ከታዋቂ ባለሃብት እንደተወለድኩኝ ተነገረኝ! የእናት ሚስጥር እና የልጅ ያልተፈታ ጥያቄ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 141,000

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 548
@EyohaMedia
@EyohaMedia 11 ай бұрын
ታዋቂው ባለሃብት ዛሬ DNA ተመረመሩ! 'እናት' ለምን የአባቷን ስም እንደቀየሩ ተናገሩ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha kzbin.info/www/bejne/eYSpgZ9vaZuheKs
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 11 ай бұрын
አለም ሰገድን ብቻ እምትወዱ እስቲ እንያችሁ እድሜክን ሽሽሽ ያርግልክ አለምየ መልካም ሰው ነክና ❤❤❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 11 ай бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ የሙያ ብቃቱና አሰተዋይነቱ እርጋታው ትትናው ትግሰቱ በአጠቃላይ እጅግ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነው የሚጠላ ነገር የለውም ከሚወደድ በሰተቀር ጋዜጠኛ አለምሰገድ በዚሁ ቀጥል በርታ💐💐🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸👍👍
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
💯 ያስማማናል!!👍👍❤❤
@hannahailu2268
@hannahailu2268 11 ай бұрын
Exactly 100% keep it up
@UdukjKfdjk
@UdukjKfdjk 11 ай бұрын
በጣም
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 11 ай бұрын
Yes he is especial 🎄🤶💐🍾🎊🎉🇺🇸🇪🇹❤️🌹🙏
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 11 ай бұрын
Yes he is especial 🎄🤶💐🍾🎊🎉🇺🇸🇪🇹❤️🌹🙏
@BananaMedia-vx9mc
@BananaMedia-vx9mc 11 ай бұрын
በዚህ ታሪክ ውስጥ ስማችሁ የተጠቀሰው ሰዎች በተለይ አቶ ግርማና ቤተሰቦቹ ቀርባችሁ በሰለጠነ መንገድ መፍትሄ አብጁ፡፡
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 11 ай бұрын
እህቴ ልብሽ እንዲህ መሰበር የለበትም አንቺ እድለኛ ነሽ እናትሽን ታውቂያለሽ እህቶች ቤተሰብ አለሽ ይሄን ተቋቁመሽ መውለድ ቤተሰብ መስርቺ የሴት እድሜ ውስን ነው ይበልጥ ህይወትሽ ባዶ ይሆናል ልጅ ሁሉን ያስረሳል መቃብር ላይ ተጥለው አድገው አለማንም ቤተሰብ መስርተው ይኖራሉ
@saraberhe6491
@saraberhe6491 11 ай бұрын
ባለፈው ከማዘን ትዳርሽን አድርገሽ በፍሬዎችሽ ተደሰቺ አይዞሽ
@sitoahmed
@sitoahmed 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ ❤❤❤❤ የኛ ፈተና ኡፍ ብዛቱ
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 11 ай бұрын
😂😂😍
@AgewKemant
@AgewKemant 11 ай бұрын
ቀዳዳዳዳዳ እሳ ስለ ስራ እላማረረችም የስራችበትን እረቦች እመስግና ነው የተናገረችው🙏🏾እንዳንቺ ያሉት ምስጋና ቢሶች🙄ሁሌ የብሶት ወሬ 😷👈🏽እጅ እግር እለሽ ስርተሽ ብይ …!!!
@merong-g6w
@merong-g6w 4 күн бұрын
ምን ፈተና አወራችና ሆ ኧረ ጥያቄና ፈተና ለዩ
@merong-g6w
@merong-g6w 4 күн бұрын
​@@AgewKemant😂😂
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 11 ай бұрын
አባትየው ልብ በል ።አባትየው ልብ ከለለው ዘመድ አዝማዱ ሰው ሁኑ የዝምድናችሁን ሃላፊነት ተወጡ። አጭር መፍትህ DNA አለ።ታዋቂ መሆን አለመሆን ምንም ነው።እንደ ስው ወለዳት እንደ ሰው ካደ እንደ ሰው ከጥፋቱ ይታረም ልጅነትዋን ያረጋግጥ። ታዋቂነት ከሰውነት ከአፈርነት አይድንም አፈር ነህ ።ሰው ነህ ምንም አይደልህም ።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 11 ай бұрын
አሁን አድጋለች ተቀበለ አልተቀበለ ምን ትርጉም ይሰጣል
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 11 ай бұрын
ትክክክ
@kaleb20011
@kaleb20011 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ። ወንድ አያትሽ አቶ ጎሳዬ በህይወት የሉም። በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ። ወይዘሮ በቀለች ግድ የላቸውም። ግን ይህንን መልህክት ለቴዲ አስተላልፌለታለሁ። እሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ስለሆን ከአባቱ ጋር የሚነጋገር ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኪ።
@selamselina1321
@selamselina1321 11 ай бұрын
ቴዲ የግርማ ክትፎ ባለቤት ልጅ ነው በፊት ካሳንችስ የነበረው ነው
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 ай бұрын
በአላህ አገናኙት እስኪ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
አለምየ አንተ የማዳመጥ ችሎታህ የስውን ችግር አረዳድህ እና የነሱ ጉዴት አንተላይ በደንብ ይነበባል ❤❤❤❤ በርታ
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 11 ай бұрын
ይህንን ታሪክ በመጠኑ አቀዋለሁ ግርማ ክትፎ ቤት ካሳንቺስ በአሁኑ ሰአት ሌላም ቦታ ሊከርቱ ይችላሉ ግን የግርማ እናት የተረገመች ሴትዮ ናት ይህቺ ልጅ የአላባት ማደግ ምክንያት ነች በእርግጠኝነት ስርኩት የግርማ ልጅ እንደሆነች አውቃ አሳድጋ ነበር እኮ እናቱ ማለት ያገባትን እንኳን ዘርህ አይደለችም ብላ እንዲፋቱ አድርጋለች የስርኩት እናት ግን ጀግና ነች ለዚህ አብቅታሻለች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞሽ እህቴ ሞት የሚባለው ትልቁ እዳ አለ ወየውላት የግርማ እናት ስርኩትን ካሺያት እና ንስሃ ግቢ ከዚያ ሞትሽም ያምራል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 11 ай бұрын
ትክክል በቀለች የተረገመች ኣሥሣይ ነች በእዉነት ኣዉቃታለሁ
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 11 ай бұрын
የስርኩት እናት ጀግና ናት ከባለጌ አባት ብትወለድም ልጇን ከአቅሟ በላይ አንቀባራ አሳድጋታለች በቀለች የተባለችው የተረገመች አሮጊት ልጇን አግድም አሳድጋ ጥጋብ ወጥሮት በማን አለብኝነት በቤታቸው የምታገለግለውን ደፍሮ አስወለደ ይህ እንደዚህ ማድረጉ ውጤቱ የበቀለች አስተዳደግ ነው አምነው አሳድገው ነበር እኮ እናትን ከልጅ መለየት ዘረኛ ስለሆነች ነው ልጅቷ የአላባት የማደጓ ምክንያት በቀለች የተባለች እርጉም አሮጊት ነች የብራ ብዛት ይህንን ሐጢያት ብርሽ አያጥብልሽም ሚካኤል ይድፋሽ
@tayechmolla3583
@tayechmolla3583 11 ай бұрын
@selamselina1321
@selamselina1321 11 ай бұрын
​@usሴትዮዋ በህይወት አሉ ዘረኛ ነበሩ ናቸው በለኝ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሄር ይባርክህ እንዲህ የተጎዳ ሰው ትልቁ የሚፈልገው ነገር አዳማጭ ማግኘት ነው እሱን ደግሞ አንተ አድርገኀዋል ልጅቱም ለእናቷ ያላት ክብር ደስ ይላል
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 11 ай бұрын
እኔ የእውነት አንድም ቀን የማንነት ስሜት አይሰማኝም እናቴ አርፍለች እያለችም ጠይቄ አላቅም የኔ ማንነቴ የስጋ ዝምድና አይደለም የፈጠረኝ የዘላለም አባት እግዚአብሔር ነው ይፈልጉኝ እንጂ መቼም አልፈልግም
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 11 ай бұрын
ከዘመድ ወይም ከወንድም ጋር መጋባት ሊፈጠር ስለሚችል በሚዲያ ፈልጌቸዉ አንዳንዴ መሸነፍ መልካም ነዉ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 11 ай бұрын
አለምዬ የአንተ ትህትና የማዳመጥ የመረዳት ተሠጦህ የሚደነቅ ነዉ አይዞሽ እህታቻን አታልቅሽ እናትሽን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ አይዞሽ በርች❤❤❤
@RahelTesfamariam-jh1ml
@RahelTesfamariam-jh1ml 11 ай бұрын
እህቴ የግርማ ክትፎ ካዛንችስ ካሰች ክትፎ እናቱ በቀለች ክትፎ ልጅ ከሆንሽ ወንደሰ ግርማ ወንድምሽን ትመስያለሽ ከሰውነት አቋምሽ ይመሳሰላል እባክህ ወንዴ እንባዋን አብስላት በልጆችህ ታገኘዋለህ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 11 ай бұрын
እባካቹ አገናኟት አድራሻ ስጧት ትፀድቃላቹ የዘመናት ጥያቄዋ ይፈታላት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 11 ай бұрын
ለስርኩት ያላባት ማደጎ ምክንያት የግርማ እናት ናቸው የተረገሙ አረጊት ናቸው
@alemze4773
@alemze4773 11 ай бұрын
ምንም ጥርጣሬ የሌለው በቀለች ክትፎ አባቷ ደግሞ ግርማ ክትፎ ነው እንባዋን አብስላት ምንም አልፈልግም ብላሃለች አባት ተብየው እንቢ ቢል እንኳ ልጆቹ የተማራችሁ ስለሆናችሁ ለዚህ መፍትሔ ትሰጣላችሁ ብዬ አምናለሁ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 11 ай бұрын
Really?
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ጉራጌ ዘሩን አይክድም ወላሂ አለመገጣጠም አለመነጋገር ካልሆነ በሰተቀር ጉራጌ እንኳን ለራሱ ዘር ይቅርና ለሌላዉም ይተርፍል አላህ ሀቅሸን ያዉጣልሸ😢😢😢😢
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 11 ай бұрын
እነዚህን ሰዎች አውቃቸዋለሁ ዘመዶቼ ናቸው በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው እውነት ከሆነ ይቀበላሉ ብዬ አስባለሁ እኔም እጠይቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳሸ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
እባክሽ እርጃት እርሷ ከነሱ ምንም አልፈልግም ብላለች። ለፈጣሪ ብለው ከሆነች ይቀበሏት ጥርጣሬ ካለ ይመርመሩ። ወንድምና እህቷቸዎን ትተዋወቅ። የእርሷ እምባ ለነሱ ጥሩ አይሆንም። ተባረኪ🙏🙏
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 11 ай бұрын
በርግጠኝነት እኮ በቀለችም ግርማም ያውቃሉ እያወቀች ነው የካድት በቀለችማለት የተረገመች ዘረኛ ነች ዘመድ ነኝ ብለሻል ወይም ብለካል ይቅርታ እጠይቃለው ግን እውነቱ ይህ ነው
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 11 ай бұрын
እኔ ብሆን አልፍልገውም 😢 ሸታም ውንድ ይልቁን አገቢና ወለጂ ለጀገናው እናትሽ❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 11 ай бұрын
ከዚህ ላይ ትልቅ ሰተት ነው የተሳሳትሸው እንዴት ወንድ ማለት እኮ አባትሸ ወንድምሸ አጎትሸ አያትሸ ባልሸ ልጅሸ ነው ሰለዚህ እንዴት ሸንታም ብለሸ ትሳደቢያለሸ በመጀመሪያ የማሪያምን ሰዕል አንሸ የማላጇን ሰዕል ለፅፈሸ የወረደ ሰድብ ትሳደቢያለሸ ብልግና ነው
@merong-g6w
@merong-g6w 4 күн бұрын
​@@סמארט-ש2ג😂ልክነሽ ግን የምን ሥልአድኖ የምትይዉ
@merong-g6w
@merong-g6w 4 күн бұрын
😏😏ደደብ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 11 ай бұрын
አረወዲያ ደሞ እናት ትኑርልሽ እንጂ ደሞ ለኢትዩጲያ አባት አትነፍረቂ ድፍን ጉራጌ ያባትሽ ዘመድ አደለም አርፈሽ አግብተሽ ኑሪ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 11 ай бұрын
😂ewinet new
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
ትክክል ብለሻል.,.... ለፍታ ያሳደገች እናት እያለች ...የካዳቸውን አባቴ ሲሉ ቅጥል ያረጉኛል
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 11 ай бұрын
😀👌
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 11 ай бұрын
እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 ай бұрын
አይዞሽ እናት ፕሊስ አባት ተብየው ይችን የመሰለች ቆንጆየ ልጅ አለውልሽ ብላት
@gnatawash
@gnatawash 11 ай бұрын
እንደው ቢቀርብሽ ካልፈለጉ አብረሽም ስላላደግሽ ባለአይምሮ ከሆኑ በቃ ነግረሻቸዋል ዝም ካሉሽ ምንም ካልፈለግሽ ፈልጎ የፈጠረሽ ከማንም በላይ ያልተለየስ እየሱስ አለሽ ጌታ ይርዳሽ🙏
@YeneGerma
@YeneGerma 11 ай бұрын
የኔ እናት እኛ ነብስ እስክናውቅ 17አመት ሙሉ እንደህፃን እየተመታች እየተሰደበች ሰው ሁሉ ለምን አይቀርብሽም ሲላት አባታቸውን ይለዩ የኔ አላፊ ነው ለነሱ ግን የዘላለም ጥያቄ መፍጠር አልፈልግም ምትለው አሁን ነው እየገባኝ ያለው ስለሁሉም ነገር ተመስገን ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ አንተንም ጠብቆ ያቆይህ ላንተ ቃላት ከባድ ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
እህት አይዞሽ ከአንቺ ጋርነው ያለቀሥኩት ጉራጌ በችግርም ቢሆን በልጁ አይጨክንም አባትሽ ጋርም ምናልባት የሆነ ጥርጣሬ ሥላለባቸው ነው አይዞሽ አባትነት ተቀብለው በደሥታ ተመልሠሽ እንደ ምትመጪ ተሥፍ አረጋለሁ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 ай бұрын
የ እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው (እኔም አንድ ቀን መምጣት እፈልጋልሁ ጉድ ለልጄ አባት ስል አንዳንድ ትቢት የወጥራቸውን ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 💔💔🙏🏾 አይዞኝ እህቴ መልካም ሁሉ እመኝልሻልሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 11 ай бұрын
ይሄ ያንቺ ጥያቄ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው እግዚሐብሄር ይቅናሽ።
@otebeoo875
@otebeoo875 11 ай бұрын
አለምየ ሰወደህ ትህትናህ የማዳመጥ ችሎታህ ፍጣሬ ይጥብቅህ
@mekdeseshete9701
@mekdeseshete9701 11 ай бұрын
የኔ እህት እናትሺ እውነተኛ ታሪኩን ነግረውሺአል እንደናትም እንዳባት ሆነው አሳድገውሺ ለዚህ ደርሰሻል አባትሺ ፈቃደኛ ካልሆነ ተረጋግተሺ የራስሺን ሂወተት ቀጥይ እግዚአቤር ይረዳሻል ::
@enanu-xv9dj
@enanu-xv9dj 11 ай бұрын
በጣም ገርመሽኛል ላልፈለገሽ አባት እንዲህ ማልቀስሽ ያሳደገም አባት ነው የዛሬ ልጆች ይገርሙኛል ጥርስ ካወጡ በዃላ የተገኘ አባት እንዳባት አልቆጥረው እደኔ ፣፣፣
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 11 ай бұрын
ተመስገን ጋደኛ አለኝ👍
@genigeni5020
@genigeni5020 11 ай бұрын
በትክክል
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 11 ай бұрын
ቁስሉ#የሚመው እሳት#ይቃጠለውን፡ ሰዉ#ነው እሳት የሚሞቀውን ኣይደለም ከ ዳር ሁኖ መፍረድ ቀላል ነው ።
@Samrawit1921
@Samrawit1921 11 ай бұрын
አሁን መች አባት ሁነኝ አለችው ህይወቷን ምን ያህል እየበጠበጠ እንደሆነ አትረጅም እንዴ ዳር ሆናችሁ መፍረድ ቀላል ነው ወንድሜን ባገባ ብላ ትዳር እስከ ማልያዝ ደረጃ ደርሳለች አትፍረዱ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 11 ай бұрын
@@abetu_maren2682 እኔ አባቴ በ3ወር እድሜ ሳለሁ ጥሎን ጠፉ እናቴ ከቤተሰቦቻጋር አሳደገችን ከ25አመት ብሀላ መጣ በኖረበት ቦታ ትዳር መስርቶ 2ልጆች ወልዶአል እናማ ይከን አባት እዴት ብየ ልቀበለው
@Efrata288
@Efrata288 11 ай бұрын
ከለም ሠገድ ድንቅ ብቻ የማይገልፀው ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥክ ልብ ይነካል አታልቅሽ አይዞሽ ምርጥ እናት እና የናትሽ ቤተሰቦችሽ ይኑርልሽ እኔህ አባት አይተው ተፀፅቶው የሚመጡ ይመስለኛል አባትነት ብቻ እና ብቻ የምትፈልግ ልጅ እንዴት ሁለተኛ በደል ትበደላለች እምባዋ አሁን ቢቆም ትዳሯ ቢሞቅ። ።
@getnet2732
@getnet2732 11 ай бұрын
ምን ዐይነት እናት በምን ልግለፃት አላገባም ቢመታብኝስ ትላለች ስትይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አዞሽ የኔ እናት ሁሉን ያሳለፈ የድንግል ልጅ ጥሎ አልጣለሽም ሀብታም ስሙን እንጂ ያንቺ ጭንቀት ለሡ ምንም አይደለም የዛሬ 37 ዓመት የሆነ ታሪክ ሀስቢ በአሁን ሰዐት የእሱን ዕድሜ ሞት አይቀርም ስም አይቀበረም ብትችል እሷንም አሳርፈህ አንተም ንስሀ ብትገባ ይሻላል ሁሉም ሀላፊ ነዉና አቶ ግርማ እባክህ በምታምነዉ እምነት ይዤሀለሁ አደራ ።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 ай бұрын
የኔ እናትም ሶስታችንን ወልዳ ከአባቴ ጋር ተጣሉ ከዛ በሗላ አላገባም ብላ ቀረች ከዛ እኛን አንቀባራ ነው ያሳደገችን ግን እናቴ ተጎዳች
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 ай бұрын
Tenkebakbote kasot enatchune ​@@hayumamu1725
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 11 ай бұрын
አሌክሶ እንዳተ አይነት አዳማጭ ወንድም ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ እህቴ አባት አቶ ማደደግ በጣም ከባድ ነው ግን አንቺ አሁን ወደራስሽ ተመለሺ አሁንም ባለሽ እድሜ ተጠቀሚበት ፈቃደ እግዚአብሔር ጠይቀሽ ትዳርሽን መስርቺ በመንፈሳዊ ሕይወትሽ ጠንካራ ሁኚ አሁን ንቂ
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 11 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ቢሆንም እውነተኛ ማንነትን ፍለጋ በመሆኑ መጨረሻውን ያሳምረው ፈጣሪ ለእናቷም ያላትን ፍቅር ልብ በሚነካ መልኩ ስትናገር ይገርማል በጣም እዮሐ ሚዲያ በርቱ እሄ ችግር በብዙ ቤት እንደሚኖር የሚታወቅ ነው እና አስተማሪነቱ የላቀ ነው
@MulatwaMulu
@MulatwaMulu 11 ай бұрын
ልጃቸውን የሚክዱ አባቶች የተረገሙ ወንደሰን ሙላት አራት ኪሎየምትኖር አሁን ሀያት ኮንድምንየም ነው ያለከው ልጅህን ክደህ የምትኖር አንድቀን እዮሀ ላይ ወጠቼ ጉዴን ልዘርግፈው ወንዶች ክፋ አትሁኑ
@zeze7042
@zeze7042 11 ай бұрын
በጣም አህያ ናችው እሺ ሴት በስንቱ መክራ ነው ይመተፍተነው እና እሱም ጉዱን አውቀው
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 11 ай бұрын
አውጭው አንቺ በተጎዳሽ ለምን ትፈሪያለሽ ግዴታ አባቱን(ቷ) ማሳወቅ አለብሽ እግዛብሔር ያግዝሽ
@genetbati9518
@genetbati9518 11 ай бұрын
Wuntshinwo awoche bwhlii kalfa yekochshali yemaninatei xeyakee kabadnwo
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 11 ай бұрын
ሴትዮ አረ አታስቂን በናትሽ ልጅኮ ጉድ አይደለም ያው ከምትወልደዋ ሴት ጋር ነው የኛ ወንዶች ጥያቄያችን
@hareragere7856
@hareragere7856 11 ай бұрын
Gudun zergifiw lezih kehadi gize atschiw
@Samrawit27
@Samrawit27 11 ай бұрын
ያላሳደገኝን አባት መቼም አልናፍቅም 😏😏ነብስ ካወኩ በኃላ ልጄ ይላል ነገር ግን አሁን እኔን የቸገረኝ እንደ ወላጅ አባት ይቅርና እንደሆነ ቅርብ ሰው ባየው ደስ ባለኝ ግን አልችልም 😔😔ልጅ እያለሁ ነበር ልጄ እንዲለኝ የምፈልገው 💔💔💔💔
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@Samrawit27
@Samrawit27 11 ай бұрын
@@hayumamu1725 እኔም አለሁ 😥ሰው ስሜቱ አይገባውም በኃላ ትፅፅቻለሽ ይላል ግን እንዴት ሆኖ 😔
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 ай бұрын
የምን ፀፀት እንደ ባዳ እያየሽ አደግን እኔ ወይስ አባት ተብየው ነው ሚፀፀተው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 11 ай бұрын
ወሬኞች አባት ክብር ግርማሞገስ ነዉ አትቀባጠሰሩ ነገ እናተም የምትወልዷቸዉ ላይ ምን እንደሚፈጠር አታቁም የአፋችሁን ፍሬ ትበላላችሁ ምክንያታቸዉን አታቁም ጥቅመኛ አትሁኑ
@Samrawit27
@Samrawit27 11 ай бұрын
@@destakeremela3591 እረ ባክሽ ደርሶብሽ እይው አልልሽ ምንም ሳታውቁ የምትናገሩት ነገርስ የምን ጥቅማጥቅም 😏😏በቅጡ ልጄ ብሎ በጠራኝ 🥴🥴ሲቀጥል ከሌላ ወልዶ ልጆቼ ሲል እኔን ግን ልጄ ማለት የሞት ያክል ነው ለሱ አሁን ታዲያ ልጄ ቢል አልፈልግም ምክንያቱም በፊት እንጂ አሁን አይደለም እንዲጠራኝ ምፈልገው ዝም ብሎ ግን በስም አባት አባት ጌጥ ምናምን ምናምን አይሰራም 😏😏
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 11 ай бұрын
በእውነት የማንነት ጥያቄ ያማል እኛ ቤት የማንነት ጥያቄ ያምሰናል እናታችን ሁሉን በልቧ ይዛ ከዚህ አለም ተለይታለች ግን ያማል ሰውየው እና የሰውየዉ ቤተሰቦች ያቃሉ እሱ ግን አግብቶል የሰራውነገር ጥፍት አለው ያማል ወንዶችዬ ልቧና ይሰጣችው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 11 ай бұрын
እናት እኮ እናት ናት ስንቱን ነገር አምድ ለልጃቻ ስትል ትኖራለች
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ብርክርክ በይ እናቴ ተባረኪ ጥሩ ሂወት ንሮ ይግጠምሽ አንችም መልካም ልጅ ነሽ እናቴ ስላልሽ እጅግ ውድድድድድ አድርጌሽ አሎህ ❤️❤️❤️ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም አባትሽም ልጄ ብለው ይቅርታ ጠይቄው የሚክሱሽ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ደግሞ 🙏እግዚአብሔር ነው መልካም መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ አንች እና እናትሽ የምያሳርፍ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
የምታገባው ወንድሟ ቢሆንስ ማንንቷን ማወቅ ግድ ይላል።አግቢ ብቻ ማለቱ ቀላል ነው
@MeklitDemmelash
@MeklitDemmelash 11 ай бұрын
ምነው አገር ምድሩ ዘመዶቿ ናቸው እንዴ? ምነው መፍትሄ ስጡ እንጂ ኮምፍዩዝድ አታድርጓት።
@KidyEthiopia
@KidyEthiopia 11 ай бұрын
ልጅን ለሚክድ አባት ግን ኢትዮዽያ የተሻለ ህግ ልታወጣ ይገባል። ወንዶች እባካችሁ ህሊና ይኑራችሁ።ትዉልዱን አታበላሹ።
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 11 ай бұрын
አላገባም ልጄን ቢመታብኝስ ትክክለኛ ውሳኔ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 11 ай бұрын
አለም ሰገድ አቤት ትህትና በስምአብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ🥰🥰🥰🥰
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 11 ай бұрын
❤እናት መድህኒት ናት❤ክብር ልናታችን
@rorororo7967
@rorororo7967 11 ай бұрын
እናትሽን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት።
@Sirage111d
@Sirage111d 11 ай бұрын
I want to see her final ...she will be successful the father will show up and accept 🙏
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 11 ай бұрын
የማንንነት ጥያቄ ወደ ኃላ ያስቀራል ግን አባቴ በልጅነቴ ሳላቀው እወደው ነበር ፊቶውን ይዜ መንገድ ላይ እፊልገው ነበር ወይ የልጅ ነገር 6 አመቴ ነበር 9 ሲሆነኝ ሁሉ አባት አለው አባቴ ማነው አልኩ አበደች ግን አወኩት አባቶች ልጆችን ብቻ ሳይሆን እናትም ጎድተዋል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 11 ай бұрын
ሥተቂዉ ምን ተፈጠረ በናትሽ መጀመሪያም ቅርብሽ ነበር እዴ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 11 ай бұрын
የኔ፡ቆንጆ፡ውለጂ፡ግድ፡የለሽም፡ለአባት፡ይሔ፡ያክል፡መንሰፍሰፉ፡አስፈላጊ፡አይደለም፡መውለዱ፡አይከፋም፡አባትሽንም፡ትረሻለሽ፡ልጅ፡ሲመጣ
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 11 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔርንም ፉሩ ልጆትን አግኙ ሚስቶትን ይቅርታ ጠይቁ ንስሀ ግቡ መሳሳት ያለ ነው::
@MulatwaMulu
@MulatwaMulu 11 ай бұрын
እኔም 27አመት ታምሜአለሁ የልጄን ጥያቄ ስላልመለስኩ አሳድገን አስተምረን እንኳን ልጆች የተበደሉ ነው የሚመስላቸው ወንደሰን ሙላት ይህን ፕሮግራም ካየክ ፈጣሪን ፍራ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 11 ай бұрын
እህህህ ምን ያድርጉ ይሄ ከባድ የሂወት ፈተና ነዉ ለ ልጆች የሚዉቅ ያዉቀዋል አባካችሁ ወንዶች I don’t know what to say but hurting
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 ай бұрын
ሀቁን አሳውቂ ለልጂሺ😢
@She12-e5t
@She12-e5t 7 ай бұрын
አይዞሽ ልጄ አበሳጭ ይገባኛል ጥልቅ ስሜትሽ ይህን እንዳለሆኖ እንቼስ በ Relationship መሀል እምነት ጠፍቶ ነው እኛሐገር እኮ በልናሜስት ሆነው ተጠራጥሬ አለሁ ብለው ልጆችን Abuse ወይም ደግሞ የሜይሽማቁ አባቶች ብዙ ናቸው እውነት ያለው ፈጣሬ ጋና እናትሽ ጋር ብቻ ነው :: መጨረሻውን እንዲያሳምርልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@amefke2069
@amefke2069 11 ай бұрын
የኔማር አስለቀሽኝ እናትሽን እድሜዋን ያርዝምልሽ
@sabahaile5446
@sabahaile5446 11 ай бұрын
Amen😢❤
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
እራስሽን ዝም ብለሽ አታስጨንቂ እህቴ የኢትዮጵያ ወንዶች በብዛት ልጅ እንደጦር ነው የሚፈሩት ዘራቸውን መበተን ለምደዋል
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 11 ай бұрын
ምንቴ ጋዜጠኛ መምህራቺን እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክክ❤❤❤❤❤❤
@getnet2732
@getnet2732 11 ай бұрын
ስርጉት ቆም ብለሽ አስቢ እናቴ እወድሻለሁ አዎ ወደሽ ነዉ የምትወጃት ስላንቺ አፈር ድሜ በልታለች ታዲያ ይህቺን እናት መካስ የምትቺይዉ አያት አርገሽ ስታሳሪፊያት ነዉ የአንቺን ልጅ ማየት ትሻለችና ትንሽ ቅር ያለኝ የኔ ጥያቄ ሳይመለሥ ያልሽዉ አንቺ እኮ ከጋብቻ ዉጭ አይደለም የምትወልጂዉ ሥርጉት አስቢበት አደራ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 11 ай бұрын
አለም ሰገድ በጣም ድንቅ ስብእና ያለው የሚወደድ የፕሮግራም አቅራቢ ነው አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
@mes462
@mes462 11 ай бұрын
እስከ ሁለት አመት እዛው አድጋ ልጁ መሆናን ለምን አያውቅም በአባት ስም ብቻ ነው ልጅነት የሚታወቀው አበትየው የሰራውንም ያቃል እዛው ወልዳ እዛው 2አመት የደገች ልጅ ናት
@ethiopiahagere7810
@ethiopiahagere7810 11 ай бұрын
አይዞሽ አለም ሠገድ በርታ እህታችንም አላህ ይርዳሽ እውነትሽን ነው ሁሉም ወንድ ቤተሠብሽ ነው የሚመስልሽ ለዛ ነው ትዳር ማድረጉን ያልፈለግሽው አይዞሽ አላህ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ደሞ ለአንቺ ጉዳይ ምንም አይነት የDNA ምርመራ አያስፈልገውም ምክንያቱም አባትሽ ያደረገውን ጠንቅቆ ያውቀዋል እናትሽም ይመስለኛል አንቺን ከሚቀሙብኝ ብለው ይመስለኛል ያልተናገሩት አባትሽ አንደላቆ ሊያሣድግሽ ይችል ይሆናል ግን እናት ደሞ ድሀም ብትሆን ለልጇ አታንስም እና አንቺን ማጣት ስላልፈለጉ ነው እናትሽን ሣላውቃቸው ወደድኳቸው አይዞሽ በርቺ ስለ ትዳር ደሞ የሚገጥምሽን ወንድ ዘርማንዘሩን ጠይቀሽ አግቢ የግርማ ቤተሠብ ካልሆነ እኮ ችግር የለውም አይዞሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በቅርብ ቀን ፍላጓትሽ ይሣካል ብዬ አስባለሁ ከቻልሽ ስልክሽንም ብታስቀምጪ እየደወልኩኝ እጠይቅሻለሁ በርቺ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን
@astertizazu1012
@astertizazu1012 11 ай бұрын
ወንድም አለም ሰገድ እንዴት ነህ አክባሪህ ተመልካች ነኝ ከአንተ የተማርኩት መልካምነትን አስተዋይነትን የሰውን ሀሳብ በአግባቡ መረዳትን ደግነትን ቀና ምክርን ስንቱን ልዘርዝረው በአጠቃላይ መሰጠት ነው ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክ በርታ
@etetewami9042
@etetewami9042 11 ай бұрын
እናትሽን ያቆይልሽ።።እግዚ አብሔርን አባት አድርጊ ልጄ ካለ ጥሩ ካላለ ግን እናትሽ ትኑር
@netsanettelila6543
@netsanettelila6543 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር እሱ አባትሽ መሆኑን ካወቅሽና እናትሽን ካመንሽ ስሙን ከነሀያቱ ዘሩን ካወቅሽ አ ጣርተሽ ማግባት ትችያለሽ ። እንደዚህ የማይፈልግን ሰው መለማመጥ ግን ደስ አይልም
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 11 ай бұрын
ዓለምሰገድ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ሕዝብ፡ስለምታስተምር፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
@saron826
@saron826 11 ай бұрын
ባሁን ሰአት የሚያሰፈልግሸ ባል እንጂ አባት አይደለም ላላሳደገ አባት መነፋረቅ ተገቢ አይደለም አርፈሸ ኑሮሸን ጀምሪ እድሜሸ ሳያመልጥሸ ፈጠኝ በቢሆንሰ ሂዎት አይገፈም ጉራጌ ሁሉ ዘመድሸ ሊሆን አይችልም ጥሩ ባል ካገኝሸ አግቢ ኪሎ ሜትርሸ ሳይቆጥር ቶሎ ወሰኝ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 ай бұрын
ደነዝ
@helengech5566
@helengech5566 11 ай бұрын
እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ አረ ወንዶች ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ተው እግዚአብሄርን ፍሩ የሰው ልጅ እንባ ግፍ አለው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 11 ай бұрын
አይዞሽ ቀለል አርገሽ እይ እናት ስላለች ነገሮቹ አይከብዱም ማውቅ ያለብሽን እናትሽ ከነገሩሽ በቂ ነው እራስሽን ጎደሎ ሳይሆን ሙሉነኝ ብለሽ አስቢ
@Elbethel167
@Elbethel167 11 ай бұрын
የማንነት ጥያቄሽ ይመለስልሽ ግን አብሮሽ ያላደገ ወንድም ወንድም አይሆንም አያቅሽምና አባትም እንዲሁ፣ ፍቅር አብሮሽ ከኖረ ቤተሰብ ጓደኛ ጎረቤት ነው የሚገኘው።
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 11 ай бұрын
If the DNA test shows that he is the father please ask your daughter for forgiveness and claim your daughter everybody deserves to be loved. Sergut you are beautiful smart very matured independent woman continue to be strong regardless of what the result will be. I just hope you find the answer you looking for. May God bless you❤❤❤
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ።የበቀለች ክትፎ ቤት የልጅ ልጅ ናት
@jamila8885
@jamila8885 11 ай бұрын
ግርማ ክትፎ ማለት ነው ወይዘሮ በቀለች መልካም ሴት ናቸው እሳቸው ጋ ሄደሽብትነግራቸውጥሩ ነበር እሱ የራሱ ኑሮአለውአነጋግረሽው የሱን ሀሳብ መጀመሬያከዝያ ሚዲያ ላይ ብትወጪ ጥሩ ነው ጉራጌ ዘሩን እይጥልም
@BananaMedia-vx9mc
@BananaMedia-vx9mc 11 ай бұрын
ጉራጌ ግራ ገባው
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 11 ай бұрын
አንድ እውነት እድታውቁ እምፈልገው በርግጠኝነት ግርማም እናቱም በርግጠኝነት ልጅ እንደሆነች ያውቃሉ ለ2 አመት እኮ እዛው ከእናቷ ጋር ሆነ አድጋለች እኮ የስርኩት እናት እኮ በጣም ጥሩ ሰው ስለሆነች በደንብ አገልግላለች ይህንን ደግሞ ጠንቀቀው ያቃሉ እርግጥ ነው ጉራጌ ዘሩን አይጥልም የስርኩት እናት ደሃ ስለሆነች ነቀዋት ነው የግርማ እህናት ዘረኛ ናቸው
@adanuawel3325
@adanuawel3325 11 ай бұрын
ሁሉም ጉራጌ ዘሩን አይሰበስብም ልጅታ ቤታቸው ድረስ ሄዳ አድራ ተጫውታ እነሱ ግን አልፈለጉም እኔ እንደሚገባኝ ለክብራቸው ነዉ የተጨነቁት ለምን የልጅታ እናት እቤታቸው ውስጥ ሆና ከልጃቸው ሰለወለደች ለስማቸው ነው የተጨነቁት
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 11 ай бұрын
ጉራጌ ዘሩን አይጥልም አትበሉ ይጥላሉ በደብ ስንት አለ በየቤቱ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 11 ай бұрын
ቀላል ይጥላል ወረኛ ከሀዲ ማን ስለሆነ ስለክብሩ ደንቆሮ ወደደም ጠላ ካደም አመነም ይጠየቃል እራት ነጥብ ከነ ሀብቱ እንጦረጥስ ይውረድ you don’t know the technology is here thanks God DNADNA
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 11 ай бұрын
ካልሆነ ጥጋቡን ለማስተንፈስ ይሄን ነው።የሚሰራው ብሎ ታዋቂነቱን እንደሚያጣ ማስፈራራት
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 11 ай бұрын
በቀለች ክትፎ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 11 ай бұрын
እኔ ላባቴ አላስፊልገውም ልጆች እኔ የተባረከ ባል አግብቼ ባሌ አባቴ አርጌዋለው
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 11 ай бұрын
ቢቸግር ምን ታደርጊ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 ай бұрын
ማይረባ አባት ምን ያደርጋል
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 11 ай бұрын
ዉይይይይይይይ እኔስ አባትየን ሙትት ብየ ነዉ እምወደዉ ከራሴ በላይ ነዉ እምወደዉ ይኑርልኝ እንደዉ ያባት ፍቅር ያላገኛችሁ አባቶቻችሁን ልብ ሰቶ በፍቅር ያኑራችሁ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 11 ай бұрын
😮እኔስአባቴ መካሪ የሚሳሳልኝ አባቴ❤❤❤❤
@MackMack-x6p
@MackMack-x6p 11 ай бұрын
እማ እናት አትዋሽም በሁለት እግርሽ ቆመሽ ማሳየትሽ ከነሱ ባለመፈግሽበጣም አደንቅሻለሁ የሰማዩ አባትሽ መቼም አባትነቱን አይከዳም እወድሻለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 11 ай бұрын
አለሚሰገዲዬ ሰለምይብዘልክ ለታቻገረና ለታጨናቃ ፎውስ መደኒት እዲሜናጤና ረዢሚ እዲሜ እንማኛሌን❤
@etetewami9042
@etetewami9042 11 ай бұрын
🎉🎉 ወንድሜ አለም ሰገድ።።ወጣት የሆኑት ።አይክዱም።።ትንሽ ተዋቂ የሆኑ ሆዳም ስትጠይቀው ሳንቲምና ንብረት ፈልጋ የጠየቀችው።።ይመስለዋል።።በምላሱ እያተለለ የሞተም አለ።።እነዚህ ስማቸው ትንሽ የሚታወቁ ።ሴት ፈልጉ ሲልከሰከስ ያልፈራ።።ልጅ ሲፈጠር የሚክዱ ባለጌዎች።።ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።።ልጆች ለእናት ጌጥ ቅርስ የስም መጠርያ መኩርያ ናቸው።።ልጆች ጠንካራ ሁኑ ።።ልጁን የካደ ሆዳም ክፉ አባት ቢያምንም ምንም አይጠቅም።።ገንዘብ ያልቃል ልጅ ግን ልጅ አካል ነው።።ከካሀዲ ከክፉ አባት።።የለኝም ሚካኤል ነው አባቴ በሉ።
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
አለምየ ወላሂ የተ አይነት ሰዉ ያብዛልን የኛ ጀግና ነረለነ የሰዉን ችግር የምትረዳ በዝምታ የምታዳምጠዉ የሰዉ ሀሳብ የምትረዳ ምልካም ሰዉ ቅንአሳቢ ነህ የኝልዩ ሰዉ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሌክስ እህታችን አይዞሽ መልካም ነገረን ያሰማሽ
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
የማህበረሰቡ ንቃተ ህሊና እና የህግ እውቀት የህግ መላላት ነው 🤔ምንድነው ከዚህ የምንማረው?? ዛሬም እኮ አሉ እናቶች ተክደው ልጆች ለብቻቸው የምያሳድጉ ነገ የልጆቻቸው የማንነት ጥያቄ ዳግም እናትና እና ልጆች ችግር ውስጥ ይከታቼዋል 😨
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 11 ай бұрын
ተቧረክልኝ ዓለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መከናወን ይሁንልህ ይህን የገመታችሁ ተከታታዬች ❤ አባትና ቤተሰቡ ግን ሁሉም ያልፋል ይህችን ልጅ ደማችሁን ፈልጓት 🙏
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 11 ай бұрын
አቶ ግርማ የተባልክ ግለሰብ እባክህ ለልጆችህ ግፍ አታቆይ ፈጥነህ ልጅህን አግኛት ዘመኑ የሰለጠነ ነው ተመርመሩ እና ተቀበላት የወደፊትህን አስብ ማርጀት አለ መድከም አለ እሱንም አስብ ጊዜው ሲረዝም ይቆጫል
@antenehalamerew847
@antenehalamerew847 11 ай бұрын
አይዟሽ የኔ እናት ስለናትሽ ስታወሪ አስለቀሽኝ እመቤቴ ያሰብሽውን ታሳካልሽ
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 11 ай бұрын
ለትዳሩ ከሌላ ብሄር አግቢ የአባትነት ጥያቄው ደሞ አውቀሽዋል እኮ ስለዚህ ሚያስለቅስ ነገር የለም ቢፈልግሽ ይመጣ ነበር ።
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 10 ай бұрын
የዚህች ልጅ ውጤት መቼ ነው ቆየ በጣም ቆየብን ቸኩያለው እባካችሁ
@tsedaletsedale5373
@tsedaletsedale5373 11 ай бұрын
የመረጃ እጥረት አለባት አባት ካላሳደገ ትርጉም የለውም አትልፊ
@promobile1638
@promobile1638 10 ай бұрын
ወንድ የሆነች እናት አለችህ አይደል ተይው❤❤
@nigistmahai1842
@nigistmahai1842 11 ай бұрын
በቀለች ክትፎ ቤት ከሆነ አስናቀች ከፈኔ የምትባል የወይዘሮ በቀለችን ዘመድ ትመስያለሽ አማኑኤል ሻውል ደማ ትመህርት ቤት ነው ቤቷ
@rhametali1193
@rhametali1193 11 ай бұрын
አይዞሽ አብሽሪ ለበጎነዉ ሁሉም ያልፋል
@derejebirhanucharu6837
@derejebirhanucharu6837 11 ай бұрын
እኔ ላተ አለምሰገድዬ እድሜ ከጤና እመኝልሐለው እኔ ወጣት ነኝ እድሜ ቢሰጥ እሰጥሀለው ምክንያቴ ደሞ ጎበዝና ረጋ ያልክ ።ለሆን ክበርልኝ🙏🙏🙏
@የመነኗ
@የመነኗ 11 ай бұрын
ባላገሩ ቲቪ ላይ በቀለች ክትፎ የሚባሉ እናት ከ11ወር በፊት የቀረበ ፕሮግራም ነበር እሳቸውን ትመስላለች አያቶ መሰሉኝ ኮመንቶች በፃፋችሁት ተጠራጥሬ ስገባ ግርማ ክትፎ ብየ እናቱ መጡልኝ አንድ አይነት ናቸው።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 11 ай бұрын
ወርቅ እናት አለችሽ።
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 11 ай бұрын
አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም እንደዜች እናት እኔም ጉደኛዪ አርግዛለው ብዩ ሰለው ደምፀን አጥፍቶ ተፍ ግዜው ደርሱ ወለድኩኝ የዘሬ የ23አመት ለእናቴ ሰጥቼ ወደሰደት ሄድኩኝ በሄድኩኝ በ7አመትበሁለ ወደ ኢሮፕ አገር ገባሁኝ ከዛ ወርቅት ሳግኝ ልጄን አመጣዋት አሁን የምትኑርው ከእኔ ጋር ቤሁንም ግን ጥያቄዋ አልተመለሰልንም ሰለዚህ በገኝህና ባናግርህ ደሰ ይለኛል
@tsigahanagebrehiwot3066
@tsigahanagebrehiwot3066 11 ай бұрын
Egziyabhar yrdash beteley wchi ager kebad new
@tigistyen8266
@tigistyen8266 11 ай бұрын
ምን ነካሽ ወንድ እኮ ባገኘበት ነው የሚሸናው ሀክታ እንካን ቦታ ተመርጦ ነው የሚተፋው ወንድ ግን በወጠረው ቁጥር ባገኘበት ዘሩን ይረጫል አባት ፈልገጋችሁ እሪ የምትሉ ግን አባት ከካደ የግድ ማሳረድ አሶረድ አለባት ማለት ነው ። የልጆች ጥያቄ ግን እንድታሶርድ ያስገድዳታል።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 11 ай бұрын
DNA ወሳኝ ነገር የሚያሳዝን ታሪክ አለምሰገድ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ቸር ያሰማን ባንቢስ መውጫ ክትፎቤት🤔
@asni4265
@asni4265 11 ай бұрын
ታዎቂ ከመሆን አዎቂ መሆን ይቀድማል ሃብት ንብረት ታዎቂነት ከማንነት ከስው ልጅ አይበልጥም ዛሬ ተመችቶአችሁ ማንነትዎን ከልክላችዎታል እናንተን ደፍሮ የሚጠይቃችሁ የለም ግን ነገ ሞት አለ እግዚአብሔር ከታዎቂ ከሃብትም በላይ ነው እና ይጠይቃችዎል ያኔ መዎሽት አይቻልም ስለዚህ ካሁኑ አስቡበት አዎቂም ታዎቂዎችም
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 11 ай бұрын
አለምዬ,ረጅም,ዕድሜና,ጤና,እመኛለሁ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 11 ай бұрын
እግዛብሄርሽይርዳሽ ውይ እባካቹ ስማቹሁን የጠቀሰቻቹ ስዎች እውንት እንባዋን አብሳት የምር ምንም ቢሆን ስጋ ስጋ ነው ለጥያቄዋ ምላሽ ስጣት በተለይ አቶ ግርማ መልስ እንደሚሰጡ አምናለው
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 11 ай бұрын
ስርጉትዬ የኔ ቆንጆ የሰፈሪ ልጅ እይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ ቀረበት እነጂ ምን ተጎጃለሽ ተይው ስታገቢ በደብ ጠይቀሽ አግቢ ፍላጎት ከለው ይምጣአባት ተብየው
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 11 ай бұрын
ለምንድነው ጎበዝ የማትሆኝው ያሁንልጅኮ ጎበዝ እና እራሰወዳድ ነው አንችግን ለምን መናፈቅ ሌላ ነገር ነው
@tigetad5649
@tigetad5649 11 ай бұрын
እናትሽ እናት አባት ሆነው አሳድገው አሁን ደርሶ አባቴ ማለት ምን ማለት ነው አባት ነኝ ካለ ልጅ አለኝ ብሎ መጠየቅ ነበረበት !!!
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 11 ай бұрын
ስለአባቱዋ ማወቅ አለባት አንድ አካባቢ ነው የምትኖረው አዲስ አበባ አባቱዋን ሳታውቅ ከዘመዱዋ ጋር ትጋባ እንዴ እውነቱን ማወቅ አለባት
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 11 ай бұрын
እባካችሁ እራሳችሁን በሷ ቦታ አስቀምጡ ::
@mahlte-kb9qf
@mahlte-kb9qf Ай бұрын
እኔም አባቴን አላውቀውም 😢😢37 አመቴ ነው እናቴን ስጠይቃት እንባ ነው የሚቀድማት አንቺ አንካን ማንነቱን አውቀሻል እኔ ምንም ነገር አላቅም ከእናቴ በተሰብ ጋር ነው ያደኩት የማንነት አለማውቅ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
@HinanHinab
@HinanHinab 11 ай бұрын
እኔም ተደፍሬ አሥረግዞኝ በድግል ደም ነው ያረገዝኩቱ 9ኝ ወር አርግዤ ወለድሁ ሌላ ወድ ሣለካ ወለድሁ ግን ብዙ መከራ ደረሰብኝ አሣደግሁ እሡም ይጠይቀኛል እኔግን በልጅነቴ ደፍሮ ሥላሥረገዘኝ ከፍቶኝ ነበር ልጄ 5 አመት ሢሆናት ወሰንሁ ልጄ አባታን ማግኘት እዳለባት እሱም ሣሥጠጋው ልጁን ሣሣየው ደሥ አለው ዛሬ ፈጣሪ ይመሥገን ዛሬ በጣም ይዋደዳሉ ዛሬ ሁለቱም ለኔ በጣም ያሥቡልኛል ልጄም አባታም ይቅርታም አረኩለት ዛሬ ፍቅር ነን ግን ባገባ ልጄ የምትጎዳ ይመሥለኝ ነበር ግን አገባሁ በጣም ጥሩ ነው እዳባት ጥሩ ፍቅር ይሠጣታል እደፈራሁት አደለም ወገኖቼ አግቡ አትፍሩ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 ай бұрын
እና ግን ፍቅር አለሽ ከእሱ ስልሽ ብዙ ጊዜ ሴት ልጄ የመደመሪያው ትወዳለች ይባላል ይህ ደፍሮሽ ነው ግን ከልጄሽ ከአባቱ ውጭ አንቺ ጋር ለእሱ ፍቅር አለሽ ወይ?
@SebleTamru-z8w
@SebleTamru-z8w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
@edegdeg-vh4rp
@edegdeg-vh4rp 11 ай бұрын
በጣም ነው የምትመስያቸው በቀለች በረዋቅን oh my God
@ef6079
@ef6079 11 ай бұрын
አሁንስ ጋዜጠኛው አሳዘነኝ በጭንቀት ተወጠረ ችግር በየአይነቱ ሁሌም አያልቅ ብዙ ነገር ስሸታተል በጣም የወንዶች በደል ይበዛል እባካችውወንዶች ህልናችውን አሰሩት ስንት አመት ልትኖሩነው ይሄሁሉ በደል😢😢የስራችውን ይስጣችው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 11 ай бұрын
ትዕግስቱ ❤
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
ታሪክ ሱሴ ሆኗል
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 62 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 111 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 71 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 62 МЛН