ከጥፋት ውሃ ያመለጡ ኔፍሊሞች/ ኒቢሩ/ አኑናኪ፤ ፍጻሜ ዓለም

  Рет қаралды 37,032

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hqXSdaJqi5dpfNEsi=RinTS3Wy8dn84ymE
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 11 ай бұрын
ሠላም የተከበርክ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ብዙ መልስ ያላገኘሁላቸው ጥያቄዎች በፈጣሪ ፈቃድ በአንተ እየተመለሠልኝ ነው ።ምስጋና የፍጥረታትና የአጥናፈ አለም ባለቤትና መሠሎ ለሌለው ፈጣሪ ይሁን።አሜን(አሚን)ካላስቸገርሁ ጥያቄዎች ነበሩኝ
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j Жыл бұрын
ማስተካከያ የበቅሎ አባት አህያ እናት ፈረስ በሚል ይስተካከል ሁሉ አዋቂ ፈጣሪ ነው ።
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j Жыл бұрын
ትምህርቶቹ በጣም ጥሩ ናቸው ሳላመሰግን አላልፍም አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም እኛ ከምናውቀው ፍጥረት የማናውቀው የሚበልጠው ፍጥረተ ዓለም ፈጣሪና ባለቤት ሁሉም በተሰጣቸው ፀባይ ያፀና ያለፈው ያሁኑ የወደፊት አዋቂ ሆኖ ሳለ እና ከስህተትና ከጉድለት የጠራ መሆኑ እውነት ነው ።ፀፀት ለሱ የማይገባ ነው ።በፈጠረው ፍጡር ተፀፀተ ማለት የፈጣሪ ልዕልና ይፃረራል ባይ ነኝ ።ፈጣሪ ሁሉን አዋቂ ነው ምስጋናዎች ሁሉ ለሡ ይሁኑ አሚን(አሜን)🙏🙏🙏🙏🙏
@liyaminiyelshewa6532
@liyaminiyelshewa6532 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንደሱ የሚለው ዲር
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ere bemaryam bekinenet demrugn
@Fano203
@Fano203 11 ай бұрын
ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 አንብብ
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 11 ай бұрын
@@Fano203 አመሰግናለሁ አነበብኩት
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Жыл бұрын
ምህራባውያን ቁማር በልተውናል እሱንም በሚሽነሪዎች ነው አሁን ግን የማጥሪያው ጊዜ ነው 🙏 በርቱ👏
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርቱልን
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j Жыл бұрын
የእውቀት አድማስ ነህ አከብርሀለሁ
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 Жыл бұрын
በቅሎ ወለደች የሚል ትንግርታዊ ሰበር ዜና ከአመታት በፊ እንደሰማው አስታውሳለሁ።።።
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር
@therightfamily
@therightfamily Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነጥብ መጸጸት
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Жыл бұрын
Many thanks for your magnificent information. Ethiopia is mentioned in old & new testament that inforece what you are finding. Like Solomon said, there is nothing new under the sun it comes and it goes . May God bless you all. Wisdom is power
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 Ай бұрын
Dr,thanks.
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
Sweet Tooth a Netflix series is a good movie to learn about Hybridization and /or Genetic incompatibility and its results.
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 11 ай бұрын
never fails to flourish our knowledge every time we watch you . i will be eagerly waiting to the next video. THANKS!!!!!
@kaleabgetachew6715
@kaleabgetachew6715 11 ай бұрын
They were two good episodes, and I look forward to the next one. But, one thing I want to say is it would be better if the discussion was more lively. Rather than mentioning something and saying 'I will talk about this later,' you should talk about it right then because it puts off the audience. Plus, it would help if some of the explanations were a bit more clearer. But I hugely appreciate your work to revive ancient Ethiopian knowledge and wisdom. Keep it up, Dr. Rodas!
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 Жыл бұрын
Very interesting ይበል ይበል ብለናል በርቱልን!
@yeshewasmekonnen9863
@yeshewasmekonnen9863 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍጥረትን በመፍጠሩ ተፅጸተ ካልን፣ ፈጣሪ ነገን አያውቅም ማለት አይሆንም? ፅፅት የተፈጣሪ እንጂ የፈጣሪ አይሆንም።
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ቁምነገር ያላቸውን ቪዲዮዎች ብሰራም ስራዎቼ ለብዙሃኑ መድረስ አልቻሉም እናም ምንአልባትም ስራዎቼን ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት አሁኑኑ ፕሮፋይሌን ንኩና ተቀላቀሉኝ
@senedufantahun3941
@senedufantahun3941 11 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ አንተ እድለኛ ሰዉ ነህ
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 Жыл бұрын
Glad to hear you. smartest of all the time. I love the 1st the episode.. ❤❤❤
@user-wk4on3qj9n
@user-wk4on3qj9n Жыл бұрын
Dr."yeEmebatea Timhirt" Kemir Memar Enifeligalen Ebakih! Dr. BeAtekaley Ante yemitseten timhrtoch tesemto Iytegebum betam tilkoch nachew, yelesist lemitseten ewketach kelib Ameseginhalehugn Medhanialem Regim Edimea keteana yistih!!!
@Terefeelsa1
@Terefeelsa1 Жыл бұрын
Yemitawerut le nebsm le sigam aytekimim min ale sile melakt sile dingle Mariyam sile neseha bitastemru koy Dr Rodas be nebs yaterfkachew lijoch aluh bezi program le kidus kurban yabekahachew lijoch aluh
@novelethio9891
@novelethio9891 Жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ ትንታኔ !!! ገርለ አዳምን ያነበበ በደንብ ይረዳዋል !!! ኔፊሊን የሰው ዘሮች ናቸው !!! መላዕክት ፈፅሞ ከሰው ጋር አልተዋለዱም !!!
@selamawitlegesse8180
@selamawitlegesse8180 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ወደ ምድር ሲሰደው ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት የሚል አለ። ሳጥናዬል ግን ከመላእክትነት ሲባረር እንደዚ አልተባለም ስለዚ መላእክት መራበባት እንደማይችሉ ያሳያል ብዬ አስባለው ። የወደቁ መላእክት የመሚለው የሚያስኬድ አይመስለኝም።
@ermiastareke-sl5dc
@ermiastareke-sl5dc Жыл бұрын
ጥያቄውና መልሱ ኣይገናኝም እኔ ካነበብኩት የሄኖክ መፅሓፍ ግን መላኢክት የሰው ልጅ እዴት ይክድሃል እኛ እንደ ሰው ብንሆን ኣናረገውም ከፈለክ ፈትነን ቃል በገቡ ፈጣሪም የሰው ልጅ ስጋ ለበስ ስለሆነ ብዙ የሚፈትን ተፈጥሮ እዳለው መላእክት ግን ስጋ ቢለብሱና በሰው ልጅ ቦታ ቢሆኑ እንደማይችሉት ሲነግራቸው እነሱም የሰው ሰጋ ኣልብሶ እንዲፈትናቸው ተማህፀኑት ኣምላክም የሰው ስጋ ኣልብሶ ለሰው ልጅ የተሰጠው ባህርያተ ስጋ ሁሉ በሰጣቸው ግዜ በቀላሉ በስሜት ተሸንፈው ፈተናውን ወደቁ ነው የሚለው ።
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
ቀደምት አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ሳላደንቅ አልጀምርም ፤ ምክኒያቱም ፥ በመንፈሳዊ ዐይናቸው የዚህን ዓለም እወቀት ፈተሹ ፤ ባዶነቱን ቢረዱ ከኛ ሸሸጉት ። " በመዘንጋትም ቢሆን ወይም በትዕቢት ዳግመኛ አይበድሉም ፤ ነገር ግን ጥበብ ያላቸው ለእርሱ ይገዛሉ ። ዳግመኛም አይበድሉም ፤ በሕይወት ዘመናቸውም ሁሉ አይፈረድባቸውም ። " ሄኖ 1 ፥ 26 - 27 እንዲሁ አሁን እናንተ መራቀቅ ፣ የዓለም ስልጣኔ አና እደገት የምትሉት "በመጽሐፍ ቅዱስ ሲፈተሽ ውደቀት መሆኑን ይነግረናል ፤ ዘመኑም ይህን ያሳየናል። ከዚህ አንፃር በዚህ ቪዲዮ ሊተላለፍ የተፈለገው ምንድነው? አልገባኝም ። የገባው ካለ ቢያስረዳኝ ደስ ይለኛል!!!
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Leyasireduni yefelegiti Abatochachini hulunimi neger temeramirew agitewali enami melikamuni hulu metekemi and metifowoni degimo kawokini anisasatimi manimi atadasitenimi
@user-me6nd8pv4y
@user-me6nd8pv4y 11 ай бұрын
እግዛብሔር ያበርታችሁ 🙏🙏🙏
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
ክብር ለሊቃውንቱ አባቶታችን እና የነሱን ጥበብ ለመግለጥ ቀን ከለሊት ለምትደክመው ውዱ መምህራችን
@silie8026
@silie8026 Жыл бұрын
ስለዚህ ለሰው ልጆች መተላለፍ የሌለበትን የተናቀ ጥበብ ፤በአሁኑ ወቅት ዓለማችን ላይ የምናየውን /ጦርነትን፣አስማትን፣ .../ ያስተላለፉት ከጥፋት ውኃ የተረፉት ኔፍሊሞች ናቸው ማለት ይቻላልን? እንዴትስ ኔፍሊሞች ከጥፋት ውኃ ሊተርፉ ቻሉ? ከወደቁትና ከታሰሩት መላዕክት በምን ይለያሉ?
@FisehaTadese
@FisehaTadese 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 11 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ከአዳም ጋር ከነበሩት ሰዎች በቀር ሑሉም ጠፍተዋል ይላል፣ኔፍሊም ከእግዚአብሔር ቁጣ ለማምለጥ እንዴት እግዚአብሔር ን ሸወዱ(አመለጡ)
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
❤❤❤
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Жыл бұрын
ያመለጡት አሉ አይደል? ገምቸ ነበር ሰወች ግን ስናገር አላመኑኝም: ያመለጡትም በቤርሙዳ ስምጥ ውሀ ውስጥ ነው: ለዛ ነው ዛሬ ufo ወይም ባእድ ፍጡራን የምንለው። 100% true ∞
@Terefeelsa1
@Terefeelsa1 Жыл бұрын
Ke fetari tifat man yemeltal besu chernet kalhone ere tewu Bible Noh ena betesebu bicha endeterefu. Eyetenagere sciencen mamen kokeb kotarin mamen tru new
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Ebakhin Dr. Tebaberegh sele Azaghtu
@mili1621
@mili1621 Жыл бұрын
what
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
@@mili1621 Dr.rodasn felekut Kiba kidus felge neber
@mili1621
@mili1621 Жыл бұрын
@@selamaynalem1699 me too
@Roasterfeker
@Roasterfeker Жыл бұрын
ክርስቶስን ስበክ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
beteseb እንሁን
@kevakirak-fy9qi
@kevakirak-fy9qi Жыл бұрын
All Things Take Area And Time
@therightfamily
@therightfamily Жыл бұрын
አዎ እኔም እስማማላው መላእክት ከሰው ጋር መጋባት የሚል ነገር ለረጅም ጊዜ ምክንያታዊ አደለም ብዬ አስብ ነበር
@hananasafa7157
@hananasafa7157 Жыл бұрын
Selam selam
@yabsiradereje2719
@yabsiradereje2719 Жыл бұрын
ቆይ ግን የመላእክትን DNA ማን አየው? ከሰው ጋር ይመሳሰል/ይለያይ እንዴት ማወቅ ይቻላል?
@brttytesfaye4863
@brttytesfaye4863 11 ай бұрын
ዶ/ር እስቲ ስለመሬት ስራልን ክብ ናት ጠፍጣፋ ናት????
@MSTube86021
@MSTube86021 11 ай бұрын
የካሜራ ጥራት ይስተካከል
@user-nc3sd4bj4b
@user-nc3sd4bj4b 11 ай бұрын
Correction የበቅሎ እናት ፈረስ አባት አህያ ነዉ
@leekatz3804
@leekatz3804 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tolossakenaw3235
@tolossakenaw3235 11 ай бұрын
ጊዜያችሁን ሰጣቹን ይህንን ሁሉ ስላካፈላቹልን በእግዚአብሔር ስም ላመስግናችሁ እወዳለሁ፡፡ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ወደድኩ፡፡ እግዚአብሔር ከጥፋት ዉሃ በኋላ ከኖኅ ልጆች በስተቀር ከሰዉ ልጆች ያስቀረ የለም ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ኒፍልሞች የት መጡ?
@mengistubogale1701
@mengistubogale1701 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ...ጥያቄ አለኝ አማሪኛ ፊደል ውስጥ በኦሮምኛ did የሚለዉን የሚተካ ፌደል ነበር የት ጠፋዉስጥdhd ዉስጥ
@tamratwelde9679
@tamratwelde9679 Жыл бұрын
በቅሎ እናቷ ባዝራ አባቷ አህያ ነው ።
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j Жыл бұрын
ትክክል ፈረስ ለወንዱ ሲሆን ለሴት ፈረስ ባዝራ ነው አመሰግናለሁ እውቀት ስለሰጠኸኝ
@melehakuu9044
@melehakuu9044 Жыл бұрын
በመዝሙር 136 የተጠቀሱት በ ቁጥረ 18 "ታላላቆች ነገስታት" የሚላቸው የፈርዖን ፣ አሞራውያንና የባሳን ናቸው። ከኖህ ልጆች አንዱ (ከናአን) ያገባው ያገባት ሴት የኔፊልም ድቅል ናት። እነዚህ ተባዝተው ከላይ የጠቀስኳቸው 3ቱ ታላላቅ ነገስታት ለመሆን በቅተዋል። የመዳናችን ምክንያት የሆነችውን የቅድስት ድንግል ማርያም የዘር ግንድ ይህ ያልተባረከውና መፅደቅ የማይችለው ፋጡር እንዳይበክል አምላካችን ስላሴ ተዋግቶ አጥፍቷቸዋል።
@dandewsirbello
@dandewsirbello 11 ай бұрын
Then this means that bible is copied from the mythology of Sumeria?
@megnotefendioglu6657
@megnotefendioglu6657 Жыл бұрын
Yanlız Zekeriya sicin y sumerochn kanka esu alfetam
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ከመፅሐፍ ቅዱስ ወጥታቹ ወደ ጥንቆላና ሳይንስ እንዳትደበላልቁት ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ሳይንሱ ውሸት ነው።
@YooTango
@YooTango Жыл бұрын
ምሳሌ፣ ቤተ መፅሐፍቱ ሳይቃጠል እንታደገው የሚል ፕሮግራም መስራት ይሻላል ወይስ ከቤተ መፅሐፍቱ ጋር የጠፉት ሁለቱ ምስጢራዊ መፅሐፍት የሚል መጭሐፍ መፃፍ ይሻላል?? የኔታ ሮዳስ እንደዛ ነዎት ልበል?? Ethiopian Orthodox Tewahodo is on the verge of disintegration, you are supposed to defend its unity, but engaged in some fancy Bullshits overshadowing the critical situation. Pitty.
@Simeonf7750
@Simeonf7750 10 ай бұрын
የዉሸት አባት የሆነዉ የሰይጣን ትምህርት ነው የZechariah Sitchin የሱሜራውያን ታብሎቶች ትርጉም ancient astronauts theory they even have a religion now called Scientology which believes in this lies... let's pray for this lost souls so that Almighty God open their eyes and mind to see the only way the only truth and the only life 🙏 ✝️in the name of The Father The Son The Holy Spirit Ameen 🙏🛐❤️
@Shewa-fb8zq
@Shewa-fb8zq 11 ай бұрын
The father for Mule is donkey and mother is horse.
@user-vf4do4ww3t
@user-vf4do4ww3t Жыл бұрын
የካሜራ ጥራት ይስተካከል
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
❤❤❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
❤❤❤
መጽሐፈ ሔኖክ ዓለምን አስደነቀ DNA አዛብተዋል ኔፍሊምና አኑናኪ (ክፍል 1)
29:02
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
ቀጣዩ የኒውክለር እሳት መቼ ... ዘመኑ ይህ ነው
29:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 15 М.
መለከቱ ሲነፋ ደጃፉ ሲከፈት ይወጣሉ። የምጽአት ክስተቶች በቅርቡ ያየነው
29:24
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 37 М.
"ምስ ሞት ትገጥም ዘላ ኣኽበረት!"
30:08
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 1,8 М.
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 319 М.
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 84 М.
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 69 М.
ዓለምን የሚያጠፉ ሁለቱ ውሃዎች ... ውሃው ሲከፈል
24:09
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 32 М.
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 29 М.
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН