KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከወረርሽኝ እና ከመቅሰፍት የሚያድን | Zemari Engdawork | @dejtenahu
18:28
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023
57:19
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ
Рет қаралды 178,965
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 69 М.
ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu
Күн бұрын
Пікірлер: 335
@yisehakabebe8708
2 жыл бұрын
ይህን ፀሎት እንደከፈትኩ የባለቤቴ ህመም ጠፋ ምስጋና ለስላሴ
@bezawitnegussie3396
6 ай бұрын
ተመስገን ለስሉስ ቅዱስ🙌
@roobiroobi8014
5 ай бұрын
ኣሜን😢
@rosaYuyan
3 ай бұрын
ክብሩን ይውሰድ ፈጣሪ 🙏❤
@TsehayEthiopian
Ай бұрын
ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም ይድረስልኝ😢😢 እህት ከእነ ባለቤቶ ልጆ ሁነው ታማብኛለች ወለተ ማርያም ከእነ ቤተሰቦቾ እያላችሁ አስቡኝ በስደት በጭቀት ልሞት ነው😢😢😢
@MelikamZewudu
Күн бұрын
❤❤❤አምላኬ ሆይ ሳልፈልግ የፈጠርከኝ አተ ነህ ሁሉ ያተ ነዉ የኔ የምለዉ ምንም የለኝም እና እባክህ የተሰበር ልብ ሰጠኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MelikamZewudu
Күн бұрын
❤❤❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤❤❤ክብር ለአጋይስታለም ስላሴ ይሁን የአብርሀሙ ስላሴ የአብርሀምን ቤት እደባርኩ የኛንም የሀፂአቶኞቹን ህይወት ይባርኩልን
@ESU05
3 жыл бұрын
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን
@fevenbahta142
3 жыл бұрын
Amen......amen......amen....
@katelebanon5379
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@محمود-ق2ي2خ
Жыл бұрын
አሜን፫
@hiwothiwot5154
Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@User-ebf12
7 күн бұрын
አሜን አባታችን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን፣ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏🏽
@edlwettadros6368
7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኚ ፀሎቴን ሰምተህ ማረኚ በስደት ዘምድ በሌለበት ያላተ ማን አለኛ ማረኚ👏😢
@selamlehulachn8584
3 жыл бұрын
አጥንት የምያለመልም ጾሎት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀጋራችን ሰለም ያድሪግልን
@romikiya5510
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@taaa5198
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@hiwothiwot5154
Ай бұрын
አሜን+3❤❤❤
@hiwothiwot5154
Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@MdHhhh-ew6lb
5 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ዛሬ ሲከፍኝ መጣሁ 😥😭የድንግል ማርያም ልጅ እኔን ባርያህን አስበኝ🤲 😭😭😭
@bezawitnegussie3396
6 ай бұрын
ስሰማው ጭንቀት ህመሜ ቀለለ🙌ክብር ለእግዚአብሔር 🙌
@JamilaJamila-b2b
Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡን ሰደት ላይ ይጨቀኛል ❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@tigestasfaw8473
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@meseretmeseret8509
3 жыл бұрын
አጥንት የምያለመልም ፅሎት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
@yemekerworku9931
7 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
@roziawoke1301
7 ай бұрын
አሜን አምላኬ ለንሰሐ አብቃኝ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TsehayEthiopian
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤❤😢😢 እህቴ ከእነ ባለቤቶ ልጆ ሁነው ታማብኛለች ወለተ ማርያም ከእነ ቤተሰቦቾ እያላችሁ አስቡኝ በስደት በጭቀት ልሞት ነው😢😢😢
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
🙏🙏💝💝💝💯💯💯አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም የድንግል ጥበቃ አይለይክ አባታችን አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hometube8205
6 ай бұрын
ዛሬ እኔም ሲከፋኝ መጣሁ አምላኬ ይህን ጊዜ አሳልፈን❤
@ASAS-fp1zo
2 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል ኪዳን ምህረት አለች
@pqqhhjoqj3037
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን የቅዱስ ዳዊት እረደኤት በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ፫ በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት በናተ ጸሎት ምህላ እኛንም ይማረን 🤲🤲🤲
@محمود-ق2ي2خ
Жыл бұрын
አሜን፫❤
@gdjdjfdh4377
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen be xelot yasibung Asikale mareyam belew
@gdjdjfdh4377
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mebratkhasay6003
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@roobiroobi8014
5 ай бұрын
ጌታሆይ ለንሰሓ ኣብቃኝ ኣሁንስ ፈራሁ ዋ ነፍሴ😭😭😭😭😭
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
8 ай бұрын
ተጠራጣርናት ይቅር በላትአምላከ ልቦናን ስጣቸው
@dedu363
3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
@DanelDanelDanelDanel
5 ай бұрын
አሜን፫ አባቴ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን.. አባቴ ቡራኬዎትና በረከትዎ ይደርብኝ አሜን በእውነት ይሁንልኝ:: ውድ አባታችን መድሀኒዓለም አምላካችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን.. አሜን፫ በእውነት❤🙏
@GetachewGetachew-p9q
8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebecheweldegebral5553
3 жыл бұрын
ኣሜን(3)
@hadasfis5600
6 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ፆሎተየን ሲማ እንዴ ሃጥያተ ሳይሆን በምህርትህን ኣሰበኝ ተጨንቃለች ነብሴ በፆሎታቹ ኣሲቡኝ የተዋህዶ ልጆች
@dabelsis7118
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ፡፡ ሀገር ያለ መሪ ሰው ያለ እግዚአብሔር ቃል እና መንፈስ ፍፁም ባዶነውና ስላስተማሩን ትምህርት ቃለ-ህይዎት ያሰማልን፡፡
@FoziAli-k7s
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክትን ያሠማልን ቃለህይዎትን ያሠማልን አሜን
@AleenaAs-c5k
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@tegistdejena5685
3 жыл бұрын
amen.amen. amen
@HanamanaNana
12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mikdimymena301
2 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@habssaby4061
Жыл бұрын
ኣሜን/3/❤❤❤
@Makbel-l3j
4 ай бұрын
አሜን 🤲አሜን🤲አሜን🤲❤
@Emabetdibaba
3 жыл бұрын
እንኳን አቡነ ዘሚካኤል (አረጋዊ) ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት) ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ ቅዱስ ሙሴ መርዓዊ ቅድስት እድና (የአረጋዊ እናት) አባ ማትያስ (የአረጋዊ ረድዕ) ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲አሜን ቃለ ሕድወት ያሰማልን
@selometube6702
3 жыл бұрын
አመን
@yeshewamartfera784
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያወረስልን አሜን አሜን አሜን
@munaaman4152
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@hirutbekele
3 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን በዘር በሀይማኖት የከፋፈለንን እርኩሱን ሳጥናኤልን ወደጥልቁ ይጣልልን አሜን
@MartaGirma-x4d
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንደቸርነቱ የማረ አሜን በጸሎቷ በለጠ በጸሎቱ አስቡኝ በጸሎት አስብኝ በጸሎት አስቡቱ አስቡኝ በጸሎቶ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን አሜን እንደ ምህረት እንደ ቸርነትህ ኃጢአተኛ ማረኝ
@EeEee-b5h
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ጾለቴን ሰማይ አቤቱ ከልብህም አድምጠኝ አቤቱ እኔን በሀጽያት የቆሸሽኩትን ልጅህን አተ አፅዳኝ አቤቱ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
@belayneshhaylu3225
3 жыл бұрын
Amen kalehiyot yasemalin yematalif gent mengist semeyati yawarisilin egziabiher
@bizuuwtyogisi7906
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤❤❤❤
@shegachomea6775
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አቤቱ ሆይ እኔን አፆተኛውን ልጂህን ልቦናየን መልስልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነኝ
@Hfsas-w5z
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን😢😢😢😢
@حياةحياه-ح1ك
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መጣም ይጨቀኝል እሲቲ እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም አመሠግናለሁ
@lenayohannes5623
3 жыл бұрын
Kale hiwoty yasamalen mamerachin Amen Amen Amen
@yeshiayele5150
2 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ፀሎት
@roserosephone
Жыл бұрын
አሜን እምነት እምነት ጳውሎስ፣🤲🤲🤲🤲🤲🌡️🔓♥️♥️♥️🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️🌏⚖️🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌
@kalereta1504
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bekelemisrak1288
2 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ይስጥልን 👌
@bezuneshagonafer7446
3 жыл бұрын
ቃለለ ህይወትን ያስማልን ሀገራቺንን ስላም ያርግልን።አሜንአሜን አሜን
@እግዛአብሄፍቅርነው
3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@maledemekonen4149
2 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!! ከመጻሐፍቶች በላይ በሆነው በታላቁ መጻሐፍ በመጻሐፍ ቅዱስ እንደተማርነው ሰባት ሐብታት የተሰጠውን የአባታችንን ዳዊት መዝ ምዕራፎችን የትኞቹ በተለይም አሁን ያለንበትን የመከራ ዘመን መውጣት የሚያስችሉንን ስንኞች በማሳየት እለት እለት በምናደርጋቸው ጸሎታችን ውስጥ ብናካትታቸው ሀይል እና ጉልበት የሚሆኑንን የእግዚአብሔርን ቃል መጠቀም እንዲገባን ለማስቻል የጸለዩልን የቅዱስ ዳዊት መዝሙሮች አግባብ ባለቸው ቦታውች ሁሉ ስንጠቀምባቸው በተለይ ለእግዚአብሔር የሚመች ሰውነት ይዘን ማለትም ንስሐ ገብተን በስጋ ወ ደሙ ታትመን ድካማችን እርሱ ያውቃልና ድሮ ስንሰራቸው የነበሩ የሐጥያት ግብሮች ካሉብን ቀስ በቀስ በማስወገድ (ለሚያምን ሁሉ ስለሚቻል!!!) እንደ ቃለ ወንጌሉ ለመኖር እና የዘላለም መንግስቱ ተካፋዮች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን!!! ኢትዮጽያን እና ህዝቦቾን እንዲሁም ቅድስት ቤተክርስቲያንን ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር በገጸ ምህረቱ ይመልክትልን!!! ለአልምም ህዝብ ሁሉ ፍቅር ሰላም አንድነትን ያውርድልን!!!
@MuzaAbdalla
3 ай бұрын
ሊቀ መላእክተ ቅዱሱ ሚክኤል የአባታችን በረከት አይለየን በተለይ በስደት ላይ ጭንቀት ይከብዳል በጣም
@AlemK-d8p
9 ай бұрын
Amen Amen Amen be xelot yasbun thige maryam neyni
@RahelYalew-x5b
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👐🙏💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐
@محمود-ق2ي2خ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በደሜ በጤና ያቋይልን❤❤❤❤
@tsehayneshtsehayneshtsehay3352
4 ай бұрын
❤💒❤✝️🕯️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤🤲አሜንንን
@embetnegussie409
4 ай бұрын
Amen Abatachen be tselutote asbune Fikrte Amanuek
@genzi8683
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@fnfnfnfndnd4117
6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@sarahsaoron2393
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ከሀፂያት ከህመም ከሚያሣድዱን ጠላት ነፃ አውጣን አሜን
@adoado3213
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@chaltutashome6831
3 жыл бұрын
Ameen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌿🌿🌿
@fevenbahta142
3 жыл бұрын
Amen...amen...amen... abatachin kalehiwet yasemaling unet tefa yemiset ena hiwet yemiset xelot now egziabher yakbrling ena ye agelglot zemenachu egziabher ybarkalachu.
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gittadero1503
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@welansaali674
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እሜንንን እሜንንን እሜንንን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@zenebeworkasrat3599
3 жыл бұрын
Ameni Amen Amen 🙏🙏🙏
@Nana-wt8vp
2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት በጣም ነው የምወደው አባታችን ቃለ ይህወትን ያሰማልን
@sisayineshikase5859
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@rahelbekele5221
3 жыл бұрын
አሜን ብሎ ህይወት ያስማልን ባለፈውም እንዲሁ የሚፀለይ ብለው አስተላፈውልን ነበር እዛ ላይም አስተያየቴ ጽፊ ነበር እኛም እንድንጽልይ የመዝሙር ዳዊቶቹ ቁጥር ቢጨመርበት።
@mahiletasalef5894
3 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱሥ ማለትም መዝሙረ ዳዊቱን ገልጠሽ ተከታተይው እህታችን ታገኝዋለሽ ።
@ימיקרוורקו
3 жыл бұрын
@@mahiletasalef5894 አባታችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bezawitadane1496
9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ፆሎቴን ስማኝ፫🙏
@Anna-21
3 жыл бұрын
Amen amen kale hiwot yasemalen memehr🙏⛪️🙏🙏🙏🙏🙏
@Tivcx-vo2wx
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@debritutulu5126
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehiwot Yasemalen
@goldenartrealestateplc5329
4 ай бұрын
መዝሙረ ዳዎት 🙏🙏🙏
@liyaliya4023
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@emusherashu7413
3 жыл бұрын
አሜኝ አሜኝ አሜኝ ቃል ሕይወት ያሰማልኝ❤️🙏🙏🙏
@AMS-tk4cj
6 ай бұрын
Amin fetar lenatem edema tanawun yesetachihu
@sarawoldu8593
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalin
@almaztamare1513
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen abtachen kale hiyoten yasemalen 🙏🙏🙏
@mesaybirhanu9242
3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን አባ አባታችን እድሜና ፀጋውን ጤና ጋር አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ዉድ አባታችን
@yameriyamllijyoutup48
3 жыл бұрын
Ameeeeeen kalewaten yasemaalin abetachin batselot asebuny walet maden belachu agere baselam endegaba
@aemero7477
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ከመዝመር ፩-፲።
@samriymelese5990
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒
@mahiletasalef5894
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን🤲 አባ የሂወትን ቃል ያሠማልን በእድሜና በጤና ጠብቆ ያቆይልን ይፍቱን ይባርኩን አባ/ወለተ ኢየሡሥ በጸሎትዎ ያሥቡኝ አባ ሥደተኛዋ ልጅዎ ከሳኡዲ አረቢያ
@BetlhemBetlhembrehanu
4 ай бұрын
አሜንንን
@bjtffutt2986
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@ethethiopia4955
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ይመስገን አባ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@gdihdjbj4728
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲
@helenetesfaye527
3 жыл бұрын
Amen👏🏻👏🏻👏🏻⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲
@ወለተአማኑኤልታዐብዮነፈየ
3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያስማልን እሜን
@tiztatameratetizta2738
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@tewhdawitgual6413
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሓያል ነው ማንበብ የማንችል መፍትሔ ሲስጥእንደዚህ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ ጌታየ ቃለሒወት ያስማልን ዕድሜናጤና ይስጥልን
@dxadxa7851
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር በፀጋ ብዛት ይባርክ አባታችን እንወደወታለን
@ወለተስላሴ-ተ3በ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalekedansheferaw4526
2 жыл бұрын
አሜን
@meskeremalemu3170
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
18:28
ከወረርሽኝ እና ከመቅሰፍት የሚያድን | Zemari Engdawork | @dejtenahu
ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu
Рет қаралды 73 М.
57:19
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 389 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 16 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 63 МЛН
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 98 М.
17:30
በጭንቀት ጊዜ የሚጸለይ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 219 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 814 М.
5:36
🛑 አዲስ ዝማሬ | የማርያም ነህ ይሉኛል | ዘማሪ አንግዳወርቅ |@dejtenahu
ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu
Рет қаралды 6 МЛН
45:55
አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | November 10,2020
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 153 М.
1:45:44
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 411 М.
1:15:55
♦️[#በእምባ_የተሰበከ_ስብከት]👉''እኔን በመጠበቅ ዓይኖቹ ፈዘዙ'' በመምህር ኢዮብ ይመኑ...ደጅ ደጁን የሚያይ አባት
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 342 М.
40:23
የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
masresham
Рет қаралды 871 М.
56:04
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 20 September 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 214 М.
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 135 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 16 МЛН