ከአርቲስት ጌታቸው ካሳ ሕልፈት ጀርባ!!የየዋሁ ጌታቸው ካሳ 10 ልብ የሚነኩ ምስጢራት ተሰሙ!!በተለይ 8ኛው ይደንቃል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 37,718

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 9 ай бұрын
ሐገር ወዳዱን ጌታቸው ካሳን ነፍሱን ይማርልን 🙏🙏🙏
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 9 ай бұрын
ሰላም!!በቅድሚያ ነፍስ ይማር!!ይሁን እንጂ፣ምኑ ከምን ጋር ተያይዞ እንደ ቀረበና፣ዝግጅቱንም የተለየ ያደረገው ሁኔታ ባብዛኛው ግልጽነት ይጎድለዋል።
@Shalome235
@Shalome235 9 ай бұрын
Correction please he has one daughter.
@saraelyas661
@saraelyas661 9 ай бұрын
👉 መምህር ዐቢይ ይልማ _ እውነት የወደዷትን ዋጋ አትቀማምና በርታልን! በወንዝ ውስጥ ያለን አለት_ የሚያልፈው ውሃ እያነጻው በቦታው ጸንቶ እንደሚኖር እንደዚያ ያድርግህ !
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድንቅ አባባል 💯
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 9 ай бұрын
በጣም ጥቂት በድምፃቸው ብቃት ከማደንቃቸው ዘፋኞች ዉስጥ አንዱ ነበር ጌቾ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ 9 ай бұрын
ቀንጆዋ
@1587-fazr
@1587-fazr 9 ай бұрын
የኔ. የዋኸ ጌቾ. ነብስኸን በገነት. ያኑረው ጌታ
@Tade9956
@Tade9956 9 ай бұрын
አሜሪካ ውስጥ ያለመኖሪያ ፈቃድ መኖር የሚቻል አይደለም ይልቁንስ citizenship ሳይኖረው በመኖሪያ ፈቃድ በየአስር ዓመቱ ኑሮውን መቀጠል ይቻላል
@BettyWako
@BettyWako 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር 🙏🙏
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 9 ай бұрын
አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን መዝፈን መሰልጠን ይመስላቸዋል
@helenh6930
@helenh6930 9 ай бұрын
ጌታቸው ካስ በጣም በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ እንደሆነ እጅግ ያሳዝናል ነቡሱን ይማር
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 9 ай бұрын
ወንድማችን ነፍስ ይማር💚💛❤
@mimimussie561
@mimimussie561 9 ай бұрын
One only Getachew RIP
@fikirselam3394
@fikirselam3394 9 ай бұрын
Comon, he has a daughter. Please check all his interviews .
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን አብይ ከቄሶቹ ከሰባኪዎቹ የበለጠ አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ለኛ የመገበ ከኔ ያለፈው እና እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክህ እኛንም ስለምትባርከን እንሆ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ስር ኑሪልን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 9 ай бұрын
በጣም ነው ሚሳዝነው ፈጣሪ ነብሱን ይማር
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@MebratMichael
@MebratMichael 9 ай бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው እያላችሁ ዘፋኙን ማድነቅ ምንድን ነው ?
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 ай бұрын
ሀጥያቱን እንጂ ሐጥያተኛውን አትጥላ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
እያስተዋልክ ወንድማችን /እህታችን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
80 አይመስልም። ዋው
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Ere tesir‼️ Nefsi bedelim Tiref🙏
@ahme9759
@ahme9759 9 ай бұрын
ሰይፈ ሲጠይቀው አዲት ሴትልጅ እዳለው ተናግራልእባክህን😢😢😢😢😢😢
@TigistGetachew-yk9ti
@TigistGetachew-yk9ti 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን
@hamersentube
@hamersentube 9 ай бұрын
ለርዕስ የምትጠቀመው ቃላት ተራ ቲክቶከር እየመሰልከኝ ነው "የየዋሁ ጌታቸው ካሳ 10 ልብ የሚነኩ ምስጢራት" ቻናሉን አይመጥንም፡፡
@sabatesfay9779
@sabatesfay9779 9 ай бұрын
ደስ የሚል ኣገላለጽ ነብዩ የባረክ
@misterekitata1298
@misterekitata1298 9 ай бұрын
He has one child I heard from the media,
@YeabtsegaAdeladaye-n3j
@YeabtsegaAdeladaye-n3j 9 ай бұрын
ህይወት ግን ምንድናት ቢልፍልህም ባያልፍልህም ትሞታለህ
@seblegirma7572
@seblegirma7572 9 ай бұрын
ቀና ብዬ ሳየው ሰማይ ደፈረሰ የብዙሀን እናት ነብስ ይማር
@haimont9075
@haimont9075 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር / ጌቾ /
@fkadunegash628
@fkadunegash628 9 ай бұрын
የኛ የመንፈስ አስተማሪ አስቲ ምዕራፉንና ቁጥሩን ንገረ ን መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ዘፋን ወይም ዘፈኝ ሃጥያት ነው የሚለው የት አንዳነበብከው ።
@superfun6082
@superfun6082 9 ай бұрын
ይኸው ጌታው ወደ ገላትያ ሰዎች 5:21 [21]መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@fkadunegash628
@fkadunegash628 9 ай бұрын
መረኑን የለቀቀ ፈንጠዚያ ነው የሚለው ዘፈን የሚለ ከየት አንዳመጣሄው አላውቅም በአንግሊዝኛ መጽሓፍ ቅዱስ መዝሙርም song ነው ዘፈንም song ነው ።
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 9 ай бұрын
ታዲያ መዝሙር እያላችሁ ፣ እናንተም ጴንጤዎች ቤቱን የጭፈራ ቦታ አረጋችሁት አይደል ?
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 9 ай бұрын
ዘፀአት 15: 20 ከዚያም የአሮን እህት ፣ ነቢዪቱ ሚርያም አታሞ አነሳች ፣ ሴቶችም ሁሉ አታሞ ( ከበሮ ) እየመቱና እየጨፈሩ ተከተሏት ።
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 9 ай бұрын
😊
@b21e19
@b21e19 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@selamhaile4267
@selamhaile4267 9 ай бұрын
ሳድሶች ስለ ዜግነት ስታወሩ እኔም ትዝ ያለኝን ልንገራችሁ ብዙ አመት አሜሪካ የኖረ ዶ/ር ተድላ የሚባል ኢትዮጵያዊ ነቴን ሳልቀይር የምሞተውይላል እጅግ ይገርመኛል የሞተውን ነፍስ ይማር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 9 ай бұрын
ብዞቹ ለጥቅማጥቅም ብለው ብዙስው ዜግነቱ ቀያሮ ያህ ማለትዘመኖዊ ባርነት በጥቅም እስርቤት ማለ ሚያስተው ስው ጠፋ ኢትዮጵያ መሆ ማይገኝበት ቀን ያመጣል
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 9 ай бұрын
ብዙ ታሪክ ያላቸውን የሀገራችን ሰዎች ሲቸገሩ ቁመን እያየን ሲሞቱ ማወደሱ ቢቀር ምን አለበት ? በተለይ ልጅ ሳይወልድ መሞቱ በጣም ልብ ይሠብራ ያማል ....ያማል ። ከሁሉም በላይ ቤተሰብ ቢኖረው ጥሩ ነበር
@gdt_6726
@gdt_6726 9 ай бұрын
የዓብይ ይልማ ድስኩር፤ባለፈው ፍቅር አዲስን ዛሬ ደግ ሽቅርቅሩን ጌች፡፡
@xx4359
@xx4359 9 ай бұрын
ዜግነት አልጠየቀም ነው እንጂ የመኖሪያ ፈቃድማ ነበረው
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 9 ай бұрын
ትክክል ሙሶሊኒ ከኢትዮጵያ ከትባረረ በሁዋላ "Project Abyssinia" የሚል ለምን እንዳሸነፉት የሚያጠና research አስደርጎ ነበር። ጥንትም "ሀይማኖታቸው፣ ለሀገራቸው ለንጉሳቸው ያላቸው ፍቅር ....ect.."
@rahmabait3678
@rahmabait3678 9 ай бұрын
ልጅ የለው አስተዋሽ ምንጥቅም አገኘ ከዘፈኑ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 9 ай бұрын
ነፍስይማር
@zem696
@zem696 9 ай бұрын
አንድ ሴት ልጅ አለችው እባክህን መምህር መጀመሪያ አጣራ በሰይፍ እንተርቢው ላይ አንድ ሴት እንዳለችው ተናግሮል ።
@mmh4991
@mmh4991 9 ай бұрын
He has a daughter. He mentioned on Seyfu show.
@M12-l8e
@M12-l8e 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መስሎው ነው ኢትዮጵያ እየጎዳት ያሉ ብለህ ብትገልፆ ይሻል ነበር
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 9 ай бұрын
ሰላም ዘፈን ሀጥያት መሆኑ ይታወቃል ግን ዘፋኝ ሲሞት ግን ፍታት ፈታ በትልቅ ክብር በስንት ሽር ጉድ በልዩ ቦታ የምቀብረው ግን ኦርቶዶክስ ነች አደል ለዛውም ለማንም በማይደረግ መልኩ????????
@kessephrem
@kessephrem 9 ай бұрын
ይሄ የቤተክርስቲያን ዓላማ አይደለም የሰዎች ግርግር ነው እና እናስተውል።
@אבאחבתה
@אבאחבתה 9 ай бұрын
ዘፈን ጭፈራ ያለው ጴንጤ አዳራሽ ነው ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው አንተ ግብዝ መጀመሪያ በአይንህ ያለው ጉድፍ አውጣ ከዚያ የሌላውን ታያለህ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
ምድራዊ ክብር ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
ለምን ድነው ግን ከመጻፋችን በፊት ብናስተውል 😢
@astertamiru3963
@astertamiru3963 9 ай бұрын
እኛ ሰዎች እኮ መብት የለንም ሰውን ለመኮነን እሱ ፈጣሪ የድንግልማረያም ልጅ እንጅ ::ሰዎች ተው እንጅ ራሳችን አንመርምር እኛም እኮ ሀፂያተኛ ነን
@solomonreda8456
@solomonreda8456 9 ай бұрын
አንድ ልጅ እንዳለው ተናግሮዋል ሰይፉ ላይ አንድ ልጅ አለው
@asefakassa7485
@asefakassa7485 9 ай бұрын
God bless (gachoo)😢
@TeleBirr-l2j
@TeleBirr-l2j 9 ай бұрын
ደግ ነገር ካልሆነ ስለ ሰዉ አታውራ።እሱ ከሀጥያት ሁሉ የላቀ ነዉ።
@berrez4985
@berrez4985 9 ай бұрын
MUSIC IS A PART OF SHOWING THE CULTURE OF A SOCITY IF USED PROPERLY. HAVING A FAMILY OR NOT HAS NOTHING TO DO WITH A PERSON QUALITY.
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w 9 ай бұрын
ነብስ ይማር ::አብይ እባክህ አትቸኩል በ1944 የተወለደ ሰው እንዴት 80አመት ይሞላዋል? አንድ ሴት ልጅ እንዳለው በአንደበቱ ተናግሮ ዛሬም ሆስፒታል መምጣትዋን አቻሬ በሚዲያ ተናግሮ እንዴት ልጅ የለውም ትላለህ? #ሌላው የጌች አወዛጋቢ ነገር ልጅ አለመውለ ዱ ነው ብለሀል እንዴት አገናኝተኅው ነው? #ጌች ቤት የለውም ያልከው ካሳንችስ ላይ ኮንዶም ዩኒየን ቤት ተስጥቶታል የሞተውም እዛው ነው ::በእውነት አብይ ጌችን ማስታወስህ መልካም ሆኖ ሳለ እንደ ሌላ ጊዜ ወቅታዊ መረ ጃን ሳትፈትሽ እና በችኮላ ነው ያቀረብከው ::
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 9 ай бұрын
Emuye beferenjoch kehone lik naw
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 9 ай бұрын
እረአንድ ልጅ አለዉ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
ይባረክለት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው መቼም ሀጥያት ያልሰራ ባይኖርም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ያብቃን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፈው😢😢😢
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 9 ай бұрын
ሰው እራሱን ዲፌንድ በማያረግበት ሁኔታ ስለሱ አይወራም ለምን እስከዛሬ አልተናገርክም😭
@Biruh-s2h
@Biruh-s2h 9 ай бұрын
ባለጊ ሰለዝሆነ ነው
@z24-i9k
@z24-i9k 9 ай бұрын
Actually u'r right about 7,but he gave a chance for her benefit ,that doesn't mean he didn't love her instead ,he show how much he love her.
@rastansemie6813
@rastansemie6813 9 ай бұрын
አታወዛግቡን ስለ ልጅ ጉዳይ የሚወራውን አጥርታችሁ ንገሩን
@kabeshaw
@kabeshaw 9 ай бұрын
ሠላም ቀኝ ግራ የገባኝ የኢትዬጵያ ሙዚቃ እውነት የመጥፎ አምልኮ አለው ??? ወይስ የዘፋኞቹ ዕምነት በመያያዝ ነው ??? ነፍስ ይማር እና አርቲስት ጌታቸው ካሳ አለማግባቱ ምርጫው ሆኖ ይመስለኛል !!! ማግባት ግን ግዴታ ነው ??? መዝሙርስ መዘመር ነበረበት ??? ወዴት ወዴት ??? እኛ ኢትዬጵያኖች ታዋቂ የሚባሉትን በሕይወት ሳሉ የት ነበሩ ሳንል ለመቅበር እና ጥሩም ይሁን መጥፎውን እንተቻለን !!! በተለይ ጋዜጠኛ ነኖች !!!
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 ай бұрын
Zefene hatiyat new teru ena metfo mibale yezefene aynet yelem
@kabeshaw
@kabeshaw 9 ай бұрын
@@misrakmisu2750 መስከረም እህቴ ያንቺን አስተዳደግ ባላውቀውም ፤ ማወቁ ባያስፈልግም !!! ??? ብዙዎች በዘፋኝነት ትዳር ውስጥ በዕምነታቸው ፀንተው የልጅ ልጅ ያላቸው ያሉ አሉ !!! ያልተወራላቸው !!! ሲሞቱ ብቻ ጋዜጠኛም ሆነ KZbin እና ኢትዬጵያም የምታስታውሳቸው !!! ሶማሌ ሐገርን ስትወር የዘመቱም ነበሩ !!! አሁንም አሉ ጥቂቶቹ !!! በዛ ጊዜ ያንቺ ቤተሰብ ምን አርገው ይሆን ??? የሣድስ ቀንደኛ ተከታታይ ባልባልም ፤ ያመለጠኝ ነገር ያለ አይመስለኝም !!! ሥራ ክቡር ነው !!! ጥረህ ,,, ብላ !!! ዕምነት የግል ነው ሀሀሀ ጥያቄ ፤ ስንት% ነው ትዳራቸውን ፈተው ደግመው ያገቡ ??? ስንትስ ናቸው ቅምቶች እና ውሽሞች ??? " ዝሙት " ጥያቄ ፤ ስንት % ነው ቄሱ ታቦት ባለበት መጥፎ የሚናገር ፤ ፖስተሩ ቅድስት ድግል ማርያምን የሚነቅፍ ፤ ሼኩ መስጊድ ስላት ላይ መጥፎ የሚናገር ??? እህት ዓለሜ ዘፈን ሰምቼ አላውቅም እያልሽ ባልሆነ !!! ሀሀሀ መልስ መመለሱ አስፈላጊ አይመስለኝም ??? ከመሰለሽ መልሺ እና በግል መማማሩን ጥሩ ይሆናል !!!??? የሣድስን ቤት ገብቶ አንባ ጎሮ አያስፈልግ !!! ይቅርታ ሣድስ ቤተሰቦቼ !!!
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 9 ай бұрын
Wuyyy Artist Getachew kassa nefis yimar !!!
@bza-lv4ew
@bza-lv4ew 9 ай бұрын
ስተት ልጅ አለችው
@KebeneshFeleke
@KebeneshFeleke 9 ай бұрын
አንድ ልጅ አለችው ያለችውም ሳውድ አረብያ ጅዳ ከተማ በትዳር ላይ የምትገኝየልጆች እናት ነች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
አርቲስት ጌታቸወደ ካሳ በጊዜ ወደ እናት ሃገሩ መግባቱ አንድ ዋና ነገር ነው በሰው ሃገር ሬሳም ይንገላታል 😥😥😥😥💔
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 9 ай бұрын
nebse yemare !!!
@GezahgnAbebe-h8e
@GezahgnAbebe-h8e 9 ай бұрын
ነፋስ ይማር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 9 ай бұрын
ምነው በሰላም ነው ?ነፍስ ይማር በይ አያስቅም ረጋ ብለሽ ኮሚቺ ?😂😂😂😂😂?😂??
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 9 ай бұрын
THE BEST 💚 💛 ❤️ R.I.P 🙏
@YonasMoges-k3x
@YonasMoges-k3x 9 ай бұрын
ልጅ አለችው አባቴ
@comemusic6928
@comemusic6928 9 ай бұрын
የአንድን አርቲስት ህይወት መዞ አርቲስት መሆን ትዳር እና ንብረት እንደሚያሳጣ መናገር ተገቢ አይደለም። ብዙ በኑሮ የተሳካላቸው አርቲስቶች እንዳሉ መዘንጋት የለበትም
@jemanehmiko9072
@jemanehmiko9072 9 ай бұрын
I don't understand what the sense of this interview
@lemlemtiumelissan7896
@lemlemtiumelissan7896 9 ай бұрын
He is 72 years old if he is born in 44 not 80
@Yohan21Gech
@Yohan21Gech 9 ай бұрын
አወ 80 አመት አይሞላውም ቁጥር
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 9 ай бұрын
አቢ በጣም ወደሃለው አከብረሃለው የእህቴን መስቀል ግን አንገቷ ለይ ከሚንጠለጠል ትንሽ ወረድ ቢል ትክክለኛውን ቦታ ይይዛል ብየ አስባለሁ
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 9 ай бұрын
memhre ene melhe balefew live program gebeteh 15 sewoche likedune cifelegu miyasaute meleketoche geltxshlen nber mefetehewochun betakerebelen wendemalem ebakhn betam tekemi mereja new
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 ай бұрын
Great 👍
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 9 ай бұрын
እድሜህ ሙሉ ሰዎችን እየተቸህ መኖር አይደብርህም እንዴ መቼ ነው ነገር የሚጥምህ ክፉ ሰው
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 ай бұрын
I love to criticize devilish deeds
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy 9 ай бұрын
ከሞተ በኋላ አይከብድም
@tisgeredajote8642
@tisgeredajote8642 9 ай бұрын
Hallo bazey abeyey endemen walahu
@meharitigabu4263
@meharitigabu4263 9 ай бұрын
Lij kalew , yelijun enat makereb yechal yehon , please
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 9 ай бұрын
Nefese yemare
@TeleBirr-l2j
@TeleBirr-l2j 9 ай бұрын
ኧረ ልጅ አለው። ሴፉ ፋንታሁን ላይ አንዲት ሴት ልጅ እንዳለሁ ተናግረዋል። የህይወት ታሪኩ ሲነበብ ሁሌት ሴት ልጅ ተብሎ ነዉ የተነበበዉ። አረጋግጥ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 ай бұрын
ንጋት የት ሄደ???
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 9 ай бұрын
ሠይፉላይ ተናግሯል
@workineshteka3269
@workineshteka3269 9 ай бұрын
ነፈደስ ይማር
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 9 ай бұрын
ጌታቸው ካሳ አንድ ልጅ አለው ለወሪ አትቸኩል
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 9 ай бұрын
በአባቱ ተካደ ደግሞ በሴት ጓደኛዉ መከዳት ይከብዳል ደግሞም እንኳን አላገባ እድሜዉን ሙሉ ከባድ ዉሳኔ ሲወስን ነዉ የኖረዉ :: ጕበዝ ነዉ ለአላማ ጽኑ የሆነ!!!!
@comemusic6928
@comemusic6928 9 ай бұрын
ማስተካከያ ለመስጠት ያህል ልጅ እንዳለው በሰይፉ ሾው ተናግሯል
@userd42
@userd42 8 ай бұрын
ጌታቸው,ካሳ,ዋሽንግተን,አሜሪካን,እያለ,እንዲህ,አልነበረም,አነጋገሩ, ምክንያቱም,እንዲህ,ዓይነት,የአነጋገር,ስታይል,ማንም,ሀበሻ,የለውም, ኢትዮጵያ,ሲመለስ,የአነጋገሩን,ስታይል,ቀየረው,ሀበሾች,በውጭው, ዓለም,ሀበሽነታችን,ነው,የሚያኮራን,የአነጋገር,ስታይል,አንቀይርም, ይቅርታ,ልወቅሰው,ብዬ,አይደለም,ከ26ዓመት,በፊት,ጎረቤቴ,ነበረ, ማታማታ,ሐበሻ,ሬስቶራንት,ዋሽንግተን,አዳምስ,ሞርጋን,ይዘፍን,ነበረ, መልካም,ዘመን,ይሁንላችሁ,ፈጣሪያችን,ኢትዮጵያችንና,ሕዝቦችዋን,ያስብ መልካም,አዛኝ,ሩህሩህ,ኢትዮንና,ሕዝቦቿን,የሚወድ,መሪ,ያምጣልን
@teklubirru5780
@teklubirru5780 9 ай бұрын
የሚገርም ግጥምጥሞሽ
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 9 ай бұрын
ልጅ አለው
@merkatotube8491
@merkatotube8491 9 ай бұрын
1 ልጆ ነበረው ወይ አለው ደሞ ጎጃም በረንዳ አይደለም የአዉቶብስ ተሬ ልጀ ነው ዘፋኝ ሲሆን ነው ከቤት የተባረው
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 9 ай бұрын
R.I.P we miss you G.K😢
@ውዳሴለጌታ
@ውዳሴለጌታ 9 ай бұрын
አንዲት ሴት ልጅ አለቺው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 9 ай бұрын
ድራሾ ይጥፊ ታሞ እንኳን አላስታመመችውም😢😢
@seifukassu9000
@seifukassu9000 9 ай бұрын
ማስተካከያ ጌቾ ልጅ ነበረው ። በአሁኑ ጊዜ በሕይወት የሌችም። ከ15 ዓመታት በፊት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሕክምና ላይ እያለች ሕይወቷ አልፏል ።
@AbebaTekle-q2i
@AbebaTekle-q2i 9 ай бұрын
የውሸት ወሬ ነው ልጁ ሣውዲ ነው ያለችው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 ай бұрын
REST IN PEACE
@ninashiferaw609
@ninashiferaw609 9 ай бұрын
Nefs yemar
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 9 ай бұрын
ለንስሃ ለምንድነው የኔ ወንድም የተሟጠጠ እድሜ እሚጠበቀው በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ አደል እንዴ መጽሀፉ የሚለው ለንን ለሱ የተሟጠጠ እድሜ ለፈጣሪ እሱ መጀመሪያ እንጂ ሟሟጠጫችን አደለም።
@AmsaleTsegaye
@AmsaleTsegaye 9 ай бұрын
He has .big family and he has one daughter. She lives in saúdiArabia he has odd character because he lives alone may be as you said it is attaking of satan
@Biruh-s2h
@Biruh-s2h 9 ай бұрын
No he is introvert no satan its choice sometimes society like Ethiopian sucks
@tilahun5421
@tilahun5421 9 ай бұрын
@tesjij8484
@tesjij8484 9 ай бұрын
ጋዜጡኞች ተብዬዋች ስው ከሞተ በኃላ የዋሁ እርግቡ ምናምን በህይወት እያለ ለምን አትዘግቡም አትረዱትም ስውአጥቶ ነው የሞተው ደግሞ ብቻ ይቅር
@Etho19pia
@Etho19pia 9 ай бұрын
ዘፋኝ እኮ እድሜያቸው ስጨመር ጭራሽ ዘፋኝ ነው ምሆኑት እግዚአብሔር ከፈቀደ የመጨረሻ,አልበሜን ሰርቼ አቆማለው የሚሉት,ነገርስ😂😂😂😂
@selamzewude9029
@selamzewude9029 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር, ግን አንድ ሴት ልጅ እንዳለው በሴፉ ሾው ላይ ተናግራል! አጣሩ? ደግሞ ልጅ የአምላክ ስጦታ እንጂ ... አዝናለሁ
@nahommehari6147
@nahommehari6147 9 ай бұрын
ለምን ሊላ ስራ አትሰሩም አገር የሚቀየረው በስራ ነው ከዚህ ውጭ ዘፈን ሀጢያት አደለም አባቱ ለስምቸው ሲሉ ነው እንጅ ሀጢያት ሆኖ አደልም አዝናለሁ ላንተ ለጋዜጠኛው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 9 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ 45/50 አመት ሲሞላቸው ለምን አለም በቃኝ ብለው ንስሃ አያገብ ምን እስኪሆ ሚጠብቁት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት በተ ለንስሃ ሳይገብ ሞት ያነጠቃ እስከመቼ ነው ስውእየተስጣቸ ዘፍነው ሚኖሩ በእርግጥ ሌላ ከሌላቸው ከባድ ነው ዘፈን ብቻ አደጋ አለው(
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
አንተ ንስሀ ገባህ?
@b21e19
@b21e19 9 ай бұрын
ህይወት መቼ እንደዚህ ቀላል ይሆናል ብላችሁ ነው መተዳደርያውን ሙዚቃ ላይ አድርጎ ስለቆዬ ምንም ላይኖረው ይችላል ብዙ አንጋፋዎቹን ስናይ መታከመያና መጦሪያ እንኳን የላቸውም 😢😢😢 አትፍረዱ ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው እኛስ???
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አማኝ ዘፋኝ ብቻ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
ስለ ራሳችን ስለ ራስህ እንወቅ እወቅ ስለሌሎች ስለተናገርን 👉 ጣታችንን ስለቀሰርን ፃድቆች አይደለንም ሆኖ መገኘት ነው እንጂ አንተ ብዙ ታወራለህ ከምትፅፋቸው በመረዳት በራስህ ዮቱብ ተንትን ይህ ሣድስ ሚዲያ የአቢይ ይልማ ነው ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
#እኛስ #ንስሀ #ገብተናል?? ዮሐንስ 10:27፤ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ዮሐንስ 10:28፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
@xx4359
@xx4359 9 ай бұрын
ሀርሞኒካ ኢትዮዽያ ውስጥ እንጂ ከአለም ላይ አልጠፋም
@afework5598
@afework5598 9 ай бұрын
በስይፉ show ላይ አንድ ሴት ልጅ እንዳለው እራሱ ጌታቸው እራሱ ይናገራል
@DesalgneSilesh
@DesalgneSilesh 9 ай бұрын
አጣራአንድልጂአለው
@asmarem.7893
@asmarem.7893 9 ай бұрын
Memhir Abiy ! Getachew himself said he has one daughter. Watch his interview with Seifu ebs. Please don't tell false story about one self.
@mesfinyami7613
@mesfinyami7613 9 ай бұрын
sile indomin kinor ymiyagalitew bidegem des yilengal bizu sew alawekem iskahun
@demekegichamo7473
@demekegichamo7473 9 ай бұрын
አትዋሽ እሱ ዘፈን በሚጀምርበት ወቅት የጣሊያን ተጽእኖ የሚባል ነገር አልነበረም የጉሮሮ አከፋፈት ችግር ያለበት ይመስላል ሌላው የሚገርም ነገር የዛሬ 51 ዓመት ናይት ክለብ ውስጥ በአንዱ ልዑል ተገደለ ተብሎ ወሬ ተሰራጭቶ ነበር ወቅቱ እነዋለለኝ አውርፕላን ሲጠልፋ የተገደሉበት ወቅት ስለነበረ የተማሪውን እንቅስቃሴ ማስቀየሻ መሆኑ ነበር ሆኖም እንደቤንዚን አባባሰው ጥቁርና ነጭ ቴሌቪዣችን የሱን ዘፈን የመቃብር ቦታዎችን እንደ ባክ ግራውንድ በመጠቀም እውነት ለማስመሰል ተጠቅሟል
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 9 ай бұрын
በዛን ግዜ በጥይት ተመቶአል
@haimisha
@haimisha 9 ай бұрын
የጥበብ ሰው አትበለዋ ጥበብ ከእግዚብሔር ነውና፡፡ ዝም ብለህ ዘፋኝ በለው
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 57 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 28 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 105 МЛН
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
38:04
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 57 МЛН