ከተዘጋዉ ዶሴ በከንቱ የተቀማች በስህተት በቅፅበት የተፈፀመ አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ /KETEZEGAW DOSE EPISODE 111 PART 01

  Рет қаралды 84,673

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
የዲያብሎስ ስራ ብዙ ነውና አምላካችን ሆይ አደራህን እንደቸርነትህ ጠብቀን።
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጠብቀን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለህዝቦችህ ሁሉ ማስተዋልን አድል ዉይ ጭካኔ እግዚኦ በቸርነትህ አስበን ጌታ ሆይ!!!
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
ምናለ ለአንድ አመት ስልጣን ቢሰጠኝ የገደለን ሰውነቱን ቆራርጦ መግደል አሲድ የደፋን አሲድ ውስጥ መዘፍዘፍ የደፈረን መቁረጥ ሚል ህግ ነበር ማውጣት ያኔ ስቃይ ሚያመጡን ስቃያቸውን ማብዛት ነበር እስርቤት ማ የመንግስት ምግብ እየበሉ ይቀመጣሉ ግዜቸው ሲደርስ ይወጣሉ ይሄ ለእነሱ እረፍት ነው
@foziyafoziya986
@foziyafoziya986 5 жыл бұрын
ነበር ምን ዋጋለው
@hanaphone7973
@hanaphone7973 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk kemir awo inem lik indachi new yemasibew temecheshingi yimechish
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
ምናለ ለበት በይ አሰብኩኝ
@toyibahabeshawit211
@toyibahabeshawit211 5 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው አላህ ይጠብቀን
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ንፁ ልብም ስጠን።
@hamerhabeshawitube8284
@hamerhabeshawitube8284 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል በጣም ነው የሜያሳዝነው ምስኪን የኔ እህት
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ጎረቤቶችን.ሳላደንቅ..አላልፍም.ግን.ገዳዩ.ይገደል.ፍትህ.ፍትህ
@mimitefera2444
@mimitefera2444 4 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ሳይፈጠር መለያየቴ በጣም እድለኛ ነኝ የኔም ታሪክ እንዲህ ሳይተረክ አምላክ ረርቶኛል ፖልስ ሰው እስኪሞት ለምን ይጠብቃል እኔ አንድ ጊዜ በጣም ችግር ላይ ነበርኩ እንዲረዱኝ ጠየኳቸው ሊረዱኝ ፍቃደኛ አልሆነም ኑሮሄን ትቼ ውደማልፈልገው ስደት ተመልስኩ ከመመሞት ይሻላል ያኔ እንዲህ ረዱኝ እንደነገርኳቸው ቢረዱኝ ኖሮ ሀገረ ነበርኩ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ደራስሽ እህቴ
@እናቴሂወቶዩቱብ
@እናቴሂወቶዩቱብ 5 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ክፍታችን ልክና ጠርዝ ያጣበት አሳፍር ትውልድ ላይ ደርሰናል
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 5 жыл бұрын
ጎረቤቱ ግን ጎበዝ ነው እሮጦ መሄዱ
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Betam yasaznal eswa eyelefach mn aynet sew new nebswan begenet yanurat 😭😭
@ميسامحمد-خ3غ
@ميسامحمد-خ3غ 4 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የተበቀ ህግ ቢኖር ስው እንደዚህ እይጨክንም የገደለ መግደል የደፍረ ብልቱን መቂረጥ እምግብ በእድ ነገር የሚቀይ
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر 5 жыл бұрын
እሷሞ ከልጅዋ ከቤተሰቧ ለይቶታል በፈጠራቹ ጉደሉት ስንት እህቶቻችን አለቁ ያአላህ አተው ጠብቀኝ ወዶች ሴቶችን ጨረሷቸው የገደለ ይገደል
@Gggg-co8eh
@Gggg-co8eh 5 жыл бұрын
Enk yh ngr aygbaym eshi kmtch bhl edat new ymtaknabrt???esk ymtakw shik beliy?
@yrgalemgtr1355
@yrgalemgtr1355 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ባሪጎቻናል
@ባሪጎቻናል 5 жыл бұрын
መታረድ አለበት
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 жыл бұрын
እግዚኦማረነክርሥቶሥ
@samiraarisiasaalaa6172
@samiraarisiasaalaa6172 5 жыл бұрын
Habi allah wan Nadhima wakili
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 5 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ ጭካኔ ሰዉ እንዴት ሰዉን እደ በግ አጋድሞ ያርዳል ሎቱስብአት የወንዶች ጭካኔ አይድረስ ነዉ
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
እስኪ እንስማው ስው ተጨካክኗል ፍጣሪ አዛኝ ልብ ይስጠን ::
@FfFf-oc8yy
@FfFf-oc8yy 5 жыл бұрын
Amin
@kassechmulugeta4481
@kassechmulugeta4481 5 жыл бұрын
አሜን
@dagemdagem4878
@dagemdagem4878 5 жыл бұрын
እናተ የገደለ ማሠር ነው የምታቁት የገደለ ቢገደል ሠው ይፈራል ለምን ሞትን ይፈራል ስንት ሴት አረዱ አሁም ያረጋሉ ሠራ የለም የሚሄዱበት የለም ያለምንም ወጪ መኖርን ይፈልጋሉ እራሡ ሡለቀቅ ይደግመዋል ምንም ሰለማታረጉ መታሠርን ሠለማቀው አይፀፅዉም ድሮም የምትፈልጉት እዲክድ ነበረ እና መጀመረያ ከወጋት አሁንም የገደላት እሡነው የሚሆነው መቼም የሞተ አይናጠር ብላቹነው እንደዚህ እያረጋቹሁ ሠው ጨረሡ ሌቦች ህግ የለሌበት ሠው እንደ እንስሳ የታረደበት ኢትዮጵያ ነች አንድ ሤት መናገር አትችል እየተደበደበች እየታረደች ፓሊስ ምርመራ ብቻነው የምታቁት ለሞተችው ነብሳን በገነት ያኑርልን የገደላት እግዚአብሔር ይፍረድብህ ከሠው ፍርድ አልተገኘም ምርመራ ብቻነው ቃለማህላ ገብታቹሁ ነው ሰራቹሁን የጀመራቹት ግን ቃል የለም ዋናው ብርነው የሞተ አይሠጥም ወጀለኛ በብሩ ይወጣል
@abrahamyohanse
@abrahamyohanse Жыл бұрын
Ketezgawo dose perogram komwale eda?
@roserose7940
@roserose7940 5 жыл бұрын
ህግ በሌለበት ሀገር መኖር ይከብዳል በእውነት ቁጭ ብለው የመንግስት እንጀጀራ ከሜቤሎ ባደባባይ መስቀል እነኚ ሀገር ነው ሚያራቁቱት
@martabaye4431
@martabaye4431 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😕😕😕😭😭😭😭😭
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 жыл бұрын
የስራህን ይስጥህ ምናለ የገደለ፡ቢገደል
@asmaahmad3387
@asmaahmad3387 5 жыл бұрын
እንደው እናተዬ ወይ ዝም ብላችሁ ቁጭ በሉ ወንጀሉን እኮ እናንተ እያሥፋፋችሁት ነው ምክንያቱም ዛሬም ነገም ሞት ነው የምታወሩት የገደለን መግደል የሠረቀን እጁን መቁረጥ ነበር ማድረግ ያለባችሁ አለዛ የህንን እየሠማ ወጣቱ ሠርቶም አይበላ ውይይይይይይ አይይይይ ህግ እንደው ዝም ነው እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀን አይ ዘንድሮ የሱ ብቻ ነው ህጉ የማይጓደል !!!!!!
@marjanperez2280
@marjanperez2280 5 жыл бұрын
Inanilhi wainhi ilhi rajun yaa rabbi at xabeqan 😭😭😭😭😭😭
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
ኡፉ💔
@menkermedia21
@menkermedia21 5 жыл бұрын
የናዝሬት ባሏን የገደለችውን ልቀቁልን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህግ ገዳይዋ እየታወቀ ማስረጃ ማለት ምን እሚሉት ለበጣ ነው ????????? ???????? ??????
@samihimkidifigid9569
@samihimkidifigid9569 3 жыл бұрын
betamAsafaridrgitnew😢😢😢
@noorahmedreshad8606
@noorahmedreshad8606 5 жыл бұрын
Ay tigest matat yasazenal
@አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ
@አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ 4 жыл бұрын
እኔ የምለው በጠም ነው ምከታተለው ግን ሁሌም ግድያ ብቻ ነው ምታቀርቡት ለምን እስቲ ታራፋች አልሞታችም ምል አቅርቡ
@-2129
@-2129 5 жыл бұрын
ማነው.የሚታመነው😢😢😢😢😢😢
@يحيىالقحطاني-غ3ع
@يحيىالقحطاني-غ3ع 5 жыл бұрын
ማነዉ፡የሚታመነዉአሚጉ
@salamsimj6563
@salamsimj6563 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭uuuuuuffffff ya amali
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
ሽኩሪ አብዛኛ የስልጤ ሙስሊም ስም ነው የገረመኝ ሙስሊም መጠጥ ይጠጣሎይ?
@ametullah-x1e
@ametullah-x1e 5 жыл бұрын
እህህህህ አላህ ይስቱር
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 5 жыл бұрын
Enspekteru minew geragebaw
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ እክቶቸ እውነት ነው ወይስ ድራማ እስኪ የምታውቁ ንገርኝ ?
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 5 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነዉ ግን እነዚ ለማሳየት ነዉ የቀረቡት😥
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ታሪኩ እውነተኛ ነው ግን እነዚ ተዋናዮች ናቸው ድርጊቱን ለማሳያት የተመረጡ ናቸው
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ምን አይነት ጨካኝ ሰዉነዉ ዉደ ጉዶኝች በአሁኑ ሥአት ሠዉን አትመኑ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
አይ ጉድ ሴይጣን ነው የሚያሳስተው ጌታ ሆይ ጠብቀኝ የሚያስፈራ ትዳር ነው ያለኝ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
Dingl maryam selam tadrglsh ehiti tsely ayzosh
@ሜቲ
@ሜቲ 5 жыл бұрын
አይዞሽ በየቀኑ ፀሎት አድርጊ ጌታ ኢየሱስ ለክፍ አይስጥሽ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
@@ሜቲ አሜን እሽ እማ አመሰግናለሁ
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
እየፈራሽ አትኑሪ በእናትሽ ተለያይ እውነቴነው የምልሽ በአሁን ዘመን በጣም ነው የሚያስፈራው እናቴ ይቅርብሽ እኔ ብዙ ሰምቻለው ብዙ አይቻለው ሰፈሬ ውስጥ
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 жыл бұрын
የኔእህት እባክሺአትፍሪ በህይወት እያሉመለያየት ይሻላል
@aminaabebe6271
@aminaabebe6271 5 жыл бұрын
Sbhanalh. Gonez yeha. Telk. Temert new. Areb Hager lalachu. Wand atemanu larasachu neru
@terezatereza3970
@terezatereza3970 5 жыл бұрын
በነብስ ሳለች ያልደረሰ ሕግ አሁን ምን ይጠቅም
@fatihafth6415
@fatihafth6415 5 жыл бұрын
yenee wubii
@kadiirtassaa3680
@kadiirtassaa3680 3 жыл бұрын
Kadiir
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 жыл бұрын
Jesus
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
Ufff ehetani wayahu 22 ganakonati 💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ewaye eheta nafeseshin baxadaganate yanuraw fatare 😭😭😭😭😭😭😭
@መሢየእናቷናፋቂ
@መሢየእናቷናፋቂ 5 жыл бұрын
እባካችሁ ባልማርም ሥልጣኑን ለእሡ እድፈርድ ፍቀዱልኝ እና እሧን እደገደላት እኔም ልግደለው
@sumeyaseidyasin2347
@sumeyaseidyasin2347 5 жыл бұрын
bzu atawru emye SAudi Arabia hg ena denbu ye anjet yadersal
@zarazara2875
@zarazara2875 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@roserose7940
@roserose7940 5 жыл бұрын
ሰርቆ ከሚበላው ወንጀለኛው በዛ ያማል ህርግሬ
@rakebdemissie3008
@rakebdemissie3008 5 жыл бұрын
Enda Yegadelawun mekitat naw enji min tifat atifita naw yibalal enda
@rakebdemissie3008
@rakebdemissie3008 5 жыл бұрын
Ena milaw tifat binoribatis tigadel mil hig ale malet naw ? Way gud
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
ወንዲ ልጂ እንደት ሴት ልጂ ይገላል
@የማርያምልጅ-ደ4ፐ
@የማርያምልጅ-ደ4ፐ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
የተዘጋው ዶሴ ግን ያለ ክፉ ነገር አይሰራምዴ ወሬኞች ገዳይ ገድሎ የሚያዘው እናንተ ላይ ብቻ ነው 💚💛❤
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
ሲጀመር እህት የተዘጋው ዶሴ ወንጀል ነክ የሆኑትን ነገር ነው የሚቀርብበት ፕሮግራም ነው
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
@@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 ትክክል
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
@@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 😍
@ኢትዩጲያኢትዪጲያ
@ኢትዩጲያኢትዪጲያ 5 жыл бұрын
ምስኪን አረብ አረብሀገርለፍታሂወትይኖረኛል ስል ትል መጨረሻው
@halimamohammed6546
@halimamohammed6546 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከመጥፎነገ ርይረብበጣያሳዝናል
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች መልካም ማድረግ መልካም ነው ዛሬ ክፍት ብሎኛል እስኪ ቻናሌን በመጎብኘት አስደስቱኝ
@marmyprincess874
@marmyprincess874 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia wendoch bettam awire honewal.
@BadoooRrak
@BadoooRrak 5 жыл бұрын
እህአይዱኒያ
@zedtube2138
@zedtube2138 5 жыл бұрын
እውነት ነው ወይንስ ፊልም እውነቱን ንገሩኝ እውነት ከሆነ ያሳዝናል
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተሠራነው
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 жыл бұрын
@@fatumahussnegkgj9525 ያአ ማለት እውነተኛ አይደለም አይደል
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
@@salamchocola2507 እውነት ነው ግን የሞተችው ሌላ ሴት ናት እነዚህ ተውነውት ነው ማር
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ አይ ኢትያ ወንዶች ገና ብዙ ያሠሞናል
@fekerfeker1704
@fekerfeker1704 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የለም
@godismyshepherd1281
@godismyshepherd1281 5 жыл бұрын
ሁላቹም እስቲ ባንድ ልይ መልሱልኝ ወንጀለኛ የት ይያዛል:::::: የተዘጋ ዶሴ ላይ::
@jishojish3132
@jishojish3132 4 жыл бұрын
Uuuuufff
@الال-ل5ق5ب
@الال-ل5ق5ب 5 жыл бұрын
በቃ ሰ ለዝቺ ነው የእኛ እሩጫ እግዚአብሔር ይርዳን
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ውይ ይች እርኩስ አለም እስኪይሁንልሺ ውይይ
@ዘርሁንኤልያስ
@ዘርሁንኤልያስ 5 жыл бұрын
ዘመኑ ከፍቶል ይቅር በለን
@ባሪጎቻናል
@ባሪጎቻናል 5 жыл бұрын
እማትገሉት ከሆነ ልቀቁልኝ
@ahmedhasen4525
@ahmedhasen4525 4 жыл бұрын
ክክ አች ልገሊው
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ለምን አስረው ይቀልቡት እንጅ አልቀረም ህግ
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@SaraSara-bs3zu
@SaraSara-bs3zu 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
ፊልም ይመስላል ደሞ የምር ይመስላል
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ 5 жыл бұрын
Wey yamale 😭😭😭
@zeynebaahmed4835
@zeynebaahmed4835 4 жыл бұрын
የኢትዬ እሮሮ በዚህ ይቀጥላል። የገደለ ለምን አይገደልም? ያሳዝናል
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 5 жыл бұрын
Menayntu cakge naw yalhe
@zulfahnagash6473
@zulfahnagash6473 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@marmyprincess874
@marmyprincess874 4 жыл бұрын
Gena gudachew yiwetal
@noramohamed2447
@noramohamed2447 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@merusol7101
@merusol7101 5 жыл бұрын
ለመወደድ ድራማ ክፍል 2👇👇 kzbin.info/www/bejne/mKCqkmZvYt53aKs
@roserose7940
@roserose7940 5 жыл бұрын
ውሸታም ወንጀሉን ለማቅለል ነው እንጂ ሚዋሸው አረመኔ
@glaxiglaxi8507
@glaxiglaxi8507 5 жыл бұрын
Balch. Yatabalache.yedefache.basate.hewate.machawte.nowe.alahe.yanesbache
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
አቤትጭካኔአይይይይይይ
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ሰውረኝ
@xxmm7235
@xxmm7235 5 жыл бұрын
እረ ፊልም ነዉ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው ግን እነዚህ አይደሉም እንደ ፊልም ሰርትውት ነው
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 4 жыл бұрын
Baxami.no.yemi.yasazino.Geta bicha.libi.yisaxani
@nufiramtube7830
@nufiramtube7830 5 жыл бұрын
ኑሮ በአመርካ ከኛ ጋር መቃኘት ይፈልጋሉ? ኑሮ በአመርካ ከሀ እስከ ፐ ለመቃኘት ዝግጅት ጨርሴናል:: እንግዳውስ ስለ ኑሮ በአመርካ መረጃ ለማገኘት ከፈለጉ ቻናላችን Like, Subscribe ብእማድረግ ይጠብቁን:: በዝህ አጋጣሚ መልክም ነገር እይደረግን ለስከት ለሚናደርገው ጥርት እንደጋገፍ እላለሁ:: አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛ::🙏🙏🙏
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 5 жыл бұрын
Bee iyesus sim ihee kifuu sexan now😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እናትሀገሬኤትዮጵያለዘላለ
@እናትሀገሬኤትዮጵያለዘላለ 5 жыл бұрын
ጫካኝ ነው ሰይጣን ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ሁለቱንም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጠብቀንን ምንአይነት ጭካኔ ነው
@yayeshsalam2579
@yayeshsalam2579 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@eyoabma5686
@eyoabma5686 5 жыл бұрын
😭😭😭😭
@zarazara2875
@zarazara2875 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 29 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Ketezegaw Dose -  ከተዘጋው ዶሴ  Episode  -  11
49:47
Arada Movies
Рет қаралды 145 М.
Ketezegaw Dose Season 2- EP 50
26:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 39 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН