ከአረብ ሀገር እስከ አሜሪካ! ''እንደዚህ አይነት ህይወት ይገጥመኛል ብዬ አላሰብኩም!" አስገራሚ የስደት ህይወት Ethiopia|EyohaMedia|Habesha

  Рет қаралды 80,011

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

ነዋይ ተሰማን በ+17024823253 ወይም በ+251982039805 በኩል ማግኘት ትችላላችሁ!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 274
@S.m543
@S.m543 3 жыл бұрын
ስደት የወጣ ሁሉ ውስጡ የቆሰለ ነው በዚህ ላይ ቤተሰቡ ይጨምርለታል። ምንም ቢያልፍልን ውስጣችን ያለው ቁስል መረበሹ አይቀርም አይዞሽ እህቴ እንኳንም መጨረሻሽ አማረ❤
@fantibeshirali3869
@fantibeshirali3869 3 жыл бұрын
C0
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
መቼም ስግደት የቀመሰው ያቀዋል ያንቺ ታሪክ የቀየረ አምላክ ለኛም ይቀይርልን እግዚአብሔር አምላክ ልጅም ይስጥሽእማ
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፋል እኔም በር ተዘግቶብኝ ነበር አውን ላይ በጣም ሀሪፍ የተመቻቸ ንሮ ነው የምኖረው ወደ ካናዳ መጥቻለው አይዞኝ ማማዬ we love you 😘
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲😭
@habeshatube543
@habeshatube543 2 жыл бұрын
@@masreshaashagrie3005 ከየት ነበረ ጉዞሽ እህቴ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
@@masreshaashagrie3005 የኔ ውድ ከአረብ ሀገር ነው ቀጥታ ወደ ካናዳ የሂድሽው ?እንዴት ሂድሽ?
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
እንካን ህይወትሽ ተቀየረ እናትየ እኛንም ስደት በቃችሁ ይበለን ባለቤትሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አምላከ ቅዱሳን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 жыл бұрын
እኔም ብዙ ስቀይና መከራ አሰልፌየለው አሁን በጥሩ ሁኔተ እገኛለው በእርግጥም ከችግር ብሀለ ምቾት አላ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
ማን የአላሳለፈ አለ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 3 жыл бұрын
ለኛም አላህ ያድርግልን ያረብ
@jap4staatufv746
@jap4staatufv746 3 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 000ooooooooooooo
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
ስደት ላይ ሆኖ ችግር ያላሳለፈ ማን አለ ብቻ ሁሉም አልፎ አምላካችን የምናመሰግንበትን ቀን ያምጣልን
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ሣሕ እኔም ውሴጤ እሣት ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ሰታምሪ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባስካቹሁ ፍቅራችሁንም ያብዛው 😍🙏❤🇪🇷❤🇪🇹
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 3 жыл бұрын
የኔም የስደት ውጣ ውርድ ከበርሃ ጉዞ ጋር ብዙ መከራ አሳልፌ አለሁ ብቻ አሁንም ገና ብዙ ነገር ሊጠብቀኝ ይችላል ሁሉም አልፎ ደግሞ እዲህ በአደባባ የማወራበት ቀን ይኖራል ተስፍ አልቆርጥም
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
እኔም ግን አለሀምዱሊላህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
በጣም የዋህና ግልጽ ሰው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ባልቤትሽንም ሳላደንቅ አላልፍም::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🌺❤️
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 жыл бұрын
አላህ በተለያዩ ነገር ይፈትነናል ፈተናውን በሶብር ካለፍን በዱንያም በአኼራም ምንዳችን ይከፈለናል
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
ትክክል ውድ የዱኒያ ፈተና ብዙ ነው
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 жыл бұрын
ልክነሽእህቴ
@hafizahopetube757
@hafizahopetube757 3 жыл бұрын
Eyoha media በጣም እናመሰግናለን🙏 እንድህ ያለ ህወት ውጣ ውረድ ስናዳምጥ ከ አላህጋር ብርታት ይሆነናል ኡፍፍፍ ስደት 😥😥😥😥😥😥😥
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስነ ምግባርሽ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስደት ብዙ ያስተምራል ዋናው ለዚች ቀን አበቃሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@yohanayemane2782
@yohanayemane2782 3 жыл бұрын
ከኣርብ ሃገር ውደ እንግሊዝ ገባህ ተመስገን ስኦል ነበር የነበርኩት ግን ያልፍል ኣይዛቹ እህትና ወንድሞቼ ትግስት ፀሎት ኣድርጉ ሁሉም ይቀየራል
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 3 жыл бұрын
ያድርግልን እጅግ ስቃይ፡ ይለፍ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 жыл бұрын
እንዴት ገባሽ እስኪ ንገሪኝ እኔም ከዱባይ ወደ አውሮጳ መሄድ እፍልጋለሁ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ከበሀረብ ሀገር ነው ወደ አሜሪካን እና አውሮፓ የሚሄዱት እናም ከቤሩት ወደ Canada 🇨🇦 ነው የመጣውት ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለው ተመስገን አዳዴ እድል ነው ሀረብ ሀገር😭🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አዎ የአክስቴ ልጅዎች ሁሉም ኒዘርላድ እና አሜሪካ ነው የሄድት በቤሩት
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
እኔ ፈራሁ ልመጣ ካናዳ እንዴት ነው ሁኔታ
@TigistAwoke-tl6ke
@TigistAwoke-tl6ke Жыл бұрын
እንዴት ናው የገባሽው ማሬ ዱባይ ነኝ እንዴት ልምጣ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባልሽ ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ጌታ ይሰጥሻል ጌታ ወደብ የለም🙏ቢሰጥም ባይሰጥም ማመስገን አሜን ነው🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ቤሩቱች በደላቸውን እና ፅዋቸውን እየቀመሱ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በእውነት?
@huluageryoutube1938
@huluageryoutube1938 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በተለይ በሚዲያ የአረብ ሀገር ሴት እያሉ ሲሳደቡ እስማለሁ ግን እውነቱ ግን የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ሳትማር ታናናሾቿን እምታስተምር ሳትለብ ቤተስቧን እምታለብስ ለተቸገረ እምትረዳ ብዙ በሚዲያ የተቸገሩ ስዎች እምትረዳው አብዛኛው የአረብ አገር ሴት ናት ግን ክብር ሲስጣት ብዙም አላየሁም ግን ጀግኖች ናቸው ብዙ ችግር ተቋቁመው እሚኖሩ እንቁዎች ናቸው እህቴ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ትልልቅ ሚዲያዎች እባካችሁ በሳውዲ ለሚስቃዩት እስረኞች ድምፃችሁን አስሙላቸው ዛሬም ስቃያቸው አልቆመም
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ራናዊነት በጣም ከባድ ነዉ ህጋዊነትን የመስለ ነገር የለም በአረብ ሃገር ቤሩት ክፉ ሀገር ናት አይዞሽ እኔ ደግሞ ዱባይ ብዙ ዋጋ የከፍልከባት ሀገርናት አይዞሽ እመብርሃን ልፋትሽን አይታ በልጂ ትባርክሽ አይዞሽ
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
እኔ ግን ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍም። እንደዚህ ለሰው ልጅ መልካም የሆነ ሰው እግዚያብሄር ሲባርከው ነው። እግዚያብሄር አምላክ ይባርካቹ። ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ። ባለቤትሽ ደሞ ጀግናና መልካም ሰው ነው። እንደሱ አይነት መልካም ወንዶችን ያብዛልን። ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
እኔ በእግዝአብሄር በጣም ነው ሚገረመው እግዝአብሄር ድንቅነው እኔንም ያሰደንቀኝ ጌታ ሆይ በክብር ወደሀገሬ መልሰኝ
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
የኔ ፍትፍት ደስ ስትል እግዚአብሔር በልጂ ይባርክሺ
@marryabebe1102
@marryabebe1102 2 жыл бұрын
ወይ አረብ ሀገር ቀለደብን ልጅነታችን በላው እፍ💔
@sefinameka7756
@sefinameka7756 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እርጋታሽ ደስ ይላል አላህ መንታ መንታ ልጆች ይስጥሽ አርብ አገር ለምትኖሩ እህቶች እድሜያቹ እዳጨርሱ ሁሉም ነገር ትታቹህ ገብታቹ አግብታቹው ውለድ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
እድሜውን አስቦና አቅዶ የሚጨርስ የለም።የሂወት አለመሳካት እንጂ!!! እኔ ሳላስበው ከ 18 አመት በላይ ሆነኝ በሳኡዲ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እርስ በእርስ ፍቅሩን ያብዛልን እህት።
@S.m543
@S.m543 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ በተጨማሪ ገንዘባችሁን ያዙ ቤተሰብ ገንዘብ አይጠግብም እስቲ ይሄ ላንቺ የሚልሽየለም እነሱ ባንቺ ገንዘብ ተምረው ተሻሽለው ላንቺ የሚደርስልሽ የለም ይዞ መገኘት ነበራ ነው የሚሉሽ
@S.m543
@S.m543 3 жыл бұрын
@@leylaaddisababa6kilo456 ህይወት መቼም ቢሆን አትሞላም ትዳር ካልያዝሽ በርቺ ነገ ብቸኝነት አለ ቤተሰብም ገንዘቡ ስለሚጠቅማቸው አያበረታቱሽም ለመመለስ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
@@S.m543 👍
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
@@S.m543 ቤተሰብ እንኳን ወደ ሀገር እንድገባ ይፈልጋሉ ግን ወሳኝዋ እኔ ነኝ።መወሰን አቃተኝ!!! በስደት ለምንኖር ፈጣሪ ይርዳን።
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
የእዮሀ ፕሮግራ አዘጋጅ ሚኪያስ ጌታቸው ባለፈውም ወደ ደሴ ሄደህ ወ/ሮ ባዩሽ አበበን ችግሯን ብሶቷን ስለተካፈልካት በጣም ሳላመሰግንህ አላልፍም መልካም ስራ ነው:: የተጎዱት ለተገፉት ለተቸገሩትም ድምፅ መሆን ችግራቸውን ለሌላው ማሰማት? እግዚአብሔርየሚወደው ሰራ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 жыл бұрын
ሒሩትዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደተቀየርሽ እኔ በድምጽሽ እና በጥርስሽ ነው የለየሁሽ በሰው ሐገር በአልን እንዳንከፋ ቤትሽ ሁሉን አዘጋጅተሽ እናት የሆንሺን ሒሩትዬ እንኴን ለዚ አበቃሽ ቤሩት አቢሴ የሰሩ ያንቺ ውለታ አለባቸው መካሪዬ እናቴ ሒሩትዬ በጣም ተለውጠሻል ያኔ ቀጫጫ ስለነበርሽ አሁን ብዙዎቹ ላይለዩሽ ይችላሉ እመቤቴ ማርያም በልጅ ብቻ ሳይሆን በልጆች ትባርክሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው በቤሩት ስምሽ ሒሩትዬ ብዬ ነው የጠራሁሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካምነትን ካንቺ ተምሬአለሁ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 3 жыл бұрын
ቤይሩት ከባዱ ችግራቸው ምግብ የለም ለሰራተኛ ምግብ መስጠት እንድትበላ አይፈልጉም የሚያስጠላው ችግራቸው ምግብ ነው
@የቤተሰብአፍቃሪ
@የቤተሰብአፍቃሪ 3 жыл бұрын
አረቦች ሲበሉ አይወዱም እኔራሡ እንዳልሞት ነው እየቀመስኩ ያለሁ ቤሩት ብቻ አይደለም ሁሉም ቦታ ነው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 3 жыл бұрын
@@የቤተሰብአፍቃሪ ውይ አይዞሽ በርቺ ምንም ሀብታም ቢሆኑ ምግብ ሰው ሲበላ አይወዱም እግዚአብሔር ይርዳሽ ውሀ ጠጪ
@yohanayemane2782
@yohanayemane2782 3 жыл бұрын
ትክክል ስግብግብ ናቸው እንግልዝ ሃገር ሆኖ በቤርቶች ቤት ስስራ ነበር ምግብ ስትቆጣጠረኝ ነበረ ክፉ ኣይገልፃቸውም ምንም ሳልጣላ ምክንያት ተንግሬ ወጣው ሃገራቸው ሃበሽች ኣለኝ ስላለች እንዳትጎዳቸው ፈርቸ ኣመመኝ ብየ ወጣሁኝ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
@@yohanayemane2782 ውይ በስመአብ ኢራኖች ጎረቤት ነበሩኝ ቀድመውኝ ቤት ቀይረው እንኩአን አብሬዓቸው በልቼ አብሬአቸው አድሬ ስልካቸውን ሆላንድ ውስጥ ደውዬ በተለይ ሲለያዩ ነው የቀረሁት!
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
@@የቤተሰብአፍቃሪ አይዟችሁ የኔ ውዶች እኔ እድሌ ነው መሰል ከ30 ቤት በላይ ሰርቻለሁ አድም መጥፎ አጋጥሞኝ አያውቅም
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍሹ 🙏ጠንካራ ነሽ
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 3 жыл бұрын
አይ እህቴ Al Ain ገጠር አልሻት እኔ አላኢን ነው ያለሁት ግን ከተማው ውስጥ ነኝ ሁልዬ በቃ ልግባ ብዬ አስባለሁ ግን ምንም ቆርጨ ልገባ አልቻልኩም የምሰራው ጠፍቼ ኮንቲራት 2አመቴን ስጨርስ ጠፋሁ ይህው ከጠፋሁ ድፍን 8አመት ሊሞላኝ የተወሰኑ ወራቶች ቀሩኝ በአጠቃላይ 10 አመት ሊሆነኝ በፀሎት አስቡኝ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምንም ሊሟላልኝ አልቻለም ከምር አሁንስ ሸለቸኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ችግር ደርሶብኝ አያውቅም ክብር ለሱ ይሁን
@marymarie7500
@marymarie7500 3 жыл бұрын
የኔ እናት ቁስለን ቀስቅሰሽ አስለቀሽኝ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ማይታለፍ የለም አልፋል ተመስገን 💞😭🙏
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
እህት.የተባረኩ.ልጆች.አላህ.ይወፍቅሽ.እኛንም.ከማዳም.ቤት.በቃቹ.ይበለን👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@saraalemayehu6245
@saraalemayehu6245 3 жыл бұрын
አሜን በቃ ይበለን ፈጣሪ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን የረቢ
@Dandibor1216
@Dandibor1216 7 ай бұрын
እንኳን ህይወትሺ ተቀይረ ከብዙ ድካም በሆላ ትልቅ እረፍት አለ❤❤❤❤
@sebletsedal668
@sebletsedal668 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው መከራን ያሳልፍል
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
ስው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ስው አይረሳም
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
Ewnet new.....SMU ybarek
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
እውነት ነው።
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
😭😭😭
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ቤሩት እድል ነው ወገኖቼ ከባድ ነው ብቻ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰደው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭!!!
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ቤትሽን በበረከት ይሙላው ስደት መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል የስደትን ነገር ሆድ ይፍጀው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
ሚልኪያስ ምርጥ ሰው ስውድህ እኔም አንድ ቀን ታሪኬን አካፍላቹሃለው
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
እግዝያብሄር መጨራሽሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ካንች ብዙ ተምራለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እኔ እንደ ሀበሻ አሰሪ ያሰቃየኝ የለም 😭😭 አረብ ሀገርም በትንሹ ፈጣሪ ሆይ የሰው ቤት በቃሽ በለኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እፍፍፍእፍፍፍፍፍ ከኢትዮጵያ እስከ አረብ ሀገር ለ18ዓመት ያክል በሰው ቤት ጌታ ሆይ ለኛም ቀን አውጣልን 😢🤲🏿
@ማራናታንአምላኬ
@ማራናታንአምላኬ 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ
@martaali8465
@martaali8465 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ አለ ሰው ሀገር በቃኝ ካላልሽ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
አይዛሽ እማ ልብ ይስጣቸው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ዋናው ጤና ሁሉም ያልፍል
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 3 жыл бұрын
18 ?😢😭😢😢😢😢😢😢😢
@marie6455
@marie6455 3 жыл бұрын
የእኔናት ከስደት መልሶ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርች ሀይማኖትሽን አጥብቂ ። እኔ ይሄው አስር አመቴ በስደት በሳኡዲ አረቢያ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ።ብቻ ተመስገን ፈጣሪ ነው።
@S.m543
@S.m543 3 жыл бұрын
ሚልክያስ ሙሌ እና አቤል ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
እመብርሃን ልጅ በልጅ ታድርጋቹ የኔ እህት እንዴት ደስስ እንደምትል
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ አይደል ማጄላን ከቤሩት ~ሶርያ~ቱርክ~ግሪክ~ፈረንሳይ~እንግሊዝ የገባሁት😀😀 ከኢትዮጵያ ~ቤሩትበፕሌን ከቤሩት~ሶርያ~ቱርክ ድረስ በእግር ለሳምንት በመኪና የተወሰነ ሰአት ግሪክ ~ፈረንሳይ በፕሌን ከፈረንሳይ~ እንግሊዝ ጎማ በተጫነ መኪና ውስጥ ተደብቄ 😀😀😀 በዚህ ውስጥ ስንት ስቃይ አይቻለሁ :: ብዙ ጏደኞቼን ሜዲቴራኔያን ባህር በልቷቸዋል :: ስንት በሞት ተነጥቀዋል :: እና ያወራሽውን በሙሉ ቀለል አድርጌ የሰማሁት:: ስደት በእሳት ፈትኖ ነጥሮ ያወጣል ::
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
ቤሩት መኖር ያለወለ ጥቅም ወደሌሎች አማራጮች እንድትሞክሪ ይረዳሻል😘ሳኡድ መሰደድ ግን ምንም አይነት ቻንስ አይኖርሽም እኔም በሊቢያ ልሞክር አስቢያለሁ😘
@TigistAwoke-tl6ke
@TigistAwoke-tl6ke Жыл бұрын
በስማም
@saradebesay4784
@saradebesay4784 3 жыл бұрын
እርጋታሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አግዚአብሔርይ ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
ንቃት... እኛ ተስፋ ስንቆርጥ ፍጣሪ ከፊት ለፊት አዳዲስ ነገር እያመጣ በመልካም እያለፍን ከዚህ አድርሶናል የምን ተስፋ መቁረጥ በውስጣችን ያለው ጸሎት እራሱ ያግዘናል!
@saradebesay4784
@saradebesay4784 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እሱን የተጠጋ አይረፍድበትም
@ketty14325
@ketty14325 3 жыл бұрын
አዋ ሁሌ መስቀለ አይደለም ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 📖🌻🌷🌹🇪🇹🇱🇧🙇👈
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 3 жыл бұрын
እመብረሃን በልጅ ትባርክሽ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃሽ እህቴ
@tgethio2113
@tgethio2113 3 жыл бұрын
እስኪ ልስማው መቼም መልካም ነገር ጠፍቷል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አውርድልን
@addisalemtesfaye9767
@addisalemtesfaye9767 3 жыл бұрын
ውይ ቤሩት ሁሉንም እንዳስለቀሽ ይሄው ተጠራቅሞ ጎርፍ ሆኖ ሊወስድሽ ነው የምስኪኖች እንባ
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ስለደርሽ በጣም ደስ ይላል የተገፋ መጨርሸው ያምራል
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 3 жыл бұрын
አምላክ፡በልጅ ይባርክሽ አይዞሽ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 3 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ ይላል የፍቅራቹህ ሁኔታ ደግሞ በተለይ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@siaw5419
@siaw5419 3 жыл бұрын
I am happy for you!! It is the happiest end of history👍wish you all the best🙏
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 3 жыл бұрын
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
@tinafiud6941
@tinafiud6941 3 жыл бұрын
አይዞሽ ድንግል ትስጥሻለች እንኮን ያንን ሁሉ መከራ አለፈ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ሀገራችን ዱባይ ኑሪልኝ
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 3 жыл бұрын
ያረቢ ዬኣላህ አንተ አይቸግርህም እና ጥሩ ጥሩ ለጆቺ ወፈቃት ያረብ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
ቤሩት ጥሩሰዎችአሉ መጥፎም አሉ ይሔው11አመት ቤሩት እጅግ መልካም ሰዎችናቸው ሰዎቼተመሰገን ሶሪያ በነበርኩበትሰአት በጣም አሪፍነበር4አመትተመሰገን
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 жыл бұрын
አረብ የሆነ ቀን ነው ሳታስቢው ቅይር የሚሉት:: ምንም ጥሩ ቢሆኑ ሁሌ ዝግጁ ሁኝ :: ቢቀየሩብሽ አትደነግጭም :: ሁሌም ጥሩ ያድርግልሽ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
@@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ አሜን ፫ ለሁላችን ጥሩ ያድርግልን የእኔ አሰሪዬ ሊባኖሳዊ ነው ዶክተር ነው አሰሪዬ አርጀንቲናዊ ነች እናቷ ፕሮፌሰርነች ወሰጄ አሰቸምራታለሁ ብላ ሁሉን ነገር ጨርሳ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ከለከለ ድጋሚ ጀምራ ነበር ከሊባኖሰ ለመውጣት ኮሮና የአገሪቱ ሁኔታ ነገሮቹ ተሰተጎጎሉ ይሁን ለበጎነው
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 жыл бұрын
@@AbiAbi-fn5gr የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመከልከል መብት ማን ሰጠው ቪዛውን እስካገኘሽ ድረስ? ለበጎ ነው ብቻ ምናልባት ሄደሽ የምትከፊበት ሊሆን ይችላል :: ጠበቃ ይዛችሁ ከጀመራችሁ ቀለል ይላል አይዞሽ በርቺ እህቴ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
@@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ ኢትዮጵያ ለእረፍት እንደሔድኩነውየጀመሩልኝ ካፒታል ሆቴል ነበር ኢንባሲ የኢንግላንድ እነሱ ቋንቋለመማር ለ6ወር የሚል ነበር ጊልፎርድ ኮሌጅ ለንደን ተፈተንኩ ኦላይን አለቀ አሻረ በቡክ10000ብር ከዛ ለ6ወር የሚሰጥ visa የለም አሉ ጊዜዬ አለቀ ተመለሰኩ ወደእነሱ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 жыл бұрын
@@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል እመብርሐን ታቃለች
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
የኔ እናት እመብረሀን በልጅ ትባርካቹ ፀልዪ እማ
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 3 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ልጅ ይሰጥሽ ልፍትሽን ይቁጠርልሽ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አምላክ እመቤቴ ትዳብስሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሉን ይፈጽማል በእግዚአብሔር
@tizibt6026
@tizibt6026 3 жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አትጨነቂ
@officailethio6154
@officailethio6154 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምር
@user-cv9kv2qb8v
@user-cv9kv2qb8v 2 жыл бұрын
You are a good woman with a great heart my sister I wish you all the best!!!
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 3 жыл бұрын
አይዞሽ ትወልጃለሽ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አይ በሩት እግዝአብሄር ይፈውሳት በሩት ምድርን ጌታ ያሰባት እህት እንካን ጌታ ረዳሸ ህይወት ውጣ ውረድ የበዛባት ድልድይ ነች ጌታ የተመሰገነ ይሁን የማይታለፍ ነገር የለም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰላም ለውድ ሀገራችን 🙏🏿 እስኪ ልስማው 😥ደግሞ
@zoey2727
@zoey2727 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስታምሪ
@filoadam97
@filoadam97 3 жыл бұрын
ሊብያ ትራብሎስ የሚባል ከተማ አቃለሁ ቤሩት ትራብሎስ የሚባል አለ ማለት ነው ?
@melukongio5148
@melukongio5148 3 жыл бұрын
እኔም ሊቢያ ነው ትራብሎስ እንዳለ የማውቀው
@africanlove9940
@africanlove9940 3 жыл бұрын
Awo Beirut terabelos yemebal ale
@jessiy7296
@jessiy7296 3 жыл бұрын
Awe all libano trablos
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 3 жыл бұрын
ቤሩትም ትራብሎሰ አለው ውዴ
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 жыл бұрын
አዎ አለ በሩትም
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
She IS not like you 1 you are FAEK 💯 you'r Body & you'r soul , Hart, mayind 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽🤮🤮👊🏽🙄👊🏽👊🏽😵
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትጎብኝሽ የኔ ቆንጆ ❤
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው 3 жыл бұрын
ስንቱን አስታወሰቺኝ. ...እስቲ እንደኔ ከ 12 አመት በፊት ዱባይ የሰውቤት ይሰራ የነበረ ካለ .??
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
Me.
@ababaab1718
@ababaab1718 3 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
@@ababaab1718 selam....sis
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው 3 жыл бұрын
@@ababaab1718 ኦው ደስ ይላል ዱባይ የት ቦታ ነበርሽ? አሁንስ የት ነው ያለሽው? እኔ ሓመርያ አከባቢ ነበርኩ አሁን አውሮፓ ነው ያለሁት።
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው 3 жыл бұрын
@@yordanoskidane5394 ሰላመሽ የብዛ...የኔ እህት
@beautyfull4891
@beautyfull4891 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ልጅ ትሥጥሽ ለማራም ተሣይ እሷ ትችላለች ወዴ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ግን.ሀራብ.አገር.ያልተሰቃየ.አለ???
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 2 жыл бұрын
እውነት ነው የስደት ህይወት በጣም ደስም የሚልም ከለ የሚያሰሰከፋም አለ እንኳ ብቻ መልካም ነገር ሆነልሽ አምላክ ደግሞ በልጆች ይባርክሽ እይዋንም ተባረኩ መልካም ስራችውን ስለምታቀርቡ ተባረኩ
@jkkl5410
@jkkl5410 3 жыл бұрын
አይ ስደት ግን መቼ ያልፍልን ይሆን ይህው ዘጠኝ አመት ሞላኝ ሳውዲ አንድ ብር አልያዝኩ ወይ ቤተሰቦቼ ህይወት አልተቀየረ እንደው ምን አባቴ ላድርግ😢😢
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ጤና ሰጠሽ ግን ገንዘብሽን ያዥ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 жыл бұрын
የኔ እህት ከሁሉ በበለጠ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ። ዋናው ነገር ብዙም ሰራሽ ትንሽ እቅድ ይኑርሽ ማወቅ ያለብሽ ነገር እናት እንኳን ለልጁ አትሞትም ስለዚህ ለራስ አስቢ እድሜሽ እየገፋ ሲሄድና ነገ ሲደክምሽ ዃላ የምትወድቂበት አይኖርሽም ስለዚህ ለገንዘብሽም ለህይወትሽም እቅድ ይኑርሽ
@jkkl5410
@jkkl5410 3 жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 እናቴን በጣም ያማት ነበር ያሳደገችኝ ደግሞ ጌሾ ሸጣ እና አረቄ አውጥታ ነው ለኛ ብላ ስትንከራተት በሽታ በጀመራት በአስራ አምስት አመቷ አምና ግንቦት ላይ አጣኋት እሷን አስታምማለሁ እህት እና ወንድሞቼን አስተምራለሁ ብዬ ነበር ልፋት ብቻ ትርፉ ወንድሜም ተምሮ ስራ አጥቶ ተቀመጠ እና ሁሉም ነገር ብቻ ሆድ ይፍጀው ብሎ ዝም ነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 жыл бұрын
@@jkkl5410 አይዞሽ የኔ እህት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
11 አመቴ በስደት ከጤና በቀር ምንም የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬን እንዳልገባ መሳፈሪያ የለኝም እሄን ያክል አመት ስሰራ ለኔ ብዬ አላውቅም አሁን ለኔ ሳስብ ደከመኝ የእውነት
@tdf7482
@tdf7482 Жыл бұрын
እኔም ጥሩ ደረጃ ደረሼ አሁን ካለሁበት ፈተና ወጥቼ እግዝብሄር ለዚህ ቀን የድርሰኝ
@ሰላምለሀገሬ-ተ8ዐ
@ሰላምለሀገሬ-ተ8ዐ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 жыл бұрын
የመቅደስ ፀጋዬ ታላቅ እህት ነሽዴ በጣም ተመሳሰላላቹ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
በርቱ የመዳም ቅመሞች እኔም ከሀረብ ሐገር ነው በደላላ ወደ ኖርወይ የገባሁት ለናተም ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@ብርቴሀበሻዊት
@ብርቴሀበሻዊት Жыл бұрын
አሜን እህታችን እንኳን ተሳካልሽ ❤ ከይቅርታ ጋር በውስጥ ላግኝሽ እህቴ
@TigistAwoke-tl6ke
@TigistAwoke-tl6ke Жыл бұрын
ቁጥርሽን ብትልኪልኝ
@belicht9
@belicht9 3 жыл бұрын
ተስፍ እዳቆርጥ አርገሽናል ማናው አለማቃረጥ ተስፍ አለመቁረጥ ነው
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ታድለሽ ማሻአላህ ደስ ይላል ለፍተሽ ለፍተሽ ስታርፊ አላህ መንታ መንታውን ልጅ ይስጥሽ እኛንም አላህ በሀገራችን ያሳርፈን ከአረብ ሀገር ያውጣን
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 3 жыл бұрын
እግዛብሔር በልጆ ይባርካችሁ
@serkymeomy1889
@serkymeomy1889 3 жыл бұрын
አዳዴ ተመግፍትም መገፍት ይበልጣል አይ ስደት ስት ሰው አሳዘነ ብቻ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 3 жыл бұрын
እማምላክ፣በልጂ፣ትባርክሺ፣አነጋገርሺ፣ደስ፣ሲል፣እርጋታሺ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
የቤሄሮት አሰሪዎች እኮ ክፍ ናቸው ኢትዮጵያኖችን ያርዳሉ ፎቅ ላይ ይወርውራሉ አንዳንድ ጡሩ አለ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
ጌታ በልጅ ይባርካቹ ጠንካራ ሴት።
@ethiote5165
@ethiote5165 3 жыл бұрын
እመብርሀን በፍሬ ትሙላሽ እህቴ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ ነው 🙄🙄🙄🙄👍👍👍 እድለኛ ነሽ በጣም 🙏🙏🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ተባረኪ!!
@አሜን-ሰ7ጀ
@አሜን-ሰ7ጀ 3 жыл бұрын
እንደዚህም አይነት ባል አለ መደሀኒያለም ይጠብቅልሽ ዉለዱ
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 жыл бұрын
የብዙዎቻች የስደት ታሪክ ተነግሮ ከማያልቀው መከራ በትንሹ ስላካፈልሽልን እናመሰግናለን የኔ ፍልቅልቅ የዱባይ የጃዛቤት ፍቅር ማን የሰረሳዋል እኔም እዳቺ ከዛሬ ስምት አመት የተለያዋቸው ጎደኞቼን ሁሌ እፈልጋቸዋለው ግን የዛኔ የነበረው ፍቅር ይኖር ይሆን ? 🥰🥰🥰
@mtolla5767
@mtolla5767 3 жыл бұрын
She is honest..I like her demeanor
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 3 жыл бұрын
I'm proud of you sister
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ግን ሰው ሁሉ አንድ አይን ሆኖ እንጂ ሀገሩስ መልካም ሀገር ናት እንኳን ሁሉን አሳልፈሽ ለዚህ ደረሽ እርሱ የሁላችን አባት የሰጠሽን በዓይነ ሥጋ አሳቶሽ በፍሬ ይባርክሽ
@Mimi-cv6vv
@Mimi-cv6vv 3 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ አለሁ በስደት አልሞላ በሎ ስንገላታ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
አይጥፋ የአብዛኛው ሰው ሂወት ተቀየረ
@wongeleemanuale5262
@wongeleemanuale5262 Жыл бұрын
Chewa konjye set des sity gita ybarkish.
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
በእወነት ድስይለ
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 3 жыл бұрын
ቤሩት፡ምግብ ችግር፡አለባቸው እጅግ፡ከባድ መከራ፡አለ ችግር
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር አዋቅ ነው
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 3 жыл бұрын
መልካም ነው አንደበትሽ ደስ ይላል።
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ደስ አለሽ አሁንም ልጆ ይስጣችሁ
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН