ከዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 20,982

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ከዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

Пікірлер: 158
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 Жыл бұрын
ዳንዬ በዝማሬ ብቻ ሳይሆን በህይወቱም ኢየሱስን የሚያሳይ መልካም ወንድማችን ነው ከ20 አመት በፊት ወደ ጌታ ከመምጣቴ በሱ ዝማሬ አጽናና ነበር ዳንዬ ይህንን ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ወደ ጌታ ለመምጣት ያንተ ዝማሬ በብዙ እአግዞኛል በጣም ወድሃለሁ ምን እንዳተረፍኩ እኔ ነኝ የማውቀው
@almaznews120
@almaznews120 Жыл бұрын
ዳኒ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን መዝሙሮችህን እያዳመጥኩ የክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት ወደ ውስጠ ይፈሳል ።
@moliso
@moliso Жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ባልሆንም የዳኒ መዝሙሮችን እየሰማሁ ነዉ ያደግኩት! በጣምም እወደዋለሁ!
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ፐንተ ሁን
@moliso
@moliso Жыл бұрын
ብዙ የሚጠላቸው ደግሞ አሉ!
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ቅነትህ አይወሰድብህ
@ነብይትአብላካት
@ነብይትአብላካት Ай бұрын
​@@moliso😂eyesusn weded
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ዳኒ የጥንቱ የጠዋቱ እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን የድሮ ዘማሪዎች የ90ዎቹ መዝሙሮች መልክታቸው ዘማሪዎች ስርአታቸው አገልግሎታቸው በጣም ነው ምወዳቸው ዮሴፍ አያሌው መስፍን ጉቱ ምህረት ሊሊ ተከስተ አውታሩ ከበደ በጣም ነው ምወዳቸው😍አሜን የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን መልካም ፋሲካ😍
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ጴንጤ ሁኚ
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 Жыл бұрын
ዋው በአንድ ቃል ጨዋ!!!!!!!!!!!!
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዳኒ የድሮ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው
@abiabenzertemsgen3105
@abiabenzertemsgen3105 Жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ ፋናዎች እንዲህ የሁላችንም ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ። ዳኒ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@natanaelt8543
@natanaelt8543 Жыл бұрын
Thank You Fanawoch, Bless you More Dannye
@thenetplan6675
@thenetplan6675 Жыл бұрын
እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ! ፋናዎች እንዲህ የሁላችንም ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ::
@dawitendashaw
@dawitendashaw Жыл бұрын
ዳኒዬ የተወደድክ🥰 interview ላይ መፀሀፍ ቅዱስ እራሱ አይለይክም እኛ ለchurch እራሱ .....🤔🤔🤔??? ብዙ አመት ኑርልን ❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዳንዬ የማትጠገብ ተባረክልኝ 🙏
@scs3116
@scs3116 Жыл бұрын
ዳኒዬ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰህ እንዲሁም ለመላው አማኞች🥰🥰
@berhancheru9297
@berhancheru9297 Жыл бұрын
ዳንዬ የተወደድክ ውንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
GOD bless you
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Жыл бұрын
ዳኒዬ ተባረክልን ! መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ! በትንሣዔ ወቅት ደጋግመን የምንሰማው የኢየሱስን ስቅለትና ትንሣዔ የሚያሳየን ዝማሬ ቢኖርህ ደግሞ ጥሩ ነበር ።
@jerryabdisa1232
@jerryabdisa1232 Жыл бұрын
ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
@TajebeEndale
@TajebeEndale Жыл бұрын
ልዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል። ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዳኒ።
@tamratbefekadu3978
@tamratbefekadu3978 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተወዳጅ ወንድሜ ዳኒ እንወድሃለን ❤❤ ❤ ፋናን እናመሰግናለን
@berekettunkala6949
@berekettunkala6949 Жыл бұрын
Thank you Fana. You are so blessed, Dani.
@jacobmengistu3292
@jacobmengistu3292 Жыл бұрын
God bless you Daniel
@tamiratmekonnen9440
@tamiratmekonnen9440 Жыл бұрын
ዳኒ በጣም እወድሃለሁ ። በልጅነት ያንተን መዝሙሮች እየሰማሁ ነው ያደኩት ደ
@AbulaSintu
@AbulaSintu Жыл бұрын
ዳኒ የልጅነት ትዝተችን!❤🙏
@fikertg
@fikertg Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን በቤቱ አፅንቶ ያኖረህ
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 Жыл бұрын
ዳኒ ሞገስ ሲያምር ፋና ተባረኩልን
@yeshidesta2460
@yeshidesta2460 Жыл бұрын
His song is soft and beautiful 😢😢
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ❤ ምትወዱት እንደኔ ላይክ 👍
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፋናዎች እናተም ዘመናችሁ ይባረክ
@haimanotamare7731
@haimanotamare7731 Жыл бұрын
ዳኒየ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።
@ambayetsegaye2360
@ambayetsegaye2360 Жыл бұрын
Dani God bless you brother! በክርስቶስ ትንሳኤ ለምታምኑ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ።
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
እንባዪ ነው የመጣው 😭አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ ❗️የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ❤️
@wondimagegnshala4811
@wondimagegnshala4811 Жыл бұрын
May God bless u forever,Daniye.
@user-oy4dx2jv8b
@user-oy4dx2jv8b Жыл бұрын
Genuine worshiper ,May God bless you bro
@ethiopiafirst3961
@ethiopiafirst3961 Жыл бұрын
ዳንዬ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክ።ዉድድ ነው የምናደርግ።you are such a blessing ❤❤❤
@chalachewyohannes1756
@chalachewyohannes1756 Жыл бұрын
Stayed blessed both Dani and Duretii
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ዳኒዬ ፀጋው ይብዛልክ ለምልም ፓስተሪዬ
@getanehworkineh8439
@getanehworkineh8439 Жыл бұрын
Dear Pastor and the the journalist, may our Almighty God bless you! This is our leaving hope. This is what we want to listen to rather than bad news such as war and crime etc.
@pixelpioneery
@pixelpioneery Жыл бұрын
God bless you ❤️ pastor Dani we love you 🙏
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
ዋውውውውው ዳኒዬ የምወድህ ወንድሜ ለምልምልኝ ዝማሬዎችህ ያዘነን የሚያፅናና የሳተ የሚመለስበት የምንባረክበት መዝሙሮችህ ተባርከሀል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናና ሰላም ጋር ተመኘውልህ አወጅኩብህ ፀጋው ይብዛልህ
@zereabmegersa1458
@zereabmegersa1458 Жыл бұрын
U'r the ambassador of heaven kingdom bless u my hero
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዳኒ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@jacobbirhanu4877
@jacobbirhanu4877 Жыл бұрын
አመን ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን እንኳን የእየሱስ ሆንኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
@kathylilidaressa1280
@kathylilidaressa1280 Жыл бұрын
God bless you..your a blessing for generations..Pas..Dani..❤️🙏
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw Жыл бұрын
ዳኒ ጌታ ይባርክህ።
@elnatansamuel7552
@elnatansamuel7552 Жыл бұрын
Great message Dani.God bless you More .
@SolW.
@SolW. Жыл бұрын
thanks Fana! ተወዳጁን ዳኒን ስለጋበዛችሁልን❤
@johnabraham681
@johnabraham681 Жыл бұрын
God bless you
@mikiyasjenbere1743
@mikiyasjenbere1743 Жыл бұрын
Daniye God bless you , you are blessing for all of us, ❤️❤️🎹🎸❤❤ Tebarekilign
@henokshiferaw3141
@henokshiferaw3141 Жыл бұрын
እነ ጌታን እንድቀበል ምክንያት የሆነው የዳኒ #4 መዝሙር በ 1996 ዓ.ም ነበር ። ዳኒ ለኔ ከማንም ይለያል ጌታ ይርክልኝ እወድሃለሁ
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
😂😂😂😂 የትኛዉን ጌታ ነዉ የተቀበልሸዉ ሀሰተኛዉን ኢየሱስ ነዉ መልካም የካራቴ ዘመን ይሁንልሸ ይሁዳ
@mergaamanuel9988
@mergaamanuel9988 Жыл бұрын
Really Dani God bless you 🙏 baay'ee sii jaalladha sii kabaja amma iyyuu darbii farfadhuu isa nuf fannifamee kana jaalalaa guddaan si keessatti arga ❤❤❤I love you so much
@m.j9886
@m.j9886 Жыл бұрын
ዳኒ ቡሩክ የጌታየ ልጅ 🙏🙏
@natnaelkindeofficial6991
@natnaelkindeofficial6991 Жыл бұрын
Wow des yemil zigijit...zemenachu yibareki!
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ ሰው ነዉ
@berekettufo3240
@berekettufo3240 Жыл бұрын
Dani, you are blessed and blessing for us ! Glory to God !
@mereb7880
@mereb7880 Жыл бұрын
ዳኒ ተወዳጁ የጌታ ባሪያ ... ተባረክ !!!
@mezmurwithlyricsvideo4427
@mezmurwithlyricsvideo4427 Жыл бұрын
Thanks, Fana for inviting Dani. His songs has been a blessing.
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 Жыл бұрын
ዳኔ፡ስወድህ፡ዝማሪዎችህ፡ውስጦ፡ናቸው❤
@natimusical8510
@natimusical8510 Жыл бұрын
Danye GOD BLESS U JESUS SAVES
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Жыл бұрын
ዘማሪ ዳኒ ተባረክ እንወድሀለን
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዳኒ
@selamlema1195
@selamlema1195 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለምልም
@gobenaolana1967
@gobenaolana1967 Жыл бұрын
ዳኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ምክንያቱም መዘመር ብቻ ሳይሆን የገባህን ወንጌል የምትኖር ነው!
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p Жыл бұрын
ዳኒ the best one❤❤
@zinawberhanu1935
@zinawberhanu1935 Жыл бұрын
Unique blessed man
@samuelsolomon5689
@samuelsolomon5689 Жыл бұрын
Daniye yegzabher sew, Dink yehone zemariii, love you so much.
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
ዳኒዬ የኛ ስጦታ እንወድሀለን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@miran4785
@miran4785 Жыл бұрын
Dani❤❤❤enwedhalen ..birikrik belilin!!
@meserettesfaye116
@meserettesfaye116 Жыл бұрын
Much love and respect Pastor Daniel Amdemichael
@bitsuanfeleke4922
@bitsuanfeleke4922 Жыл бұрын
Enkuan adereseh danny . U r a blessing for this world 💕💕
@degeelias7523
@degeelias7523 Жыл бұрын
Tabaraki Dani geta abizto yibarihi🙏🙏🙏🙏
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ።👍🕊🦚
@ewunetubelete6191
@ewunetubelete6191 Жыл бұрын
Talk my blessing I'll listen you! I praise God about you!
@eluyou7103
@eluyou7103 Жыл бұрын
Praise Jesus
@beamlakalemayehu5565
@beamlakalemayehu5565 Жыл бұрын
We really love you daniye...may God bless you❤✝️
@siketalemayehu6475
@siketalemayehu6475 Жыл бұрын
Dani GOD bless you!
@demesadaniel3794
@demesadaniel3794 Жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ
@sisayabera1373
@sisayabera1373 Жыл бұрын
Dani our blessing!❤️❤️❤️❤️
@ermiaslamisso7274
@ermiaslamisso7274 Жыл бұрын
ተባረክልን ዳኒ😘
@gediwondanielofficial8641
@gediwondanielofficial8641 Жыл бұрын
We love you❤❤❤❤
@meseleharbacho3110
@meseleharbacho3110 Жыл бұрын
ዳኒዬ ባንተ ዝማሬ ያልተባረከ ማን አለ?! ኦኦ በፍቅር ነው የምወዳቸው መዝሙሮችህን😍
@Weynshet990
@Weynshet990 Жыл бұрын
ዳኒዬ የተባክ ዘመንህ ይለምልም
@tewodahgashaw7052
@tewodahgashaw7052 Жыл бұрын
Amazing 💙
@adinewselamu6468
@adinewselamu6468 Жыл бұрын
very nice😍
@paulosnega9985
@paulosnega9985 Жыл бұрын
My God bless you dani
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 Жыл бұрын
ተባረክልን 💚💛❤️
@degefefeleke6381
@degefefeleke6381 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
@detebeza
@detebeza Жыл бұрын
ተባረክ!'
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ Жыл бұрын
Our gift from God❤❤❤❤🎉
@dgtt214
@dgtt214 Жыл бұрын
Dani God blessed you Amen Amen ❤❤❤
@fikrulemaro3255
@fikrulemaro3255 Жыл бұрын
ተባረኩ።
@mickymathy4550
@mickymathy4550 Жыл бұрын
Dany blessed amaizing message❤
@sinidurobi5538
@sinidurobi5538 Жыл бұрын
Dani our blessing ❤❤
@1983wakjira
@1983wakjira Жыл бұрын
igziabher zerihin yibark bizoch bemezmurik tesnantew kifu kanatin tagsew alfewal
@abelpoet8793
@abelpoet8793 Жыл бұрын
ዳኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@mecha236
@mecha236 Жыл бұрын
Dani our Blessing
@revivalmedia625
@revivalmedia625 Жыл бұрын
Blessed...
@dubaleabel7588
@dubaleabel7588 Жыл бұрын
ዳን እወድሃለሁ!!❤
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ዳኒ ስጦታችን
@HadiyyaMediaHouse
@HadiyyaMediaHouse Жыл бұрын
ትልቅ አገልጋይ ❤❤🎉
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ዳኒ ተባረክ
@lemma4223
@lemma4223 Жыл бұрын
የተባከ የእግዚአብሔር ሰው በአገልግሎት ብቻ ሳይሆን በህይወቱ ምሳሌ የሆነ ስው
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
Amen tebarkilen Dani❤❤❤
@saidammo5120
@saidammo5120 Жыл бұрын
Amenamenamen❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@jodtad6608
@jodtad6608 Жыл бұрын
Dani blessed
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 756 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 9 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ይረዳል ጉልበት ይሆናል
11:15
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 564 М.
Ordination Ceremony of Daniel Amdemichael
23:12
Bedilu Yirga
Рет қаралды 10 М.
DANIEL AMDEMICHAEL |ዳንኤል አምደሚካኤል| FULL ALBUM VOL 5 Selam
1:10:06
ትንሳኤ Tinisae Media
Рет қаралды 163 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН