ጠቅላዩ ስለገነት የሰጡት ትርጓሜ አደገኛ የምዕራባዊያኑ መርዝ መሆኑ ተጋለጠ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

  Рет қаралды 55,609

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 333
@user-eu4xg1ui1m
@user-eu4xg1ui1m 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ. አንተ የተለየ ነህ እድሜ ይስጥህ። ባልደረባዎቹም የሚገርሙ ተሰጦህ ያላቸዉ ተባረኩ
@ameleworkgizaw2619
@ameleworkgizaw2619 7 ай бұрын
2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና። ² በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥ ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እና ባልደረቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 7 ай бұрын
በአጠቃላይ የስሜት ህዋሳታቸውን መቆጣጠር የማይችሉ ሰው መሳይ የሆኑ ነገሮች ላይ ነው የወደቅነው ወደሰውነት ጎዳና ይመልሳቸው ሳድሶች በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር አብይ የሳድስ ድምቀትና ውበት ነህ አትጥፋብን❤❤❤
@BerhanuBekele-qj9ed
@BerhanuBekele-qj9ed 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እና ባልደረቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ: ድንግል ማርያም ትባርካችሁ;;
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 7 ай бұрын
አብይ ይልማ ወንድሜ በርታ
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@selamachannel5701
@selamachannel5701 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር እንደናንተ ነቅተው የሚያነቁ መምህራን ያብዛልን በኡነት
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
ያነቁህ መስሎሀል? 😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 7 ай бұрын
እንደነአቡነ ሉቃስ ያሉትንስ ምን ያድርግልን?
@getachewgudero860
@getachewgudero860 7 ай бұрын
Thanks for this interesting and burning issue discussion!! God bless both of you!!! Keep it up my brother and sister!!! መ/ር አብይ ይልማ እና ባልደረቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!!!!
@user-pb9xt6uv5h
@user-pb9xt6uv5h 7 ай бұрын
በአይን ያልታየ በጆሮ ያልተሰማ ድንቅ ቦታ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንግሥህ አስበኝ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 7 ай бұрын
Amen
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@EmbracetheNature1
@EmbracetheNature1 7 ай бұрын
"የምእራባዊያን ...."🤣🤣🤣🤣🤣 ስንቱን አጋልጠህ ትችለዋለህ። "መምህር"🤪🤪🤪🤪
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Beautiful sister and brother lesson
@KidestGashaw-r1p
@KidestGashaw-r1p 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን
@ameleworkgizaw2619
@ameleworkgizaw2619 7 ай бұрын
መምህር አብይ ዘመንህ ይባረክ!! አንተ እና ባልደረቦችህ ዘመናችሁ ይባረክ!!
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@user-es5qb8xu6e
@user-es5qb8xu6e 7 ай бұрын
ገነት ኢትዮጵያ የገነት ዛፍ ኢትዮጵያ የሳጥ ናኤል ጎል ኢትዮጵያ የተባለው መጽሐፍ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
በትክክል ሰውየው እያስለፈለፈው ነው መቸም እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይገልጠዋል እሰከዛሬ ተደብቀው ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ለመበታተን የጻፈው መጽሐፍ እጅግ የሚያም መጽሐፍ ነው😢
@user-sn1by4dv8u
@user-sn1by4dv8u 7 ай бұрын
Sela satnayle gol metehaf ande Program seralen ewnate mehonun kante mesmate eflgalw
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
​@@bemnethailu1663 😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
​@@user-sn1by4dv8u 😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@mamati5306
@mamati5306 7 ай бұрын
እግ/ይስጥልኝ እድሜና ጤና ወንድሜና ቤተሰቦቼ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
You are blessed
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Thanks very much brother information
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 7 ай бұрын
መምሀር አብይ የጥረትህ አድናቂሀ ነኝ ግን ፑቲን day x አራማጅ ነው የሚል እሳቤህ አይመችም ልቦናህ እያወቀ ምዕራባውያን ጎራ መመደበሀ ቢስተካከል ወንድማችን !!!!❤❤❤❤❤
@user-ds4ei6gm8p
@user-ds4ei6gm8p 7 ай бұрын
መምህራች ፈጣሪ የዚህን ሠውዬ አይን ይሸፍንልህ
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 5 ай бұрын
ተባረኩልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ዪሁናችሁ❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 ай бұрын
Thanks!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 7 ай бұрын
Really blessings 🙏🏽
@AmlakieTefera
@AmlakieTefera 7 ай бұрын
ከቤንሻንጉል ነኝ በርቱልን እመአምላክ ትጠብቃችሁ ይልማና ባልደረቦቹን ትጠብቃችሁ አንድ ነገር እጠቁምላችሁለሁ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃአችው ይህ ክፉ ጊዜ ይጠርልን
@nehemiah6931
@nehemiah6931 7 ай бұрын
ይድረስለ ጠ/ቅ ሚኒስቴሩ ገነትን ገነት እንዲባል ያደረገው የእግዚአብሔር መገኘት ነው:: ስለዚህ ምድራዊውን ከሰማያዊው ጋር ማወዳደር መልካም አይደለም:: የዮሐንስ ራእይ 21 1፤ አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።
@danielnegash1796
@danielnegash1796 7 ай бұрын
ገነት በእውነትም ቃሉ እንደሚል ውብና ማራኪ ዛፍ አትክልትና ...ወዘተ ያሉባት ቦታ ነች። ገነት ግን ዛፍና ንፁህ ነገር ብቻ ያለባት ቦታ አይደለችም ከእፀ በለሥ በሥተቀር 99.9 % ያለምንም ልፋትና ድካም በነፃ የሚበላ የሚጠጣ የነፍሥም የሥጋም እረፍት ያለባት ሁሉ ሞልቶ የተረፈባት ቦታ ነች። አሁን በተሠሩልን ፖርኮች ውሥጥ ደሀ በነፃ ሊበላው ሊጠጣው የሚችለው ምግብ መጠጥ አትክልት ፍራፍሬ አለ ወይ? ካለ ንፅፅሩ መልካምና ተገቢ ይሆናል ከሌለ ግን ሌላ ማነፃፀሪያ ያሥፈልገናልና ሌላ ተመጣጣኝና ተገቢ ማነፃፀሪያ ያሥፈልገናል
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
This is reasonable comment.....👍
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
የት አባታችሁ አይታችሁዋል ገነት የተባለውን ቦታ? ተረት ተረት😅
@samataraizi
@samataraizi 7 ай бұрын
ከሁሉም አስተያየት ምርጡ ይህ ነው አለሙጠኑ ብቻ እንጀ ኢትያጵያን እራሱ ምድር ያው ገነት እንላለን እኮ
@ediethio9827
@ediethio9827 7 ай бұрын
ገነት ማለት ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ ያለበት መራብ መጠማት የሌለበት የ እግዚኣብሄር ህልውና ያለበት የዘላለም ሂወት ነው። ገነት በዛፍና በጥሩ ሽታ ብቻ እንዲህ ቀለል ተደርጋ የምትገለጽ ቦታ ኣይደለም ። የታደሉ የተመረጡ የሚገቡባት ቦታ ነች። ለዛ ክብር ሁላችንንም ያብቃን ። መመህራችን ተባርክ ,🙏
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 7 ай бұрын
እናመስግናለን መምህር ይልማ!! መቸም ዘንድሮ የማንሰማው ምን ጉድ ተነግሮ ተዘልቆ አያልቅም እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ መህረትን ያምጣልን የውሸት ትምህርት የሚዘራውን በድሮን ህዝብን የሚጨፈጭፈውን አውሬና ዘንዶ ያስወግድልን !! ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-er1yw6qx5c
@user-er1yw6qx5c 7 ай бұрын
May God bless yo u my brother Abiy and Bezi. Really I appreciate you and proud you. Keep it up and never give up.
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 7 ай бұрын
ገነት፡ዛፍ፡ነው፡ብለው፡የሚአስቡ፡ሰዎች፡ሳይጣንን፡በልባቸው፡የሾሙ፡ናቸው፡ገነት፡ማለት፡ፍጹም፡የህይዎት፡ምንጭ፡ናት፡
@brookaberra2114
@brookaberra2114 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው የሚገርማችሁ የጠቅላይ ተብዬውን የፓርላማ ንግግር እየሰማሁ የነበረው እያሽከረከርኩ ነበር እና ስለ ገነት ሲያወራ የሰጠውን ምሳሌ ስሰማ በጣም ከመደንገጤ የተነሳ ለተወሰነ ደቂቃ ያወራውን እስኪጨርስ ቆሜ ነበር የሰማሁት። እንዴት ምድራዊ ቅራቅንቦን ከሰማያዊው ነገር ጋር ያወዳድራል ብዬ ስገረምበት ነበር ያረፈድኩት። እኔ የምለው ግን በቃ ይሄንን የምእራባውያን የሽንት ጨርቅ የሆነን ሰውዬ በቃህ የሚለው አንድ ብርቱ ኢትዮጵያዊ ይጥፋ‼‼ የምር አፈርኩ እኔማ ቱ……
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 7 ай бұрын
Yihe yebeshasha fara yemilew lemin yasgermihal ? Esu eko malet ante endalkew yeshinit cherik new !
@brookaberra2114
@brookaberra2114 7 ай бұрын
@@YonasFikre-px7wp እውነት ብለሃል ወንድሜ ተባረክልኝ ትክክል ነህ ልገረም አይገባም።
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ወድሜ ሰው እየተገደለ እየሞተ ነው እኮ አንተ ዛፍ ትተክላለክ ሲባል ለሞተው ሰው ጥላ ይሆነዋል ያለ እንጭጭ ሰው እኮ ነው ስለዚህ መፀለይ ነው እጂ ገና እኔ ነኝ የፈጠርኳቹ ይለናል ጨቅላው አብይ ብቻ መድሐኒ ይማረው
@mesgbre
@mesgbre 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኛ ውድ ወንድማችን አብዬ እንዴት ናቹልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! አሜን! በርቱልን! የኛ እንቁዎች! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Beautiful explanation
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 7 ай бұрын
ይገርማል !!!
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ 7 ай бұрын
እናቴ እራሱን የማያቅ አምላኩን አያቅም ትላለች ልጅ እያለው ትርጉሙ አልገባኝም ነበር አሁን ግን ሳስበው ብዙ ትርጉም አለው ላስተዋለ ሰው መሪ ማለት አገልጋይ ነው እሱ ግን ገዢ ነው መሪ ትልቅ ቦታ የሚቀመጥ ቢሆንም እታች ወርዶ ታናሹን ልጁን የሚያናግር የሚረዳ የሚራራ ሰዋዊ ስሜት ያለው ነው ይሄ መሪ ግን ገዛ ገደለ አቆሰለ ደም እንባ አስለቀሰ ብቻ ብዙ ህመም ብዙ ቁስል አሁንም ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው እኛም ተከታይ ሳይሆን ተማራ እንሁን ሁሌም
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 7 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ መምህርዬ በጣም ነው የማከብርህ ለኔ አንተና ሌሎችም አሉ እንዳተ አንቂ የሆኑ ትምህርቶችን የሚያስተምሩ በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩልኝ ብዙ እውቀትን ገብይቻለሁ
@user-ro8nv8xx2d
@user-ro8nv8xx2d 6 ай бұрын
አለምን የፈጠረ ጠቢብ አምላክ ዘወትር ያበርታችሁ!!!!
@beautifullife4995
@beautifullife4995 7 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እንዴት ነው ታዲያ ጌታ እየሱስ በቀኝ በኩል የተሰቀለውን ሰው በእውነት ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ ያለው ቃል ተሻረ እንዴ?
@werkinehnigusie
@werkinehnigusie 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂያቸው ከእናንተ ጋር ነዉ በርቱ የኔ ዉዶች ለእርሱ ያለ ፍራት የሚመሰክሩት እግዚአብሔር ቦታ አዘጋጅቶዋል
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 7 ай бұрын
ምእራባዊያን ለአፍሪካ ጥፋት እና እልቂት ሲደግሱ በደስታ ነበር በራሳቸው ሲመጣባቸው ተንቀጠቀጡ ለጌታም ጌታ አለው አሉ ፤ ታለቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@ptc1549
@ptc1549 7 ай бұрын
ዶክቶር አብይ የኢትዮጵያ መሪ ይሁን እንጅ ጠቅላላ ዕዉቀት ለዉዉም ፡ነገር ግን ጄኔራል ወይም የተፈጥሮ ዕዉቀት አለዉ ምክነያቱም ሁሌም ከአናጋጋሪ ይቀርበታል፡፡
@baletedare5567
@baletedare5567 7 ай бұрын
ገነት ሁሉም የአዳም ዘር ሆኖ አንድ የሚሆንበት ነው ይህን በዘር የከፋፈሉትን በደም ያጨቀዩትን ሲኦል ያደረጉብንን ምድር ዛፍ ተክሎ ገነት ነው አለን ልቦና ይስጠው በእምነት ውስጥ የሌለ ሰው መሆኑን ያሳያል ሽፋን ነው ጴንጤነኝ ያለው ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለውም ካድሬነቱ ያመዝንበታል
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን !!!
@AkiAki-wx7zm
@AkiAki-wx7zm 7 ай бұрын
ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ጠቅላዪ የምድሩ አልበቃ ብሏቸው ወደ ሰማይ ስለ ገነት ትንታኔ እየሰጡ ነው እደ ናቡከደነፆር እንግዲህ ሳር መጋጥ አነሞሯቸው ይሆናል
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 7 ай бұрын
እግዚአቡሄር ይሰጥልን❤❤❤
@lozatube2125
@lozatube2125 7 ай бұрын
ሀገር በጨቅላ እየተመራች መምህ እንዲያው ፈጣሪ ነፍስ ያለው መሪ ይስጠን።
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 7 ай бұрын
አንተ ናና ምራን የበሰልከዉ።
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 7 ай бұрын
@@derbewhailu7085አላየህም እንዴ በየሚዲያው የ10 አመት ህፃን ልጅ ያለውን አስተሳሰብ?? አብይ የህፃን ጭንቅላት ባይኖረው ኖሮ ይህን አይናገርም ነበር:: ጨቅላ ነው
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 7 ай бұрын
​@@derbewhailu7085 አንተ ዲያቢሎስ ለዛ ነው የምትወደው አጋንንት ድንዙዝ ወራዳው ዲያቢሎስ መጀመሪያ አዳምጥ ጨቅላው ሳጥናኤል
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
ሸለፈታም😅 ❤አቢቹ ጀግና ነው ገና ሃያ አመት ቂጣችሁን እየገረፈ ይገዛችሁዋል❤ 😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
​@@ET-cw8ro እናንተ ግብረሶዶምያኖች ቂጣችሁን እየተለጠለጣችሁ ግማታችሁ ጥንባታችሁ ኢትዮጵያን አቆሸሻት። ጥፉ ከዚህ ጌዮች ሁላ። 😊😊😊
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 7 ай бұрын
አቢይ ይልማ በራስህ እውቀትና ጥበብ ተነስተህ ጠቅላይ ሚንስትሩን ለመተቸት አቅሙም ብቃቱም ያለህ አይመስለኝም። ይሄን የምታደርገው አንድ በጥለቻ ነው ሁለት በገንዘብም ተገዝተህ ይሆናል።ይሄን ማጠልሸት ደጋገምከው። መቼም ገነትን በጥሩ ሁኔታ በመልካም ቦታ ጌታ ያዘጋጀልን የዘላለም ቦታችን ብሎ መግለፅ ምን ችግር አለው።
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@wubalemchelkeba6165
@wubalemchelkeba6165 7 ай бұрын
አብያችን ይህ ሰው አስቦበት ነው እየተናገረ ያለው ገነት የማራከስ ነገር አለበት ሐማኖትን የማቅለል ግብ ነው የተላከበትን እየተገበረ ስለሆነ አትደነቁ ነገር ግን የመልስ ምት ግን ያስፈልጋል
@maheletaberham3119
@maheletaberham3119 7 ай бұрын
So intelligent you mad very powerful point . Proud of you brother .tak care and keep it up .let them know no one can be below god .god bless ethiopia one ethiopia one people for ever .
@user-fy7ts8jc4g
@user-fy7ts8jc4g 7 ай бұрын
Anjet ares Mels. SELASIE Yibarkeh!
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 7 ай бұрын
እንዳንሸወድ ገነትን ሊያቃልልብን ፍልጎ ነው እኛ ከገነት በላይ የሆነ እግዚአብሔር አለንና በሱ ሁሌ ደስ ይለናል
@alem5097
@alem5097 7 ай бұрын
በሰመአብ. ወወልድ. ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ. አምላክ አሜን. እግዚኦ. መሀርነ. ክርስቶስ. እንዲህ. ይለይልንና. እንረፈው የሰው ልጅ የእግዚአብሄር. ክብር ከላዩ ሲነሳ ምነም. ነው. ይሄው. ነው ጌታ. ይርዳን
@user-xe9mg7qt3c
@user-xe9mg7qt3c 7 ай бұрын
Amen le hulachin
@EmuYeswa
@EmuYeswa 7 ай бұрын
ጠቅላዩ ግን ምነው ከሰው ልጅ ክብር ይልቅ ለቁስ የሚሰጡት ዋጋ ከፍ ያረጉ ምን ነካቸው😮😮😮
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Thanks very much brother and sister information
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 7 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 7 ай бұрын
በርቱእግዚሀብሔርይጠብቃቹ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 7 ай бұрын
Egziabher yitebkachihu sadsoch
@AlmayhuAyele-tp4ux
@AlmayhuAyele-tp4ux 7 ай бұрын
መፃፍ ቅዱስ ገነትን ስገልፅልን ሞችና ገዳይ የሌለበት በጥቅሉ ነፍስ የዘላለም ፍሰሀን የምትቀዳጅበት መሆኑን ያስገነዝብናል ይህም ከምፃት ማግስት የሚሆን እንደሆነ ያስገነዝበናል ።እሳቸው ለመግለፅ የፈለጉት በነዚህ ፀጋዎች የሰው ልጅ የህሌና እርካታ ያገኛል ከሚል እሳቤ መሆኑን ማንም ሰው ይጠፋዋል ማለት የዋህነት ነ።ነገሩን ይህን ያህል አጠዞ ይህን ያህል የተቃርኖ ሀሳብ ማቅረብ ሰው የሚሰራውን መልካም ሥራ እንደማናናቅ እቆጥረዋለሁ ።
@mulukentafesse
@mulukentafesse 7 ай бұрын
I agree Hulun menkefe healthy ayidelem. Media alegn tebilo Hulu ayiweram...Hulun tamenafis alnebere?
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 7 ай бұрын
ሙሴ ነህ እያሉት ሌላ ምን ሊል ይችላል ከባድ ድፍረት ነው ከመናፈሻ ጋር ገነትን ማመሳሰል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ላጨብጫቢዎችም ።
@retasa7652
@retasa7652 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ነገስታት ነን ያሉት በደንብ ፣መጨረሻው ዘመን ከሚጋልበው ቀንዳሙ ፈረስ ጋር ተጋግዘው እየሰሩ እንደሆን ሀቅ ነው አሁን በጣም የምንነቃበት እራሳችንን።ከአምላካችን ጋር።የበለጠ የምንገናኝበት ሰአት አለበለዚያ የእነርሱ ባሪያዎች። ሆነን መቅረት ነው የባቢሎን ዘመን ላይ ነን ወገን አንቀልዶዶ😢😢
@EmebetEe
@EmebetEe 7 ай бұрын
መምህሬችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ጥሩ መ&&ሪ ይስጥልን ይህ ሰዉ ሀገሪቱን ሊያፈረስ አቅዶ ተነስቷልና😢
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 7 ай бұрын
ትክክልኮ ናቸው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ እንዳነበብኩ ከሆነ ገነት ኢትዮጵያ እንደሆነችና ወደነበረችበት ወደ ቀድሞዋ ገነትነት ለምን እየተመለሰች እንደሆነ ለማወቅ መፅሃፉን ማንበብ ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 ай бұрын
ሰላም አብይ ይልማና መአዚ በርቱልን አብይ አራጁ አሽሙር ሊገድለው ነው ይሔ የጥቁር ናዚ የሚጠላውን ሕዝብ እመራለሁ የሚል ዲያብሎስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ነቅቷል፡ ቃልን መመዘን ጀምሯል ፡ ተመስገን ፡፡
@asmabarch7575
@asmabarch7575 7 ай бұрын
በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ከዛፍ ጋ ማወዳደር ውድቀት ነው
@AchamyeleshAbera
@AchamyeleshAbera 7 ай бұрын
Wey ante sew ewnet geta eyesus zemenhn lijochn yalemlm❤
@user-lv7de3qm3f
@user-lv7de3qm3f 7 ай бұрын
Tebarekulen Enamesegenal memehe Abiy Yelema ena wed ehetachen chemere
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 7 ай бұрын
Wowow GBU❤❤❤
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 7 ай бұрын
በርቱ
@kalkidantiruneh5837
@kalkidantiruneh5837 7 ай бұрын
የምንጾመው ጾም ወደን በረከት ለማግኘት እንጂ ስቃይ ብለው የገለጹበት መንገድ በጣም ያሳዝናል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
Orthodox mesadab felgo new yihe yesetan agelegaye
@fisehanegera6487
@fisehanegera6487 7 ай бұрын
አብይ ይልማ የመሪያችን ሀሣብ ለኔ ትክክል ነው የንተ አገላለፅ ግን አልገባኝም ማለት በፈጣሪ ያችን ባለው ገነት ውስጥ ሥጋዊ ሕይወት የለም መንፈሳዊ ሕይወት ነው ሥለዚህ ጠቅላዮ የገለፁት በአይናችን ስለምናየው ገነት (ምድራዊ ገነት እነጂ ) አንተ የምትለውን ሰማያዊውን ገነት አይመስለኝም ካጠፋሁ ይቅርታ 🤗
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Amazing explanation brother
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ሌሎች ባልደረቦችህን ፈጣሪ በሁሉ ቦታ ይቅደምላችሁ እኔ ትምህርት እያገኘሁበት ነው በርቱ
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንግስት በሰው ልቦና የምትታሰብ ስላልሆነች መንግስታችን ባይደክሙ ይሻሎታን
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 ай бұрын
There is a secret war between the tree of life and the tree of death. End times salvation will be in Ethiopia ❤❤However the battle won ❤❤they will fight you ,but they will fail❤❤
@ameleworkgizaw2619
@ameleworkgizaw2619 7 ай бұрын
ገነት ኢየሱስ ነው!! ዶ/ር አብይ ተሳስተዋል! አዳም በመልካሙ ስፍራ ሆኖ ስህተቱ አሸማቀቀው ከእግዚአብሔር ህልውና ውጪ የትኛውም ቁስ ወይም ውበት ደስታን አይሰጥም። ገነት ማለት በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ መኖር ነው ማለት ነው!!!
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 7 ай бұрын
ገነትና ቅድስቲቱን ከተማ ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል አንተም ገነት ማለት ክርስቶስ ነው ማለትህ ስእተት ነው
@clawdytessema5840
@clawdytessema5840 7 ай бұрын
በዉነት ነዉ መምህር ያስተማከዉ ነገር ግን በክፍት የግዛብሔርን ነገር ለማቃለል አደለም ባለማስተወል ለሰወች በቀላል ለማስረዳቴ ሙከራ ነው በዉነትዉመምህርያስተማከዉነገርግንበክፍትየግዛብሔርንነገርለማቃለልአደለምባለማስተወልለሰወችበቀላልለማስረዳቴሙከራነው መምር ትክል ትምትነዉ መምህር
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 7 ай бұрын
የመናፍቅ መጨረሻው የእግዚአብሔርን ነገር ማሳነስ አቅልሎ ማየት ነው 😭 የዚህ ሰውዬ ግን የከፋ ነው ከመናገሩ በፊት ማሰብ የሚባል ነገር አልፈጠረበትም 😢😢
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 7 ай бұрын
የሁላችንም ችግር ይህ ነዉ። ጌታ ፓለቲከኞችን ምነዉ ልቦና ቢሰጣቸዉ።
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@ururur6108
@ururur6108 7 ай бұрын
ጨከ ስጀምር መከረ ነወ እሱ መከረን በኢትዮጵያና በሐይማኖት ለይ እየታከለ ሰውን እየጨፈጨፈ ይቀልድብን እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 7 ай бұрын
መምህር አብይ በርታልን እወድሀለሁ
@hm4004
@hm4004 7 ай бұрын
❤ Just to clarify, the abbreviation means Not intentional document rather intelligence document. Either Regards.❤
@TsionDawit-uc7sw
@TsionDawit-uc7sw 7 ай бұрын
እኔስ ንስሀ ሳልገባ ፈጣሪዬ አትውሰደኝ😢😢😢😢
@adamu16
@adamu16 7 ай бұрын
ለዛ ነው እየገደለን የ እፅዋት ማዳበሪያ ሚያደርገን
@abbushemelaku943
@abbushemelaku943 2 ай бұрын
እናንተም ተጠንቀቁ ገነት ከዘላለማዊ ህይወት ጋር ይገናኛል አሁን ባለን አዕምሮ ገነት ምን እንደምትመስል መሳድ ከባድ ነው ከተትረፈረፈ በረከት ጋር ነው ! ደግሞ እየሱስ ይመጣል !!!
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አብዬ ቤዛ
@SantaKassa
@SantaKassa 7 ай бұрын
አንተ ትውልድ ንቃ አነቃቃ ዲያቢሎስ እንደሚያገሳ አንበሳ ለበቀል በዙርያህ አለ ከመቼውም በባሰ ይሄ ዘመን ከፍቱዋል መዳኛህን ማምለጫህን ምረጥ የማላገጥ ዘመን አልፉአል ። እኔስ ያለ ረዳት ብቻውን የሞተልኝ የሚያድነኝ ዳግም የሚመጣው ድንቅ በኩር የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ የእግዚአብሄር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ን መርጫለው እናንተስ??? አብያችን እግ/ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ።
@sarahj4895
@sarahj4895 7 ай бұрын
Dr Abiy, was using as example that we can’t get anything without working hard on it period and see things positively sometimes no offended just sisterly advise 👈
@derejebiru669
@derejebiru669 7 ай бұрын
No, it's really a bad idea or example to Compare with Heaven. Heaven is Holy life not about trees or flowers.
@sarahj4895
@sarahj4895 7 ай бұрын
@@derejebiru669 you’re right but maybe he thought that’s best example to convince people I’m sure he or we all knew nothing compare to heaven in this world but we Ethiopian just exaggerate when we say something its normal in Ethiopia for example we used call Dr Abiy MUSE 😂 we all knew Abiy nowhere close to our prophet Muse Allehiasalm so stop taking things serious as it’s normal in to Ethiopia to exaggerate things 👈
@devydas
@devydas 7 ай бұрын
Ante min tawkalh wetatu sira ato leager tenkerato bego sira serto aymuro adenzizo bet kuch argonal abiy lesw mayasib awre nw bante alderesem lezi nw bwgonet leabronet mibat project yet derese bilh xeyik wendme
@sarahj4895
@sarahj4895 7 ай бұрын
@@devydas algabahim wandime yalnaw isu sawochun liyabaratata naw inji ganatin ka park ga liyawadadir faligo aydelem silazi andande ba malkam intergum naw yalkut ine babakule lelochu wandim ihitachan damo ba ganat minim misale masatat yalabatim naw inji Abiy Ethiopian guddatan inji min takamat Allah ye salam ye barakat saw miwadaw yamtalin amen
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
​@@derejebiru669 የት ስላያችሁት ገነት ነው የምትፈላሰፉት? 😂😂😂😂 ይህ ጅላንፎ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው? እስከመቼ ነው በብልጦች ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ የሚታለለው? ትውልድ ሆይ ንቃ በዩቲዩብ ሸቃዩ በመምህር አቢይ ይልማ ትውልድን የሚያንፁ ከአጓጉል እምነት የሚያሸሹ እያስመሰለ በሚያቀርባቸው ሀሰተኛ ትርክቶች የኢሉሚናቲን ተልእኮ እያስፈፀመ ትውልዱን እያሳሳተ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? የመምህር ተብዬውን አቢይ ይልማን አለባበሱን የፀጉር እስታዬሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ቀንደኛው ኢሉሚናቲ መሆኑን አይመሰክሩምን?
@user-wt2sp7ve5j
@user-wt2sp7ve5j 7 ай бұрын
በርቱ.እግዚአብሔር.ከናንተጋይሑን
@BirukGETACHEW-xd9hj
@BirukGETACHEW-xd9hj 7 ай бұрын
Esey yeny ambsa nurlgn wendemy
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 ай бұрын
Bless you brother
@solomonastatkie9964
@solomonastatkie9964 7 ай бұрын
አብይ የምዕራባውያን ፕሮቴስታንት ወኪል ነው።
@hanamarem6300
@hanamarem6300 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ አብዬ እና ቤዝ
@BS-hg1se
@BS-hg1se 7 ай бұрын
አብያችን በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳኽው መሪ ተብየው አለምክንያት ስለ ገነት መቼ አነሳው ብለህ ነው brainwashe እያረገ ነው
@user-eu4xg1ui1m
@user-eu4xg1ui1m 6 ай бұрын
ሰላም የምወድህና የማከብርህ አብይዪ በስንቱ ድራማ ላይ አይተከዉ ሊሆን ይችላል የበስንቱ የትህምርት ቤት ዩኒፎርም ሸሚዝ ኮሌታዉ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል ነዉ
@hirut7713
@hirut7713 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።ፕሮግራማችሁን ለመስማት ጓጉቼአለሁ።
@berhanufantu843
@berhanufantu843 7 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ስለጠቅላያችን ገነትን በተመለከተ የተናገሩት ዋነኛ ምክንያት ክርስትያን ሆነ ሙስሊም ለሰማያዊ ቤታችን ብለን እንደምንፆም እንደምንሰግድ ህዝበ ክርስትያን ደግሞ ገዳም እንደሚገባ ሁሉ ለወደፊት ኑሮአችን ይህንን ያህል ከተጋን አሁን ለምንኖርበት ምድራዊ አለም ምንኛ መስራትና ይበልጥ መትጋት እንደሚገባን ለመናገር የተጠቀሙበት መንገድ ነው እንጂ አንተ አጣመህ እንደተረጎምከው አይደለም። ዶ/ር አብይና ፑቲንን የምትወዳቸው አልመሰለኝም።
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
ሰዉየዉ ኦርቶዶክስ መስ ደቡነዉ የአባቶቼ አም ላክ ይፍረድ አብረዉ የሚያጨበጭቡ ነዉ የሚገርመኝ 😭😭😭
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 7 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН