ክርስቲያኖችን አሳድድ ነበር ዛሬ ግን እኔ ራሴ ክርስቲያን ነኝ ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስተና የመጣችው ግብፃዊት በመጽሐፏ የሰጠችው ምስክርነት!

  Рет қаралды 48,862

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@fnoteabriham
@fnoteabriham Жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/pJjMi5Z3gseDY7s
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@ኑሃሚን
@ኑሃሚን Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ገብር ስላሴ ሰላም ይብዛ በክርስቶስ 🙏💐💐 ባርታሊን 💐💐💐
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu Жыл бұрын
Please translate Afshin Javad and Iqbal Qureshi’s stories ❤️ kale hiwot yasemalin
@yedenekugetahun133
@yedenekugetahun133 Жыл бұрын
amen
@Ramatube1
@Ramatube1 Жыл бұрын
*ሰላም የተዋህዶ ልጆች በእውነቱ ከሌላ እምነት ወደ ተዋህዶ ሲመጡ እንዴት ደስ ይላል ትናንት በቲክቶክ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንዲት እህታችን ከሞት ወደ ህይወት በክርስቶስ ኢየሱስ አምና የቤተክርስቲያን ልጅ ሁናለች እስላም ነበረች እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በአረቡ አለም የአላችሁ የተዋህዶ ልጆች የአረብ ቋንቋ በደንብ እወቁ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር*
@ሁሉበእሩሱሆነ
@ሁሉበእሩሱሆነ Жыл бұрын
እሺ ግን ቴሌግራም ላይ መግባት እፈልጋለሁ ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ አሉ እነሱ ለማስገባት
@Ramatube1
@Ramatube1 Жыл бұрын
@@ሁሉበእሩሱሆነ እሽ ይቻላል በጣም ደስ ይላል ግሩፕ አለ እሱ ጋር ኑ
@masa5699
@masa5699 Жыл бұрын
Das yilalal egizabaher nistuhi wad honachiw tawahido yimiracha saw
@bettydave2764
@bettydave2764 Жыл бұрын
ልጅህ እንድሆን የመረጥከኝ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርን ሁሉ አንተ ውሰድ
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ርህራሄ ያልፈጠረባቸዉ ፍጡሮች እግዚአብሄር በያለንበት ይጠብቀን የጠፉትንም ይመልስልን አሜን ፫ 👏👏👏
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
አሜንንንን።።አሜንንንንንን።።።አሜንንንንንን።።
@azmetsazmets8789
@azmetsazmets8789 Жыл бұрын
በጣም የሚያስተምር እንዲሁም ይመስጣል እና ክፍል አንድ ክፍል እያልክ ለየዉ በጣም ደስ ሰለሚል ተከታታይ ከሆነ ንገረን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የሥላሴ አገልጋይ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እጅግ በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው ቀጣዩ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን በርታ ✝️
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ለዛባለው ትረካ መስማት ጥርት ብሎ ወደልቦናችን ጠልቆ እንዲገባ ያደርጋል ፀጋሕን ያብዛልሕ ከእሕታችን ትልቅ ትምሕርት ተምሪያለሁ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ እግዚአብሔር ብቻነው የሚያስፈልገን ስንሸሸው የሚፈልገን አምላክ ስናሳዝነው ይፈልገናል ማን አንደእሡ ያለ እረኛ ከጉርጎድ ከጥልቁ ውስጥ ገብቶ ይፈልገናል የኛ ጌታ ተመስገን እሕታችን እንዃን ደስ አላት ድንቅ ጥሪ መታደል እላለሁ
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Жыл бұрын
ክፍል አንድ ጠፍቶብኝ ዝብርቅርቅ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ ሰዎች ቅን ልብ ካላቸው እግዚአብሔር ምንግዜም ልጆቹን ይፈልጋል ከአንተ ቱይብ ላይ የተረዳሁት ይህንን ነው ኦ ክርስቶስ ቸር አባት 😔😔
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Degsewtube
@Degsewtube Жыл бұрын
አሜን ፫
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
ሙስሊሞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችህ 😥 ለነገሩ እምነታችህ ይፈቅዳል ለዛ ነው እኛ ግን የተሰቀለውን የፍቅር አምላክ የሆነውን ክርስቶስ እየሱስን ነው የምናመልከው🙏❤❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቀጣይ እንጠብቃለን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በእውነት፣ለወንድማችን፣ቃለህይወትያሰማልን
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📚📚📚📚🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃለህይወት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲ስለ ማይነገር ስጦታው👏ክፍል ሁለት እጠብቃለን ውድ ወንድማችን
@yovana-xr2ce
@yovana-xr2ce Жыл бұрын
ለመከታተል እንዲመች ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያልክ ብትቀጥል ጥሩ ነው እና ደግሞ ተመሳሳይ ርእስ ቢኖረው
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ስስቴ ናቹ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን አቀራርብህ ድምጸህ በጣም ደሰ ይላል በርታ አንተ የለቀካቸውን ሁሉም ቨዲወ ሰምቸዋለሁ😍 የንሀድን ታሪክ እስከመጨረሻው ሰምቸዋለሁ በሌላ ቦታ ከ2 ሰአት በላይ ነው ደሰ የሚል ታሪክ ነው😍 🇪🇹⛪✅
@babasol3673
@babasol3673 Жыл бұрын
ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
በስማም ወወልድ ወመነፈስ ቅዲስ ታሪኩን ባይኔ ያየውት መሰለኝ ክርስቲያን ያለበት መከራ ግን ክርስቲያን ምግዜም አቸናፊ ነው ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
መከራ ሀሀሀሀሀ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ክርስቲያን__ ያደረከኝ አምላኬ አመሰግናለሁ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አባቴ __#ገብረ_ሥላሴ__ ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜ ባለ ፀጋ ያደርግህ ቃላት የለኝም ላንተ እማ ፍቅር እመ ትህትና እመ ብዙሃን የሁላንችን እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ ወንድምዬ_
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q Жыл бұрын
ክርስቲያን ያርከኝ ጌታየ አምላኬ አመሰግናሃለዎ እግዚአብሔር አምላክ ክርስትያን ብቻ አክብሩ አይልም አህዛብን በሙሉ ስው ብሞሆናቸው አክብርዋቸው ይላል የነዚ የተለየ ነው
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወዲማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣ ገብረስላሴ ጥዑም አቀራረብ ነው በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ጓልመምህረተኽለ
@ጓልመምህረተኽለ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋዉ ኣብዝቶ ይስጥህ በርታ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲❤️❤️❤️
@አበሩነኝየናቴናፋቂ
@አበሩነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
የእውነት መጨረሻው ምን ይሆን ብይ እየጠበኩ ነበር በል ልቀቅልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ🙏
@kidane7945
@kidane7945 Жыл бұрын
እኔም እስኪ ነዳንፅ
@habtamupetros8781
@habtamupetros8781 Жыл бұрын
🙏ቃለህዎት ያሰማልን ወንድማችን!!!💚💛❤🙏🙏🙏
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የጠፉትን ይመልስልን🙌
@አማላጀድንግልአማላጀ
@አማላጀድንግልአማላጀ Жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ ትንሽ ጳውሎስ 🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ ከእስልምና ወደ ክርስትና የምትመጡ ምእመናን ወምእመናት 🙏🤲✝️👏
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
በጣምነውእምታናድደው።የእግዛብሄርቸርነትግን።ይደቃል።አቤት
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
አሪፍ ልብወለድ ነው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
@@khiraman3855 እናተም ተረት ተረት ነው የምታወሩት ከክርስትና ወደ ስል ምና መጣች መጡ የምትሉ እኔ የሚገርመኝ እናተ ስትሉ እውነት ሰው ሲል ውሸት
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 👉kzbin.info/www/bejne/ipDIooykidJ3erc
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ እህታችን#ውድ የሀገር ልጆች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አንድነትና ፍቅርን ይሥጠን በሥደት የሚሠቃዩ ወገኖቻችን በእሥር ቤት ላሉ እህት ወድሞቻችን በበሺታ የሚሠቃዩ ወገኖቻችን ሁሉ ፈጣሪ ይድረሥላቸው ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት ዱሃ እናድርግ#እናት አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
የት ነው የመጣችው
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
@@khiraman3855 😔😔😔😔😔😔
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
@@yegeterlig_132 👉kzbin.info/www/bejne/poKqXqJ_griVmdE kzbin.info/www/bejne/ipDIooykidJ3erc
@emebetbeza4752
@emebetbeza4752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ ደስ ይላል በመጀመርያ እንኳን ደህና መጡ እያልሁ በቤቱ ፀንተው እንዲኖሩ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየወ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አቤት.የድንግል.ማርያም.ልጅ.የተመሠገነ.ይሑን.የጠፍትን.ለመመለሥ.ቴግሥቱ.ልክ.የለዉም.የኛ.ጌታ.ምሥጋና.ይድረሰዉ.ምረት.ቸርነቱ.ሑልግዜነዉ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Hunken Dena maxu wandimachin 🙏🙏🙏selam la Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 selam la tewahedo la zelalem tinur 💚💛❤️silamiy neger sitoxa egzabher yimasgen
@ነይልኝእመቤትግብልኝከሃጥ
@ነይልኝእመቤትግብልኝከሃጥ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 🌿❤👏
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ፀጋው ያብዛልሽ
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ፈ Жыл бұрын
ስለሁሉምአገርእግዚአብሄርእግዚአብሄርይመስገን
@ewee1141
@ewee1141 Жыл бұрын
በእውነት ወንድ ማችን ቃለ ህይወት ያስማልን😘😘😘😘💒💒💒💒
@ambessacanon1246
@ambessacanon1246 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
አቤት ጥላቻ በመጨረሻ እሷ ተማረከች😍😍😍
@አቢየድንግልማርያምልጅ
@አቢየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 4 ай бұрын
ወድማችን ካተ ብዙ እንማራለን እስኪ ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын
ይህንን ትረካ የዛሬስምትና ዘጠኝ አመት አዳምጭውነበር አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ታድለን እኮ 🙏🏿😍😍
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
ደስ ይላል በውሸት ድራማ እራሳቹን ታፅናናላቹ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
@@khiraman3855 አተግን ሰላም የለህም የዞርህ መርዝ የምትረጭ እግዚአብሔር ይገስጽህ
@mastimistir1356
@mastimistir1356 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተባረክ
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃልዬትን ያሰማልን
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ስለ ሁሉ ናገር
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 በርታ ወንድሜ እማግዝህ ነገር ካለ አለሁ ኢት ባልሆንም
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
እህቴ በውሸት ድራማ አትታለይ
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
@@khiraman3855 የምን ውሸት እናንተ ስለምትዋሹ ሌላውም የዋሸ ይመስላችኋል አይደል????🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
@@መታገስ 👉kzbin.info/www/bejne/ipDIooykidJ3erc
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
በእግዚአብሄርቃልአይዋሽም
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
@@haseerahmad2421 ፈጣሪ አይዋሽም ሰዎች ግን በተለያየ መንገድ ይዋሻሉ እዉነት የሆነውን መምረጥ የእኛ ፉንታ ነው 👉kzbin.info/www/bejne/gZrVgqdtlppjmqc
@selamtadesse6438
@selamtadesse6438 Жыл бұрын
ድሮንም እስልምና ከዚህ የዘለለ ዕውቀት የለውም ፈጣሪ የሚሉት አካል የእነሱ ጥገኛ ነው ይገርማል በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም አማኞቹ ናቸው ፈራጆቹ ፍቅር የለ በልባቸው ጥላቻ ብቻ ምክንያቱም ቁርአን ግደሉ ይላል ።
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
በጣም ይገርማሌ በርታልን ወንድማችን👏
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
እውነት የሆሊውድ ፊልም እንደዚህ አይገርምም
@sash2718
@sash2718 Жыл бұрын
እስላም ሰላምአሉት እስላም አራጅ ፈራጅ ገዳይ ፈፅሞ ሰላምና መረጋጋት የሌለው የምር እስኪ እዩ ሰውች ትክክለኛው ሀይማኖት የቱእንደሆነ ለማወቅአይከብድም ብቻ በሰዎች ድርጊት ይታወቃል ማስተዋል ለታደለሰው ተዋህዶለዘላለም ፀንታትኑር።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ባፋቸው ብቻ እስላም ሰላም ነው የሚሉ ቁራናቸው ጥላቻ ነው ሚያስተምራቸው በቅናት በፍክክር ነው ሚጓዙት ሲገሉ አላህ ወክበር ሲያቃጥሉ አላህ ወክበር ደሞ ቆርቆሮ ትግስት ሚባል የላቸውም ለነብሳቸው ሳይሆን ለስጋቸው ይስገበገባሉ
@sash2718
@sash2718 Жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط አይ ወደውአይደለም እኮ ሴጣን መረጋጋት የሚባል አይሰጥም
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ Жыл бұрын
አመርላኬ በአት እጅ እደሆንኩ ውሰደኝ አሜን❤❤❤❤
@mizantesfagabr7305
@mizantesfagabr7305 Жыл бұрын
Egziabiher ymesgen sile eti zywda fqru 🙏🙏🙏🙏🙏kale hiwet yesmalen wendme
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ክርስቲያን የሖናችሑ ወንድም እሕቶቼ የክርስትስ ሰላም በእናተላይ ይሑን👏
@rayaraguma8569
@rayaraguma8569 Жыл бұрын
“ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።” - ማቴዎስ 28፥18
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you lord my father 💕🙏 Everyone jesus is coming back
@gerieelda5887
@gerieelda5887 Жыл бұрын
Please continue the story...
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙድቅ ነው
@የማርያምስጦታ
@የማርያምስጦታ Жыл бұрын
በቁጥር በተከታታይ አስቀምጥልን
@mokunigatu3994
@mokunigatu3994 Жыл бұрын
Thanks bra God bless you❤
@msayavraham3717
@msayavraham3717 Жыл бұрын
ሰኔ ላይ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@alem-f6v
@alem-f6v Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@MollaKelemu
@MollaKelemu 3 ай бұрын
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@tesfayehaile8551
@tesfayehaile8551 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✝️✝️✝️🙏🙏💯🥰
@kidane7945
@kidane7945 Жыл бұрын
2ይ ክፍል ነው? የባለፈው እኮ መጨረሻ የለውም?
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
አዎ እናት
@GERA2116
@GERA2116 Жыл бұрын
be strong
@tesfamengist6000
@tesfamengist6000 Жыл бұрын
ቀጣዩ ክፍል ይቅረብ
@Ethiop29
@Ethiop29 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jmfLgnd7e9Gri68 ይህንን አድምጡት ትጠቀማላቹ
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 Жыл бұрын
Egazabher yemsagn
@kidane7945
@kidane7945 Жыл бұрын
ፕሊስ 3ይ
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጠራት መታደል ነው
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
🙏🙏👍👍👍👍
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
ቀጣዩው ከፈል የታለ
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰✝️🙏💯🙏🙏😍❤️✝️💯💯👌
@selmonejegu
@selmonejegu Жыл бұрын
Batami design lile
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏
@familyhome8896
@familyhome8896 Жыл бұрын
💕🙏💕😍😍
@endalkachewabebe1363
@endalkachewabebe1363 Жыл бұрын
Ketay part tolo bel
@ቅዱስጊወርጊስትዩብ
@ቅዱስጊወርጊስትዩብ Жыл бұрын
ይሄን መፅሀፍ በፒድኤፍ አዘጋጁልን
@hiwotbidika5910
@hiwotbidika5910 Жыл бұрын
Wwwooowww
@9055445
@9055445 Жыл бұрын
Enya yatawhido lijoch yalel eminat simatu sexotaa anisaxima qiraqibo anisaxim eminisaxaw getachin madanitachinin eyasus kirisitosin bich new yamisaxachawu
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Жыл бұрын
Yegzabhier sumu ymesgen wndmacn
@abubakeribrahim9471
@abubakeribrahim9471 Жыл бұрын
Mstsafun anbiblw gin fiction yemaslal enji minm la mamn migefafw negar yelawm endet kalk linegrik ichlalw bro
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Temesgen fatreyee hoy
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 Жыл бұрын
dese setelu
@kelem5920
@kelem5920 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
እና ኤኮ እንዴት ወደ ክርስትና የመጣችበትን መንገድ አልነገርከንም እኮ
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
እረ ይሄ የውሸት ድራማ ነው በራሳቹህ ኢንተርኔት ላይ ማጣራት ትችላላቹህ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Egzbher yemsgan
@alextube3044
@alextube3044 Жыл бұрын
የተመረጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በድምጽ በ Alex tube ያገኛሉ youtube.com/@alextube3044
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏
@bruticalyerdoa6835
@bruticalyerdoa6835 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 13 МЛН
ሰይጣን የሚፈራቸው አማኞች
44:13
ትሪኒቲ Trinity
Рет қаралды 23 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН