ከሽምብራ የሚሰሩ 3 የተለያዩ ምግቦች አሰራር

  Рет қаралды 16,566

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ከሽምብራ የሚሰሩ 3 የተለያዩ ምግቦች አሰራር እነዚህ ምግቦች ሞኩሯቸው በጣም ትወዱታላችሁ ምግቦቹ ለቁርስ ለምሳ ለእራት መሆን ይችላሉ እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 46
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 2 жыл бұрын
ሰላም ሚላየ ማሻ አላህ የምትሰሪውን ሁሉ እክታተላለሁ ዩቲዪብ ከከፍትሺ ጀምሮ ኮሜንት ግን አልፆፍም ነበር ዛሬ ግን ላሰችግርሺ በሀገራች መሰራት የምንችለውን የአይሰክሪም አሰራር እና የኬክ ክሪም ብታሳይን🙏🙏❤❤❤
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ቁርስ ምሳ እራት በደንብ የምትበዬ አይመስለኝም ከበላሽ ደሞ ትወፍሪያለሽ ወይ ደሞ ሚስጥሩን ንገሪን ያበላል ዘዴ ካለሽ ደሞ ጊዜ ሰተሽ እንደባለፈዉ እንግዳ ሆነን ስንሔድ በሚለዉ ት/ም እንደሰጠሽን ምክር ብትሰጭን ?¿??? መቼነዉ የምትወፍሪዉ እንዳልተባልኩ ፆሙም ሊያከሳኝ አልቻለም በቀን አንዴ በልቼ ። ፆም ቢፈታ በቀን 2ቴ ነው የምበላዉ ዉፍረቴ እየጨመረ ሔደ ። ከበላሁ በኋላ ከሆዴ ሙልጭልጭ የሚያረግ ሚስጥር ብትነግሪኝ ??
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜሊዬ 😘 ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰❤❤❤❤
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እንኳን ደህና መጣሽልን። የሩዝ ወዳጅ ነኝ።
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ሜልዬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
ሞያሽ ቁምነገር ቀልድ በጣም ትመቻለሽ ኣመሰግንስለሁ።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የሩዙን ቅመም አላገኘሁትም
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜልዬ ውዴ ዛሬ ለልጆቸ ምሳ ያሰርኩት ፍርፍሩን ነው በሽንብራ ዱቤ አሁን ሳየው እንዴት እንደወደድኩት በጣም ነው የሚጣፍጠው የእናቴ የምትወደው ምግብ ነው እነመሰግናለን ሜልዬ ክበሪልን 🥰🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌
@selam7742
@selam7742 Жыл бұрын
ሰላም ሜሊዬ ጌታ ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ የሩዙን ቅመም ብታሳይን በፊት ሰርተሽ ከሆነ ሊንኩን አስቀምጪልን።
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
@selamnohinohideto3793
@selamnohinohideto3793 2 жыл бұрын
Amazing wow
@habesha2171
@habesha2171 2 жыл бұрын
It’s impossible not to subscribe you’re amazing
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
ወይ ሜላት እምትሰሪዉ ምግብ በሙሉ የጤናነዉአመሰግናለሁ
@kegnabet1002
@kegnabet1002 2 жыл бұрын
ሜሊ ግልፅ የሆነ የምግብ አሰራርሽ ይመቸኛል በርቺ ባለሞያ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ።
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ሜላታችን አበባችን ♥
@user-ev3qv5nt1q
@user-ev3qv5nt1q 2 жыл бұрын
You are the best 👌🏿
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ሚሉ የምትሰሪው ሁሉ ልዩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@richoricho1744
@richoricho1744 2 жыл бұрын
ቅመም አልፃፍሺም ምልልዬ የሩዝ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሜሊዬ
@elluhabeshatube6583
@elluhabeshatube6583 2 жыл бұрын
Melly gobez nesh, berechelen. Batesebish negn. Wodenam gora beyelegn.
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ሠላም እህት ሚሊየቅመም ሊንክሽን እባክሽ እህቴ መከለሻ ማቁላያ እና ላልጫ የሚሆኑ ካላሥቸገርኩሽ ሊንኩን አሥቀምጭልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Betam dink migib Mlluuye
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ሁሌ አዲስ ነገር ስለምታሳውቂኝ በጣም አመሰግናለሁ
@nesetube8693
@nesetube8693 2 жыл бұрын
ውድ ደምሪኝ🙏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Ha 😃😃😀 Ha 🤣 ነመስቴ ባቡ Thanks So much. We love you too.
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን ለማለት ስጦታ ብልክልሽ ደስ ይለኛል ሌላ ፕላትፎርሞች ላይ ካለሽ ሊንኩን አያይዥልኝ በዚ ማዉራት ስለማይመች ነዉ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Ha 😃😃😀 Ha 🤣 ነመስቴ ባቡ Thanks So much.
@fiyametafisha8935
@fiyametafisha8935 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የሰሊጥ ድልህ(አሞስ)አሠራር አሣይኝ ኢትዮጵያ ውድ ነው እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሳይቻለው የኔ ውድ ታሂኒ ነው ይሚባለው ገብርሽ እይታ ጊዜ ሲኖርሽ የኔ ውድ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
ምራቂን አስዋጥሽብ ሜሊ ባለሙያ ነሽ የምር
@judymantube9686
@judymantube9686 Жыл бұрын
Ayer metekem enchilalen?
@judymantube9686
@judymantube9686 Жыл бұрын
Sorry ATER MALETE NEW
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
አጋፒሞ እንደ ሁል ጊዜው ToP 10 new 😍😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኤቭካሪስቶ የኔ ውድ
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 2 жыл бұрын
እባክሽ፡ ሜላትዬ፡ እንጀራ በፍርኖዱቄት እንዴት፡ እንደሚሰራና፡ እንዴት የማቡኪያውን ሽታ እንዴት፡ ማጥፍት፡ እንደምንችል፡ ብታስተምሬን ስል በትህትና እጠይቅሻለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፉርኖ ዱቄት ሞክሬው አለማላውቅ አዲስ ሀሳብ ከመጣልኝ ለሽታው አንድ ቀን ይዤ እመጣለው
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
በርበሬ የለኝም እንጂ ፍርፍሩን ነገ እሰራው ነበር ጓደኛዬ ከኢትዮጵያ ከአስር ቀን ብህዋላ ትገባለች የዛኔ ካልሰራሁት እኔ አይደለሁም ሰርቼ ካልበላሁ
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
ፍርፍርዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@Al-qz4kz
@Al-qz4kz 2 жыл бұрын
🥰👍💯💯
@hiwotbekele4452
@hiwotbekele4452 2 жыл бұрын
Ebakeshen mawoke efelgalw ye ruze kememune please.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 54
የቅበላ ቁርስ በኛ ቤት
8:01
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 80 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН