ከ ሶስት ቀን በፊት በካሜራ የተቀረፀው ድርጊት! ኢትዮጵያዊው አባት ልጆቹን ለምን ገ'ደ'ለ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 335,399

Eyoha Media

Eyoha Media

29 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 3 300
@bersumihretterefe4726
@bersumihretterefe4726 27 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህ ለዚህች እናት መፅናናትን ስጣት የተሰበረውን ልቧን ጠግንላት ልጆቿን ስታስብ ባምላካቸው እቅፍ እንዳሉ እንጂ ወደ አምላካቸው የሄዱበትን መንገድ አስረሳት። አቅም ሁናት መንፈስ ቅዱስ፣ ሰው ለማፅናናት አይችልም። እግዚአብሄር እንባሽን አብሶ ለሌሎች እናቶች ምሳሌ የምትሆኚ ያድርግሽ። ተባረኪልኝ።
@Bia-zt1ov
@Bia-zt1ov 27 күн бұрын
አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 27 күн бұрын
😭አሜን🤲ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም😭
@genetyilma7717
@genetyilma7717 26 күн бұрын
አሜን አፅናናት
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 26 күн бұрын
Amennn
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 26 күн бұрын
አሜን
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 27 күн бұрын
እንደው ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን እህቴ መድሃኒያለም ያጽናሽ
@abelebe5035
@abelebe5035 27 күн бұрын
ኧረ ምንም አይነት ቃል💔😭
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 27 күн бұрын
አሜን 😢 ጌታ ኢየሱስ በቁስሉ ቁስልሽን ይፈውሰው ከቃል በላይ ነው 🥺🥺
@fanayefisseha2444
@fanayefisseha2444 27 күн бұрын
ምን አባቴ ላድርግቨ እህቴ😭😭 እግዚአብሔር ያበርታሸ።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 27 күн бұрын
Amen to that 🙏
@user-uv4ng3yf1z
@user-uv4ng3yf1z 25 күн бұрын
ምን ዓይነት ጨካኔ ነው ግን በልጆህ ላይ እንድዚህ ይከብዳል 😭😭 ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@SalaryCut-sz9qd
@SalaryCut-sz9qd 26 күн бұрын
ይህን ሀዘን ከእግዚአብሔር በቀር የማንም ቃል አያፅናናውም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢
@samrawitgebremesqel1444
@samrawitgebremesqel1444 19 күн бұрын
😢😢😢😢
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 20 күн бұрын
የተሰበረን ልብ አላህ ነው ጠጋኙ አላህ ይጠግንሽ እናቴ ፣ደሞ የሚያምሩ ልጆች ደግሞ ፈጣሪ እንዲሰጥሽ ዱአ አደርግልሻለሁ❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 6 күн бұрын
ቀና ልብ ፈጣሪ ይባርክሽ::
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 27 күн бұрын
አጠገብሽ ሆኜ አቅፌ ባፅናናሽ ተመኘሁ ግን ልጆችሽ ገነት ውስጥ እንደሆኑ እመኚ አምላክ ከዚህ አለም ውጥንቅጥ በጊዜ የወሰዳቸው ለራሱ ፈልጉዋቸው ነው አምላክ መዕናናቱን ይስጥሽ።
@user-xk3iu6ro7b
@user-xk3iu6ro7b 27 күн бұрын
እኔራሡ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 27 күн бұрын
😢😢😢😢
@liyademeke6073
@liyademeke6073 27 күн бұрын
የኔ እናት በጣም ታሣዝናለች😭
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 27 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭የማይወጣ ሃዘን
@danyakadir5131
@danyakadir5131 23 күн бұрын
Weyyýyyyy Allah besemay bemeder yeteyekw
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 27 күн бұрын
እኔ አፈር ልብላልሽ እናት አለም በምን ቃል ላፀናሽ እኔ ልንገብግብልሽ እንኳን ለወልደ ላልወልድም ይክብዳል አይዛሽ እናት አለሚ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 27 күн бұрын
Endachi yemiyazen leb yadelen 😢🙏
@tirhasberhe8571
@tirhasberhe8571 27 күн бұрын
Amen😂😂😂😂
@rutafruh6588
@rutafruh6588 27 күн бұрын
ከባድ ከባድ ነው እውነትሽ ነው ቃል የለንም 😭😭😭😭😭
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 27 күн бұрын
ተባረኪ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 27 күн бұрын
ጥላትሽ አፈር ይብላ የኔ እናት😢😢😢😢
@lidya4781
@lidya4781 24 күн бұрын
እባክህን ይህች እህታችን ከአካባቢው ርቃ እንድታርፍና ትንሽ መፅናናት ብትችል ባለችኝ ትንሽ ቤት ላስተናግዳት እፈልጋለሁ:: አሜሪካን ነው የምኖረው:: እባክህ አመቻችልኝ::
@dodi4314
@dodi4314 21 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሊዱዬ ተባረኪ አንች ቅን ሠው !!
@kime3780
@kime3780 21 күн бұрын
Ooh that’s a wonderful idea! God bless you!
@melatalemayehu1665
@melatalemayehu1665 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ 😢😢
@saronabi1387
@saronabi1387 19 күн бұрын
Tebareki zer manezereshin yibarekelen
@lidya4781
@lidya4781 19 күн бұрын
@@dodi4314 Amen
@dagemadis6424
@dagemadis6424 25 күн бұрын
እኔ ልገብገብልሽ ኡፍ እባክህ አምላኬ ልቧን በፍቅርህ ደግፍላት ፈጣሪ መፅናኛውን ይላክልሽ
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 27 күн бұрын
አንቺን እግዚአብሔር ካልሆነ ማንም አያፅናናሽም እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ቁስል ያክምሽ ቅዱስ ቅባቱን ያፍስስብሽ ይፈውስሽ ያፅናናሽ ።
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Geta Senate Yesteshe Ehte LeleGochume Nefse Yenate 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adanchgamachu2186
@adanchgamachu2186 23 күн бұрын
ከባድ ነው ወይ አይዞሽ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 22 күн бұрын
Mengste Semay Ligochin Yawris Lanchim Ehte Mesnanatun Yestisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@nardip4999
@nardip4999 22 күн бұрын
የበታች የሚሰማው ፤ ስራ የማይሰራ ከንቱ የወንድ ቅምጥ ባል ብላ አስቀምጣ ..መጨረሻው ይሄ ሆነ ። ስራ የማይሰራ ተልካሻ ወንድ ባል መሆን አይችልም, በቃ, እና በጣም dangerous ናቸው ፤ በእንዲህ አይነት ሁኔታ የምትኖሩ ሴቶች ቶሎ ብትለያዩ ይሻላችሀል ፤ ሰውየው ሲዝት እያያችሁ ዝም አትበሉ ፤ እና ከዚህ ታሪክ ተማሩ።
@alemalem7798
@alemalem7798 27 күн бұрын
ሰው ግን በጣም ብርቱ ነው ስንት አይምሮ የሚያስት ልብ የሚሰባብር ነገር ተሸክሞ ነው የሚኖረው 💔😭😭
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 22 күн бұрын
አዉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 21 күн бұрын
አላህ ያበርታሽ እማ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲ያረቢ አደራህን በልጆቼ አትፈትነኝ ያረብ የአላህ ምን አይነት አረመኔነት ነው
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 25 күн бұрын
በስላሴ ስም ምን ልበል በምን ቃላት ላፅናናሽ የኔ እናት ራሱ ፈጣሪ ያፅናሽ እባካቹ እስዋ ያለችበት አካባቢ ያላችሁት ኢ/ያዊያን እቤትዋ ሄዳችሁ አፅናኑዋት😢😢😢😢😢😢
@EtagegnGetahun
@EtagegnGetahun 27 күн бұрын
ማቅ ከሚያለብስ ባል ጌታ ሆይ ታደገን
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 27 күн бұрын
Amen
@youtube1745
@youtube1745 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 27 күн бұрын
amen amen amen
@destakeremela3591
@destakeremela3591 27 күн бұрын
አሜን
@user-fd6rm5nd6u
@user-fd6rm5nd6u 27 күн бұрын
Amennnnn
@mominatube7463
@mominatube7463 27 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አሁንማ የሚዘገንን ነገር ከመስማታችን የተነሳ ጀዝበናል የመጨረሻ ዘመን😢😢😢😢😢
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 27 күн бұрын
Ewunet new
@betelhemgezahgen-mb8ty
@betelhemgezahgen-mb8ty 27 күн бұрын
እዉነት ነው 😭😭😭😭
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 27 күн бұрын
ብትክክል
@lovepower1440
@lovepower1440 27 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-by3lr8nz6d
@user-by3lr8nz6d 27 күн бұрын
Betam😢😢😢😢
@eyerusyohannes1309
@eyerusyohannes1309 19 сағат бұрын
ቃል የለኝም የምወድህ የማመልክህ የድንግል ማሪያም ልጅ ሁሉ ይቻልሀል እናም የዚችን እናት ታሪክ ቀይር የምትፅናናበትን ሂወት ስጣት አምላክ ሆይ አንተብቻ ነህ የምትችለው 🙏🙏🙏🙏😭
@milan8639
@milan8639 26 күн бұрын
ሰውየው እኮ አይደለም የገደለቻው በራሱ ላይ አድሮ የተቆጣጠረው በሽታ ነው:: ጤነኛ አልነበረም በተለይ ውጭ ያለን ሰወች የሰውን የሗላ ማንነት ለማወቅ በጣም አስቸጋሪ ነው አቤት የኔ እናት እኛም ካንቺ እኩል እግዚአብሔርን እናማርራለን በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔ ብሆን ላብድ ሁሉ እችል ነበር አቤት እግዚኦ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 27 күн бұрын
አንቺን ለማፅናናት ቃል አጣው ብዙ ፈለኩ ግን ቃል የለም ፈጣሪ ያበርታሽ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 27 күн бұрын
💔😭
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 27 күн бұрын
💔🥺😭😭💔💔
@user-gj2rr1jn3r
@user-gj2rr1jn3r 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Shalom77979
@Shalom77979 17 күн бұрын
አሜን
@zuzu4528
@zuzu4528 27 күн бұрын
እንኳን ለወለዷቸው በፎቶ ለሚያያቸው የሚያሳሱ ልጆች ምነው ጨከነባቸው 😭 አጽናኙ ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ 💔
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 27 күн бұрын
ውይ በጣም ውብ ልጆች ናቸው ለማየት እንኩአን ያሳሳሉ😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
ሳስበው የጭንቅላት በሽተኛ ይመስለኛል አይሰራም አለች!!! በምን ተጋጭተው ይሆን?? ሰይጣን ክፉ!!!
@esubalewtegegne2102
@esubalewtegegne2102 23 күн бұрын
ጌታ ሆይ ይችን ሰው አስባት ፍጥረቶቹንም ነብሳቸውን ወደአንተ አስጠጋቸው።
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 26 күн бұрын
እህቴን እህቴን በፍፁም ራስሽን እንዳትወቅሽ በፍጥረታችን በጣም ውስን ነን ይህንን ልብን ከሚመረምር ከመለኮት ውጭ የሰው ልጅ አይረዳውም እናት ስለሆንኩ ውስጤ ታሟል, ሃያሉ አምላክ ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ አላማና እቅዱን ባንቺ ይፈፅም::
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or 27 күн бұрын
የኔእናት ምንያስረሳታል ይችን እናት 😢 አላህ ብርታቱን ጥንካሬውንይስጥሽ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 27 күн бұрын
አሜን😢
@hayatemohamade
@hayatemohamade 27 күн бұрын
Amene
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 27 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ እባክህ የአንተ ፍቅር ልቧን ይደግፍ በልጆቿ ፍቅር ፈንታ የሚያፅናናው የአንተ ፍቅር ይግባባት ሁሉን መተካት የሚችለው የአንተ ፍቅር ብቻ ነው እና 🥲🥲🥲🥲🥲😢😢😢😢😢😢😢😢
@bezawitnigussu5774
@bezawitnigussu5774 24 күн бұрын
😢😢😢😢በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናሽ አህቴ!!! እነሱ እንደሆነ ፃድቅ ሆነዋል!!
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 5 күн бұрын
ምን ቃል ያ ፅናናል ይሄንን ኪዳነምህረት ታበርታሽ😭😭😭😭 ሰው በወለደው ልጅ ይጨከናል
@dagmawitsemeneh5889
@dagmawitsemeneh5889 27 күн бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ነው ዳቢሎስ አድሮበት ነው እንጂ አባት ፈልጎ ልጆቹን አይገልም😭😭😭😭😭
@zebebatube8475
@zebebatube8475 27 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ፅነቱን ይስጥሺ እህህህህህ
@tiebekidane8680
@tiebekidane8680 27 күн бұрын
Yes
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 27 күн бұрын
ውነት ነው😢😢😢😢
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 27 күн бұрын
ወዶ አይደለም እንጂ ሰው እንዴት የራሱ ልጅ ይገድላል ጎረቤቴ እንድሁ ሁለት ልጆቹ በብላዋ አረደዳቸው እንግሊዝ አገር ተደጋጋሚ ይህ ነገር ያጋጥማል የነዚህ አባት ለየት እምለው ተናዶ አይደለም ተዘጋጅቶ ነው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 27 күн бұрын
በቁምሽ ገደለሽ
@Winai5uy9er8r
@Winai5uy9er8r 27 күн бұрын
ፈጣሪውን የሚፈራ ባል ይወፍቃችሁ😢😢😢
@walaywa2238
@walaywa2238 27 күн бұрын
ቻናሉበሥምህበዛና አደናገረ ዊናየ ጀግና ነህ በጤናና በፍቅርያኑርህ ሂድያውንይሥጥህ ሥለምወድህነው
@ttww9470
@ttww9470 27 күн бұрын
አሚንንን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 27 күн бұрын
ይህም እሱ አደለም ውዴ😂​@@walaywa2238
@wintaberhane5546
@wintaberhane5546 27 күн бұрын
Amen Amen Amen
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 26 күн бұрын
አሚን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 23 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እዮብ በልጆቹ ተፈትኖ እንደነበር አስታውሺ! እግዚ እንደወደድህ በይው:: ያጽናናሽ!
@Shalom77979
@Shalom77979 17 күн бұрын
ምን ማለት እንደምችል አላውቅም እህቴ የደረሰብሽ ሀዘን ከባድ ነው እግዝያብሄር ጨርሶ ያፅናናሽ! ይሄ ትልቅ ሸክም እግዝያብሄር ብርታት ካልሆነና ካላፅናና በቀር ማንም አይችለውም😭😭😭
@gafat
@gafat 27 күн бұрын
እናት ቆማ ልጇን መቅበር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ጉልበት ሆኖ ያፅናናሽ ሌላስ የምለውም የለኝም 😭😭😭
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 27 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ እንኳን ለእናት ለባዳም ይከብዳል ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ቢሆን ነው ግን😭😭😭😭
@elenygebru8387
@elenygebru8387 3 күн бұрын
ድንግል ሆይ የጌታዬ እናት የልጅሽን መከራ በቀራንዮ በዐይኖችሽ ያየሽ ነሽና እህታችንን አጽናኝልን እግዚአብሔር አምላካችን ጠብቀን
@eskedargg6783
@eskedargg6783 24 күн бұрын
እህቴ አይዞሸ በዚህ እውነት ተፅናኚ ልጆቾሸ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው ለዘላለም በህይወት ይኖራሉ ጊዜያዊው በዚ መልኩ ቢፈፀመም እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው ባለቤትሸን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 27 күн бұрын
ግን እዛው ልጆቹ ተወልደው ያደጉበት ቤት እስካሁን መቀመጥ ጥሩ አይደለም በየት በኩል ትፅናና የኔ እህት በጣም ያማል ሁሉም ነገር ልጆቹን ያስታውሳታል አፅናኝ መንፈስ ቅድስ መፅናናቱን ብርታቱን ይስጥሽ 🙏
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 27 күн бұрын
እውነት ነው እንደው ቤት በቀየረች
@helenoqbay2658
@helenoqbay2658 27 күн бұрын
Wedet endi kelal ymeslachuhal wchi ager aydel
@S.m543
@S.m543 26 күн бұрын
ኤውሮፕ ከባድ ነው ቤት ማግኘት
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 26 күн бұрын
@@S.m543እዎን በነፃ የመንግስት ቤት ለሚኖር ስው እንደፈለግሽው ቤት ለመቀያየር እስቸጋሬ ነው..ነገር ግን ለሶሻል ወርከሮች ያለችበትን ሁኔታ ብትናገር ይቀይሩላታል!!!
@fevenhaileleul6287
@fevenhaileleul6287 21 күн бұрын
Metsinanat erasu tifeligalech blesh new? Betam kebad new eko 😭
@saramarkon5451
@saramarkon5451 27 күн бұрын
የእውነት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😭😭ግን የልብ ስብራት የሚጠግን ፈፅሞ የሚያፅናና መንፈስ ቅዱስን ላክልሽ
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 22 күн бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በጣም በጣም ከበድ ሀዘን ነዉ የሠለጠነዉ አለም የሚባለዉ ሰዎችን ወደ ሰይጣንነት ቀይሯቸዋል ልበል
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 26 күн бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው በጤናው አይደለም እባካቹህ ጤኔኛ ቢሆን ልጆችና እራስን አያቃጥልም አሁዙቢአላህ 😢😢😢😢
@tinaye964
@tinaye964 27 күн бұрын
አንቺን የማጽናናበት ቃል የለኝም የራሄል አምላክ እንባሽን ያብሰው😢😢😢
@judysahilu9845
@judysahilu9845 25 күн бұрын
የኔ እናት አፅናኙ እግዚአብሔር ያፅናሽ ምን ቃል ይገልፀዋል😭😭😭እኔ አስታምሜ ለቀበርኩት ልጄ ልቤ እሳት ይተፋል😭😭😭እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን😭😭😭
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 23 күн бұрын
እመብርሃን ታበርታሽ
@hlinabelete727
@hlinabelete727 5 күн бұрын
በጠም ያሳዝናል እምዬ አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ በአካባቢው ምትገኙ ሰዎች እባካቹ በቻላችሁት መጠን አፅናኗት
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 27 күн бұрын
አነዴ በአክሲደንት ሶስት ልጆች ሞተውባቸው ድጋሚ ሶስት ወልደዋል እንደዛ ጌታ ቢያደርግስ አያልቅበትም ለመፅናናትና ነገሮችን ለመቀየር ሞክሪ እህቴ አምላክ ከጎንሽ ይሁን
@lovewin1582
@lovewin1582 24 күн бұрын
የት ናቸው?
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 27 күн бұрын
የኔ እናት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን የስው ማፅናናት ሳይሆን የመደኒያለም ቃል ያፅናሽ 😢😢😢
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 26 күн бұрын
በጣም ይዘገንናል አላውቅም ምን እንደሚያፅናናሽ እናቴ ጌታየሱስ ይርዳሽ ያፅናናሽ ምን ልበልሽ 😢😢😢
@Swet-vs7sd
@Swet-vs7sd 24 күн бұрын
አይዞሽ በርቺ ለማለት በኔ አቅም ይከብዳል አላህ ያበርታሽ ጥንካሬውን አላህ መስጠጥ ያውቃል እና😭
@ninanina4000
@ninanina4000 27 күн бұрын
የዐይምሮ በሽታ ራስን መጣል ብቻ አይደለም ውጭ ያላችሁ ሰዎች በተለይ ሴቶች ተጠንቀቁ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 27 күн бұрын
ሁሉ ሰው ተጠንቀቁ ሴት ወንድ የለም ‼‼‼ ሁሉም ካልተስማማችሁ ትንሽ እራቅ ብላችሁ አስቡ ቆይታችሁ መገናኘት ይቻላል 👆👆👆 ንቁ ወገን የሰይጣንን አሳፍሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@user-ff1bx1ml3f
@user-ff1bx1ml3f 27 күн бұрын
ልብ ይሰብራል ያማል መድሀኒዓለም ፆናቱን ይስጥሽ 😭😭
@ethiopia8988
@ethiopia8988 25 күн бұрын
እኔ የምመኝልሽ እህቴ በመጀመሪያ እግዚአብሔር በቀሪው ዘመንሽ መፅናናትን ይሰጥሽ ዘንድ ነው። ሌላው በምንም አይነት መንገድ እራስሽን ባርግ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ብለሽ እንዳትወቅሺ አንቺ እንደማንኛዋም መልካም እናት ሀላፊነትሽን እና ግዴታሽን ነው እየተወጣሽ የነበረው በዚህ ምድር ላይ ከአባት የበለጠ ማንን አምኖ ሰው ልጁን ጥሎ ይሄዳል? ማሰቡ በራሱ ይዘገንናል እንደዚህ አይነት ሀበሻ አባት ይኖራል ብሎ ማሰብ ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ላንቺም መፅናናትን ለርሱም ምህረትን ለሞቱትም ህፃናት ለነገሩ እነሱ መልዐክቶች ናቸው ሰወችዬ አንፍረድ ነግ በራሴ ነውና
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 25 күн бұрын
እግዚአብሔር በማጽናናት ሀይሉ ያፅናናሽ። ለብዙዎች አስተማሪ ነው።
@Lore9072
@Lore9072 27 күн бұрын
እሱ ያፅናናሽ እንጂ የትኛው የሰው ቃል ልብሽን ይጠግነዋል። አይዞሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም። ህመምሽ ህመማችን ነው።
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 27 күн бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ ከበደኝ😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያበርታሽ 😢😢
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 25 күн бұрын
ኡፍ የኔ እናት ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያፅናናውን መልአክ ይላክልሽ ።
@user-wq4oe7iw1z
@user-wq4oe7iw1z 25 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አላህ ማስረሻውን ይስጥሽ የኔ እህት ምን ቃል እንደሚያጽናናሽ አላውቅም ከሰው ልጅ ጫንቃ ከሚችለው በላይ የሆነ ዱብ ዕዳ ነው የወረደብሽ ግን አላህ የሆነ የምትችይበትን አቅም ሰጠሽ አውቃለሁ የልጅ ማጣት የአንጀት ቁስል ነው አላህ በጥበቡ ያበርታሽ እሱን ግን አላህ ሊያሳቃየው ሲፈልግ ምድሩን ሲኦል ሲያደርግበት እድሜ ዘመኑን በስቃይ እንዲያሳልፍ በህወት አተረፈው ይህ አውሬነት ነው ሰው እንዴት ልጁን አኒህ የመሳሰሉ ልጆች በምን አኔጀቱ ? ምድር ስንቱን ነው የምታስተናግደው ኤህቴ አላህ እነባሽን ያብስልሽ በርቺ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 27 күн бұрын
የጭካኔ ጥግ እንስሳ እኳን ልጆቹን አይበላም አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ሰወች እኛንም ከመጥፎ ስራ አላህ ይጠብቀን😢😢
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 27 күн бұрын
አሁን ይህቺን እናት ምን ያፅናናታል? በአንድ ግዜ ሁለት ልጅ ማጣት 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ 😢😢
@nateterefe4798
@nateterefe4798 27 күн бұрын
Egzabhar new sew miyaberataw
@jesusking3536
@jesusking3536 27 күн бұрын
Egzabhar amlak yatsenanatal
@ktube8920
@ktube8920 26 күн бұрын
ከሞቱ አሟሟቱ አትይም
@user-rp9zt4mx1i
@user-rp9zt4mx1i 26 күн бұрын
አይዞሽ ያጋጥማል እንኳን እንች ትርፍ ሽ እንችንም እግዚአብሔር ጠብቆሽ ነው ።እንዳያምሽ እራሽን ጠብቂ።ጠንካራ ሁኝ በማልቀስ አይመለሱም የሃይምሮ በሽተኛነው እንዴት አላወቅሽም እስካሁን
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 26 күн бұрын
ምንም ቃል አያፅናናሽም እህት እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን! ይጠብቅ ልብሽን! ከባድነው ❤️❤️❤️ ብትችይ ቤቱን ለቀሽ ውጪ ሁሌም እነሱን ስለሚያስታውስሽ፣ በልብሽ አሉ በቂ ነው።
@mercy2579
@mercy2579 27 күн бұрын
እሷ ስታወራ እኔ አረርኩ ውይ ውይ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አባቴ አንተ በስራክ አትሳሳት ሁሌም ትክክል ነህ እሷን ብርታቱን ስጣት አምላኬ ስለሆነው ሁሉ አንተ መልካም ነህ ። ይሄንን ነው ማለት የቻልኩት
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 27 күн бұрын
😢😢😢እኔም አመመኝኝኝኝ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 27 күн бұрын
ቅዱስ መንፈስ ያፅናናሽ ሌላው አንቺን ሊያፅናናሽ አይችልም ጌታ እየሱስ ልብሽን ይዳስስልሽ
@mafis9959
@mafis9959 27 күн бұрын
Ewunt new amen esu yabrtate 🙏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 27 күн бұрын
አሜን
@saramekonen6760
@saramekonen6760 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ቃላት አጣሁኝ ማፅናኛ
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 21 күн бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትቱን ይስጥሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ በእግዚአብሔር እርዳታ:: ያለውን እውነት በመናገርሽ ጥሩ አድርገሻል ምክንያቱም በጣም ብዙ ስው ልቡ ተሰብሮ የልጆችሽን አባት አያደርግ ብለሽ ለረጅም ግዜ ስትከሪከሪ ስለነበር አሁን ሁሉም እውነቱን ተናግረሻል እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SentayehuMeshesha
@SentayehuMeshesha 27 күн бұрын
ብዙ የሚያሣዝን የሚያሥለቅስ ሐዘንና መከራ አይቻለሁ እንደዝሸ ሴት መከራ የሚያም የሚያመዝን አላየሁም አልሠማሁም! በምንመረምርበት ታፅናናታለህ? አምላክ ከዚህ በተሻለ በበዙ ያበርታሽ ያጠንክርሽ!!!
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g 27 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ😢😢😢
@aynenadisbelachew184
@aynenadisbelachew184 21 күн бұрын
እንደው ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን አጠገብሽ ሆኜ አቅፌ ባፅናናሽ ተመኘሁ እግዚአብሔር በማጽናናት ሀይሉ ያፅናናሽ
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia 26 күн бұрын
በጣም በጣም ያማል....እህቴ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ሁልግዜም በህይወታችን ውስጥ መንገድ አለው::
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 27 күн бұрын
በጣም ነው ልቤን የነካኝ አጠገብሽ ብሆን እና አቅፌ ባፅናናሽ ደስ ባለኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መልአክ ይላክልሽ
@fmemy7076
@fmemy7076 27 күн бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እግዛብሔር አምላክ የሚያፅናና መላእክት ይላክልሽ አይዞሽ የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 26 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ያፅናሽ።ያደረበት አጋንንት ልጆቹን አስገደለው።
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 19 күн бұрын
አረ ወይኔ የኔ እናት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር እሱ ያፅናናሽ እህቴ😢😢 ምነው ብቻዋን ስታሳዝን አረ ቤተሰብ አብረዋት ቢሆን😢😢😢
@kukikidane7030
@kukikidane7030 27 күн бұрын
የኔ እናት ኪዳነምህረት ታፀናሽ መፀናናት ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይጉብኝሽ መፀናናትን ይስጥሽ 😭😭😭
@user-kz9lt4cz1x
@user-kz9lt4cz1x 27 күн бұрын
በእውነት ነው አለምሰገድ ሰውን የማፅናናት ብቃቱ ሁሌም ይገርመኝ ነበር ዛሬ ግን እሱ እንኳን ቃላት አጣ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@zahraticket
@zahraticket 27 күн бұрын
Enem esu germogne say nber
@nehemiah5860
@nehemiah5860 25 күн бұрын
ኡፍ 😤😤😤 በጣም ነው አጥንቴ ድረስ የተሰማኝ እውነት የምጥ ያህል፣መቼም የወለደ ሁሉ ይሄ ስሜት ሳይሰማው አይቀርም🙆። ምን ይባላል ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው🤯። መቼም እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ🙏🙏 ምንም የሚያማምሩ ልጆች ብትወልጅም ከእምነትሽ ውጭ የሆነ ሰው ማግባት አልነበረብሽም በተለይ ዳግም በክርስቶስ የተወለድሽ ከሆንሽ🙏 የእግዚአብሔር ቃል አስተምር ነበር ስትይ እና በእየሱስም በሉ ስትይ ሰምቼሻለው። ልወቅስሽ ሳይሆን የኔ እናት መቼም ሰው ነን እና እንሳሳታለን ብዙዋች ግን ከዚህ ሊማሩ ይገባል ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም ይላል የእግዚአብሔር ቃል❗ እኞ ከቤቱ እርቀን ስንኮበልል እሱ እስክንመለስ በተስፋ ይጠብቀናል ግን መርሳት የሌለብን እኞ ካልነቃን እና ለመመለስ ካላሰብን ሴጣን ቀድሞ ሊበቀለን እንደሚችል አንርሳ🙏🙏🙏 ቀድመን በእግዚአብሔር አጀንዳ ውስጥ ከገባን ቡሀላ አፈንግጦ መውጣት ሀሳቡን አቦርት እንደ ማድረግ ነው እናም ወገኖቼ እናስብ ምንም ቢሆን የደከመ አማኝ ይሻላል ፀጋን እና ብርታትን የሚሰጥ አምላክ ስለምናምን 🙏🙏 እህቴ አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር የጀመርሽውን እሩጫ ቀጥይ እግዚአብሔር ይክስሻል አምናለው 🙏🙏🙏🙏 በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈኝ እወድሻለው❤❤❤❤❤
@SualihaSeid
@SualihaSeid 19 күн бұрын
አላህ በረህመቱ ሶብር እና መረጋጋት ይስጥሽ እህቴ ❤
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 27 күн бұрын
እንደነዚህ ያሉ እናቶችን ምን ቃል ብንል ያፅናናቸዉ ይሆን😭😭💔💔💔💔
@hilinabarbo
@hilinabarbo 27 күн бұрын
የአባታችን እዮብን ፅናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ፈጣሪ ለምን ይሄ ኦነ አይባል ብቻ ያበርታሽ
@haimigirma8010
@haimigirma8010 23 күн бұрын
እግዚአብሄር ያጽናሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉ የፈጣሪ ፈቃድ ነው ልጆችሽ በአ ጸደ ገነት ናቸው እና ጽናት አድርጊ ❤❤❤
@astertaye4546
@astertaye4546 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ማፅናኞውን ይስጥሽ ይሄ ቃላት የማይገልፀው ሀዘን ነው መቸም ለምን እንዲህ ይሆናል ብለን መጠየቅ እንችል
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m 27 күн бұрын
ውድ እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው። የሚያጽናና አምላክ ይርዳሽ ተጽናኝ በርች ውዴ። መቼም ጤነኛ ባይሆን ነው ይህ ሰው ልጆቹ ላይ ያስጨከነው ክፉ መንፈስ
@smms6004
@smms6004 27 күн бұрын
,አቤት ስቃይ መከራ እንኳን ለእናት ለ ሌላም ይክብዳል😢😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 25 күн бұрын
እነዚህን የመሠሉ ለማንም የሚያሳሱ በኣባት መገደል ከማንም ልብ ውስጥ አይጠፋም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭😭😭
@zahralama8064
@zahralama8064 20 күн бұрын
ግን እውነት አባታቸው ነው ግን.
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 25 күн бұрын
በምን ቃል ሀዘንሽ ይፅናናል አፈር ይብላኝ እህቴን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@zed2899
@zed2899 27 күн бұрын
እህቴ እግዚያብሔር እዮብን ባቆመበት ማፅናናት አንችንም ያፅናናሽ ሌላ ሚባል ነገር የለም
@bestrong1237
@bestrong1237 27 күн бұрын
ከልጆችሽ ጋር በእግዚአብሔር መንግሥት ለዘላለም ትኖሪያለሽ፡፡ ህመሙ ከቃል በላይ ቢሆንም በርቺ፤ ይህም ያልፋል፡፡ ሁሉም ያልፋል፡፡
@rebeccad5561
@rebeccad5561 24 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ እንጅ ሌላ ምን ይባላል
@yabdkuletsami1764
@yabdkuletsami1764 26 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ማፅናናቱን ያውቅበታል የጨለመው ይነጋል ልክ እንደ እዮብ ያለ ትዕግስትን ፈጣሪ ያድልሽ እሱ ያበርታሽ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርቺ የዳዊት መዝሙርን ደግመሽ ደግመሽ አንድታነቢ እመክርሻለሁኝ "የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን"
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 27 күн бұрын
እንደው ምን አባቴ ብዬ ላፅናናሽ የኔ እናት:: እግዚያብሄር በመንፈሱ አቅፎ ደግፎ ያፅናናሽ እንጂ ::
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 27 күн бұрын
ቀንዋን ያሳጥረው ከአሁን ቦሀላ ምንኑሮ ልትኖር ነው በቁምዋ እኮ ገደላት መኖር ትርጉም የለዉም ለስዋ
@WoinshetAssefa
@WoinshetAssefa 27 күн бұрын
ጌታ ሆይ ልቧን ደግፍ
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 20 күн бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው የሚይሳዝነው እነርሱ በማይገባቸው መንገድ አልፈዋል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን !!! እንኳን እርሷ እኔ በጣም በጣም ያለቀስኰትና ያዘንኩት !!አይዞሽ የኔ አመቢት ፅናቱን ፈጣሪ ይስጥሽ እባካችህ አጠገቡዋ ያላችህ እግዙዋት እርዱዋት ፈረዶባት ነው ፅናቱን ይስጥሽ ውዴ !!!!!!❤
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@mafis9959
@mafis9959 27 күн бұрын
ውይይይይ😢😢😢ቃል የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልብሽን ይጠግንልሽ የኔ እናት
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 27 күн бұрын
I am crying the whole time . I know what she going through . I lost my boy in car accident in Ethiopia . My life went upside down . One day I will tell my Life story .stay strong and Rip .
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 27 күн бұрын
የአንቺ/የአንተ ይሻላል በሰው ታቅዶ አልተገደለም
@amytk6095
@amytk6095 25 күн бұрын
Stay strong yene enat ❤
@abisinianking5217
@abisinianking5217 25 күн бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ፣ እንባሺን ያብሰው🙏🙏
@meseretadana109
@meseretadana109 27 күн бұрын
የእኔ እህት ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል ዘርን የሚበላ የዲያብሎስ ስራ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 27 күн бұрын
አልቅሼ ሞትኩ እኮ ውይ ጌታ ሆይ ለዝች ሴት ፍፁም መፅናናት ስጣት ካንተ ሌላ አፅናኝ የለምና ጌታ ሆይ ድረስላት !!!!
@yordanosfikre8957
@yordanosfikre8957 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሸ እህቴ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 27 күн бұрын
የአእምሮ መታወክ አጋጥሞት ነዉ። ጤነኛ ሰዉ እንዲህ አያደርግም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 27 күн бұрын
ለሱ ምንም ጥርጥር የለዉም። ሰው በጤናው እንኳን ልጆቹን ማነንም አይገድልም።
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f 27 күн бұрын
ኧረ ተቸግሮ ነው ዝም ብሎ አይደለም. እኔ ግን እሱም አሳዝኖኛሎ ተነግሯል እመኑኝ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 27 күн бұрын
አዎ ድንገተኛ የአይምሮ መታወክ አጋጥሞት ሳይሆን አይቀርም እሱም አልተረፈም እኮ ተቃጥሎ ነዉ የተገኘዉ የራሱ መኪና ዉስጥ
@Eritrea3
@Eritrea3 27 күн бұрын
@@user-qf3bg9yu3f😢😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 27 күн бұрын
​@@Bt-Y2XLOnot true, it was premeditated, he was preparing to kill them
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 27 күн бұрын
የሰዉ ሕይወት ለማጨለም የሚመጡ ሰዎች በጣም ይገርማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናናሽ😢😢😢
@jesusking3536
@jesusking3536 27 күн бұрын
Betam sat liju mekerawa fetenawa beza ahuns Egzabhar amlak yqer ybelen enji lea Adam sat atasfelgewm neber mknatu Adamoche kfwoche nachew Egzabhar amlak yqer ybelen
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i 22 күн бұрын
3 days i got sick because of this story i can't stop crying 😭😭🔥🙌🙏 Jesus Christ name Amen 🔥🙏🙏
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 26 күн бұрын
እህቴ እንዴት ብዬ ላፅናናሽ በጣም ከባድ ነገር ነው የደረሰብሽ
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 26 күн бұрын
Don’t try to make her feel guilty, you don’t need to do all unnecessary explanations such as not enough spending time with them or……. The journalist makes me sick. She is the mother of year. She is the most loving with beautiful soul, very intelligent, honest, strong woman. Let’s God help you to heal your heart. I'm so sorry for your loss. Their body was gone but their souls are with you. Forever.
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 23 күн бұрын
I am so wondering too he keeping asking her the pain part of the moment repeatedly to the mother so ridiculous I really feel bad.
@pokemaniac7855
@pokemaniac7855 14 күн бұрын
Exactly 😢she already has a lot of guilt . Why is he asking her such questions ? She did what she thinks the best for her children. This is sad .
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 27 күн бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍ የኔ እናት እማይጮክበት የልብ ሀዘን የማይወጣበት አገር ያማል ጽናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ኡፍፍፍ
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 36 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 72 МЛН