Рет қаралды 7,485
#ethiopia #audiobook #kenfuayetsbrewef
ክንፏ የተሰበረ ወፍ
አንዲት በድሎት እና በምቾት ትኖር የነበረች ሴት ባላሰበችው እና ባልጠበቀችው የህይወት መንገድ ገብታ የሚገጥማትን እጅግ አ ሳ ዛ ኝ የሆነ ታሪክ ስነጽሁፋዊ ውበቱን በጠበቀ መልኩ በፊያሜታ አምሃ ተጽፎ በፍቃዱ ተገኝ ተተርኳል። ታሪኩን እንድታደምጡት ጋበዝን።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem