(ወንጀል የሌለበት ወንጀለኛ!)ውብ መልኩ ትህትና የነገሰበት ፊቱ በደም አባላ ተነክሯል።የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ገፅ ይዟል |||በማርያማዊት ገብረመድኅን|

  Рет қаралды 5,849

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ በማይለወጠው ዘላለማዊ ያባትነት ፍቅር ወደህናልና እናመሰንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እንኳን በሰላም መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ ✝️
@sedhr6465
@sedhr6465 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታልን ✝️💓💓💓
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
_👏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ በቤቱ ያፅናህ🌺🍃_
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mistamista8118
@mistamista8118 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪❤❤❤🙏🙏🙏
@marymikel565
@marymikel565 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን ወንድማችን
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt Qalahiwotin yesamalik 💯
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын
ወድሜ የህይወትን ቃል ያሰማልን. አቤቱ ጌታሆይ ከዚህ የሚበልጥፍቅር የለም. የተከሰስከው. ለኔነው. ምስጋና ክብር አምልኮ ላተይሁን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ. ክርስቶስ እየሱስ
@yearsemalij2396
@yearsemalij2396 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብር ሥላሴ ክርስቶስ መርጦሀል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ Жыл бұрын
የኔ ወንድም እንድሁም አባቴ መምህሬ ገብረ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማለን ተስፋ የሚናድርጋት እርስተ መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን❤❤❤❤❤ አቤት ስወድህኮ
@yohannsbayush4418
@yohannsbayush4418 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።በቤቱ ያፅናን።
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@amelworktsige3871
@amelworktsige3871 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማን ያገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እምላኬ ቸሩ መድሀኒ አለም ሆይ ተመስገንልኝ የኔ አባት የኔ ሂወት😭😭😭
@getneshamare1038
@getneshamare1038 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጌታች የመድኃኒታችን 🙏🙏🙏 ወድማችን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedinehgizaw
@gedinehgizaw Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያስማልን አብዝቶ ፀጋውን ይስጥልን ወንድሞችን በርታ🙏🙏🙏
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ Жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ወንድማችን😍
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን ጽጋዉን ያብዛልንአሜንአሜንአሜን
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus my father help you ever day 😭😭😭😭😭💕🙏I love you my.jesus thank you father 😭💕🙏
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረስላሴ የክርስቶስ ሰላም ያብዛልህ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን በርታልን ፍጣሪ ይጠብቅልን
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንወድሃለን
@ጎዶልያስእግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስእግዚአብሔርታላቅ Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።👏👏👏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን የምር ልብ የማነካ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏🙏🙏😭😭 ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጌታዬ የኔ መድህን 🙏🏿😢😢 ክብር ላንተ የኔ ጌታ ቸሩ መድኃንያለም የቀራንዮው ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 🤲🏿እኔ ባንተ እቀናለሁ ማርያምን መንፈሳዊ ቅናት 😍😍😍😍🙇🏿‍♀️
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን! ፀጋውን ያብዛልህ! ከክፉ ይጠብቅህ!
@yesus_goytayu1233
@yesus_goytayu1233 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን 🙏✝️❤️
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@asterkebede5255
@asterkebede5255 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣ወንድማችን፣ፀጋውን፣ያብዛልህ፣እድሜናጤና፣ይስጥህ
@ምሕረትጋልበረሀ
@ምሕረትጋልበረሀ Жыл бұрын
⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏 ቃል ህይወት የሰመዐልና ክቡር ሓውና
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@yoditfassil6906
@yoditfassil6906 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@chloesarabi806
@chloesarabi806 Жыл бұрын
amen
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ወንድማችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይውት ያሰማልን በርታ
@marthakidanemariam7648
@marthakidanemariam7648 Жыл бұрын
አሜን ለዘላለም ይሁን
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 Жыл бұрын
በርታወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@yetewahedoliji1229
@yetewahedoliji1229 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤️✝️❤️✝️
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
ልዩ ስጦታ ተሰቶሃል ወንድማችን አቀራረብህ ልዩ ነው! እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ!!!!
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ
@ge821
@ge821 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 Жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰመልንንንንን✝️🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋውን ያብዛልህ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@saraayman1293
@saraayman1293 Жыл бұрын
አሜን፫
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@samrawitadie2588
@samrawitadie2588 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🥰🥰🥰
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልዬትን ያሰማልን ወንድማችን
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን
@ሜሪጋልትግሪይ
@ሜሪጋልትግሪይ Жыл бұрын
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚኣቢሄር ይመስገን ✝️🙏💘
@አስካለማርያም-ቨ3ቘ
@አስካለማርያም-ቨ3ቘ Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔስ ስንቴ ሰቀለኩት ይቅር ይበለኝ እንጂ አስካለ ማርያም ብላቹ በፅልታቹ አስቡኝ ዘመዶቼ
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ሀያል አምላክ ሁሉን ቻይ ምህረት ቸርነቱ ላሀገራችን ፍቅር አድነትን ይስጥልን ልቦናችንን ይክፈትልን ቃለህይወት ያሰማልን በርታ 🌾🌾🌾🌾🌾🌸🌸🌸🌸
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 Жыл бұрын
Yehaa Holu Lana nw💕 Fiker Egzabeher nw💕 Fikern Yabzalin 🙏 Qal hiwot yasamalin 🙏
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
አቤቱ አባቴ ሆይ ምስጋና ይገባሀል በደምህ የገዛከን የአማልክቶች አምላክ የጌቶች ጌታ
@Birhan-v3o
@Birhan-v3o 7 ай бұрын
አሜን የነብሴ ማምለጫ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 😥😥😥
@نعيمةحسن-ث1ن
@نعيمةحسن-ث1ن Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Жыл бұрын
ብልቦናችን ያሳድርልን
@bigdreamsinethiopia5520
@bigdreamsinethiopia5520 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለመድሃኒአለም ክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን
@yoahiswendemu1328
@yoahiswendemu1328 Жыл бұрын
በለተ አርብ እንደዚህ ነው የሚደረገው ቃላ ህይወትን ያሰማልን
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ስለቀሉ የቀሉበላቤት ይክበርይመስገን ቃላህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከተጋርይሁን !!!
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 Жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚያብሔር ይመስገን
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ♥️♥️♥️♥️♥️📖✝️♀️✔️
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
ኢየሱስ ልበልህ ኢየሱስ እሱ ነው ህወቴ ቃለ ህወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ኦ ጌታዬ ሆይ ምህረት ቶሎ ታገኘን 😥😥😥✝️
@AMEN12728
@AMEN12728 6 ай бұрын
❤ውድ ልጁን ለአለም የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ጠፍተሃል ወንድሜ በሰላም እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ። ባለህበት ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።🙏
@treson8640
@treson8640 Жыл бұрын
God bless you!
@saratesfamariam3148
@saratesfamariam3148 Жыл бұрын
God bless you bra
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
💚💛❤️
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Жыл бұрын
በፍቅርተስቦ፡ወረደለኛሲል፡የፍቅሩፍፃሜ ገለጠዉ፡በመስቀል፡ለኛያላረገዉ፡ከቶ ምንአለና፡አፋችን፡ዝምአይበል፡እናቅርብ ምስጋና/ዘማሪ/ዳግማዊ/ድርቤ
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛♥️♀️✝️📖🙏🕯️🕯️🕯️💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤💔💔💔✝️
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
❤❤❤orthodox ❤❤❤
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
ስታገኝና ስታጣ፣ ስትሾምና ስትሻር፣ ስትቆምና ስትታመም፣ ስትደግስና ስትቸገር የሚያጅቡህ ሰዎች ቁጥራቸውም ዓይነታቸውም ይለያያል። ልዑል እግዚአብሔር ግን ሁላም አይተወንም መቸም ቢሆን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@SelamBhabar
@SelamBhabar Жыл бұрын
✝️😭😭😭
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@otebeoo875
@otebeoo875 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 Жыл бұрын
ተባረክ !
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen Madanitachin iyasus Kirtoos inda badelachin saihon inda cherinatu iqir balin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲⛪
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@bortkanbobo9843
@bortkanbobo9843 Жыл бұрын
⛪😗😭🙏⛪❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@alem-f6v
@alem-f6v Жыл бұрын
የዘመናችን ጳውሎስ ነክ ብል ማጋነን አይሆንም የአገልግሎት ዘመነህን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛው ገና ለብዙ ብርሀን ትሆናለህ
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 10 ай бұрын
💒➕👏👏👏
@lia1159
@lia1159 Жыл бұрын
Gebresilasie wendme bemn lagegnk echilalew. Yemawerak neger neber
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ጥያቄን መልሰልኝ እኔ የምወደው ፍቅረኛያ ሙስሊም ነው ልንጋባ ነው እሱም በእምነት እኔም በእምነቴ መኖር እንችላለን
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ Жыл бұрын
😭😭😭 ተይ አታግቢዉ ለወንድ ብለሸ ክርሰቶሰን አትካጅ በዚህ ፍቅር በቀዘቀዘበት የአለም ፍፃሜ በደረሰበት ዘመን እሰላም ማግባት ምን ይጠቅማል ቆም ብለሸ አሰቢ ወይ እሱን ወደ ክርሰትና አምጭዉ ካልሆነ ግን የሚያምን ከማያምን ጋር ህብረት የለዉም በይ በደንብ አሰቢና ወሰኝ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ አሺ ግን እኔም በእምነቴ እሱም በእምነቱ መኖር አንችልም
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ Жыл бұрын
@@teenamedu3121 እንግድህ የጌታ ቃል የሚያምን ከማያምን ጋር ህብረት የለዉም ይላል እናንተ በየ ሀይማኖታችሁ ብትኖሩምኳ የምትወልዱት ልጅ የትኛዉን ሀይማኖት ልትከተሉ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ያሰተካክልልሸ ህይወትሸን
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ አመሰግናለሁ በፀሎት አሰበኝ ወለተ ሰንበት በለክ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ Жыл бұрын
@@teenamedu3121 አሸ መልካም እድል
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንወድሃለን
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 105 М.
የጠላታችሁ ቀኝ እጅ አትሁኑ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
46:24
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 4,7 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН