ክልል የመሆን ዕድል እና ፈተናዎች ... ከሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2

  Рет қаралды 23,059

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@sulultatej9800
@sulultatej9800 Жыл бұрын
ሰዎች ከሚደበቁ አንዳንዴ እንዲህ ወደ ሚዲያ ብቅ ቢሉ በጣም ጥሩ ነው በተአምር እኚህን ሰው እንዲህ አልገመትኳቸውም ነበር። በጣም በሳል ከእርጋታ ጋር አስተዋይ እውቀታቸውም የዋዛ አልመሰለኝም። ሌላው ቢቀር ''መገዳደር'' የሚለውን ቃል እንኳን ጋዜጠኛውን ያስተካከሉበት መንገድ ጋዜጠኛውን በዝረራ መሸነፉን ሳያውቅ ነው የጨረሱት። አቶ ደስታ ይበርቱ ብለናል።
@Ewunetadaily
@Ewunetadaily Жыл бұрын
አያወሩም እዩኝ አይሉም እንጅ በኢትዮጵያ ፓለትካ ውስጥ የሲዳማ አስተዋፅኦ ቀላል የምባል አይደለም እኮ። ሁሉም ሲዳማ ጠብብ ናቸው!
@jesusislord8973
@jesusislord8973 Жыл бұрын
ክብሩ ፐረዝዳንት በጣም በሳል ንግግርና ምላሽ በመስጠታቸው ኮርቻለሁ።
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq Жыл бұрын
ቁልጭ ያለ ወስጥን የሚያረካ ዉይይት ደስታ ሌደሞ አንደኛ
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Yes 👍 Much Appreciated Sidama Leader 🥰 May God Bless You & Protect You From All Evil Eyes AmennnnnnnAmennnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn👏🏽👏🏽👏🏽
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 Жыл бұрын
ደቡብ ሲዳማን ጨምሮ ኢትዮጵያዊ ናቸው ።መቸም ከኢትዮጵያዊነት አያፈገፍጉም
@zenayetesemma1495
@zenayetesemma1495 Жыл бұрын
He is wonderful.. Bravo President Desta
@abdellateka9835
@abdellateka9835 Жыл бұрын
እኔ እንደ ሲዳማ የምወደው ክልል ኢትዮጵያ ውስጥ የለም እኔ ብቻ ሳልሆን እግዚአብሔርም የመረጠው ህዝብ ነው የሲዳማ ህዝብ ምክንያቱም በመንግሥት ደረጃ እግዚአብሔር መውጣት እና መግባትህን ይጠብቃል ብሎ የፃፉ እና መውጣት መግባታቸውን እግዚአብሔርን አሰቀድሞ የወጡ ህዝቦች ናቸው.. ለስዕል ለሞቱ ሰዎች ለገድግዳ እና ለጣሪያ የሚሰትግዱ ሳይሆኑ ለክርስቶስ ብቻ የሚሰግዱ ድንቅ ህዝቦች ናቹው ...... አንድ የአረብ ቅዤታም ጂብሪል ተገለጠልኝ ብሎ ዲያብሎስን በተዘዋዋሪ ስያሰመልክ እግዚአብሔር ለዛ ዲያብሎስ አሳልፎ ያልሰጣቹ በእግዚአብሔር የተመረጣቹ ህዝቦች ናችሁ
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
ስምህን ለምን ቀያርከው የአለህ ባሪያ ወይም የአምላክ ባሪያ የሚል ስም አውጥቶልህ ለገንዘብ የጥማት መንገድ ትጥራለህ
@fikertube4806
@fikertube4806 Жыл бұрын
ከንቱ 😂😂😂
@Tube-mt1mq
@Tube-mt1mq Жыл бұрын
አየህክ ትርክርክ መሄንክ
@yetumanabeman8892
@yetumanabeman8892 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Ewunetadaily
@Ewunetadaily Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንወድካለን💓
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Reporter, Please STOP 🛑 interrupting right in the middle of a story….Stop talking over your guests while they were answering your question, or cut them off while they were sharing their thoughts.
@semusemu2483
@semusemu2483 Жыл бұрын
ጉራጌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በፍጥነት ለጉራጌ ሲሆን ማይቻልበት ምክንያት ምን ይሁን እኛ እንደሆነ አንዴ ጀምረነዋል ወደ ኋላ የለም ጉራጌ ክልል ሳይሆን
@tgtak3916
@tgtak3916 Жыл бұрын
አዲስ አበባን ለማን ጥላችሁ
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Жыл бұрын
​@@tgtak3916 ልክ ይመስለኛል ሁሉም ተነስቶ ከክልላችን ውጡ ሲል ጉራጌን ማንም ክልል አልተናገረውም ለምሳሌ አማራ ከኦሮሞና ሌሎች ክልሎች ውጣ ሲባል ኦሮሞ ከሱማሌ ጉራጌን የነካ የለም አሁን ክልል ሲሆኑ ሁለገብነታቸው ይቀርና "ውጡ" ሊባሉ ይችላል በእኔ ፍላጎት እና ምኞት.ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገው ቦታ እንዲኖር እንዲሰራ ነው
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 Жыл бұрын
kilil bemehon manime kemanime alwotame.
@endaleabera9742
@endaleabera9742 Жыл бұрын
Asteway meri
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
የሲዳማው መሪ እጅግ አዋቂ ናቸው አደነቅሁአቸው, በጣም በሳል!!!!🎉❤
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@Gedirecap
@Gedirecap Жыл бұрын
በጣም ጥሩ interview ክቡር ደስታ ለዳሞ አኔ በግሌ እወድሃለሁ
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 Жыл бұрын
Great leader!
@tamenetesema5705
@tamenetesema5705 Жыл бұрын
ክቡር ፕረዚዳንቱ ከሚዲያው ጋር በነበራቸው ቆይታ በሰጡት በሳል ማብራሪያ እጅግ የተገረምኩ ስሆን ለህዝባቸውም ትልቅ ኩራት ነው ። ለፕሬዚዳንቱ መልካም የስራ ጊዜ ተመኘሁ !!
@aliahmedhassen8793
@aliahmedhassen8793 Жыл бұрын
ደስታ እወድሀለሁ❤❤❤
@dagnachewdabero
@dagnachewdabero Жыл бұрын
አሪፍ ትንታኔ ነው❤
@MesfinGebreselasie
@MesfinGebreselasie Жыл бұрын
ጉራጌ በዚች መጥፎ የግፈኞች የጨቋኞች ሀገር 2ተኛ ዜጋ ነው ! ለዚህም ተጠያቂው ራሱ ነው ! ከኔ በላይ ኢትዮጵያዊ ማን አለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በተረት ተረት አእምሮውና ጆሮውን ደንቁሮ የሚኖር ከንቱ ህዝብ ሆኗል
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 Жыл бұрын
ፍትህ ለጉንችሬ ሙስሌም ተምሪዎች
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Mesfin 100% ትክክል ነህ...!!!
@tarikubanda1094
@tarikubanda1094 Жыл бұрын
wow....
@እሱእንዳለ
@እሱእንዳለ Жыл бұрын
እገመንግስቱ ለ ጉራጌ ሲሆን አይሰራም ማለት ነው
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 Жыл бұрын
This guy is brilliant, he is very talented politician
@dumara7
@dumara7 Жыл бұрын
መሪነት ባለራዕይነትና በተግባር ክቡር ሲብክመ ፕረዚዳንታችን በሳል መሪ ናቼው።
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Жыл бұрын
የምር ፕሬዚዳንቱ ጀግና ናቸው 🙏🙏
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 Жыл бұрын
ክልል መሆን ዋና ጥቅሙ 'ስብዕና' ማግኘት ነው::
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Exactly 👏🏽
@yishaksanbure8401
@yishaksanbure8401 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥንቅቆ የተረዳ በማዕከላዊ የሲዳማ ህዝብ ሊኖረው የሚገገባው ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚያስችልው ስብዕና ልዕልና ላይ የሚገኝ ድንቅ የክልላችን መር መድረኩን በሚገባ በመጥቀም የተሳክ ውይይት አደርጎውል :: እናመግናለን::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏
@ermiaslamisso7274
@ermiaslamisso7274 Жыл бұрын
በመጀመርያ ጋዜጠኛ ስሜነህ ላመሰገንህ ፈልጋለሁ። በመቀጠል የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንቱ እጅግ በጣም ሲበዛ ጎሴኝነት አረንቋ ዉስጥ የተዘፈቀና ሌብነት በደሙ የተሳሰረበት መሰሪ ሰዉዬ ነዉ። በጣም ብዙ ወንጄል የሰራ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ህግ ያለበት ሀገር ከሆነ በህግ እንድጠየቅልን እንፈልጋለን።
@rorisbrand
@rorisbrand Жыл бұрын
eski be masreja yefetsmutin wenjel akriblen?
@leulnnes
@leulnnes Жыл бұрын
በጣም ግሩም ውይይት። ቀጣዩን ውይይት በጉጉት እጠብቃለሁ።
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ጎበዝ ሰው አቶ ደሰታ በርታ ጀግና።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ የምትባል አሽቃባጭ የድሮ የሞተው ወያኔ የሆንክ ከጌታቸው ኢንተርቪው በሗላ እስጥላሀኝ
@tadeletilahun9805
@tadeletilahun9805 Жыл бұрын
Nice interview!
@lidiyafeleke552
@lidiyafeleke552 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ደስታ ሌዳሞ❤
@yihungetu9897
@yihungetu9897 Жыл бұрын
Good discussion, thanks for Desta but as I am one of the residents of the Sidama region people living in Sidama lose the different benefits that had exercised during SNNPRS
@simafikrebedso9120
@simafikrebedso9120 Жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤
@binyam3098
@binyam3098 Жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ክልል ለመሆን ከመታገል ይልቅ አሁን ክልል የሆነዉን የደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያ ያለበትን አጣብቂኝ ለመረዳት መሞከር ጥሩ ነው የደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያ የመንግስት ሰራተኞች የወር ደሞዝ ክፍያና የበጀት እጥረት አንገብጋቢዊ ሁኔታ ላይ ደርሶዋል የዚህን ችግር መንሴ ቢጣራ ነው
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
ግልፆ እኮ ነው🤷🏾‍♂️ የጥያቄህን መልስ ለማወቅ ሮኬት ሳይንቲስት መሆን እይጠበቅብንም ....የለብንምም.....የደሞዝ የባጀት እጥረቱ የጦርነቱ የችግሩ ሁሉ ምክንያት የብሄር ብሄር ህዝቦችን መብት ባለመጠበቅ መንግስት እና ተስፋፌ ፆንፈኛ ተብዬው ተባብረው በህዝቦች ላይ ባነሱት የእፈና ጦርነት እልቂት የንብረት ውድመት ወዘተ ....በተነሳ ምክንያት ነው.......የህዝቦችን ፍላጎት እፍኖ በመያዝ በፍፁም ብልፆግና እይመጣም .....!👈🏾🙅🏾
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Egzabiher erjjim edme enna tena yisteh my president… humble and very human leader
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 Жыл бұрын
የነካሣ ግሮሰሪ፣ የነአረጋሽ ሎጅና የሌሎች ንብረቶች የተዘረፉት አቃፊ መሆናችሁን ያሳያል ?! የድሮው ሲዳማማ መልካም እንደነበረ እኔ ምስክር ነኝ።
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 Жыл бұрын
ሁለቱም ቪዲዮ ክፍል 2 ነው? ሁሌ ግራ መጋባት ምንድነው?
@tarikulemma5596
@tarikulemma5596 Жыл бұрын
ክቡር ፕረዝደንቱ የሰጡት በሳልና አጥጋቢ ምላሾች ለቦታውና ለተልእኮው ያላቸውን ዘመን ዘለቅ ዝግጅትና ብቃት በተገቢው ያሳያል።
@tegegntise2485
@tegegntise2485 Жыл бұрын
which one is part 1,..?
@2Kmt
@2Kmt Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ መንግስት እንደፈለገ የሚዘውረው ሚዲያ ገብቶ ፈረሰ
@tagelmeja2786
@tagelmeja2786 Жыл бұрын
ሃሳብ ያለተግባር ምንም ነው ተግብር ያለሃሳብ ደግሞ የቀን ቅዠት ነው
@yusufdegaga8917
@yusufdegaga8917 Жыл бұрын
ለጉራጌ ክልልነት ለምን ይከለከላል አይ ይች ሀገር ለአንዱ እንጀራናት ለአንዱ እናት
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
ነፃነት በነፃ እይገኝም 👈🏾ችግሩ የጉራጌ ፓለቲከኞች 🐉እቃም የላቸውም እንዴ የመንግስት እቃጣሬ/ደጋፌ እንዴ ተቃዋዊ ሆነው ከተስፋፊ ቂጥ ስር ስር እየሄዱ ወለም ዘለም ብቻ ነው.....ለማንኛውም ብርሀኑ ነጋን ጠይቀው👈🏾
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 Жыл бұрын
ሲዳማ አቃፊ ከሆነ ታቃፊው ማን ነው?
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
አንተ ነካ
@Ewunetadaily
@Ewunetadaily Жыл бұрын
በውስጡ ያሉት!
@tesfayegetanw1054
@tesfayegetanw1054 Жыл бұрын
ye wayane siyame le sidama ayweklewum
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Жыл бұрын
ብልፅግና መገዳደር ሳይሆን መገዳደል ነው
@yusufdegaga8917
@yusufdegaga8917 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
ነፃነት በነፃ እይገኝም.....እጉል በቅዠት ተሞልተህ የኢትዮ ዘበኛ እኔ ብቻ ነኝ ብለህ ከተስፋፌው ቂጥ ስር ውር ውር ተውና ...ለመብትህ ታገል...!!!
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Yusuf ለመሆኑ እንተ ጉራጌ ነህ…???
@zechariahseyoum49
@zechariahseyoum49 Жыл бұрын
ጌታቸው እንዲህ ቢጠየቅ...ምን ይመስልሀል።funny he does not laugh. By himself.but others. ተግባባን።
@newidea5375
@newidea5375 Жыл бұрын
Simeneh bayfers tplf kitikit
@tadelemolito3461
@tadelemolito3461 Жыл бұрын
ፈሳም ውሸታም ፣ አፈር ብለ፣
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
አዋሳ በዶ ትሆናለች አሁን ሌሎች ክልሎች ጠቅልሎ ስለልወጡ ነው ከተማዋ የለችው
@petrosbettela4081
@petrosbettela4081 Жыл бұрын
ባዶ ሁን አንቴ በእየሱስ ስም!
@aliahmedhassen8793
@aliahmedhassen8793 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልልነው
@zenayetesemma1495
@zenayetesemma1495 Жыл бұрын
He is wonderful.. Bravo President Desta
@yishaksanbure8401
@yishaksanbure8401 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥንቅቆ የተረዳ በማዕከላዊ የሲዳማ ህዝብ ሊኖረው የሚገገባው ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚያስችልው ስብዕና ልዕልና ላይ የሚገኝ ድንቅ የክልላችን መር መድረኩን በሚገባ በመጥቀም የተሳክ ውይይት አደርጎውል :: እናመግናለን::
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@WoldeKibatu
@WoldeKibatu Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@merondesalegn-w9d
@merondesalegn-w9d Жыл бұрын
bro mensha nw ande geza betsfe mn chegri alhu mnhu yhone ngr selgechesh nwa ulachum fara nache medre gematam ula leboche dedboche
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
@ambayeabebe2996
@ambayeabebe2996 Жыл бұрын
great leader!!! DESTA LEDAMO
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 21 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34