ከኔ በላይ /ከዕለታት አንድ ቀን.../

  Рет қаралды 24,393

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

Жыл бұрын

#መክሊትሙሉጌታ #ግጥም #ከኔበላይ
"ከዕለታት አንድ ቀን" የተሰኘው የግጥም አልበሜ በውስጡ አስር ግጥሞችን የያዘ ሲሆን በመሀል አንድ ቀን እየዘለልኩ ለተከታታይ አስር ቀናት የምለቀው ይሆናል። እስከዛሬ በትዕግሥት ስለጠበቃችሁኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ: እንደምትወዱትም ተስፋ አደርጋለሁ።
ምስጋና ይድረስልኝ:-
-ለጥላ ስቱዲዩ
-ለደቦል ኘሮሞሽን
-ለዳዊት ሙሉጌታ (ግራፊክስ)
-ለዘሩባቤል (ፎቶግራፈር)
-ለነባ ስጦታዬ
-ለዳሪክ
-ለቤተሰቦቼ እና ለራሴ🤗
☆ከሁሉም በላይ ሁሉን በጊዜዉ ዉብ ላደረገልኝ ፈጣሪ አመሰግናለሁ🙏🏾💜

Пікірлер: 122
@maryamtube3970
@maryamtube3970 Жыл бұрын
አንተን ይፅፍሀል ♥ ቃላትን ሰካክቶ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
ድሙርኝ ሽሬ አደርጉን
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
🌹❤😘😘
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 Жыл бұрын
💕💕💕💯💥💥💥ከእለታት ኣንድ ቀንንን......እዛ ከፍታ ላይ ድምፅሽን ከፍፍፍፍ ብሎ ሁሉን ስታሠሚ....... እንደ ቢራቢሮ ወደላይ ስትከንፊ.......ይታየኛል!!!
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
የግጥም አፍቃሪ ነኝ ግን ያንች አነባበብ ተለየብኝ ዋውውውው በረጅሙ እንጠብቃለን መክሊትዬ❤
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
መክሊትዬ ጀግኒት በርች ትልቅ ደረጃ ደርስሺ እንደማይሺ አልጠራጠርም ቆንጅት
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
መክሊትዬ ቃላት አጣውልሸ አቤት ድምፅ አንደኛነሸ የኔቅመም❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Meklityee i am telling you, you are gifted. wow plus the way you red perfect combination.
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
Owwww btam germognal abatsh weldoshal enatshim endiyaw!!!!
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 Жыл бұрын
የኔ ኮልታፋ ጣፋጪ አንደበት ተባረኪልኝ
@yoseft7893
@yoseft7893 Жыл бұрын
ግጥሙም አቀራረብሽም ደስ ይላል በርቺልን መክሊት። በተጨማሪም የሌሎች ገጣሚያንን ስራ በዚሁ አቀራረብ ብታቀርቢልን ጥሩ ነው። በተረፈ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@yuti_nass1598
@yuti_nass1598 Жыл бұрын
የምር ትቺያለሽ ውዴ ❤❤😚😍ሠላም ለሀገራችን
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
yen konjoo❤❤
@xtx2795
@xtx2795 Жыл бұрын
Barachi gobez
@meseretaddisu8910
@meseretaddisu8910 Жыл бұрын
ከቃል በላይ ነው አገላለፅሺ ድምፅሺ ዋው❤መክሊትየ 😘 በዚህ ሠአት ለልጅነት ፍቅሬ መጋበዝ ብችል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@abrahamberhe2015EOTC
@abrahamberhe2015EOTC Жыл бұрын
ለኔ የተጻፈውን እየተሠማኝ ነው የሠማሁት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
😂😂😂
@myhome0196
@myhome0196 Жыл бұрын
ገብቶሀል ግን ሀሳቡ ? አልተረዳሀትም ስለምን እንደፃፈች ከቻልክ ደግመህ አድምጥ እሽ
@AbdulKuddos-u2s
@AbdulKuddos-u2s 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
የኔማርርርር❤
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ጉድ፣good
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ የኔ ማር ❤❤👍👍👏👏💚💛❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@richeseid996
@richeseid996 Жыл бұрын
ከግጥሙ በላይድምፅሽለራሱማራኪነው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
የገኒ ቆንጆ በርቺ ትችያለሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@fetiyafetiya7850
@fetiyafetiya7850 Жыл бұрын
ዋው
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
ሱስ ልትሆኝብኝ ነው ትንሾ መኪ በርቺ በጣም ቆንጆ ነው
@redietbekele9540
@redietbekele9540 Жыл бұрын
Yemr btm gobez nesh berchi Eshi ❤️❤️❤️
@hayatkonjo7937
@hayatkonjo7937 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
@user-dh7kf7uu6q
@user-dh7kf7uu6q Жыл бұрын
ጎበዝ በርች. ውዷ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሸ የኔማር 🌹🌹😘😘😘
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አቀራረብሽ ድምፅሽን ግሩም ነው በርቺ የኔ ቅመም 🥰
@tigesttesema1483
@tigesttesema1483 Жыл бұрын
Wide betamkonjo new
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
ላይክ ግን ያሳታል የኔ ቆንጂ ዋውው ድምፅ መክሊትየ በርችልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@firdosemelese1179
@firdosemelese1179 Жыл бұрын
መሀከሰሊትሙሉጌታ በርችልኝ እወድሻለሁ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ እውነት 🙏
@selamtefera7894
@selamtefera7894 Жыл бұрын
Yene konjo swedshe eko😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
አይድምፅ
@meekei5749
@meekei5749 Жыл бұрын
delivery in your tonal inflections is _delightful!
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
አይ ፀባይይይይ ሠናይ
@simrteandualem4020
@simrteandualem4020 Жыл бұрын
መክሊት ፍቅር ስወድሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ትችያለሽ ።በርቺ ውዴ ደስ የሚል ግጥም ነው
@demekeerdado9107
@demekeerdado9107 Жыл бұрын
I' love you ❤️ yesLke quxre afeqreshalwo
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Wow amazing 😍👍👏👏👏
@yetiabe
@yetiabe Жыл бұрын
Betam konjo new meklityee berchi👏👏
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
yene Konijo Wow gobez neshe berche
@yoditberhe775
@yoditberhe775 Жыл бұрын
Wooowwwwwe ❤️❤️❤️❤️❤️ yeine konjo 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እደጊ ጎበዝ የኔ ቅመም ግን ስለማን ነው እኔ ግን ስለእግዚአብሔር መሰለኝ ተባረኪ
@ylsamson6745
@ylsamson6745 Жыл бұрын
Mekliy yene konjo berch my love
@saminijudah888
@saminijudah888 Жыл бұрын
wow
@bayushaskalemaryam2833
@bayushaskalemaryam2833 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የእውነት
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Жыл бұрын
በጣም ከሪፍ ነዉ መክሊትያ በርች ፈጣሪ ያጠብቅሽ የኒ ዉድ
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 Жыл бұрын
በርች በጣም ያምራል
@samiart2989
@samiart2989 Жыл бұрын
Gerami new..gobez!👏👏👏
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
በርቺልን😍
@user-nh3qk8hd9l
@user-nh3qk8hd9l Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tinagach3017
@tinagach3017 Жыл бұрын
ጎበዝ❤️👏👏👏👏👏👏
@Tigitube7978
@Tigitube7978 Жыл бұрын
Maltegibawu dimtsuwan iko newu uuuff yene melkam yene tafch
@serkuhappy9914
@serkuhappy9914 Жыл бұрын
ዋዉ የኔውድ በርቺ
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
ዋው ማኪ በርች ቆንጅዬ
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 Жыл бұрын
የኔ ማር አሪፍ ግጥም ነው በርችልኝ🙏😘
@metimeti3676
@metimeti3676 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ የኔ ማር
@nigstifishaye7831
@nigstifishaye7831 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርቺ ፡ ቀጥይበት ፡ ከ አስመራ
@getibegum8411
@getibegum8411 Жыл бұрын
100❤❤❤❤❤❤
@meronamerone3097
@meronamerone3097 Жыл бұрын
Wawwww።❤❤🌹
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መክሊት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት እነደማመር
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
የኔ ቅመም መክሊትዬ ከገኒ በላይ አባትሽ የሚደሰትብሽ ይመስለኛል
@lifeoftube8714
@lifeoftube8714 Жыл бұрын
በርቺልን 😍😍😍😍😍
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
በርቺ መክሊቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
በርቺልን ቅመሟ የጀግናዋ ልጅ
@user-pz6sr2cf4y
@user-pz6sr2cf4y Жыл бұрын
እዴት እኮ ምስጥ ብየ እደማዳምጥሽ የኔ እቁ እስኪ ስለ አባት ግጠሚልን ላናገኛቸው ትተውን ለሄዱት በናፍቆት ረመጥ ለምንገበገበው😢😢😢😢😢
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እርግጥ ልናገኛቸው የማንችላቸውን ሰዎች እንደመናፈቅ ከባድ ነገር የለም ግን… …
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
አይዞሽ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
በርች መክሊቷ የገኒ ንግስት አርአያነሽ ለታናናሾችሽ
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 Жыл бұрын
ለኔ ልዩ ነሽ
@hema3991
@hema3991 Жыл бұрын
Kalatocheshen betam atalayachew konjit
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
መኪታ👏👏👏👏
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv Жыл бұрын
💋💋💋💋💖💖💖💟💟💟
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
አህለንንንን የኔ ውድ
@habhandhi8875
@habhandhi8875 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቦ በርችልኝ መክሊቴ ግን ለማነው የተፃፈው?
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu Жыл бұрын
yahi le kidus new
@imanfeyissa3301
@imanfeyissa3301 Жыл бұрын
#1 I like it
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce Жыл бұрын
Yena konijo love 💘 ❤ 💕 ♥
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q Жыл бұрын
በርቺ
@azizaahmed6755
@azizaahmed6755 Жыл бұрын
gerame new tensh degmo rezem bel
@bethlehembekele8332
@bethlehembekele8332 Жыл бұрын
Waw new meklitye
@lifeoftube8714
@lifeoftube8714 Жыл бұрын
እኔ ግጥም መስሎኝ ልሰማ ብከፍተው የድምፅሽ ቅላፄ ልቤን አነዘረው ።
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Жыл бұрын
Besmam dimtsish geta hoy
@asetasfu8620
@asetasfu8620 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
መክሊትዬ ጎበዝ,,,,,, አተራረክሽ ድምፅሽ መስታወት ( ሰንሰለት ድራማ ) ላይ ያለችውን ይመስላል በርቺ ቆንጅዬ,,,,,,,
@meseretgetanhe9408
@meseretgetanhe9408 Жыл бұрын
የእኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ እኮ!!
@nuftanane865
@nuftanane865 Жыл бұрын
🌹🌹🌹💓💓💓💓
@elsaftwi473
@elsaftwi473 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@mseretmabet659
@mseretmabet659 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mekidela3928
@mekidela3928 Жыл бұрын
👍👍
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Жыл бұрын
Meklit mariamn min biye liglitsish kal atahugn
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
ደሙርኝ ውድች በናታቸው
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ግን እኛ የዋህ ነን የምረ
@samriabc6573
@samriabc6573 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 👏👏ቤተስብ ሆኛለው. ...ለጀማሪወች የሚሆን አርብኛ እና እንጊሊዘኛ ትምህርት ይዤላችሁ መጥቻለው በእርግጠኛነት ይወዱታል በቅንነት ወደኔ ቤት እንድትመጡ በትህትና እጠይቃለው
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
model new yemtmesyiw melu konjo swedsh eko
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
የጀግኒት ልጅ ጀግኒት ናት
@kidistkebede2020
@kidistkebede2020 Жыл бұрын
decore memare metfelegu nue subscribe adregu.
@myhome0196
@myhome0196 Жыл бұрын
ከእኔ በላይ አንተን ላሞግስህ ሳነሳህ በድፍረት ፍቅሬን ልነግርህ ሲነካህ ወረቀት አይኖቸን ሰብሬ ሳይህ በስስት ቀድመህ ታነባለህ ለማስቀመጥ መልዕክት መግጠም ብችል መክሊ እንዳች እመጣ ነበረ ዩቲዮብ ከፍቸ ውዶቸ ልምጣ በዚህ መንደር ትቀበላላችሁ በዮቲዮብ ሰፈር ሰው ታለምዳላችሁ በኮሜት ንገሩኝ ግጥሞቸን ላምጣቸው እንዳታሣፍሩኝ መክሊ አንች ንገሪያቸው አመሰግናለሁ ውዶችየ
@myhome0196
@myhome0196 Жыл бұрын
መክሊ አደንቅሻለሁ ጎበዝ ጠንክሪ
@myhome0196
@myhome0196 Жыл бұрын
መፃፍ እወዳለሁ ገጣሚ አይደለሁም ሀሳቤን ለመግለፅ ቃላትነው የምጠቀም እንዳትሳደቡ ገጣሚ ብላችሁ አንባቢ ሰም እና ወርቅ አለው ሀሳቤ ስለዚህ ደስታን መከፋት ባይነካው ዘላለም ገጣሚ ባልነበር ስሜትን የሚያዜም ልቀጥል ኮማቾች ንገሩኝ ስድብ የሌለበት ፃፉልኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن 🎉🎉🎉🎉. Good 👍 s
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d Жыл бұрын
@@myhome0196 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅
@usercell9294
@usercell9294 Жыл бұрын
Yes
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 114 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 102 М.
ሌቦች በዝተዋል ተጠቀቁ#ethiopia #habesha #tiktok #ebs
10:01
አባይ የአለም youtube
Рет қаралды 8 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
የእኛ ቀናት #67 የልደቴ ዋዜማ በደማቁ ተከበረልኝ'
13:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 63 М.
የእኛ ቀናት #103 ገንዘብ ከፍዬ የቀን ስራ አልሰራም::
9:16
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 28 М.
የእኛ ቀናት #65 ገኒ ያለቀሰችበት ድንገተኛ ሰርፕራይዝ...
14:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 100 М.