No video

ከሳውዲ ይዛችሁ መጣት የለለባችሁ ነገር ልብስ እዳለ ጣልኩኝ ከኔ ተማሩ

  Рет қаралды 28,912

Reisa ረኢሳ Tube

Reisa ረኢሳ Tube

Күн бұрын

ከሳውዲ ይዛችሁ መምጣት የለለባችሁ ነገር

Пікірлер: 319
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
ወላሂ ልብስ እዳገዙ ከኔ ተማሩ ጅልባብ እራሱ ዋጋው እዚህ ይቀንሳል ላይክ እያረጋችሁ ውዶቼ❤
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ውይ የኔ ወርቅ 😂 አችም አብዝተሻቸዋል አምሳ ዱቄት
@user-uf7jf3fn8j
@user-uf7jf3fn8j Жыл бұрын
እስኪ ቀጥታ ወሎ እዴት ነው የሚንገባው ማለት ከኤርፖር ሳንወጣ
@muhabaasarar4396
@muhabaasarar4396 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ የልጅ ልብስ ብቻ ኢትዮ ውድ ነው
@user-mj7bz5kc6z
@user-mj7bz5kc6z Жыл бұрын
😅😅
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
@@tebabe ኧረ የኔን ብታይ አሁንም አላቆምኩ
@user-pn1io9pr7q
@user-pn1io9pr7q Жыл бұрын
አስቀምጪው ማማዬ ስታገቢ በርሽን ዘግተሽ ለባልሽ ፏ ትይበታለሽ❤
@urcell1875
@urcell1875 Жыл бұрын
ረጋ ያልሽ ነሽ ስወዲሽ እንዳንችዉ እረጋ ያለዉን ሷሊህ ባል ይስጥሽ❤
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
እኔስ ኒቃቢስት ነኝ ከውስጥ እሰብሰዋለሁ አልጥልም ሆሆ ግን መልሸ አልገዛም ቢጃማ ዲርኢ ቀሚስ ነው እምገዛው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
እኔም
@tube6010
@tube6010 Жыл бұрын
ወይኔ 🙆‍♀️🙆‍♀️በቃ የገዛሁት ሁሉ ገደልገባበይኝ እኔማ አልጥላትም ማታማታም ቢሆን እለብሰዋለሁጂ 😂
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
😂😂እኔም
@user-uf7jf3fn8j
@user-uf7jf3fn8j Жыл бұрын
ሰሞኑን ልገባ ነው ስዴት በቃ ይበልሽ በሉኝ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማማየ በዚሁ በቃ ይበልሽ በሀላላሽ ላይ በረካን ይጨምርልሽ
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
አላህ በሰሌም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@user-uf7jf3fn8j
@user-uf7jf3fn8j Жыл бұрын
@@aaysy6092 አሚን
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እርዝቅሺን ባገርሺ ያብዛልሺ
@user-uf7jf3fn8j
@user-uf7jf3fn8j Жыл бұрын
@@Ddfghjkuygbn አሚን ያረብ
@semira5574
@semira5574 Жыл бұрын
የገዛሁትን ልብስ ለምን እጥላለው ካረብ ልብስ ግን ይዠ አልሄድም እናት እኔ የምኖረው የራሴን ኑሮ እንጅ ምን ለበስሽ ላለኝ ስው እዛው ይመቸው መኖር ያለብሽ ለእፕላህ እንጅ ለስው ይሉኝታ አደለም እሽ ላይክ አድርጉኝ ደሞ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ጎዳና ላሉው ልጆች ስጭው ይለብሱታል
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
ትክክልልል
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
በጣም እህህህ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
እይወላስት ሚስኪን አለ😢😢
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b Жыл бұрын
ታዳ እማፈልጊዉን ለምን ለድሀ ለጎዳና አሰጭዉም 😢😢😢😢
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 Жыл бұрын
እጃ ጉድ ሰንተ ዬገጠርልጂ አሉ ባዶቸዉን እሚሄዱ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
ከቸገራት ትሽጠዉ መሼጥ ትችላለችኮ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Жыл бұрын
ልዋጭ።መለዉጥ።ትቸላለቸ
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
በጣም እኔ የሆነች የማውቃት አለች ከእኛ ሀገር አንድ በርሚል ልብስ አይለበስም ሲያስጠላ እያለች ግን እኔ ብሆን የጎዳ ልጆች አሉ ምን ችግር አለ ቢሰጣቼው ስንት ምስጊን አለ ሀገራችን ልብስ የማይቀይር
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
እያ ያልፈለግነው እነዛ ሚስኪኖች እንዴት ይለብሱታል አጅብ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ውጪ ሲወጣ ይለበሳል ከላይ ጅልባብ የሴትልጅ አለባበስ ጅልባብ ወይም አባያ ነው ሲጀመር ሁሌም ጅልባብ ልበሺ ጂሚላ በጣም ያምርብሻል
@fatumatraekegn140
@fatumatraekegn140 Жыл бұрын
በርቺ ምርጥ ምክር እኛም እመሰግናለን
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
ላሀውለውላ እህት አንችስ እሄን ምኑ ልብስ ነው ብለሽ ገዛሽው አልሀምዱሊላህ እኔ እድህ ያለ ልብስ አልወድም እንኳን አምሮኝ ልገዛው ሠፋፊ ረጃጅም ልብስ ነው የምወደው
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 6 ай бұрын
ማሻአላህ ረጋ ያለች ናት እህታችን እናበረታታት የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሺ በርቺ ውዴ
@user-nx2zc3mo7z
@user-nx2zc3mo7z Жыл бұрын
እረ ኔስ ብጥጣሽ የለኝም ከሺኤን ፉስታን እረዣዥም ነው ከሀበሻ ሱቅ ነው የምገዛው ለኢትዮም እዲሆነኝ እያልኩ
@user-jq2vb4lk6z
@user-jq2vb4lk6z Жыл бұрын
እንዳጥይ ባልሽን ስታገቢ እቤት ዉስጥ ትዘንጭበታለሽ 😂😂😂ማታም ቢሆን ችግር የለዉ 😊
@zekiya7868
@zekiya7868 Жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሣብ ነው
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-nx6ef6qy3f
@user-nx6ef6qy3f Жыл бұрын
😂
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
እሺ ውድዬ
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 Жыл бұрын
ሳህ ትክክል ማማለያ ይሆናታል😂❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
ጥሎብኝ አጭር ጉረድ አለወደም አሉኝ ምርጥ ምርጥ ቀሚሶች💞💞💞😘አጢቁጢወን አትግዙ ከከዛችሁ ምርጡን ግዙ
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
ችግራችን አረብ ሀገር ስትኖሩ አረብ ሀገር ለብሰን የምትለው ሳይሆን ከሀገራችንጋር የሚሄድ ብርድ የሚያድን ቆሻሻ የሚችል ታገራችን የሚሄድ መሆን አለበት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@user-hi9fq4fj6jበጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@user-hi9fq4fj6jአእኔልብሲሁሎምሀገርእደለብሰወእያልኩይገዛሁት
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 6 ай бұрын
ዉዷ ልብሶቹ ምንም አይወጣላቸዉም ቆንጅየ ናቸዉ ኸረ ከባልሽጋ ትለብሻቸዋለሽ ደግሞ ርጋታሽ ደስ ይላል የኔ ቢጤ ነሽ ጅልባቡን ቀጥይበት ያምራል ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን እንግዳ ተቀበይ ክክክ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
አትስሙ ኢትዮ ልብስ በጣም ውድ ነው አንድ ቀሚስ አምስት ሽ ነው ብቻ ስትገዙ ብጥጣሽ አትግዙ ቆጆ ቆጆ ቀሚስ ግዙ
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y Жыл бұрын
ትክክል
@badreyamustafe2507
@badreyamustafe2507 Жыл бұрын
Majemergy Magazet Alaneberebishim ene biren Awuxiche Acirii libisii ena surii gaziche alaqim
@emuahlam
@emuahlam Жыл бұрын
እኔ ጭራሽም አልገዛውም።እንድህ ያለ ልብስ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
😢😢😢ወይኔ ጉዴ እኔ ጨርሶ እዳች ነው ልብሴ አሁንም ደሞ እየጠለብኩ ነውኮ😂😂
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Жыл бұрын
ይበቃሻል
@user-cb1og1nl2f
@user-cb1og1nl2f Жыл бұрын
ጨምሪ ትንሽ 😅😅😅😅
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y Жыл бұрын
​@@user-cb1og1nl2f😂😂😂😂😂
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 7 ай бұрын
ጥለቤ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጂልባብሺ በጣም ተመቺቶኛል ሀገረ ሰገባ አሰፋለሁ❤❤❤
@wollo-fz3hy
@wollo-fz3hy Жыл бұрын
የዛ ሀገር የዚህ ሀገር እሚለበስ ሹ ሀገር ልብስ ይመርጣል የሴት አለባበስ ድንሽ በሚፈቅደዉ ልበሺ
@user-hi2qr4ej3e
@user-hi2qr4ej3e Жыл бұрын
ዋጋዉ ግን በየት ነዉ እየተናገረይዉ በሳዉድ ከሆነየየኔየ ያንድ ወሬየ ለልብስ ሆኖወ ቁጪ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Жыл бұрын
ደመወዝሸ ሰንት ነው ማር
@Yesuffamily
@Yesuffamily Жыл бұрын
ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ❤
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እህትሺ ስለሆነች ቁጂናዋ ለኔ ብቻ ነው
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
ሰለም ያገናኛችሁ የዛግዜ ሥጦታ ሥትሠጧት አሥለቅሳችሁኝ ነበር 😢😢😢😢
@Yesuffamily
@Yesuffamily Жыл бұрын
@@SxB-gz3mt ስሜታችንን ስለተካፈልሽ ክበሪልን
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k Жыл бұрын
​@@Yesuffamilyአላህ ሷሊህ ባል ይወፍቃት ያአረብ እኔም በጣም የአለቀስኩት እህት አለመኖሬ ለአላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ የሰፈሬ ልጆች በርቱ
@user-zi5hw8oi9t
@user-zi5hw8oi9t Жыл бұрын
እኔ አሁን ልብሶች በጣም ራሉ እህቶች ይለብሱቴታ እኔንም ኣአብሰው ነበር እረጃጂም ኑው ዩምገዛውን አቡላቅጦ ቁምእማጭ ምን አስጉዛሽ😂😂
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v Жыл бұрын
ሀገራችን ሰው ሲመጣ ቆርቁሮ አደለም እዴዝህ አገር ደውለው ልመጣ ነው ልምጣ ወይ ተብሎ አይጠየቅም እናም እሚጠቅመው ሰተር የሚያረግ ልብስ ግዴታ ነው ደሞ አገራችን ግቢ ለግቢ ስንቀሳቀስ የሰፈር የጎረቤት ሰው ተላላፊ መገዳኛ ብቻ አይመችም ያው ግቢኳ ስናፀዳ ሸርሸፍ ለብሰን ነው የምናፀዳው እኔኳ ስሄድም ይዤ አልሄድኩም አሁንም ኢሻአላ ይዤ አልሄድም እናም አትግዙ ሴቶች ብር ብቻ ያዙ
@hawa7349
@hawa7349 7 ай бұрын
ዓሠላም ዓለይኩም ማሸአሏህ እህቴ ለቤትሺ አዲሥ ነኝ❤❤❤
@user-hg9bv8ur6g
@user-hg9bv8ur6g Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት ማሻ አላህ ጅልባቦችሽን በጣም ወድጃቸዋለሁ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስመጣ አሰራለሁ
@zeinabmansoor2942
@zeinabmansoor2942 Жыл бұрын
ማሻአህ ነዉ አለባሥ ይልመዲብሽ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
ጥቁሩ ጂልባቡ ማሻ አሏህ ነው ያምራል ውድ እህቶቸ እኔም ከሰበሰቡት እንዷ ነኝ ግን እዚህ እዳተው ይዛችሁ ገብታችሁ ለሚስኪን ስጡት
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Жыл бұрын
ኔነም ብዙ ጉረዶቺአሉኝ
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 6 ай бұрын
እኔ ሳውዲ 12 አመት ሆነኝ ሱሪ እና አጭር ቀሚስ ጉርድ ገዝቼ አላውቅም አቡ አሻራ እና እረጅም ቀሚስ ነው የምገዛው
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Жыл бұрын
ጂልባቦች በጣም ያምራሉ ማሻ አላህ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 7 ай бұрын
አድ እሚነሳ የለዉ አይቶ ከገዙ ያዋጣል ኢት ጸያ ሰንገባ 20ጫማ እራሱ አምሮን ይቀራል እኳንሌላ አይቸዋለሁ እማዋ
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg Жыл бұрын
ሹ ሀዳ የቁርጥራጭ ቃሚያ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Жыл бұрын
ይሄ ብጥቅጥቅ ልብስ ሲጀመር ምንም አያምረኝም እኔ እህቶች አትግዙ እንደዚህ አይነት ልብስ
@user-td8tp7px9p
@user-td8tp7px9p 6 ай бұрын
ለምን ትጥያለሽ ለተቸገሩ ስጫቸው❤️
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj Жыл бұрын
ከባልተቤትሽ ጋር ስትሆኒ መልበስትችያለሽ ቤትለቤት ጀሚላየ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል ልክ ነሽ ስታገቢ ባልሽ ጋ ፏ የምትይበት ይሆናል
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ሽኩረን ውዷ እኔማ ታርጎላዲርግ እያልኩነበር እና እቃስ ማንኛውይሻላል
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ መረጃነው
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s 6 ай бұрын
እናመሰግናለንውደበርችልን❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
አረረረረረረኡኡኡኡኡዋጋውአይቀመሥ መቸነውታዳሀገርየምገባው😢😢😢😢
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
ማሻአለህ ጀሙዬ አለባስሽ ደስ ይለል የመትገለለጪ ረገ የልሽ ናሽ አላህ ሷሊህ የሆና ባል ይስጥሽ እሽ አንገዛም ❤❤❤❤
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
ሀገር ገገባ ይጠቅማል
@Ethiomidiya-jf2sh
@Ethiomidiya-jf2sh Жыл бұрын
እረኢሳ አለባበስሽ እኮ ፋሽን ተከትለሽ ነው እጂ ሸሪአውይ መስፈርት ያሞላ አለባበስ እየለበሽ አይደለም ከቻልሽ የሂጃብ መስፈርቶችን ብትማሪና አለባበስሽን ብታስተካክይ ትጠቀሚበታለሽ እህት ካስቀየምኩሽ ይቅርታ
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Жыл бұрын
እረ ደህናናት ከሌሎቹ አፃር መሻአላህ ነው ሂጃቧ ማሻአላህ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ትክክክክል
@lubabakonjo4637
@lubabakonjo4637 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ያምራል👍👍
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 Жыл бұрын
የኔ ውድ በአላህ እደትነው የማገኝሺ እፈልግሻለሁ 🥰🥰🥰
@sekinabh5406
@sekinabh5406 Жыл бұрын
የባሕል ልብሡ መስቀል አለው ከዃላም ከፊትም
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b Жыл бұрын
ትክክል ብዙ ሠዉ ጌጥ ይመስላቸዋል ግን መስቀል ነዉ
@user-cr1iq8dj9m
@user-cr1iq8dj9m Жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ጥሩ መልክት ነው
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 Жыл бұрын
ጃሙየ ባል ስታገቢ እባልሺ ጋ ብቻ ስትሆኝ ትለብሺዋለሺ 😊😊❤❤❤❤❤❤🌹
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
😂ሳህ
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Жыл бұрын
መሸ አለህ ጂልበቡ በጠም ያምርቢሸል ሁሉም❤👌👌
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
በርች መጨረሻ ላይ ያሳየሽዉ ሙሉ ጎመኔ ጅልባብና የእናቴ ያልሽዉ ድሪዓ ማሻ አላህ ነዉ ወድጀዋለሁ ሌሎቹ ጅልባቦች ከታች አጭርና እጁ ላይ ጠባብ ነዉ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ፈልገሽነው አጫጭር የገዛሽው እርጃጂም ልብስ ሞልቷል
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ሳዑድ ትንሽ የወዶቹ ይሻላል እጅ የሌቶቹ እዚህ ስገዛው ያምራል አገር ስገባ ግን ለመልበስ ያሳቅቃል ❤
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
እኔ የማልቀጣው ምን ልበል ወላህ ሀገር ሄጄ ስመለስ ሁለተኛ ከሰራ ልብስ እና ከአንዳንድ አስፈላጊ ግዜ አዊ ልብሶች ውጭ ላልገዛ እል እና ሱቅ ስሄድ እጄ አያርፍም 😢 😂
@ameenaetp
@ameenaetp Жыл бұрын
የኔ ቢጤ እንደውም ብሶብኛል😂😂😂
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
@@ameenaetp ህም 🤭
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እዚህ አገር እቃው ሥልኩ ብርድ ልብሥ ነው ከዛ ውጭ ምንም አያምረኚም የኢቶፔያን ልብስን የሚያህል የለም እና አሠብሥቡ ቤተሠብ ደሞ አይወዱትም አይለብሡም እኔ 3አመት ልጨርሥ ነው አድ ልብስ ገዝቸ አላቅም ሥገባም ዝብየ ነው የምገባው እዛው እገዛለን ቢወደድም ጥርት ያለ ነው
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Жыл бұрын
ከሞከርሻቸው በጣም ያማረኝ እና ያማረብሽ የጥቁሩ ጂልባብ
@RukyeahmadMuhamad
@RukyeahmadMuhamad 7 ай бұрын
ማሻአላህደስ የምትይ እረጋያልሽነሽ አድስነኝ
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ደርባባ ወላህ ስወድሽ አላህ እድሁ በዚሁ ባህሪሽ ያፅናሽ የኔ ወንጆ ማሻአላህ እርጋታ
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Жыл бұрын
ስንት ኢስላማዊይ ልብስ እያለ አንች ምን ሊሆን ገዛሺው ቅጠቢስ ስለምክረሺ እናመስግናለን ውዲ
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እት ቆጅ ነው መሻአላ ግን ስፊቱ ምን ይባላል የጀልባቡ የጉርዱ እና ሙሉው ጀልባብ ጥቁሩ አይደለም ከነ ሂጃቡ ያለው ምን አይነት ሴፊት ብየ ልስጣቸው ለሰፊወቹ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
ማሻ አላህ የእናትሽ ቀሚስ ነጠላ የለውም እንዴረኢሳ ዋጋው አሪፍ ነው
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
አለው ውዴ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ጀሙዬ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እኔም ብዙ ልብስ አልገዛሁም ያሰብኩት አገር ለመግዛት ነው እዚህ የገዛኋቸው አምስት አዲስ መጥ ሽፉኖች ናቸው እነሱም እረጃጅም ናቸው ስለነገርሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
እዳገዢ እህት
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@reisatube8247 እሺ ውዴ አልገዛም አገር እገዛዋለሁ♥♥♥
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@user-pd7ji5rb6x ሀገር ቤት ብሩ ውድ ነው ከዚህም ጥሩ አለ ግን ደፍረን በውድ ሪያል አንገዛም እንጅ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Жыл бұрын
​@@reisatube8247።የኔቅመም።ትክክል።ብለሻል።
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn 6 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ ቤለበስ
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp Жыл бұрын
ድሪአውን የትነው የገዛሽው ያምራል ማሻአላህ❤
@user-ys4wj6hc4k
@user-ys4wj6hc4k Жыл бұрын
ሀቢበቲ ስታገቢ እባልሺ ፊት ትለብሲዋለሺ አስቀምጭው ወይም ለኔ ስጭኝ ክክክ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
እኔም ልከ እዳቺ ተኮየት ሰገባ ተቀጥቸ ነበረ ብጥጣሺ ገዝቸ አሁን ግን አባያወቺ ጂልባቦቺ ነው የገዛሁት
@user-iv8en1tx4v
@user-iv8en1tx4v Жыл бұрын
ቁጥርሽን አሥቀምጭልን ታሠሪልን እደሁ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
ሥወድሽ ማር❤❤❤🎉🎉🎉
@saudisaudi6230
@saudisaudi6230 Жыл бұрын
ጥቁሩ ጂልባብሽ ተመችቶኛል አዎ እኛ ከሜሴወች እሱነው እምነወደው ጂልባቡን ❤
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔአያስችለኝ ታዳ አርብሀገርልብስ አይርባም
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын
አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱ🥰🥰🥰🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 11 ай бұрын
ማሻአላህያምራል
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 Жыл бұрын
ግን ፀጉሪሽ ለይ ምንም አተሪግ ሀቢቢት
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
ሲጀመር እንድህ አይነት ቁምጥማጭ ልብስ የለኝም. ሀረብ ሀገር ስትሄዱ ያዴጋችሁበትን እየረሳችሁ የምዕራባዊያን ፋሽን እየተከተላችሁ ነው እኔ ልብስ ስገዛ ኢትዮ የሚለበሱ የሚሆን ነው የምገዛው
@user-sp8tu9vv3q
@user-sp8tu9vv3q 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i Жыл бұрын
ጡሩምክርነው እህቴዋ
@Apple-rh2re
@Apple-rh2re Жыл бұрын
አወ ወላ ትክክልነሽ እኔም ባለፈው ሠብስቤ አሥገብቸ ከሥሪለሁ ኢቱሥገባ በጣም ነው የሚሥጠላውየዛፋስነው የሚምረው ለካርጎብር ከማውጣቱ ይባሥ እዛከገባቡሀላ አድ ክላስ ይዞብኛል ምን እደማደርገው አላውቅም ደሞየኔ ብዙነው በትላልቅ ካርቶን አሽጌው መጣሁ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 Жыл бұрын
ወላሂ ሁለት ግዜ ታርጎ አደርጌ እህቴ ተቆጣች ፅድት ያለ ልብስ እዚህ አለ ኮተት አትሰብስቢ ቢላ ተቆጣችኝ እኔ ግን ሱስ ሁኖብኝ መግዛቴ አይቀር
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ውነቷን ነው የኛ ን የሚያህ ልብሥ የለም ወላሂ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😄
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
በህይወቴ አጫጭር ቀሚሥ ጉርድ ድሮም አልወድም ወላሂ ሰፋ ረዛም ያላ ልብስ ነዉ ምወደዉ በሉካዬ ጉድህ ነዉ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው እቤትሺ ልበሺው እንግዳ ሲመጣ ሸርሸፍ ልበሺ ወላሂ ምንም አያስቸግርም
@zabeebazabeeba4932
@zabeebazabeeba4932 Жыл бұрын
እውነትሽነው አገር አጭር ልብስ በፍፁም አይቻልም አገር
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ድሪአ ግን በልክ ማሰራት በጣምም ሳይሰፍ ሳይረዝም እፓት ላይ መሸጎጥ አልወድም😢
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
ድሪአ ሲጀመርበልክሲሰፈ አያምርም የምር
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
@@fatimaahmed7956 አረ ባያምር ጥቅር ብሎ ይክር እጅ እፓት ላይ ወትፌ አልሄድም😂 ግደታ ውስጥ ልብሱን ለማሳየት እማይፈነቅሉት ድጋ የለም
@RahmaAbdula-rg6vy
@RahmaAbdula-rg6vy Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይኤ ውሉ ገዝተሽ ነው ወየው ለረሴ😂
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
እኔ ሰብስቤ ገብቸ ስመለስ ደግሜ አልገዛም ብየ ነበር መልሸ ገዛሁ እና ውነት ነው እዛ ስንሄድ የዛ ነው እሚያምረን ሀሪፍ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እህቶች ከቻላችሁ ጂልባብ ልበሱ
@zehramohammed4470
@zehramohammed4470 Жыл бұрын
የቤት እቅ ምናምን ለዉጭበት ዉደ
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 Жыл бұрын
እኔስአልሀምዱሊላህ ምንምየለኝ አስርአመቴነው ግን ከስራልብስውጪምንምየለኝ
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n Жыл бұрын
ኢሻአላህ እኔም ሀገሬነዉ እምገዛዉ 5አመቴ አንዲም አልገዛሁ ትንሺ ገዝቼ ሌላዉን ሀገሬ እገዛለሁ ለዛየብቃኝ
@ameenaetp
@ameenaetp Жыл бұрын
እረ ግዥ እኔ በቅርብ ኢትዮ ነበርኩ አንድ ቀሚስ 5 ሽ እስከ 10 ሽ እህቴ እዛ ይሄን አውጥተሽ ብትገዥ አንድ ወይ ሁለት ነው
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n Жыл бұрын
@@ameenaetp ዉይሀገራችን እሺዉዴ አመሰግነለሁ በጣምዉዲነዉ ከሁለትበላይ አልገዛም አልችለዉም ሆሆ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@ameenaetp😢🙆‍♀️አሥርሽ ገባ እኔ አድት ልብስ 3አመቴ አልገዛሁም ሥገባ እገዛለሁ ብየ
@ameenaetp
@ameenaetp Жыл бұрын
@@deeddeed2583 ወላሂ አዎ ለእረፍት ሄጄ ደሴ ሄድኩኝ የኔ ናት 6 ሽ አለችኝ አባያ ነገር ነው ከዛ ደነገጥኩ እረ 10 በላይም አለ ብላ አሳየችኝ እነቀመስማ 4 ሽ 5 ሽ እያለ ይቀጥላል እግሬ አውጭኝ ብዬ እስክመለስ ይዤ የሄድኩትን ለበስኩ ሽኤን እድሜው ይርዘም ምርጥ ምርጥ ቀሚስ ነው የገዛሁት
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 6 ай бұрын
ድርኢውን በፎቶ አስቀምጪልኝ ጅልባቡንም አስቀምጭልኝ ሳውዲ ይሻላል ይላሉ እኔም ልገባፈልጌነው እድትገዢልኝ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Жыл бұрын
ልብስ የኢቶን የማህልየለም ተዚህይዠብሄድጅልባብነዉ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b Жыл бұрын
ቤት ውስጥ ብቻችንን ስንሆን መል በስ ነው
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Жыл бұрын
እኔ ግን ጥሎብኝ ጉርድ ምናምን አልወድም ጠገም ቢጃማ ነው የምገዛው ከዛ ውጭ ምንም ብጥስጣሺ ልብስ የለኝም
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u Жыл бұрын
ቆይ. አችይ ለምን ድህና ድህና ልብስ አገዥም ነበር የፍለግሽው ልብስ አለ አይደል እርታው አታካብዱው እቶብያ ብቻነው ልብስ ያለው አላችሁ እዝህም አለ እዳገዛዝዥ ነው እጅይ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Жыл бұрын
ተመቸሺኝ3ሻጣልብስእያለኝእምለብሰው አጣሁ እል ነበር ልክ ነሺእህት
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ቤትሽ ውስጥይለበሳል
@Razan-l4d
@Razan-l4d Жыл бұрын
ኧረ አትጣይችግሩ የኛ አኗኗር ነው እኗኗር ነው እንጂ ልብስ የፈለግነውን መልበስ እንችላለን ደግሞ ስታገቢ ፏ ትይበታለሽ እህቴ በተረፈ ሃገራችንም ከበፊቱ እየተሻሻለ ነው
@user-zf1rn5ry6o
@user-zf1rn5ry6o 7 ай бұрын
ከሁሉም የወደድኩት ጥቁሩ ጅልባብ ነው ስመጣ ከጅልባብ ውጪ አለብስምበፊትም እለብስ ነበር
@habibialahyitebkhsewntewew5825
@habibialahyitebkhsewntewew5825 Жыл бұрын
ስታገቢ ከቤትሽ ለባልሽ ትዘንጭበታለሽ ያሁኑን አትይ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
አጫጫር ልብስ አልወድም ወላ ሙክተረም የሆነ ልብስ ነዉ የምወደዉም የምገዛዉም
@e8478
@e8478 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 288 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
#ጂዳ ለምትገኙ እህቶች ደስ የሚሉ #ፊስታኖች አሉን
6:03
ዘሃራ አሊ Zahra tube
Рет қаралды 10 М.
ቬሎዬን መረጥኩ ----
14:49
Emebet Kassa
Рет қаралды 153 М.
ጂዳ ልብስ ቤት ባድስ ስራ መጣሁ
8:01
FAFi & KiYA
Рет қаралды 4,3 М.
🇪🇹👗🧥ቀሚስ/ሻርብ/ጃኬት/ሹራብ0558894844
8:13
እርግማን አለብሽ ሃጢያተኛ ነሽ አሉኝ
43:07
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 3 М.