ከስደት መልስ የተጀመረ ቤት ይጨረሳል ተጀምሮ ይቀራል በድፍረት በሀገሬ ቤት መስራት ጀምራለው

  Рет қаралды 21,192

Zi tube

Zi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@SGg-k6l
@SGg-k6l 11 ай бұрын
የኔን ቤት የምትሰራልኝ እናቴ ነች አስመርጋልኛለች ሊሾ ነዉ የቀረኝ ❤❤እናቴን መርቁልኝ እንደ ወንድ እንጨት ገዝታ ተሸክማ ስታግዝ ኖረች❤❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 11 ай бұрын
እኔም ሁለተኛ ቤቴን አስመረኩኝ❤
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 11 ай бұрын
አላህይጠብቅሽ
@SGg-k6l
@SGg-k6l 11 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶች
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
ሽ አመት ያኑርልሽ እማ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ታማኝ ቤተሰብ ሲኖረን አይደል እሰኪ ሆድ ይፈጀው
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 Жыл бұрын
አብሽሩ
@zamzam-e5w
@zamzam-e5w Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢እኔሰ ተቃጠልኩ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 11 ай бұрын
​@@zamzam-e5wአይዞሽ ውደ አይዞን😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 11 ай бұрын
አይዞሽ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆኖ አይደለም ቤት መስራት ሽንኩርት መግዛት ይከብዳል እዚሁ ስደት ላይ ሆኖ እንደምንም ተሞሙቶ መስራት ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
😂😂እኮ እህቴ😢😢😢
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 11 ай бұрын
ትክክልልል
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 11 ай бұрын
ታማኝ ሰዉ ያስፈልጋል
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ ግንስው ሲኖርሽነውማማዬ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 11 ай бұрын
የተጀመረ ነገር ያልቃል አላህ ያግዝሽ
@astertube5406
@astertube5406 11 ай бұрын
በርች ሰው ሴኖር ጥሩ ነበር ስደት ሆኖ ማስራት ጥሩ ነው
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 11 ай бұрын
በርቺ አላህ ይርዳሽ ለኛም አላህ ይገዘን ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብ አርጌሻለሁ ጠክሪ❤
@neimatube5439
@neimatube5439 11 ай бұрын
ዉይ የኔ እህት በኑሮዉ ዉድነት ሀገር ቤት ሆኖ ቤት መስራት ይከብዳል አላህ ያግዝሽ እኔ በስደት ስድስት አመቴን ጨረስኩ እስካዉን አላለቀልኝም የኔ ታያ የጋራ ስለነበር አመቱን ሙሉ ሰባት መቶ ሽ ብር ስከፍል ነበር
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 11 ай бұрын
አብሽሩ ውድ የስዴት እህቶቼ እዛው ውጭ ሁናችሁ እንባላለን ውጭ ሳይሆን ውርጪ ነን ያለነው
@ToibaAli-z2p
@ToibaAli-z2p 11 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ የእጨቱጥራትና የዉሃልኩ ወላሂ እጂግ ቆጆነዉ ግን ከአሁን በሁላ ያለዉ ወጪ ይበልጣል
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Жыл бұрын
ወይኔ እንኳን ሃገር ሁኖ ውጭም ውነን አልቻልነው ብቻ አላህ ያጠንክርሽ ደሞ ቤቱ ሰፍቷል
@አቡሀፍሷ
@አቡሀፍሷ Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይጨርሰዋል
@saberatemo
@saberatemo 11 ай бұрын
ሠለሚ ለቤቱ ከነበለቤቱ ☕️☕️☕️☕️
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 11 ай бұрын
ማሻአላህ እህት ትጨረሻለሽ እንደ አቅመሽ ስራ ደሞ ለአዱናያ ቤት
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 11 ай бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እኔ አንድ ቤት ብዙ አመት ነው የፈጀብኝ 250ካሬ አሁን ጭማሪ ቦታ ገዝቸ ነበር ሰለቸኝ መስራቱን ሳስበው ሀገሬ መግባት እፈክጋለሁ ትንሽ መቀሳቀሻ ልያዝና እፍፍፍ ቤት መስራት ናላ ነው እሚያዞረው
@newid5082
@newid5082 11 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ይገዝሽ አልሀምዱሊላ ጨርስኩ ኢሻአላ በቅርብ እገባለሁ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 11 ай бұрын
በይእህት:ተመልሰው:ሒጅናቤትሽን:አስጨርሺጂ:አርሆኖ:መቼምአይሠራም
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ❤
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
አችስ እዴት ሀገር ቤት ገብተሽ ትጀምሪለሽ እኳን ሳይሰራ እየተሰራም እየተላከ አይሞላም
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 Жыл бұрын
ሰዉ የለለዉስ እህቴ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 11 ай бұрын
ጎበዝ ቤት ስራ ይከብዳል እኔ እሰራለሁ ብየ ያለኚን ጨርሼ አልበቃኚም ከዛ ተመልሼ መጣሁ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 ай бұрын
እኔም ኢሻአላህ በቅርብገብቸ እራሤአሥጨርሣለሁ አባቴባተሌነዉ ተጀመሮ ቁጭአለወላሒ የሚያሠራዉ ጠፍቶ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 ай бұрын
እማ❤❤ደምሮኝ
@ameenaha5878
@ameenaha5878 11 ай бұрын
ሲት ቅጠልነው እህቴ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች አላህ ያግዝሽ ውዷ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 ай бұрын
ወየሁገናነዉ የኔአድዉርተገርፎል በርተሠርቶአልቆል መገጠምይቀራዋል
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጨርስልሽ እህቴ
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj 11 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በርች ውዴ ሰብስክራይብ አደረኩሽ❤
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስፈጽምልሽ ጎበዝ
@themobshop7930
@themobshop7930 11 ай бұрын
ስንት ሜትረ ካሬ ነው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BURAQ798
@BURAQ798 11 ай бұрын
ደስ ይላል
@bintmoha3172
@bintmoha3172 11 ай бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሰርተውልኛል
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች 11 ай бұрын
እኔም ኩሽና ና ሽት ቤት አጥር ይቀረኛል ወላሂ አስጨርሱልኝ ብላቸው እቢ አሉኝ ለሁሉም ነገር ሰው ያስፈልጋል
@user-iy2tsak1gw1t
@user-iy2tsak1gw1t 11 ай бұрын
ደምሮኝ🎉❤❤❤
@YousifNoor-qp7fw
@YousifNoor-qp7fw 11 ай бұрын
መሸአ ላህ
@fatumara3244
@fatumara3244 11 ай бұрын
አልቃል😀😃😀😃😀
@የነገንማንያውቃልሚዲያ
@የነገንማንያውቃልሚዲያ 11 ай бұрын
በስች ማሻአላህ
@husenali-et8ce
@husenali-et8ce 11 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤👍👍👍👍👍
@neimatube5439
@neimatube5439 11 ай бұрын
ብሩ ካለሽ ግን እህቴ ቶሎ አስመርገሽ አስገርፊ አሁን ላይ ሲሚቶ ቀነስ አድርጓል
@asnichootube8032
@asnichootube8032 11 ай бұрын
Muslim ehetoch swedachu❤❤ mariyamn
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 11 ай бұрын
ጉድ የሄ ምንዛሬ መጨመሩ ጉዳት እጂ ጥቅም የለውም
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 11 ай бұрын
ውሃ ልኩ በጣም ትልቅ ነው ልጂ ይጥላል
@sofioumer3903
@sofioumer3903 11 ай бұрын
እኔስ ሰሞኑንጨረስኩ አልሀምዱሊላ በቅርብሀገር
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 11 ай бұрын
እኔምአልሀምዱሊላህጨረሰኩአላህበደሰታየምኖረበትያረገነ
@sofioumer3903
@sofioumer3903 11 ай бұрын
@@mhmfmhmd2442 አሚን ዉዴ
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ 11 ай бұрын
ቀለምና መሥተዋት ሥት ገዛችሁ እሥኪ ንገሩኝ እሄ ቀረቶኝ ነዉ
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 11 ай бұрын
@@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ እረክሷንሁቢ።5ክላሰመሰታውትለማሰገጠም።19ሺብረ።ቀለሙምእረክሷን።ምንአያረከሰአለ።ሲሚቶምሁሉም።አሁንእረክሷአሰገጥሚሳይወደደ
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
ayzosh Egziabiher ale Egziabiher yerdash merchi ish ayzosh Egziabiher ale 👍🙏🙏🙏
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
እሽ ውዴ
@ameenaetp
@ameenaetp 11 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እዚህ ሆነንም አልቻልነው ሀገር ሆኖ ቤት መስራት ይከብዳል ገቢ ከሌለ
@mahboba1239
@mahboba1239 11 ай бұрын
ማሻሃላህ፣ደሲ፣ይላሊ፣ታማኝ፣ብተስብ እድነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 Жыл бұрын
ኧረ፣እኔም፣ሽንትቤት፣ይቀረኛል፣ልገባነዉ፣አሞኛል😢😢
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 ай бұрын
አላህያሺርሺየትነሺ እኔም አሞኝጀመሬ ትቸዉልገባነዉ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 11 ай бұрын
@@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ አሚንንን፣ያረብብብብ፣ስደት፣ከጥቅሙ፣ጉዳቱ
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 11 ай бұрын
አረከባድ ነው ቤት ሲባል እህ ሳስበው ደከመኝ እህቶች
@mimifkr1743
@mimifkr1743 11 ай бұрын
ጀግ ና ♥️♥️♥️
@TaibaYusuf-d7y
@TaibaYusuf-d7y 11 ай бұрын
በርች ውዴ እውነት ነው ቤት ከሰራችሁ ተግላችሁ ሥሩ ስደት እየላችሁ
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 11 ай бұрын
Masha Allah aref now gobez barechi ❤❤🎉
@ddesiy6325
@ddesiy6325 11 ай бұрын
እረ እህት እንደት አሰብሽው ሀገር ሁነሽ ቤት መስራት እኔ እዚህ ሁኝ አልቻልኩትም ማርያምን
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 Жыл бұрын
ማሻአላህ ስንት ቆርቆሮነው ደሴልጀምረነበር መስራት ይቻላል እንዴ በአሁን ሰአት
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
አወ ስደት ትርፍ አድ እሚታይ ለራስ ቤት መስራት ነው ብር ጠፊ ነው መቶ ቆርቆሮ ነው ይሄ
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 11 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ አይዞሽ በርች
@zuzu3917
@zuzu3917 11 ай бұрын
Mashaallah berchi mert bat new bedma betana nuribet ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
በርች❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
wa wr wb ማሻአላህ በርቺ አላህ ያግዝሽ ግን ባሁን ሥዓት መኪና የሚያሥገባ ከሆነ ሰፈር ከሆነ ቤት የምሰሩት ለምን የጭቃቤት ትሰራላቹ በብሎኬት መሥራት አይሻል ውበትም ይኖረዋ እድሜው ረጅም ይሆናል አላሁ አእለም
@እሙሂራ
@እሙሂራ 11 ай бұрын
ረኡኡኡኡብሩስስስስስ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 ай бұрын
በቅንነት❤ደምሮኝ
@fafiwelloyewa3230
@fafiwelloyewa3230 11 ай бұрын
ዘሀራ ሀሰን እደት ነሽ ባአላህ ስልክሽን አስቀምጭልኝ
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 11 ай бұрын
በውስጥ ነይ
@fafiwelloyewa3230
@fafiwelloyewa3230 11 ай бұрын
@@zitubehabshawite3933 ላኪልኝ እሺ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Жыл бұрын
ስንት ቆርቆሮ ነው
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
መቶ ቆርቆሮ ነው
@muktartube1326
@muktartube1326 Жыл бұрын
ስንት ዚንጎ ነው
@YABSIRAMIKAELITESFAYE
@YABSIRAMIKAELITESFAYE 11 ай бұрын
Amaridynawu gin xefabish
@KebirJemal24
@KebirJemal24 Жыл бұрын
Masha alah yicherslshi zye
@tube3923
@tube3923 11 ай бұрын
አልተደለደለም ምኑን ትቀርጭዋለሽ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
ጎበዝ አብሽሪ ቀስብሎ ያልቃል በኢሞ ደውይልኝ አች ለምድነው የጠፊሽው😊 የኔን ሂደሽ እይልኝ አች አይጥ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 11 ай бұрын
ደመርኩሽ በርች አብረን እንደግ ቤቴ ነይ ውደ
@emantube1758
@emantube1758 11 ай бұрын
ደምሪኝ እመልሰላሁ
@umuhayattube8420
@umuhayattube8420 11 ай бұрын
ልቢትሽ አድስንኝ ስብ አሪጌሽልው ኢኔናም ስብ አርጌኝ ኢሂቶቼ❤
@MusliyaMohammed
@MusliyaMohammed 11 ай бұрын
Mashala ❤❤❤❤❤
@Fafi26
@Fafi26 11 ай бұрын
ቤት መስራት ከባድ ነው እኔ ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ አንድቀን ስራ ሳላቆም አሁንም ገና ብዙ ይቀረዋል😢 በርች እህቴ ሀገር ሆነው መስራት እዳልሽው ይከብዳል ግን ጎበዝነሽ በርች ያልቃል የተጀመረ ነገር ማለቁ ስለማይቀር
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 11 ай бұрын
ከቦታ ሌላ 62 ሽ ረያል ጨረሰ እኔ እና ባሌ 2 አመታችን ከተገናኝን ስራላይ ሁነን ሳኡድ አሁንም አላለቀ ኮሪኒስ መስተዋት የውስጥ መዝጊያ ሽብራ ግርፍ ይቀረዋል ገና። ምንም አያልቅም እሱ በፊት አድቤት ሰርቷል በያልቅም እግድህ የራሱ ጉዳይ
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 11 ай бұрын
ጠለብሁናችሁነው
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 11 ай бұрын
@@mhmfmhmd2442 እረ አይደለንም
@Fafi26
@Fafi26 11 ай бұрын
@@user-xt8sq1wn7i ጀግናዎች ያልቃል እደምንም ብላቹሁ ጨርሱት አብቅታቹሀል ትንሺ ነው የቀራቹሁ
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 11 ай бұрын
@@user-xt8sq1wn7i ታዳኮጠለብካልተሆነ።ጠክሮለሰራ።ተጠፍቶአዳፍታነው።ይህንሰልሺ።ሰረተሺለቤትብቻየምልኪ።ከሆነነው።ሌላየምረጅውኮተትከለለ።እናምአብሺሩያልቃንየተጀመረነገረ
@saada8594
@saada8594 11 ай бұрын
seb akerkueshe berchi weda
@Gurage4
@Gurage4 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አዲሰ ቤተሰብነኝ ሰብ መልሺ
@hibye2380
@hibye2380 11 ай бұрын
مشاء الله الله يسعدك ويجعله بيتا مبارك
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
ሰብ አድርጌለሁ ግን ስንት ቆርቆሮ ነው ❓❓
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
መቶ ቆርቆሮ ነው ውዴ
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 11 ай бұрын
እንግዲሕ ቤት ሠርተሻል አሑን ባል ከሌለሺ ላግባሺ የኔም ሐገር አንች ያለሸበት ነው የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ነዉ በቅርብ ግዜ ለመግባት አስቤለሑ በስደት 14 አመት ሞልቶኛል እድሜ 42 ነው
@ፍፊቢትሰይድ
@ፍፊቢትሰይድ 11 ай бұрын
😂😂
@atalearega2607
@atalearega2607 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
😂😂😂
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 11 ай бұрын
@@fasikawande3558 ምን አሳቀሺ እውነቴን እኮነው ይሔ ያስቃል እንዴ
@HailuZuma-hl7fl
@HailuZuma-hl7fl 11 ай бұрын
ሥልክሺን ፃፊልኝ እና እናዉራ
@mesilove9815
@mesilove9815 11 ай бұрын
ዉዶቼ ደምሩኝ 🙏
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 Жыл бұрын
እር አሸዋ አራት ባጆ አይሆንም አንድ ሲኖ እራሱ አይፈጅም። ድጋይ ይወስዳል። ስሚቶም ከ10ኩታል በላይ አይወስድም ። እኔ 127ቆርቆሮ ቤት ሰርቸ ጨርስኩ ነፊሽጉ። አልሃምዱሊላህ ። ጅብሰም ብቻ ከነ ገመዱ 392ሽብር ነው የፈጀው ።ቤቱ ግን ግሩም ነው በዚሂ መልኩ ካለቀ
@muktartube1326
@muktartube1326 Жыл бұрын
ማሻእ አሏህ ስንት ክላስ ይወጣዋን 127ቆርቆሮ
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች 11 ай бұрын
ውሀ ልኩ ልክ እደኔ ቤት ነው ትልቅ ነው 😂😂😂
@kierkm5305
@kierkm5305 Жыл бұрын
በቅንናት 400 ሰብ አሰገብኝ 🎉🙏🙏
@umuhayattube8420
@umuhayattube8420 11 ай бұрын
ኢና አርክሽ ምሊሺ 🎉
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 11 ай бұрын
Wude sent korikoro new
@user-iy2tsak1gw1t
@user-iy2tsak1gw1t 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmaomar9179
@rahmaomar9179 11 ай бұрын
❤👍
@ademsayid3962
@ademsayid3962 11 ай бұрын
ስት ቆቆርቆሮ ነው
@Hana_444
@Hana_444 11 ай бұрын
ደምሩኝ በቅናንት
@astertakluu
@astertakluu 11 ай бұрын
❤❤
@ademsayid3962
@ademsayid3962 11 ай бұрын
ስት ቆቆርቆሮ ነው
ከስደት መልስ
10:48
Umu Sumeya Tube
Рет қаралды 1,5 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
ጁመአ እንዴት ነበር ከናተጋ
7:43
Zi tube
Рет қаралды 99
Most Dangerous Ways To School | ETHIOPIA | Free Documentary
48:00
Free Documentary
Рет қаралды 3 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН