ይስጣት
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
@@user-ly3vc8bq2d ወላሂ በጣም ምን እንደ ሞፈልጉ ሁሉ አናቅም
@MeMe-vt4jg
@MeMe-vt4jg Жыл бұрын
ትክክክል
@tesalmatoyoutube9658
@tesalmatoyoutube9658 2 жыл бұрын
ደውድ ያኽራ ወዴሜ ልገርህ ወላሂ ወለሂ ወላሂ ባተ ትዳር የሚቀና ሰው ነው አጥብቀህ ያዝ ያዥ አችም ትዳረሽን እደገደል ዛፍ አወዛውዢ ወላሂ ነው የምላችሁ በናተ የሚቀና ሰው ነው እደዝህ የሚለው እኔ አደናተ ነበርኩ ግን ምቀኛመሆናቸውን ሳውቅ ትዳሬን ጠበቅ አደርጌያዝኩ አልሃምዱሊላህ ዛሬ ያድልጅ እናት ሁኛለሁ አልሃምዱሊላህ ግንእኔ ላጥፋችሁ እደዝህ ነው ሲሎችሁ ምን አገባችሁ ብላችሁ እለፉት ለማንኛውም በሰላም ገብታ አላህያገናኛችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ግን ሰሚራ ነቃበይ ምቀኛ ቤትሽን እያኳኩት ነው
@user-ej8zc3ce3l
@user-ej8zc3ce3l 2 жыл бұрын
በቃ መቀለድ አይቻልም እድ ጉድ ሴቱ 🙆🙆🙆
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
በትዳር ቀልድ አለ እንዴ ????
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 жыл бұрын
አላቃላቂ ባለጌ ናት አኡዙቢላህ እሷብሎ መካሪ ቢወዳት ባይወዳት ምናገባሽ አች ድፍት ያርግሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
አረ ምናባሽ አይባልም
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 жыл бұрын
@@sebrinatube ምናባሽ ማን አለ እኔ ለናት ላባት ክብር አለኝ ምናገባሽ ነው ያልኩት አብቢ በደብ🙄🙄
@aminaeshtu9355
@aminaeshtu9355 Жыл бұрын
Wl wr wb ወንድሜ ኮሜንት commet ጥሩ coአብብ መጥፎውን አሳልፈው ምክናያቱም አንዳድ ሰው ምቀኛ ናው የሚሰራሰው አይወዱም ማዳከም መጣለት በርታ እናተ ደሞ በኮሜንት አትጣሉ እነሱ ለማጣላት ሲፈልጉ እናንተ በፍቅር አሳዮቸው
@user-rc9pd9xb2b
@user-rc9pd9xb2b Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ሰው ብዙ ነው የሚያወራ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ እሽ ይሄ ሁሉ ቅናት ነው ሰው የራሱ ሲያርበት የሰው ያማስላል አይ ሰው የኔም ትዳር በነገርኛ ነው የፈርሰብኝ
@sada-jj8qq
@sada-jj8qq 2 жыл бұрын
በቤተሠብና በትዳር የሚገቡ የሠዉ ሥጋ ለብሠዉ ነዉጂ ሸይጧኖች ናቸዉ አላህ ያሣቸዉ ያረብ
@hebe3258
@hebe3258 2 жыл бұрын
ዝምበላቸው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@hebe3258 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@amenamhamed2929
@amenamhamed2929 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@user-bs7nr3yt8y
@user-bs7nr3yt8y Жыл бұрын
👑👑😀😀
@madiyamd1610
@madiyamd1610 Жыл бұрын
Mashaallah qaldachu dasilali
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አቡሰኪና & ጀማል የሰው ወሬ አትስሙ የኛ ሰው እንኳን የተራራቀ ባልና ሚስት ቀርቶ ባንድ ላይ ደህና የሚኖሩትን ያላያሉ የሰው ከሰማችሁ ችግር ነው ግን አትስማ ባይ ነኝ። በልጅነት የሁለት ልጅ አባት ሁነካል ማሻአላህ አሁንም ጠንካራ ሁን!!
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 2 жыл бұрын
ወንድልጅ የማይወዳትን ሴት እኳን ለረጅም አመት አብሮ መቆየት ይቅርና ላዳርም አይፈልጋት ይች ነገረኛይቱ የሷው ጥላት ናት
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 2 жыл бұрын
እርግጠኛነሽ ወዶችእኮከውሻጋርተኙቢባሉይተኛሉ
@user-gp4gf5vz7u
@user-gp4gf5vz7u 2 жыл бұрын
አይዛህ ወድሜ
@user-gp4gf5vz7u
@user-gp4gf5vz7u 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ዳውድ እዚህ ጋ ሚስትህስ እራሷ እደሆነች በሁለት ስልክ ፅፉ ላተ የላከችልህ ማለት አተ ምን እደምትላት ለመስማት ሲጀመር ሚስትህ ውሸት ታበዛለች አሁንም አትመናት ሌላሰው ፅፎላት ነው ብለህ በምን እርግጠኛ ሆክ
@user-mq2ej1ve9q
@user-mq2ej1ve9q 2 жыл бұрын
*ቱ ምን አገባሽ አንች እስተክፊርሏህ*
@zedyoutube1158
@zedyoutube1158 2 жыл бұрын
ሣህ
@lifemediatube8631
@lifemediatube8631 2 жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬያለሁ ፅሁፉ እራሱ ይቀራረባል
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@user-mq2ej1ve9q አች ምናገባሽና ለኔ ፃፍሽ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 2 жыл бұрын
እኔም እንዴዚህ ነዉ ያሠብኩት አሁን ላይ ብዙም አልከታተላቸዉ ኤጭ ሲያስጠሉ ስዴተኞች ራሳችሁን ጠብቆ ጊዜችሁን ተጠቀሙበት በሌላ ነገር አናሳልፍ
@zdhsyoutube7398
@zdhsyoutube7398 2 жыл бұрын
ዝም በላቸው ዳውድየ የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ይላል የሀገሬ ሰው ስለዚህ ዝም በላቸው ሁሉም ለኸይር ነው
@tayuba1015
@tayuba1015 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ በትደረችሁ መሃል ሶስተኛ ሰው አተስገቡ ወላሂ የኔባል አደረሽን የሰው ወሬ እደሰሚ የልኛል
@user-md4mt2zw4k
@user-md4mt2zw4k 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አብሽር ወንድም ኸር በሠዉ ህይወት አትግቦ ኢተቂላህ
@kdejayaseen5770
@kdejayaseen5770 Жыл бұрын
አብሽር ወድሜ ዳውዲየ. አተእና. ሚስትህ ተተዋደዳችሁ ሌላው ያዳክሩ. ስራቸው ነው. ተዋቸው አትናደዲ ወድሜ
@fazeafazrey5498
@fazeafazrey5498 Жыл бұрын
በቃ መቃለድ መጫወት አይቻልም እዴ መገን ሤቱ ቅናት በጣጠሣቸው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ጀማል ከሰማችህ እስኪ እሷን ምከራት ልጆቿን ይዛ ወደ ሀገር እንድትገባ ንገራት ወላሂ ኮሜንት ሠምታ ቤቷን የምታፈርስ ነው እሚመስለኝ ወላሂ በጣም ያስጠላል በጣም
@zahrazumba9793
@zahrazumba9793 2 жыл бұрын
መሸአላህ ወንድማች👌👌🇪🇹💪💪💪
@semirakasaw911
@semirakasaw911 2 жыл бұрын
አይዛን ወንድም ያልፍል ሰው አተሰማ እሸ ጀግና ነህ አላህ ያግናኝህ በሰው ትዳር አተግብ እሺ ሁሉም ሰላም ይብዛ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@mekdessehale2388
@mekdessehale2388 2 жыл бұрын
ዳዉድዬ አንተ የሠራ ሠዉ ነክ ምረ ሥራ ፍት ሁሉ ምቀኝነት ይዟቸዉ ነዉ እኔ የምልክ ምናልባት ኮሜቴን ካየሄዉ አንተ ጭንቅላትክን አትበጥብጥ ከነጭራሽኑ ኮሚንት የሚፃፍበትን ዝጋ ካልዘጋክ ገና ብዙ ይሉካል ወንድሜ የአንተ እና የእሧ ጥንካሬ ነዉ የሚወሥነዉ የእዉነት ነዉ የምልክ ወንድሜ አይዞክ በርታ ጠንክር ገና ብዙ ትሠራለክ አትስማቸዉ አበሻ ምቀኛ ነዉ
@mdahmad8424
@mdahmad8424 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ
@aleemakwt3798
@aleemakwt3798 2 жыл бұрын
አይዞህ ለበጎነው ባባየ
@caaltutola984
@caaltutola984 Жыл бұрын
Wayi Gud bexam eko new yemigarmow Ayizoh Dawudiye Atisema
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አትስማቸው ዳውድ ያልፋል አላህ በሠላም ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋ ያገናኝህ። ግን ምን ነካቸው እኒህ በሰው ትዳር የሚገቡ ባለጌወች
@FatimaAli-sx3ld
@FatimaAli-sx3ld Жыл бұрын
ትክክልነህወድምባለጌናቸው
@masayamasaya629
@masayamasaya629 Жыл бұрын
አይዞህ ወድም
@user-vd8wq7cq3p
@user-vd8wq7cq3p 2 жыл бұрын
ጡሩ በለሀል ጀማል አላህም አይወደዉም ነገር መዳት
@halimayoutube
@halimayoutube 2 жыл бұрын
አብሽር እና ወንድሜ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ ተዋቸዉ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በፍቅር ኑሩልን ለነገረኛ ሰዉ ቦታ አትስጡ!!!
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d 2 жыл бұрын
ትክክልጀማልጀዛክላሁኸይር እህቶች ተውአላህንፍሩ በስውሂውትአትግቡ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
አይሠሙምእህቴ
@user-qz8ru1ly6c
@user-qz8ru1ly6c Жыл бұрын
ደውድ ወድም ዝም በላቸው አላህ ያገናኛችሁ ምርጥ ሚስትናት ሰሚራ
@mdahmad8424
@mdahmad8424 2 жыл бұрын
አይዞህ
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ትገናኛለችሁ ወንድሜ ወናው መታገሥ ነው💛💚❤
@halimahusen6728
@halimahusen6728 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@momenabinetdaweud7891
@momenabinetdaweud7891 2 жыл бұрын
subahan allah
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
10:21
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ስንፈልግ የነበርውን አገኘን
10:04
AWEL&SEADI
Рет қаралды 91 М.
መከራው በዛ ዛሬ ግና እቤታችን ግባን😭
8:54
سلام يا مهدي | حجازي حجازي
7:13
Hijazi Hijazi / حجازي حجازي
Рет қаралды 18 МЛН
مشاركة القارئ البريطاني في برنامج محفل 2024 - الموسم الثاني
9:19
Mohammad Ayyub Asif محمد أيوب عاصف
Рет қаралды 2,6 МЛН
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 3 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Red❤️+Green💚=
0:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 45 МЛН