ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏

  Рет қаралды 370,867

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

Күн бұрын

Пікірлер: 522
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 11 ай бұрын
ዲምፅ አነጋገር ቃላቶች ዉበት። ፈገግታ100/%❤
@ayacell1360
@ayacell1360 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ❤ግን ሲኖርና ሲወራ ይለያያል😢
@hduud4995
@hduud4995 11 ай бұрын
ሳህ😊
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 11 ай бұрын
በትክክል
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 11 ай бұрын
በትክክል ሰውም እኮ መናገሩም ፈትፍቶ ያጎርሳል ግን መኖሩ ላይ ዜሮ ነን በተለይ ሀበሻ።
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 10 ай бұрын
እውነቱን ንገሪልኝ ማውራት ቀላል ነው
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
እቺ ልጅ ግን በፍቅር ጉዳይ PHD የሰራች ይመስለኛል ግን ስለ እሷ የ ፍቅር ጉዳይ ለማየት ጓጓው። i Think practically የምታቀው ጉዳይም እንዳለ ያስታውቅባታል በምንም ተአምር በዚህ ልክ ማብራራት አይቻልም ከፍቅር ልምድ ቢኖራት ነው እንጂ
@sawa8227
@sawa8227 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y 9 ай бұрын
የምር ጀግና ነህ ማሰብህ በራሱ ፀጋ ነው ዋው አውቀኽዋል ነገሩ በጣም ነው የገባህ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 11 ай бұрын
በዚህ ሰአት እዳቺ ያለ አስታዋይ ሴት መኖሯ ራሱ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቆጅየ ንግግርሺ በጣም ደስስስ ይላል እደምምህር ነው ያዳመኩት
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
Omg ልባም ሴት ንግግርሽ ደስ ሲል በጌታ ተባረኪ❤
@yaredshiferaw6344
@yaredshiferaw6344 9 ай бұрын
ወንድሜ እንድታወራ የምታነሳላት ሀሳብ እጅግ በጣም ምቾት ሰጥቷታል የልባችንን የምታወራልን በሰጠሀት ምቾት ነውና በጣምምም አድንቄሀለው። እሷ ግን ትለያለች የሀሳቧ ጥልቀትና የአገላለፅ መንገድ ልባም ሴት ያስብላታል👏👏👏👏
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 11 ай бұрын
የእዉነት ስለፍቅርያላችሁ እይታ እረቀቅ ያለነዉ ለዚህ እጅግ ዉብ ለሆነ ትምርታችሁ እናመሰግናለን !
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 11 ай бұрын
ቴክቶክ ልጅቷን ሲቀባበሏት አየሁና ሙሉን ገብቼ ሰማኋችው ግሩም መልክት ነው👍
@aaww2764
@aaww2764 11 ай бұрын
እኔ ራሱ
@bjhj1740
@bjhj1740 11 ай бұрын
ኣነ
@bituu126
@bituu126 11 ай бұрын
ብስለትሽ በኑሮሽ በተግባርሽ መግለጥ ይሁንልሽ አቦ ለትውልድ መንፍሄ ያድርግሽ ጌታ
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 11 ай бұрын
እኔ ከዚች ልጅ ብዙ ተማርኩ ደስ የሚል መረጋጋት ይታይባታል ❤❤❤❤❤
@shituandeta1530
@shituandeta1530 9 ай бұрын
አንቺ ምርጥ ጀግና ሰው ነሽ አመለጠው ❤የፋቅር ሰው ታማኝ መሆን መታደል ነው
@RohaTechShow
@RohaTechShow 11 ай бұрын
ከንግግሯ በላይ አለባበሷ ደስ ይላል። ያልተላላጠች ሀበሻ።
@bTesfa-sl7ex
@bTesfa-sl7ex Жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት የምር እናመሰግናለን በርቱ
@SamryMohammed-ym4sz
@SamryMohammed-ym4sz Жыл бұрын
ዉይይይ ዉስጤን እኔንን ነዉ የገለፅሽልኝ የኔ ቆንጂየ በርቱ በጣም አስተማሪ ነዉ
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 11 ай бұрын
ሲወራ ቀላል ነው ፍቅር በራሱ ህያው ነው ::ፍቅር አለ የምንለው የግድ ወደኛ ምጣት የለበት ፍቅር ራሱ እየሱስ ነው :: ፍቅር አለ 100% ይታረም
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 11 ай бұрын
ኑሮ ያስተማረኝ
@hawimoyata9487
@hawimoyata9487 11 ай бұрын
hdyudkll❤ll❤ hrtóylgfrE uçß0⁰⁰ 46:00
@user-wd5he1ej4u
@user-wd5he1ej4u 9 ай бұрын
Ewneth new betam ygermal
@ahgvduuwidh4922
@ahgvduuwidh4922 11 ай бұрын
አብዛኛውን ያወራቹትን ነገሮች እየኖርኩት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልኝ አምላኬ 🙏🥰 በጣም ትለያላችሁ ሁለታችሁም Thanks 🙏🤗
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ቀኔ ነው ግን ደግሞ በጣም ምርጥ program new ❤❤❤
@user-gi3oo6xc4o
@user-gi3oo6xc4o Жыл бұрын
ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣሁት በስንት ፍለጋ ከምር ምክርሽን አስተያየትሽን ወደነዋል ❤ smart girl so funny😂😂😂
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p Жыл бұрын
እኔም በስንት መከራ አገኘኋት ግን ዋናው ማግኘቴ ነው እና ግግግሯ ምንም የሚጣል የለውም ❤❤❤❤
@Ethio2001
@Ethio2001 Жыл бұрын
Ere tiktokwan asayugn
@asra735
@asra735 11 ай бұрын
Eneam
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p 11 ай бұрын
@@Ethio2001 እስካሁን የራሷን አካውንት አላገኘሁም ሌላ ሰው ነው ሼር አድርገዋት ነው ይምየኋት
@sarabh698
@sarabh698 9 ай бұрын
የኔውድ በርች አችበቃ ጠካራ ነሸ
@senaithailu5415
@senaithailu5415 9 ай бұрын
ለአዲሱ ትውልድ ትልቅ ትህርት ነው እየሰጣችሁ ያላችሁት እየኖሩ ላሉትም እራሳቸውን እንዲመለከቱ ይረዳል እናንተም ባስተማራችሁት ልክ እንድትኖሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ ለአንቺም ከዚህ በላይ ማስተዋሉን ይጨምርልሽ በቲክቶክ የፓስተር ቸሬን አጉልተሽ የምታወጪያቸውም ትምህርት ናቸው በርቺ የኔ ቆንጆ።
@YosefGYosef
@YosefGYosef 11 ай бұрын
አሪፍ ሐሳብ ነዉ 👍 ነገር ግን ሐሳባችሁን ሳትጨርሱ ወደ ሌላ አትሂዱ
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው የወሰደውኩት እኔ ከትዳር አጋሪ ብቻ ነበር ምጠብቀው እናም ባሁኑ ሳዓት በጣም ትልቅ ድብሬሽን ውስጥ ነበርኩ እና ሁሌም እዲያስደስተኝ ነው ምፍልገው እውነት እኔም ለሶስት ወር ነበር በጣም ለጋልኩት ከዛ መቀዝቀዝ መጣ ሁሉም ስለኔ የምታወሩ ነው የመሰለኝ እውነት
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw 11 ай бұрын
ኢሄንን አሀል በማርም ግን ደሞ እደማውራት ወይም እደመስማት ቀላል አደለም መተግበር 🤦‍♀️
@abyssinian5406
@abyssinian5406 Жыл бұрын
Tik tok አይቻችሁ ነው የመጣሁት በጣም ሀሪፍ ሃሳብ ነው ልጅቷ smart nech
@belayteshale5543
@belayteshale5543 11 ай бұрын
ፍቅር ትርጉም ያገኘ በዚች ብቻነው ጓደኛዋ ኮሜንቱን ካየሀው በስዋ ኩራ ለምን ፍቅር በቀላሉ ትረደሃለች የመኖራችን ትርጉም ይሄ ነው። የምር ኣላሙዲን ካለው ሃብት እንደዚ ኣይነት ኣፍቃሪ ማግኘት ይሻለኛል❤
@mesilove9815
@mesilove9815 11 ай бұрын
አዳሜ ና ስማ እስኪ በተለይ የ ኢትዮጵያ ወንዶች ተማሩ ማርያምን አትሞቱም 😊
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 11 ай бұрын
እናተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ወዶቸ ጌታ ይጠብቃችሁ
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p Жыл бұрын
እውነት ላንቺ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ ❤❤❤❤❤❤
@mahidergirma8584
@mahidergirma8584 11 ай бұрын
ደስ ይላል ተባረኩ. ደግሞ አውርቶ የሚኖር ,ሳያወራም የሚኖር ሰው ይብዛልን🙏
@temirgashaw7841
@temirgashaw7841 9 ай бұрын
ማዉራትና መኖር የተለያዩ ናቸዉ ዉዴ አሰኔመሰ ያች አይነት ሂወት ነዉ ያገጠመኝ ወይም ያሳለፍኩት አመሰግናለሁ የዉስጤን ስለገልፅሽልኝ ስቶች አለነሰ ከሚዲያ ጀርባ ይሄን ሂወት የምናሳልፍ
@fsahaghebrehiwet2824
@fsahaghebrehiwet2824 11 ай бұрын
በጣም ልዩ አቀራረብ ነው ግን በማሀል ምታቋርጣት ነገር እያስረዘምከው እንጂ ቀጡልበት
@mekonnenhagos471
@mekonnenhagos471 11 ай бұрын
ዋው ልጅቷ በአነጋገሯ በውበቷ በጣም ፍቅር ነች ❤❤❤❤❤
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 10 ай бұрын
😂
@applered4091
@applered4091 11 ай бұрын
ዋው ይቺልጂ አነጋገር ብቃት እውነት ያለበት ቃለመጠይቅ❤❤❤❤❤
@tewodrosgetu9265
@tewodrosgetu9265 11 ай бұрын
ሀሳቧን ሳትጨርስ፤ ስሌላ አርእስት ጥያቄ ባይጨምርባት ጥሩ ነበር but still its a good podcast
@solomon6733
@solomon6733 11 ай бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ይህችን ልጅ በጣም ሃሳብዋ ተመችቶኛል ነገር ግን ማውራትና በተግባር መኖር ይለያያል እናም ይህን የምትሉትን እየኖራችሁ ከሆነ ተባርካችሃል በተጨማሪ ለምታወሪው ነገር ና እድሜሽ አብሮ አልሄድ አለኝ ከይቅርታ ጋር
@Mihirati
@Mihirati 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ደስ ስትሉ ምክራችሁ ደግሞ አይጠገብም ሶል&ኤላ እናመሰግናለን❤❤ተባረኩ❤❤
@mihlet1483
@mihlet1483 11 ай бұрын
no one is talking about the host, he is really amazing
@kalkal5842
@kalkal5842 9 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ቆይታ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ❤😊
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
በቲክቶክ ነበር ምከታተልክ የነበር በኢቱብ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ከዚ ቧሀላ የሁልጊዜ ተከታታይህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@nazru4424
@nazru4424 10 ай бұрын
ደስ ስትል ፈጣሪ ይባርክሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@jonikeyofficial
@jonikeyofficial 11 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ከሌለበት የምድር ፍላጎት ማሟያ መሆኑ አይቀርም
@enenegn5719
@enenegn5719 9 ай бұрын
ሁለቱም ቀናነትና የዋህ ልብ ካላቸዉ መቻቻል ይቀላቸዋል አንደኛዉ ብቻ ከሆነ ይከብዳል..ቅንነት ከሁለቱም መኖር አለበት..ሰዉ ለሰዉ ልጅ ቀና ይሁን በሰዉነቱብቻ
@altudz4055
@altudz4055 11 ай бұрын
ሚተገብረው ቢኖር ጥሩ ነበር ሁሉም አማራሪ ሆነ ትዳር ሲባል ፍቅር ሲባል የለም ይላል በአሁን ሰአት ሁለቱም ይፈራሉ ትዳር በተለይ ልጅ ሲፈሩ ወንዶቹ በትዳር ላይም የሚስቱ ማርገዝ መርዶ ነው ሲያስጠሉ
@2BKTube
@2BKTube 11 ай бұрын
ከአንደበቶችሽ የሚወጣዉ ቃላቶ እንዴት እንደሚጣፍጡ Tik Tok አስሬ ምሰማዉ ያንቺን ንግግር ነዉ ምሰማዉ🥰😍❤
@ephremmesfin3976
@ephremmesfin3976 11 ай бұрын
አባቴ ለምን እንደጠራሀት እራሱ ግራ ገባኝ። ልታስወራት እኮ አልቻልክም።እንድ ጋዜጠኛ እንድታወራ ዕድል መስጠት ነበረብህ።የሷን መምጣት የአንተ ንግግር ሸፈነው።ግን እንደጥያቄ አንድን ትምህርት የምንወስደው ከኖርነው ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ትምህርት ከሚሰጠን መጽሀፍ ቅዱስ ነው።ውይይታችሁ ጥሩ ቢሆንም ለትዳር መሰረት የሚሆነው የእግዚአብሄር ፍቅር ብቻ ነው።በነጻ የሰጠን አምላክ ይመስገን።
@asnbkl
@asnbkl Жыл бұрын
በለው ማህበረሰባዊ አረዳድይ ከአይምሮ በላይ ነው :: ግን የተናደድኩብሽ እስከዛሬ ያለመክንያት በከንቱነት አለ አይደል አላዋቂነቴን ገለፅሽብኝ :: ስለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ ወቅታዊና አስተማሪ ርእስ ነው❤
@fekertubefekertube9881
@fekertubefekertube9881 11 ай бұрын
እህት አድነገር ልገርሽ የጓደኛ ገበና እዳትናገሪ ከተባልሽ ለባለቤትሽ መናገር ምን የሚሉት ፍቅር ነዉ የራስሽን ገበና አው ችግ😢
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 11 ай бұрын
በጣም ያም ሰው ነገ የሰውን እንደማትጠብቂለት ይገምትሻል
@mastewalmulu3536
@mastewalmulu3536 Жыл бұрын
የብዙ ሴት ምሳሌ ነሽ ❤
@salmsalm3364
@salmsalm3364 11 ай бұрын
❤የኔ ቅመም ድስ የምትል ልጂ አለማድነቅ አይቻልም
@user-cp4sj3mb6i
@user-cp4sj3mb6i Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል ንግግሯ ፍቅረኛዋ ታድሎ!
@hiwet6014
@hiwet6014 11 ай бұрын
መኖርና ማዉራትይለያል😂😂😂
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
@@hiwet6014yeah, 😅
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
መካሪ መች ጠፋ የሚኖር የለም እንጂ
@user-sf5pb1dx8f
@user-sf5pb1dx8f Жыл бұрын
እኮ❤
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
እኮ
@saadaa6222
@saadaa6222 11 ай бұрын
👍👍
@narditube4378
@narditube4378 11 ай бұрын
እኮ 😂😂😂
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa 11 ай бұрын
በትክክል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ያላችሁት ነገር ትክክል ነው 😢😢 ማስተዋል ጥሩ ነው ማንነቱን ማወቅ 😢 ተገቢ ነው የትኩስ ፍቅር ብዙም አይቆይ ቁማርተኛ ጫት የሚቅም ጠጭ አያስፈልግም😢
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Esu bal ayhonim leminim ayhonim.
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
አይ ገና ሰው ወደሄወትሽ አልገባም መሰለኝ ማውራትና መተግበር ይለያያል በሰው ቁስል እንጨት ቢሰዱበት አያምም የደረሰበት ቢያወራ ያምራል
@addisabrham
@addisabrham 11 ай бұрын
Gosh agazhi alegni yemadenklat neger binorm menor ena mawrat and adelem
@MameTub_M
@MameTub_M 11 ай бұрын
Ewunt😢
@bituu126
@bituu126 11 ай бұрын
የምናወራውን መኖርርርር እራስን ማስለመድ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 11 ай бұрын
እዉነት ነው ያልተዘሰዉ ግልግል ያቃል😢😢❤
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 9 ай бұрын
ከመፍረዳችሁ በፊት ስለልጅቱ ማወቅ ይኖርባችሆል ለዚኮ ነው የአበሻ አስተሳሰብ ሚዘጋኝ የቀጨጨ አስተሳሰብ😢
@davedave991
@davedave991 Жыл бұрын
ውይይይይ አንቺ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 9 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት ከመፃፌ በፊት አንድ ጊዜ ሙሉውን አይቸዋለሁ አሁንም በድጋሚ ግን እንግዳ ጋብዘህ ምናለ እንድታወራ ብትፈቅድላት ሀሳብህኮ አሪፍ ነው ግን ጥልቅ እያልክ መስማት የምፈልገውን ብዙ እይታ ከልክለኸናል የምር አዝኛለሁ። ኤልዳና በቻለችው ወደ ሀሳቧ ለመመለስ ሞክራ እውርታልናለች ለሌላ ጊዜ ግን እድል ስጥ በቃ ጊዜ ስጥ እንዲያወሩ ፍቀድላቸው ይሄን ስልህ ሀሳብህን ሳልጋራ ቀርቸ አይደለም በቃ ገብቶሃላ ክክክ አመሰግናለሁ!!
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 9 ай бұрын
ጀማል
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 9 ай бұрын
@@user-qk3df7sf8m አቤት
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 11 ай бұрын
ወይኔ እንደት ነው የምታወራው የመናገርችሎታዋ ይለያል 👌
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም የምናውራውን ብራሳችን ህውት እንድንኖርው ይርዳን መኖር እና መናገር ብጣም ልዮነት አለው ለዛ ነው ብዝሀው ሰቤኪ የምስብከውን የማይኖርው
@user-cv8pn6rg5j
@user-cv8pn6rg5j 10 ай бұрын
ብጣዕሚ ሓሪፍ መደብ ቀጥሉበት
@TsehayMelkamu-gh5kc
@TsehayMelkamu-gh5kc 11 ай бұрын
ዋው ማሪያምን ትለያለሽ በትንሽ ደቂቃ ይህን አይነት ት/ት የመጀመሪያየ ነው
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 11 ай бұрын
ይች የልጅ አዛውት 😂❤ ለዝህ ትውልድ አለን አለን ለሚሉ ሴቶች የተላክሽልን ይመሥለኛል ሀገሬ ተሥፋ አለሽ በጣም ውድድድድ ነው እማረግሽ
@user-vs2jp6vj9y
@user-vs2jp6vj9y 9 ай бұрын
የኔ መልካም እሴት ካች ስት ነገር ተማርኩኝ
@kassafikire6168
@kassafikire6168 11 ай бұрын
oh በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው በርቱ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 11 ай бұрын
ልጅቱ ማሻ አላህ ናት ያሠላም
@maranatayenatewalje
@maranatayenatewalje 11 ай бұрын
God thanks hula yemelewen nger ade saker beleshiwal weda thank u so much
@sadisdi3340
@sadisdi3340 11 ай бұрын
ቀጣይ ትቅረብልን ግን እድሉን ሥጣት መናገር እምፈልገዉ አለ ❤
@birukabera5077
@birukabera5077 11 ай бұрын
አንበሳው ምርጥ ልጅ ነህ ግን እንግዳህ እንድታወራ እድሉን ስጣት
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
ፍቅር ከክረስቶስ ከድንግል ልጅ ብቻ ነው ::
@user-zl7cv8bg8v
@user-zl7cv8bg8v Жыл бұрын
I really like the way you talk and the point you shared worth watching
@user-be5jf5ir6n
@user-be5jf5ir6n 9 ай бұрын
እችን እንብቦልኝ አደራ ቤተሰቦዎች የዛሬ ሁለት አመት ለፍቅረኛዬ ዋሸውት ከዛም ይቅርታ ደጋግሜ ጠየኩዎት ለመንኩት እንቢ አለኝ በጣም ለመንኩት እቢ ሲል ሴትነቴ ዝቅ አለ ብዬ ዘጋዎት ወዲያው ወለደ አገባ አሆን መጣ እኔ ጋር እንደማንኛዎም ሰው እናውራ አለ እኔ ግን ማውራት አልቻልኩም ምን ላርግ
@user-be5jf5ir6n
@user-be5jf5ir6n 9 ай бұрын
ከቻላቹሁ መልስ ነው የምፈልገው ኤልዳና ላይክ አልፈልግም ግራ መጋባት ውስጥ ነኝ እኩ
@zerituayelezed6235
@zerituayelezed6235 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ waw 👍🏻🥰እራሴን ጠየኩበት 🥰
@fitse2244
@fitse2244 Жыл бұрын
ሳሚ ግን ይችን ጣፋጭ ልጅ አላሶራ አልካት
@user-ub3dk3zr1m
@user-ub3dk3zr1m 11 ай бұрын
Betam arife new dese Yialale........Fikir end ginzebe Yalachew link and difference betaworubet bezu tedaroch Yimaralu beye asbalehu,
@meme_ethiopia7842
@meme_ethiopia7842 Жыл бұрын
One of the best podcast
@samrikane6551
@samrikane6551 11 ай бұрын
🎉ከቲክ ቶክ መንደር በስንት ፍለጋ ነው የመጣሁት በጣም ጎበዞች ናችሁ
@hirutadnew7024
@hirutadnew7024 9 ай бұрын
እኔም
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 9 ай бұрын
ምርጥ ከልብ እናመሠግናለን ብዙ ተምሬለሁ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@danielsolomon323
@danielsolomon323 11 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው
@Sabli-vp8rz
@Sabli-vp8rz 9 ай бұрын
በጉጉት የሚጠበቅ ብሮግራም ነው እጂህ በጣም አሰተማሪ
@solomonyahshua3949
@solomonyahshua3949 9 ай бұрын
Elda your brokenness made you don’t ever lose it,keep it whatever cost you it’s your value
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 11 ай бұрын
ከአንደበትህ የሚወጣዉ ቃል ዋዉ ❤❤❤
@golgota2123
@golgota2123 11 ай бұрын
ከቴክቶክ መንደር ነው የመጣውት ግን እሶ ስታወራ ለማዳመጥ ሞክር ወንድም በተራፈ ሀሪፍ ነው በርቱ
@user-eh2sd1yh5d
@user-eh2sd1yh5d 11 ай бұрын
yimesilegnal bilachu emitimelisubetin nigegir bataworu arif nw ... ergitegna behinachut issue bihon ymeretal beterefe .... heldu ..... temechitachugnal,,,....YOU DEserve Respect
@birhanuvanderriet9920
@birhanuvanderriet9920 11 ай бұрын
I love this 😂 learning Amaric and English simultaneously😂
@metimaranata1940
@metimaranata1940 10 ай бұрын
Okay this girl mindset is advanced and impressive to hear this from some one who lives in Ethiopia, good job.
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
አላስፈላጊ ግጭትን ለማቆም ትክክል እኳ ብንሆን እሽ ብለን ብንሽነፍ መልካም ይሆናን ተሸንፎ ማሸነፍ ይሆንልናን በተረፈ አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ❤
@sisayteshome8523
@sisayteshome8523 11 ай бұрын
ሳሚ እዛው ያበሰልክ መሰለኝ😂 በል እንግዲህ አጥብቀህ ያዝ። እቺ ልጅ በጣም ገብቷታል👍
@user-qn4jl3bp2o
@user-qn4jl3bp2o Жыл бұрын
got the real points the way they explained perfect 👍🏽
@nebaneba4997
@nebaneba4997 11 ай бұрын
ልጅቱዋን አላሶራ አላት እየለፈለፈ እንዴት እንዳቃጠለኝ እሱዋን መስማት እየፈለኩ በመሀል እየገባ ሀሳቡዋን ያስቀይራታል ቴንኪው እያለ ጣልቃ ይገባል ቡኩን ቲሽ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 9 ай бұрын
Feminist ይችን እውነት እየመረራቸውም ቢሆን ዋጣት Elidana gin 10Q🙏🙏🙏
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 9 ай бұрын
ሁሉ ነገር ተናግረሽዋል ብትክክል 100%❤❤
@geremewatalay5192
@geremewatalay5192 11 ай бұрын
ገራሚ ልጅ ሁሉ የጠፋበት ይህ ነው
@KeKe-vg5oy
@KeKe-vg5oy 11 ай бұрын
በጣም ነው ያዳመጥኳቹህ የልጅት እርጋታዋ ፈገግተዋ የቃላት አጠቃቀሞ የሚገርም ነው ቀጥሉበት
@Sabli-vp8rz
@Sabli-vp8rz 9 ай бұрын
ዋው ይመቻቹ የምር ደሰ የምል አገላለጥ አሰተማሪ በርቱ ❤❤❤❤
@berhantaye1240
@berhantaye1240 11 ай бұрын
አላስወራ አልካት ወንድሜ ጠይቀሃት ስታበቃ መልሰህ እራስህ ብዙ ታብራራለህ እሱን በሌላ መድረክ ብታስተካክለው በተረፈ ከዚህች እህታችን ጋር ላልተወሰነ ጊዜ ውይይታችሁን ባታቆሙ😅😅😅
@user-ge9jx5rm3p
@user-ge9jx5rm3p Жыл бұрын
Please ሌላ ግዜ ከጋበዝካት ሃሳብዎን ኣስጨርሳት የሆነ ትጀምርና ታቃርጣታለህ ከዛ ያነሳችው ሃሳብ ሳትጨርስ ወደ ሌላ ሃሳብ ትከታታለህ እሱ ነገር ደብሮኛል በተረፍ ኣሪፍ ፕሮግራም
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 8 ай бұрын
ወይ ግልፀኚነትሽ ያሰላም💯እረስን መሆን ዉበትነዉ
@sossss5332
@sossss5332 Жыл бұрын
Was waiting it ba Gogot 😊 keep it up guys we love the way you think and talk
@dessalegngetachew7341
@dessalegngetachew7341 11 ай бұрын
she is the gifted with physically and mentaly
@akilegebre
@akilegebre 11 ай бұрын
Physically how no tut kkkk
@ebisemosisa210
@ebisemosisa210 11 ай бұрын
ቲክቶክ ለይ ነው አይቸት መጣሁኝ☺️ልጅቷ ግልፅ ናት❤
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Eneko gerim melagi manim saynageran ewnatun ena mehon yalbatin hilinachin yeñagernalko tilku chger ksrasachin ķe hilinachin metalat naw aleke minim since ayseflgawem aleke
@user-bd7db9tj7k
@user-bd7db9tj7k 9 ай бұрын
ትክክል እኘ ወንዶች ሁለችን ሰይሆን ክብር እንፈልገለን
@azagnman7886
@azagnman7886 10 ай бұрын
የሁንሺ ፍቅር የሁንሺ ልጅ❤❤❤
@dailydoseethiopia
@dailydoseethiopia 11 ай бұрын
Good Podcast, one comment tho can you use noise canceling on the audio it disturbs a little bit when you listen through headphones and speakers.
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 57 МЛН
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 46 М.
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 157 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН