ከተዘጋዉ ዶሴ በ10 ዓመቷ በ2 ጨካኝ ወንዶች የተደፈረችዉ ራሄል እዉነተኛ ታሪክ/Ketezegaw Dose Ep 108

  Рет қаралды 354,830

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 576
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 жыл бұрын
እንደኔ የሳውዲን ህግ የሚደግፍ ማን ነው? የገደለን መግደል ደፋሪ ወንዶችን መሽኛቸውን መቁረጥ ነበር ኡፍፍፍፍፍ
@hirutdasse7950
@hirutdasse7950 5 жыл бұрын
Inen nang saudi hig Ethiopia wusx mahon albet walhi!
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
@zeynebmuhamed6077
@zeynebmuhamed6077 5 жыл бұрын
እኔም እደግፋለሁ
@hayunag5369
@hayunag5369 5 жыл бұрын
በጣም የምር
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 5 жыл бұрын
እኔም ሳኡድ እቃቸው ይቆረጣን እደ?
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ሴትን የሚደፍሩ ወዶች ስቅላት ነበር ቅጣቱ መሆን ያለበት ።የኔ እናት
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ህግ ቢኖር ኑሮ ነበር አንቀፅ ገፅ ይላሉ ግን ተግባር የለም
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 በጣም ያሳዝናል ።ሰው አውሬ ሆነ እኮ
@medimedi7518
@medimedi7518 5 жыл бұрын
እሊና ቢሳች ከብት ቆሻሾች ናችሁ ለነዚህ የሞት ፍርድ ነው የሚገባቸው ጠግባ ያልበላች በምን አቅማ ማሁን ሰሃት ውሻ ክብር አለው።
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 жыл бұрын
ውይ ኧረ እንደዚህ የምታርጉ ወንዶች ነብሳችሁን አይማርው ፈጣሪ ግሀነብ ያስገባችሁ እንዳው ምን አለበት ስሜታችሁን ብትቆጣጠሩ ውይ
@tube3771
@tube3771 5 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 ፒፒፒፒፒፒፒፒፒፒፒፒልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልጆች ሊሊልፕፔሌሌልፕ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
እኛ እንኳን በስው ሃገር ከነጮች ጋር ስው ስለሆነ ብቻ በነፃነት ነው ያለነው ጫካ ቢገባ እንኳን ስው ቀርቶ እንስሳ የማያስፈራበት ሃገራችን ወገኖቻችንን እየተጨቆኑ ኡፍፍፍፍ እናትየዋስ ቢቀርባት ምናለ ለምና ብታሳድጋት ለማንም ጥላ ከመሄድ አይይይ
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 5 жыл бұрын
ኡፍ እህቴ እኔ ልንገላታልሸ ኡፍ ምን አይነት ሰቃይ ነዉ አር እህቶች ልጆቻችሁ ለማንም አምናችሁ ትሰጡ አብሮ መሰቃየት ይሻላል የኢትዮ ሰዉ እንደሆነ ሰዉ ሲሞት ብቻ ነዉ የሚሯሯጠዉ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝኖል
@i49i
@i49i 5 жыл бұрын
ሽግርይ፣፣፣፣፣፣ን፣.
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ ምንአይነት ጭካኔነው እረበስማም እኔስ ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍ ፍርድስ መቼም የለም እሱ ይፍረድብህ እንጅ
@f.s1204
@f.s1204 5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ መዲ ኧረበምንድነው
@salamsc640
@salamsc640 5 жыл бұрын
እነዚህን ወሸላቸውን ቆርጦ ሤት የደርሠበት እንዳይደርሡ ማድርግ ነው
@ninahallage2924
@ninahallage2924 5 жыл бұрын
Fhxar lhbonachuni yhmhls hazanalu
@አሚናትየወሎዋቀበጥ
@አሚናትየወሎዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ትክክልነሽእህቴገናዛሬነውያየሁት
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 5 жыл бұрын
የሴትልጂ ጥቃት የሚቆምበት ግዜ ናፈቀኝ ። ምናለበት ለሴትልጂ ክብር ቢኖራችሁ
@sadaasen105
@sadaasen105 5 жыл бұрын
ኧረ እናተ የኢ/ያ ሰውች ምን ይሻላችኋል በአላህ ሰቶችን ከመበደል ምናለ ብትወገዱ የስራችሁን ይስጣችሁ በናተ ሞት ቢፈረድ በጣም ደስ ይላል
@ብሌኔነሺለኔእማዬ
@ብሌኔነሺለኔእማዬ 5 жыл бұрын
እውነት ከሆነ የአሏህ ቁጣ ይውረድባቸው ያረብ በጣም ያሳዝናል
@ሀሲነትያአላህባርያነኝ
@ሀሲነትያአላህባርያነኝ 5 жыл бұрын
Amenn
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 жыл бұрын
ለምድነው ሰው የገደለና ሴትን የደፈረ የማይገደለው ኢትዪ መገደል አለባቸው እዴ አልበዛምደ አረ ጭካኔ አፈር ብሉ
@afiyaafiyaafiya185
@afiyaafiyaafiya185 5 жыл бұрын
Betekekel megedel alebachew
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ኢቶዮቢያ መግሥት የለም ያለዉም ተበግ አይሻልም ለዛነዉ በሴት ልጂ የሚጫዉቱት
@anwarwende4077
@anwarwende4077 5 жыл бұрын
@@fatimaabeba6584 gfhngjjb
@nascell6394
@nascell6394 5 жыл бұрын
Ara.gudi.naw.echi.hsani.aydalachim.faxarin.ayfarum.sati.enati.liji.misxi.nat.enazi.misxinina.lijini.lyitow ayaqumi.enazini.edima.lkachwni.ganami.masgabati.naw
@እሙስንያይልጎማወ22
@እሙስንያይልጎማወ22 5 жыл бұрын
እኔምበያለሁ
@ለኔስልዮናትቅድስትአርሴማ
@ለኔስልዮናትቅድስትአርሴማ 5 жыл бұрын
ፍርዱ ቢጠነክር እኮ እንዲህ አይጨማለቁም ነበረ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ማስተዋልና ልቦና ያድላችሁ😭😭😭
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ህግ ቢኖር ኑሮ ባልተጫወቱብን አይ መንግስት ቅጣቱ እስር ገብቶ አምሮበት ይወጣል
@noorafhsmohammed6379
@noorafhsmohammed6379 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seydeseyde5610
@seydeseyde5610 5 жыл бұрын
አላህ ዱኒያ ላይ እነሡንም ከዚህ የበለጥ ይፈትናቸዉ ሡብሀን አላህ
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 жыл бұрын
ህጋችን እንደ ሳውዲ ቢሆን ደስ ይለኛል የደፈረ መቆረጥ አለበት የሀገራችን ህግ የላላ ስለሆነ ነው የሚጨማለቁት
@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ
@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ 5 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔አሽቃባጭ መቁርጥ አይባልም እሽ ስንት ነገር እያለ በስማም በይ እሽ ሴቶች ወሬ ስትወዱ እኮ
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 жыл бұрын
@@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ እረ ባክህ አንተ እራስህ ምን አይነት ህሊና ነው ያለህ እቺን አንድ ፍሬ ህፃን እደዚ ሲጫወቱባት እያየህ እደዚ ስትል አታፍርም
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
@@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ አዎ መቁረጥ ነበር ምን ይደረጋል
@nlovenlove6129
@nlovenlove6129 5 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እህቴ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
@@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ አንተ ወንድ ስለሆንክ ብቻ እነሱን አትገድፍ. እሽ ቆራርጦ ነበር. መጣል. አጥንቱንም. ቀጥቅጦ ፈጭቶ. መበተን ነበር. ይሄ. ነጭ. ጅብ. ሰይጣን. የሆነ ልጅ ይህችን ህፃን ሚስኪን
@hanitube8538
@hanitube8538 5 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ አፈር ልብላልሽ ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ላይ ፍርድ የለ
@hawenderes6972
@hawenderes6972 5 жыл бұрын
የምርእደኔ የአውስትራላይፍርድነበር
@hawenderes6972
@hawenderes6972 5 жыл бұрын
ወዶችልጅአይውጣለችሁየምር
@bedriaali3518
@bedriaali3518 5 жыл бұрын
እውነት ነወወ ይህ ጥቃት በሁለት በሶሰት ሰው ከድርሰ በኻላ በነዛ በደርሱት እርምጃ ቢውሰድባቸው ይሁሉ ህፅን በአላለቀሱ
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 5 жыл бұрын
አኡዙቢላህ የተረገሙአላህ የሥራቸውንይሥጣቸው
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 5 жыл бұрын
Beteseb new tifategna lemin weleduwat
@sameri424
@sameri424 5 жыл бұрын
ህጻናትን የሚደፍሩ ወንዶች መቼም አይምሮዋችርው የተዛባ መሆን አለበት አቦ ይድፋቹ
@amrea5611
@amrea5611 5 жыл бұрын
አሚን
@سلطان0553العصيمي
@سلطان0553العصيمي 5 жыл бұрын
አሚን
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 жыл бұрын
ብጣም
@i49i
@i49i 5 жыл бұрын
@@زينبمحمد-ت1ش8م 😥😥😥😥😥😥
@saronkiyaadama5229
@saronkiyaadama5229 5 жыл бұрын
አምላኬ ልጄን ጠብቅልኝ ከንደዚህ አይነት አውሬ
@waelwael2439
@waelwael2439 5 жыл бұрын
Ayzosh
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tube-tv2rr
@tube-tv2rr 5 жыл бұрын
አባት ተብዬው ግን ይዞ 80 ነበር መግረፍ !! እሱ ካዲሱ ሚስቱ አሸሸ ገዳሜ ይላል ይቺ ጨቅላ ህፃን የመከራ መአት ይፈራረቅባታል አፈር ብላ አቦ አቃጠልከኝ
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 5 жыл бұрын
Welajochuwa nachew tifategna
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍያሣፍራል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል?
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የምንሰማው ሁሉም መከራ ነው ምድራችን መልካም ስነ ምግባር ያላቸውን ሰዎች ወዴት ዋጠቻቸው ?
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
ወንዶች ወደ አውሬነት ተቀይረዋል ልጅ መውለድ ያፈስራል
@jesuswept998
@jesuswept998 4 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ ኮ ኣንድ ኣይነት ኣደሉም ስንት ጉድ ሰሪ ሰቶችስ እንዳሉ ማን፡ይንገርሽ ማለት ያለብሽ ግን ክፉ የሰራ ወንድ ና ሴት ብቻ ነው
@FasikaMesfin-iv8ve
@FasikaMesfin-iv8ve 5 ай бұрын
@@jesuswept998እንደዚህ እየተባለ ነው ሴት የሚያጠቁት ሁሉንም መፍራት አለብን ጥሩና መጥፎ በመልክ አይለይም እህቶች እባካችሁ ወንዶችን ፍሩ
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 жыл бұрын
ኧረ በጌታ ምንድነው 😢😢😢የሰራቸውን የሰጣቸው ኧግዚአብሔር 😢😢😢😢
@ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ
@ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ 5 жыл бұрын
ውይ ከኔ የባሰም አለ ለካ አፈር ያብላኝ አረ የወንዶች ስሜት ምንድነው ይገርመኛል ገና ከእናታቸው እቅፍ ሳይወጡ ለመድፈር የሚጓጉት ግን ለምንድነው ወይ ፈጣሪ እባክህ ያለ አባት ያሳደኳት ልጄን ጠብቅልኝ
@حياهسعيد-ر8س
@حياهسعيد-ر8س 4 жыл бұрын
እህህህ
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ ስንት ሴት እያለ እቺን አንድ ፍሬ የድሀ ልጅ እንደዚህ ማረግ ፈጣረ በሰማይ ካለ ፍርድን ይስጥ ።
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
አንዳድ ወንዶ ስሜታቸው ነው የሚከተሉት የራስ የሆነ ሰውም ቢሆን ያጠቃካል ወንዶች ምንም ማረግ ባልችልም እጠላቹሀለሁኝ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
እኔም
@mohammadzain6837
@mohammadzain6837 5 жыл бұрын
ሰኪና ሀሰን የኮቻዋ ቀበጥ እእ
@hussainksa782
@hussainksa782 4 жыл бұрын
Vbmd vgb vxcvbndfgh bvcx vvb bnvc zzxcv
@yohannesmengesha791
@yohannesmengesha791 5 жыл бұрын
አምላክ እሄን ድርጊት ለሚሰሩ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ኦ አምላኬ እባክህ በቸርነትህ ይቅር በለን
@hadya-3063
@hadya-3063 5 жыл бұрын
Grma
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
የአስራ አመት ልጅ መርዳት ሲገባው መድፈር ።የአርባ ቀን ህፃን እንደ ደፈረ መቁጠር ነው ።ይህን በአደባባይ መስቀል ነው።እኚ ሴትዮ ባይከታተሉ እውነታውም ተደብቆ ቀረ ማለት ነበር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።ትልቅ ምስጋናዬ ፖሊሶቾ በእውነት እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርላቹው
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 5 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ልጂ ያላችሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ ለልጃችሁ ብላች ጥቆሩ ክሱ ትታችሁ አትሂዱ እውነት እኔ ልጂ ከወድሁ ከልጄ የሚለየኝ ሞትና የአልጋ ቁራኛ ስሆን ብቻ ነው ኡፉፉፉፉ ልቤ ተነካ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ 5 жыл бұрын
😭😢😢😢
@ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ
@ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ 5 жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም ከተዘጋዉ ዶሴዎች እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏እውነት ለምንድነው ግን የኝያ ሀገር ሕግ የማይጠብቀዉ? ሴት ልጅ እየተገደለች እየተደፈረች መንግስተ ወንጀል ፈፃምዉን አስሮ ይመግባል የገደለ ይገደል :: ሌሎችም ይማሩበታል
@senedok579
@senedok579 5 жыл бұрын
አፋር ያስበላቹ ቆለጣችሁን መቁርጥ ነው ደደባች አውሬዎች
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ 5 жыл бұрын
ኡፍፍ እኔንም እግዚአብሔር ነው ያወጣኝ ወንድ እጠላ ነበር አሁን ግን እድ ምንም ብዬ መቅረብ ጀምሪያለው. ማፍቅር ባልፈልግም አፍቀርኩ ይመስገን ሁሉም አለፈ
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እዴት ብለሽ ጀመርሽ እኔ አልቻልኩሞ
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ 5 жыл бұрын
@@munahassen6761 እንጃ ማማዬ መጀመርያ በጣም ታገለኝ በዛላይ ገና የአስራ አራት አመት ልጅ ነበርኩ ገጠር ስለሆነ ማሳ ብቻ ይበዛዋል ምንም ስው የለም ከአፈር ደባልቆኝ ታግዬው አቃተኝ እና በናትህ እኔ ደውም እደናቴ መሞት ፈልጋለው የፈለከውን ካደረክ ቦሀላ ግን ግደለኝ አልኩት በዛላይ እኛ ትምህርት ቤት እደሚማር አቅ ነበር ብቻ ግን ተወኝ ውድ ከዛ ወዲ አሁንም ድረስ ወንድ እፈራለው
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
@@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ ወይ ማሬ እንካን ተወሽ ማሬ እኔ ያልኩሽ ወንድ መቅረቡን እንዴት ጀመርሽ እኔ መቅርብ አልቻልኩም ያስጠሉኛል ቀርባቸው ወደ ቁምነገር ሲጀመር እርቃለሁኝ በስልክም ከሆነ እቦልካቸዎለሁኝ አሁን ማንንም ወንድ አላወራም አግብቼ መውለድ ብፈልግም እዴት ልቅረባቸው ወንዶችን
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
@@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ እሺ መጣሁልሽ ግን ቁጥሽን አጥፊው
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ
@ማርያምንየጠላየለውም-ዐ6ኸ 5 жыл бұрын
@@munahassen6761 እሺ ውድ
@reenatube6617
@reenatube6617 5 жыл бұрын
ለአንድ ቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን ቢሰጠኝ እነኚህ ህፃናት ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎችን በአንድ ቀን እንደ ሂትለር አጠፋቸው ነበር ከ ኢትዮጵያ ሀገር😠😠😠😠
@samrawitalemu4312
@samrawitalemu4312 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቀሪ ሂወትሽ በደስታ ኣሳሊፊው ኣይዘሽ ግን ምን ኣይነት ዘመን ነው አረ ፍትህ ለምን የገደለና የደፈረ ለምን ኣልገደልም አረፍትህ ምን ኣለበት እንደ ሱኡዲ ህግ ብኖር ውይ😢😢😢
@መሲየማርኮንእናት
@መሲየማርኮንእናት 5 жыл бұрын
የሚፈረደው ፍርድ በምድር በጣም ይገርማል ከቀጣችሁ በደንብ አለበዚሀ መፍታት ነው ቢታሰረም ዘንጦ ይኖራል ምን ይሆናል ከዚህ ኑሮ ውድነት እዛ ሁሉም አለ ተመችቶት ይኑር ወንጀል እየሰራ ከባድ ፍርድ መፍረድ እንደሀጥያት ብትቆጥሩትም የህጻናት እንባ ግን የፈጣሪ አምሳያ ናቸው እሱ እንባዋን ያብስላት ግን ወንዶች ሽሮ መበያቸውን ማኮላሸት እንዲህ ሲፈጽሙ የእውነት በመዳኒት ማኮላሸት ነው
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን ምን አይነት ወንዶች አሉ የአስር አመት ልጅ መጫወቻ አቤቱ አምላኬ እነዚህን እሳት መክተት እሳት ብሉ አቦ
@hasset7582
@hasset7582 5 жыл бұрын
Ye Aba Yehonis wedaj subscribe adregalehu fikasegna kehonachu egnanim adrigun
@ሮዚነኝህልመኛዋ
@ሮዚነኝህልመኛዋ 5 жыл бұрын
መሀይም ወንድ የተሰበሰበበት ሀገር መቁረጥ ነበር እንትኑን ከተዘጋው ዶሴ እስካሁን ሰከታተል እንደዚህ ልቤን የነካው ታሪክ የለም የኔ ከርታታ አላህ ይርዳሽ ሌላ ምን እላለው ወንዱ እንደሆነ አይምሮው ተደፍኖአል ሴት ልጅ መውለድ ፈተና ነው በጣም ልንጠብቃቸው ይገባል እውነት እኛ ሴቶች ልጅ ከወለድን በኃላ በተለይ ሴት ልጅ ሞት እንጂ ምንም ሊለየን አይገባም አፈር ግጠንም አጠገባቸው ልንሆን ይገባል የልጅነት ህልሜ ህግ ማጥናት ነበር በዚህ በተረገመ ሀረብ ሀገር ተጨናገፍኩ ከተመለስኩ በኃላ ግን እጀምረዋለው ህግን መማር እፈልጋለው በተቻለኝ መጠን እንደዚህ አይነቱ አረመኔ ወንድ ተብዬ ሁላ የሞት ፍርድ ነው ምፈርደው ወንዶች ሙቱ በጣም ነው ምታስጠሉኝ ድራሻችሁ ይጥፋ እንሸ አላህ
@sadasada5220
@sadasada5220 5 жыл бұрын
እኛገረ የማይሠማ ጉዲ የለም
@መብራትአይሉ
@መብራትአይሉ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈረድባቸው የሴጣን ማከማቻ የባለጌ መሰብሰቢያ እግዚአብሔር የማይፈራ መኖሪያ ሆናለች እማዬ ኢትዮጵያ
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
እኔ ብቻ የሚገርመኝ መግስታችን ነው ተገቢውን ቅጣት ቢሰጥ ኑሮ በማንኛውም ቦታ ወንጀል ባልበዛ ነበር የሰው ልጅ በየሜዳው መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናን
@ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት
@ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት 5 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ያ ሁሉ አልፎ ለስደት ያበቃሀኝ ጌታ ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ ካለ እናት እና አባት ማየግ ይሄ ነው ትርፉ
@ሚኪዬነኝየቶማስ
@ሚኪዬነኝየቶማስ 5 жыл бұрын
አራ ምን አይነት ጉድ ነዉ በአስር አመቷ ልጅ😭😭😭😭
@Yeabatelij
@Yeabatelij 5 жыл бұрын
እናት እንዴት ለጎረቤት ልጅን የሚያክል ነገር አደራ ትላለች ወላሂ እኔ ለባሌ ሰጥቼ ወንድ ልጄን ቤተሰቦቼም እያዩልኝ ግን ልቤ አያርፍልኝም
@Yeabatelij
@Yeabatelij 5 жыл бұрын
እናት እንዴት ለጎረቤት ልጅን የሚያክል ነገር አደራ ትላለች ወላሂ እኔ ለባሌ ሰጥቼ ወንድ ልጄን ቤተሰቦቼም እያዩልኝ ግን ልቤ አያርፍልኝም የኛ ህዝብ መቼም መአቱን ነው የሚያመጣብን እንዴት ነው ፈልጋ የ10 አመት ልጅ ከዚህ ሁሉ ሰው ጋር ትሄዳለች ፈጣሪ ስንት አይነት ጉድ ነው የምንሰማው
@መቅዲብርሀኑ
@መቅዲብርሀኑ 5 жыл бұрын
እናቶች ልጆቻችሁን ትታችሁ ባትመጡ ይመረጣል እዛው ለምነችሁም ቢሆን አሳድጉ
@hasset7582
@hasset7582 5 жыл бұрын
ኮኪ የተሚ subscrib adrwgalehu fikadwgna kehonish anchim adrgi enameaeginalen
@taibalara9393
@taibalara9393 5 жыл бұрын
ኡፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍ የማይሰማ የለም
@shituesheetu8418
@shituesheetu8418 5 жыл бұрын
የሞት ፍሪድ ብፍርዱ ደሰ ይልኛል!!!
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
ያረቢ ወንጀለኛ ነን አንተ በእዝናትህ ማራን አረ ምናይናት ግዜ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@ላታህዘንኢነላህስዴተኛነኝ
@ላታህዘንኢነላህስዴተኛነኝ 5 жыл бұрын
የኔሚስኪን እፍፍ ስታሳዝን ኢትዬጵያ ውስጥ ህግ የለም 😡😡😡👊 ሴትልጂ ብዙ ጊዜ ይኸጥቃት ይደርስባታል ይኸን ድርጊት እሚፈፅሙ ሰዎች በሞት አንገታቸውን መቆረጥ አለባቸው ።
@ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ
@ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ 5 жыл бұрын
ምጥር መደበቅ አይጠቅምም ይጎዳል እንጂ ወደን ሳንወድ ግን ምስጥራችን ልንጠብቅ ብለድ ከሰው እየቀለልን ጥቃት ላይ ወድቀናል እና እሂትየ ከእንግዲህ ሂወትሽን ፈጣሪ ያስተካክልልሽ ኡፍፍፍፍ አርግዘሽ እንዳትሆኝ ብቻ ያለ እድሜሽ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው
@sosesose3227
@sosesose3227 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ግን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ኦ አምላኬ ፈጣሪ ይጠብቅ ነው የሚባለው ግን እኔ የሚገርመኝ ስሜታቸው እዴት ነው የሚመጣው የወንዶች ይቺን አንድፍሬ ልጅ ሲደፍሩ ምንም አይመስላቸውም ለነገሩ ጭቅላት ቢኖራቸው ኖሩ ይሄን ባላረጉ
@sebleestifanos2916
@sebleestifanos2916 5 жыл бұрын
ብጣዕሚ ዘሕዝን እዋይ ጎለይ ኣኽኣኽ
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 5 жыл бұрын
የታወቀ ነው ወላሂ አለመውልድ ይሻላል ሳሰበው ወልዶ የመለያየት የሄ ነው ኡፍ ኧረ ፈጣሪዬ አደሪህ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን እናቱዋ ናት ጠፉ ተኛ እንዴት አንድ ልጅዋ ላይ ለምን ይቀን ስራ አሰራም ነበር ምን ተገብቶ መለያየት በርቅ ነው እንዴ እናትዋ 😭😭😔🙆💔
@thetnatube
@thetnatube 5 жыл бұрын
ህግ ሊደርሥ ይገባል ሠወቹ ሊሠቃዩ ይገባልአለባቸው የህፃን ህሌነ ተጎድቶ እነሡ በነፃ መኖር የለባቸውም መታሠር ሣይሆን በሚያሠቃይ ሁነኔታ ሊሠቃዩ ይገባል
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 жыл бұрын
እግዚኦ እንደት ለህጻን ልጂ እንደዙይ ያህል ጪካኔ ኤሪ ወምዶቺ ልብና ይንራችሁ
@jemilashow7669
@jemilashow7669 5 жыл бұрын
ዉይ ሃጋሬ ታባላሽ ያራቢ ደረሰለን ያአላህ ምን አይነት መካራነው ላሃውላዋላቁዋት እላቢላህ
@keberontesfayeeromo2250
@keberontesfayeeromo2250 Жыл бұрын
እኔ ከተውላድኩ እስከዝህ እንዴዚህ አይነት ብል ሰባር የፊልም ታሪክ አለዬሁትም በእውነት እንዴዚህ አይነት ጪከኔ ይኖራል ብዬ አለሲብም
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 5 жыл бұрын
ሞትእማ ማንኛችንም አይቀርልንም እነሡን በአዱኒያላይ ቁምጥምጥ አርጎ ማሠቃየት ነውእጅ ይድፋችሁ
@bd2971
@bd2971 5 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ ምናለ መርዳት ባትቺሉኳ ከደዚህያለ አፀያፊ ስራ ብርቁ እረ ወዲያ ነገ ከጌታችሁ ፊት ትጠየቁበታላችሁ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
ፍፍፍፍግፍፍፍ ውይ እግዚያብሄር የጃቸውን ይስጣቸው አጨካክናቸው
@tigistadane9127
@tigistadane9127 5 жыл бұрын
ቁላቾን መቆረጥ ነበር kis akton😠😠😠
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@אבבהאלמאייהו-פ7ה
@אבבהאלמאייהו-פ7ה 5 жыл бұрын
Tigist Adane ለምን
@bedriaali3518
@bedriaali3518 5 жыл бұрын
አገታቸወወ አላልሸ 15/ ሰኮንድ ሰሜት ብለወወ የሰው ልቦና ይሰብራሉ
@abesultan485
@abesultan485 5 жыл бұрын
ሀበሻ ማለት እንደ የዋህነቱም በታም ጨካኝ ፉጡር ነው 😡😡
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
ልጅን መሰለችን እኔም ለእዬቴ ነዉ ጥዬ ይመጠዉት ጌታ በደሙ ይሸፍነትህ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ይከብዳል እህት ለልጅ ከእናት በላይ ማንም የለም
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ማሬ ልክነሽ ምን እነርግ በጡር ሁኖተ ተከበክበተልችህ ከፈተር በተችህ ከግብ አትወጠም
@wadimasoltan7326
@wadimasoltan7326 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
በጣም ተአዛዝናለች ምን ዋጋለው ኢትዮጵያ ፈረድ የለ ቢኖረማ እንደነዚሕ የአሑትን ቢገዱሉ ሊላኝው ሰው እየተነሳ ሕፃን ልጅ አይደፈረም ነበረ
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 5 жыл бұрын
በስመአብ ይችን አድፍሬ ልጅ የሚደፍሯት ሰወች ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው እሚደፍሩትን እቃቸውን መቁረጥ ነው የገደለም ይገደል ህጉ መቀየር አለበት ስታሳዝን በዚህ እድሜዋ ስቱን መከራ ችለዋለች
@ለኔስልዮናትቅድስትአርሴማ
@ለኔስልዮናትቅድስትአርሴማ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አሁን ይቺ ህፃን ምን ታውቃላለች ምስኪን የኔ እናት😭😭😭😭
@magifikr1324
@magifikr1324 5 жыл бұрын
ምናይነቶቹ እንሰሶች ናቼዉ ይችን እምታክል ህፃን መድፈር ማለት ማሰብ እና ማገናዘብ እማይችለዉ እንሰሳ ለራሱም ሆነ ለሀገር ሀላፊነት የማይሰማዉ ዱንዙዝዝዝ በንፍጥ ነዉ ጭንቅላታቼዉን የሞሉት የእዉነት እነዚህንማ ዘቅዝቆ ሰቅሎ በርበሬ እያጠኑ መግረፍ አምላክ ከምድረገፅ ያጥፋቼዉ 👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊
@wejeneabdissa8569
@wejeneabdissa8569 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንጀቴን ነው የበላችኝ እኔም ሴት ልጅ አለኝ ፈጣሪ ይፍረድባቸው የሱ ፍርድ ይበልጣል እኛ ሀገር ላይማ ምን ፍርድ አለ ልቦናሽን ፈጣሪ መልሶ ጤናሽን ሰቶ ለቁም ነገር ያብቃሽ እውነት ውስጤ አልቻለም
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የአላህ የሴት ልጅ ሰቃይ ብዛቱ 😢😢😢😢😢😢😢አላህ የሰራቸውን ይስጣቸው 😯😯😯😯
@amitube6219
@amitube6219 5 жыл бұрын
እኛ አገር ፍትህ የለም ቱ አለይኩም እነዚህ መገድል እንጅ መታሰር በቂ አደለም ቢገደሉም ሃጢያት አደለም ለሴት ልጅ ክብር የሌለበት አገር ቢኖር በዋናነት ኢትዮ ነው
@rosedawud9089
@rosedawud9089 5 жыл бұрын
መቸ ይሆን ለተበዳይወች ትክክለኛ ፍትህ የሚሰጠው? እኔኮ የአልገባኝ ሴትን የደፈረ ወንጀለኛ አስሮ ከመቀላብ ለምን ሞት አይፈረድባቸውም?
@خديجهحبش-خ3س
@خديجهحبش-خ3س 5 жыл бұрын
እግዚአ ማረን ክርስቶስ የኔ ምስጊን እኒህን መግደል ነበር ግን ምን ፍራ አለው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 жыл бұрын
በጣም አዛዘናችን የሴት ልጅ ፍጥረት ሁሌ ጭንቀች ነው ወላሂ እረፍት ወጥቴ እጅ ሆነቢን ሰዎች ሲሳፈሩ እወጣለሁ ግን አሁን በአሁን መጣ ስል እራሴ ሳርጋጋ ወደ ስራዬ ለመሄድ ይጨንከኛል
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦናይስጣቸው
@qimamutidhbdh2205
@qimamutidhbdh2205 5 жыл бұрын
በጣም አዝኛላሁ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
እናት ጨካኝ ናት አባትስ ኦኬ ከሀገሬ ወንዶች ምንም አልጠብቅም
@አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ
@አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ 5 жыл бұрын
አረ ውዶቺ ጌታ ይቅር ይበለቹ እፍፍፍ ዬኔ ምሲኪን አይዞሽ ግን መቼ ነው ዪሴት ሊጂ ጥቃት የምቆመው
@አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ
@አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቱስ ምን አይነት ጭካኔ ነው በ10 አመት ልጅ ላይ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ምን አይነት እርጉም እዝብ ነው ያለሽ በእውነት አመመኝ የኔ ከርታታ ማማዬ
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
እኔ ግን ዝም ብዬ ሳስበው ህግ ላይ የሚሠሩት ሁሉ ጤነኛ ናቸው እነሱ ራሱ ከነሱ ምን ይሻሉና ነው ቆይ ወይኔ እኔ ብሆን አደባባዬ ላይ ሰቅዬ ማለት ነው ቆለጡን ነበር የማስቆረጥው ከዛን እንደ ሃብል አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ እንዲዞር ነው የማደርገው ምን ያድርጉ ህግ ስሌለ እንደልባቸው ነው ኢትዮ ውስጥ መብት ሰጡአቸዋ ለዛ ነው
@jaleelagetu5375
@jaleelagetu5375 5 жыл бұрын
እውነትነው ወይስ ድራማ ያገሬልጆች ንገሩኝእስኪ ውዶቼ
@tplf6303
@tplf6303 5 жыл бұрын
ewnet tarik eyale
@yodittsehaye644
@yodittsehaye644 5 жыл бұрын
please look after your children. I am from Eritrea but very shocking to hear this things happening in Ethiopia.
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 5 жыл бұрын
እኔ መግንሥት በሆን ኑሮ እቃቸው ነበር ወላሂ 😔😭😭😭😩😩 እቺ ልጅ እደው አላህ እድሜ ከሰጣት ወንድ ሚባል ሁሉ ያንን 😏😏
@madynahomar9365
@madynahomar9365 5 жыл бұрын
አረ እባካችው ለደይቃ ደስታ ብላችው የሰው ሄወት አታበላሹ ወላሂ በጣም ያሳዝናል
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 5 жыл бұрын
Omg i can't stop crying, please protect your children. Dont leave your children with no body .1john5:19 evil people
@nalotayecamara5423
@nalotayecamara5423 5 жыл бұрын
All orders Men need prison for life why doing this for kids no some people are animal
@meidmeid5129
@meidmeid5129 5 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡ የሴቶች ጥቃት በዛ ምናል አደህ እሜያረጉትን ጨካኞች ቢገደሉ
@kedejaarebesa9764
@kedejaarebesa9764 5 жыл бұрын
ሀያቴ አይዞሽለበጎነው አላህዋየ ልጀንአደራ
@ገኒየማርያምልጅ-ቨ1የ
@ገኒየማርያምልጅ-ቨ1የ 5 жыл бұрын
ኢትዮ ሃገሬ መች ይሆን ጥሩ ነገር የምንሰማው ግን መንግስት መሃርግ ላይ መቀመጥ ሲንፖፕ ሆነብኝ እኮ ፍትህ ለምንድነው የሌለው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
አረ ጌታ ሆይ የዝሙት መፈስ ከሀገሬ ንቀለው😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🤮😭🙏😭
@zeynebmuhamed6077
@zeynebmuhamed6077 5 жыл бұрын
እኔንእኔን እኔን ልጀን ሥታሣዝን በአላህ እኔምሤትልጀንትቸ አሁን በሥደት ላይ ነኝ ግን አያታ ጋር ናት ልጆቻችንንፈጣሪ ይጠብቃቸው።
@ekramehussein4950
@ekramehussein4950 5 жыл бұрын
እደው ወላሂ እፉ እደዚህ ሚርጉ ሰዎችን ማረድ ደስ ይለኛል ለምን አባቴ አይሆንም አርጀ ደሙን ማፍሰስ ነበር
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እናቴ አፈር ልብላ ያሪቢ ወንዶች ፈጣሪ እድሜያቹሁ ያሳጥርው ፈጣሪዬ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ያማል.ምን.አይነት.ክፉ.ጊዜ.ነው.ፍትህ.ለህፃናት.
@lloveyoumamalloveyoumama7434
@lloveyoumamalloveyoumama7434 5 жыл бұрын
እናትዋስ አርብአገርናይ ይሄን አታይም አባትአላት እደት አባትዋበህ ይወትእያለ መሰቃየትዋ አላህ ይይልህ አባት ተብየ አባቴሳይሞትማ አልሰቃይም የስራዉን ይስጠዉ ሌላአግብቶልጁን መተዉ ድጋነዉአባትተብየዉ
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 5 жыл бұрын
እግዞማህረነክርስቶስአቤቱጠብቀን
@tadios.a552
@tadios.a552 5 жыл бұрын
ሳጂን በገብርሄል መሺኒያቸውን ቁረጣቸው ከስርም ቤት ቢወጡ ሌላንም ልጆች አይተውም
@samriyetululijmom9229
@samriyetululijmom9229 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
እኔ ወንድ መቅረብ ያስፈራኝና እጠላ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ. ጠላሃችሁ. አይ ወንዶች ወይ አታዝኑ. ወይ. አታውቁ. ይድፋችሁ. ምን አይነት ጨካኝ አውሬ. ሆናችሁ ኡፍፍፍፍፍ
@selamselam6497
@selamselam6497 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ እናቴ &ኣጎቴ ከመቱ በሰድት ላይ ሆኘ ያለቀሰኩበት ሰዓት ሲሆን ሁለተኛ ግዜ ደሞ ኣሁን ነው 😭😭😭ere be fetari sew gn men hono new
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
የኔ እናት ሀቢቲ አገራችን ወዴት እያመራች ጋጠወጥ በአሥር አመት ልጅ እንዲህ አጽያፊ ጉዳት የሚያደርሡ ትንሽ ለህሊናቸው አያሥቡም ወይ እነሡ ልጅ የላቸውን ወይ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ 5 жыл бұрын
ሴቶች ሲሰቃዩ እያያችሁ አስራችሁ ትለቃላችሁ ግን እዲሀለ ጥቃት ስሰሙ ለምን አይገደሉም እያዳዱ ስሜቱን ተቆጣጥሮ ሴትን ከማጥቃት ይቆጠብ ነበር ግፋቢል መታሰር ነዉ እያሉ ሴቶችን ተጫወቱማቸዉ ዉይሳኡዲ በዝህ በኩል ደጋፊም አዲናቂም ነኝ ደነዝ ናችሁ ከስር ሌላ ቅታትየማታቁ ፍትህ ለሴቶች
@ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ
@ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ 5 жыл бұрын
የአላህ በላ ይውረድባቹ አቦ ተቃጠልኩ አላህ ያቃጥላቹ እንደዚ የምታደርጉ ሰዎች😭 ግን እናት እንዴት ህፃን ሴት ልጅ ተትቶ ስደት ይኬዳል ባይበላስ ቢቀር እዛው እንደፍጥርጥርዋ ብታኖራትስ ኡፍፍፍፍፍ ያረብ 😥😭
@ኣሞኛልፍቅርይመስለኛል
@ኣሞኛልፍቅርይመስለኛል 5 жыл бұрын
ወይኔ ማማሚየይ እፍፍፍ እምባየን መቆጣጠር ኣቃተኝ እኔስ 😭😭🙏
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 70 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Betoch - "አርቴፊሻል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Sitcom Drama Part 02
25:44
Nek'e Drama
Рет қаралды 1,2 МЛН