`ከተሐድሶ ወደ ኦርቶዶክስ` - በሰሞነኛ ጉዳይ ላይ የተደረገ ወቅታዊ “በላ ልበልሃ” - ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ - © 2017 ኅዳር 21 2017

  Рет қаралды 27,030

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 738
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 күн бұрын
18:30 58:25 1:04:39
@wongelzekarias3332
@wongelzekarias3332 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው, ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ! በደሙ ይሸፍንህ! ስታወራ ስሰማህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ!
@molukito4876
@molukito4876 3 күн бұрын
ጠያቅ አድምጠው ተረጋጋ ሳይጨርስ አታቋርጠው ምክንያቱም ሰው ያለ ወንጌል ባዶ ነው ሰው ግን ምርጫው የራሱ ነው። ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
መናፍቅ😂
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 3 күн бұрын
ይህ ሰው ከሚገባው በላይ እያስተማረ ነው፥ እግዚአብሔር ይባርከው። እኔ ክርስትናን በቀጣይነት ከምማርባቸው ሰዎች እጅግ አንዱ ነው። በነገራችን ላይ እኔ ከመጀመሪያውም ከቃ/ሕ/ቤ/ክ/ የተማርኩት ክርስቶስን ነው፥ ሆኖም ግን የዚህ ወንድም ትምህርት እጅግ አናጺ ነው። ይህ ትምህርት የሚያስፈልገው ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ ሳይሆን ለፕሮቴስታምቱም ነው።
@HailuAlemayehu-o1d
@HailuAlemayehu-o1d 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርክህ እንደገና እዉነትን የምትገልጥበት የአገልግሎት ዘመን ጌታ ይጨምርልህ ሥላንተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ ።
@maheletayalew
@maheletayalew 3 күн бұрын
እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም:: እንዲሁም ክርስቶስ የሌለው ህይወት የለውም ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@SelamTafese-h3p
@SelamTafese-h3p 2 күн бұрын
አስትካክሊው ከእኔ አይልም በእኔ በቀር ነው የሚለው
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
መዞ አንድዋን ቅል ብቻ ይዞ ክርስትና አይሰበክም ! " ትውልድ ሁሉ ብጽዒት ይሉሻል " የተባለላትምይዘመርላታል ከተሰጣት ስልጣን !
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 3 күн бұрын
መምህር ተባረክ ቆራጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ በረሐብ በጥማት በብዙ ችግር የምታልፍ ሰው ነህ።
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ የምትሰጠው ሐሳብ ሁሉ አንጀት አርስ ነው ተባረክልን እንወድሀለን❤❤❤
@mame8874
@mame8874 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔርይባርክዎት በጣም የተረጋጋ ቆንጆ መልስ ነው የሰጡት ጌታ ይባርክዎት የጠፋው ልጅ አባት ልጄ ይመለሳል ብሎ ይጠብቀው ነበር ልጁም ወደ ልቡ ተመልሶ ወደ እባቱ ቤት ሲመለስ አባቱ ሮጦ አቀፋው ይላል ለዚህ ለጠፋውም ልጅ ወደ ልቡ መመለስ ይሁንለት ምክንያቱም አባቱ ይጠብቀዋል እንፀልይለታለን እኔ ግን ክርስቶስ ገብቶታል ለማለት ይቸግረኛል እኛ እኮ ክርስቶስን በውስጥ በመንፈሳችን የልቦናችን አይኖች ተከፍተው ነው ያየነው ችግር ደርሶብናል ጡላት ብዙዎችን አስነስቶብናል ከስራችን ተፈናቅለናል በቸርች ውስጥ ችግር አጋጥሞናል ግን ከአንተ ወዴት እንሄዳለን እንዳለው ከውዴ ኢየሱስ ወዴት እንሄዳለን ይሄም ሰው እንዲህ ብሎ ቢታገስ ጥሩ ነበር ግን ከኢየሱስ ወደ ማርያም መመለስ ጤነኝነት አይመስለኝም አልገባውም ኢየሱስ የተቋም ጉዳይ ነው የገባው ባይ ነኝ መምህር የቀሚስዋ ጉዳይ አልገባኝም እርቃኔን ሆኜ ኢየሱስን ባከብረው ይሻለኛል ልበስ አትልበስ ከሚል ስርአት ያወጣኝን ጌታ አመሰግነዋለሁ ሀሉ ሉያ ኢየሱስዬ እንወድሀለን የኛ መልካም የኛ ደግ የኛ ፍቅር ኦ ሀሌ ሉያ በምን ቃል እንገልፅሀለን
@MedanBeimnet
@MedanBeimnet 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው የዛሬው ጥያቄና መልስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል :: ይህ ጥያቄና መልስ 5 ነገሮችን እንድንገነዘብ ይረዳናል 1 . ጠያቂው የሚጠይቃቸው የብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄዎች በመሆናቸው እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ ዕምነት አባል ተሀድሶ ማለት ቤተክርስቲያንን የሚያፈርስ ነገር ነው እየተባሉ በየመድረኩ የተሞሉትን የሐሰት ስብከት ያፈራረስ እና ራሳቸው በሚገባ የተሐድሶ አስፈላጊነትን እውነቱን ያገኙበት መንገድ መሆኑ 2 . ጠያቂው የሚያነሳቸው ነጥቦች በሙሉ በመምህር ጌታቸው በኩል ወንጌል እንዲሰበክ በር ከፋች በመሆናቸው መምህር ጌችዬ ለውነተኛ ወንጌልን እንዲሰብክ ምክንያት ሆኗል :: 3 . አንድ ሰዉ በዕምነት ድካም ምክንያት ከክርስቶስ እቅፍ ቢንሸራተት እና ቢወድቅ ያንን ሰዉ ምራሉን ሳንጎዳ በምን መልኩ ልናበረታታው እንዳለብን እና ምንም አይነት ጎጂ ቃላት መጠቀም እንደሌለብን የተማርንበት መሆኑ 4 . መመለስ የሚለው ሓሳብ በሶሻል ሚዲያው ሲኖዶስ እየተራገበ ያለዉ ከየት ወደ የት እንደሆነ እንኳን ሳያውቁ ለሚደስቱት በጭለማ ላሉት ወንድሞች መልስ የሰጠ ትምህርት ነው 5. `` መዳን ማለት ጌታን መቀበል ነው :: ለመሆኑ አንተ ጌታን ተቀብለህ ድና ሃል ወይ ? `` ብለህ ጠያቂውን ስትጠይቀው ጠያቂው ያላሰበው ጥያቄ ስለሆነበት ግር ብሎታል :: በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 1. ጌታን መቀበል 2. በመንፈስ ቅዱስ መታተም 3. የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ በፍፁም አይታወቅም በመሆኑም ማስቀደስ ፣ መቁረብ ፣ ታቦት ማንገስ ፣ ለታቦት መስገድ ፣ የቤተክርስቲያኑን የአጥር እና የቤተክርስቲያኑን ህንፃ በር መሳም ፣ መስቀል መሳለም ፣ ለስዕል መስገድ ፣ በታቦታት ንግስ በዓል ላይ ብር መስጠት ፣ቅዳሴ ጠበል መጠጣት ፣ ወደ ፍጡር እና እግዚአብሔር እኩል መፀለይ ፣ መቀረብ ፣ እና የመሳሰሉት ሥርዓቶችን መፈጸም የመዳኛ መንገድ ናቸው ብለዉ ያምናሉ :: ታዲያ ትክክለኛዉን የመዳኛ መንገድ ማን ይንገራቸው ለሚለው ጥያቄ ዛሬ መምህር ጌታቸው በቂ መልስ መልሰህላቸዋል :: ተባረክ ። እኔም ከዚህ ኮተት ውስጥ የወጣሁት እና ጌታን ከተቀበልኩ ገና አንድ ዓመቴ ነው :: ወንጌልን ከእናንተ ሰምቼ ነው ጌታን ያገኘሁት :: በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድምቼ እና እህቶቼ እውነትን ማወቅና መዳን ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን መምህራን ትምህርቶች ተከታተሉ 1. መምህር ጌታቸው 2. ሜሎስ ተሾመ 3. መሪጌታ ፅጌ ስጦታ 4 . መሪጌታ ቀፁላ መንግስቱ 5. ወንድም ዳዊት ፋሲል 6. ትዝታው ሳሙኤል ተባረኩ ።
@nebiyunuri567
@nebiyunuri567 2 күн бұрын
ባይረሳ ከጠከስካቸው ጋር አንድ እግዚአብሔርን በቅንነት እና በእውነት የሚያገለግል መ/ር አሰግድ ሣህሉ'ንም አውቃለሁ ፡፡
@getudesalegn1647
@getudesalegn1647 Күн бұрын
መዳን በእምነት ትዝታው ፕሮቴስታንት አይደል እንዴ? ስለዚህ ፕሮቴስታንትና ተሃድሶ አንድ ነው ማለት ነው። ደግሞም ሰው እንዴት በእምነት ብቻ ይድናል? ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የሚለውን የት ልትጥለው ነው።
@HenokGelaye
@HenokGelaye Күн бұрын
​@@getudesalegn1647ገላትያ 2:15_18
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 күн бұрын
መምህርዬ በእዉነት ብሩክ ነህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ሁልጊዜ ስታወራ በጣም ነው ደስ የሚለን በእርጋታና ትህትና በጣም ነው የማደንቀ አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛለህ እኔም ሀዋዝ የሚለው ልክ እንዳንተ ነው ምክንያቱም ሀዋዝ በጣም ነው የምወደው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ደሞ ጌታ እንደሚረዳው ተስፋ አለ❤️🥰🥰🔥
@2004GLy
@2004GLy 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ የሱስ ይባርኮት🙏
@ym8739
@ym8739 3 күн бұрын
Thank you Memihir Getachew! Thank you for your steadfastness and faithfulness. Let the truth be told throughout the land and all come to God. May The Lord bless you and keep you; the Lord make his face shine on you and be gracious to you; the Lord turn his face toward you and give you peace (Numbers 6:24-26)
@B2024-k5y
@B2024-k5y 3 күн бұрын
ጠያቂው አሳ ከውሀ ውስጥ ወጥቶ እንደማይኖር አንድ ሰው ከኦርቶዶክሳዊ ወጥቶ መኖር አይችልም ብለህ አረፍከው ሰው ከክርስቶስ ወጥቶ ነው መኖር የማይችለው አለቀ::
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 3 күн бұрын
በእዉነት!ጠያቂዉ!ለህይወትህ መዳን እንዲሆንልህ መምህሩን ከልብህ ስማ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳህ ፀሎቴ ነዉ!
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 2 күн бұрын
ጠያቂው እኮ ተከታትላችሁት እንደሆነ ኦርቶዶክስ አማኞች ወደ እውነት እንዲመጡ በጥበብ እየሠራ ያለ ወንድም ነው እንጂ በፍጹም ያልገባው ሰው አይመስለኝም። ጌታ ይባርከው።
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 2 күн бұрын
@@eliaskitila9421derama meserate thadeso yawekubetale yerasu teketaye hono ortodokese lememesele yegeremalu
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 2 күн бұрын
አንተ ጠያቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ገብቶሃል ላልበራለት እንዲበራለት ጨለማ ገፋፊ የሆኑ መልሶችን መስጠት ወደሚችል ብቃት ወዳለው ወንድም በመምጣትህ ልትመሰገን ይገባሃል። ጌታ ይወድሃል ! ከድቅድቁ ጨለማ መውጣት እንዲሆንልህ እጸልይልሃለሁ ተባረክ!!
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ።
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 2 күн бұрын
@@MSs-kp3he ድራማ ሳይሆን ለሰው ልጆች ከጥፋት መመለስ ምንስ ቢደረግ ምን ክፋት አለው? ዳዊት ከፍልስጥኤም ንጉስ ለመዳን ሳያብድ እንደ አበደ ሰው ሆኗል እኮ :- 1ኛ ሳሙኤል 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ የአንኩስ ባሪያዎችም፦ ይህ ዳዊት የአገሩ ንጉሥ አይደለምን? ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ ብለው ሴቶች በዘፈን የዘመሩለት እርሱ አይደለምን? አሉት። ¹² ዳዊትም ይህን ቃል በልቡ አኖረ፥ የጌትንም ንጉሥ አንኩስን እጅግ ፈራ። ¹³ በፊታቸውም አእምሮውን ለወጠ፥ በያዙትም ጊዜ እንደ እብድ ሆነ፥ በበሩም መድረክ ላይ ተንፈራፈረ፥ ልጋጉም በጢሙ ላይ ይወርድ ነበር። ¹⁴ አንኩስም ባሪያዎቹን፦ እነሆ፥ ይህ ሰው እብድ እንደ ሆነ አይታችኋል፤ ለምን ወደ እኔ አመጣችሁት? በፊቴ ያብድ ዘንድ ይህን ያመጣችሁት እብድ ጠፍቶብኝ ነውን? እንዲህ ያለውስ ወደ ቤቴ ይገባልን? አላቸው።
@TilayeMekonnen-y9x
@TilayeMekonnen-y9x 3 күн бұрын
thank you memihir Getachew for your teachings,steadfast and strong outlook you have towards the gospel.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት መሪ ጌታ ጌታቸው የዛሬው ውይይት ላይ የዚህ ጠያቂ ልጅ ልብ ካልተመለሰ መቼም አይመለሰም ጌታ አየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳው አሜን አሜን 🙏🙏 ውንድማችን ሐዋዝ ጌታ እግዚአብሄር ይርዳህ ከጊታ የሚበልጥ የትም የለም!
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@mekedesmezmur4057 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 3 күн бұрын
አሁን ምን ልበል ቃላት ጠፋብኝ እኮ አንድ ነገር ብቻ ልበል አምላኬ እግዚአብሔር አሁንም አይምሮዎትን ይክፈት ፀጋውን ያትረፍርፍሎት ዘር ትውልዶት ይባረክ ያንቱ የሆነው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@herutaselassi1208 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ ዘመንሁን አገልግሎትሁን ይባርክ ሁሌ የጌታን እውነትና ትምህርት የታጠቁ ሰው ኖት
@mekonnennigatu4129
@mekonnennigatu4129 2 күн бұрын
መምህር በእውነት ላይ ተመስርተው እየሰጡ ያለው ምላሽ ምን ያህል መከራን ለመቀበል መዘጋጀትዎን ተረድቻለሁ። አሁንም የወንጌል ቃል ሌሎች እንዲበራላቸው እመኛለሁ። መምህር የቀረበልዎተ ጥያቄው እርስዎን የሚመለከት ባይሆንም ለሌሎች ወገኖች ወንጌልን እንዲሰሙ ምክንያት ይሆናል
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@mekonnennigatu4129 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@wegegebe7813
@wegegebe7813 2 күн бұрын
የእ/ር ጥበብ የሞላብህ ወንድማችን የወንጌል አርበኛ መ/ር ጌታቸው ተባረክ ተባረክ። እ/ር ስላንተ አመሰግናለሁ እንወድሀለን።
@wubalewoldeamnual4721
@wubalewoldeamnual4721 2 күн бұрын
ልክ ነው መምህር ክርስቶስን መከተል መከራ አለ ግን ክርስቶስ መከራውን ያሸንፍልናል ተባረክ መምህር
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 3 күн бұрын
ምን አይነት መንፈሳዊ ብስለት ያለው መልስ ነው መምህር ጌታቸው ፀጋ ይብዛሎት።
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 2 күн бұрын
የተወደድክ የከበርክ መምህር ጌታቸው ስለተገለጠልህ የሰማዩ መንግስት ተግባራዊ እውቀት እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ❤
@saramikael3280
@saramikael3280 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ዘመንህ ይባረክ። መልስህ ጥበብ የተሞላበት ነው። ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ።
@eliashaile1597
@eliashaile1597 21 сағат бұрын
ጠያቂው ትንሽ ትህትና ይጎልሃል፡ መምህር የዘላለም አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 3 күн бұрын
የሃረር ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት መምህሬ በወንጌልና በስነምግባር እየመከሩ ካሳደጉኝ ልበ ብርሃን አባታችን መላእከ ሰላም ጴጥሮስ አዘነ ቀጥሎ አስተማሪያችን የነበርከው ተገርሜአለሁ በዚህ ደረጃ ቃሉን በልተህ ወንጌሉን ለትውልድ እንዲደርስ የማድረግ ፀጋህ እጅግ አድጎ የክርስትና እምነት አማኝ ነኝ የሚል ሁሉ ከሰባኪዎች ምገባ አልፎ ቃሉን በግል እለት እለት እያነበበ የመንፈሳዊ ህይወቱ መመሪያ እንዲያደርገው የሚያነሳሳ ማንነት ጫጫታውን ፀጥ የሚያደርግ መካካለኛ የሆነውን ክርስቲያን የተባልንበትን እውነት እና መንገድ ህይወትም እኔ ብቻ ነኝ ያለውን ጌታ ወንጌሉን ሰጥቶን የሄደውን ዳግመኛ ለፍርድ የሚመለሰውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ሰው ሁሉ እንዲያስብ የሚያደርግ የጳውሎስ የአጵሎስ የኬፋ እንዳንል የግለሰቦች ወደጌታ 😢 መምጣት መሄድ አዲስ ነገር አለመሆኑን ሰው ሁሉ እንዲያስተውል የሚያደርግ ቃለ መጠይቅና ማብራሪያ ነው " መመለስ ማለት ምን እንደሆነ ያብራራህበት ቃላት" እፁብ ድንቅ ነው !!! መምህሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛብህ ያን ሁሉ ነቀፋ ጥሰህ ለዚህ የበቃህበት ምስጢር በጌታ ፊት የነበረህ ትጋትና የእምነት ፅናት ነው" በስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ መከራን ትቀበላላችሁ " እንደለ ስደት እና እጥረት አላሸነፈህም !!ሁሌም ጌታ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ እንደለመለምክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ።ገድል ወይስ ገደል መፀሃፍህን ለሃዋዝ እጋብዛለሁ። 19:29
@MEMHIRGETACHEWMITKU
@MEMHIRGETACHEWMITKU 3 күн бұрын
እህቴ ምስራቅ ሰላም ላንቺ - እባክሽ እንደዋወል! ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 күн бұрын
በጣም ወንጌል የገባው ስው ነው ትልቅ ቁምነገር ከተናገረው ውስጥ የማንም ቤተ እምነት አባል መሆን አይጠበቅብህም ክርስቶስን ባለህበት ሆነህ አምልክ ወይም እመን እውነት ነው በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆኖ ወንጌል ገብቶት ግን ወጥቶ መመስከርንና መከራከርን የማይፈልግ ብዙ ይኖራል ዋናው ቁምነገሩ ፈጣሪን በማንም ሳይለውጡ ጸንቶ በጸሎት መበርታት ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🏾❤️
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@ethiopiakebede5931 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@AssieWolde
@AssieWolde 3 күн бұрын
ይህ ሰው (ጠያቂው) ከእውነት ያፈነገጠ Irritate የሚያደርግ ሌሊቱን ሁሉ ሲቀቀል ካደረ ባቄላ ውስጥ ወይ ፍንክች ባይ ጥሬ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይማርህ ከማለትና ብዙ ጊዜ ውኃ ጠጥታ ፍሬ የማታፈራ ዛፍ የማይለይ ለከፋ ፍርድ የሚንደረደር ሰው ነው። ግን ዕድሜ ለነመምህር ጌታቸውና መሪ ጌታ ጽጌ እና አባ ተዋህዶ, መሪ ጌታ ቀጸላ በእውነት ቃል እየተደበደበ ነው። አንተ ሰው አስተውል ነፍስህን አድን እንደ ሎጥ።
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ድንጋይ
@Samrawit.K
@Samrawit.K 3 күн бұрын
በጨለማ እና በብርሃን በሚኖር ሰው መሀል ያለውን ሰፊ ልዩነት ይበልጥ እየተረዳሁ መጣሁ! የጌታ መንፈስ እንዴት ያለ መገለጥን እንደ ሰጠን የሚደነቅ ነው! ጠያቂው የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ስሰማ እንዲሁም የሚመካባቸውን ሰዋዊ እሳቤዎች ሳይ, እንዴት ይህን አይረዳም ወይም አያስተውልም እላለሁ! ግን ለካ በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በራስ ማስተዋል እውነት አትገለጥም! ጌታ ከጠቢባን እና አዋቂዎች ነን ከሚሉ ሸሽጐ በሞኝነት ከእርሱ ሊማሩ ለወደዱ እውነትን ገለጠ! ወንድሜ ለመዳንህ የሆነውን ዋና ጉዳይ በቅንነት ፈልግ ወግ እና ስርአት አያስጨንቅህ, ክርስቶስ ሲገለጥልህ የቱ ቀዳሚ የቱ ተከታይ እንደሆነ ይገባሀል! መጽሐፍ ቅዱስን ለምትጠይቃቸው ሰዎች መልስ ለማምጣት አታንብበው! ለጥያቄህ ሁሉ መልሱ እዛው አለ! መምህራኑ የቱንም ያህል ቢያስረዱህ ልብህን በቅንነት ካልከፈትክ ልትደርስበት አትችልም! እኛን የረዳን ፀጋው ይርዳህ!
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@Samrawit.K @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 күн бұрын
ሰለ ወንድሜ ሐዋዝ በጣም አዝኜአለሁ የጌታ መንፈሰ የመሰተውል ልብ ይሰጥ😢😢
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 3 күн бұрын
ትታጉ መምሕር ጌታቸዉ ዘመንኸ ይባረክ እዉነታዉን ነው ቁልጭ ያደረከዉ ብዙዎችን እየታደክ ስለሆነ ክበርልን ጌታ በየዘመኑ መስካሪዎችን ያስነሣል ክበርልን ጌች❤❤❤
@MekdesGossaye-v9t
@MekdesGossaye-v9t 3 күн бұрын
ግሩም ቃለ መጠይቅ በጣም የምትወደድ ጋዜጠኛ በነፃነት ነው ጥያቄ ምታቀርበው ያለ አንዳች ድንጋጤ እና ነፃነት ሲመልሱልህ ሳይ ደስ ሲሉ ተባረኩ
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 2 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ሰም ጠያቂው ላይ ያለ የቲቢት መንፈስ ይታሰር።
@rahelyirdaw7175
@rahelyirdaw7175 3 күн бұрын
ሁሌም በጠያቂው ነው የምገረመው ብዙ ኢንተርቪውን ሰምቼዋለሁ ወንጌል ሁሌም ይነገርሀል ጥያቄዎችህ ግን ምንም እንደማይገባህ ነው የተረዳሁት ወይስ አውቀህ ነው ለሚዲያፍጆታ ያህል ነው የምትከራከረው
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k 2 күн бұрын
Sewu gar minesawn teyakewoch meslegn sewochu be meteykubet menfes eyteyeke melsu bednb endigebachew enje yesu akuam aydelm
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@rahelyirdaw7175 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
ትክክል ቤተ እምነት እና ወንጌል በፍጹም አይገናኝም ክርስቶስ ያለው ህይወት አለው ቃሉ እንደሚለው ልጅ ያለው ህይወት አለው ይላልና ደባል ኮተቶችን ክብር ዝና ሆድ አምላክነት ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ንፋስን መከተል ነው።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@EthiopiaTikidem-uw1gw @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@MelkamAreaya-l3e
@MelkamAreaya-l3e Күн бұрын
መምህር ጌታቸው ተባረክ ምንአይነት ንግግር ነው ጌታ ይባርክህ ሞገስ እና ጥበብ የሰጠህ ጌታ ይባረክ!
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 16 сағат бұрын
እንደ እነዚህ አይነት ድንቅ ሰዎች ወደፊት ቢመጡ በሀይማኖት መግባባት መማማር ይመጣል።
@AmarechAmarech-st9uq
@AmarechAmarech-st9uq Күн бұрын
መምህር ጌታችው ጌታ ይባርኮት ከርሶ ብዙ ተምረናል ፀጋው ይብዛሎት😊
@sebd9092
@sebd9092 3 күн бұрын
በጣም ደስ ይሚል ወንጌል ስብከሀል እንጂ ጥያቄና መልስ አይደለም 🙏🏾 ጠያቂው ግን ኦርቶዶክስን የሚጠቅም ጥያቄ እያቀረብክ ሙስሎህ መንፈስ ቅዱስ ግን ትክክለኛው ወንጌል እንዲስበክ እያደረገህ ነው በአንድም በሌላም እየሱሰ እየተበከ ነው:: ኦርቶዶክስ ትምህርቷን ካላስተካከለች ገና ብዙዋች ከተረት ተረት ያመልጣሉ
@Yenegusu
@Yenegusu 14 сағат бұрын
መምህር ጌታቸው እንደሁሌው ለጥያቄው እውነትን የሚገልጥ ሰፋ ያለ ማብራርያ ነው የሰጠሀው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። ጠያቂው ደሞ ደስ ትላለህ እንደታናሽና ታላቅ እየተከራከራችሁ ታወራላችሁ። ( ሁለታችሁም አቁዋማችሁን ትናገራላችሁ) ጠያቂው ተባረክ
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 2 күн бұрын
ጠያቂው ችግር አለበት አንተም ኢየሱስ ያሰፈልጋል ሰለዚህ ኢየሱስ ያሰፈልጋሀል።
@BiniyamGirma-ek6ns
@BiniyamGirma-ek6ns 2 күн бұрын
መምህር ጌታ ይባርክክ ፀጋው ያብዛልክ የወንጌል አርበኛ ይሄ ትምህርት ሁሉም ሰው የሰማው ሚገባው ነው ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን የኛዎቹ የወንጌል አማኛችም ይሁን ተሀድሶዎችም ሊሰሙት የሚገባ ነው።❤❤❤
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@BiniyamGirma-ek6ns @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@melesegona5380
@melesegona5380 Күн бұрын
መ/ር ጌታቸዉ በእዉነት እግ/ር ስለ ሰጦት ስለ ቃሉ እዉቀት(መረዳት) እግ/ርን አመሰግናለሁ!!!
@senbetgebre
@senbetgebre 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ የረዳው በዚህ ትምህርት ማምለጥ እንደሚችል ግልፅ ነው ።ተባረክ,!!!
@mulushewa820
@mulushewa820 2 күн бұрын
መምህር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛሎት ይጨምርሎት በዚህ እውነት ዘመኖት ይርዘም በጣም ቅን ሰው እርሶን ሺህ ያርግልን ።
@yosephdosegnaw
@yosephdosegnaw 2 күн бұрын
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5፥12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን እውቀቶትና ትእግስቶትን አሰደንቆኛል።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 минут бұрын
አሜን እውነት በርቶላታል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ሰው እንድ ነው ንግግሩ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
ከነበርኩበትከኦርቶዶክስ ከነስሬ ነቅዬ ወደ ሙሉወንጌል መጥቻለሁ አልመለስም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኜ ነዉ እሱ ነዉ
@naoldibaba9554
@naoldibaba9554 Күн бұрын
albelashmn mn amtahu
@yonastetemke6109
@yonastetemke6109 3 күн бұрын
መጀመሪያም አልመጡም፤ እንጂ ኢየሱስን የቀመሰ ሰው አይደለም ብቸኝነት ሌሎች በህይወት የሚያጋጥሙ ፈተናዎች፣ ሞት እንኳ አያስፈራቸውም። ኢየሱስ ብቻውን ይመለካል!
@genetmareta6572
@genetmareta6572 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ መምህር ጌታቸው ክርስቶስ ኢየሱስ የተከተልነው ለዘላለም ህይወት እንጂ በሚያልፈው ክብር አይደለም
@Shuraisrael
@Shuraisrael 3 күн бұрын
ባላንስ ለማድርግ መሆኑን ብረዳም መምህር እኛ ወንጌላዊያን በሚሸጠው ዘይት መንፈስ ቅዱስ ይተላለፋል ብለን አናምንም ሚሸጡት ነጋዴወች የሆኑ ሀሰተኞች ናቸው እነሱ የኛ ወገኖች አይደሉም ተባረኩ መምህር መልካም አስተማሪኖት
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 күн бұрын
ዘይት የሚሸጡት ወንጌላውያን እንደሆኑ የሚናገሩ ፤ ደግሞም ወንጌላውያኑ በግልጽ ያላወገዟቸው ፣ አሁንም አብረዋቸው የሚቀመጡ ስለሆኑ ልዩነቱ ግልጽ አይደለም።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@Shuraisrael @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 2 күн бұрын
መምህር ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት ለበረከት ሁኑ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 3 күн бұрын
ጠያቂው አሳከኝ ብዙ ወች እየተመለሱ ስለሆነ ትምህርታችሁን ፈትሹ የትኛው ትምህርት ነው የሚስተካከለው ወንጌል ስለ እየሱስ ብቻ ነው
@THEGOAT062
@THEGOAT062 3 күн бұрын
አይገርምም ይሄ ማለት እኮ ጳውሎስ ብቻዬን ቀረው ሲል ወንድም ጳውሎስ ለምን ብቻህን ቀረህ ትምህርትህን አስተካክል ማለት እኮ ነው
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 2 күн бұрын
መምህር እናመሠግናለን ! በእውነት የሆነ ግሩም አስተምህሮ ።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@Emuti-wj7wt @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 14 сағат бұрын
ወንድማችን ከዛም ሲወጣ ሳይገባው ነው የወጣው። ሲመለስም ገብቶት አይደለም የተመለሰው። ለዚህ ወንድም ፀሎት ያስፈልገዋል ወገኖች ፀልዩለት። ማንም ቢሆን ክርስቶስ የገባው የዳነ ሰው ፍፁም አይመለስም።
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 3 күн бұрын
Pastor Getachew he is a real Man of God m!!❤
@zewdymekonnen
@zewdymekonnen 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ መልስ ነው የሰጠኸው ተባረክ ❤❤❤❤
@AmanAssefa-x4n
@AmanAssefa-x4n Күн бұрын
ጌች ያልተባለ ነገር ተብሏል አትበል .....በየ ቼርቹ አካውንት ላይ ብር ገብቷል አይሉም?😂😂😂😂
@ambayetsegaye2360
@ambayetsegaye2360 Күн бұрын
“ ንግግርህ ያስታዉቃል አንተም ከነሱ አንዱ ነህ……” እንዳለችዉ ሴት፤ የትም ይሁን ማንም ይሁን ከክርስቶስ ጋር የዋለ እና ከእርሱ የተማረ ያስታዉቃል! አቤት ንግግሩ ስጣፍጥ! እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የዚህ መምህር ትምህርት ዉስጥ ድረስ ይሰማል። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@getmer5301
@getmer5301 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ይህንን ኦርቶዶክሳዊነትን አምላኪ የሆነውን ይንን ጋዜጠኛ በደንብ አድርገህ የወንጌልን እውነት ጋትልኝ።እንደ ፈረደበት ለዚያ መክተፊያ አፈንድዶ ይስገዳ ! የኦርቶዶክስ ምእመን ወደ ተለያዩ ቤተ እምነቶች ፍልሠት ዛሬም አልነጠፈም።አንድ ሺህ ሠው ከፈለሠ የሚመለሠው ሁለትና ሦስት ሠው ብቻ ያደገበት የሠንበቴ ፍርፋሪ ናፍቆት የሚመለስ መሆኑንም በማስረጃ አስደግፈህ ነግረው።
@getudesalegn1647
@getudesalegn1647 Күн бұрын
አንተ ለአስታማሪህ ትስግድ የለ። የተጸለየበት ውሃ እየተባለ በስንት ሺ ብር እየተሸጠላችሁ አይደል? መጀመሪያ የራስህን አጥራ
@AlemituDelga
@AlemituDelga 2 күн бұрын
የኔ አባት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ይጨምር ሁከት የለለበት በእርጋታ በተረጋጋ መንፈስ ሰላስተማርክ ተባረክ እሄ ነው እውነት ለእግዝአብሔር ሰው መቸም አይጠፋም ሰው አለው በእውነት ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይርዳው አቅም ይሁንለት ከድካሙ መበርታታት መነሳት ይሁንለት በኢየሱስ ስም ኢየሱስ ያድናል ከሞት ያስመልጣል የመዳን መንገድ በኢየሱስ ብቻ ነው እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@AlemituDelga @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@gezahegnemulatu4109
@gezahegnemulatu4109 2 күн бұрын
ድንቅ ዉይይት አወያዩም ሆነ መምህር ጌታቸዉ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ሰሚዎችም ጌታ ይብራልን ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@misganawbekele5788
@misganawbekele5788 2 күн бұрын
መ/ር በርቱ እግዚአብሄር እናንተን ስለ ሰጠን ጌታ ይባረክ።
@infinitelove3840
@infinitelove3840 2 күн бұрын
I love this couple so much! They are not shy to talk about Christ no matter what the word thinks and the guest was amazing! praise Jesus! only he can change our past.
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 3 күн бұрын
መምህር በጣም ነው ምንወዶት። ❤
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነበር መምህር ጌታቸው በጣም ጥሩ ነው በርቱ ይሄንን የመሰለ እውነት እውቀት ሂወት የወሆናል
@mulukenmarkos962
@mulukenmarkos962 Күн бұрын
ትሁት፣ታጋሽ፣አማኝ፣ጥሩ መምህር ነዎት ፀጋው ይብዛልዎት። መ/ር ጌታቸው
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ሆይ ጌታን መከተሌ ለህይወት እንጂ ለምድራዊ ጉዳይ አይዶለም።❤❤❤
@ygms1300
@ygms1300 3 күн бұрын
Wow! God 👑👑👑 bless you and your family our Hero 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 күн бұрын
ይሄ ለጂ ግን ጠያቅሁ ውዴ እውነት የምመለሰ ነው ምማሰለኝ የምራ እውነቱ በደምብ ገብቶታል ❤❤❤ ተባረከ ወንድሜ
@birhanmesay8574
@birhanmesay8574 22 сағат бұрын
መምህር ጌታቸው በጣም እወድሀለው እኔ ኘሮቴስታንት ነኝ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ስታካፍል ደስ ነው ሚለኝ እወድሀለው የአባቴ የኢየሱስ ልጅ ።❤❤❤
@ygms1300
@ygms1300 3 күн бұрын
Our STANDARD is Jesus Christ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@Merameron
@Merameron 2 күн бұрын
ወደ ቤተ እምነት መመለስ ምንም ነዉ። የእምነት ቤቴ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
አምላኬ ኢየሱስ ይባርክህ መምህር ጌቺዬ ርዕሱን አይቼ ወደ ኦርቶዶክስ ሲባል ደነገጥኩ
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህር ግሩም ድንቅ ማብራሪያ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ጠያቂዉ ክርስቶስ ያብራልህ በእዉነት በዚህ ሰዉ ተጠቅሞ ወደ ራሱ የሚያመጣህ መንገድ ይሁንልህ።
@THEGOAT062
@THEGOAT062 3 күн бұрын
ጠያቂው ወንጌል እኮ ለመኖር ከባድ ነው። ጌታ ኢየሱስ ጋር የህይወት ቃል አለ የትም መሄጃ የለንም እኮ
@THEGOAT062
@THEGOAT062 3 күн бұрын
“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።” - ራእይ 21፥8
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መምህር ጌታቸው ብሩክ ነህ በእውነት በጥሩ አገላለጽ ገልጸከዋል 🙏❤️🙏
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 күн бұрын
አሣ ከውሀ ወጦቶ መኖር እንዳ ማይችል ያለከው ሠው ያለ ኢየሱስ ነው መኖር የማይችለው ኦቶዶክሶች ይህነው ለምሣቹሁ መፃሀፍ ቅዱሥ ተራአሥ አታድርጉት አንብቡ ሀዋዝ የሄደው የሽኩርት መክተፍያ ጣውላ ሊሸከምነው የግብፅ ጣኦት በእጅ የተሣለ ሥእል ሊያመልክነው ኢየሱስ እውነት ህይውት መንገድ ነው ዮሀ14.6 ኑ ወደ ኢየሱስ
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 2 күн бұрын
መምህር ያልተደበላለቀ ጥርት ያለ እውነተኛ ትምህርት አግኝቻለሁና አመሠግናለሁ ︎!
@YosefalemAyehu-cb1cr
@YosefalemAyehu-cb1cr 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርኮት. አንድ ጥያቄ አለኝ አንድም ቀን የማምለኪያ ቦታችሁን እባካቹ ለምንድነው የማትነግሩን
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Күн бұрын
በዚህ ቪድዮ ግርጌ ላይ በጽሑፍ በተውነው መልዕክት ዝርዝር መረጃውን አስቀምጠናል፡፡ አዲስ አበባ ፤ መገናኛ አካባቢ ፤ ከ ቦሌ ክፍለ ከተማ ጀርባ ግሬት ኮሚሽን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ዘወርት እሑድ ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ የጋራ የህብረት ጊዜ አለን! ለተጨማሪ መረጃ 0912021106 / 0911639664 ላይ መደወል ይቻላል፡፡
@nebiyudawit516
@nebiyudawit516 Күн бұрын
መምህር እናመሰግናለን! እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ስለተናገሩና ስለገለጡ እጅግ እናመሰግናለን! በዚህ ብዙ ሰው ይማራል መጽሐፍ ቅዱሱንም ገልጦ ያጠናል ብዬ አስባለሁ። ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልዎት!!
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@nebiyudawit516 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@zelalemkassa3642
@zelalemkassa3642 2 күн бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትምህርት ያስፈልግሃል። ጠይቀህ መልሱን አዳምጥ እንጅ የምትፈልገውን ብቻ ለመስማት አትከራከር ቢያንስ አድማጮችን አክብር። ሁለተኛ ይህን ቻናል አልሰማም።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@zelalemkassa3642 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 күн бұрын
አሜን አሜን ከእየሱስ ወጥቶ ተለይቶ መኖር አይቻልም
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ትክክል መህምረችን ተባረክ❤❤❤❤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ተባረክ መልሶችህ አስደምመውኛል ❤🎉❤፡ጠያቂው ንሰሀ ግባ እንደተነገርህም ለብ ብለህ እውነትን እየሳትክ ነው ጌታ ያግዝህ
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ተባረክልኝ አውነት አርነት ያወጣል መንፈሰ ቅድስ እኔም እሄዳለሁ አፅናኙን መንፈስ እልክላችኋለሁ ስለ እውነትም ከአብ አለውን ይነግራቹሀል ይላል ቃሉ
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Сағат бұрын
@@EthiopiaTikidem-uw1gw @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 2 күн бұрын
መ ምህር በርቱ በጣም የሚገርም መልስም ነው የሰጡት እንወደወታለን ቀጥሉ ❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 3 күн бұрын
ግሩም ውይይት ነበር ፣ ወንድም ጌታቸው እግዛብሄር ይባርክዎት እውነትን ሳይቀላቅሉ ስላካፈሉን 🙏
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 2 күн бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d 3 күн бұрын
ሰው ከክርስቶስ ወጥቶ መኖር አራት ነጥብ ፈጽሞ አይችልም ።
@melesegona5380
@melesegona5380 Күн бұрын
ጠያቂዉ በጣም የማመሰግንህ ነገር ብኖር ብዙዎች ኦርቶዶክስ አትታደስም ስሉ አንተ ግን ትታደሳለች ብለሃል ።ጌታ ይባርክህ!!!
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 күн бұрын
ጠያቂው የጠየቅው ጥያቄ ትህምክት የተመላ ህዝቡም የታሠረበት ክርስትናን እንደባህል የዘር የፓለቲካ ጋር መመደብ ነው ክርስትና የዘላለም ሕይወት ነው ሕዝብ ተረዳ የኳስ ቡድን አይደለም ጠያቂው ሀ- ተገዝተሃል ለ-ተስፈራርተሃል ሐ- የእግዚአብሔር ፍርሃት ርቆሃል መ- እውነትን ለማውጣት ይህን መንገድ መርገሃል በዚያም በዚህም ወንጌል ይሰበካል
@berhanuleta5756
@berhanuleta5756 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ተባረኩ !!!
@ygms1300
@ygms1300 3 күн бұрын
Yes 🖐️👍 it is Biblical ❤🎉❤🎉❤🎉
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 3 күн бұрын
Wow wow this brother is on fire 🔥 love you brother in Christ 🌹❤️✝️🙏well done you have answered all the questions brilliantly with wisdom and knowledge and understanding. lord Jesus Christ bless you more Wow this pastor / teacher speaks my mind his in Ethiopia and I’m in the uk 🇬🇧 so this is Holy Spirit speaks ✝️🌹🌹🙏🙏 Jesus Christ is lord of all ❤️🔥🔥😍
@zoitube
@zoitube 2 күн бұрын
Oh my God! Keep interviewing him ❤❤ he is amazing
@ygms1300
@ygms1300 3 күн бұрын
Our STANDARD is Jesus Christ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GenanewDessie
@GenanewDessie Күн бұрын
እኔ ከወንጌላዊያነኝ።ቀሚስ ለብሰው፣የሙስሊም ለብሶ ማገልገል በጣም ተገቢ ነው።ምክኒያቱም በየመጡበት ያሉትን በወንጌል ለመድረስ እነርሱን መምሰል ለወንጌል ምቹ ነው ብዬ አምናለሁ። ከደብረ ብርሃን።
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 115 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 16 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
በፓስተር እንዳለ የመዝሙር ምርቃት ላይ ተገናኙ።
6:05
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 115 МЛН