No video

ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላል? ወይስ አይባልም? በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

  Рет қаралды 7,859

መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ Mr Haile Mariam Zewedu

መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ Mr Haile Mariam Zewedu

Ай бұрын

መስታዋት ሚዲያ ራስን ማያ
የመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

Пікірлер: 69
@weldeabbeyene3742
@weldeabbeyene3742 19 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ዉድ መምህራችን!!!
@yadugna
@yadugna 27 күн бұрын
የትህትናው አባት፡ ባልንበት ሀገር ሆነን ስለደህንነተዎ የምናስብ ታላቁ አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን፡፡ በጸሎተዎ ያስቡን፡ እንዲህ አይነት መምህር ያላሳጣን አምላክ ስሙን ይመስገን
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
አቤት ጨዋነት፤ አቤት ትህትና፤ አቤት ጨዋነት እኛ ጨዋዎቹ የምናውቀው የቤተክርስትያን ትምህርትና አቀራረብ ይሄ ነው።.... ብዙም በማታውቁት ጉዳይ አለማዊ ሰዎች እንካ በማያደርጉት መጠን ልባችሁ በትእቢት ተወጥሮ እርስ በእርሳችሁ ስትሰዳደቡና ስትቆጡ የምትውሉ ወጣቶች ከእኚህ ሊቅ ትህትና ካልተማራቸሁና ካልሰከናችሁ ትክክለኛ መልሱን ብታገኙም ምትጠቀሙበትም አይመስለኝም። ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወጣቶቹንም ልቦና ይስጥልን።
@mequanentargaw
@mequanentargaw Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን! በቸርነቱ በቀናችን ሃይማኖታችን ያጽናን።
@okom6307
@okom6307 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን👉👂👈 ሰምታቹሃን
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት እነዚህ ዛሬ እኔ እኔ የሚሉ ቲክቶሮች ትናንት ይበል የሚያሰኝ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል እንቅልፋቸውን እያጡ ብዙ ኢ አማናዋያንን አስጠምቀው ልጅነትን አስገኝተዋል ዛሬ ግን እኛ እንኳን ታናናሾቻቸውን ግራ አጋብተውናል ግን ከእነሱ የሚልቁ ሊቃውንት ስላሉን አንሸራተትም ግን መቅኒየ እስከሚያልቅ አልቅሼ እኒህን እየጠፉ ያሉትን ወንድሞቻችንን እንዲመለሱ እየፀለይሁ ነበር ማንም እንዳይጠፋ እመኛለሁ።መምህራን አግኟቸውና አስተምሯቸው።እነሱም እንዲሰሟችሁና እንዲረዱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳቸው ይርዳን
@ermiastollossa950
@ermiastollossa950 24 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! ብዙ መልካም ነገር አስተምረውናል ሆኖም የአንድ ሰው መጉደልም ሊያስጨንቀን ይገባል ባሉት መሰረት እርሶም በአባ መአዛ ላይ የሰጡት አስተያየት ያስተማሩትን በድጋሚ ቢመለከቱት ምክንያቱም በየትኛውም ትምህርታቸው ላይ "ክርስቶስ ዛሬም ከትንሳኤ በኋላ ያማልዳል ስለሚሉ ለዚህ ነው በሥጋ ፍጡር ነው የሚሉት" ይሚለው አስተያየትዎ እጅግ ከእውነት የራቀ በመሆኑ አባታችን እርሶም ሌላውም እንዳይጎድልብን ሲባል የአባ መአዛ ክርስቶስ ያስተማሩትን ትምህርቶች ሁሉ ሁሉም ሰው በእርጋታ ብንሰማው ብዙ እንጠቀምበታለን እላለሁ።
@Fekertube16
@Fekertube16 28 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tsionaddisu9562
@tsionaddisu9562 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፣
@akliluberhanu3930
@akliluberhanu3930 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ።እረፍት የሚሰጥ ትምህርት ነው።
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመሰልን መምህር...የሚጠበቀው ሁሉም መምህራን ሊከተሉት የሚገባ መንገድ ይህ ነው
@amaniamani5950
@amaniamani5950 Ай бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት የኔታ 🙌
@getachewfujaga6127
@getachewfujaga6127 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በትልቁ ይህ መልእክት መተላለፍ አለበት
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እውነታው ይሄነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ፡በእውነት ከነዚህ ከሳቾች ይሰውረን እኛም በሃይማኖታችን እድንጸና እግዚአብሔር ይርዳን ፡ለሚያወናብዱትም ልቦና ይስጣቸው፡
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድሞችንም እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይግለፅላቸው ብዙ ደክመዋል እና
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 28 күн бұрын
የኔታ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔእ ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋል ይስጠን ትንሽ ነገር ይዘን ከማናፈስ እንድልጅነታችን ቁጭ ብለን ከአበው ከእናተ ብናደምጥ ለሁሉም መልስ ነበረው ግን መሮጥ ስራችን አርገነዋል❤
@Dan_Tube
@Dan_Tube Ай бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን!
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 24 күн бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@PlRATE
@PlRATE Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 እባክዎ አባታችን አይጥፉብን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ክብር ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@afeworkafezekidusyared7974
@afeworkafezekidusyared7974 Ай бұрын
አባትነት ይህ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ermiyaskebede1605
@ermiyaskebede1605 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ። አስበ መምህራንን ያድልልን!
@DOGTUBE27
@DOGTUBE27 29 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን።
@tayachewayalew8723
@tayachewayalew8723 27 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ረጅም እድሜና ፍጹም ጤንነትን ያድልልን። የሰጡት መልስ በጣም በሳልና ሚዛኑን የጠበቀ ነው። በእኔ በኩል በመልሱ ረክቻለሁ። አመሰግናለሁ።
@abiymersha5956
@abiymersha5956 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር
@user-xu8pi2el1z
@user-xu8pi2el1z 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይጥፉ እየመጡ ያስተምሩን
@user-bj8lm6kw5z
@user-bj8lm6kw5z Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ፣ አባቶቻችን በትርጓሜያቸው በልበ ሐዋርያት የቀረ ምሥጢረ አለ እያለሁ እንደነገሩን ዛሬም በልበ መምህራን የሚያዝ ምሥጢር ቢኖር ደግ ነው። ሊቃውንትም በየጊዜው መወያየት መመካከር ቢኖር መልካም ይመስለኛል።
@Meba12
@Meba12 Ай бұрын
ረበኒ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኃለኛው ዘመን መንፈስ በለው አስተምረውታል የኛ ችግር እንጂ
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sintayehuassefa-rx1mg
@sintayehuassefa-rx1mg Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-ug4rh4yn6l
@user-ug4rh4yn6l Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Ай бұрын
ፀጋ ይብዛሎት መምህር ዋና ዋና የሓይማኖት መሰረተ ትምህርትን ማስፋፋት ያስፈልጋል አብዛኞች መምህራኖቻችን ግዜ ሚያጠፉት አዋልድ መፃህፍት ላይ ነው
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 29 күн бұрын
ጉባኤ ቤት እማ ልዩነት እንዳለ አየን :: እኛም ዓለም አቀፋዊት በሆነች ኦርቶዶክስ እናምናለን እርሱንም እንከተላለን!
@MuluTaye
@MuluTaye 28 күн бұрын
የሚሉትን ያድምጡ እንጂ አንድ ጉባኤ ቤት ነው ያለን እኮ ነው ያሉ::
@user-ho4qw2st4r
@user-ho4qw2st4r Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Aryam-Begena
@Aryam-Begena Ай бұрын
memhrachn kale hiwot yasemaln
@almaz130
@almaz130 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ግን ይሄ ክርክር የተነሳው በተባለው መፅሐፍ ሳይሆን ከዛ በፊት እንድ ፕሮቴስታንት ኤፊ 1:3 ይዞ አብ ለ ኢየሱስ አባት እና አምላክ ተብሎ ይጠራል ሲል የኛ ምእመን ይሄ አዲስ የ ፕሮቴስታንቶች ኢየሱስ ነው አምላክ አለው አሉ እንደ ሙስሊም ናቸው የሚል ነገር ተነስቶ ከዛ ጀምሮ ነው የእኛ ልጆች መከራከር የጀመሩት ነገረ ክርስቶስመፅሃፍም ይሄ ክርክር በጦዘበት መጣ እና አይባልም የሚሉ ልጆች እንደ ማስረጃ አቅርበውት ሌላ ጡዘት አመጣ::መጀመሪያ እርሱ እንደተነሳ ትላልቅ መምህራን ተው ቢሎቸው መልካም ነበር:: እርሶ እንዳሉት የነበረው መፈራረጅ በጣም አስደንጋጪ ነበር::ስንት ጥርጣሬ ያደረባቸውን ምእመናን እና ከሌላ ቤት እምነት እያመጡ ወደ ቤተ ክርስቲያን የጨመሩ ወጣቶች ውግዝ ናችሁ መ**ፍ ቅ አርዮስ እየተባሉ ሲሳደዱ በጣም ነበር ያዘንኩት::
@LaekeMaryamTesfa
@LaekeMaryamTesfa Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ። ሁሉም ተናጋሪ ሁኖ ተቸገርን። መምህራን እንደዚህ እየወጣችሁ ግልፅ አርጉልን።
@welekesete8182
@welekesete8182 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-kt2qs2zo5n
@user-kt2qs2zo5n Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህራን በሚመቻችኹ ቦታ ተገናኝታችኹ መሰል እና ተያያዥ ቀጣይነት ያላቸው ውይይቶችን ለማድረግ ፤ መምህር እርስዎ የሐሳቡ አጋሪና የእንቅስቃሴው አስጀመሪ ቢኾኑ🙏
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።ጥሩ ምክር ነው
@ztseat
@ztseat Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የንታየ
@mekuriawtegegne8432
@mekuriawtegegne8432 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እውነት ነው መጓተቱ አሳሳቢ ሆኖ ሰንብቷል::ከመምህራኑ ከመጠበቅ ይልቅ እዚሁ ሰፈር በተለቃቀመች ቅንጥብጣቢ እውቀት የምነዋዥቅበት መጥፎ ጊዜ ላይ እንደደረስን ጉልህ ማሣያ ነው!!! ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ መጽሐፋ እየተለቀመ ይቃጠል የሚሉትን ባየንና በሰማን ጊዜ ነው።። ማስተዋሉን ያድለን!!!
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 26 күн бұрын
ሰው ክብር አለው ወንድሜ እንድያውም ጎበዞች ናቸው
@tewoldenahu5249
@tewoldenahu5249 28 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! እኔ የታየኝ ስህተት እሳቸው ነገሩን ወደ አደባባይ ማውጣታቸው ይመስለኛል! የቤታችንን በቤታችንን ለምን አንወያየም?
@ng11tube56
@ng11tube56 Ай бұрын
❤❤❤
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 Ай бұрын
እውነት ነው ሊቃውንት ጉባኤ ሊቃውንትን ሰብስቦ ሰፊ ስራ ሊሰራ ይገባል
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ እኛም እንዳስተማራችሁን እንዳነበብነውም የምናምነው ይኽንን ነው። ደቀመዝሞሮቻችሁንም አደብ አስይዙ። ነገረ ክርስቶስ ትክሻ መለካኪያ አይደለም። ማኅበሩ ያዘጋጀውን መጽሐፍ ብሎ ሚዲያ ላይ ማራገብ ከአንድ ጉባኤ ቤት መምህር አይጠበቅም። ለዛውም ከእስዎ ተማሪ አይጠበቅም።
@natansolomon6288
@natansolomon6288 25 күн бұрын
መምህር ሰፊ ማብራሪያ ቢሰጥበት
@KedusgabrielOrgWashingtonDC
@KedusgabrielOrgWashingtonDC 27 күн бұрын
መምህር ስለ ምክርዎ እናመስግናለን:: ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ኢትኩን ስምዐ በሐሰት ይላልና አባ መዓዛ ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ያማልዳል ብለው ለማስተማራቸው እርግጠኛ ኖት? ማስረጃ ማቅረብ ይችላሉ? ጉዳዩ እርስዎ እንዳሉት የሃይማኖት ጉዳይ ነውና በሐሰት መናገርም በፍትሐ እግዚአብሔር ያስጠይቃል::
@natansolomon6288
@natansolomon6288 25 күн бұрын
መምህር ከተዋህዶ በኊላ ክርስቶስ ፍጡር ነው
@uaes-hr1pi
@uaes-hr1pi Ай бұрын
kale HYWETN YASEMALN
@AbejeMinayehu-v5h
@AbejeMinayehu-v5h Ай бұрын
Tiktokroch eski enezihn memhran simu .
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 26 күн бұрын
መልሱ ምን ሆነ?
@wowpharmacology
@wowpharmacology Ай бұрын
ሚዛን እኮ ነዎት!!
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ayeante
@Ayeante Ай бұрын
ሊቃውንቶቻችን ዝም ብላችሁብን ነው ነገሩ መላ ያጣው።
@Xxxxxx-go4sj
@Xxxxxx-go4sj Ай бұрын
ሀሰት ማውራት ይቁም በተለ በ አባ መአዛ ። ያላሉትን አትበል ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
"አባ" መዓዛ ምንድን ነው ያላሉት?
@sktessema
@sktessema 27 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰመማልን መምህር። የት ቦታ ነው አባ መዓዛ ክርስቶስ እየሱስ አሁንም ያማልዳል ብለው ያስተማሩት? በተለይ ካህን ሆኖ መዋሸት በጣም ያሳዝናል። ነውርም ነው። ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው። ለማንኛውም ይንን እምህርት የድምጡ “ስለ ኃጢአት አንድ መስዋትን ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ:- በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ” kzbin.infoMXpwCQCo9oI?feature=share
@abaymolla8867
@abaymolla8867 26 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/hafIfWB3nMiVY6csi=Fe6xaFaZKcQzdbTf
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
ነገረ ክርስቶስ
37:40
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት
2:42:25
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 15 М.
በመኪና አጋጭተን ልንገድለው ነበር! በእሱ ዕድል ውጪ ሀገር እየኖርን ነው!
23:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 6 М.