ከአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ጋር በትዳር ተጣምረን ነበር… አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 300,154

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

'እንደ ፖሊዮ ሁሉ ለኢትዮጵያ ህፃናት የሞራልና የስነ ምግባር ክትባት ያስፈልጋል' bit.ly/38xBgbJ ታገል ሰይፉ
ከተደራጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ነው እንጂ የወጣሁት ከፖለቲካ አልወጣሁም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ | Seifu on EBS | ከአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ጋር በትዳር ተጣምረን ነበር…
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 594
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
በጣም ምወዳቸው ሰው ናቸው ሁለተኛ ነገረ ብዙ መከራ ስቃይ ስላሳለፈ በእስር ቤት እዲ ሳየው ያሳዝነኛል አቶ አዳርጋቸው ድሜ ጤና ይስጥህ አባቴ
@zedkidu7655
@zedkidu7655 3 жыл бұрын
Lemendenew yetaserut gen? Angagerchew betam des yelalhu ?
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
የመቸ ነዉ
@rootbeen6675
@rootbeen6675 3 жыл бұрын
በሂወቴ ያንተን ያክል ጀግና ፣ ላመነበት የሚሞት፣ ብስል ፖለቲካኛ አይቼ አላውቅም!! Long live አንዲ❤️
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ወድጃቸዋለው እኚን አባት ለነፃነት ታጋዮች ሁሉ ክብር አለኝ🙏
@user-ll5vy6eg6w
@user-ll5vy6eg6w 3 жыл бұрын
የደርግ ሙርከኛ
@tr7094
@tr7094 3 жыл бұрын
አታውቂውም የዘረኛ አቀንቃኝ ሌላ ጃጃቲያም ሽማግሌ ነው በቅርብ ያሳተመውን መፅሀፋን እንቢ
@nomore3102
@nomore3102 3 жыл бұрын
bandaw andargachew.
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Lebaneu
@simeginmengistu5312
@simeginmengistu5312 3 жыл бұрын
)
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
አቶ አንድአርጋቸው ጽጌ የሂወት ዘመን ታጋይ ጨዋ፣ ምሁር፤ አስተዋይ ፣ እጅግ ትሁት ፣ ደግሞም ጀግና፣ ብዙ ክብር ለዚህ የትውልድ ባለውለታ!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
አንዲ በጣም ተወዳጅ ልበ ቀና ትሁት የሚገርም ሰብእና ያለህ ሀገር እና ህዝብን ወዳጅ እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይሰጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር!
@poltr_
@poltr_ 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ለህሊናው የኖረ ትልቅ ሰው ነው። ለህይወቱ ያልሳሳ እና ለህዝብና ለሀገር ያለው ፍቅር ጥልቅና ልዩ ነው። በጣም ትልቅ እንግዳ ነው። እናመሠግናለን።
@ethiolove5970
@ethiolove5970 3 жыл бұрын
Mr. Andargachew is the most brilliant person. he is well educated 👏. I'm so proud of you. I will buy your book
@tomwie3253
@tomwie3253 3 жыл бұрын
He is also man of true. Sofar i heard about him, he stands for his mind. Believe me. Or check/ ask others!
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
Do u know the man u r talking about? R u sure he is well educated?
@mfatal8654
@mfatal8654 3 жыл бұрын
በህይወት አያለ የህይወት ታሪኩ በፊልም ቢሰራ ለትውልድ ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል ፡፡ አውነት ይሄ መንግስት ከዚህ ሰው የሚማረው ብዙ ነገር አለ ግ ን ትልቅ ሰው ያከብሩ ይሆን አዲሶቹስ ቢሆኑ ??
@BiranaMedia
@BiranaMedia 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ። ከየመን ተይዘህ ወደ ኢትዮጵያ የመጣህ ጊዜ መቼም ቢሆን አልረሳውም። የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ አንዲ❤
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ደግ የሚሠራ ሰው እና እውነተኛ ሠው ሥቃዬ ይበዛል አድናቂዎት ነኝ አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ተመኜሁለዎት ክበሩልኝ 🙏🙏🙏
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 жыл бұрын
💎ሰይፍሻ እራሱ መፅሐፍ የሆነ ሰው የእውቀት አባት ኢትዮጵያዊ ጀግና ጋሼ አንዳርጋቸውን በማቅረብሕ አመሰግናለሁ የግንባር ሰው ፊለፊት ተናጋሪ ነው ።
@AhmedAli-jy9ps
@AhmedAli-jy9ps 3 жыл бұрын
የተባረክ አንዳርጋቼው ፅጌ ። ዘላለማዊ ክብር!!!
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው የማከብርው ለአገር ማቼ እውነት ተናጋር ክብር ይገበሀል እግዚአቤሔር ረጀም እደሜ ይስጠህ
@yo-ny1bs
@yo-ny1bs 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለኛ ብለህ ለከፈልከው መስዋት 🙏🙏
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋ ስብእና አስተማሪ አዝናኝ መልካም አሳቢ ሰው ውሸት የማያውቅ ማንነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@yordanos211
@yordanos211 3 жыл бұрын
Ande Tsege big respect ✊ you paid a lot for your country . Ande hero !!
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@hermela4279
@hermela4279 3 жыл бұрын
Betam
@michaelalem771
@michaelalem771 3 жыл бұрын
U are so unique, humble & ቆራጥ person mr Andy big time respect ✊
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@henokkifle990
@henokkifle990 3 жыл бұрын
Betam emadenkew sewr new bfeleseta stone neber ena betam neber yemenetseleyew ena egeziabeher yemesgen sifeta behiwot Senate des belongs edemena tena yestehe kenebetesebhe
@tak4957
@tak4957 3 жыл бұрын
የፓለቲካ አቅጣጫው በተወሰነ መልኩ ባልስማማም እጅግ በጣም ማከብረውና ምወደው ሰው ነው:: እረጅም እድሜ እመኝለታለሁ
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Thank you! Yihen sew lemadnek yegid ye poletica akuamun medegef ayasfeligim.
@topline8854
@topline8854 3 жыл бұрын
ምናለ እነ መራራ ጉዲናም ጡረታ ቢወጡ በጣም አደንቆታለሁ የዉነት አሁንም ታሰፈልገናለህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሰጥልን
@eriasmara9789
@eriasmara9789 3 жыл бұрын
በጣም የሚያደንቃቸው ጀግና። ከኤርትራ
@gebeyanehhailu405
@gebeyanehhailu405 3 жыл бұрын
ስላም ስይፍ ይህን የእውቀት አባት እድሜውን ሙሉ በፖለቲካ አለም ውስጥ ያሳለፈ ቢሆንም አንዲ ለግል እና ለግለስብ ስብእና ሳይሆን ለህዝብና ለሀገር በሚጠቅም ጉዳይ እና ሀሳብ ዙሪያ የደከመ ከመሆኑም በላይ እውነትን የሚጋፈጥ ውሽትን እና መለማመጥን የማይወድ ትልቅ መሪ እና የሀገር ሀብት ነው እንዲሁም የወቅቱ በሽታ ( ከዘር ፓለቲካ ) የጸዳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ለሀገር ብዙ ትስራለህ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ !!! ከነቤተስቦችህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ : :
@seblea2090
@seblea2090 3 жыл бұрын
👍👍👍👍 መሀል ሜዳ ቤተሰብ
@semutube8222
@semutube8222 3 жыл бұрын
አርቲስት ቢሆኑ ስንት ሺ ላይክ ባደረጋችሁ ነበር ምድረ ወረኛ እውቀት መጠቅ ጀግና ሰው አንዳርጋቸው!😍
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@bingogigo2840
@bingogigo2840 3 жыл бұрын
ሰሚራ መታዘብ የምትችይ በትክክል የምትመለከቺ ነሽ ለእምነት ሳይሆን ለእውነት በርቺ ጎበዝ።
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን😍😍😍😍😍🙏
@cherekatube2762
@cherekatube2762 3 жыл бұрын
የእናትና አባቴን 1960 ሰርግ ምን እንደሚመስል እስቲ ተመልከቱልኝ የድሮ ሰርግ እኮ ያምራል m.kzbin.info/www/bejne/e6uvpptqmNqrsNE
@da8387
@da8387 3 жыл бұрын
የኔ ሰው ጥራ ብባል ቁጥር ኣንድ ኢትዮጵያዊ #1 ኣንዳርጋቸው ጽጌ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር።
@melkamum
@melkamum 3 жыл бұрын
እስኪምክንያትህን ዘዘር ብታደርግ ተመልካችም ቢያውቀው
@samsontesfaye1389
@samsontesfaye1389 3 жыл бұрын
ውድ አባት ለደሀ አዛኝ ልዩ ነህ አንዲ ትለያለህ እግዚአብሔር የምትመኝውን የህዝብህን እረፍት ያሳይህ
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
አንዳርጋችው ከዛ ሁሉ ትግል ከዛሁ ችግር ተርፈህ የወያኔ መጨረሻ በማየትህ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
@zenahom
@zenahom 11 ай бұрын
ወያኔ መች መጨረሻው ደረሠ 😀😀😀
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ መፀሀሐፎችህን በናፍቆት (በጥማት) ነው የማነበው. እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@bereketsolomon2649
@bereketsolomon2649 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ ጋሽ አንዳርጋቸው ላመንክበት ነገር ኖረህ ላመንክበት ነገርም ዋጋ ከፍለህ ለዚህ ቀን መብቃትህ ... በቀጣይም ለሀገርህ ጠቃሚ ነገር የምታበረክትበት ጊዜ እንዲሆልህ እመኝልሐለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ያብዛልህ::
@mamuyehadis7873
@mamuyehadis7873 3 жыл бұрын
A man of integrity, courage, and truth!! Wish you a long and healthy life!!
@uae5163
@uae5163 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሄን ሰዉ ስወደዉ ኑርልን ሀገርህማ እንዳትተዋት
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@cherekatube2762
@cherekatube2762 3 жыл бұрын
የእናትና አባቴን 1960 ሰርግ ምን እንደሚመስል እስቲ ተመልከቱልኝ የድሮ ሰርግ እኮ ያምራል m.kzbin.info/www/bejne/e6uvpptqmNqrsNE
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባት ለነፃነት መታገል ራሰን ለመሰዋነት አሣልሰፎ መሰጠት ትልቅ ጀግንነት ነው
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ሰዉ አቶ አዳርጋቸዉ ፅጌ ግን በጣም ተበሳቆለ የኔ ምስኪን 👍😘
@selamwithabtamu5799
@selamwithabtamu5799 3 жыл бұрын
አንዲ ስውደው እኮ የኔ ጀግና እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@wellomereja6662
@wellomereja6662 3 жыл бұрын
ክቡር አንዳርጋቸው ፅጌ በጣም ከማከብራቸው ምርጥ ሰው ናቸው
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 жыл бұрын
እውነት ነው አዋቂ በእድሜ የቀደሙ ብዙ ነገሮችን ያዩ ብዙ መንግስታት ሲቀያየሩ ብዙ ልምድዶችን ያዩ ሰዎችን ጥግ እንዲይዙ አድርገው ምንም ልምድና እድሜ ጠገብ ያልሆኑ ሰዎች እኛ እንጂ እናንተ ምንም አታውቁም ሚሉበት ሐገር ላይ ጥሩ የፖለቲካ ሰዎችን ለመፍጠር ይከብዳል ልክ እንደ አሜሪካ.... ለማንኛውም በሰይፉ ሾው ላይ ቀርበህ ጣፋጭ ምክርህን ስላካፈልህን በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ:: በቅርብ የለቀከው መፃፍ ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለሁ!
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
አቦ እረጂም እድሜ ንግግሮዎ ብዙ የሚወድቅ የላቸውም ፖለቲካ ከእውቀትጋ መፀሀፍን ባገኘሁት ያጎጎል።
@kingsol6607
@kingsol6607 3 жыл бұрын
How can I get the book online?Otherwise big respect to አቶ አንዳርጋቸው
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 3 жыл бұрын
መፅሐፍን ሚፈልግ ያናግረኝ
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@cherekatube2762
@cherekatube2762 3 жыл бұрын
የእናትና አባቴን 1960 ሰርግ ምን እንደሚመስል እስቲ ተመልከቱልኝ የድሮ ሰርግ እኮ ያምራል m.kzbin.info/www/bejne/e6uvpptqmNqrsNE
@gallerycollection2022
@gallerycollection2022 3 жыл бұрын
@@minaiaminaplace2086 መፅሀፉን እፈልጋለሁ
@ETUBE679
@ETUBE679 3 жыл бұрын
On Amazon
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
ሳየው እራሱ ደስ ይለኛል በእውነት እረዥም እድሜ ይስጥክ
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌንና ብርሀኑ ነጋን ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ እድሜ ይስጥልን
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Meeee toooo🤗🤗🤗🤗
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 жыл бұрын
@@yayne1988 ለምን
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 жыл бұрын
ሁለቱም ለስልጣን ነዉ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዋዉ አቶ ንዳርጋቸዉ ጀገና ኖት እናነባለንን እወዶታለሁ ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 3 жыл бұрын
እማከብርህ በምክናየት ነው አዳርጋቸው ጥጌ እድሜና ጤና ይስጥህ ይስጠን ሀገራችን ክዘር ፖለቲካ ያውጣልን እምየ ኢትዮጼያ♥🇪🇹 እድገትሺን የሚውድ ይክብርልን ውድቀትሺን የሚመኝ ከአፍርሺ በታች ይግባልን!
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ የመርህ ሰው ሃቀኛ ጀግና "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር"የሚለው መጽሓፍ በህይወቴ ያነበብኩት ምርጥ መጽሃፍ ሁለት መጽሓፍ አንብበው ልተች ይላሉ ያለው አንዲ ትክክል ነው የተወሰኑ ሰዎች በሁለት መስመር መጽሃፉን ለመተቸት ይፈልጋሉ አንዳርጋቸው የፈለገ ሰው ቢንጫጫ የሚደናገጥ ሰው አይደለም የሃገራችን ታሪክ የአንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደረገ ነው አንዳርጋቸው ደሞ ሃቁን ዘርግፎታል ኢትዮጵያ እንደ አንዳርጋቸው አይነት ጸሃፊ ቢኖራት ኖሮ አገሪቱ እንደዚህ ባለፈ ታሪክ ባልተባላን ነበር አንዲ Huge Respect 👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KYCNews
@KYCNews 3 жыл бұрын
የትግራይ ተወላጆች ፈተና kzbin.info/www/bejne/r6GQoZSbaN16pNU ሰብስክራይብ አድርጉ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ጀግና ናቸው ከዚህ በላይ ያቆያቸው ብዙ ተሰቃይቷል 💚💛❤️ 🙏
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 3 жыл бұрын
ኣድየ ታስረህ ስትፈታ እደት ደስ እዳለኝ ትሁት ሰው ነህ እረጅም እድሜ
@KYCNews
@KYCNews 3 жыл бұрын
የትግራይ ተወላጆች ፈተና kzbin.info/www/bejne/r6GQoZSbaN16pNU ሰብስክራይብ አድርጉ
@tewodrosgetaneh9952
@tewodrosgetaneh9952 3 жыл бұрын
በጣም ያሚገርም ጭንቅላት ነው ያላቸው እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ🙏🙏🙏🙏
@MmMamam
@MmMamam 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው የማከብረው ሰው!!! ቀጣዩን መፅሀፍ ለማንበብ ጉጉቴ😳👌👌
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 3 жыл бұрын
ጅግና አዳርጋቸዉ ፅጌ እርጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ
@roseayni712
@roseayni712 3 жыл бұрын
ጀግና ሰው መቼም ያደረከውን ኢትዮጵያ አትረሳም ረጅም እድሜ!!!
@meheretabera6854
@meheretabera6854 3 жыл бұрын
በጣም ይምናክብርህ እንዲ እግዚአብሔር እዲሜ ይስጢልን!!!!!!!
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ያደረግኸውን ውለታ እግዚአብሔር ይክፈልህ
@hermela4279
@hermela4279 3 жыл бұрын
Amen, mert sew ande
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Big respect Andy no words thank u ...u gave all what u have for all Ethiopians I thank u may God be with u all z time
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
A very courageous and humble person. I hope he continues to fight for the motherland
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜን አሁንም ይጨምርሎት በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ኘሮግራም ነበር እናመሠግናለን
@belatube2023
@belatube2023 3 жыл бұрын
ስለ እማማ ዝናሽ ዘካሪያስ ኪሮስ የሰጠው ቃለመጠይቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል m.kzbin.info/www/bejne/a4S2qGiJd959ocU
@luhanad5230
@luhanad5230 3 жыл бұрын
You are my super hero!!! Thankyou for all the sacrifices you made for us!!!
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ናቸው እኔ በጣም ይመቹኛል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 Жыл бұрын
Best and full of wisdom interview!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Mr. Andargachew big respect for you. God bless you and your family...🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 жыл бұрын
ጋሼ ሺ አመት ኑርልን ለእናት ሀገርህ የከፈልከው መስዋእት ክብር ይገባሀል አሁንም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችህ!
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ጨዋ ሰው ጣላትህ በነፍስህ ላይ እጁን እንዳይዘረጋ ገደብ ስለተደረገበት ተገዳዳሪዎችህ እያዩ ነፃ ወጣህ ። ነፍስህን ያሳደዱ ዘመን መጣባቸው ።
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ። የበሳል ሰው ገለፃ።
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ምርጥ አገር ወዳድ ነህ እንዴት ላመስግንህ በቻ እደሚ ይስጠህ ።
@tigesttesfawe5670
@tigesttesfawe5670 3 жыл бұрын
ይህ ስውዬ የታስረ ግዜ ያዘንኩት የጬሁኩት ይቆጨኛል ግን ደግሞ አሁን በህይወት እያለህ አማራ መኖሩን ማየትህ ደስ ብሎኛል
@birukasrat5234
@birukasrat5234 3 жыл бұрын
mejemerya metsafun bitanbe wedaje...
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
ትክክል
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
so true ይፈታ ብለን ስንጯሕ ቀላል ይቆጫል
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Eko yhe ye tilik...
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
Same here
@AddisReview
@AddisReview 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሰቶህ ይህን በማየትህ እድለኛ ነህ ፈጣሪህን አመስግን ከሞት ፍርድ ወደ ህይወት እሩጫ ደስ ይላል
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
ምርጥብቃት ያለህ አበሣነህ ለኢትዮ ብዙ ከፍለሀል ዘመንህይባረክ።
@tyry6852
@tyry6852 3 жыл бұрын
ከልብ እናክብሮታለን እንወዶታለን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@getemar7075
@getemar7075 3 жыл бұрын
Seyfu Endenezi aynet Tllk sewhoch stakerb erejm seat bihon aref betam sterbn..😍🥰🥰
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
አቶ አንድ አርጋቸው ክብር ይገባሀል ረጅም እድሜና ጤና አለህ ይስጥህ እንወድሀለን
@mendayetekle2868
@mendayetekle2868 3 жыл бұрын
እንደ እኔ እምነት እና አተያይ አንዳርጋቸው ፅጌ በእውነት ስለ እውነት የቆመ፣ እውነትን ሲከተል ከግምት በላይ የሆነ ሥቃይና መከራን የተቀበለ፣ ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለ ፖለቲከኛ ነው፡፡ በሥነ-ፅሑፍ በኩል “ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪን” የመሠለ ድንቅ ቅርስ ያስቀመጠ፣ “ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር”ን የሚያክል ምርጥ ሥራ እንካችሁ ያለ፣ አሁን ደግሞ በቅርብ ልክ ፊልም የማየትን ያህል ለስሜት ቅርብ እና ምስል ከሳች በሆነ መንገድ ያበረከተልን “የታፋኙ ማስታወሻ” የሰውየውን ፖለቲካዊ ብቃትና ሥነ-ፅሑፋዊ ችሎታ የሚያረጋግጡ ሥራዎች ናቸው፡፡ እኔ በእጅጉ አከብረዋለሁ፤ አደንቀዋልሁም!! እንደአንዳርጋቸው አይነቶችን ያበዛልን ዘንድም እመኛለሁ!!
@bingogigo2840
@bingogigo2840 3 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው በጣም ጠንካራ ሰው ነው በአይምሮም በሰውነትም።
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 3 жыл бұрын
አንዲ ሲናገር ቢውል የማይሰለች አንደበተ እርቱይ መልካም ቅን ሰው ነው የበሰለ የፖለቲካ እውቀት ያለው ሀገሩን የሚወድ ጀግና ሰው ነህ እንኩአን ለወያኔ ውድቀት ከምድር ለመጥፋት ለማየት አበቃክ አንተን ለማጥፈት ሞክረው እነሱ ጠፉ
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
Good to see you Mr Andargachew Tsige!!! Also I'd love to thank prime minister Dr Abiy Ahmed for his freedom.
@cherekatube2762
@cherekatube2762 3 жыл бұрын
የእናትና አባቴን 1960 ሰርግ ምን እንደሚመስል እስቲ ተመልከቱልኝ የድሮ ሰርግ እኮ ያምራል m.kzbin.info/www/bejne/e6uvpptqmNqrsNE
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 жыл бұрын
ሕዝብ ነው አምፆ ተዋግቶ አብንም ይሄንንም ቆሻሻ ጨምሮ
@merya1514
@merya1514 3 жыл бұрын
Hello Seyfu.I used to like your show and I was expecting to see/hear some thing that bring peace and stability in Ethiopia.please don't act like there is no any thing happens in Ethiopia.You have some ability to bring people together.Thanks.
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸዉን ስትጋብዙ አቻሜለህንም ጋብዙት
@abuhilwa1
@abuhilwa1 3 жыл бұрын
ወፈፌና በእወቀትና በልምድ የዳበረ ሰው ስታገናኚ አይደብረሽ ዘረኛ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Thank you Andi 👏
@zelelalinehan
@zelelalinehan 3 жыл бұрын
Very disciplined man # hat's off 🎓🎩 🧢 to you sir
@mintesnot6469
@mintesnot6469 3 жыл бұрын
ሰይፉ ከቀልድ ወደ ቁም ነገር ማተኮር ጀምረሀል ቀጥበት
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Wow I would have guessed late 50s you look so young good for you!!! Congrats on the new book I hope it's available on amazon ! 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
Speaking facts! Where can I get the book?????
@romanmekonnen3400
@romanmekonnen3400 3 жыл бұрын
I love this man!!!
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
ምርጥ አቶ አንዳርጋቸው
@ferekonjo6922
@ferekonjo6922 3 жыл бұрын
ሰይፌ በጣም የኢትዬጵያን ጀግና ነው ያቀረብከው ተባረክ
@abayneshkebede7606
@abayneshkebede7606 3 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ንግግራቸው አይጠገብም
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 3 жыл бұрын
Andy my guy U do ur best... period!!!
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
የምወደው ፖለቲከኛ የበሰለ ሰው እድሜ ይስጥህ
@elsatefera1540
@elsatefera1540 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቶ አንዳርጋቸው የተግባር ሰዉ
@attahirattah9757
@attahirattah9757 3 жыл бұрын
አንድ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ
@salimkafe839
@salimkafe839 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥክ ባለ ውለታችን
@belneteshome912
@belneteshome912 3 жыл бұрын
Where can I get the book out side from Ethiopia
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@abejebelay6988
@abejebelay6988 3 жыл бұрын
A lot of respect for you sir!
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
እድሜ ሰጥቶህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ
@jemaladem3567
@jemaladem3567 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸው አይናገር ትውልድ እንዳይደናገር!!! ይሔው ነው::
@hopesolo6233
@hopesolo6233 3 жыл бұрын
አንድዬ የእኛ እንቁ❤️❤️
@Usurfit
@Usurfit 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ልጅ ነዉ። ካልጠፋ ነገር ይህን የመሰለ ሰዉ ጎኑ አስቀምጦ ስለመፀዳዳት ጥያቄ ይጠይቃል።
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
አንዲዬ ለኢትዮጵያ💚💛💝🙏
@nextdoor1v173
@nextdoor1v173 3 жыл бұрын
I really appreciate your question? when you asked this question I was immediately said Dr. Brehanu Nega and Andargachew also repeated it. I was really happy by my guess and Andu response.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
Me too👍
@haydatube7487
@haydatube7487 3 жыл бұрын
Yeah me too
@iamgrateful8691
@iamgrateful8691 3 жыл бұрын
We all know አንዲ & ብሬ❤
@tsigetadele1476
@tsigetadele1476 3 жыл бұрын
Your Honerable real Politician and writer Andi I really appreciate your life experience especially your family background.forever Long live Abate
@konjith698
@konjith698 3 жыл бұрын
ሰይፉ በዛሬው ኢንተርቪው ከጨዋ ጋር የተመጣጠን ጨዋነት አይቼብሃለሁ አሻሻልክ
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 3 жыл бұрын
Ethioian Author to be admired thank you dear Seifu.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 86 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 169 М.
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,1 МЛН
ВЕРНУЛИСЬ ИЗ ОТПУСКА... (@twoticketstosaradise - TikTok)
0:24
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,7 МЛН