“ልክ እናስገባችኋለን፤ ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም” ሚኒስቴሩ ከሀላፊነት ተነሱ - Ethiopia, Ethiopia news today

  Рет қаралды 12,222

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@girman60
@girman60 Күн бұрын
ከእኚህ ዶር ብዙ ጥሩ ነገርን ተምሬዪለሁ። አንዳንዴ ለዝናቸው ሲሉ ለሃገር የማይጠቅምን ነገር መናገራቸውን ቢተው እላለሁ፤ "ለወለይታ ክልልነት መስጠት ለምን ተከለከለ?" ሲሉ በደቡብ ያሉ ከ50 በላይ ቤሔሮች ነገስታት ነበሯቸው፤ ክልል የመሆን ጥያቄ አርሶ እንደሚሉት ለሁሉም ቢመለስ....
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Күн бұрын
ሺ አመት አባባል ነው። ለረጅም ጊዜ የቻልከውን ያህል ብትጥር አይሳካም ለማለት ነው።
@GezahegnGetachew-l8o
@GezahegnGetachew-l8o Күн бұрын
የባህር በተመለከተ ዶ/ር አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ 1ኛ. አሰብ የኢትዮጰያ ህዝብ ኢንቨስት ያደረገበትን ንብረት በአለም አቀፍ ህግ መንግስትነቱን ያላረጋገጠ አካል ወይም ቡዲን አሳልፎ መስጠትን ስልጣን የለዉም ብለህ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ላይ አቤቱታ ማቅረብ አይቻልም? 2ኛ አንድ ሀገር ከባህር ጠለል ያላት ርቀትና መብት በትሪቲ እንዴት ይታያል?
@GezahegnGetachew-l8o
@GezahegnGetachew-l8o 2 күн бұрын
አስገራሚ ቃለ ምልልስ ነዉ ለሞቱት ነብስ ይማር ! እናተ እዉነተኛ ነገር ለህዝብ ለማድረስ በምታደርጉት ጥረት የመሀል ሀገርን ከአአ ዉጭም ለመፈተሽ ሞክሩ አንዳንድ አላስፈላጊ አካሄዱን ለህዝብ ሀሳብ የሚሰጥበትን አካሄዶችን ማለት ነዉ
@edlawithailu802
@edlawithailu802 Күн бұрын
ሳሊተ ምሕረት እናቴ
@GabereSelase
@GabereSelase 2 күн бұрын
መቃብር አይሞቅም ያለው የአዕምሮ በሽተኛ ዛሬ ደግሞ ሺ አመት ቢዋጉ አያሸንፉም ለእሱ ሲሆን ወሬው ሁሉ ልክ ነው።ሺ አመት መቆየት ፈልጎ ነው?ከዚህ በኋላ አንድ አመትም አይቆይም።
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 2 күн бұрын
ሺህ አመት እቆያለሁ አላለም! አቢቹ ግን አስር አመት ይገዛሀል ጠብቅ!
@gashaw278
@gashaw278 Күн бұрын
አሁንም እየገዛ ያለው አንተንና አንተን የመሰሉ የብልፅግና አባላት እንጅ የኢትዮዽያን ህዝብ አይደለም
@teklesergualem1766
@teklesergualem1766 2 күн бұрын
በባህር በር አስፈላጊነት ዙሪያ የማይስማማ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ አላስብም። ከዚህ ይልቅ የባህር በሩን ለማግኘት በመረጥነው አካሄድ ላይ አስተያየት ብትሰጥበት ደስ ይለኝ ነበር።
@nuramtnbam
@nuramtnbam Күн бұрын
ብልፅግና በስሜት እንጅ በስሌት /በመርህ አይተዳደርም።
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Күн бұрын
ሀረሪ ክልል በሆነበት ሀገር የሚለዉ አገላለፅ ጤናማ አይደለም መለክያን መምረጥ አዕምሮ ይጠይቃል
@AntenehTsegaye-k5m
@AntenehTsegaye-k5m 2 күн бұрын
Dr sisay very good
@girman60
@girman60 Күн бұрын
በጀቱ ሁሉ ለሚፈጠረው ለመዋቅሩ እንደሚውልስ አስበውታል? መቆምያስ ይኖረዋል? ለአስተዳደርስ ይመቻል? ከብዙ የተበተኑ ትንንሾች ይልቅ የተሰባሰቡት የተሻለ synergy እንዳለው ተፈጥሮም ያሳየናል (ምሳ:ጎሽ፥ ዝንጀሮ በሕብረት ይቧደናሉ) አይመስሎትም?
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Күн бұрын
ቃላት ስንጠቃኮ መማር አይጠይቅም
@SelamYimta
@SelamYimta Күн бұрын
አምባሳደርንት የእርፍት ቦታ ነው እንዴ? አምባሳደርንት ህክምና በቅርበት ለማግኘት ነው እንዴ??? ይገርማል።
@kisanetteazazu1530
@kisanetteazazu1530 2 күн бұрын
Dedeb yehone sew sim yikeral ende doctor hunehh hiwaht yibalal tihnge aybalim.bigebah lesimu Doctor.
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 2 күн бұрын
ከነገር ስንጠቃ ውጪ መቼም ሌላ ቁም ነገር የለህም።
@GetuBirhanu-xf7kh
@GetuBirhanu-xf7kh 2 күн бұрын
ዶር እኮ እውቀቱ እድሉን ቢያገኝ አገርን የመምራት እውቀት አለው እኔ ግን እንደተረዳሁት
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 Күн бұрын
ሲጀመር ጠቅላዩ ህፃን መሆናቸውን አትዘጉ ፡፡ ገና ያልጠነከ ከዳይፐር ያልተላቀቀ ነው፡፡
@yeheyesfeseha1481
@yeheyesfeseha1481 2 күн бұрын
ሺ አመት ከተዋጉ አሸናፊዎች እነሱ ናቸው ምክንያቱም ሺህ አመት ይዋጉኛል ብሎ መናገሩ መሸነፉን ያሳያል
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 2 күн бұрын
አልተሸነፈም አይሸነፍምም!ዐ
@ميريالشمري
@ميريالشمري Күн бұрын
​@@በላይነህካሳሥለተሸነፈነው ሽአመት እያለ ተረት እሜአወራ በደብ ተሸንፎልብልፅግና
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 Күн бұрын
በኤርትራ ላይ ለምን ታላክካላችሁ
@eyasu977
@eyasu977 Күн бұрын
ይሄ ሰውዬ አድርባይ ነው ህወሓት ወድቋል ብሎ ሲያምን ተንታኝ ሆኖ መጣ አሁን ደሞ ብልጽግናን እያቆለጳጰሰ ነው ብልጽግና ሲንገዳገድ አንደኛ ተቃዋሚ ተንታኝ ሆኖ ይከሰታል
@Ra.com65
@Ra.com65 Күн бұрын
እኔስ ፍራሁልህ 🙏እውነት የሚናገር ውዳጁብዙነውና:
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 2 күн бұрын
ዶ/ር ሲሳይ ሁልጊዜ ነቀፋና ነገሮችን ማጣመም አይደብርም??
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 2 күн бұрын
ስልጣን እስኪያገኝ ነው የሚላላጠዉ እንደወዳጁ
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Күн бұрын
ለሞቱት ኦርቶዶክሶች ምንም ያላላችሁ አሁን የምትሉት አያሳፍራችሁም ?በሉ ውጡልኝ ከእስልኬ አስመሳ አማኛ ተዘቅዘቁ።
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 2 күн бұрын
Yehonk geletu gulecha telalake kuch beleh betanafa minim atametam sera fet bozene ante ye wust arebegna neh fesam turumba wore becha 🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛
@MelGet
@MelGet 2 күн бұрын
Why don't you talk about the Raya people langushing under the brutal rule of TPLF. Lamenting about the Eurob people in the north where the Tigrians have given a node to the Eritreans is not a wise intervention from your side. In general you're not free from fear. PP is worth than the rule of the TPLF and yet you're trying to cover the crimes of Abiy. What you're doing is putting a leap stick on a pig.
@GTekle
@GTekle 2 күн бұрын
ይሄ ሴታሴት የሚናገረው የማውቅ በእውነት የተማረ ነው ?😡😡😡
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 күн бұрын
😂😂 አንተ ጭቃ ጭንቅላት ነው ያለክ😂😂
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
31:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 179 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 82 МЛН