ከምንዛሬ ማሻሻያ በኋላ የሪል እስቴት ዋጋ ምን ይመስላል? //Ethio Business//

  Рет қаралды 4,991

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

የሪል እስቴት ሴክተር በተለይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲመራ ውሳኔ ካስተላለፈ በኋላ በርካታ ቢዝነሶች የገበያ ለውጥ አሳይተዋል፤ከእነዚህ ውስጥም የቤት ገበያ ተጠቃሽ ነው፤ ከውሳኔው በኋላ በሪል እስቴት ገበያ ላይ ምን አዲስ የዋጋና የፍላጎት ልዩነቶች ታዩ እንዲሁም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ሴክተርን በተመለከተ ከባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ፡፡
In this episode, we delve into recent changes in Ethiopia's real estate sector following the National Bank of Ethiopia's new foreign exchange management decision. We explore how this policy shift has impacted prices and demand in the market. Plus, we feature an expert interview providing insights into the overall state of real estate in Ethiopia. Tune in for a comprehensive look at these developments!
ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 12
@paulosetarkegne3962
@paulosetarkegne3962 26 күн бұрын
ሁሉ ነገር መጠን አለው አየር ላይ ያስባሉ አየር ላይ ይገምታሉ አየር ላይ ይቀራሉ ይህን ያልኩት ስግብግብ ሀገርን እና ህዝቡ የሚገኘውን ገቢ ያላገናዘቡ አየር ላይ ለመኖር ትንሽ ካሬ ምንያህል ወጭ ኖሮት ነው አሰራ ምናምን ሚሊየን የሚጠሩት ብቻ ሀገሩ ላይ እና ያሉ ነገሮች የማይመሳሰሉ በመሆናቸው በጭራሽ ነገሮችም የሚሳለጡ አይሆንም።
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 26 күн бұрын
"Sellers" should be ashamed of not respecting ETB, when Ethiopia is respected almost unbelievably by every process globally.
@Makimakiglop
@Makimakiglop 26 күн бұрын
😂
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 23 күн бұрын
@@Makimakiglop 😒
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 26 күн бұрын
በቂ ቤት የሚኖረው የተሰራው ቶሎ ተሽጦ ሌላ ተሰርቶ ገበይይ ላይ ሲቀርብ ነው::ዋጋው ዝም ብሎ ልቅ ነው::የተከመረ ሚልዬን ብር መጥራት የሰሩትን ቤት ታቅፎ መክረምን ይወልዳል::አጋጣሚ እየተጠበቀ ማግበስበስ ነጋዴ አያስብልም::ቶሎ ቶሎ ማፈራረቅ ነው ወደ እውነተኛውዋጋ አውርደው::ዛሬ ገዥ ሞኝ አይደለም::በማስታወቂያ ጋጋታ ዘው የሚል ዛሬ ላይ አይታሰብም::
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 26 күн бұрын
The main problem of this sector is the price of the house.
@Toronto6
@Toronto6 24 күн бұрын
የ 4 ሚሊዬን ብር ቤት 12 ሚሊዬን እሚሸጥበት አገር Ethiopia ብቻ 🤣
@Ethi912
@Ethi912 26 күн бұрын
ቁጥት አይቁም ቤቱ ምንም አይምር ዋጋ ቆላለው ማን ይገዛል ቆጭ ቡለው ጥፍራቸውን ይበላሉ ሌባ ብቻ
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 26 күн бұрын
የማዳም ቅመም ነኝ ትንሽ ብር አለኝ ቤታችሁን ሰለምወደው አግዙኝና ልግዛ ebs ተባበሩኝ
@hahu636
@hahu636 26 күн бұрын
ስቱዲዮውን ነው 😅
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН