No video

ከፍቅረኛዬ የምደብቀው ነገር የለም

  Рет қаралды 42,067

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

Жыл бұрын

በየሳምንቱ በ #relationship እና #dating ሀሳቦች የምናደውገውን ውይይት ከዚህ channel ስለምታገኙ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን 🙏

Пікірлер: 46
@mahletlule7043
@mahletlule7043 11 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው! ሳሚዬ በጣም በሳል ሃሳቦችህን ወድጃቼዋለሁ በርታ። ኤልዳናዬ ጎበዝ እና ጥልቅ ነሽ በርቺ🥰
@clickjossiy
@clickjossiy Жыл бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል❤️💙🖤
@bTesfa-sl7ex
@bTesfa-sl7ex Жыл бұрын
በርታልን ሳሚ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@birshfikedu5741
@birshfikedu5741 Жыл бұрын
እኔ ፍቅረኛዬን በጣም ነው ማፈቅረው ግን ተራርቀን ነው ያለነው በጣም ይናፍቀኛል እናም ብዙ ግዜ በሆነ ባሎነ ነገር እነጫነጫለው በመሀላችን ክፍተት እንዳይፈጥር እፈራለው እሱን ማጣት ጭራሽ አልፈልግም ምክናቱም በጣም ነው ማፈቅረው በርቀት ከቆየን 6 አመት ሆኖናል ግን በዚ በ 6 አመት ውስጥ ደስ ምል ፍቅር ነው ያለን እኔ ነአኝ አልፎ አልፎ ከአመነጫነጭ ውጭ እናም እሱ ያስፈራኛል የሆነ ነገር ብትለኝ ደስ ይለኛል ደሞ ዚም እዳትል
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@monaleshm1218
@monaleshm1218 11 ай бұрын
😂😂😂😁😁😁
@jameielahmhamad6969
@jameielahmhamad6969 11 ай бұрын
አብሽሪእህቴ ታገኝዋልሽ ምንያስቅል ኩሚታተሮች አላህያገናኛሽ
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 11 ай бұрын
ይገርማል እኔም እዳች ስድስት አመቴ ከፍቅሬ ጋር በርቀት ነው ያለነው ግን እኔም እዳች ተነጭነጪ ነኝ እሱ ታጋሽ ነው ብቻ ሰላም አላህ ያገናኝን ውዴ አብሽሪ
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 11 ай бұрын
Egizabiher iskemecereshawu andi yadirgachuu 😢tigenanyalachuu abishiri wide❤❤
@reduredu4310
@reduredu4310 11 ай бұрын
እኔ የድሬ ልጅ ነኝ እሱ የሸገር በጣም ነው የማፈቅረው በጣም ነው የምወደው እኔ የረጅም ፍቅር አጥቼ አለው የመጨረሻ መክሊቴ ነው እኔ ለእሱ በጣም ግልፅ እሱም እኔና የእሱን ነገር ለማንም አልነግርም እኔ እዳውም ትንሽ የቱ እደሚወራ ለይቼ አወራለው እሱ ግን አያወራም እሱም ግልፅና የእውነት ሰው ነው እኔም እሱም ቆንጅዬዋች ነን በፍቅር 6 ዓመት ልናስቆጥር ነው የተገናኘንበት ቀን ለየት የምታረገው በተወለደባት ሞግስት ነው የተገናኘ ነው። የኔ ውድ ውድድ አረግሀለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@narantilahun363
@narantilahun363 10 ай бұрын
ኤልዱ በደንብ ሰምቼሻለሁ ያን ወንድ ነኝ ግን በጣም ከባድ ነው ከ ሁለቱም ወገን ካልሆነ በትዳር ላይ ሁላ እስከ አሳሳቢ ደረጃ ይደርሳል
@user-pu7du2kr8o
@user-pu7du2kr8o 11 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው
@abyssniatube4238
@abyssniatube4238 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሴት = ባሏ ባረገኝ!
@user-amanuel95
@user-amanuel95 9 ай бұрын
ደሰ የምል ውይይት ነው❤!
@helenberhane3033
@helenberhane3033 11 ай бұрын
Eldana you are the most beautiful, intelligent and humble girl from your peers dear ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 11 ай бұрын
ቆይ ግን እድሜሽ ስንት ይሆን ማለቴ ብስለትሽ ደስ ሲል ።
@andinetsamuel-bj2wb
@andinetsamuel-bj2wb 11 ай бұрын
elidi and sanche siwodache Iko , no terms that indicates at what extent I love both of you. your physical expression is too amazing thank you to much byyy.
@user-kd3ek2wo8b
@user-kd3ek2wo8b 11 ай бұрын
አረ ሚኪ ከዚች ልጅ ፍቅር ይዞኛል 🥰❤️ ላብድ ነው🤦‍♂️
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 11 ай бұрын
Turuu new bertaa 😂😂egizabiher yirdaki
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 Жыл бұрын
የኤልዱን ስልክ ስጥልኝ
@wubitatassew8947
@wubitatassew8947 11 ай бұрын
Waw Best idea
@gezahagnqasim5692
@gezahagnqasim5692 11 ай бұрын
ትለያለሽ ELDANA❤👏
@kalkidansolomon2047
@kalkidansolomon2047 Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል
@yttyhg9284
@yttyhg9284 11 ай бұрын
እኔ በልጅነቲ ነበር ያገባሁት ገጠር 15አመቲ ከዛ ፈታሁ ግን በጣም ብዙ ሰዉ ይቀርበኝ እና በስልክ አወራለሁ ባካል ሳያቸዉ በጣም ያስጠሎያኝ አሁን አሁን ጨራሽ ወድ መየት ሁሎ ያስጠላኝን23አመቲ ነዉ ሲግል ከሆንኩ5አመት ሆነኝ 😢😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
ተገላገልሺ😅😅
@MisganaAbdeta-qm6eu
@MisganaAbdeta-qm6eu 11 ай бұрын
Leju betam Dekama nw...esua beyet tawra😂😂
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 Жыл бұрын
አቦ ትህትና ፎንቃ ካልገባልህ ንገርልኝ
@user-wu2ef3it8o
@user-wu2ef3it8o 11 ай бұрын
ሀሳቧን ሳትጨርስ አታቋርጣት አዳምጣት እስኪ
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
እኔወድጠላቴነው ለምድእደሆነአላቅም😢😢😢😢
@dagethio6979
@dagethio6979 11 ай бұрын
ቦይ ፍሬንድችን አንድ ነገር ግን ትደብቂዋለሽ! አይደል?
@user-zm3vv9nl5e
@user-zm3vv9nl5e 9 ай бұрын
Wow Des setelu
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Gaallattomaa 🥰🥰
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@ayemneabdi
@ayemneabdi 11 ай бұрын
ተምታቱል
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 11 ай бұрын
❤❤❤❤ዋዉ
@bassimeles7379
@bassimeles7379 Жыл бұрын
Is he the guest or what ? He took all the time
@user-xu6bu8zm8u
@user-xu6bu8zm8u Жыл бұрын
Are dageme gabezati
@mewael_black1844
@mewael_black1844 11 ай бұрын
You're anti love or don't know that love how it sweet okay
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
Sorry sweetie, your explanation is exaggerated 😅
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 11 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 11 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 11 ай бұрын
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 370 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 28 М.
በብቸኝነት ጊዜ ፡- ከኤልዳና ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን 🫶
35:59
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 212 М.
የፈኪ ውሳኔ 😱|| ሁሉም ደነገጡ
34:32
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 11 М.
የፍቅር ቀይ መስመር 🚩( red flag )
54:46
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 272 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН