የማታ ደስታ | Ethiopian narration | love story | Yesewalem

  Рет қаралды 17,683

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

8 ай бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 54
@user-Kal21
@user-Kal21 7 ай бұрын
😢😢😢😢❤ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ
@user-zx3pz4bu9o
@user-zx3pz4bu9o 8 ай бұрын
እባክህ ለማዳም ቅመሞች ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 4 ай бұрын
😅😅
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o 8 ай бұрын
በጣም የምያሳዥን ታሪክ ነው 😢🥰መቼም አምላክ አይጥልም 😭የጨረሻው ደስ ይላል 😰🥰ግን ለቅሶ ማታ ብሆንም ጥዋት ደስታ ይሆናል!!🥰
@user-sm7jr4yq6u
@user-sm7jr4yq6u 7 ай бұрын
አሳኝናበጣምገራሚመጨረሻውየሚያምርታሪክነው።
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@afomibelen8123
@afomibelen8123 2 ай бұрын
የራሴን ታሬክ እምሰማ ነው የመሰለኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ በንባ ታጠብኩ ሁሊም የመጨራሻችንን እግዚአብሔር አምላክ ውብ ያድርገው ❤
@user-ou5uw8ws5m
@user-ou5uw8ws5m 7 ай бұрын
ድምፅክ የተረካው መጨረሻ ሁሉ ነገር ደስ ይላል❤
@helenbmeskel5993
@helenbmeskel5993 6 ай бұрын
Amen Amen Amen wowwww betame dese yemile mecheresha
@meronmeron5210
@meronmeron5210 8 ай бұрын
አሜን!🙏 በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ማታ ያሳምርልን አሜን!!!🙏🙏🙏❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 8 ай бұрын
አሜን የማታ ዳስታ ይስጠን ፋጠር 🙌🙌🙌🙏በጣም ዳስላል 👍👍👍👏👏👏
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 8 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ፀግሽየ እርዘም ባለ ታሪክ በጉጉት እየጠብኩ ነው 🥰🥰🥰
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። የተራኪው አቀራረብ በጣም ምርጥ ስለሆነ ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ። እናመሰግናለ 🙏❤❤❤
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይስጠን ውድ ወንድማችን ባለህበት ሰላምና ጤና ይስጥህ 💖💖💖💖
@butterfly-85
@butterfly-85 8 ай бұрын
የሚደነቅ ስራ ነው ያቺ ፍያሜታ ኣማሃ ግን ኣለማድነቅ ኣልቻልኩም የምትፅፈው ፅሁፍ ጉሩም ነው❤
@asdhadd5925
@asdhadd5925 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤ እናመሰግናለን❤ከቻልክ እመጓንና ያበሻ ጀብዱ መፅሀፍን ተርክልን በለመድነው ድምፅ እንድንሰማው❤
@hanaalemayehu3063
@hanaalemayehu3063 2 ай бұрын
Amazing 😻 thank you 🙏🏻
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 7 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ
@fozi-ph6sw
@fozi-ph6sw 8 ай бұрын
Wow betam desi yelali
@user-jx1vi2gr9c
@user-jx1vi2gr9c 8 ай бұрын
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@giftydejene4806
@giftydejene4806 7 ай бұрын
Bexam yemigeram Tarik nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs3nh8hx1e
@user-xs3nh8hx1e 7 ай бұрын
ከታሪኩ በላይ የአተ አገላለፅ ደስይላል እና መሰግናል❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
እውነትም የማታ ደስታ ወይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት ይህ ነው የሀገራችንም ችግር እንደዚህ አሳልፍልን በርሀብ በጦርነት የሚሰቃየው ወገኔ የሳቅ የደስታ ጊዜውን መልስልን 😢😢
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
አሜን❤
@helenmichael5895
@helenmichael5895 8 ай бұрын
Amazing story thanks
@user-rz3vd4xi8j
@user-rz3vd4xi8j 8 ай бұрын
ዋዉ ማሻአላህ ❤❤
@tinaye964
@tinaye964 8 ай бұрын
ደስ ይላል❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 8 ай бұрын
ገጀራውን ባታገቢው ኖሮ እእ????አሪፍ ነው😮😮😮❤❤❤
@elenelen9054
@elenelen9054 8 ай бұрын
Amen 🙏 woww ❤
@mimiraye9943
@mimiraye9943 8 ай бұрын
Wow❤
@user-mb8gg4qg9w
@user-mb8gg4qg9w 8 ай бұрын
Das yemil tariknew 😢😢😢😢
@fikeryeweloliji3986
@fikeryeweloliji3986 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 7 ай бұрын
Uffffffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢 yamale😢😢😢😢
@zaynabkalli953
@zaynabkalli953 8 ай бұрын
ፍቄ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንጂ
@asdhadd5925
@asdhadd5925 8 ай бұрын
አታስጨንቁት የተመቸው ጊዜ ይልቀቅልን ይሄ ብቻ አይደለም እኮ ስራው ሌላ ብዙ ስራ ይኖረዋል እስከዚያው እስካሁን ያነበበልንን በማስተዋል እያዳመጥን እንጠብቀው በነገራችን ላይ እስካሁን ብዙ ቪዲዮችን ለቋል ሁሉንም አዳምጣችኋል ነወይስ ዝምብላችሁ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቅ የምትሉት ለማንኛውም አዳምጡት ሁሉም ታሪክ የየራሱ ጥሩ ትምህርት አለው በተለይ (አለሜ ነሽ)የሚለውንታሪክ በጣም ተምሬበታለሁ ወድጀዋለሁ❤
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 8 ай бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ 🤗🤗🤗🤗እንኳን ደና መጣ👌👌❣️❣️
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@lubanjagetahun3036
@lubanjagetahun3036 8 ай бұрын
Wow
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 7 ай бұрын
😭😭
@dangebray7496
@dangebray7496 8 ай бұрын
የነፍስ ሰንኮፍ ክፍል 3 እየተጠባበቅን ነው ከጓደኞቼ ጋር
@fhhv1552
@fhhv1552 8 ай бұрын
አልቋል እኮ በ እጥልጥል
@user-um3fr2mj1z
@user-um3fr2mj1z 8 ай бұрын
አረ እናት ብቻ አየደላቹሁም እኛመ እይጥብቅን ነወወወወወወወወወ ፕሌሰ ለቅቁልን😢
@dangebray7496
@dangebray7496 8 ай бұрын
ምን?
@fhhv1552
@fhhv1552 8 ай бұрын
@@dangebray7496 ብታይ እኔም ቅጥልልልል ብያለሁ ግን ፀግሽ ምን ያርግ ፀሀፊው ነው
@fhhv1552
@fhhv1552 8 ай бұрын
ፊቄ ለማለት ነው ሁለቱም ይመሳሰሉብኛል
@user-pw8oo8bk4e
@user-pw8oo8bk4e 8 ай бұрын
👍🙏❤
@hanameskele5597
@hanameskele5597 8 ай бұрын
Kelebe dess yelal
@user-yd5zo5kp7l
@user-yd5zo5kp7l 8 ай бұрын
አትጥፍብን ፍቄ ናፍቀኸን ነበር
@user-pq1lo7pc6j
@user-pq1lo7pc6j 8 ай бұрын
💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
@MonaSakalam-yf3nq
@MonaSakalam-yf3nq 9 күн бұрын
🥹❤🎉
@hdhtxt6486
@hdhtxt6486 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@-fw2lp
@-fw2lp 7 ай бұрын
𝐄𝐧𝐚𝐦𝐞𝐬𝐞𝐠𝐧𝐚𝐥𝐞𝐧❤❤❤❤
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 40 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 62 МЛН
کتاب صوتی بدتر از بد اثر جنیفر زیگلر
3:49:41
Ketab Khan کتاب خوان
Рет қаралды 3,6 М.
New Ethiipian True love story - እውነተኛ የፍቅር ታሪክ - ሞርያ
54:58
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 141 М.
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 64 М.
The abandoned kittens finally found someone to love them, but... #cat #catlovers #ai #aiart #story
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 17 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 62 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,8 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 3,4 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 18 МЛН