No video

ፌክ የሆነ ፍቅር ምልክቶች

  Рет қаралды 28,580

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

2 жыл бұрын

Пікірлер: 37
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ነው የምንዋደደው አሁን ተጋብተናል ፍቅራችንም በጣም ያምራል አላህ ያዝልቅልን
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
እውነት አንቺ ከምን አይነት ቤተሰብ ብትፈጠሪ ነው ሰነሰርሃትሸ እናት አባት በሰነሰርሃት ያሳደጉሸ በጣም ሰነሰርሃት በዓለሸን ይዘሸ ያደግሸ ቆንጆ ዘብ ሴት ነሸ በጣም የማከብርሸ ሰው ነሸ ሁሉ ብሮግራምሸ በሙሉ ዋጋ ያሰከፍለዋል የምትናገሪው ሁሉ ትክክል ነሸ ይህ በ ብዛት የሚሆን ነው ምነው የአንቺ አይነት እናቴ መቶ ትውለድ በጣም በጣም እንወድሻለን በአሁን ዘመን ፍቅር የለም ፍቅር ገንዘብና ሃብት ሆነዋል
@Eliasela-em6dg
@Eliasela-em6dg 2 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ነው እውነትም ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ሁሌም ካአንቺ ጥሩ ትምህርት እናገኛለን ምችትሽ ብዝት ይበል
@bisratfetene754
@bisratfetene754 2 жыл бұрын
ፍቅር videoሽን ሁሌ ነው የምከታተለው ደሞም አድናቂሽ ነኝ 👏👏👏💚💛❤️ አንዳንዴ የ LOGO ድምጽ በደምብ እየተሰማ ያንቺ ሲገባ ይቀንሳል ስለዚህ ቢስተካከል ደስ ይለኛል ። ሌላው ግን የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች የምታቀርቢበት መንገዶች ሁሉም በጣም ነዉ ሚመቹኝ እና በርቺልኝ ነው የምለው ምርጧ
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 2 жыл бұрын
ብዙ ተምሬለሁ 😚😚ክበሪልኝ ሳህ ትክክል ነሽ
@tensae2100
@tensae2100 2 жыл бұрын
ፍቅር ሀሉም ነገሮችሸ የምሩብሻል ዋናው ምክሮችሽ የጸጉር አቀማመጥሽ አለባበስሽ አንቺ ላይ ያረፈው ብርሃን ከተቀመጥሽበት ቦታ ጋር ያካል ሀሳብ መግለጫ እንቅስቃሴሽ በጣም ጥሩ ነው ወድጀዋለሁ ። የካሜራ ሰውሽን ጎበዝ ሳልል አላልፍም ።
@malinakebede3275
@malinakebede3275 2 жыл бұрын
የማሽቃበጥ ጥግ
@Demisbefikda
@Demisbefikda 9 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@temesgenmathewos5635
@temesgenmathewos5635 2 жыл бұрын
ፍቅር ትምህርቶችሽን በሙሉ እከታታል ነበር ግን አሁንማ ምን ያረጋል በፍት ነበር በውሸት ታተልዬ ልቤንም በስደት ለፍቼ ያገኛሁትን ገንዛቤንም ጭምር ምንም ሰልሰስት ሰጣዋት ያለ ምንም ምክንያት ጥለኝ ከሄደች ይሆ ዓመት ሞለኝ፣ ግን በእግዚአብሔር ፍት የገባነው ቃል ይፈርዳል።
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 жыл бұрын
በ ግዜ ስላ ተገላገልከት ተመስገን ባል ወንድሜ🙏ከ ማይሆን ሰው ጋር ከ መኖር ብቻኝነት ጌጥ ናት
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ አላህ ፍርድ ይሰጣል
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
ግን ሴትም ጥሎ ይጠፍልደ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አየየየ መከራየ ያወራሽው ሁሉ ነገር አለብኝ አልወደውም ማለት ነው🤔🤔🤔
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰዉ በራሱ እዉነት የሆነ ፍቅር ከዉስጡ ካለ የሰዉን ያለዉንም የለለዉንም ጎደሎዉንም ጨምሮ ይወዳል ዉስጡ ባዶ ከሆነ ወደ እሡ እሚመጣዉም ባንድም በሌላ መልኩ መሰሉ ነዉ የሰዉ ልጅ ዉጤቱ ያኑ የራሱ ስራ ነዉ
@jaseid3460
@jaseid3460 2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ አብሮ እየተኖረ አብሮሽ ያለው ስው እንደሚወድሽ አንድም ቀን እማይነግርሽ ከሆነ የምን ችግር ነው?እባክሽን ብዙ ማብራሪያ ብትነግሪኝ
@biniamkebede8795
@biniamkebede8795 2 жыл бұрын
ፍቅር በርቺ። ደሞ ጠፍተሽብን ነበር...
@hawibekana
@hawibekana 2 жыл бұрын
Galatomi yene marr kunii jirenyaa kodhaa dhironi si jalladhaa jedhani hundu yada akkana nati agarasisuu😰
@workufentie9076
@workufentie9076 Жыл бұрын
Thank you
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰወድሺ ማሬ😘😘
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
thank you ❤️
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt 2 жыл бұрын
ዛሬ መልክሽ ተቀየረብኝ ለኔ ብቻነው
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
On point !
@yeabsiraasmamaw5255
@yeabsiraasmamaw5255 2 жыл бұрын
ፍቅር ለትምርትሽ አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ አለኝ የፍቅር ሂወት ላይ የእድሜ እርቀት ቢኖር የፍቅር ጉንኝነት ላይ ጉዳት አለው ወይ
@user-cf3uq1po7w
@user-cf3uq1po7w 2 жыл бұрын
አወ ሴቲቱ ከበለጠች እየቆየ አሮጊት ይላል
@mercyethiotube3135
@mercyethiotube3135 2 жыл бұрын
Mehatebshs yene konjo????
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
ጉዳዮ የወንዶች ብቻ ነው ወይ ሴቶቹስ አያደርጉትም ወይ?..
@kenzaemohamed6857
@kenzaemohamed6857 2 жыл бұрын
Ewnet new yalshiw getognal
@misganahm8639
@misganahm8639 Жыл бұрын
🙏😘
@arsrt6656
@arsrt6656 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤
@michaelghebrehiwet9851
@michaelghebrehiwet9851 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👌👌👌👌💯💯💯💯
@user-hy5if3bm7i
@user-hy5if3bm7i 2 жыл бұрын
እደት ነሽ ፍቅር ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው
@habeshavegas508
@habeshavegas508 2 жыл бұрын
ፍቅር የለም ጥቅም ብቻ
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 2 жыл бұрын
ፍቅር አለ
@kidase_media
@kidase_media 2 жыл бұрын
*ፍቅር ተውኔት አይደለም*
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 2 жыл бұрын
Eweyiii. Please don't use makeups. Ur pretty naturally
@tamiratzewde
@tamiratzewde Жыл бұрын
ሴቶች ሲያፈቅሩ በአፍቸው ይናገራሉ
@meseretmeserettaddesse2245
@meseretmeserettaddesse2245 Жыл бұрын
Thank you
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 18 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 432 М.
ወንዶች በፍቅር የሚወድቁበት 6 ምክንያቶች
13:32
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 77 М.