No video

🔴 ከእስልምና ወደ ክርስትና የ10 ዓመት እልህ አስጨራሽ ጉዞ እንዴት!! 🔴

  Рет қаралды 9,692

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን በቤቱ ያጽናሽ እኅታአም ቸሩ መድኃምኒያለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🌷🌻
@user-nd4xn8hp3c
@user-nd4xn8hp3c 6 ай бұрын
ዋው እህታችን ግብረ ገብነትሽ አና መልካም አስተሣሰብሽ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ልዑል እግዚአብሔር የበለጠ የሰማያዊና የምድራዊ ጥበቡን ይግለጽልሽ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 6 ай бұрын
አሜን
@Gosa-li1ei
@Gosa-li1ei 6 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እኅታችን ቸሩ መድኃምኒያለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ ማስተል ጸጋውን ያድልሺ መድህንዓለም እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም እማምላክ ታስምርን ሰው ማስተዋል አጥታል
@user-ox3rg2fe2t
@user-ox3rg2fe2t 6 ай бұрын
ኪዳነምህረት እመቤቴ ትጠብቅሽ
@sintayewyirga8169
@sintayewyirga8169 6 ай бұрын
እህት የምታስተምሪው ትምህርት እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጀሽ መሆኑ ከእንደበትሽ ያስታውቃል ጌታ በቤቱ አጽንቶ ያኑርሽ አሜን
@user-bk4sl2fz8z
@user-bk4sl2fz8z 6 ай бұрын
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ኩሉ ግዜ ምሰኪ ይኩን ክብርተይ አብ ቤቱ የፅንዕኪ ዝሓፍተይ ማዓረይ✝️✝️✝️_
@WubeGisme
@WubeGisme 6 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር መርጦሽ ለራሱ ስላደረገሽ መንፈሳዊ ትምህርትሽን ቀጥይበት በርችልኝ
@habtamuassefa-uh2zb
@habtamuassefa-uh2zb 6 ай бұрын
እህታችን ገራሚ ሰው ነሽ አርቆ አሳቢ፣ conceptም አለሽ በቤቱ ያጥናሽ።
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 6 ай бұрын
ዉይ የኔ ማር እህቴ እናታችን ድነግል ማርያም ታበርታሽ
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d 6 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ❤❤❤
@HasetTassew-gm9pb
@HasetTassew-gm9pb 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 6 ай бұрын
አንቺ ድንቅ ልጅ ነሽ መጨረሻሽን ያሰምርልሽ የኔ ውድ ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ❤❤❤
@biruktesfaye7
@biruktesfaye7 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ከገባን ትልቅ ቃል ነው የነገርሽን
@asegirma4875
@asegirma4875 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጠሪ ከንችጋ ይሁን እኛ አንኳን እድመችን ኦርቶዶክስ ውስጥ ጨርሳን ስለዝች ሀይማኖት እውቀት የለንም በርች
@getachewdesalegn2911
@getachewdesalegn2911 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ,, ይጠብቅሽ!
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 6 ай бұрын
እህታችን ፈጣሪይባርክሸ ❤❤💌
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 6 ай бұрын
በእዉነት ማን እንደ ድንግል ማርያም ማን እንደ እናቴ እንደ ወላአድቷ ማን እንደ ክርሥቶስ በእዉነት ተመሥገን እኛ ሳንመርጠዉ ለመረጠን ጌታ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qq8yg8xu9q
@user-qq8yg8xu9q 6 ай бұрын
እህቴ በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ለቃላትሽ በ ጣም ጠንቃቃ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እኛ አማኝ ነን ያልነው ያንቺን ያህል እንኳን ጠንካራ አይደለንም እምነተ ጠንካራ መሆን ፈልጋለሁ ግን ሁሌም ይፈትነኛል በብዙነገር በዚህ ጉዳይም ከጋደኛዬ ጋርም ተለያየን እኔ ሁሌም ንሰሀ ገባለሁ ግን በጣም እፈተናለሁ እናም መፈተን መልካም ቢሆንም አብሮሽ ያለው ሰው ካልተረዳሽ ምን ታደርጌአለሽ እኔ ሁሌም ወደ ፈጣሪ ሀሳቡን እንዲያደርግ ፈልጋለሁ አሁን ግን ሁሉም ነገር ተበላሸ እሱም ተለይቶኛል
@higemengiestbogale4983
@higemengiestbogale4983 6 ай бұрын
እኔ የሚመስለኘ የእግዛብሄር መንፈስ በአንች ላይ እንዳደረ ነው። አቤት መታደል!!!
@mulutrfey3673
@mulutrfey3673 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 6 ай бұрын
እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማሽ!!
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 6 ай бұрын
በእዉነት ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ ❤🎉
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅጽናሽ በቤቱ
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 ай бұрын
ብርቺ እህታችን ድንግል አማልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 6 ай бұрын
በቤቱያፁናሺእግዛቤሕርይጠቢቅሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 6 ай бұрын
Berche Ehetachn nice message !!!
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 ай бұрын
እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-mj4nw9cz8z
@user-mj4nw9cz8z 6 ай бұрын
አዝናለሁከብረሀን. ወደጨለማ ወሥዶሻን. ያሣዝናን
@saronisrael752
@saronisrael752 6 ай бұрын
መቶ የቀመሠችውን መቅመስ
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 6 ай бұрын
Tebareki ihetalemi
@user-ke8lb6ft6e
@user-ke8lb6ft6e 6 ай бұрын
Besme ab weld wemenfes qdus ehte enkan terash bebetu atsnto yanursh tselylunj weletemariam eyalsh tebareki
@selamselam-er5lt
@selamselam-er5lt 6 ай бұрын
እውነት በለሻል ከሚገባው በላይ ነው የመለሽው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ። እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ፣ፍሬ 10,30,60,100 ከዛም በላይ በልቦናሽ ያፍራልሽ። አብዝቶ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከሆድሽ ያፍልቅልሽ። እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሚያስተምርበት ብሎም የሚፈውስበትን እንዲሁም የጠፉትን የሚመልስበት የሕይወትን ቃል የሚመግብበት ድምፅ በአንቺ ኣፍ አብዝቶ ያሠናዳ። ብሩክ ነሽና አብዝቶ ይባርክሽ። አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ልበሽው። ከላይ እክሊል ከታች ምንጣፍ፣ ከቀኝ እና ከግራ ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፏ እንደምታቅፍ፣ እንዲሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቀፍሽ። በርችልን እደጊልን። አሜን ❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 6 ай бұрын
ተባረኪእህቴ❤❤❤
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 6 ай бұрын
Medahenalem yebarekeshe syjemer himanotachu kemymeselachu gare lemen tehadalachu yegzabeharen temeheretena mengede lemen ateketelum mekerine lemen yebalale
@user-ih4hl5zf7t
@user-ih4hl5zf7t 6 ай бұрын
የኔህ በምን ቃል ልግለጥሽ ቃላት የለኝም እኔም እማወራት ሙሰሊም ነበረች እወዳት አለው ትወደኝ ነበር ግን ኦርተዶክስ ትቸ አይደለም ፍቅር በምንም ሀይማኖቴን አልቀይሪም በህት በወድምነት አልኳት እና ትክክል ነሽ
@user-yh3ei7if6h
@user-yh3ei7if6h 3 ай бұрын
ኣምላኽ ምሳኺ ይኹን❤❤❤❤❤❤
@mulutrfey3673
@mulutrfey3673 6 ай бұрын
ብትኽክል ብለሻል እም እቀይራለሁብሎ እየማለ እጁ ታስገባኝ ብሆላ ይህው ሄወቴን አመሰቃቅሎታል እ😮ና እህቶቸ ጽንቃቄ አዲርጉ እህት ወዲሞቸ ሰውን ሰው አይቀይርውም እግዚአብሔር ሲፍቅዲ ነው እጂ
@belensendew
@belensendew 6 ай бұрын
zemenhs yebareke
@habtamtesfahun8574
@habtamtesfahun8574 6 ай бұрын
በርች።
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 6 ай бұрын
💯 you are right I am Agree with you
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 6 ай бұрын
Egzabher ybarekish konjo❤🙏❤
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
Kirstyan yemekewn kal bititekeme betam tiru new ena orthodox tewahido kirstyan bicha nen kirstyan yemenibalew ❤❤❤
@yeshireg3824
@yeshireg3824 6 ай бұрын
Egezaber babetu yaxenashi xagawen yabezaleshi ehet alam❤❤❤❤❤
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 6 ай бұрын
እህታችንፈጣሪይባርክሽማረያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fx8er6cp8i
@user-fx8er6cp8i 6 ай бұрын
❤❤❤❤geta yibarkshi bebetu yasinashi
@tigist530
@tigist530 6 ай бұрын
AmeenAmeen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@seenaaadaree3517
@seenaaadaree3517 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 6 ай бұрын
Very Great 👍 Information.
@seenaaadaree3517
@seenaaadaree3517 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@saratedes4086
@saratedes4086 6 ай бұрын
❤❤❤
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@emebetbeza2734
@emebetbeza2734 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@mssnoon1874
@mssnoon1874 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 6 ай бұрын
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 6 ай бұрын
Haimanot wedesu masgebat nee new enji
@tewabechhaile7205
@tewabechhaile7205 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op4cn9vn8b
@user-op4cn9vn8b 5 ай бұрын
Tsnatun ystsh bebetu yatsnash
@cocob7788
@cocob7788 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@MyሕazAbችunuቭdg
@MyሕazAbችunuቭdg 3 күн бұрын
ቃጠሎ
@SmilingImpala-qs8sc
@SmilingImpala-qs8sc 6 ай бұрын
ተናግረሽ አስተምረሽ ሞተሻል ! በፈጣሪ እምላለሁ ምንም ስለ እስልምናም ክርስትናም ምታዉቂዉ የለም ። just fake ወይ ተልእኮ ….. ኬት ወዴት ነዉ የመጣሽዉ
@mirathmira7377
@mirathmira7377 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 6 ай бұрын
መቼም አንችን ለቤተ ኽርስቲያኒቱ የሰጣት በዘመናት መካከል ድልድይ ነሽ፤ እንዳልሽውም🎉መልዕክቶችሽ🎉መላእክት ተሰብስበው የሚናገሩ ይመስለኛል፤ ፈተናሽ ይበዛል ግን ሸክም አይሆንብሽምግ፤ የቃላት😂አመራረጥሽ ብቻ ሳይሆን ፍሰታቸው የቤተልሔም ዜማ ነው😂ማ ነው ማለት ሳይሆን ነውም። ግን ግን በመሉ ማለት የሚለውን ቃል ብትረሽው አቤት ትምህርታዊነቱ የደረቀ መሬት እንደሚያረሰርስ😢ነው!!!
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ሐረር ላይ ከፕሮቴስታንትና ከእስልምና የተመለሱ ሰዎች ምስክርነት
12:11
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 151 М.
ሰላም ሰላም
9:55
madi tube
Рет қаралды 234