ከሲሲ እና ወታደሩ ጋር እንዘምታለን በሃይማኖት ሽፋን ተጎዳን ሲሉ የነበሩ የታሉ ከግብጹ ፓርላማ ውርደት በጥቂቱ

  Рет қаралды 44,222

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
እስታዝ ጀማል እኛ የአረብ ሀገር ስደተኞች ከእደዚህ አይነት አስተሳሰብ ካላቸውጋ ነው የችግርን ንሮ የምንገፋው አረብ ሁሉም አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው የራሳቸውን ጥቅም ብቻ እና ከሀጅ ናቸው የሌላውን መብት አያከብሩም
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 Ай бұрын
ውድ ወንድሞቻችን ተባረኩልን ዕድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ!!
@ZerituYemer
@ZerituYemer Ай бұрын
Jezaheir Allah Enamsegenalen
@susansusan3329
@susansusan3329 Ай бұрын
በስማም ግጥሙ ደደስስስስስስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግነዋለን ሹኩራን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዪጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
በእዉነት እናመሰግናለን እስታዝ. አገር ወዳድ ሙስሊሞችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስታዝ ጀማል ፈገግታዎት ብቻ በቂ ነው. ሓቀኛ ኢትዮጲያዊ ዘመኖት ይባረክ
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወድማችን ግጥሙ በጣም ደስ ይላል በተለይ የሙስሊም ወድሞቻችን ሀረብኛን በደብ እሚያውቁ ቁራንን በደብ እሚያውቁ ስለ ናይል ወንዝ በደብ በሀቅ እሚረዱ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ብዙ ሚዲያ ገብታችሁ በደብ በጨዋ መልክ አስረዱዋቸው.
@HassenYesuf-g8b
@HassenYesuf-g8b Ай бұрын
ኡስጣዝላንተምጀማልአላህካንተይሁንአላህይጠብቅህ
@NemaMehmed-rd4ly
@NemaMehmed-rd4ly Ай бұрын
ያሰላም❤❤❤
@mesfinyo3046
@mesfinyo3046 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት በተግባር ይገለፃል ኡስታድ ዘርህ የተባረከ ይሁን፡፡
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr Ай бұрын
የናንተንም ዘርይባረክ
@Asw2145
@Asw2145 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈😢😢❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈❤❤❤❤👑👑👑👑ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ሀገር
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Ай бұрын
ሀሬ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ አላህ ከፍ ያርግሺ ❤❤❤❤❤
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m Ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ተባረከራህማን ጀዛክላህ ኸይር😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ጀግኖች የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ናችሁ ተመስገን
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 Ай бұрын
የዚህ ጣቢያ ተከታታዮች ቁጥር እየጨመረ ነው፤ በጣም ደስ ይላል። ከ200ሺህ በላይ ለሚሆኑት የፕሮግራሙ ተከታታዮች፣ የአያንዳንዱ ዝግጅት ማስታወቂያ እንደሚደርሳቸው ይታመናል። ፕሮግራሙን ከፍተው የሚያዩት የሚከታተሉት ግን እጅግ ጥቂቶች ናቸው። ይህን ጥቂት ወደ በጣም ብዙ፣ እጅግ በጣም ብዙ ወደ ሆነ ቁጥር ማሳደግ አለብን። እሱ ጊዜውን፣ ጉልበቱን መድቦና ደክሞ የሠራውን ሥራ፣ እኛ ጊዜ ሰጥተን የማዳመጫ ጊዜ እንዴት እናጣለን?
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 Ай бұрын
በርታ የኛ ጀግና ' ምነው እንደእነንታ ፋጣሪ አብዝቶ ብሰጠን?💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐
@ጀማልያሲን-ቸ4መ
@ጀማልያሲን-ቸ4መ 29 күн бұрын
🎉ኡሰታዝየ አላሕ ያክብርሕ ሁልግዜ አላሕ ካተተጋር ይሁን
@ahmedendris7190
@ahmedendris7190 Ай бұрын
ማሻአለህ በጣም ደስ የሚል ግጥም የሰማን ሼሃችን
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Ай бұрын
ሼካችን ጌታ እግዚአብሔር እደሜጤና ያብዛሎት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌳🌳🌳🌳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@TesfayeJiffar
@TesfayeJiffar Ай бұрын
አንተም የዚህ PROGRAM አዘጋጅ ተባረክ ።
@belchabelcha3293
@belchabelcha3293 Ай бұрын
ቢቻል አድሺ ግዜ ሰብስክራይብ አደርግ ነበር አላህ ይጠብቅ ጀግና ወድሜ
@extrafresh8747
@extrafresh8747 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና ጠንካራ ሀገር መሆኗን አስመሰከረች
@MudniRadi
@MudniRadi Ай бұрын
መሸለህ ኡስተዝ ጀመል አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ ጀግነችን❤❤
@ziggys2021
@ziggys2021 Ай бұрын
Very Intelligent Poeter, I am very happy and Proud os you!! 🤩🌿🌻🌻🌻🌻Thank you Ustaz !!
@mbenti69
@mbenti69 Ай бұрын
An amazing poet, Lifting my spirits and soul! May the Lord bless you brother. You guys are the Lions of the Habeshas!
@huda._.010
@huda._.010 Ай бұрын
አጂብ ወላሂ በጣም አስገራሚ የሆነና ተአምራዊ የሆነ ግጥም ነው ኡሰታዝ ጀማል ቢቻል የመግቢያ ርእስ ሁሌ ብታደርገው ጥሩ ነበረ
@jomama151
@jomama151 Ай бұрын
Tebarek Ustazachin❤❤❤❤
@Quran-24-77
@Quran-24-77 Ай бұрын
ማሻአላህ ትገርማለህ አላህ ይጨምርልህ የግጥሙ ውበትመለኪያ የለውም
@አብዱሙሄ
@አብዱሙሄ Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ
@TesfaTamene
@TesfaTamene Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ።እድመና ጠና ይስጥህ
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ኢትዮጵያንና ህዝቧን ጌታ ይባርከዉ እናንተም ተባረኩ🙏🙏🙏
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 Ай бұрын
Amiin
@Woinshet27
@Woinshet27 Ай бұрын
አሜን! ብእርህ አይንጠፍ !!
@tsedalewoldetsadik3714
@tsedalewoldetsadik3714 Ай бұрын
You are so wonderful Don't give up God stand for ETHIOPIA ❤
@SRTeta1
@SRTeta1 Ай бұрын
You are the greatest!Thank you!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ወንድማችን ባለ ቅኔዉ አብዱረህማን እዉነቱን በቅኔ ስላስረዳሀቸዉ እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@huda._.010
@huda._.010 Ай бұрын
ወመከሩ መክረን ወመከርና መክራ ወላሁ ኸይሩል ማኪሪን በላቸው እንጂ ኡስታዝ ጀማል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን፤ ግጥሙ እምባዬን አመጣው
@rahmaoumer2136
@rahmaoumer2136 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሲያምር የሚገርም ግጥም ጀግና ነው ጀዛኩን አላህ
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ክብር እና ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹
@gemedagidisatura8048
@gemedagidisatura8048 Ай бұрын
GOD BLESS YOU 🙌 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fuigjj
@fuigjj Ай бұрын
እዉነትነዉአገራችንየማያባሬ ሤራሠላምአሣጡንአላህከግድህለነሡያርግላቸዉየገልቢ,,አላህይጨምርርህ❤❤❤❤❤❤😷😷😷
@kidusdereje8068
@kidusdereje8068 Ай бұрын
እናንተ ውድ ትጉህ የሀገር በረከት ናችሁ ብሩክ ሁኑ። ፈጣሪ ይባርካችሁ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
ግብፆች አይማኖተኛ ነን ይላሉ እንጂ አይማኖት እምነት ምን እንደሆነ በጭራሽ አያውቁም ሲገርሙ ኡስታዝ እድሜሀቹን ያርዝምልን ቃል የለንም ለናንተ የምር
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 Ай бұрын
Thank you our patriotic hero!!
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Ай бұрын
الله يحفظك ustaz❤
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 Ай бұрын
የግብፅ ፓርላማ በግልፅ በዚህ ያህል የተናገረውን በኢትዮጵያ ብሄራዊ የመንግስት እና የግል የንግድ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቅ ሸማቂዎቹን በመደብ እንታገልልሀለን የሚሉትንና የሚደግፉትን ይለያል ይህን ጉድ ሰምቶ ሰላሙን ፣ልማቱን ፣እድገቱን ማጣት የሚፈልግ ሰው ህዝብ አይኖርም ። ኡስታዝ ጀማል ተባረክ ይኼ የሀገርን የሰላም ችግር የሚፈታ ትልቅ መረጃ ማስረጃ ነው። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ለዘላለም ትኑር !!! 🙏🙏🙏
@eximethiopia
@eximethiopia Ай бұрын
Really, Great man
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ Ай бұрын
ጅግኖች❤❤
@መኪነኝወሎየዋ
@መኪነኝወሎየዋ Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
በደንብ አድምጡት እባካችሁ . በጣም መልካም ነገር ነው እሚሉት ስለ ኢትዮጵያ . በ ሀይማኖት አባቶች ስለ ኢትዮጵያውያን መልካምነገር ሲናገሩ ግን እግዚአብሔር ይችን ድንቅ ሀገር ኢትዮጵያውያን ባረካት እያለ ነው.
@aliumer6493
@aliumer6493 Ай бұрын
الله يحفظك شيخ نا برك الله عليكم
@GhHh-c7d
@GhHh-c7d Ай бұрын
አሚን
@SiifanAbsee
@SiifanAbsee Ай бұрын
እናትም እንደ እስላም ሀገሪና እውነት የምወደው የለም ማለት ይቻላል ሼካችን እድሜ ያርዝሞት
@-vb1gj
@-vb1gj Ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እኔ ያንተን ዝግጅት እከታተላለሁ በኢትዮጵያ ዊያን ዘንድ በሁሉም ቦታ ተደራሽ ቢሆን እመኛለሁ ነገር ግን ወሬ ታስረዝማለህ ሳቅና ቀልድ ታበዛለህ በተረፈ ፕሮግራምህ ጥሩነው መንግስትም ህዝብም ሊያግዝህ ይገባል በርታ ከጎንህ ነን!!!
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Ай бұрын
ምን ላይ ቀለደ
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p Ай бұрын
ቅናት እኮ ቅንቅናም ያደርጋል። ኧሯ ኧሯ
@YonasZekaryas-i8i
@YonasZekaryas-i8i Ай бұрын
አንኩዋን አደረሰክ
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
LIMITLESS THANK YOU GOD BLESS YOU FORE YOUR HISTORY'S ABOUT ETHIOPIAAAA❤❤❤❤IT IS ALL TRUTHS 🎉🎉🎉🎉YOU ARE HIROSE 👍👍👍👍👍🤝🏾
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 Ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ኡስታዝ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ወላሂ እውነት ለመናገር እኔ ግብፆች ሳይሆኑ አንተ ነህ ምታስቀኝ በጣም እየተዝናናሁ ነው ምከታተልህ 😅አላህ ይጠብቅህ ያርብ ❤
@HassenYesuf-g8b
@HassenYesuf-g8b Ай бұрын
እባካችሁኢትዮጵያውያንአንድሆነንሀገራችንእናድንበታርክተወቃሽእንዳንሆን!!!
@jollyamman2168
@jollyamman2168 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑውር❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Asw2145
@Asw2145 Ай бұрын
ወላሂ ልቤ ክፍል ነው ያለው መጨረሻየተናገረው ሰውየ 💔እደዚህ ድረስ ጥላቻ አላህ ያጋልጣቸው አድ ሀገር ልደግባለች ጥላቻ ያሳዝናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@ObsintWork
@ObsintWork Ай бұрын
Very good 💯💯
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br Ай бұрын
በነገራችን: ላይ: ግብፆ: በኢትዮዽያ: ውስጥ: ለማስተማር: ይመጡ: ነበር፣ በተለይ: ጅማ: ዮንቨርሲቲ፣ ልክ: እንደአሜሪካ:ፒስኮሮች: ሰላዮች: መሆናቸውን: መዘንጋት: የለበትም!!!
@wond5487
@wond5487 Ай бұрын
Good roll modal for good reasons great personality
@hirpagemechu5502
@hirpagemechu5502 Ай бұрын
አስላማሌኩም ኡስተዝ እባኮን በእርሶ ባኩል የምታላለፉ አስፋላግ የሆኑ በእርሶ ትርጉማንናት የምተለሌፉትን ሁሉ ሀገር ቤት ያሉምድያ ሁሉ ብዛግቡት እጂግ በጣም አስፈላግ ናው!!!
@adaneali6838
@adaneali6838 Ай бұрын
Mr., you are an excellent digital soldier supporting war, conflict, the endorsement of lies, and the destruction of humanity. Blind loyalists and apologists like you will end up with abyss.
@sallim.o
@sallim.o Ай бұрын
እንደ አንድ የሀይማኖት አባት እና አስተምህሮታቸው ሸይኽ ሙሀመድ ሀሳን በጣም አከብራቸው ነበር። ነገር ግን ሀይማኖታዊ ብይን ወደጎን ትተው ለሀገርሁ እንደተጨነቃችሁት እኔም ለ ውዲቷ እናት ሀገሬ እንደምሞትላት ልነግርሁ እወዳለሁ!! ይህ ፍትሀዊነት የጎደለውን ሀሳብሁንም እጅግ እቃወማለሁ!! ኢንሻ አሏህ ሀገሬ እምነት: ብሄር ሳይለያየን በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትሮራለች። ኢትዬጵያ ለዘላለም ኑሪ!
@keyrewane4289
@keyrewane4289 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
@selmangoood3237
@selmangoood3237 Ай бұрын
Mashallah
@huda._.010
@huda._.010 Ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል አረ ይሄንንግጥም በተደጋጋሚ አረቦች እንዲሰሙት አድርግ
@TesfayAtotesfay-g9h
@TesfayAtotesfay-g9h Ай бұрын
Tebareku
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 Ай бұрын
❤️🙏💪❤️🙏💪❤️🙏
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 Ай бұрын
ሱዳኖች ነጻነታቸውን እንዳገኙ እኤአ በ1929፣ በድርድር ሳይሆን በጽሑፍ ልውውጥ የተደረሰበት ስምምነት እንደማይቀበሉ በይፋ አሳወቁ። እየተደራደሩ እያለ የሱዳኖች አቋም እየጠነከረ የመጣባቸው ግብጾች በሱዳን የመፈንቅለ መንግሥት እንዲካሔድ አደረጉ። ሥልጣኑን አንድ የነሱ ደጋፊ የሆነ ጀኔራል እንዲይዝ ተደረገ። እኤአ በ1959 የተደረገው ስምምነት የተደረገው፣ ሱዳን ላይ በተሾመ የግብጽ ሳተላይት መንግሥትና በግብጽ መካከል የተደረገ ውል እንጂ፣ የሱዳን ዜጎች የተሳተፉበት ውል አለመሆኑን ደጋግሞ ማሳወቅ ይገባል።
@SRTeta1
@SRTeta1 Ай бұрын
This is the fact.Egypt needs dominance,actually they missed our fertile soil transported to them.
@AdemImam-g1q
@AdemImam-g1q Ай бұрын
❤❤❤
@AminEthi
@AminEthi Ай бұрын
تحيا اثوبيا
@huzsu4901
@huzsu4901 Ай бұрын
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሞቆጫ የሚባለውን አባባል በቅርቡ ያዩታል
@SiSiham-px9wn
@SiSiham-px9wn Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 Ай бұрын
ይህ የዉኃ ክፍፍል ሰምምነት የናይልን ዉሃ (Nile) ክፍፍል እንጂ የአባይን የዉኃ ክፍፍል አይደለም። ሰምምነቱ የግበጽና ሱዳን ካርቱም የደረሰዉን የናይል ዉኃ መጠን ክፍፍል ነዉ ። ሌላ ነገር የለም።
@TesfaTamene
@TesfaTamene Ай бұрын
ግብፆች የኛ ህዝብ ሥራ እንዳንሰራ ዓመት በዓላትን በማብዛት እንዳናስብ እንዳንመራመር በኛ ዓእምሮ ላይ ከፍተኛ ሥራ ሠርታለች። በተለይ በሰሜን የሀገራችን ክፍል ላይ እንዳንተ ዓይነቱ ጥልቅ ዕውቀት ያለው ሰው ለህዝባችን እንደ ፍልም ነገር ተዘጋጅቶ ህዝብን የማነሳሳት ስራ ብሰራ ህዝባችን የማንቃት ሥራ መስራት
@dawitseyoum486
@dawitseyoum486 Ай бұрын
Minm sile kirstina mitawkiw neger yelem. Arfeh telemet. Gibsochin mekawem kefelek tekawem emaymeleketihin neger atawera!!!
@saraahmad172
@saraahmad172 Ай бұрын
Yasalam mshala. Tabarak alah. Dsse sill yalahhhhh
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Ай бұрын
ኢትዮጰያ ትቅደም❤🇪🇹
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin Ай бұрын
እንዴት እንደ አንድ እንደሆኑ ተመልከቱ በዚህ ጉዳይ
@woinsthe.mengeshayimer919
@woinsthe.mengeshayimer919 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@lyricsmusic254
@lyricsmusic254 Ай бұрын
Wendme egzihaber siftrhe lazihe ken blo new yihen ken yawekalna tebark wendme
@MunajaAman-xr5ob
@MunajaAman-xr5ob Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@zemayared2124
@zemayared2124 Ай бұрын
እናንተ የቁርጥ ቀን ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ብዙልን። ሃገርንና፣ ሃይማኖትንና ፖለቲካን በሚገባ የለያችሁ። ተባረኩ!!!🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ኡስታዝ ጀማል፣ መሃመድ አል አሩሲ እና ሌሎቻችሁም፤ ልጆቻችሁ በእናንተ ታሪክ ይኩራሉ።
@SawalemSawu
@SawalemSawu Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 Ай бұрын
መፅሐፍ ቁድስ አትባል ማራጀ ያላህም
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 Ай бұрын
አይ ጀማል እኔንም እሳከኝ
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
አዲሲ ዘና አለን እሲራኤል ግቢፅን ልትወጋ ጦራን አዘጋጂታለች
@Beba-mi8et
@Beba-mi8et Ай бұрын
Wwwwwwwoooooooooddddd❤❤❤❤
@FathiMalsadat-i4g
@FathiMalsadat-i4g Ай бұрын
አሳላሙአሌኩም ወራ ወበ?እኔ እኛን አላወቁንም ግብፆች ኢትዮጵያ የሰው ነገር አትፈልግም የራሷን አትተዉም ከሁሉም በፊት ግን እኛ ለነሱ የማንጎዳ የነሱን ችግር ጉዳት አንወድም እንደነሱ ግን በምእራቦች ተሞልቶ ነው እና ከአይማኖት ከፖሎትካ ዉጪ የሆኑ በእልም የተሞሉ ወልይ የሆኑት አሉን እነሱ በመሆድ ይፈቱታል
@AbdiManche
@AbdiManche Ай бұрын
እኔ ግን የሚሙስለኝ መንግስተትታቸው እኩል እንካፈል ስንላት ኢትዮጵያ እቢ አለችን እያሉ ሚነግራቸው ይመስለኛል።🤔🤔🤔🤔🤔
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Ай бұрын
የነሱን ጥቅም ብቻጂ ለኛ ምንም ዲርሻ እንደለለን ነዉ የሚረዱት😂
@yeethiopialijochkefeleagizea
@yeethiopialijochkefeleagizea Ай бұрын
Uztaz pls chek the link below and translet it thank you.
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@GeneneOda
@GeneneOda Ай бұрын
Ustaz lemn sorry betam aleqin besaq yihen new yeminfeligew yalubetin yasawiqenal
@زينب-ه4ح8ح
@زينب-ه4ح8ح Ай бұрын
❤🎉🎉
@adoonaleadoonale
@adoonaleadoonale Ай бұрын
After two years ethiopia will be divide by seven states
@MamaMam-f4e
@MamaMam-f4e Ай бұрын
በነገራች ላይ እዛው ግብፂ ሆኖናው ግጥሙን ማያነባው
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 Ай бұрын
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@YonasZekaryas-i8i
@YonasZekaryas-i8i Ай бұрын
🇪🇹🌼🇪🇹🇪🇹🌼🇪🇹🇪🇹🌼
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 28 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 10 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 15 МЛН
የጨለማው ጉድጓድ አስደናቂ ሚስጥሮች
36:19
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 2,4 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН