🛑 ከነ ሚስቱ ታሰሩ || ፍቅር እስከመቃብር ሊጀመር ነው ግን አያልቅም || ሰባት ኢትዮጵያውያን በሞት ተቀጡ

  Рет қаралды 57,106

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@benjatube2
@benjatube2 11 күн бұрын
የሁለተኛው ቻናሌ ሊንክ ነው ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/bpzMfJqLl510gZIsi=razhtzKxRvCNWTjf
@raheel-z4e
@raheel-z4e 10 күн бұрын
እራሳቸው አደል የሚሰርቁት አልሰሜን ግባአ በለው
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 11 күн бұрын
ውይ ቤንጃ መግቢያ ላይ ቅጥ ያጡ ዳንሶችን ባታስገባ ከይቅርታ ጋር
@benjatube2
@benjatube2 11 күн бұрын
እሺ አስተካክላለው
@ethioeri1550
@ethioeri1550 11 күн бұрын
Betam tru hasab new enem hule aslefewalhu men hono new gen ke Benja gaa ayedem elalehu
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 11 күн бұрын
@@benjatube2 ቤንጃየ የኔም አስተያየት ነው ገጠወጥ ሰዎችን ባታቀቀርባቸው ጥሩ ነው ላንተም ሚዲያ አይመጥኑም
@munitmekuria785
@munitmekuria785 10 күн бұрын
I agree with you
@negashtersit7630
@negashtersit7630 11 күн бұрын
ሰላም ቤንጃ እንዴት ነህ ? በፕሮግራምህ ስለምታቀርባቸው ዝግጅቶች አድናቆቴን እየገለፅኩ ግን እንደመግቢያ የምታቀርባቸው አንዳንድ የዳንስ እንቅስቃሴዎች ከአገራችን ወግ ባህል ያፈነገጡ እና የተመልካችን አይን የሚያቆሽሹ ስለሆነ እባክህ በፕሮግራምህ ላይ ባታካትታቸው ከታላቅ ይቅርታ ጋር በክብር እጠይቃለሁ ፤ አመሰግናለሁ ።
@benjatube2
@benjatube2 11 күн бұрын
እሺ አስተካክላለው አመሰግናለው
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 11 күн бұрын
የእውነት ብለሃል !
@hewis9138
@hewis9138 11 күн бұрын
እኔም ኣስተያየት ልስጠው እያልኩ ነበር። ቤንጃ፡ ከreaction ቪድዮዎች ወጥተህ፡ ወደ ቁም ነገር የሚያደሉ ርእሶች፡ ወይ የራስህ ፕሮግራሞች ብትሰራ እላለሁ። reaction የሚያረጉ ትናንሽ ልጆች ብዙ ኣሉ። I hope you don't mind the comment.
@Belay1974
@Belay1974 11 күн бұрын
ሃሊማ የጤናዋ ሁኔታ ያሳስባል ጌታ ኢየሱስ ይፈውሳት
@salameskyes7240
@salameskyes7240 11 күн бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@hundayealemu850
@hundayealemu850 11 күн бұрын
ቢንጂ ፕሮግሪምህን እወደዎ ነው ግን አንዳንዲ የሚያሰጠላ ነገሮችን በሸታቀርብ ጥሩ ነበር
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 11 күн бұрын
ማሪያምን የቦርሳዉ ነገር ትንሺ ባይጋነን እኔን ብዙ ስአት ይገጥመኝና በጭንቀቴ መሀል ፈታ ያደርገኛል😂😂😂😂😂 ቤንጃዬ❤❤❤❤❤❤❤
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 11 күн бұрын
እህቴ እናትሽን ጌታ እንኳን ኣተረፈልሽ ብዙ ዶክተሮች ግድየለሽ ናቸው ስ ው ቢሞት እንኳን የማይከስ ስበት ኣገር ብዙ የምሁራን ዶንቆሮ በዘመድና በግንዘብ ዶክመንት የተቀጠሩ ናቸው!! እኔ እንደ ስው የምመክራችው የትኛው ንም መድሀኒት ትኣዛዝ ከዶክተር ድትወስዱ ሌላ ቦታ ሄዳችው ሀኪም ኣሳዩ ና የጎኒዯሽ ጉዳት ጠይቁት ;;ወይም የተማረ ስው ካለ ኣሳዩት ::የተባለውን መጠን ኣትውስድ ቀንሱ ለምን የመዲሃኒቱን ሁነታ እስከ ሚታወቅ ;; ልጂቱን በጣም ኣደንቃታለው 👍👍👍👍
@RichiSeboka
@RichiSeboka 11 күн бұрын
Benja broye endetelmedu merti program nu👌fkir eske mekabirem bememelesu🥰ejig betam desbilognal
@BethelihemTesfaye-d5p
@BethelihemTesfaye-d5p 11 күн бұрын
Yemejemeriya comach negn enwedhalen❤❤❤❤
@benjatube2
@benjatube2 11 күн бұрын
አመሰግናለው
@MaryoMichael
@MaryoMichael 6 күн бұрын
በሰው ህይወት ቀልድ ያሳዝናል ልጅቷ ልክነች።
@FerhiwotTaddese
@FerhiwotTaddese 6 күн бұрын
ሠላም ቤጃ ፐሮግረምሕቆንጆ ናውበቁምናገረና በሳቅገደልከን።
@BerhanuNuguse-y2n
@BerhanuNuguse-y2n 11 күн бұрын
ሰለም እሕት ጎበዝ እና ብርቱ አስታመሪ ነሽ ነገረ ግን የተመሪን ትኩረት እንደይስብ መኳኳሉን ቸፖስቲኩን ብታቆሚ ታመረጭ ነው መጀመርየም ቆንጆ ነሽ በዘ ለይ ተኩለሽ ይከብደል መሸፈፈኑ ይቅረ ኩሉን ግን ብታቆሚው ደስ ይላል ይቅርታ።
@Emamimami
@Emamimami 11 күн бұрын
የስልኬን መብራት አብርቼ ስልኬን አልጋ ስር የፈለግኩኝ ብቸኛ ኢትዮዽያዊ
@DubitWondemu
@DubitWondemu 11 күн бұрын
Benja best. As usual arif videos. Bless you man.
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 11 күн бұрын
መንሱርን አታቅርቡብን ወላሂ እያለ የሚቀደድ የሰው ትንሽ ማሀይም ነው።ሌላው አዝናንቶናል!
@jermiyaweyni
@jermiyaweyni 11 күн бұрын
ቤንጃ እንኳን በሰላም ከች አልክ
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 11 күн бұрын
😂😂😂ቤንጃዬ እኔ ከእህቴ ጋር በስልኬ እያወራሁ ወይኔ ስልኬ ጠፋ ቆይ ልፈልገው ስላት ከኔ ጋር እምታወሪው በምንሽ ነው ስትለኝ😂እራሴን ታዘብኩት
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 11 күн бұрын
መነፅር አይናቸው ላይ አድርገው ልጆቹን መነፅሬን የት አደረኩት !? ፈልጉልኝ አላሉም !
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 11 күн бұрын
ቤንጃ 1ምርጫዬ ኘህ ሁሌም😅😅😅😅
@tigritutoryal
@tigritutoryal 11 күн бұрын
WOW FIKER ESKMKABER ....NICE
@mggg8841
@mggg8841 11 күн бұрын
Yehen busheti pastor yonatanin maser adelem lelam neber lante sianshe new yeshermuta lij
@ibsabekele8205
@ibsabekele8205 10 күн бұрын
lemin jorown aykortutim ale fikirrizm yeha ashekabach
@ethioeri1550
@ethioeri1550 11 күн бұрын
Eser sianseh new
@BeleyouMulat
@BeleyouMulat 11 күн бұрын
Hi Benja, eskista atasay?? Minim timihirt ayhonim 🙏🏽
@NeimaAhmed-j7j
@NeimaAhmed-j7j 9 күн бұрын
Ware rajem kefeya mebal yalam atshawadu eshe
@getyetube6249
@getyetube6249 11 күн бұрын
ሠላም ለመንሱር ነዉ እንዴ ሪፖርት የሚደረገው
@abukiamhara4951
@abukiamhara4951 11 күн бұрын
ከመሬት በታች በአዳነች አበቤ መቀበሩን የተነገረን ሴኩሪቲ ካሜራ የመንሱርን ሲሰርቁት ለምን አልቀረፀውም
@user-EYOAB
@user-EYOAB 11 күн бұрын
ምርጡ
@almazkebede6068
@almazkebede6068 11 күн бұрын
er besak semere bariyaw fayilu iko tekratete😂😂😂benja berta indezg feta yalu amtalen 😀
@user-EYOAB
@user-EYOAB 11 күн бұрын
ስልኬን እያወራሁ ፈልጌያለሁ
@sebleasres2170
@sebleasres2170 11 күн бұрын
አዲስአበባ ውስጥ አላለም ቂርቆስ ክፍለከተማ ነው ያለው አልሰማህም ወይስ ችግር አለብህ?
@selinatoday1557
@selinatoday1557 10 күн бұрын
I swear the same trick they use with my mom to still her gold
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 11 күн бұрын
ደስ ባይልህም መንሱር እውነቱን ነው ሌብነት በጣም ቀንሷል ሁሌም የኢትዬጵያን ነገር ማሳነስ ትወጻለህ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 11 күн бұрын
እኔኛ ስልክ እያወራሁ ስልኬን እምፈልገው
@ማዳምደበረችኝ
@ማዳምደበረችኝ 11 күн бұрын
ወይኔ መንሱሬ አንተም በረከቱደረሰህ?😂😂ፕሬዝዳንት እንደት ያለጠባቂ ይንቀሳቀሳል?😂በቃ አስመላሽ ኮሚቴ አቋቁመን እናስመልስልሀለን፣ካልሄነም የፈረደብን የማዳም ቅመሞች ጎፈድሚ ከፍተንም ቢሆን ይገዛልሀል፣አታልቅስ😢😢😂😂😂
@RahelTesemn-mo6me
@RahelTesemn-mo6me 11 күн бұрын
Hiiቤጃሜን😂😂
@benjatube2
@benjatube2 11 күн бұрын
ሰላም
@leylab6955
@leylab6955 11 күн бұрын
የመንሱር ሳክሰ እኮ አይጣል ነዉ ስልኩን ሲበላ ለይቨ ሲያለቃቅስ ያለበትን ቪዲዮ እኢንስትጋርም ላይ እልክልሀለሁ ሳክስ ብቻ😅
@neA-s5v
@neA-s5v 11 күн бұрын
ልጄ laptop ብለው በርካሽ አገኘሁ ብሎ ገዝቶ መቶ ሲከፈት ሁለት ትልልቁን ኮካኮላ ነበር
@manarsoud4147
@manarsoud4147 11 күн бұрын
ክክክክ መሱሪ አዴ በድር ውስጥ ካሚራ ተክያለሁ ብላ የለ ሰለዚህ አታስብ ይመልሱልሀል 😅
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 11 күн бұрын
Weye yeha kakatare eulege weye onege
@rekikmoges
@rekikmoges 10 күн бұрын
tilant mexico laye beken new silkun yelafut lemin yewashal
@DanielHailemichael-v1i
@DanielHailemichael-v1i 11 күн бұрын
Benjaye ene betayo yemibalutn batametabn
@munitmekuria785
@munitmekuria785 10 күн бұрын
ቤንጃ በናትህ ያ ኮሜዲው ቲክቶከርን (….ስለ ባልታሳር ላወራችው ልጅ መልስ የሰጣት ) ሊንኩን አስቀምጥልን …. ሰርች አድርጌ ላገኘው አልቻልኩም
@benjatube2
@benjatube2 10 күн бұрын
Temu tube new yemibalew
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 10 күн бұрын
Ahune Ahune yemiyasetela nwere yehonu video makerebe jemetehale an follow lenaregehe nwe
@MekoninBelay
@MekoninBelay 10 күн бұрын
abate yelacheweme endey
@user-Nezhia
@user-Nezhia 11 күн бұрын
ሰላም ቤንጃችን፣እንኩዋንደህናመጣህ❤❤ማስታወቂያው ኮይስነው፣በቃ እዛው ለቤተመንግስ ቀረብ እንበልና፣ከአብይጋር እድርተኛና እቁብተኛእንሆናለን😂😂
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Fre-v4o
@Fre-v4o 10 күн бұрын
ቤንጃን 300 ሰብስክራይ እናስገባው
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 10 күн бұрын
ምርጫዬ ነው 😂😂😂
@AbeniBenji
@AbeniBenji 11 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ኣግባ ብለዉ ሲጨቀጭቁኝ ደስ የሚለኝ፦ ልጅ የዘር ሃረግ ማረጋገጫ ስለሆኑ ነዉ ። እንደ መጀመሪያዋ እና ኣንዲቱ ጣቷን 200 ዓስሩን በ2000 በወር ሁለቴ መሰራት ኣለብኝ ብትለኝ ደሞዜ ቢያንስ በ3 ዕጥፍ 12,000 ሆኖ መገኘት ዓለበት😢
@Ferihamitiku
@Ferihamitiku 11 күн бұрын
Ere silken iyaworawubet bizu gize felige awukale
@የኣዺስልጅ
@የኣዺስልጅ 11 күн бұрын
መንሱር ኣህን ፍራ ለምን ትዋሻልህ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 11 күн бұрын
እረ በየተራ ነው የታሰሩት
@BelayneshSeifu
@BelayneshSeifu 6 күн бұрын
Koshash😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@addisgirma8211
@addisgirma8211 11 күн бұрын
የፕሮግራም መግቢያህ ላይ ምድረክ ላይ ሚንፈራፈረው ሰይፉ መስሎኝ ጨርሶ ሲቆም ባህር ዛፍ ሚያስንቅ ቁመት😂😂😂ለካ ቁመት ከዚ አይከለክልም😂😂 ተስፋ ሰጠን😂
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 11 күн бұрын
እኔን የገረመኝ የቤቱ ማስታወቂያዉ ላይ የበረዶ መንሸራተቻ??? Are you kidding me ይኼ ብቻ ነዉ የቀረን በረዶ ሀሀሀበበበ
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 11 күн бұрын
Ayyyyyy mensur ewnetm ke 3 kefl alalefkem ayyyyy weket. Lebaw erasu policu endehone hezbu selaweke leman yekesesu belh nw?
@jermiyaweyni
@jermiyaweyni 11 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይቻምህ
@Belay1974
@Belay1974 11 күн бұрын
ጃንቦ ጆቴ የሚባል ዘፋኝ አለ እንዴ?
@Regina-m9i
@Regina-m9i 11 күн бұрын
አንተ በጣም ጨዋ ትመስለኛለህ ታዲያ ከብቶችን ባታቀርብብን መልካም ነው
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 11 күн бұрын
Ante leba andu laba ate ayedelehe ante denkoro menesure yetebaleke segeta
@Belay1974
@Belay1974 11 күн бұрын
ከሳሹ አንተ ትሪስ ሳለህ ሰረቁህ?
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 11 күн бұрын
ምንድነው ነገር መደጋገም የባልና ሚስቶቹ እኮ ታይቷል ነገር አትደጋግሙ
@temesgenbeshawured5861
@temesgenbeshawured5861 10 күн бұрын
Abee=t Mensur mashkabet becha MESHLETLET , Pirrrim tirrrirrim becha
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 11 күн бұрын
Yonatan The deceiver
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 11 күн бұрын
ደስ ባይልህም መንሱር እውነቱን ነው ሌብነት በጣም ቀንሷል ሁሌም የኢትዬጵያን ነገር ማሳነስ ትወጻለህ
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 27 МЛН
🛑 ቬሮኒካ አዳነ በአደባባይ ይቅርታ ጠየቀች
46:11
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 60 М.
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН