🛎 ፍቅር ይዞኛል❤️

  Рет қаралды 116,442

Endalk Tube

Endalk Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@ፋኑ
@ፋኑ 2 ай бұрын
የኔ አሯሯጥ ጉድ እኮ ነው የሰውን ደስታ የሚያስደስተው ሰው እንዳያልፈኝ ላይክ🎉🎉🎉
@HyeHwj-q1b
@HyeHwj-q1b 2 ай бұрын
እኮ😢❤❤❤❤ በጣም ማርጥ ልጅ ነው የማር
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
እኔስክክክ
@gedam626
@gedam626 2 ай бұрын
እኔ እራሱ ስሮጥ ተደፍች ነበረ ጎድ እኮነዉ እንዳልኬ ይለያል❤❤💝
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 ай бұрын
ቀስ በይ 😂😂😂
@osratgold7930
@osratgold7930 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 2 ай бұрын
ሄሉ ፍቅር ገብቶላታል ወይኔ ጉድዋ😂😂 የተስማማዉ like
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 2 ай бұрын
እንዳልክም ወዷታል ጌታን😂
@HaymiYouTube-t3b
@HaymiYouTube-t3b 2 ай бұрын
@@mahletadugna6935 ደምሩኝ
@Bet1771
@Bet1771 2 ай бұрын
@@mahletadugna6935 ትክክል። እንሰነባበት ያላት ቀን ለሚመጣው እግዚያብሄር ይርዳት። እሱም የጨነቀው ሳይጎዳት እንዴት እንደሚለያት ነው
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 ай бұрын
ማነው እዳልክ እና ሄሉን የሚወድ😂❤
@saadasadada505
@saadasadada505 2 ай бұрын
❤❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ሄሉ ግን ልብሽን ጠብቂ ሴት ብዙ ስትታቀፍ በፍቅር ትወድቃለች አስሬ አትተቃቀፉ ምክሬ ነው
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HaymiYouTube-t3b
@HaymiYouTube-t3b 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@MeseretYitayih
@MeseretYitayih 2 ай бұрын
እኔ በጣም እፈራለሁ ለምን ነዉ እንዳትጎዳ ዉሰጤ የፈራል ምክንያቱም በጣም የዋህ ልጅ ናት እንደዚህ ፕራንክ አታደርጋት የምር ወንደሜ ደሰ አይለም
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 2 ай бұрын
እውነትሸነው 😢😢😢
@Elbethel167
@Elbethel167 2 ай бұрын
ስክሪፕት ነው፣ ግን ጊዜዋን ታጠፋለች
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u 2 ай бұрын
Ewnet new bazi ayinet prank bakihon melkam new
@Bet1771
@Bet1771 2 ай бұрын
ትክክል። እሷ የወደደችው ትመስላለች። እሱ እሷን ላለመጉዳት እየጣረ ብቻ ነው ያለው
@seble4004
@seble4004 2 ай бұрын
እኔ የምላችሁ እንዳልክ እና ሄሉ ሁለታችሁም ጋር ፍቅር አለ ነገር ግን አንተም የወንድነት ኩሪት ሄሉም የሴትነት ፍርሐት ይዟችሁ ነው እንጅ ለማንኛውም ጋታ እየሱስ ከነእናቱ እዶክማስ ቤት እንደገባ በናንተ መሐከልም ገብተው ያጣምሯችሁ እላለሁ አዲስ አበባ ሰትመጡ እኔም እጋብዛችኋለሁ
@Elu454
@Elu454 2 ай бұрын
ተው ልጅቷ በጣም ወዳሃለች ጠይቃት እንዳትጎዳት:: ካንተ እየጠበቀች ትመስላለች::
@HaymiYouTube-t3b
@HaymiYouTube-t3b 2 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 2 ай бұрын
እኔ ግን ፍቅር የያዛት አልመሰለኝም ምክንያቱም የናቲ ፍቅር እንዴት በአንዴ ከዉስጧ ይወጣል ብዙ አሳልፈዋልኮ ፍቅር እንዲህ ነዉ እንዲህ ቀልድ ነዉ እንዴ ወደሌላ ፍቅር ለመሄድ ጊዜ ያስፈልጋታል እኔ የማስበዉ አንዳልክን ትወደዋለች ታከብረዋለች የምታደርጋቸዉ አክቶች ለቪዲዮ ድምቀት ነዉ ጎበዝ ነችኮ ስትተዉን እዉነተኛ ፍቅር በቀላሉ አይረሳም ፍቅርና መዉደድ ይለያያል
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 2 ай бұрын
እነዚህ ልጆች የሰው ልብ እያንጠለጠሉ ቢዝነሳቸውን ነው የሚሰሩት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
ቢጋቡ መነው እዳኔ ዳስ የሚላው ታጋቡ የምትሉ ለይክ 😢😢😊😊🎉🎉🎉😂😂😂
@saadasadada505
@saadasadada505 2 ай бұрын
እኔም፡ምኞቴ፡ነበር
@ዙዙየወሎዋ244
@ዙዙየወሎዋ244 2 ай бұрын
Ene mgnote new wolahi❤❤❤❤❤​@@saadasadada505
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ደስ ነዉ ሚለኝ ቢገባት
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
ሰሞኑን በጣም ቆንጆ እየሆንሽ ነው አላለም 😄😄 ሽቅሉብን ግዴለም ግን አንች ልጅ ጊዜሽን ባታባክኝዉስ 😄
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@tigistt7227
@tigistt7227 2 ай бұрын
እንደምታፈቅራት በጣም ያስታውቅብሀል ,please ጠይቃት እና እኛም እርፍ እንበል ,she is beautiful inside and out በጣም ንፁህ ልብ ያላት ሴት ናት እና በእግዚአብሔር እንዳልክ እንዳትጎዳት በተረፈ ውድድ...🥰🥰❤❤
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
ሄሉግን. እዳልክጋ መሥራት ከጀመርች ወድህ. አለባበሶ. ውበቶ ጨምሮል. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
በጣም ግንኮ ድሮም ዘናጭ ናት😅😊 ደሞ ኮፊደሷ የለለ ነዉ
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
ሳህ😅😅​@@hilamoo928
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 ай бұрын
Betam Enjiiii❤❤❤❤❤
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 2 ай бұрын
አዎ ሄሉኮ ድሮም ከናቲ ጋር እያለች ዘናጭ ነች ትለብሳለች
@ינגוסהאינגדה
@ינגוסהאינגדה 2 ай бұрын
😂😂😂እኮ እኔስ ምን አልኩኝ😂😂😂
@Atala-wn4os
@Atala-wn4os 2 ай бұрын
ንጹህና ቅን ልብ ያላት ልጅ ናትእንዳትጎዳ እፈራለሁ
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
ግንኮ ሰታምሩ❤❤
@Hiwitub
@Hiwitub 2 ай бұрын
ቆይ አልሚ የኔን ገብተሽ ሠብስክራይብ አታረጊም እንዴ😁😁
@ፉርዶስ
@ፉርዶስ 2 ай бұрын
እዚም አለሽ አይ የኛ ነገር ማንሄድበት የለም😅😂
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 2 ай бұрын
አልሚ❤❤
@AbfShj
@AbfShj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 2 ай бұрын
እዚም አለሽ አልሚየ😂
@senaitmekuria9402
@senaitmekuria9402 2 ай бұрын
ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ እንዳልክ ሄሉን እንዲ አቅርበሀት እሶ እየወደደችህ ነዉ ዋ እንዳትጎዳ ሄሉ
@Hiwitub
@Hiwitub 2 ай бұрын
እንደ እንዳልክ ንፁህ ልብ ያለዎን ወንድ ያጋጥመን በርቱልኝ ሁሌም አሸናፊ ናችሁ❤❤
@TahguasYohannes
@TahguasYohannes 2 ай бұрын
መልካም ልጅ ናት እኮ ለምን ኣታገባትም ታምራላቹ ኮ ደስታዋ ደስ ይላል
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በፍቅር እሚጠብቃቸው❤👍✌️
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 2 ай бұрын
እኔምአለሁ እረ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 ай бұрын
እኔ በጉጉትነዉ የምጠብቃቸዉ።👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰 ሂሉየ እዳልክ ሰወዳቸዉ
@Bet1771
@Bet1771 2 ай бұрын
ሄሉ ግን እራስሽን ብትጠብቂ፣ በጣም ባትላመጂው እና ቶሎ ወደቤትሽ ብትመለሽ ይሻልሻል። ህይወት እንደዚህ አይቀጥልም። ሆቴል እያደርሽ ቀን ፓርክ ለባርክ መሄድ። በእድሜሽም አትቀልጂ ሴት ነሽ። የሚሆንሽን ፈልጊ። እሱም ፕሮሰሱን ጨርሶ ይሂድ። እሱ የወንድምነት ፍቅር ብቻ ነው ያለው። አንቺን እንዳይከፋሽ ብቻ እየጣረ ነው። አይንሽን ግለጪ
@gebyanshe6711
@gebyanshe6711 2 ай бұрын
እዳልኬ እኛ ፕራክ ሳይሆን የእውነት የፍቅር ጥያቄ እድጠይቃትነው ምፈልገው በዛላይ ሁለታቹህም ላይ በደብ ፍቅር እዳለ ያሰታውቅባቹሀል❤❤❤
@ያምሮትማስረሻ
@ያምሮትማስረሻ 2 ай бұрын
አፍረው ነው እጂ ሁለቱም ላይ ፍቅር አለ ማርያምን ፍቅር ደስ ሲል❤❤❤
@Sghs-i7x
@Sghs-i7x 2 ай бұрын
100%
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 2 ай бұрын
እንዳልክየ ወንድም መቸም ይኸ ላንተ አይጠፋህም ግን ደግሞ ሤት ሥለሆንኩ የበለጠ ሥለማቀው ነው እኛ ሤቶች የምንከባከበነን ወንድ በጣም ነው የምንወደው እኳን እደሡ ሽጉጥጥጥ 😂እያደረክ እያቀፍካት ሄሉ ፍቅር ቢይዛትና አብረሀት መሆን እደማትችል ካሁኑ የሚሠማህ ከሆነ ተጠንቀቅላት እዳትሰበርብህ
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 2 ай бұрын
ሄሉ እና እንዳልክ ምንም እየተዋጣችሁልኝ አይደለም። እንዳልክ ምንም የፍቅር(የማፍቀር)ስሜት አይታይብህም በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ አደራ ሄሉ ስስ ልጅ ናት እንዳትጎዳት በይሉኝታ እና በኮሜንታተሮች ግፊት ልጅቷ ላይ አትጫወት የእውነት አንተ ፍቅር ከሷ ካለክ በፍጥነት አግብተሀት አሳየን የዛኔ ልመን ሌላው ተጃጅላችሁ አታጃጅሉን ስራም ከሆነ ትንሽ አረጋጉት በፍቅር ስም አትነግዱ እኔ ሄሉን በጣም ነው የምወዳት 🤍 ልብ ያላት ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሄሉዬ!❤
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወዳት ለግኝሽ ብላት መልስ አልሰጥ አለች አሁን ተዉኳት እንደፈለጋት ልመክራትም በጣም አስተዋይና ጨዋ ስለሆነች ልድራት ነበር እንዳልክ ጥሩ ሰዉ ነዉ ጥሩ ጓደኛም ነዉ በቃ
@mariommariom4227
@mariommariom4227 2 ай бұрын
እውነት እሷ በስስት ነው እምታየው 😢😢
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
እረ በጣም ላሜ ቧራራ አደረጉን እንጂ ሁሉም ነገር ሐሰት ነው።በቀደም የአባ / ገ/ኪዳን የመፀሐፍ ምርቃት ላይኩም ሆነ ኮመንቱ 1/4 ነበር በጤም ያሳዝናል እኛም አይናችንን ማበላሽት ነው።
@ሂቡ
@ሂቡ 2 ай бұрын
ክተወሰኑ ሴቶች ጋር ስትሰራ አይችሀለሁ ግን ክዚች ልጅ ጋር ይበልጥ ድምቀት ይታየኛል ይመስለኛል ስትቀርብ ሁና የምትገኝ ትመስላለች ለማንኛውም እይታ ትስባለች❤❤
@reyuf2891
@reyuf2891 2 ай бұрын
ሄሉ ታፈቅርሀለች ግን እንደዚ ፕራክ ባታረጋት ባይ ነኝ አንደኔ
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ 😢😢😢
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
ኮሜቶች አጋብታችሁ ወጩን እያሠባችሁ😂😂😂😂
@Betty12195
@Betty12195 2 ай бұрын
@@TeayabeAbeba😅😅😅😅😅😅lik nesh
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 2 ай бұрын
እኔ ግን ያፈቀረችዉ አይመስለኝም ፍቅር የናቲ ፍቅር እንዲህ በቀላሉ ቶሎ አትረሳዉም ዛሬ ከተናገረችዉ ቃላት ዉስጥ የተናገረችዉ ያሳዘነችኝ ጓደኛና ፍቅረኛ አንድ አይደለም ብላ ነበር እዉነቷን ነዉ ከናቲ ጋር ምን ሴጣን እንዳለያያቸዉ አላዉቅም እኔ ባገኘዉ ባናግረዉ ብጠይቀዉ ደስ ይለኝ ነበር።
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 ай бұрын
Awo😅
@HaimanotSeifu
@HaimanotSeifu 2 ай бұрын
ውዶቼ ፍቅር መላመድ ነው በጊዜ ሂደት ይመጣል አሁን አንድ ላይ የጋራ የሚሆን ስራ አብራችሁ አስቡ ሌላው ይደርሳል ሁለታችሁም ጋር ፍቅር ይታያል።ሄሉ ደስታሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።
@خالدحرز-و6ذ
@خالدحرز-و6ذ 2 ай бұрын
እዳልክ ምርጥ ሰው ከሄሉጋ ተጋብ ምርጥ ጥዶች ትሆናላችሁ
@ራህማRahma
@ራህማRahma 2 ай бұрын
አወን እሚያፈቅራት ከሆነ ልቧን አያጠልጥለው ንገራት ካልሆነ አስተቃቀፉንና ሁኔታወችን ቀንሱ እዳትጎዳ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 ай бұрын
አይሳህ🎉❤
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
እረ እንኳን ሊያገባት በህልሙም አያሰባትም ቢዝነስ ብቻ ነው ...
@God-rd8kt
@God-rd8kt 2 ай бұрын
እደው አደሬህን ሁለተኛ ልቧን እዳሠበራት እዲህ አይነት ፖራክ ይቅር በቃ ሺአመት አይኖር ተጋቡ የሄሉ እናት ትዳር እዲትይዝ ትፈልጋለች ያተ ቤተሠቦች ደሰተኛ ተሆኑ ተጋቡ❤❤❤
@Bet9232
@Bet9232 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን እንዳለ ልዩ ሴት ነች ማርያምን ፍቅር ማለት የገባች በፍቅር የምትረዳ ጀግና ሴት ጌታ ምስክሬን ፍቅር በቀላል ነገርም መፍቀድ አለመፍቀድ መፍትሄ ነው ሴት ልጅ ስትሆን በጣም ከባድ ነው መፍቀር እውነተኛ ብቻ ነው አንተ ልዩነት ማርያምን አንተ ጀግና ወንድ ነክ ወንዶችህ ሲመት ይጠራ አይደለም ለሰዎች ትልቅ ክብራለች በጣም እወድሃለ❤ ጀግና ወንድ ነክ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
እዳልክ ምርጥ ሰው ከሄሉጋ ተጋብ. ምርጥ. ጥዶች ትሆናላቹሁ
@astuastu9903
@astuastu9903 2 ай бұрын
የ2017ሱሷቼ ቶሎ ቶሎ ብለን እናጋባ የት ናቹሁ ሄሉና እንዳልክ ያላቹ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@TigestGaahy
@TigestGaahy 2 ай бұрын
sis
@astuastu9903
@astuastu9903 2 ай бұрын
@@TigestGaahy 🌹🌹🦋❤🥰
@ClassicPhone-t8x
@ClassicPhone-t8x 18 күн бұрын
ሄሉየ ብልህ ሴት እኮነሽ የእንዳልክ ቅምጥል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 2 ай бұрын
ግልፆ ነዉ እኮ አፍቅረሀለች አንተም ፍቅር ስጠት
@bitybity4949
@bitybity4949 2 ай бұрын
እንደው የናንተ ዘበኛ ሆኜ ልቅር እንዴት እንደምወዳችሁ ተጣምራይሁ ብታስደስቱን ምን አለበት ግን❤❤❤❤❤
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 2 ай бұрын
ክክክ ዘበኛ ሆሆሆ ልቦናሽ እነሱ ጋ አደረገሽ መዳም ደሞ ።------እንዳትልሽ
@ሩሀማ-መ8ዠ
@ሩሀማ-መ8ዠ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@MermaHumer
@MermaHumer 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@bitybity4949
@bitybity4949 2 ай бұрын
@@MyLove-x8f 😂😂😂😂😂 አትለኝም ውዴ ግን በነሱ ሱስ ወድቃለው መላ በሉኝ
@saadasadada505
@saadasadada505 2 ай бұрын
ነበር፡❤❤❤
@TamrwaDebebe
@TamrwaDebebe 2 ай бұрын
ታምራላቹ ደስታዋን መመለስ ብቻም ሳይሆን ላንተም ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ሚስት ትሆንሀለች ይችል ልች እንዳተዋት
@elisabethbirru-ym6bi
@elisabethbirru-ym6bi 2 ай бұрын
ፍቅር ልይዝክ ይገባል ሄሉ ትመቻለች ፈጣሪ ያድርገው ሱሴ ሆናችሁብኝ
@likehagos3724
@likehagos3724 2 ай бұрын
በጣም ደሰ ያምትሉት በቃ አንድ ላይ ሆኑ የምን ጋድኛ ነው ተጋቡ ሁለታችሁም ትፈላለጋላችው ነገ የናንተ አይደለም ዛሬን ኑሩ❤😍🙏ውድድድድድ አደረጋችዋለው
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 2 ай бұрын
አቤት የሰው መደሰት ሲያሰደስተኝ ማሪያም ደግ መካሪ ሰው ከእህል በላይ ሄሊዬ እያማርሸ መጣሽ የእኔ ሰቀቀን ተጋቡ በእውነት በወግ በማረጉ አንተም ተባረክ ወንድምአለም እዳልክዬ❤❤❤❤❤❤ ግን ሄልዬ ሁሎ በቃሚስ እና በራሰሸ ውበት ሰትመጭ እንደ አንድ እህትሸ ደስ ይለኛል በእናትሸ በአባባሽ ይህ ፀጉር ጠይው በእውነት ደስ አይልም በተረፈ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 2 ай бұрын
ሔሉዬ ና እንድንል የምዬ ማርያም ልጅ ፈቅዶ የእውነት ብትፋቀሩ ደስስስስስስስስ ይለንኛል. ግን ደግሞ የወንድምነት ና የህትነት ፍቅርም ቀላል አይደለም ግን እንዳልክየ. አፈቅርሻለሁ የሚል ፕራንክ ይቅር. ሔሉ በፍቅር የተጎዳች ነችና ከኔ በላይ አንተ ስምህን ታውቃለህና. እንድታፈቅርህ አትገፋፋት. እንዳልኬ የሴት ልብ ስስ ስለሆንን ነው. ውዶቼ በጣም ነው ሁለታችሁንም ውድድድድድ የማደርጋችሁ ፈታ በሉ ቻው❤🎉
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 ай бұрын
እረ ተዉ ይህ ፖራክ ልባችን ጠልጠል አታርጉት ተጋቡ ቁምነገርም አድርጉ😂😂😁
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
Teschawetubne enji yemayalke derama
@selamselam5282
@selamselam5282 2 ай бұрын
እናተ ልጆች ወይ ተጋቡ ምድነው የሰውን ልብ ማንጠልጠል
@ሠላም1067
@ሠላም1067 2 ай бұрын
እንዳልክና ሄሉ ዩጋቡልን የምትሉ ደምሩኝ
@terngoasefa7139
@terngoasefa7139 2 ай бұрын
እንዳልክ እንኳንም ፍቅር ከሄሉ ያዘህ የዘወትር ፀሎቴ ነበር ደስ ብሎኛል እወዳችሃለው
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 2 ай бұрын
እቺን ኳሜንት የምታነቡ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 2 ай бұрын
አሚንንንንን እህት
@Fantusiyum
@Fantusiyum 2 ай бұрын
AMEN❤❤😢
@safisafii460
@safisafii460 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነሕ፡እንደኔ ቢሆን ኖሮ ብትጋቡ ምን ያህል ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ያንተን ፍለጉት ይወስነዋል ፡ እናት ግን በእህትነት ፡ የምታቀርባት፡ ከሆነ ችግር ነው ስለዚህ ልቧን ስትስርቅ በልክ አድርገው ፡ የሴት ልብ ሞኝ ስለሆነ እንዴት ጠለጥልብህ፡ ልቧን እንዱትጐዳው አደርህን ።❤❤❤❤
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 2 ай бұрын
ምነው እንዳልክ የእውነት ብታረገው በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ግን ቀልድ ይብቃ የእውነት አርጉት እና እኛም እንደስት ❤❤❤
@angesettekle5003
@angesettekle5003 2 ай бұрын
Ewnet bileshal
@Netsi2023
@Netsi2023 2 ай бұрын
ዉብታችሁ ዉበታችን ነው ሄሉዬ ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 ай бұрын
ለምን እንድሆነ በልቅም በጣም እውዳቻወሏ በእተጋቡ ድስታኛ እኔ ናኝ 🥰❤️💋
@AlemneshKassa-r9l
@AlemneshKassa-r9l 2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችው በመሃላችው ያለው የጒደኝነት ፍቅር ማንም የማያደርገው ነው በብዛት ወደ ፆታዊ ትንኮሳ ያዘነብላሉ ለስለዚህ በርቱ።
@woynshetzawdu1541
@woynshetzawdu1541 2 ай бұрын
እዳልክ የሰው ልክ ነህ እውነት ያርግላችሁ እግዚአብሄር ሁለታችሁም ታምራላችሁ ብቻ ሄሉን እዳትጎዳ አደራ የዋህ ናት ሁሌም ኑልን ተናፍቂ ናችሁ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
እንዳልክየ መላመድ በራሱ ከባድ ነው ውስጧ ያለውን ስሜት አታቅም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ነገር ባትደራረጉ መልካም ነው።ከታላቅ አክብሮት ጋር ተጠንቀቅላት ልቧ እንዳይጎዳ❤
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 2 ай бұрын
ግን እኮ በጣም ታምራላችሁ ሄሉዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤
@Asd3275-h6g
@Asd3275-h6g 2 ай бұрын
አይ ሄሉየ ያንን ናቲ ጭውት ነውኮ የምትልበት ሀረካቷ የተመቸኝ ከንዳልክ ጋር ነው እርግት ደሞ አትዳፈረውም ደስ ትላላቹሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
😂😂😂😂ጌታሆይ ግራይገባኛል ያስቀኛል ግን መጨረሻው ናፈቀኝ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ሔሉ የዋህ 🥰🥰🥰🥰
@نبننبوبتنب
@نبننبوبتنب 2 ай бұрын
Kkkkkk ወይኔ ኮመንት
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 2 ай бұрын
ሄሉ ድራማ ላይ ጎበዝ ነች እንዳልክ አንተንም አስተማረችህ በፕራክ ገና ታሳብድሀለች ቻለዉ እንግዲህ እየመጣችሁ አዝናኑን እኛም እንዝናናለን።
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
በቀን ሁለቴ ብትመጡልኝኝኝኝ ስወድድ ሄሉየ የምር የእናትሽን ደግነት ይዘሽሻለ ጀግናችን እንወድሀለን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
@@MikeTesfaye-rh8hr እና ምን ይጠበስ አችስ ከዚ መጥተሽ ምታይዉ ስራ ፈደሽ አይደል ገልቱ ይድፋሽ
@aduadu8408
@aduadu8408 2 ай бұрын
​@FhfGnf-tn6sm 😂😂😂iko
@Liya-h8o
@Liya-h8o 2 ай бұрын
ወይነ ሄሉየ ግን ስታምር ድሞ አኔ ሁሉ ነገርዋ ደስ ነው አምትለኝ ኣንድ ቀን ብያገኛት ጥሩ ነበር ። ሁለታቹ ኣለባበሳቹ ማች ስለሆነ ደሞ ደስ ይላል አግዚኣብኄር ኣምላክ ጤና ይስጣቹ። Much love both.❤❤
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 2 ай бұрын
ፍቅር ያዘኝ ነው ያልከው እሰይ እንኳን ያዘክ እሷም እኮ ይዟታል አይዞህ
@meserettadege9387
@meserettadege9387 20 күн бұрын
Huletum feker ale gin man yedfer egna enegerachew
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 2 ай бұрын
ልስልስ ልበል.😂😂አደረኩብሽ😂😂😂😂እንዳልኬ😂😂😂😂ፈታ.ነዉ.ምታረገኝ.ሄሉኮ.አዉቃ.ነዉ.ትወድካለች.እሄ.የኛ.የሴቶች.ባህሪ.ነዉ.😂😂😂😂
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 2 ай бұрын
እንዳልክዬ ትለያለህ እንዳተ አይነት ወንዶች ይብዙ
@fatima-ye9rw
@fatima-ye9rw 2 ай бұрын
እዳልክየ,,,,ከሄሎጋ ተገብ,, በጣም ጡሩ ልጂናት እዳታመልጥህ እደሶ ልበ ኑፀህ አታገኝም አተም እደዛዉ ልበ ንፀህነህ ተገናኝታቸሆል ፈቅረህን ግለፀላት በፈረክ ሳይሆን የዉነት ንገረት እምፀፈልህ ከሳዉዲ አረቢያ ነዉ በጣምነዉ እመወዳችሁ ደጋግሚነዉ እማያችሁ ቢዶችሁን በዚህ ዘምን ልባሴት አይገኝም አስመሳይ እጂ አተም ጡሩ ልጂነህ ከምን በላይ መልካምነትህን አቀይረብህ
@BurtukanGallata
@BurtukanGallata 2 ай бұрын
Wow bagaa nagaan dhufttan eddun siin jaaladha waliif jiraadha rabbi kan walii sinaa godhu dhugaa ❤❤❤❤
@tehayzewude5932
@tehayzewude5932 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@kebedebedada8048
@kebedebedada8048 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@Dirribemekanon
@Dirribemekanon 2 ай бұрын
❤❤❤
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 2 ай бұрын
እደው እዳትቀየርባ በማንም እዳትቀዪራት አደራክን አንቺም ፍቅርሽን ግለፂለት አትፍሪ አንተም አትፍራ ፈጣሪ ካለው ማንም አዪቀዪረውም ስለዝ አሲብበት ሁለታችውም ትፈራላችው ፈጣሪ በማላችው ዪግባ በሚቀጥለው ምስራች እንደምንሰማ ተስፋ አለን እንወዳቻለን❤❤
@martatilah9152
@martatilah9152 2 ай бұрын
የእውነትክን አድርገው ሄሉ በጣም ጥሩ ልጂ ነች
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 ай бұрын
ኤሉ አንድ ነገር ሲባላት እንደትንሽ ልጅ ፊቷን የምታዞረዉና የምትራመደዉ ነገር እንዳልክ የሚከተላት ነገር ያሰቁኛል በርቱ ሔሉዬ በርቺ ❤❤❤❤❤
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 2 ай бұрын
አረ እንዱ በየ ቀኑ እንድ ጥልጥል የምታረጋት ልጅ በሃላ 80 ኪሎ ገብታል ማንሳት እንዳት ፈራ ብቻ ከአሁኑ አስብበት ለነገሩ በርግጠኝነት አግብታ ከወለደች የምጣላ ዉፍረት ይመጣል ጋይስ እመኑኝ😅🎉❤
@hghytuu9326
@hghytuu9326 2 ай бұрын
ዕዳልክየ ተባረክ የምር የሶንደስታ ስላሳየከን ዕግዚኣብሔር ካከርሕላይ የምትደሰትበትን ዕጀራ ይስጥህ🎉ግን መቸምእዳትለያዩ ኣደራችሑን 😢
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 ай бұрын
የእዉነትክን.አድርገዉ ሄሉ በጣም.ጥሩ ልጁ ነች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Hewan-mu7zx
@Hewan-mu7zx 2 ай бұрын
እንዳልክ ጋደጘ ነት ፋቅር ሲጣመር በጣም ደስ ይላል ሄሎም በፈቅር ቡታስባት ደስ ይላታል እንጂ አይከፋትም❤❤❤❤
@gggghh711
@gggghh711 2 ай бұрын
ኣንደኛ ነኝ ዛሬ50 ላይክ እፈልጋለሁ😂
@JamilaOumer
@JamilaOumer 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@bbbmm9936
@bbbmm9936 2 ай бұрын
እኔ አምሳ ጊዜ አድርጊሻለሁ😅😅😅😅
@HaymiYouTube-t3b
@HaymiYouTube-t3b 2 ай бұрын
@@gggghh711 ደምሪኝ
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 2 ай бұрын
የእዳልክ ድምፅ ሲያምር የምር❤❤❤ሄሉየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምትመችኝ❤❤
@ganetganet916
@ganetganet916 2 ай бұрын
እንዳልክዬ ኡፍፍፍ ለሴት ልጅ ያህል ክብር የለያል እኮ ሺ አመት ኑር አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdghchhdhgfgdb4633
@gdghchhdhgfgdb4633 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተጨናነቀች መጨረሻቹሁን ያሳምረው
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
የኔ ኮመንት ለምን አይታይም ሄሉዬ በጣመ ነዉ የምወዳት❤❤
@Waga-wp5xf
@Waga-wp5xf 2 ай бұрын
አይተነዋል😂
@WinnieGeleta
@WinnieGeleta 2 ай бұрын
Aytenewal😂😂😂
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 2 ай бұрын
ሄሉ ስታገቢ ትወፍሪአለሽ አትጨነቂ❤❤❤😊
@RihannaMaru
@RihannaMaru 2 ай бұрын
አላህየ የዉነት ባደረገዉ
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 2 ай бұрын
እዴ ለምንድነው እንደዚህ የምትሆኚው አረ ተጋቡ ሄሉዬ
@WeEvent-j6x
@WeEvent-j6x 2 ай бұрын
እዳልኬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔውድ
@RomamDesta
@RomamDesta Ай бұрын
ደስ ስትሉ እውነትም ፍቅር የምታስይዝ አመለ ሸጋፍልቅልቅ ናት ❤❤❤❤❤❤
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 2 ай бұрын
ሂሉ ነት ተጠምሩና እኝም ደስይ በለን ያው አሁነም ደስ ይላል ብተጋቡ የበለጠ ይሆናል የምትሉ👍👍👍👍👍
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
እንዳልክ ግን በኋላ ወደ ማትወጣበት ነገር እንዳትገባ በማይሆን ነገር ልጂቱ እንዳትጎዳ በጣም እፈራለሁ ሁሉም ነገር በልክ ቢሆን ጥሩ ነው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ብት ጋቡ ምኞቴ ነው በደንብ ነው የምትመጣጠኑት ስታምሩ ሄሉ የሌለ ውበት ደፋብሽ ከአለባበስ ጋር እንዳልክ ምርጥ በደንብ ነው የተከባከበሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HelenTechlo
@HelenTechlo 2 ай бұрын
ለምን እውነት አዳርገው በእውነት ሄሉን ያገባ የታድለ ❤❤❤❤
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 2 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር እየሸሹት ነው ።❤❤❤❤😂😂😂😅😅😅😅 ታምራላችሁ
@نبننبوبتنب
@نبننبوبتنب 2 ай бұрын
Kkkk
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
አዪ እሚገርም ነው ምነው ቀልዱ በዛ ?ሲጀመር መተዛዘሉ መተቃቀፉ መልእክቱ ምንድን ነው?ቀልዱ ይቆየን በዃላ ይቺ ልጅ ልቧ ለመሰበር ቅርብ ስለሆነ ቀልዱ ቢቆም ጠሩ ነው።
@Zenach-oh9io
@Zenach-oh9io 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሄሉና እንዳልክ የፈገግታ ምንጮች ❤❤❤
@TztaMelaku
@TztaMelaku 2 ай бұрын
የውነት ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር ።እግዚአብሔር ያቃል ።
@hsgfchhdgfddf3770
@hsgfchhdgfddf3770 2 ай бұрын
ሲታምሩ እውነት አዕምሮ የምር እንደልክ አይነት እንደዚህ የተካፈውን የሚያጽናኑት የሚያስደስት
@RahelTeklay-b9j
@RahelTeklay-b9j 2 ай бұрын
ወይነ እንዲልክዬ የኔ ወንድም እድሜናጤና ይስጥህ የኔ መልካም ሰዉ ሄሉን ደስተኛ አደረካት የኔ ማር ሄሉዬ
@HabasiZinnad
@HabasiZinnad 2 ай бұрын
የፍቅር አምላክ እኛንም ሹፈን 👌
@Oromiyaajituubadhatuu
@Oromiyaajituubadhatuu 2 ай бұрын
Waayoo jalaala ijolee tanaa dhumaa kesaan keyrii nuu haa dhagesisuu kaa maal jenaa ree silaa😢😢😂😂❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤ሄሉ ደስ ብሎኝ ነበር አለች ወይ እንዳልክ ግን ምነው የእውነት ብታደርገው 😊
@Orthodox-w3j
@Orthodox-w3j 2 ай бұрын
እንዴ ማሂየ ፆጉርሽ አትቀይርም እንዴ😮 ሌላ ቀይር ግን ይቅርታ 🎉❤❤
@romrom5549
@romrom5549 2 ай бұрын
እንዳልክ አንተ መልካም ሰው መሆንህን ከሄሉ ጋር ሳትሆን ነው እማውቅህ አሁን ግን ይች መልካም ሴት እንዳትጎዳ ፍቅር ይዙዋታል እንዳለችው ነው ሴትነት ይዙዋታል አንተም ባላወቀ እያለፍከት ነው ተው አድናታለሁ ብለህ እንዳትሰባበርብህ አደራ ተጠንቀቅ❤❤
@angesettekle5003
@angesettekle5003 2 ай бұрын
Yeneam hasab new
@gdghchhdhgfgdb4633
@gdghchhdhgfgdb4633 2 ай бұрын
እኔም እየፈራው ነው እግዲ ፈጣሪ ይጨመር በት
@zewdibelay
@zewdibelay 2 ай бұрын
እሱም ፍቅር ይዞታል
@WrDr-ft9hd
@WrDr-ft9hd 2 ай бұрын
ሄሉ የምር በጣም ቀናሁብሽ አይደለም ጓደኛ ፊቅረኛ እኳን እደዝ አይከባከብም እድለኛ ነሽ
@MsRose-c1o
@MsRose-c1o 2 ай бұрын
ወይኔ ለመጀመርያ ግዜ ኮመንት ሳረግ ካይን ያውጣቹ ኪዳነምህረት ታጣምራቹ ውበትም ከንቱ ነው እርችት ብተኩስ ለናተ ደስ ባለኝ ነበር ዛሬ🎉🎉
@Serkush-dz1ey
@Serkush-dz1ey 2 ай бұрын
በሰመሀብ የኔ እናት ጨነቃት እኮ ሄልየ እነዴታባትሺ እንደምታምሪ በቃ የፊቅር አስተማሪ ብየሻለሁ❤
@EkramWendfra
@EkramWendfra 2 ай бұрын
የሔሉን ኮፊደስ እደኔ የሜወዲላት❤❤🎉🎉🎉እር እዳልኬ መቀመጫም እያወጣሽ ነዉ አላለም😂😂😂
@lenaZaza-l9b
@lenaZaza-l9b 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤️
@AbabuTube
@AbabuTube 2 ай бұрын
Endale yemetewadu 200k Asegabuu❤❤❤❤❤❤❤
@DygggGihhy
@DygggGihhy 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት በቀን ሁለትዬ ብትመጡ እኳን አሸለቹም የምር ቶቶሎ ኑሉን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሄሉዬ ጀግና በማንነትሽ የማታፍሪ ትለያለሽ 🌺🌺🌺🌺
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይመቸኝም እንዲሁም መተቃቀፍ አብዝታችሗል
@araa322
@araa322 2 ай бұрын
መነዉ እንደኔ ሱስ የሁኑበት እነዝ ልጆች ሲመቹኝ❤❤❤❤❤😊😊😊
ይዘኸኝ ጥፋ 🥺
30:17
Helu Tube
Рет қаралды 71 М.
ዮአዳን (ክፍል 57)
29:22
ለዛ
Рет қаралды 47 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
ቃል ገባልኝ በድጋሚ ተበረከከልኝ❤
29:53
ፍቅረኛ አለሽ?
12:11
Helu Tube
Рет қаралды 91 М.
እናቴ በጣም ደስተኛ ናት😍
31:13
Endalk Tube
Рет қаралды 88 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤
24:58
Helu Tube
Рет қаралды 105 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН