በሱስ ምክንያት በተነሳዉ ግጭት ህይወቱ የጠፋዉ ወጣት እዉነተኛ ታሪክ ከተዘጋዉ ዶሴ/KETEZEGAW DOSE EP 131

  Рет қаралды 101,078

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሲቀጥል እኛ ሀገር ምን ህግ አለ ለዚም አይደል ማንም ከመሬት ተነስቶ ስውን የሚገለው አሁንማ የስው ነብስ እደ እስሳ ሆኖዋል ግን ፈርድ ከፈጣሪ ነው አምናለው አምላክ ይፍረዳቸው እነሱ ምናለባቸው የእስር ቤት ሽሮዋቹውን ይበላሉ ሞያ ተምረው ይወጣሉ ይብላኝ ላይመለስ ለሄደው ነብሱን በገነት ያኑረው
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
ምን አይነት አገር ነው የለነው ሁለቱም እድሜ ልክ ነበር መታሰር ያለባቸው ነገም እየተነሱ እየገደሉ ሱስ ማለት አይገባኝም። ሱስ ያለው እኛጋ። ብቻ አይደለም ተመጣጣኝ። ቅጣት ሰለማያገኙ የሰው ነፍስ ለነሱ ዝንብ። እንደመግደል ነው ።
@jhjmqjtjumjmtg547
@jhjmqjtjumjmtg547 4 жыл бұрын
mona ali ሙዚቃ
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን 🙏 የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
አሚን
@samrawitandemicael2756
@samrawitandemicael2756 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@egzaberfekrenaw1759
@egzaberfekrenaw1759 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tegitsss1496
@tegitsss1496 4 жыл бұрын
በጣምነውሚያሳዝነውልጆቻችንንአደራፈጣሪሆይ
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
የሞተው እኮ ተመልሶ ሊመጣ አይደለም የሄደው ኢወቱን ለዘላለም ነው የቀጠፉት አንደኛውም ድኖ እንጂ ሟች ነበር ሶስት አመት የተፈረደው ሰውዬው ስላልሞተ ነው እንዴ እንደ እኔ የገደለ ይገደል የሞከረው ደግሞ ፍርዱ እጥፍ ድርብ መሆን አለበት አረ የማይመስል ፍርድ ነው እንደ እኔ የሚስማማ ካለ ላይክ 👍🤝👌
@zxc8167
@zxc8167 4 жыл бұрын
ልክ?
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ልክነው 3ት አመት ማለት ስትወጡ በቂምበቀል መልሰው ልያገዳድሉ ይመስለኛል ምክንያቱ የተጎጅው ወንድም ልክ እንተወነው በብረት የታገዘ ሰውነት ካለው ሆሆ ብረት ሚሰሩኮ አይምሮአቸውም የደብረቱን ያህል ድፍን ነው ሚለው ያንሳል ፍርዱ
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
@@zuzuzuzu128 በጣም እንጂ
@lubabahussein612
@lubabahussein612 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፕሮግራም አቅራቢውን ሳላደንቅ አላልፍም ምንም እንኳን የወንጀል ምርመራ ቢሆንም አስተማሪ ነው እነዚህን ግን እድሜ ልክ ነበር መፍረድ
@zxc8167
@zxc8167 4 жыл бұрын
አረ ነው
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
@ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ የንፁኀን ሕይውት ባልታስብ ምንግድ ይቅጥፍል
@susueindrs9052
@susueindrs9052 4 жыл бұрын
Betam yastlall ekol new ydamelk mtasr new 2weltm
@ggt1732
@ggt1732 4 жыл бұрын
አዳማ አዳማ ወገኖቻቸንነ ጨረስብን የኔንም ልጂን በሉብኝ በመጠፎ ሱስ አስለምዱበኝ በስው ሀግረ እኔ በቃጠልም ዋጋቢስ አደረጉኝ ልጂ ያይምሮበሽትኛ አደረጉበኝ ብቻ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው የሄን መጠፎ አደንዛዠ እፅ ለሚሽጡት ስዎቸ
@moftahmoftah196
@moftahmoftah196 4 жыл бұрын
አብሽር አላህ ሙሉ አፍያዉን ይማልሣዉ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
እኔም ወንድሜን ጀግናውን ወንድሜን ምን እንዳስነኩብኝ ሳላውቅ በአንዴ አደንዝዘው አፍዘው የሱስኛ መጫወቻ አርገውብኝ ለአራት አመት ስሰቃይ ሳለቅስ ለፈጣሪዬ ስፀልይ አሁን ተመስገን ፈጣሪ በትንሹ ቀንሶልኛል ፈጣሪ ጨርሶ ያርቅላቸው
@rahemtadem9837
@rahemtadem9837 4 жыл бұрын
ባዴዬ ሰልጤ ሁልመገነ ዮደሻው Ggt አላህ ያሽርልሽ ያረብ
@mesiyejesus494
@mesiyejesus494 4 жыл бұрын
ayizoshi ehite geta tsnatun yistachuh
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
አላህልቡን ይመልስልሺ
@elsaderese2464
@elsaderese2464 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ምን ጉድ ነው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍርድ ግን የለም ስው አይደል የገደሉት እድሜልክ ነበር መፍርድ ለሌሎችም እንዴያስተምር
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
በጣም የአማል በማይረባ ነገረየሰው ሕውት መጥፋት
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ወይ እውነት ወንጀለኞችን እያበረታታችሁ ነው እንዴት ወንጀል ሊቆም ይቻላል አር ተው ግን የፍትህ ያለ 😭😭😭😭
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
አይይይይይይ ነገ ይወጡና ይደግሙታል ሠው አይደል እንዴ የገደሉት ምን አይነት ፍርድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@فردوسمحمد-ج2ث
@فردوسمحمد-ج2ث 4 жыл бұрын
ግን እኮ ሀገራችን መግስት የለም ኡፍፍፍፍፍፍ የገዴለ ቢገዴል ምን ነበር
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 4 жыл бұрын
በስመአብ ሰው ያጠፋል ይቀጣል ከስህተቱ ይማርና ብቁ ዜጋ ይወጣዋል
@nesima.bint.jemaliam.amuse9723
@nesima.bint.jemaliam.amuse9723 4 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም የሚያዘጋጀውሰው ወላሂ አድናቂውነኝ
@sff343
@sff343 4 жыл бұрын
ኦእሪይፉትህውይያማል
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
ምንድነው ዶሮ ነው እንዴ የገደሉት እንዴ አረ ፍርድ የታል ውይ ፍትህ የለም
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
የገደ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ አሪፍ ነበር
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 4 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ በጣም ጠንቅቄ አውቀዋለው ። ነገሩ የሆነው አዲስ አበባ ለጊዜው ስሙን የማልነግራቹ ቦታ ነው። ለማስተማሪያ እውነተኛ ብለው ታሪኩን በጣም አዛብተውታል። የሞቱት ሁለቱም ናቸው ወንድማማቾችም አይደሉም። የሁለቱም ገዳይ አንድ ሰው ነው። የገዳዩን ስምም አልነግራችሁም። ታሪኩ ላይ ለመጥቀስ እንደሞከሩት እና ትንሽ የሚያመሳስለው አንደኛው እንደተባለው ልቡን ወግቶ ነው የገደለው። ሁለተኛው ተከትሎት ሊይዘው ሲል ታሪኩ ላይ እንዳለው ጀርባውንና አንገቱን ወግቶት ነው የገደለው።የመጀመሪያው ሟች እንደተወጋ ነበር የሞተው። ሁለተኛው ግን እንደተወጋ አልሞተም ። አደጋው የደረሰው ሌሊት ላይ ነበር። ሰዎች ደርሰው ( ጀብሎ ) ወደ ክሊኒክ ሊወስዱት ሲሉ ፋራ ፓሊሶች አትወስዱትም ከጣቢያ አዛዥችን እየመጣ ነው ብለው ቆመው እያዩት ነው የሞተው። ፓሊሶች ችግር አለባቹ። ቆሻሾች ናቹ አልወዳችሁም። ሁለቱም ሟቾች የተቀበሩት አጠገብ ለ አጠገብ ነው። ገዳዩም ታሪኩ ላይ እንዳለው ወለጋ ምናምን ሳይሆን የተያዘው ''' ጅማ አጎቱ ጋር ሄዶ ከ ሁለት ቀን በዋላ እጁን ለመንግስት ሰጥቶ ነው የተያዘው። ፍርዱን ትክክል ናቸው 18 አመት ነው የተፈረደበት። አምልጧል የሚባልም ጭምጭምታ አለ። ይህ ታሪክ የሆነውም 2011 ሳይሆን 2003 እዳር 13 ነው ገዳይ አሽሽ አጫሽ ነው ። እነርሱ ግን ፈታ እንበል ብለው በስሱ በመጠጥ እየተዝናኑ ነው ይህ አሳዛኝ ክስተት የተፈጠረው ነብሳችሁን ይማረው። ታሪኩን በጣም ስለማውቀው ነው ። የሰው ህይወትን ማጥፋት ቀላል አይደለም ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን። እራሳችሁን ከክፉ ሃሳብ ሁሉ አርቁ። ቂም አትያዙ በየ እምነታቹ ሁልጊዜ ፀሎት አድርጉ። ተባረኩልኝ።
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 4 жыл бұрын
Omg በጣም ያሳዝናል
@firdwejemal8440
@firdwejemal8440 4 жыл бұрын
second time ymigerm new betam
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል
@mariyammariyak6852
@mariyammariyak6852 4 жыл бұрын
እናውሸትነው
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 4 жыл бұрын
@@mariyammariyak6852 ታሪኩን ሙሉ እንደወረደ አላቀረቡትም ለማለት ነው።
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Mottuumaanii Ethiopia Samuu qaabbaa Namaa Namaa Ajjeessuuu Maliifi hin Ajjeessaanni amaa kuunii tahuuttii shiixxaanonii wari fonii Namaa ufatani Namaa faakkaattanii Namma Nyaachuu hin dhiissaannii 😢😕
@habibkeder3449
@habibkeder3449 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢናርም አይጠቅምም
@ብናማሬ
@ብናማሬ 4 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ቭሮግራምነው ግን በሰአቱ ለምን አትለቁልንም
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 4 жыл бұрын
እባክህ የኢትዮጵያ መንግስት ፍትህ ማለት ምን ማለት እንደሆን የገባክ አይመስለኝም
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Walhi 👌
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mesiyejesus494
@mesiyejesus494 4 жыл бұрын
Amilake hoyi asiben
@cellexpress5675
@cellexpress5675 4 жыл бұрын
ወይኔ 2011 ማለት የአምና ጉድ ነው ማለት ነው እቺ አፈር ስት ጉድ ተሸክማ እደ ምትኑር ኧይይይ
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
አመትም አልሞላውም
@ggt1732
@ggt1732 4 жыл бұрын
አይአይአይ ለካስ ልጂንም አበላሹብኝ በጣም ጎበዝ አዋቄ ነበር አሁንገን ትያዘብኝ ልጂ በሱስ
@sarasara7312
@sarasara7312 4 жыл бұрын
Egthabihire ke corwona varies ena ke swose yitebekachu🙏
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያንሳልን ከኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት ሱሶችን መንግስት ትልቅ ትኩረት ማረግ አለበት
@dhxydccayfjydudhd1932
@dhxydccayfjydudhd1932 4 жыл бұрын
ቢታኪ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
መግደል ነበር ምን ዋጋ አለዉ
@merishedu7678
@merishedu7678 4 жыл бұрын
Uuuuffff Beyesusim
@adenkiros1894
@adenkiros1894 4 жыл бұрын
Egzbher yekru yeblechwa😭😭😭😭
@selamselam151
@selamselam151 4 жыл бұрын
ምን ያድርጉ ታድያ የገደለው የደፈረም የሰረቀም አንዳይነት ፍርድ ነገም መታሰር መፈታት እያለ ይቀጥላል ለምን የገደለ አይገደልም ወይም እስከ ሞት ፍርድ አይሰጥም
@shehshe8714
@shehshe8714 4 жыл бұрын
እዉነትነዉ ምንይደረግብለህነዉ
@መሲየማርያምልጅነኝ
@መሲየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ነው
@shehshe8714
@shehshe8714 4 жыл бұрын
ወይ አምላኬ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
ያሳዝ💔💔💔
@ከጤነኛውበሽተኛውበዛ
@ከጤነኛውበሽተኛውበዛ 4 жыл бұрын
Koyi enen migermegn lemindinew hulem wenjel mibezaw oromiyawudt mihonew arsi dirom nebisegedayi new gondoro
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉኮ የሚመስል ያሳዝናል
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 4 жыл бұрын
ኢትዪ ፋርዲ የል መግሰት የልም የግደል ይግደል ቤል ሁሉም ይፋራ ነብር ደምት ወይም ወፋ ህይወት ቀጥፎ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 4 жыл бұрын
Firdaachu siyastella.....3 amet tilalachu indee tishhh
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ 4 жыл бұрын
ጀምራችሁ ስለማትጭርሱት ተመልካች እየሽሻችሁ ነው በፊት ግን ብዙዎችን ስባችሁ ነበር ታሳዝኖችሁ አንድ ቀን ፍፃሜ ላይ አታደርሱም
@sarababo2880
@sarababo2880 4 жыл бұрын
Beretuu desiilali
@abeanaba7930
@abeanaba7930 4 жыл бұрын
Mini aynetochi nachu kez Hulu lemin beneta aylkachemi nebr ferdachu motchal bez huneta lelelawu timirt eystchu new bertu eyalchu new enje endez aynet neger siderge edme like new mefirde
@ቡዙዬሸቴበቤትክአኑረኝ
@ቡዙዬሸቴበቤትክአኑረኝ 4 жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪ ነዉ በርቱ
@qqertyuiopqwertyuiop7599
@qqertyuiopqwertyuiop7599 4 жыл бұрын
ውነት ነው ወይስ ውሼት
@makdaswolloyiwasmith1879
@makdaswolloyiwasmith1879 4 жыл бұрын
እዉነት ነው የሚተዉኑት ግን መሰለዉ ነው
@ishitube2877
@ishitube2877 4 жыл бұрын
ታሪኩ እውነት ነው ግን አሁን ግን እነዚ ባለታሪኮች አይደሉም አስመስለው ነው
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማር
@martatesfaye7253
@martatesfaye7253 4 жыл бұрын
betam kebad gz new yasferal 😭😭😭😭
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 4 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር የተዘጋው ደሴ እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ተምሳሌት
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Interstellar-uj3ie
@Interstellar-uj3ie 4 жыл бұрын
"በእውነተኛ የወንጀል ታሪክ ላይ የተመሰረተ" የሚለው አይታያችሁም?
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 4 жыл бұрын
ወይ የሰዉነብስ ከምንም አልቆጥር አለኮ የጫጩት ነብስ ሆነ
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
ከሂንግዜ ሥት እሤትም ደፈረዋል ይጭ ያለም መጫረሻ ደደብ ሀገር ቢኖር Ethiopia ነው መቀኛ ሠው በላ ሙሡኛ ሌባ ድጋይ እራሥ የሡው ሂወት አጥፍቶ 3 አመት ብቻ ጉድ እኮ ነው መንግሥትም ወንበር ማሞቅ ነው
@makiahussain701
@makiahussain701 4 жыл бұрын
Ufff 😭😭😭😭
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 жыл бұрын
ወዲው ከሚጠፉ ፓሊስ ጣቢያ ቢሄዱ ፍርዱ ይቀላቸው ነብር
@habibkeder3449
@habibkeder3449 4 жыл бұрын
ሲገርም አሁን ይሄ ፍርድ ነው
@ሀናንቢንትአህመድ
@ሀናንቢንትአህመድ 4 жыл бұрын
ኢትዮ የገደለ ይገደል እሥካልተባለ ድረሥ እንዴሠው ሂወት ርካሽ አይኖርም
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
አይይይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ እርስ በርስ ተጫረሱ እረ እግዚዎ
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ይሄን የወንጀል አይነት እምታሳዩን ምን ለማስተማር ነው እንዳለ ይሰቃል እኮ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
እንድንጠነቀቅ ነው
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ 4 жыл бұрын
መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጣችው እጅ መግስትስ የለነም
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ገዳይ ይገደል እምየ ኢቶ ወደት እያመራሽ ነው ኦፍፍፍ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 4 жыл бұрын
3 amet new yesemahut besmam ygermal begna ager yegedele 25 amet new miferedbet leza new bzu criminal yelele ende mn nekachu 3 amet mamen akategn demo yalasebutn be sus tegardew mtlut bilaw lemn yazut besmam nebs ymar betam new yazenkut
@እግዚሐቤርፍቅርነው
@እግዚሐቤርፍቅርነው 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ያደቆነ ሴጣን ሳያቀስስ አይተውም ማለት ይህ ነው አይ ሱስ
@lubabahussein612
@lubabahussein612 4 жыл бұрын
እስኪ ልይና ኮምታለው
@ሰብሊየድንግልልጅ
@ሰብሊየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
በጣምያስለቅሳል
@ቴምርቱብ
@ቴምርቱብ 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ እውነተወ መስሎኝ
@ferefere1654
@ferefere1654 4 жыл бұрын
እውነተኛ እኮ ነው እናት
@ወሌቴገብርኤል
@ወሌቴገብርኤል 4 жыл бұрын
በማርያምን ንገሩኝ ይህ ነገር እውነት ነው????
@ferefere1654
@ferefere1654 4 жыл бұрын
አዎ እውነተኛ ወንጀል ነው በድራማ መልክ ቀርቦ
@saraa.adamamol3385
@saraa.adamamol3385 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
3 አመት??? ምን አይነት ቆሮቆንዳ ዳኛ ቢሆን ነው
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ጅብ ህዝብ ነው ያለው የዘቀጠ ፍርድ ነው ነገም
@mojojomaa8214
@mojojomaa8214 4 жыл бұрын
Samem-saw'Gadlo3amt'ygarmal'duro-selit'hgar'saw'kaGdal50se&batu-ykaxalal'maratu'yewsadal'edima'lekun'yetsaral'&batsabocu'yesdadalu'ahunem''bakn'mayd'tafartowl
@frefer7772
@frefer7772 4 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍ
@rahelhaileadwa6509
@rahelhaileadwa6509 4 жыл бұрын
Err ufffff😭😭😭😭😭😭😭💔
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
Dros
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው 4 жыл бұрын
ፈርዳቹ ሞታቹዋል 18 አመት ፍርድ ነው ቢበዛ ቢታሰር 10 አመት ነው ሰው ገሎ ለሙዋች ቤተሰብ አታዝኑም
@egzaberfiqirenewangel1388
@egzaberfiqirenewangel1388 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@leencell1489
@leencell1489 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigistgoga8291
@tigistgoga8291 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻
@habibkeder3449
@habibkeder3449 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢናርም አይጠቅምም
@unayeeenegni9512
@unayeeenegni9512 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@salamasibamo4491
@salamasibamo4491 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatmuhamed5669
@hayatmuhamed5669 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@sahel9508
@sahel9508 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 349 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Hunt to Survive | Hadza Tribe (Unchanged for 50,000 years)
38:31
Ruhi Çenet
Рет қаралды 49 МЛН
Ketezega Dose Season 1- EP 34
22:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 42 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 349 М.