No video

ከ ሳሮን ጋር ከዚህ በኃላ ልንሰራ ነው ረዱ አለቀሰችብኝ

  Рет қаралды 193,167

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 4 500
@eyobeltube
@eyobeltube 3 ай бұрын
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5 ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@ZeynebaHasen-lt2lr
@ZeynebaHasen-lt2lr 3 ай бұрын
አይለያችሁ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
አታስደንግጣት
@halakoery1400
@halakoery1400 3 ай бұрын
Nafkachugn neber🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 3 ай бұрын
እግድህ የሴት ጓደኛ የስራ ባልደረባ ምናምን አታብዛ ረዱጋ ብቻ ስሩልን. የተስማማው በላይክ አሳዩኝ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 3 ай бұрын
ሳህ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 3 ай бұрын
እኔ እሱም አውቆነው
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 3 ай бұрын
ፕራክ መሆን አለበት
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 3 ай бұрын
እኮ እሶ እያለይ ሌላ ምን አስፈለገ 😒😒😒😒
@hewan676
@hewan676 3 ай бұрын
እኮማርያምን ይደብራል
@Sofi5uy9er8r
@Sofi5uy9er8r 3 ай бұрын
ከረዱ ውጪ ካመጣህ ሰብስክራይብ እናነሳለን የምትሉ እዪባ እንከባበር😢😢
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ማርያምን አሰማውም
@AldaamPhone
@AldaamPhone 3 ай бұрын
በኡነት እኔም እስማማለሁ
@zinabdubai3034
@zinabdubai3034 3 ай бұрын
አዎ የኔም ብያለዎ ካራዱ ጋ ካህነ ማቶ ክ 👌🏻
@zenabAlmare
@zenabAlmare 3 ай бұрын
እኔም ዜሮ ነው እምናረገው ሰብስክራይቡን
@user-fs5pq8bi5p
@user-fs5pq8bi5p 3 ай бұрын
እኔም አነሳለሁ
@Betelhemtadele126
@Betelhemtadele126 3 ай бұрын
እዮብ ምን አስበህ ነው ሀሳብ አንተ ካመጣህ እስክሪፕቱን አጥንታ ረዱ በደንብ አብራህ መስራት ትችላለህ ስለዚህ ከጎንህ አታርቃት ፍቅር ለምን አይገባህም እኔ ረዱ ከሌለች አላይም። እረዱ የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 3 ай бұрын
ከረዱ ውጭ ወደ ውጭ እምትሉ አንፈልግም የሚል 👍👍👍አንዳ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ያለ ድንግልን አላይም ድጋሜ
@GicciGicci333-ii4sf
@GicciGicci333-ii4sf 3 ай бұрын
Eniem alaym siastela huletegna anayhm laykm anaderg
@seadii358
@seadii358 3 ай бұрын
አው ከረዱ ውጪ አንፈልግም
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 ай бұрын
ርዱ ብቻ ለእምትሉ ላይክ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
አናደደኝ አወዳደራት ጭራሽ😢
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 ай бұрын
ረዱውጭአናይም
@mdshifi1050
@mdshifi1050 3 ай бұрын
እምታለቅሰው ውስጧ ቅርብሎታል እሷን ቅር አታስብል
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 3 ай бұрын
በቻ እና ቢቻ ረዱ❤
@user-td2wy5wm3h
@user-td2wy5wm3h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu1gp7mh8y
@user-uu1gp7mh8y 3 ай бұрын
ከሳሮን ጋር አንፈልግም የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
አወ አፈልግም
@sameraassen3690
@sameraassen3690 3 ай бұрын
አወ አፈልግም😂😂
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 3 ай бұрын
እአዎ አንፈልግም
@edelawitlucky
@edelawitlucky 3 ай бұрын
ረዱዬ የፕራንክ እናት ቃልዬን አማክሪያትና አንቺም አስለቅሽው .... እዮባ እቺን ኬክ ልጅ አታስከፋብን
@yeromneshtesema8794
@yeromneshtesema8794 3 ай бұрын
ረዱ የኔ ማር ራስሽን ጠብቂ ይህ ላቺ በጣም ጥሩ ምልክት ነው ማማዬ በጣም ነው ምወድሽ የረዱ ቤተሰብ ለልጃችሁ አማክራት ችግር ውስጥ እዳትገባ አዳትጎዳ ልጁ ሰለሆነች ረዱ እባክሽ የኔ ውድ እዳትጎጂ ተጠቀቂ ዛሬ ይህን ብሏል ነገ ደሞ ምን እንደሚል አታዉቄም አባክሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር አውሪ አሺ ውዴ መከራውም ችግሩም ቤተሰብ ጋር ነው ሚደርሰው ስለዚህ ከቤተሰቦችሽ ጋር አውሬ ማማዬ የኔ ማር ስለምወድሽ ነው ማሬ
@lozamariammarkos9730
@lozamariammarkos9730 3 ай бұрын
በጣም መልካም ነገር ነው የመከርሻት፡፡
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 3 ай бұрын
Awo kegonua mihon sew yasfeligatal mitenefsbet kalhone esun selrmtafekrew aynafarm selehonech betam tigodalech esun lalemaskefat bicha new mitrew semetuan amka yeza
@Tigiiye
@Tigiiye 3 ай бұрын
እሷን አንፈልግም እኛ ምን ፈልገው ረዱን ነው ረዱን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
አወ እኛም እረዱን ነው እምንፈልገው
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢
@medhini7477
@medhini7477 3 ай бұрын
ለሰዉ እንዳዛ ኣይባልም እሳስ ምን ኣደረገት💞
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
@@medhini7477 እራቁቱን ነው እምትህደው ያች ምን ልንማር ከዚያች ግቢና ህይ ኢንስተግራም እውነት
@sadawifi8337
@sadawifi8337 3 ай бұрын
እኛ የምንፈልገው ረዱን ብቻና ብቻ ነው ሌላ ሰው አንፈልግም
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 3 ай бұрын
የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ጓደኛህም ፍቅረኛህም እሷና እሷ ብቻ ነው መሆን ያለባት በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ 👍
@aleassefa
@aleassefa 3 ай бұрын
ልትቀማው ነው
@aass5403
@aass5403 3 ай бұрын
😂😂😂​@@aleassefa
@gedam626
@gedam626 3 ай бұрын
እረዱ ከልመጣች አላይም የምትሉ❤❤
@user-vs5eu8mm4m
@user-vs5eu8mm4m 3 ай бұрын
ረዱ ካልፈለግሽ መብትሽ ነው እንደዚ በጣም ለሠው ስሜት ተጨንቀሽ እራስሽን አትጉጂ ባልና ምጣድ መጀመሪያ እንዳሟሹት ነው አይሆንሞ ብትይ እሺ ነው ሚልሽ አንተደም አበሳጨከኝ ሳሪ ከረዱ ውጪ አታቆላ አንፈልግም የምትሉ ዳይ
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
ባልና ምጣድ እዳሟሹት ነው😢😢😢😢😢ተመቸኝ❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 ай бұрын
አብሬ ነው ያለቀስኩ ማሪያምን ከረዱ ጋር ምክንያቱም እሚወዱት ሰው ከሌላ ሴት ጋር አብሮ ሲውል ስሜቱን አውቀዋለሁ እዮብ እየቀለድክ መሆን አለበት እኛ እረዱን ብቻ ነው እምንፈልግ ሌላ ሴት አንፈልግም አስተውል እዮብ በሀሳቤ እሚስማማ ላይክ አርጉ
@hilyanaefta6755
@hilyanaefta6755 3 ай бұрын
enem marymen aslekschgn yene konjo😢❤❤
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 3 ай бұрын
እንደ እኔ ደስ አይልም ልጅቷንም እየተጫንካት ይመስለኛል ማልቀሱዋ ራሱ ትልቅ መልክት አለው አንተ ደስ እንድልህ ደስ ብሎኛል አለች እንጅ እርግጠኛ ነኝ ከልቧ አንደ አይደለች ታስታውቃለች
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ትክክል ጭራሽ አችይም ይላል በሁለቱም ቢመጣ እኛ ነን እምናየው ልክ እናስገባው አለን
@user-sf6wk6br9f
@user-sf6wk6br9f 3 ай бұрын
Hiwotan astawsgn wedogn kager wechi kewsdgn behala setoch akbabew lagn bembezatu meknyat techew wed Ethiopia temlshalew endi ayent keld atkeldebat beljta lagn wegn fikru teth zembelh gudeya argat yemr alkesku hiwota newna
@elermekerem9516
@elermekerem9516 3 ай бұрын
እኔም ከወዲሞቺክ ተማር
@lidu8890
@lidu8890 3 ай бұрын
ማርያምን ረዱ😢 ብቻ ለእምትሉ ላይክ
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 3 ай бұрын
እረ በማርያም እረድዬ ከፍቶአት ነው ደስ ብሎት አይደለም. በስመአም እረድ የኔ ጨዋ ቤተሰቤችሽ ይባረኩ እንዴት ቢያሳድጉሽ ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጨዋና ልበቃና ልጅ መሆንሽ ዘመንስ ይባረክ. እዮባ ስሜቷን ተረዳት እንጂ
@emuMoti
@emuMoti 3 ай бұрын
ይቅርታ እዩብ ያስራ ከረዱጋር መስራት ይቻላል እኮ የረዱ እንባ ይታበስ በላይክ አሳዩን
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 ай бұрын
ረዱን አታስከፍብን
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@user-pm6ig3st5b
@user-pm6ig3st5b 3 ай бұрын
እኮ ብሩኬ❤❤❤🎉🎉🎉
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 3 ай бұрын
እሷን አንፈልግም ረዱን ነው የምንፈልገው እረዱየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እዮባ እረፍ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@MiMo-uu2pc
@MiMo-uu2pc 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 ай бұрын
ከዛች ቀዥቃዣ ሴት ብትመጣ ሁላችንም እንወጣለን በሉ ወገኖች ድምፅ ለረድ ለኩሩ ሴት❤❤❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@FjhShj5
@FjhShj5 3 ай бұрын
አናደደኝ የምር ለስሜቷ አይጨነቅም😢😢😢
@AstuAsefa
@AstuAsefa 3 ай бұрын
😅😅😅
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 ай бұрын
@@FjhShj5 በጣም ፕራክ ጠላሁ😭
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 3 ай бұрын
ከረዱ ውጪ አንፈልግም አታስከፋብን አታስለቅስብን አንስማማም የምትሉ ላይክ አርጉኝ
@አያፋ
@አያፋ 3 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ና ጠቃራ ናት😢 የምትሉ👍👍👍👍
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d 3 ай бұрын
አወ ነን ❤
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው ጀግኒት መባልም ሢያንሠን ነው
@user-fb4yd3nu5y
@user-fb4yd3nu5y 3 ай бұрын
Enda men teyaka aalew💪💪💪💪💪💪💪👍👍
@frttre4099
@frttre4099 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@enatager5416
@enatager5416 3 ай бұрын
ምንጥያቀአለዉ❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 ай бұрын
እዮባ አታስለቅሳታ ደሞ ከረዱ ውጪ ከማንም እንዳትሰራ ፕራንክም ቢሆን ከባድ ፕራንክ እንዳታደርጋት የምትሉ😢
@MdMd-zl9vy
@MdMd-zl9vy 3 ай бұрын
አይ እዮባ እንግድህ አትቅነዝነዝ አንፊልግም ረዱ ብቻ ትበቃንለች ረዱ የኔ ደርባባ ❤አታስለቅብን እብ ከልክ ስብስክረይብ እና ነስለን እኝ የመዳም ቅመሞች በሀስብየ የመተስማም በላይክ አስኝ
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 3 ай бұрын
ከረዱ ውጪ ወደውጪ የምትሉ በላይክ👍👍👍እረዱየ የኔ ቆንጆ😢❤❤❤❤❤
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 3 ай бұрын
እኛ ሌላ ሴት ጋር እድትሰራ አንፈልግም ከረዱ ዉጭ ወደ ወጭ
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b 3 ай бұрын
Yes 👏
@user-or7fs3wl4l
@user-or7fs3wl4l 3 ай бұрын
yes❤
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
ትክክል
@user-kp4sq3hr1f
@user-kp4sq3hr1f 3 ай бұрын
Yes
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
❤❤❤
@FjIv-qv6yt
@FjIv-qv6yt 3 ай бұрын
እዮባ ምን አይነት ስራነው ምትሰራው ምንም ደስ አይልም ረዱን አታስከፋት ረዱየ የነ የዋህ ከረዱ ውጭ አናይም የምትሉ ላይክ 👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:00
@user-xf7oe8zk9o
@user-xf7oe8zk9o 3 ай бұрын
አወአናይምከረዱውጪወደውጪአታስከፋብን😢😢😢❤❤❤❤
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 3 ай бұрын
የምን ሳሮን አንፍልግም። ረዱ አደኛ❤❤
@alamalam9788
@alamalam9788 3 ай бұрын
ግን ፕራክ ነው ግን ከረዱ ውጨ ወደውጪ እሺ አበዛህው እና ሊላ ሴት ከመጣህ ስብስክራቢን አንሳለሁ እረዱ አብሺሪ የኔውድ በረች ስቅሺን እጂ ሲከፋሻ አልወድም እስኪ እረዱን እሚወድ በላይክ አሳዩ ❤❤❤❤
@Hiwot-jb5jt
@Hiwot-jb5jt 3 ай бұрын
እኔ እንደታላቅ እህት ልምከርህ ከረድጋር ብቻ ስራ ከሌላሴት ጋር ስትሰራ እረድዬ ባትናገርም ይሰማታል ያለበለዛ በጣም ወድጃችሁ ነበር የማያችሁ ልታስቀይመኝ ነዉ አቤል ሁሉ ነገርህ እረድ አለቀ
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 3 ай бұрын
ሁላችሁም አፍልግም በሉ ከረድ ውጪ. የምትሉ ላይክ ስጡኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-mz8jy6mv7l
@user-mz8jy6mv7l 3 ай бұрын
አባ አታስለቅሳት ደስ የምትል ልጅ ናት እውነት እንደዚ አይነት ሴት አታገኝም ጨዋ ስወዳት የምትወዳት በላይክ ግለጸላት❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@ensratube
@ensratube 3 ай бұрын
ኮመተሮች ግን በዚህ ተጽኖ ፈጣሪነታቹ ምናለ አብይን ከስልጣን ብታሶርዱልን😂😂ታጋቡ ያላቹት ይጋባሉ ይፋቱ ምትሉ ይፋታሉ ወይኔ የናንተስ ከፋ😂😂😂
@Sebla-1288
@Sebla-1288 3 ай бұрын
አረ አትበሳበስ ማርያምን ይደብራል ረዱን የመሰለ የለም እሳንም አታስደብራት እስቲ እነቃልን እይ አታናደኝ unfollow ነው ምናረግህ የሚስማማ ላይክ ረዱ 🎉🎉🎉🎉
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🤔🥴
@Boga-px9wi
@Boga-px9wi 3 ай бұрын
አትበሳበስ😮😂😂😂😂
@betimariedi4377
@betimariedi4377 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiofamily-28
@ethiofamily-28 3 ай бұрын
እዮባ አታሥከፋት ከረዲ ውጭ ከመጣህ ሠብስክራይብ እናነሳለን የምትሉ ላይክ 2k❤ከረዱ ውጭ አፈልግም
@ninaltade9972
@ninaltade9972 3 ай бұрын
አንስቻለው እስክትመጣም አልጠብቅም😡😡😡👎👎👎👎
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
@@ninaltade9972 አትቸኩሉ ብርክ ልሆን ይችላል
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 3 ай бұрын
አልተቻላችወም የማዳም ቅመሙችይ የሴት መብት ይከብር በአድባባይ መማገጥ ይቅር እያላችወ ሰለምታድሙወ ዋው ሰወዳችወ ለራሳችወ በላይከ አሳዬኝ እወነትነው ፈቅርኛ ካለ ሌላ ሴት ምን ይሰራል እወነታችወ ነው አንፈልግም ያላችወት ዋውውውው
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 3 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 3 ай бұрын
@@ninaltade9972 ትክክል
@AlemAbebe-vm3ey
@AlemAbebe-vm3ey 3 ай бұрын
እመቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አንፈልግም ከረዱ ውጪ ምነው ሸዋ አንስማማም የምትሉ ላይክ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@MiMo-uu2pc
@MiMo-uu2pc 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀
@MiAl-hn2ti
@MiAl-hn2ti 3 ай бұрын
Awo ansmama
@Betelhemtadele126
@Betelhemtadele126 3 ай бұрын
የሴት ልጅ እንባ ይጥልሀል። አታስለቅሳት በጣም አናደኸኛል!!!!
@lozamariammarkos9730
@lozamariammarkos9730 3 ай бұрын
ሲበዛ ባለጌ ነው ልጁ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 3 ай бұрын
ወይ ዘመናችን ሰንቱን አሰማሄን ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።ፈጣሪ መፈራት ቀርቶ እይታ ሆነ ነገሩ ያሳዝናል የዚች ልጅ እንባ አንተም አንድቀን ታለቅሳለህ ።ሴት ልጅ ክቡር ነች ልትከበሮ ፈጣሪን አክብር ።በጣም ነው ያዘንኩት መልካሙን ይግጠምሸ የኔ ልጅ።ደግሞ ያቅፈታል አያፈርም ክርሰትያን ሆኖ
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 3 ай бұрын
እደኔ እዮባና እረዱን የምትወዱ እስኪ ላይክ ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ❤
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i 3 ай бұрын
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 3 ай бұрын
እኔ ዊድድድድድድነው መርገቸው
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 3 ай бұрын
ለዛሬው እርዱን ብቻ ነው እምወደው
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 3 ай бұрын
@@Fufu-vt9pt 😁አናደድሽ አደል😁
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 ай бұрын
አንፈልግም እኛ ረዱን ብቻ ነው እምፈልገው😢😢😢
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 3 ай бұрын
Yesss 🙆
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 3 ай бұрын
አወ😢😢😢😢
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 ай бұрын
Yes😥
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 3 ай бұрын
Yes
@eghhvbnh1671
@eghhvbnh1671 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ያሳዝናል ወንዶች በቃ የሴትን ልጅ ልቧን እስክታገኙ ድረስ ነው ከረዱ ጋር ካልሰራህ በጣም ታሳዝናለህ
@user-pg6ly6qu9l
@user-pg6ly6qu9l 3 ай бұрын
እዮብ ምንአይነት ሠዉነህግን ገና ከመጀመርህ የሰዉልብ መስበር ያሥጠላል ወላሂ። እዉድህነበር ግን። እረዱን ስታለቅስ ማየት አልፈልግም የምትሉ እረዱየ የኔቆጆ የኔደርባባ የኔፀባየስናይ የኔሴት ዉድድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ካችዉጭ ማይት አንፈልግምም እየብ ከረዱጋ ብቻ። ይስራ። የምትሉ በላይክ አሣዩኝኝኝኝኝ። እረዱ የኔትግስተኛ አብሽሪልኝ
@zamzamali4110
@zamzamali4110 3 ай бұрын
እዩባ አቀልዲ እባክህ ረዱን አታስከፍት ረዱ ምርጥ ልጂ ረዱን የምትሉ 1000 ላይክ ኮሜንቱን በረዱ አጨናንቁት
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 3 ай бұрын
እጭ እዳታናድደኝ እዮባ ወንዶች ችግራችሁ ሴት ልጅ ልቧን ሥታገኙ ለመሥበር ትጣደፋላችሁ
@user-in1sb3vc2x
@user-in1sb3vc2x 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@user-rs3fz6ck3j
@user-rs3fz6ck3j 3 ай бұрын
በውነት በጣም ያስጠላል አንደዚ ማረጉ።
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 3 ай бұрын
Tikikil
@zabibaali9470
@zabibaali9470 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-qu8cb7iq1d
@user-qu8cb7iq1d 3 ай бұрын
Tikkkl
@ephremafework1118
@ephremafework1118 3 ай бұрын
እዮባ በአስቸኳይ live ላይ ቀርበህ ረዱን ና ቤተሰብህን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ!!
@user-SenedAbrham
@user-SenedAbrham 3 ай бұрын
riport ነው ማረግህ ከ ረዱ ውጪ እኔ ኣሰማም prank መሆኑ ነወ እኔ ኣላምንም ከሷ ውጪ riport ኣርጌ ነው ምወገው LOVE YOU REDU💞💞💞 ከኔ ጋ ምትማሙ በ Like ኣሳዩኚ ኞ
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 3 ай бұрын
አወ፡እሪቦርት፡ነማረግ፡እናረጋለን
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
እኔ ግን እረዱ ከሊለች ደስ አይለኝም የኔን ሀሳብ እምትስማሙ ላይኪ ግጩኝ
@Zenitadem
@Zenitadem 3 ай бұрын
እዳው ረዱን ትተው አጥቤ ነው የማሰጣው😂
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
@@Zenitadem ትክክል የኔ እህት እናወረደው አለን ያች እራቁታም ናት ኢንስተግራም ብታይ ምኑም ደስ አይል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 ай бұрын
እኔም
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i 3 ай бұрын
እኔም
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
@@user-lm1lt7xk7i ጭራሽ አወዳደራት እኮ ቀላል አላናደደኝም
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
እኔ ግን የሚከታተለው እረዱ ጋ ስትሰሩ ብቻ ነው ረድየ❤
@AsemaJemal
@AsemaJemal 3 ай бұрын
እኔም እንደዛው
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ማሪያምን እኔም አሳ ካልመጣች እትኑን እራሱ አነሳው አለሁ
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 3 ай бұрын
እኔም
@llllllll267
@llllllll267 3 ай бұрын
እኔም
@MedinaIbrahim-ux7zt
@MedinaIbrahim-ux7zt 3 ай бұрын
enim
@user-ex1ff5jm1p
@user-ex1ff5jm1p 3 ай бұрын
ሳራን አንፈልግም ርዱን ብቻ የምትሉ🙏🙏🙏
@user-ui8yp3yr1c
@user-ui8yp3yr1c 3 ай бұрын
እረ ተው ብትፈቅድ ለምን ታለቅስ ነበር መናገር ፈርታነው እዳታዝን አፈልግም እረዱ😢😢😢
@ssamirh3584
@ssamirh3584 3 ай бұрын
ኡነትክ ከሆነ አንስማማም ሚሰራው ነገር ከረዱጋ ስራ የማዳም ቅመሞች ምን ትላላቹ 😣😣
@user-cs1nr7me1r
@user-cs1nr7me1r 3 ай бұрын
𝘈𝘸𝘰 𝘬𝘦 𝘳𝘦𝘥𝘶 𝘨𝘢 𝘣𝘪𝘤𝘩𝘢 𝘴𝘦𝘳𝘢𝘭𝘦𝘯
@samiratube8944
@samiratube8944 3 ай бұрын
ምን
@semirasefa9577
@semirasefa9577 3 ай бұрын
ትክክል
@AberuTafa-pq7qk
@AberuTafa-pq7qk 3 ай бұрын
Radeye la medebeq bila haleqesach
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 ай бұрын
እረዱ እሽ አለችውጅ ደስ አላላትም እኔም ከፍኝ 🥺😞😌
@AdasBbmAM
@AdasBbmAM 3 ай бұрын
ጀግና የሴት ጀግና ነሽ እረዱየ የሴት ልክ ሁሉን በላቧ ዎጥ የምታደርግ አስተዎይ ሴት ቢከፋትም በልቧ ያዘችውኮ በጣም በጣምምም ነው የምንወድሽ❤
@ZdRaya
@ZdRaya 3 ай бұрын
እውነትን ኣስተዋይ ናት❤❤️
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 3 ай бұрын
አረ ረዱን ብቻነዉ የምንፈልግ የምትሉ👍👍👍👍👍👈
@feventessma632
@feventessma632 3 ай бұрын
ግን እዬብ እራስ ወዳድ ነህ ማርያምን ልትረዳት ይገባል በሁለቱም አብራችሁ ስሩ እኛ እናያለን
@betitube1576
@betitube1576 3 ай бұрын
እዮባ ሌላሰው አትቀላቅል እረዱን ነው የምንፈልገው ❤እረዱን የምትሉ በላይክ አሳዮኝ 👍
@KiyaDebaba
@KiyaDebaba 3 ай бұрын
ከረዱ ጋ ብቻ ይስራ የኔ አመለካከት ያላችሁ👍🙏
@user-rr5mo1md2w
@user-rr5mo1md2w 3 ай бұрын
እረ እዬብ እረዱ አታስከፋብን የኔውዴ አይዞሽ ደሞ አትቀየርም ብለህ ነበር እረዱ ካልመጣይ አላይልህም እረዱዬ❤❤
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 3 ай бұрын
እየብ ግን ትንሽ መብሰል ይቀርሀል ያለቀሰችበት ምክንያት ደስ ስላላላት ነው ስሜቱ ከባድ ነው እና እኔ እምነግርህ ነገር ቢኖር ረዱን ደስ ብሉዋት ሳይሆን ሌላ ነው ስሜቷ በዛኛውም በዚህኛውም ረዱ ጋ ስራ እኛ እንከታተልሀለን እሱዋን አታስከፋ ሲቀጥል ሁሉነገርህ ማድረግ እሱዋን ነው የምን የሴት ጉዋደኛ አያስፈልግም ባይ ነኝ. በተረፈ ፈጣሪ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 3 ай бұрын
አይ እዮባ እንግድህ አትቅነዝነዝ እኛ አንፈልግም ረዱ ብቻ ትበቃናለች ☹️
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 ай бұрын
እሽ አለችውጅ ከ ደስ አላላትም እሷም ካለች አይዲ😢
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@user-sf6wk6br9f
@user-sf6wk6br9f 3 ай бұрын
Eshi belaw leban kakeye behal wendoch wertyoch
@BHzxb
@BHzxb 3 ай бұрын
እየቀለድክ. መሆን አለበት. ሲጀመር. በዚህም. በዛኛዉም. እረዱጋ. ስሩ. እየገባን. እናያል. ሌላሴት. አንፈልግሞ. አንስማማም. የምትሉ 😢😢😢
@betygech.2128
@betygech.2128 3 ай бұрын
ካልቻለች እኮ ማለማመድ; ማስተማር ነው እንጂ ማንም እኮ ከ እናቱ ሆድ ተምሮ የወጣ የለም እና አታስከፋት እሺ እኛ ሰዎች እኮ ፍላጎታችን ብዙ ነው ብቻ ማስተዋሉን ያድለን 🙏
@IsubeWeda
@IsubeWeda 3 ай бұрын
ለምን ታስከፋታለክ ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ክፍተት አትፍጠሩ ከረዱ ጋር ብቻ ስራ ሁለቱም ዩቱብ ላይ ሰው ሰለተቀየረ አደለም የሚታየዉ
@tgdes5702
@tgdes5702 3 ай бұрын
ረዱ ኢያለች ለምን ኢዮባ ረዱና ረዱ ብቻ የምትሉ በላይክ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:18
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 ай бұрын
ግን ረዱ ሚስኪን ናት ግን ደብሯት እያለቀስች ደስ ብሎኛል አለች ለስሚቶ ተጠንቀቅ ከረዱ ጋር ስራ ያችኛዋ ትቅርብህ ከአንት ባላቅም
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@fhffhf1906
@fhffhf1906 3 ай бұрын
ደምሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:55
@semegneshbarke990
@semegneshbarke990 3 ай бұрын
ወይኔ ስታምር !እርጋታዋ ለሚዲያ ማሳየት አልነበረብክም እንዳይነጥኩክ
@sofiakemal6959
@sofiakemal6959 3 ай бұрын
እዮቤ የኔ ልጅ አንተ የልጅ አዋቂ ነሕ ኢቺን የዋሕ ቆንጆ በደንብ ያትዝ እንዳታመልጥሕ ለገንዘብ ብለሕ ተጠንቀቅ ረዱ የቤት ልጅ የዋሕ ሚስኪን ነች ከአስተማርካት የበለጠ ትሰራለች ልምምድ /training ነው ሚያስፈልጋት በፍጹም እንዳታስከፋት የቺ ሳሮን ጮሌ ነች ሆን ብላ ልታስቀይማት ትችላለች ማንኛውንም ከሳሮን ጋር ምታረገውን እንቅስቃሴ ረዱ ማወቅ አለባት
@Lijtofuk
@Lijtofuk 3 ай бұрын
አረ ጭራሽ አታሥፈልግም 😂የምን ሳሮን ድሮም አትመቸኝ
@seadeamdap1608
@seadeamdap1608 3 ай бұрын
የሳን አናይም የረዱን ብቻ ነዉ የምኒየዉ በኔ የምትስማሙ ላይክ ስጡኝ😂😂
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
እንዳታዩ 😂እኔ መቸም ብቅም አልል🙈
@birhanemengistu
@birhanemengistu 3 ай бұрын
Enem ke redi wuchi maninm alaym😢😢😢😊
@medhin8187
@medhin8187 3 ай бұрын
👍
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
እኔኔም😢የምሬ አላይም😮😢😂
@hilyanaefta6755
@hilyanaefta6755 3 ай бұрын
enem alayem esmamalu😂😂
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 3 ай бұрын
Amen፫❤❤❤
@saraadeso1419
@saraadeso1419 3 ай бұрын
Amen amen tebareki
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 3 ай бұрын
አሚን ሳራየ❤❤❤❤
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ef1rq2tv1h
@user-ef1rq2tv1h 3 ай бұрын
❤❤❤
@OseboGirma
@OseboGirma 3 ай бұрын
ረዱ በጣም ምርጥ ልጅ ናት አታስካፍት ከረዱ ጋር ብቻ ስሩ❤❤
@user-cc4sd3vz6c
@user-cc4sd3vz6c 3 ай бұрын
ለማመን ቢከብድም የምትወድህ ያህል እራስን አትወድምን ያንተ ደስታ ስሌምታስበልጥ ነው
@user-yt9vi7sg1g
@user-yt9vi7sg1g 3 ай бұрын
ሳሮን በጣም ቀላል ናት ኡነቴ ነው እንደ ረዱ ኣትመጥም የሚትሉ 👍 ደሞ ሴት ልጅ ርግእ ያለች ነው መልካም የሳሮን ልብሳ ራሱ ኣጭር መጭር ነው ኡነት እኔ ከልቤ ነው ወኔ ኣማርኛ መፃፍ ግን ገወዝ ኮነኝ የትግሬ ልጅ ነኝ ላይክ ስጡኝ🙈🤣 ልባዕለይ ምንኣድ ታይ ድኣ
@raheleyasu8563
@raheleyasu8563 3 ай бұрын
Kabey dea amxukyo ezi kulu amharic galey❤😅
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 3 ай бұрын
😂😂😂
@hgyy2926
@hgyy2926 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተጋሩ ዋይ ከመይ ድየ ዝፈትወኩም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@lidu8890
@lidu8890 3 ай бұрын
ኣይ ፅቡቅ እዩ ምቅርቲይ❤🤣🤣🤣
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b 3 ай бұрын
ሽገ እጁ
@Tigitube-km3ij
@Tigitube-km3ij 3 ай бұрын
ስሜቷን የገለጸችበት መንገድ ወደድሁት የምር ዋጥ አድርጋ ደስታ ነዉ ያስለቀሰኝ አለች ልባም ሴት ነሽ የእዉነት. ይከብዳል ከፍቶታልም ሌላ ሰዉ ባይመጣ እናተ ብቻ ብሰሩ በደንብ አስብበት 😢
@KememTadse
@KememTadse 3 ай бұрын
ማርያምን እዴት አጀቴን እደበላችዉ የኔ እናት እረዱዬ እየዉባ ግን ታዉ በምወድህ ልክ እዳልጠላህ ታዉ!?
@fhffhf1906
@fhffhf1906 3 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነዉ ልባም ሴት ማግኘት መታደል ነዉ ከዉስጧ እስከ ዉጯ ወብ ናት
@sihamyeleshfenite
@sihamyeleshfenite 23 күн бұрын
የኔ ወንድም አጥብቀህ ያዝ ደስ የምትል ልጅ ናት እሽ ብዙ አታስከፋት ያንተን ደስታ የምትፈልግ ልጅ ናት በቅ ባጠቃላይ ከሷና ከሷ ውጭ ሌላ ሰው አያስፈልግም እድለኛ ነህ
@blenadmasu4214
@blenadmasu4214 3 ай бұрын
ረዱዬ የኔ መልካም የዋህ ውድድ ነው ማረግሽ የእውነት እዮብ ታድለሀል
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 ай бұрын
ትክክል ከረዱ ውጭ ማየትም አልፈልግም በጣም አናዶኛል እዮባ አስብበት የምንወድህን ያህል እንጠላሀለን😢😢😢😢😢😢ረዱዬዬዬ😢😢😢😢
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
እኔ እራሱ እንዳት እንዳቃጠለኝ😮
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
እኔም
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 3 ай бұрын
Betam new miyanaddew miskin endet endewatechiw redu setasazin
@ADDISAsrat-vi7mi
@ADDISAsrat-vi7mi 3 ай бұрын
ከሳሮን ጋር አንፈልግም የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q 3 ай бұрын
Kesaron gar anflgemm
@Mahi1630
@Mahi1630 3 ай бұрын
አረ እዮብ የበታቺነት ስሜት እንዲሰማት አታዲርጋት ተመልካቺም እንደማንወዳት አታዲርግ❤❤❤
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 3 ай бұрын
ኦዴንሱ ስለሚፈልጉ ምናምን አትበል ልጅቱዋን እንዳትጎዳት እዋ ረዱ አይዞሽ መወለድ ቆንቁዋ ነው እኔ እንደታናሽ እህቴ ነው ማይሽ እንዳትጎዳት አደራ
@user-kz1hm6pm7v
@user-kz1hm6pm7v 3 ай бұрын
አስሩን ስሰጥህ አምስቱን መልስ ፍቅር የጋራነው አትበጣጠስ አሉ እኛ ከረዱ ውጭ ወደውጭ አንፈልግም ዋ⁉
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 3 ай бұрын
ደምርኝ ማር❤
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 3 ай бұрын
እኔም የችን መየትም አልፈልግም ኡኡኡኡኡኡአ
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 3 ай бұрын
ከርዱ ውጭ ወደውጭ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 3 ай бұрын
አዎ ርዱ ብቻ
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 3 ай бұрын
ይሄው ነው
@user-ke1tt5lg7n
@user-ke1tt5lg7n 3 ай бұрын
ከወንድሞችህ ተማር በጣም ጎበዝ ናቸው ቃል ምሳ እንብላ ስትላቸው ራሱ ከሚስቴ ውጭ አይሆንም ነው ያሉዋት በቀደም
@hanahana1575
@hanahana1575 2 ай бұрын
ግን ትግስቷ ገረመኝ እኔ ብሆን ባገኜውት እቃ ሁለት ቦታ አርገው ነበር ለካ በመታገስ ብዙ ነገር ማየት መድረስ ይቻላል ከምር የትዳር ሰው ናችሁ
@oumerseid3017
@oumerseid3017 3 ай бұрын
እዮባ እራ አይነፋም ምንሼ እረዱ ትችላለች ትወጠዋለች ስራውን አይደለም በሁለት ቻናል በአራትም በትመጣ እረዱዬ የምትናፈቅ ናት ስለዚህ የኛንም ፍላጎት አትጋፋ ከረዱ ውጭ አንፈልግም ባባ
@Abumahir296
@Abumahir296 3 ай бұрын
እባ ጠባቂወች የት ናችሁ የረዱን እባ ማየት አንፈልግም የምትሉ በላይክ
@maqaram8997
@maqaram8997 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አለን የማዳም ቅመሞች ማጋባትም ማፋታትም ስራችነዉ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 3 ай бұрын
👌👍👍
@Abumahir296
@Abumahir296 3 ай бұрын
አወ ወጣ ወጣ በሉ ​@@maqaram8997
@elermekerem9516
@elermekerem9516 3 ай бұрын
አወ አለን
@user-it3kg5bd3j
@user-it3kg5bd3j 3 ай бұрын
Wallahii asemamng
@BHzxb
@BHzxb 3 ай бұрын
እኔን. አያድርገኝ. ሌላሴትጋ. ብመጣ. subscribe. አነሳለሁ. እናነሳል. የምትሉ. ላይክ አሳዩኝ. ረዱጋ. ብቻና. ብቻ. ማየት የምንፈልገዉ. ረዱ. የኔ አልቃሻ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 3 ай бұрын
በትክክል
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
በትክክክል
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
ከከከከከ ዛሪ በደብ አዳምጥ የተባልከውን የአለም ጦረነት ነው እሚከፍትብህ ከመዳም ቅመሞች ከሌላጋ ብመጣ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 3 ай бұрын
እኔም❤❤
@Amu-rl2cg
@Amu-rl2cg 3 ай бұрын
አዎ ማርያምን አናነሳለን
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 3 ай бұрын
እኔ ከሌላ ሴትጋር ከመጣህ ጌታምስክሬነው አላይም ከፍቷትነው ያለቀሰችው ደስብሏት አደለም ተረዳት አታስከፋት😢
@mercyglory9268
@mercyglory9268 3 ай бұрын
ህሔኖክ ግን የት ነው ያለኽው ታናሽህ ሲቅልድብን ገና ይልጅቷን እሽታ ክመቅብሉ ስለ ሌላ ሴት ፊቷ ያወራል እንዴ? ሳሮን ጎበዝ ከሆነች ለምን ክሷ ጋር መስራት አቆመ ? ምነው ረዱን በእጁ ሲያስገባ ሳሮን ናፈቅችው? ነው ውይስ ያላለቅ ጉዳይ አለ? እይ ርዱ ሮጥሽ ሄደሽ ወድሃለው ብለሽ ጉድ አርግሽን እዮብን ሁለት ቅን ሳይሆን ሁለት ወር ነብር ማስልፋት የነብርብሽ እቤል ጋ እየሄደ ብሶትን ይወጣ ነበር . ከልቡ ክወደደሽ ድግሞ ቁጭ ብሎ ፅሃይ እያቃጠለው ይጠብቅሽ ነበር . እሁንም የምለው ቆዳሽን እዋጂ ወንዶች እንዲህ አይነቷን ነው የሚወዱት በሁለት ሳምንት የፍቅር ቆይታ ይሄን ካለ ሁለት ስንጭምርብት ደግሞ ሳሮን ለስራ እንዲቅርባት እብርን እኑንር ምን ትያልሽ ሲልሽ እንደልማድሽ ችግር ይለውም እንዳትይ. በቃ ጥፊበት 100% ስልክሽን እጥፊ ከዛ ይሚለውን እንስማ Make yourself expensive
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 ай бұрын
Exactly ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sg7ws5jn2c
@user-sg7ws5jn2c 3 ай бұрын
ረዱዬ የልጀም ስም ረድኤት ነው በጣም እወድሻለሁ የኔ ደርባባ እዮባ ደግሞ ስርአት ያዝ ደስ ብሏት አደለም ያለቀሰችው የሴትን ባህሪ እኛ ሴቶች ነን የምናቀው የፈለከውን ረዱ ትሰራለች ሌላ ሴት አንፈልግምምምምም
@HH-uo7el
@HH-uo7el 3 ай бұрын
ትክክል ከፍቷት ነው ያለቀሰችው
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley 3 ай бұрын
የልጅ ነገር አረገው እኮ! እኔ የምፈራው እስካሁን ከረዱ ጋር የሰራሁት ቪዲዮ ፕራንክ ነው እንዳይለን ነው::
@YalemmulatAYIE-cx1dg
@YalemmulatAYIE-cx1dg 3 ай бұрын
አበዛኸው አጥበነው የምናሰጣህ የምን ሁለተኛ እሴት እረዱ ብቻና ብቻ🙌
@user-su6uv8mk4f
@user-su6uv8mk4f 3 ай бұрын
😂😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 3 ай бұрын
😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 3 ай бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ነው አወቀች አወቀች ብሏት መፃሀፍ አጠበች ይችን የመስለይ ድቡሼ ትተህ ዎ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
ሳሬን ተብየው ጋ ከሰራ ላይክ አላማድረግ አለማየት አበዛው😮
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 ай бұрын
አንቻለምኮ 😂😂😂​@@user-rh2un1qs2f
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስሜቷን መግለፅ ከበዳት እኮ እዮባ ከረዱ ውጭ አንፈልግም እንዴ ኦዲየንሱ አይፈልግም ለማን ልታሣይ ነው አብዛኛው ኮሜንት ረዱ ረዱ ብቻ ነው እንዴ ፍትህ ለረዱ 😊😊
@mrmm9874
@mrmm9874 3 ай бұрын
እረዱ ያለችበት ቦታነው ላይክና ኮመንት ምንፅፈው ሣራ ያለችበት ድርሽ አንልም የኔ አመለሸጋ አታሥለቅሳት😭❤
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 3 ай бұрын
ማርያምን የረዱን ሳቋን እንጅ እንባዋን ማየት አንፈልግም ክብር ይኑርህ እሺ እዮብ በጣም ምርጥ ልጅ ናት ከማንም የማትወዳደር👌👌
@MiMo-uu2pc
@MiMo-uu2pc 3 ай бұрын
👌👌👌
@hhdhehhs7869
@hhdhehhs7869 3 ай бұрын
😢😊
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
የደሞ የዉሃ ናት😢ሚስኪን እደኔ እባዋ ነዉ ሚቀድማት
@mbet1840
@mbet1840 3 ай бұрын
ምናለበት ሄኖክ ይህን ልጅ 40 ብትገርፈው እና ሳሮን ሜላት በለጡ እያለ ሚጦለጦለውን ቢያቆም ከረዱ ውጭ ወደ ውጭ ብለናል ተመልካቾች❤
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኮ እያባ አናዶኛል
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 ай бұрын
😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 3 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@user-vj6xm2xm6g
@user-vj6xm2xm6g 3 ай бұрын
በጣምምም
@user-cx1pz5mo9b
@user-cx1pz5mo9b 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 3 ай бұрын
እሷን ማልቀስ ደስ ይልሀል ስታናድድ unsubscribe እናረጋለን ደግሞ ተመልሰህ ይቅርታ ማለት አለብህ እንደ ተወደድክ እንዳትጠላ በህዝብ
@user-lm4vl1bd3j
@user-lm4vl1bd3j 3 ай бұрын
አረተው እዮባ እንደዚህ አታድሪግ እረዱን አታስከፍት ሆደ ባሻ ናት ያቺ ትቅርብህ እረዱ ሲከፍት እኛም ይከፍናል
@ayinalemgirma532
@ayinalemgirma532 3 ай бұрын
ኢዮብ ለራዱ ስጦታ የእሳት የምትሉት ብቻ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@gwmateiwerku
@gwmateiwerku 3 ай бұрын
አጥበን ጨምቀን እንዳናሳጣህ እረዱ ትበቃናለች ሌላ ሰት ካመጣህ የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ እናነሳል የምትስማሙ በላይከ
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
እኔ ✅✅
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 3 ай бұрын
እዎ
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 3 ай бұрын
በጣም 🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️🤸🏻‍♂️ እኛ የመዳም ቅመሞች ካስከፋህ አይቀርልህም መዘቅዘቅ 😅😅😅
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 3 ай бұрын
😂😂😂😂በሚገባ አላወቀንም እደት አጥበን እደምናሠጣ
@zindzind3952
@zindzind3952 3 ай бұрын
😁😁😁😁
@abudullaabudulla5586
@abudullaabudulla5586 3 ай бұрын
ከረዱ ሌላ አንፈልግም እምትሉ👍👍👍
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 2 ай бұрын
ብራንክ ነው ምትሉ ረዱየ ለባም ሁሉ በዉሰጧ አድሪ ፍቃዱ እሸ ማለቷ😢
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
ወንድሜ በደንብ አስብበት አትቸኩል ረዱዬ አይዞሽ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ሂኖኬ አንተመልምና በሳል ነህ አምናለሁ።እናማ የረዱን ነገር አደራ እዮባእደሆነ ገና ልጂነት ወጣትነም አለበት።ክብር ና ቦታ እዲሰጣት አዲርግላት።
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 3 ай бұрын
ሀቂቃ እዩብ በምካከላችሁ ካንተና እሷ ዉጭ መግባት አያሥፈልግም ረዱ ከፍቷታል ረዱ ሁሉንም መሥራት ትችላለች ከሁም ነገር ከጎንህ መሆን ትችላለች አዩብ ብኋላ እረዱ በቅናት ብታብድ አንሠማህም
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 3 ай бұрын
እኮ ወንድየው ሔኖኬ ልክ ብለሃል ሴት በመካከላችሁ ከመጣ ነገር መጣ
@tigist9632
@tigist9632 3 ай бұрын
ሄኖክ ምከርልን ከረዱ ዉጭ አንቀበልም😢😢😢
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 3 ай бұрын
አዎ ሌላ ሴት አያስፈልግም ረዳ አለች እሳ ጋር የእስራ 🙆😡🙅🙅
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 3 ай бұрын
ከእረዱ ውጭ አያስፈልግም የምትሉ እደኔ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@firdewsahmed4518
@firdewsahmed4518 3 ай бұрын
des bilogn new😂😂😂😂esuwam eshi maletuwa😂😂😂😂😂alech redu miskin wustuwa eyarere......abet gifih gin eyob......endezih aynet prank adiss fiqir lay tiru aydelem eref.....wellahi prank new.....gin redu adazenechign lewedefit hiwotuwa rasu simetuwan meglets atichilim wattttt new yemitadergew 😢😢😢miskin nat wellahi. befitsum endezich aynet set atihugni rediye tigojalesh😢 ezaw anatun beyw😊
ፕራንክ መሆኑን ስነግራት በደስታ አበደች
14:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 221 М.
እዮብ አለቀሰ -ረዱ ጥላው ላትመለስ እርቃ  ልትርቆ ነው
13:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 120 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2,3 МЛН
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 445 М.
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
17:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 198 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 211 М.
ሽምግልና ሊላክ ነው . ፍቅር በጭፈራ ቀወጠችው  😱💃💃
8:04
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 156 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
የልጄን ፀጉር ላጭቼዉ ቃልን አሳበድኳት
16:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 168 М.
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
16:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ረዱን ስስማት አፈረች
15:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 271 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН