ከወረርሽኝ እና ከመቅሰፍት የሚያድን | Zemari Engdawork |

  Рет қаралды 73,203

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

Күн бұрын

Пікірлер: 240
@senaitseyom4252
@senaitseyom4252 3 жыл бұрын
ቀሲስ እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን። የመዝሙረ ዳዊት ቁጥሮችን እና መቼ እንደሚነበቡ እባክዎን ይጻፉልን ።ቸሩፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
@emebetabebe9242
@emebetabebe9242 3 жыл бұрын
All hiwet yasemalren kesse kwtrwchun benegrwen
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Mahdere tewahdo yemil Chanel wst alelsh kesegno eske ehud
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 3 жыл бұрын
ጠዋት 5፣ ቀትር 5፣ ማታ 5፣ ሌሊት5= በቀን 20፣ ሙሉውን ቅዱስ ዳዊት 150 በሳምንት ውስጥ መጨረስ አንዱ ዘዴ ነው። አባቶች ሙሉውን 150 በቀን ይጨርሳሉ። ዋናው ግን የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማርያም የፈለገ ቢሆን አይቋረጥም፣ ሰይፈ ሥላሴ እና አርጋኖን ይጨመራል፣ መልክአ ቅዱስ ሚካኤል ሌሎችንም እያልን እንደ ችሎታችን መፀለይ፣ ዋናው ነገር በአቅማችን ጀምረን ሳናቋርጥ መፀለይ።
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Ай бұрын
​@Orthodአሜን+፫❤❤❤oxMezmur2127
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ጸሎቱን መዝሙረ ዳዊት ቁጥሮችን አልነገሩንም ከቻሉ ይንገሩን።
@GenetGenet-o2s
@GenetGenet-o2s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሚን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉
@AsefaCheru
@AsefaCheru 2 ай бұрын
አዳምጠን ፅፈንሁሌም እንድንፀልይበት ነው የሰጡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋይ ይጠብቅልን ፀሎተዎ ትርዳን አሜን!!
@ejigieamera7360
@ejigieamera7360 3 жыл бұрын
Amen እግዚአብሔር ሆይ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ሁሉ በአንተ ይሁንልኝ !!!
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 3 жыл бұрын
የመዝሙሩን ቁጥር በተራ አስቀምጡልን
@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው
@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት የቅዱሳን የፃድቃን ፀሎት የሚሰማ የሚሰማ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ፀሎት ይስማ
@tsionmisganew9499
@tsionmisganew9499 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Jared-dp3vg
@Jared-dp3vg 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ባለው መዝሙረ ዳዊት እና የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት መጽሐፍ ላይ ባለው መሰረት እነዚህ ሰባት ጸሎቶች የሚገኙት:- መዝ. 11 መዝ. 50 መዝ. 55 መዝ. 56 መዝ. 58 መዝ. 68 መዝ. 139 ላይ ነው። ሞባይል ላይ ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ አፕልኬሽን የምትጠቀሙ ከሆነ አንድ ቁጥር ወደ ፊት ይሄዳል።
@zt9549
@zt9549 3 жыл бұрын
🌿🕊🌿🕊🛖🌿🕊🌿🕊🌿🕊💚💛♥️
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን🙏
@selammamo7138
@selammamo7138 3 жыл бұрын
አግዛብሔር ይስጥልኝ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 жыл бұрын
Egziabher ystilen🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emabettube3699
@emabettube3699 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናዎትን ይባርክልን አሜን ፫
@hananmolla133
@hananmolla133 3 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን ቃለሂወትን ቃለበረከ ትን ያሰማልን
@kirubelmulatu6264
@kirubelmulatu6264 3 жыл бұрын
ይፍቶኝ አባታችን ቃለ ሕይወትያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን እድሜና ጤና እንድ አዳም ዘር ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@AsterZrihun
@AsterZrihun 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን!!
@ቀለምኢትዮጵያ
@ቀለምኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
"እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ ጸሎት ልመናችው በረከታችው አይለየን አሜን ፫
@tadetare6787
@tadetare6787 3 жыл бұрын
ምዕራፉን ቢነግሩን ቃለ ህይወትን ይስጥልን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የክርሥቶሥ ቤተሠቦች አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ለድህነት ይሁንልን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@libamlakdawit23
@libamlakdawit23 2 жыл бұрын
እባክዎ የመዝሙሮቹን ቁጥሮች ቢገልፁልን አሜን
@bemnet3119
@bemnet3119 3 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትሀ መጠን ማረን
@saracirs8725
@saracirs8725 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
@hanamolla9420
@hanamolla9420 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን በፀሎት አስብን
@adnatsegaw1867
@adnatsegaw1867 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜቶን ያርዝምልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ይጠቅማልና እንጠቀምበት
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ያዋርስልን አባታችን!!
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነችሁን ይባርክልችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ብፁዕ አባታችን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ለዛ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@ya336
@ya336 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን💙🙏
@saray4418
@saray4418 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አመሰግናለው
@meserettemesgenmekonenn6487
@meserettemesgenmekonenn6487 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
@tgtg2162
@tgtg2162 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን ይድረስኝ በረከትዎት በፀሎትዎት. ያስቡኝ አባታችን
@ልቤበእግዝአብሔርፀና
@ልቤበእግዝአብሔርፀና 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
እሺ አባታችን እንፀልያለን ቃለህይወት ያሰማልን የናተን የአባቶችን ፀሎት ሰምቶ ሁላችንንም ይማረን አገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🤲🤲
@berukitawetazene7762
@berukitawetazene7762 3 жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስለአየሆት እግዚአብሔር ይመስገን
@abebebeyene6835
@abebebeyene6835 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር። በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saray4418
@saray4418 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አምላኬ መጠጌነህና መጠሌያያ ነህ
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 3 жыл бұрын
Bewinet abatachen kale eyewit yesmalen telota melaket yesmalen amen amen amen kemednot yeregen amen
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 3 жыл бұрын
የመዝሙሩን ቁጥር የሚቅ ካለ እባካቺሁ ፃፉልኝ
@saray4418
@saray4418 3 жыл бұрын
አቤቱ ህዝብና ሀገሬን ከመቀስፍት አውጣን
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🤔🤔🙏❤️
@ሐናየሚካኤልልጅ
@ሐናየሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን
@yemaryam21242
@yemaryam21242 2 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 150 ሙሉውን በሳምንት ብትችሉ ሌሊት ተነስታችሁ ሰግዳችሁ ብትጸልዩት ጸጋ በረከት ድህነት ታገኙበታላችሁ መዝሙረ ዳዊትን ግን ቆራርጠን ባንጸልየው መልካም ነው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ይሰማልን ክቡር አባታችን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭✝️አሜን🤲
@roserose5889
@roserose5889 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቆዎ🙏🙏🙏
@chilanchilabera9910
@chilanchilabera9910 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር !!
@sarahalex464
@sarahalex464 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አባታችን
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ቁጥሮቹ ቢፃፉልን ጥሩነበር
@BealynshMengesha
@BealynshMengesha Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚያብሔር ያገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን
@HabtamuDiro-x7n
@HabtamuDiro-x7n Жыл бұрын
አበተችን ስለሁምነገሪ እግዚአሔብ ይመስጌን አሜን አሜን አሜን
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@wub1562
@wub1562 2 жыл бұрын
Amen amen amen calehywet yasemaln
@selameshetu6583
@selameshetu6583 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@samidan6024
@samidan6024 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን መቼ መቼ እንደምንፀልይና ገፅ ስንት ላይ እንደምናገኘው ቢነግሩን
@መአዛማርያምመአዛ
@መአዛማርያምመአዛ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለበእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም ነፍስን የሚማርክ ፀሎት
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 7 ай бұрын
አመረን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሎን❤❤❤❤❤
@imdove7528
@imdove7528 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ይጠብቀን
@ejgtue522
@ejgtue522 Жыл бұрын
❤❤❤..'አሜን ❤❤❤...አሜን ❤❤❤...አሜን አባታች ቃለሄወት ቃለበረከትን ያሠማልን እድሜናጤና ያድልልን
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሒር እርጆም እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@አስራት-ከ3ረ
@አስራት-ከ3ረ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ከባታችን ✝️🕯✝️
@medhanegebeyehu7452
@medhanegebeyehu7452 3 жыл бұрын
እግዚአበሔር ያክብርልን ::ቃል ሕይወትን ያሰማልን::ለውድ አባ አባታችን, እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን::በእድሜ በጸጋ ያቆይልን; የአገልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን አሜን!!!
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan fixari libon lahulachanam yisixan lanisah yabqan ❤🙏💛🙏💚🙏🇨🇬🌻⛪🌻
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን 💚💛❤⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊
@tegesgashaw7395
@tegesgashaw7395 3 жыл бұрын
አሜን 🙇አሜን🙇 አሜን🙇 ❤❤❤
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን🙏
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን*
@mytab1102
@mytab1102 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎት እና ልመናችንን ይቀበለን እድሜ ከጤና ይስጦት
@ማርያም-ፈ9ቐ
@ማርያም-ፈ9ቐ 3 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን እናመስትናልን መምህር ችን
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 3 жыл бұрын
ሠላም መምህራችን የተወሠኑትን ነው ቁጥራቸውን የማውቀው እናም እባክሆ መምህር የምዕራፍ ቁጥሮቹን ቢገልፁልን እግዚያብሄር ይስጥልነ አምላከ ቅድስ ዳዊት ይጎብኘን አሜን።
@mrkadris2711
@mrkadris2711 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰሙት አባታችን
@zenebeworkasrat3599
@zenebeworkasrat3599 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachin. Kalye Hiwet Yasemalen
@touvatouva1382
@touvatouva1382 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 3 жыл бұрын
የደጅ ጠናሁ ቤተስቦች የሚገርመው ነገር ካመመኝ 3 ቀን ሆኖኛል ትንሽ ሳለቅስ ቆይቼ ድንገት ስልኬን ሳነሳ ይቱብ ስከፍት ይህን የፀሎት ከፈትሁት ና መፅሀፉ የለኝም ግን ይህን ከፍቼ አዳመጥሁት እንደምፈወስ ተስፍም አደረግሁ ተረጋጋሁም እባካችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ላገርሽም ያብቃሽ በሉኝ እንግዳ ወርቅን እጅግ አመስግናለሁ አመት ስላሴ ነኝ በፆለትህ አስበኝ 🙏🙏
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኀቴ
@astilasewmehon5057
@astilasewmehon5057 3 жыл бұрын
Egiziabihair yomarish?
@engdaworkbekele7293
@engdaworkbekele7293 3 жыл бұрын
ትፈወሻለሽ ደጋግመሽ ስሚው
@selammamo7138
@selammamo7138 3 жыл бұрын
አግዛብሔር,ይማርሽ ሃሳብሽንይፈጽምልሽ
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seragabren2451
@seragabren2451 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen abatachen
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@freesalmon8309
@freesalmon8309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@najathasan9285
@najathasan9285 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሰማ ፀሎታችን ፀጋውንም ያብዛልን ለአባታችን
@zemuendris9631
@zemuendris9631 3 жыл бұрын
ቃለህይወት፡ይሰማልን!!!!
@rohamatube4433
@rohamatube4433 3 жыл бұрын
Amen Kelhe hoyote yasmaln Abatachen 🤲🤲📖📖📖
@mafinunu9694
@mafinunu9694 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yiwilen Yidergilen Edimena Tenna Yistilen Qaleyihot Yasemalin
@Hfsas-w5z
@Hfsas-w5z 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abulehossain4152
@abulehossain4152 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@yosapictures1002
@yosapictures1002 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
የሂዎት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሒወቴሒወቴሒወቴ
@ሒወቴሒወቴሒወቴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl 3 жыл бұрын
አሜን አሜኔአሜን
@amenamenmelise6068
@amenamenmelise6068 2 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zebib3563
@zebib3563 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፤ ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲🤲🤲
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 141 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 83 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 17 МЛН
መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit
24:05
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 15 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 984 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 141 МЛН