ከዚህ በኃላ የፆም ማኪያቶ ውጪ መጠጣት ቀረ‼️

  Рет қаралды 31,225

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እናታችን ጥሩ ነዉ ግን ምኑ ተፆመ ታዳ የተመጣጠነ ምግብ በፆም እየበላን ፆም ማለት እኮ ስጋ ኮስሞ ነብስን መጠገን በተለይ ዉጪ ያላቹተስተካከሉ
@yavi7181
@yavi7181 6 ай бұрын
እኔ እናታችሁ በጣም እወዳታለሁ ልስልስ ያለች እናት ናት በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት
@tgdm5196
@tgdm5196 Жыл бұрын
ጥሬ ኦትስ ነዉ ወይስ ከጠለለ በኅላ ይፈላል?ግልፅ አድርጉት
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 5 ай бұрын
አይ አይበስልም በጥሬው ነው እናት
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
የፆም ወተትከአልመንድ ሚልክ ከሱፍ ወተት ነዉ የምንጠጣዉ ስታርባክስ ከአጃ ግን ዛሬ ገና አየዉ እሞክረዋለዉ እቤቴ ምርዬ ማዘርዬ እናመሰግናለን በጣም
@tsionbizuayehu1358
@tsionbizuayehu1358 5 ай бұрын
ሰላም አኩሪ አተር ከየት እንደሚገዛ ቢነግሩኝ ?
@andiibrahim9244
@andiibrahim9244 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤ ኦትሱ ግን ጥሬ ነው ወይስ አልገባኝም
@marontolossa996
@marontolossa996 Жыл бұрын
Yenam hasab new hod endayam
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
አያምም እንደዛም ለቁርስ ይበላል ግን በሙቅ ውሀ ሲሆን የበለጠ ጣእም አለው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ልዩ ነው የኔ እናት እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏
@kukumesfin5130
@kukumesfin5130 Жыл бұрын
Ejeg muyaselam nachu...ebakoten aderashawot bemen enagegne yenegerun....
@GENETGhana-dk7ik
@GENETGhana-dk7ik Жыл бұрын
በጣምባለሙያእናትነሽእጅሽይባረክ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ኦትሱ የተቆላነው ወይስ በጥሬው እናቴ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
ጥሬ ነው
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
እናተን አለማድነቅ ስስት ነት ነዉ ካሜራ ማኗ ሼፏም የናትና የልጅ ፍቅር ነዉ ሁሉም ነገር ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@belekassaye9644
@belekassaye9644 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እጅግ ኦትሱ ሳይበስል ነው? እኔ አንድ ግዜ የሞከርኩት አኩሪ አተር ነው በጣም ትንሹ ብዙ ነው የሚሆነው ዘፍዝፈሽ አሳድረሽ ውሃውን ትደፊና በሌላ ቀዝቃዛ ውሃ መፍጨት አጥልለሽ ፍሪጅ ማስቀመጥ ሲፈለግ አየተፈላ በቡና መጠጣት ሾርባም ስትሰሪ መጨመር ይቻላል
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የእናት እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
እንኩዋን ለበአለ ደብርዘይት አደርሰዎት! ❤
@tgdm5196
@tgdm5196 5 ай бұрын
ጥሬ ኦትስ ምንም አይለንሞ ለማኪያቶ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 5 ай бұрын
ሰላም 🎉🎉🎉ሳብ🎉❤❤በላይክ
@lemlemassefa5110
@lemlemassefa5110 Жыл бұрын
Wooo thanks mum 😘 I really like it
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ካጠለልን በሆላ ከቡናው ጋር እናፈላለን አጠቃቀሙን በደንብ አልነገራቹሁነም
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu Жыл бұрын
Betamax dese yelale ,estiii lemokerew thank u
@temuhassen6315
@temuhassen6315 5 ай бұрын
❤Buladukt asrarun asayign
@muluemebetteferi1141
@muluemebetteferi1141 Жыл бұрын
Balmoya set (enat) tebareki
@tiruenkuhanech2203
@tiruenkuhanech2203 Жыл бұрын
ሲራፕ ምንድን ነው
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 Жыл бұрын
Thank you mother. Just to give a comment better mother talk about it instead of background talk. 🙏
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 Жыл бұрын
Betam tru new gin kefechenew behuala mefelat yelebetm??
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ayyy ayfelam
@Ethio-11
@Ethio-11 Жыл бұрын
❤thank you mommy
@alfaalfa1974
@alfaalfa1974 Жыл бұрын
ካራሜሉ ቅቤ አለው አይደል እንዴ
@mela12gm
@mela12gm Жыл бұрын
Selam l like ur foods.
@ZenebetGobeze-vi3bt
@ZenebetGobeze-vi3bt 6 ай бұрын
Mafelat yechalel
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
le buna yehonali?
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 Жыл бұрын
ማሚ እንዴት ናቹ፡
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እጃችሁ ይባርክ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናቴ!!
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Enkuan aderesot emama
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
ጥሩ አማራጭ ነዉ እናመሰግናለን
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
Betam desss ymill sra new 🙏🥰❤
@haregwork8590
@haregwork8590 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ የፇሙ ወተት ማፍላት ይቻላል ወይ ?
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቡና ስንጠጣበት እንደወተት አፍልተን ነው እባክሽ ባዶ ቡና ስጠጣ እያመመኝ ጨጓራዬን
@haregwork8590
@haregwork8590 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ያቺ ችግር ስላለብኝ ነው 🙏
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv Жыл бұрын
@abbyf72
@abbyf72 Жыл бұрын
🙏
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
Thank you 🙏🌹 i can’t wait to try it.❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ማዘር ፆሙ ግን ምን እንደሆን አውቀውታል መቼም ኢትዬ ብዙ ቤተክርስቲያን አለ ከሄዱም ይስማሉ ፆም ማለት እየቀያየሩ የፆም መብላት አይመስለኝም
@HabtamHailu
@HabtamHailu Жыл бұрын
የፆም አይብ መስራት ከተቻለ አሳዩን
@lehulum2999
@lehulum2999 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Yemigerim yedimix memesasel new kekalga
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለደብረ ዘይት እንዲሁም ለመስቀለ ክርስቶስ አደረሳችሁ 👏👏 በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏💕💕
@matthewbitaniamb673
@matthewbitaniamb673 Жыл бұрын
Are elbat
@lulatadese5445
@lulatadese5445 Жыл бұрын
❤️👍
@emebettesfaye5271
@emebettesfaye5271 Жыл бұрын
ሲራፕ ምንድነው ማሬ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Tafach fesash neber new
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
wow betam arife new mamiye anesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@hewitube4974
@hewitube4974 Жыл бұрын
ፍሬውን አውጥታቹው አላለችም ክክክክ
@eduhosi5995
@eduhosi5995 Жыл бұрын
Mummy🎉❤
@beautiful8049
@beautiful8049 Жыл бұрын
ብዙ የማናቆይበት ማለት ምን ማለት ነው ለዚህ ያክል ደቂቃ ፈጭተንዋል ነው የሚባለው ምክንያቱም ሁሉንም ለክታቹሁ እንዳሳያቹሁን የመፈጨቱ ደቂቃ መነገር አለበት ብዙ ዩቲዩቦች ኢትዮጵያን የህን ድክመት አስወግዱ 🙏
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
20 30 second yebkal it depends On your blender speed
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
በምንም ለስንት ደቂቃም ፍጭው ኦት ሚልኩን አምጪው ዋናው ኮንሰብቱ እንዴት ይዘጋጃል ነው ሌላው የራሳችን መፍጫ ይወስናል:: ማዘር እናመሰግናለን
@beautiful8049
@beautiful8049 Жыл бұрын
@@memeaddis7928 አይይ መቃወሜ አይደለም ብዙ ዩትዩበር መለኪያ ደቂቃ የሚባል ነገር አይጠቀሙም ስለዚህ እነሱን እያየን ለመስራት ይከብዳል ብዙ አትፍጩት ሲሉ ምን ማለት ነው ለኔ 5 ደቂቃ ለአንች 3 ደቂቃ ካደረግነው ትክክል ስለማይመጣ ነው ለዛ ነው የሀበሻ ዩቲዮበሮች በደንብ ስሩ ለማለት ነው መለኪያ ደቂቃ ወሳኝ ነው 🙏
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
​@@beautiful8049 እሺ
@1631america
@1631america Жыл бұрын
አጠያያቃችና አቀራረባችን በቀና መንፈስ ቢሆን ጥሩ ነዉ።
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 184 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 32 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 18 МЛН
How to Make CORNSTARCH At Home | Homemade Cornflour Recipe
8:32
My Lockdown Rasoi
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 213 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 65 М.
ይሄንን ዘዴ ሞክሩት❗️ሞክሩት ትወዱታላቹ
13:55
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 116 М.
ማኪያቶ ያለማሽን በቤታችን በቀላሉ
4:35
Love Helina recipe
Рет қаралды 7 М.
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 38 М.
አዲሱ ቤታችን❗️❗️❗️
11:26
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 77 М.