የግብጽ የሃይማኖት መሪ ከወታደሩ ጋር እንዘምታለን በግድቡ ጉዳይ እስከ መጨረሳው እንታገላለን

  Рет қаралды 8,046

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@kingsofabbay
@kingsofabbay Ай бұрын
gofund.me/8eee478c
@GezahegneShewatatek
@GezahegneShewatatek Ай бұрын
እኛም ኢትዮጵያን ልዩነታችንን ወደጎን ብለን በአንድነት በመቆም እና ግብፆችን በሚገባቸው ቋንቋ ለማጫወት እንዘጋጅ !!!!!
@muradethio9678
@muradethio9678 Ай бұрын
ትክክል
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Ай бұрын
Tkekel
@gemedagidisatura8048
@gemedagidisatura8048 Ай бұрын
One Ethiopia 🇪🇹
@AdamuTadese
@AdamuTadese Ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው በርታ ድል ለአንተና ለኢትዮጵያ ነው
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Ай бұрын
Thank you usthaz Jamal for tireless efforts for our beloved country 🇪🇹💯👏🏽
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ራጂኡን ምን አይነት ሼኽ ነዉ አሏህ ጀዛዕህን ይክፈልህ
@WubituAragaw
@WubituAragaw Ай бұрын
እንሸአላህ"አላህ"ይፍረድባቸው የፈርኦን አባቶች ተው ማለት ሲገባቸው😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Ай бұрын
አረበኞ ሰለተናገሩ እንደ ሙሰሊም የምንቆጥር አሰተሳሰባችንን እናሰተካክል ። አለባበሰና አረበኞ ቋንቋ ሀይማኖትን አይወክልም ። ወገኔ እነዚህ ህዝቦች ከፈረኦን አይተናነሱም ። አንድነገር እንርሳ እኞ እሰልምናን ሰናከብርና ሰንቀበል እነሱ ጣኦት አምላኮች እንደነበሩ አንርሳ እንደነዚህ አይነቶቹን የምንደግፍ ከነሱ የባሰን ደንቆሮ መሆናችሁን አትርሱ።
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w Ай бұрын
እናት ካልተመገበች ህፃን መጥባት ይችላል!? የኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበ እኛ ብቻ እንብላ ማለት በጣም ያሳዝናል?! ላሚቱ የናንተ ብትሆንም ወተቷን ግን አትንኩ! ማለት ከዘመኑ ጋር የማይሄድ በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው!
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 Ай бұрын
አረ የሐገሬ ሐይማኖት መሪዎች ሙስሊም ክርሰቲያኑ ይህ ጉድ ጆሮ ሰጥተህ ስማ እነዝህ ዘረኛ ና ዉሸታም ሰዎች በሐገረችን ላይ የጅሐድ አይነት ማነሳሰት እየዳረጉ ነው የኛ ልዩነት አቁመን ሕዝባችን አንድ ሆኖ እነዝህ ጣላቶቻን መመከት አለብን
@نورالدين-ن8ج3م
@نورالدين-ن8ج3م Ай бұрын
የታላቹ ድል ለግብፅ የምትሉት😢😢😢😢
@نورالدين-ن8ج3م
@نورالدين-ن8ج3م Ай бұрын
ውርደት ድል ለግብፅ የምትሉ ት
@Wegedon
@Wegedon Ай бұрын
ኢትዮጵያ በባእዳን ጠላቶቻችን ፉከራ እና በባንዳዎቻቾን ጩኽት አትሸበርም:: እንደተለመደው አሣፍራ ትመልሳቸዋለች::
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Ай бұрын
Thank you brother
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Ай бұрын
የግብፁ ሀይማኖት መሪ እኛም እንዘምታለን ሲሉ መልስ መሆን የሚገባው የእኛም እኛም ስትመጡ ማንነታችንን እናሳያችዋለን ነው መሆን ያለበት::
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 Ай бұрын
ይህ ሰውየ የሚዋጋ ይመስላል እንደወያኔ ሌላውን ለማስጨረስ እንጅ
@abrahamsiraga4456
@abrahamsiraga4456 Ай бұрын
ጀሞ የእነዚህ ሴጣኖች የጥጋባቸው ማስተንፈሻ መድሃኒት እኛ ኢትዮጵያውያንና እኛ ብቻ ነን። ፈሳም! በላቸው።
@kiyajamal
@kiyajamal Ай бұрын
Kings of Abbay 🫡🫡
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l Ай бұрын
የኛ ግድብ ተገድቦ ለደሀው ህብረተሰብ ምን ጥቅም አምጥቶለታል
@MeazaZewide
@MeazaZewide Ай бұрын
ባንድ ጀንበር የሚያልቅ ነገር የለም እግዚአብሔር አገራችንን ይባርካታል።ይህንንማ ሳናይ አንሞትም።
@yohannesaleso5917
@yohannesaleso5917 Ай бұрын
የሚቻል ቢሆን ሙሉ በሙሉ መዝጋት ነበር።
@etsubednkemulu1638
@etsubednkemulu1638 Ай бұрын
እኛ አንድ ቢሆን እንዲህ አይሉንም ነበር። ምን ይደረግ። አልፈርድባቸውም የኛ ሚድያዎች ስለፊሊም፣ ሙዚቀኛ እያወሩ እንዴት ስለሀገር አንድነት ማውራት እንችላለን? ዛሬ እንኳን በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነን ስለሀገራችን ለምን ደጋግመን አብሮነታችን ላይ አንሰራም። ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ ግን የኢትዮጵያ ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነው
@MeazaZewide
@MeazaZewide Ай бұрын
ወይ ቀልድ እኔንም አሳቀኝ።
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms Ай бұрын
@abubekerosman675
@abubekerosman675 Ай бұрын
ጉዳዩ ጠፍቶት አይደለም ሸኽ ሀሳን በተደጋጋሚ በኢስላሚስት አክራሪነት ተከሶ የነበረና ብዙ መከራ ያየና አሁን ገፅታውን ለማሳመርና መንግስት እንዲወደው ነው የሚለፈልፈው።
@mengistuwolde4599
@mengistuwolde4599 Ай бұрын
የፈርኦን መንፈስ መፎከር የትም አያደርሰወም ይተነፍሳል
@zd820
@zd820 Ай бұрын
አቤት ምቀኝ ነት ለየላቸው ግብፆች
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 Ай бұрын
የእኛ መንግስት ተቃዋሚዎች አሻጋሪ በሆነዉ የህዳሴው ግድብና በባህር በር ጉዳይ ተሰባስበቹ አንድ ሆናቹህ ከመንግሥት ጎን ሁኑ
@azizmohammed4696
@azizmohammed4696 Ай бұрын
ሸሁ ምን ነካው ጥሩ አሊም ነበር እኮ
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
If Egypt objects to Ethiopia building its own dam, Egypt must apply the same standard to it and to Sudan, ensuring that no one builds any dam. This would show the justice and consistency in Egypt's position.
@kalu8560
@kalu8560 Ай бұрын
ለኛ ለውሾቹ ማን ይንገራቸው ፣ ይምከራቸው፣ ሀገራቸው ለመብላት ለተነሱት?
@AsterHailuKarlen
@AsterHailuKarlen Ай бұрын
ETHIOPIAN ATNKWAT WAAA!!!
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
وإذا اعترضت مصر على قيام إثيوبيا ببناء سدها الخاص، فيجب على مصر أن تطبق عليها وعلى السودان نفس المعيار، بما يضمن عدم قيام أحد ببناء أي سد. وهذا من شأنه أن يظهر العدالة والثبات في موقف مصر
@MeazaZewide
@MeazaZewide Ай бұрын
አሁን ይሄ ሁሉ ፉከራ ያውም ከሀገሩ የተባረረ ሰው አይገርምም። የነዚህን ሰዎች ለሐገራቸው መንገብገብ ሳይ እኔ ሐገሬን እወዳታለሁ ወይ ብዬ እራሴን መረመርኩ።
@RahelTezera-l6r
@RahelTezera-l6r Ай бұрын
Ktkttktk.... Egyptian's are Comedian's!
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
ግብፅ ኢትዮጵያ የራሷን ግድብ እንድትገነባ ከተቃወመች ግብፅ ለእሷም ሆነ ለሱዳን ማንም ሰው ምንም አይነት ግድብ እንዳይሰራ ይህንኑ መለኪያ መተግበር አለባት። ይህ በግብፅ አቋም ውስጥ ያለውን ፍትህ እና ወጥነት ያሳያል።
@KamilJemale
@KamilJemale Ай бұрын
ሲጀመር ግብፅ ምን ሀይማኖት አለት
@abdulnur5419
@abdulnur5419 Ай бұрын
السلام عليكم شيخ حسان والله انا كنت اخبك في الله ولا كين الان لمن تتكلم ب نيل سرتا سياسي ولا عدل بدات غير متعلم ولاتعرف حق ناس الا حق بلدك فقط والله طحت من عيني ماعندك ميزان ولا حق كلام الله يهديك ويصلحك
@gelanagelo760
@gelanagelo760 Ай бұрын
Hi
@Kidstdinglmariamenate
@Kidstdinglmariamenate Ай бұрын
ፈሳሞች ናቸዉ!!😂😂😂
@Non-e8j
@Non-e8j Ай бұрын
Doesn’t Islam teach them fare share. Not claiming other belongings as their own?
@seblephilippi
@seblephilippi Ай бұрын
አበሻን ታውቁታላችሁ እናንተ ፈረኦናዊያን ። ሀይላችን ከላይ ነው ከእግዚአብሔር ።ሀይላችን በወታደሮቻችን ላይ ነው ። የኛ ወታደሮች ያጠፏችዃል ። እናንተ ግፈኞች። እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ እናንተ ጠማማ ህዝቦች።
@ashenafimesgele7082
@ashenafimesgele7082 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 kawotaderocu mahal ekomslaw temechegn 😂😂
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 Ай бұрын
😂😂😂😂sheku
@RahelTezera-l6r
@RahelTezera-l6r Ай бұрын
Egyptian wrong ideology about Nile River, starts from falling in answering the Source Nile Water is Egypt.....They are so Funny!!
@RahelTezera-l6r
@RahelTezera-l6r Ай бұрын
One thing Egyptian's forget about Ethiopians use of abbay river, that of Egyptian's called it Nile, Ethiopian's in Using of Nile river it is not only Nile reppairian state rather id is the Source off or Creater of Nile River period! Forget about Egyptian irresponsible propaganda!!!
@GezahegneShewatatek
@GezahegneShewatatek Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Ай бұрын
Fakii youu balliiii Egypt nuu balachooo
@atoaddisselassy8185
@atoaddisselassy8185 Ай бұрын
are ths people normal?????
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሌላ ታሪክ
17:50
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 2,8 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 04 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 04
21:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 321 М.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН