ከፓሰተር በቀለ ወልደ ኪዳን ጋር የውይይት ጊዜ በእርግጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያውቋት ነበር? ያሉበት እምነት ትክክል አይደለም እላለሁ?

  Рет қаралды 55,578

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@YosephKefelegn-f7r
@YosephKefelegn-f7r 12 күн бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 12 күн бұрын
@Yosephkefelegn, ወንጌል ሙሉ ነው🤔 መፅሐፍ ቅዱስ በጣም ሰፊ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ድረስ ያውም 66ቱን ብቻ ወስደን:: ሲቀጥል አንተ የሚመችህን እየመረጥክ ስለፃፍክ የተፈለገበትን ጉዳይ ያብራራል ማለት አይደለም ሁሉም ቃል የራሱ የሆነ context ሰላለው ሙሉውን ማየትና መገንዘብ ያስፈልጋል::
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 12 күн бұрын
ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ለሕዝቡም ሲናገሩ የካህናት አለቆችና የመቅደስ አዛዥ ሰዱቃውያንም፥ ² ሕዝቡን ስለ አስተማሩና በኢየሱስ የሙታንን ትንሣኤ ስለ ሰበኩ ተቸግረው፥ ወደ እነርሱ ቀረቡ፥ ³ እጃቸውንም ጭነውባቸው አሁን መሽቶ ነበርና እስከ ማግሥቱ ድረስ በወኅኒ አኖሩአቸው። ⁴ ነገር ግን ቃሉን ከሰሙት ብዙዎች አመኑ፥ የወንዶችም ቍጥር አምስት ሺህ ያህል ሆነ። ⁵-⁶ በነገውም አለቆቻቸውና ሽማግሌዎች ጻፎችም ሊቀ ካህናቱ ሐናም ቀያፋም ዮሐንስም እስክንድሮስም የሊቀ ካህናቱም ዘመዶች የነበሩት ሁሉ በኢየሩሳሌም ተሰበሰቡ፤ ⁷ እነርሱንም በመካከል አቁመው፦ በምን ኃይል ወይስ በማን ስም እናንተ ይህን አደረጋችሁ? ብለው ጠየቁአቸው። ⁸ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ የሕዝብ አለቆችና ሽማግሌዎች፥ ⁹ እኛ ዛሬ ለድውዩ ሰው ስለ ተደረገው መልካም ሥራ ይህ በምን እንደዳነ ብንመረመር፥ ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ¹³ ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፥ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 12 күн бұрын
ከቁጥር አንድ ጀምሮ ለምን አታነብም ግን?የዋህ የሆኑቱን ሰዎች ለመሸወድ የምታደርጉት ነገር ይገርመኛል?እስኪ አንብበውና ሙሉዉን ለመረዳት ሞክር።
@teddygirma5135
@teddygirma5135 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ !! ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ከእዚህ ሌላ አዳኝ አለ የሚል ሰምቼ አላዉቅም ! ማስዳንና ማዳን መሃል ብዙ ርቀት አለ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 11 күн бұрын
ምን ማለት ነው
@FikerYibeltal-s4g
@FikerYibeltal-s4g 12 күн бұрын
ጋሽ በቄ አቤት ትእግስትህ እና ትህትና በጣም ይገርማል በእውነት አክብሮቴ የላቀ ነው እንወድሀለን ❤❤ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ እርጅናእን ያለምልመው !! ቢኒያም ጌታ ይርዳህ
@lhaile1499
@lhaile1499 11 күн бұрын
ኽኽኽኼኼኼ
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 11 күн бұрын
ጋሽ በቄ ገና የ10 አመት ልጅ ሳለህ የነበርክበትን ሁኔታ በዚህ እድሜህ እንዲህ አስታውሰህ መናገርህ አስደናቂ ነገር ነው። ተባረክልን❤❤❤
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 11 күн бұрын
ማንም ሰው ያስታውሳል 10 ዓመት ማለት እኮ የ 4ተኛ ክፍል ተማሪ ማለት ነው። እንኳን የ 4ተኛ ክፍልን የ ኬጂን/ቄስ ት/ቤትን ሰው ያስታውሳል
@gospleeee
@gospleeee 12 күн бұрын
ጋሽ በቄ እድሜ ይስጥህ የእውነት ትህትናህን ያደነኩት ከደዚ አይነት ሆን ብሎ ከጠመመ ሠው ጋር ማውራትህ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክልኝ!!
@GetachewSeneshaw
@GetachewSeneshaw 12 күн бұрын
መጀመሪያ እኮ አናንተ ጠማሞች ጋ ነበር ዛሬ ግን ቀናብሎ እያገለጣችሁ ነው ጋሽ በቄም የገባቸው ናቸው
@muluWT
@muluWT 11 күн бұрын
BACK TO THE ORIGION
@ethiolaw---seeraitiyoo6864
@ethiolaw---seeraitiyoo6864 11 күн бұрын
alawkim bilo awikalehu alende? yet neberu gin eskahun? biyans youtube ayayum sile orthodox? Yegil tselotis sew sitseliy ayitew ayawkum???
@maikofernandez
@maikofernandez 10 күн бұрын
😂😂😂 እሳቸው አዎ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው። አንተ ግን ጠማማነቱ ያንተ መሆኑን ራስህ የሰውን የእምነት ምርጫ ላለመቀበል በመሰቃየት አረጋግጠሀል ። ወገኛ መጀመሪያ ታሪክህን እወቅ
@selamethiopia4636
@selamethiopia4636 10 күн бұрын
ቅዳሴው የጋራ ፀሎታችን ነው በግላችን የምነረገው ፀሎት ደግሞ ተበርክከንም የግል ፀሎታችን እንደርሳለን ወደ ቤታችን እንሄዳለን የጋሽ በቄ እውነት ግን አልታየኝም ቲፎዞ ካልሆነ?
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c 9 күн бұрын
ጋሽ በቄ ትህትናህ፤ ብስለትህና አዳማጭነትህ ይገርማል። ዘመንህ ይባረክ። ሚዲያው ግን አንተን አይመጥንም። ሰውዬው እኮ ከዕውቀት ነፃ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዕብድ ነው።
@FrehiwotYeshitila
@FrehiwotYeshitila 2 күн бұрын
አንገሽጋሽም ነው
@asterkassa4317
@asterkassa4317 12 күн бұрын
ጋሺ በቄ አንተ የተባረክ አባታችን ነህ እንወድሀለን እናከብርሃለን ። ወንድም ቢኒያም በእዉነት እገዚአብሄር አምላክ ያስብህ
@zewisdom4822
@zewisdom4822 13 күн бұрын
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይባርኮት! እንዴት ደስ ይላሉ!
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 6 күн бұрын
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ያከበራቸው ለሚመለከታቸውና ላነበባቸው እራሳቸው መጽሐፍ ናቸው በጣም ትልቅ አክብሮት ለጋሽ በቄ አለኝ ህይወታቸው የሚናገር በግል ላያቸው ላገኛቸው ከምመኛቸውና ከምናፍቃቸው ድንቅ የእምነት አባቶች አንዱ ናቸው ጋሽ በቄ ዛሬ ደግሞ የሚናገሩበትን ትእግስትና ጥበብ በጣም አደንቃለሁ እወዶታለሁ ቀሪ ዘመንዎች የለመለመ ይሁን አሜን
@የሕይወታችንመልሕቅ
@የሕይወታችንመልሕቅ 11 күн бұрын
ዋው ሰውየው እሚገርሙ ናቸው አባባላቸው ገርሞኛል ጀግና ሰው ናቸው ትህትናቸውም ጥሩ ነው
@MercyJesues
@MercyJesues 12 күн бұрын
We love you paster beke❤❤❤❤❤❤❤
@safisafi9067
@safisafi9067 13 күн бұрын
እግዝኣቢሄር ይባርኹት ግሩም ኣባት ባስተር በቀለ እውነት እውነት ብለሃል
@Deborah0629
@Deborah0629 4 күн бұрын
ዋው ጋሽ በቄ ትህትና ትእግስቶት ይማርካል በርሶ እየሱስን ነው ያየሁት እንወድውታለን❤❤
@abebayehugebeyehu
@abebayehugebeyehu 13 күн бұрын
God bless you Pastor Bekele this is the true message
@abebaabebe9807
@abebaabebe9807 12 күн бұрын
Pastor Bekele God bless you.
@firangemeda
@firangemeda 9 күн бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ የባርኮት በእዉነት ሚገርም ትህትና ነው እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤🙏🙏
@matyasassefa6199
@matyasassefa6199 12 күн бұрын
ጋሽ በቄ ክርስቶስን በእርሶ አይተናል ተባረኩ
@selamawitego
@selamawitego 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እውነት መናገር አርነት ያወጣል
@natnaeltadesse1892
@natnaeltadesse1892 13 күн бұрын
“የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።” - ሮሜ 10፥4
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 12 күн бұрын
@natnaeltadesse, የወንጌል ቃልን ትርጉም ለመረዳት የመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ያስፈልጋል :: አጋንንትም ያምናሉ ይንቀጠቀጣሉ ይላል ወንጌል የያዕቆብ መልእክት 2:19 አንብብ 🤔
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 12 күн бұрын
የሚያምን ሁሉ ይጸድቅ ዘንድ ማለት ምን ማለት ነው?ጥሬ ቃሉን ስታየው የምትረዳው የሚያምን ሁሉ ይጸድቃል የሚል ይመስላል ይሄ ጥሬ ቃል ነው ትርጓሜ ግን አለው ሰው መልካም ሥራ ሳይኖረው አይጸድቅም ብትወዱኝስ ትዕዛዛቴን ጠብቁ ይላል በማመን ትጸድቃላችሁ ብቻ አላለም ።ያዕቆብ 1÷23 2ተኛ ቆሮንቶስ 13÷7-9 ራዕይ 9÷21 ገላት 6÷9 ሮሜ 2÷6 ማቴዎስ16÷27,ሉቃስ 13÷24,,ማቴዎስ 7÷14 ማቴዎስ 24÷13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል አለ እንጂ የሚያምን ብቻ ይጸድቃል አላለም ከላይ የሰጠሁክን ጥቅሶች አንባቸው መልካም ሥራ መሥራት እንደሚገባ ነው የሚገልጹት እንደውም ቅዱስ ጳውሎስ ለእያንዳንዱ እንደየ ሥራው ይከፍለዋል ብሏል ቃሉ እርስ በርሱ ይጋጭ ይሆን?
@demmelashtaddese4642
@demmelashtaddese4642 12 күн бұрын
ጋሼ በቄ እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ። እርጋታዎን ወድጄዋለሁ። ባልተረዱበት ዕድሜና ዘመን ስለሆነዉ ነገር ሐዘን ነዉ የተሰማኝ። ብዙዎቻችን የተዋህዶን ሐዋሪያዊ ትም/ት ለመረዳት 18 ዓመት አልጠበቅንም። ቤተሰብም አካባቢም ይወስናል። ዕድሜና ጤና ይስጦት።
@YosephKefelegn-f7r
@YosephKefelegn-f7r 12 күн бұрын
“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።” - ገላትያ 2፥21
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 12 күн бұрын
አይ ቢንያም!!! "ምጥ ለእናቷ አስተማረች" አሉ!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 11 күн бұрын
ወገኛ
@TolawaaqJirraa
@TolawaaqJirraa 5 күн бұрын
መጋቢ በቀለ ዘመንዎት ይባረክ ከዚህ በላይ ግን ከዚህ ሰዉ ጋር ጊዜ ባይጨርሱ እርሶ ከማይሰማ ሰዉ የሚገኝ አንድም ሰላም አንድም እዉቀት የለምና ብጤዉን ይፈልግ.
@sintayehuwayore5423
@sintayehuwayore5423 10 күн бұрын
ሰው ሰውን አይፈታም ይፍቱኝ ይፍቱኝ ምንድነው በክርስቶስ ያልተፈተች ነብስ ታሳዝናለች::
@TruthmatterNow
@TruthmatterNow 10 күн бұрын
Thank you, Paster Beke. I learned a lot from you.
@samieyo8689
@samieyo8689 7 күн бұрын
እቤት ልዩነት የሰማይ እና የምድር ነው...we love you Paster Bek
@derejedea8067
@derejedea8067 12 күн бұрын
ቢኒ የክስ፥ የክርክርና የስሜት መንፈስ አሰቃየህ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር እውነትን የመግለፅ ክብር ሰጥቶታል፣ የታደለ ነው እውነቱን አውቆ ከጥፋት በመመለሱ፣ ክብር ለፍቅረ እየሱስ❤፣ስንት አመት በጥፋት ቦታ ላት ጠፍቶ የተመለሰ ስለሆነ ያጠፋውን ጥፋት ሰለሚቆጨው ነው፣
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 12 күн бұрын
አቶ ብንያም ትንሽ ሰከን በል የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀትም ስለሌለህ ጊዜ ወስደህ እንብብ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 13 күн бұрын
ማቴ 16 : 13 --21 ስጋና ደም አልገለጠልህም የአባቴ መንፈስ እንጂ ጋሽ በቄ ነተባረክ ነህ እስከፍጻሜ ጽና !ጌታ ይርዳህ ! ቢኒያም ወንድማችን አንደጴጥሮስ ይግለጥልህ ! ካለበለዚያ መናቆርና መደናቆር ነው የሚሆነው አኔም መንበርከክና መጸለይ የለመድኩት አማኝ ከሆንኩ በኋላ ነው መተማመን ግድ ነው ተባረኩ !
@ደወልትዩብDewelTube
@ደወልትዩብDewelTube 12 күн бұрын
ኦርቶዶክስን ሳያውቁ ስለ ኦርቶዶክስ መናገር ጥሩ አይደለም። እንደ ኦርቶዶክስ የሚሰግድና የሚጸልይ አለ እንዴ? ቅዳሴው የየዕለቱ ጸሎት ሁሉ ስግደትና ምስጋና አለው። ይልቁንስ ፓስተር በቀለ ለትኅትናቸው እናመሰግናለን ።
@rahelaraya3437
@rahelaraya3437 12 күн бұрын
@@ደወልትዩብDewelTube እኔ የሚገርመኝ አንድ ጀርመናዊ የካቶሊክ ቄስ ማርቲን ሉተር ተጋጭቶ ቢወጣ የራሱን እምነት ጀምሮ ለሃገራችንም ጦሱ ተረፈ አረ ልቦናችሁ ይብራላችሁ ሰውን ከመከተል ተመሱና ወደ ቀደመው እምነት ተመለሱ
@hanamarew
@hanamarew 12 күн бұрын
​@@ደወልትዩብDewelTubeመመፃደቅ ሀጢአት ነው። ያዳነነ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመናችን ነው። ፀሎት ከዳንን በሁዋላ እንጂ ለመዳን አንፀልይም። እናስተውል።
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 9 күн бұрын
በጋሽ በቄ እግር ስር ብትማር ያውም እድል ካገኘህ ትእግስትን መረጋጋትን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ብትማር ትረጋጋለህ አንደበትህን ትገታለህ ሰው ትሆናለህ ጋሽ በቄ እንወድሃለንእረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@WudeGetenet
@WudeGetenet 10 күн бұрын
God bless you Pastor Bekele 🙏 🙌 ❤️ ❤❤❤❤
@dawittirago1656
@dawittirago1656 13 күн бұрын
God bless you pastor Beke
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 күн бұрын
We love you master bekay our haro❤❤❤❤❤❤
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 12 күн бұрын
ወንድሜ ቢኒያም እግዚአብሔር በሰጠክ ዕድል መመለስ ይሁንልህ ነገ ያንተ አይደለም
@genytad2275
@genytad2275 10 күн бұрын
ኸረ ወንድም ቢኒ ተረጋጋ ከሰከንድም ባነሰ ጊዜ ዳግም ተወልደን የዳንን ሚሊዮኖች እንታዘብሃለን !!የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ታፍራለህ !!ረጋ በል
@calebcal5973
@calebcal5973 9 күн бұрын
ልክ ነዉ ድግምት ማነብነብ እንጂ ተበርክኮ ፀሎት የለም።ፀሎት ማለት በግልህ ከአምላክህ ጋር መነጋገር ነዉ።
@YosephKefelegn-f7r
@YosephKefelegn-f7r 12 күн бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5
@MrDaveserk1
@MrDaveserk1 Күн бұрын
Wow pator Beke may God bless you .
@elizabethzamanuel6245
@elizabethzamanuel6245 8 күн бұрын
ጋሽ በቄ ከአንተ ብዙ ተምረናል ትህትናህ ተግሰትህ ጌታ እግዚአብሔር ሸምግልናህ ያለምልምልን ቢኒያም ጌታ ይርዳህ።
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 4 күн бұрын
ብዙ መናገር ከንቱነት ነው ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይባርኩት
@sintayehusimon9338
@sintayehusimon9338 12 күн бұрын
በእዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸዉ። ወንድም ብንያም በእዉነት አሳፋር ነህ ጌታ ይገስጽህ
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 11 күн бұрын
ምኑ ነው የሚያሳፍረው ያሉትን ነው የተናገረው
@sintayehusimon9338
@sintayehusimon9338 11 күн бұрын
@habtamukebede9762 የሚያሳፍረዉማ መጽሐፍ ቅዱስን ትቶ የግሉን ሀሳብ ስያውራ ነዋ,ያመነ የተጠመቀ ይድናል እያለ እሱ ግን በእምነት ብቻ ብሎ ይከራከራል በእምነት ብቻ ያለ ሰዉ የለም ምክንያቱም መጽሐፉ አይልም መጀመሪያ ማመን አለበት ከዝያ ወድያ መጠመቅ አለበት የእምነቱ መግለጫ ነዉ መዳን ደግሞ በእምነት ነዉ, እደእሱ ከሆነ ስለ አንተ እነ አዉቃለሁ እንደ ማለት ነዉ
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 9 күн бұрын
Weyi protestant zedero wudi fela
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d 9 күн бұрын
ዕጣን የሚያሣየዉ ፀሎትን እንጂ እሣትን ማንደድ አይደለም እባክህን አቶ ቢኒያም ለራስህ ደንዝዘህ የማያዉቀዉን አታደንዝዝ ጌታ ይቅር ይበልህ
@MercyJesues
@MercyJesues 12 күн бұрын
አቤት መረዳት ልዩነት ወንድም ቢኒያም ጌታ ያስብህ
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 11 күн бұрын
ውሀን ቃል ለማለት ነው ብለው መካድ መረዳት ቃሉን ማጣመም
@solomonbelete3211
@solomonbelete3211 8 күн бұрын
ጋሽ በቄ ተባረክልን አቶ ብንያም በጣም ነው የምታሳዝነው ጌታ በድጋሚ ለመመለስ ይርዳህ
@wubayehuberhanu8466
@wubayehuberhanu8466 11 күн бұрын
ጋሽ በቄ ዘመንዎትን አሁንም ያለምልምልዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን!የእግዚአብሔር ቃል ያረጋጋል ቃሉ የገባው እንዲህ ነው! አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ አቶ ቢኒያም ግራ ከመጋባት አድነን!!!
@Tefelucky
@Tefelucky 11 күн бұрын
አሜን!!
@MERTINEHGETACHEW
@MERTINEHGETACHEW 10 күн бұрын
ቢኒያም ሽታዬ እውነቱን ያወቀ ሰው ነው
@Tefelucky
@Tefelucky 10 күн бұрын
እውነትን ይዟል የምትለው የቢኒ አይነቱን ከሆነ ተቅበዝባዥ መሆን ስለማልፈልግ እውነቱ ቢቀርብኝ ይሻለኛል። እንደ ፓስተር በቀለ የሚያረጋጋና የአውጣጪኝ መንፈስ ሳይሆን ፈሪሃ እግዚ አብሄርን የተላበሰ ሰው ነው መሆን የምፈልገው።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 7 күн бұрын
ወሬ ማነው ግራ የተጋባው?
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 12 күн бұрын
መጋቢ በቀለ እግዚአብሔር ይባርክህ በእርሶ አገልግሎት በጣም ተባርከናል ቢኒያም ሽታዬ በእንጭጭ አህምሮህ ጋሽ በቄን መሞገት አትችልም
@rahelaraya3437
@rahelaraya3437 12 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ አንድ ጀርመናዊ የካቶሊክ ቄስ ማርቲን ሉተር ተጋጭቶ ቢወጣ የራሱን እምነት ጀምሮ ለሃገራችንም ጦሱ ተረፈ አረ ልቦናችሁ ይብራላችሁ ሰውን ከመከተል ተመሱና ወደ ቀደመው እምነት ተመለሱ
@BezuMengeste
@BezuMengeste 9 күн бұрын
@@rahelaraya3437 anchim yekedemew …kemalet metsahf kedus anbebi
@TigistAlmayo
@TigistAlmayo 12 күн бұрын
Gashe beke geta tsaga yabizale edime na tena yiste🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 12 күн бұрын
በቄ ታባርኩ ❤❤❤❤❤
@DanielDesu-q3c
@DanielDesu-q3c 10 күн бұрын
Shem on Bibiyam the so called pastor!
@MarthaPaulos
@MarthaPaulos 11 күн бұрын
ፓስተር በቄ ተባረክ አስተዋይ እድሜህ ይርዘም ጌታ ይባርክህ !
@gospleeee
@gospleeee 12 күн бұрын
ቢንያም ያንተ ሐሳብ ለኦርቶዶክስ ማስታወቂያ እየሰራህ ነው ወንጌሉን ተወው አንተን ለሚሰሙ እግዚአብሔር ይርዳቸው!!
@meba1792
@meba1792 9 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ምንም ማስታወቂያ አያስፈልጋትም እውነትናት የማዝነው በጭስ አልባው ኢንዱስትሪ ውስጥ ያላችሁ አንድ አምላክ ይድረስላችሁ።
@aep.ronaldoedits
@aep.ronaldoedits 9 күн бұрын
Much respect gash Beke❤❤❤
@calebcal5973
@calebcal5973 9 күн бұрын
እኔ ቢንያምን ሳየዉ አደ ደጀሰላም ዳቦ ጠባቂ ነዉ።በኦርቶዶክስ ለመወደድ በጣም ጥረት ያረጋል ግን ጌታ ከሱ ላይ ሞገስ ነጥቆታል።
@Adiel-z4g
@Adiel-z4g 12 күн бұрын
Bless you pastor bekele
@bhbc3128
@bhbc3128 12 күн бұрын
በመጀመርያ ይህንን ቪዲዮ መደረጉ በጣም መልካም ነው። ሰዎች እውነትን ለይተው እንዲረዱ ይጠቅማል። በመቀጠል ጋሼ/ፓስተር በቀለ እያወቁ ወዶ ከጠፋ እናም በክርስቶስ ያለውን እውነት ሳያውቅም እናም አውቆ ለመስደብ ለማዋረድ ሲጋብዞት እሺ ብለው መሄዶት በዛውም በመልካም ትህትና ማድረጎ ለብዙ ዳግም ለተወለዱ አማኞች ትልቅ ትምህርት ነው። ከዛ በተረፈ ቢንያም ማለት የዛሬው ዘመን ሳሆል ነው። እግዚአብሔር ልጁን ዳግም የሚሰቅሉትን ይቅር አይልምና። ለኦርቶዶክስ ቤ/ክ ማፈርያ/አጎብዳጅ እንጂ ጠበቃ አይደለህም። ስለ ኃይማኖት ትከራከራለህ እንጂ በዛ የሚገኝውን ህይወት አልተረዳህም። ምስኪን ሰው ነህ ቢንያም።
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 11 күн бұрын
የተናገሩትን በማስረጃ ነው ያቀረበው
@girmalema
@girmalema 10 күн бұрын
ወንድም ቢኒያም ፓስተር በነበርክ ጊዜ ፓስተራቸው ለሆንክ እንዴት ተበደሉ?
@asresatumo4672
@asresatumo4672 9 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ትዕግስት ነዉ ጋሽ በቄ።እግዚአብሔር ይባርኮት!
@newaybedada1745
@newaybedada1745 7 күн бұрын
OMG ጋሽ በቄ !! ሰው እንዴት በዚህ ልክ ትሁት መሆን ይችላል?? እነዚህ ሰዎች ሳምፕል ይመስላሉ። አንድ እውቀትና እውነት ያረጋጋው ስው ምሳሌ አንዱ ደግሞ የእውቀት ማነስ እና ድርቅና የተጠናወተው ሰው ምሳሌ። Respect Gash Beke.
@gebremedhinsolomon9475
@gebremedhinsolomon9475 13 күн бұрын
Absolutely right Gash Beke
@eliasashenafi3622
@eliasashenafi3622 11 күн бұрын
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት መልካም ውይይት ነበር። ቢኒያም አክብረህ ጠርተካቸው ጥያቄዎችን በግልፅ ስለጠየካቸው ደስ ይላል .....
@RuthKeberum
@RuthKeberum 12 күн бұрын
❤❤❤ gashe bekele
@asterherpo8994
@asterherpo8994 8 күн бұрын
ደስ የሚል ውይይት ፓስተር በቀለ በጣም ብዙ አክብሮት አለኝ ተረጋግተው ለህይወት ለመዳን ዋናውን ሚስጥር ስለገለፁልን እግዜአብሔር በጨለመው ልብህ ውስጥ ያብራልህ ቤንያም !!
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
ጋሽ በቀለ ፍጹም ቅንነት አይቼቦታለሁ 🙏 አቶ ቢንያም አዝናለሁ ፍጹም ከቅንነት የጎደለ አካሄድ እንዳለህ ለማንም ግልጽ ነው❗ጠማምነት እግዚአብሔር አይወድም❗
@meba1792
@meba1792 8 күн бұрын
ቆሻሻ ካድ ሬ ሽማግሌ ነው እረ እባካችሁ ተረጋጉ የአብይ ውሾች።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 7 күн бұрын
መቼ ነው የተጣመመ የተናገረው ሰውየው እኮ ያሉትን ነው ያሰማቸው ስህተት ነው እንዳለ የተናገሩት
@degugichamo537
@degugichamo537 19 минут бұрын
እግዝአብሔር አብ ስሙ ይባረክ ፕሮቴስትዝም በኢትዮጵያ ባይገባ ኖሮ በመተተኞችና በጠንቋዮች ሀገራችን ትበላ ነበረ ቢኒ ወንድሜ የእመነት ድርቀት ይዞሃል ራስህን አድን
@YosephKefelegn-f7r
@YosephKefelegn-f7r 12 күн бұрын
“ለማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥17
@AbenetKefle
@AbenetKefle 7 күн бұрын
ጋሸ በቄ ተባረኩ በነገር ሁሉ ሰለነበረው ውይት እናመሰግናለን
@GetachewAsefa-j9f
@GetachewAsefa-j9f 10 күн бұрын
አባቴ ጋሸ በቂ እወደታለሁኝ ጌታ እንደርሶ ትግስቱን እንዲሠጠኝ ነው፡ ሁሉም ለመናዬ ጌታ ይባርኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም በልቤ ውስጥ ያኖራሉ ለማለት ነው፡ እድሜዎትን ጌታ ያርዝምልን
@zowiaddis4405
@zowiaddis4405 12 сағат бұрын
Pastor Beke; you are really exemplary person who demonstrates the life of Jesus Christ. We pray for Biniam to back to the origin( the word of God)
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 9 күн бұрын
Yetewededu Abatachen megabi gash beke egziabher rejim edme ena tena yistot love and big respect ❤❤❤
@Godissogood2me
@Godissogood2me 7 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኳት ረጅምን እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ። ቢንያም እዉነት ክርስትያን ከሆንክ ትሁት ሁን ጌታ የዋህ በልቡም ትሁት ነውና
@LemlemabebeHordofa
@LemlemabebeHordofa 10 күн бұрын
ውይ ጋሽ በቄ ዘመንህ ይባረክ ትግስትህ ያስደንቃል
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 4 күн бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርኮት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@RamaRama19772
@RamaRama19772 10 күн бұрын
ጠያቂው ነጥብ ለማስቆጠር ፈልጎ ከሚሰጠው መልስ እጅግ የረዘመ ጥያቄ ቢጠይቅም አልተሳካለትም
@tigistayele243
@tigistayele243 9 күн бұрын
ፓስተር በቄ እንደርሶ ያለ የትውልድ አባትን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ውይይቱን ከእርሶ ጋር እያደረገ ያለው ግለሰብ ግን እውነትን ሆን ብሎ የሚያጣምም እና ተራ ውይይት እያደረገ ያለ ሰው ነው ። ስለትዕግስቶ ፣ ስለትህትናዎ እግዚአብሔር ይመስገን።
@nigistshiferawbeyene5522
@nigistshiferawbeyene5522 12 күн бұрын
ይገርማል አቶ ብንያም አስመሳይነትህ። እግዚአብሔርን ፍራ ።
@meba1792
@meba1792 8 күн бұрын
ምንድነው ያስመሰለው?
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 7 күн бұрын
Beatm
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c 9 күн бұрын
ጋሽ በቄ ትህትናህ፤ ብስለትህና አዳማጭነትህ ይገርማል። ዘመንህ ይባረክ። ሚዲያው ግን አንተን አይመጥንም። ሰውዬው እኮ ከዕውቀት ነፃ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዕብድ ነው። ባዶ ጭንቅላት ።
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 12 күн бұрын
ወንድም ቢኒያም ረብ የለሹን የተረት ተረት የወሬ ድርሰቶቹን ትቶ ለምን ሥለ ክርስቶስ ወንጌል እንዲጨዋወቱ አያደርግም ...????
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 12 күн бұрын
ጋሽ በቄ እንወዶታለን እናከብሮታለን ዘመኖት ይለምልም አሜን ።
@te4844
@te4844 12 күн бұрын
Paster Bekele is still amazing, calm, and composed. Moreover, he is brutally honest- not afraid to say "I don't know" to what he doesn't know. Live long and health, God bless you.
@eshetuteka7552
@eshetuteka7552 12 күн бұрын
ቢኒያም በቲክቶክ መሰዳደብ ስለለመደ እዚህ ላይ ግራ ገባው ።
@FebenEphrem
@FebenEphrem Күн бұрын
ጋሽ በቄ እንዳንተ አይነት የተባረከ ባለጣፋጭ አንደበት በዚህ ዘመን የሚተካህ እናገኝ ይሆን??? እንወዶታለን ቀሪ ዘመንህ የልምላሜ እና የደስታ ይሁንሎት።❤❤❤
@MintesnotAshenafi-mg9ws
@MintesnotAshenafi-mg9ws 12 күн бұрын
pastor beke 😍😍
@TegnaneMulugeta
@TegnaneMulugeta 6 күн бұрын
ሀይ ቢኒንያም ህሊናህ እየከሠሠህ እንደ ሆነ ያስታውቃል እውነትን እየሰወርክ ማለት ነው ምህረት ያድግልህ
@PsMergia
@PsMergia 10 күн бұрын
ፓስተር በቀለ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ህ ጌታ የከፈተልህ ትልቅ የአገልግሎት በር ነው።
@habenlegese
@habenlegese 11 күн бұрын
Abet ye paster bekele tihtna protistan lezelalem yketlal endezi aynet pasteroch bzu slalun fetari kbrun ywsed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GezahegnAsmamaw
@GezahegnAsmamaw 5 күн бұрын
ጋሼ በቀለ ስለ አንተ ትዕግስት የእውቀት ሙላት ሁሉ እደነቃለሁ። ዘመንህ ይለምልም።
@BIKILABEYENE-w5x
@BIKILABEYENE-w5x 7 күн бұрын
Very interesting discussion! I understood how much the difference in their understanding of the word of God in depth.
@Merigetaserekebrhan
@Merigetaserekebrhan 12 күн бұрын
አቶ ቢኒያም ሰላም ለኪን፣ ፈቀደን ወዘተ. አያውቅም። ፓስተሩ ግን አውቀውታል፤ የሚደነቁ ናቸው።
@WendiyeBarba
@WendiyeBarba 6 күн бұрын
ቢኒያም ግርግር ትወዳለህ። አንተ ኦርቶዶክስን አታውቃትም። "ለቃሉ እንታመን" ትላለህ ግን ደግሞ ከቃሉ በላይ ቤተእምነቷን ታተልቃለህ። 🙏 ጋሽ በቄ ዘመንህ ይባረክ።🙏 መረጋጋትህ ፣ ግርግር ለሚወደው ህጻን እድል አሳጣኸው ። ተባረክ❤❤❤❤❤
@Deborah0629
@Deborah0629 4 күн бұрын
እኔ እድሜ ዘመኔን ስኖር እናቴ ጋ ሁዳዴ ፍስልታ እያልኩ ስፆም በቤታችን እየሱስ ተጠርቶ ሲፅለይ ሰምቼ አላውቅም ወድጌታ መጥቼ ነው እየሱስ የገባኝ
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 3 күн бұрын
እኔስ ለምን አለቆርብም ሰል ሰጋሽ ይደከም የሚሉኝ
@derebuaargechew7116
@derebuaargechew7116 10 күн бұрын
ሐዋሥ 4:12 ሄደህ አንብብ መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻነው አሁን ጥረት እያደረክ ያለኸው ሰወችን ለማሠናከል ነው አንገትህላይ መጅ እያሠርክ ነው እግዚአብሔር ከማን ጋ እንዳገናኘኽና እድትመለስ እድል እየሠጠኽ እደሆነ ብታሰተውል ይሻልሃል
@misganawbeyene692
@misganawbeyene692 12 күн бұрын
Salivation is by faith in the name of Jesus Christ not by baptism. Baptism is the symbol of cleansing our sin. May God bless you elder Pastor Bekele. Brother Binyam you tried to test pastor Beke as pharisees tested Jesus but he taught you the clear gospel . Glory be to the Holy Ghost!
@transformationbyknowledge
@transformationbyknowledge 9 күн бұрын
Great respect to Pastor Bekie.Sorry to this poor guy!
@noilkiyas98
@noilkiyas98 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@natnaelbroo
@natnaelbroo 10 күн бұрын
ፓ/ር በቄ ከዚህ ከጨለለ ቢኒያም ጋር ጊዜህን ማባከንህ ያሣዝናል። ክርስቶስ ኢየሱስን ትቶ ለግምብ ለሚሠግድ የጨለመበት ሰው ምንም ጥቅም የለሌው ድካም ነው።
@dawitmamo3925
@dawitmamo3925 8 күн бұрын
አቤት ትህትና❤❤❤
@getachewnegussie-hf7ql
@getachewnegussie-hf7ql 12 күн бұрын
ምሳሌ 16:5፤ በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው፥ እጅ በእጅም ሳይቀጣ አይቀርም። ፖስተር ጌታ አሁን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selambekele2023
@selambekele2023 9 күн бұрын
I am sorry Gash Bekie you wasted your time with rude person.
@genenedejene2789
@genenedejene2789 12 күн бұрын
እኛ ግን የተስቀለውን ኢየሱስን እሰብካለን ኦርቶዶክስን ማወቅ አይጠበቅብን ኢየሱስን እንጅ ጋሽ በቄ ይሄ በየሚድያው መሳደብ የለመደ ሰው ጋ መቅረብህ አይመጥንህም
@SilamlakMulatu
@SilamlakMulatu 9 күн бұрын
Eyesus yadinal yadinalEyesus yadinal Eyesus yadinalEyesus yadinalyadinalEyesus awe yadinal kezih wuchi sileget min tawukaleh
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv 6 күн бұрын
ቢኒያም አሳዛኝ ህይወት ስላለህ ለውስጥ ጥያቄህ/ጭንቀትህ መልስ ለማግኘት ክርክር ታቀርባለህ ሁላችንም ምናውቃት ኦርቶዶክስ ለቀባሪ ማርዳት ሆነብህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wengelwengel-i5s
@wengelwengel-i5s 12 күн бұрын
አይ ቢኒ ፉገራ ስትችል ጥሩ ኮሚዲ ነህ😂😂😂
@TALILATERFA
@TALILATERFA 10 күн бұрын
I respect Gashe Beke too much!
@GdggFhdgdgg
@GdggFhdgdgg 13 күн бұрын
በኦርቶዶክስ ወደ እግዚአብሔር የቀጥታ ጸሎት ካለ ታዲያ ለምን አማላጅ አስፈለገ?
@አብደልመሲህ
@አብደልመሲህ 13 күн бұрын
ቀላል ነዉ ጴንጤዉ እናንተ ጋር ለምን አማላጅ አስፈለገ?
@meskerem6234
@meskerem6234 12 күн бұрын
Pente Coste, a fake religion!!
@asegedechabate
@asegedechabate 9 күн бұрын
የተበረክ አባት ማስታወስህ ይገርማል ዋው ድንቅ አይምሮ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ጋሽ በቀለ
@abrahamtade109
@abrahamtade109 8 күн бұрын
ጋሽ በቄ እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ያለምልም ለኛ በረከታችን ነህ
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН