Ethiopian Drink - How to Make Vegan Macchiato - የፆም ማኪያቶ መጠጥ አሰራር

  Рет қаралды 55,243

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@sofifamily
@sofifamily 6 жыл бұрын
Adane አዳነ bunawu tikus bihon lewut alwu?
@walaadesher1848
@walaadesher1848 6 жыл бұрын
Adane አዳነ
@rabakahasan2053
@rabakahasan2053 6 жыл бұрын
Adane አዳነ selamachu yibeza amasegenalew Betam
@የባለስልጣኑየእግዚአብሄር
@የባለስልጣኑየእግዚአብሄር 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hallabuna5055
@hallabuna5055 6 жыл бұрын
Adane አዳነ
@daisyquake5719
@daisyquake5719 6 жыл бұрын
Wow! that is so cool. I will be making it thanks for sharing. God bless
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 6 жыл бұрын
በመጄመሪያ እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሲቀጥል እኔ አኩሪ አተር ወተት ክብደት እየጨመረብኝ ስለተቸገርኩ አልጠጣም አልመንድ ወተት ነው የምጠጣው በፆም ጊዜ እና እሱም ይሆናል ቆንጆ?
@nahommiku4038
@nahommiku4038 6 жыл бұрын
I can't wait to try it.Thanks
@fikrtedesalegn7779
@fikrtedesalegn7779 6 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እድሜ ከጤናጋ እመኝላችኇአለው በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እህት በርቺ😍😍😍
@tigiyedingillij1074
@tigiyedingillij1074 6 жыл бұрын
Betam enameseginalen tebareki
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 6 жыл бұрын
ማምዬ የት ሄደው ነው በጣም ነው የናፈቁኝ የኔ ማር በእናትሽ ሳሚልኝ ደሞ የረጋሽ የተባረክሽ ነሽ አሳደገውሻል እናትሽ
@ሰኒሰኒ-ኈ4ጸ
@ሰኒሰኒ-ኈ4ጸ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ እናትናልጅ አብሶ ማሚየምትስሪያቸው ስራዎችበይበልጥ ደሞ ትትናሽ። እንሜሁሌም የሱዋሰራተኛብሆንብዬ አስባለው
@roulamaalouf7302
@roulamaalouf7302 6 жыл бұрын
Wa
@hanamillion2764
@hanamillion2764 6 жыл бұрын
እህታችን በጣም ደስ ይላል የምታቂውን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@tsion4772
@tsion4772 6 жыл бұрын
Please make a video on how to make የፆም ክትፎ
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 6 жыл бұрын
እየማምዬ ልጅ እውነት ማኬቶ ውስጤናት♥♥♥
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 жыл бұрын
Essey yebalemuya lij balemuya newu Tebareki. Young Lady.
@Lula2090
@Lula2090 6 жыл бұрын
Almond milk and rice milk also good how is allergy for soya milk .i really appreciate you and your mom keep going 👌🏽👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴነሽ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም ያምራል .እማየን ሳሚልኝ ♥♥♥
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 6 жыл бұрын
Ye enatiwa lij 👌balemuya benegerachin lay I like ur voice 😊❤
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Wow nice sis thanks
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 6 жыл бұрын
Yene konjo enameseginalen emokirewalew gin ene betam tikus sihon new yemiwedew
@zerthunyemer9799
@zerthunyemer9799 6 жыл бұрын
Thank YOU 🙏💕💕
@kharamwasabe169
@kharamwasabe169 6 жыл бұрын
Look so delicious
@emebettessema9417
@emebettessema9417 6 жыл бұрын
Thank you very much God bless you all 👌
@ባይናክገዲምተጋዳላት
@ባይናክገዲምተጋዳላት 5 жыл бұрын
ቆንጆ እኒ ወንደላጢ ነኚ ።ማክያቶ እወዳለው ግን እሂ ሁሉ ለፍቺ ከመጠጣት 55 ቀን ብቻ ጠብቂ የተለመደው ይሻለኛል ።
@yennygebre9216
@yennygebre9216 5 жыл бұрын
ሰላም ወሰናይ ሰላም ወሰናይ 🤣
@Melese595
@Melese595 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ
@መቅደስደጄን
@መቅደስደጄን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን። /እማማን የምጥን ሽሮ አዘገጃጄት አሳዩን በይልን♥
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እሺ :)
@milamlietiyyrjam4068
@milamlietiyyrjam4068 6 жыл бұрын
Mari be Ethiopia tsom tsomalachu.
@milamlietiyyrjam4068
@milamlietiyyrjam4068 6 жыл бұрын
Buna hatyat mehonu tawkalachu gen?lemehonu
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 6 жыл бұрын
የማያገባችሁ ውስጥ ገብታችሁ አትዘባርቁ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
መቅደስ ደጄን አዘገጃጀቱ በማውቀው ልገርሽ 4 ኪሎ ሽሮ ላይ ግማሽ ኪሎ በርበሬ ፣ እደ ፍላጎትሽ ከበርበሬው መጨመር ትችያለሽ ነጭ ሽኩርት 1ኪሎ ተኩል ነጭ አዝሙድ ግማሽ ኪሎ ጅጅብል ከግማሽ ያነሰ አለዛ አለመጨመር ትችያለሽ እነዚህ ቅመሞች ከጨመርሽ ከለሩም ጣሙም በጣም ይጣፍጣል ሌላው ቅመም ኮሪማ ጤናዳም ፣ በሶብላ ሌሎች ቅመማት ልጨምር ካልሽ ጠአሙ አሪፍ ነው ግን ከለሩን ይለውጠዋል በተረፈ ቅመሞቹን ከበርበሬው ወቅጠሽ ደልዘሽው ፣ ከዛ ከሽሮው ጋ ማደባለቅ ማሸት ሽሮው የበርበሬውን ከለር እዲይዝ ከዛ ማስጣት ሲደርቅ እደሚታወቀው ወፍጮ ይፈጨዋል ከዛ የቤታችንን ንጉስ ተክ ተክ ማድረግ ብቻ ።።።።
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🔯🌻🔯🌻🔯
@hhsperlla3207
@hhsperlla3207 6 жыл бұрын
How can i do bonna?
@aeedfeeer7596
@aeedfeeer7596 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ተባረኪ
@birhanassefabirhanassefa688
@birhanassefabirhanassefa688 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@abebechkassa8989
@abebechkassa8989 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Thanks our dear sister for ur kindness loved u
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 6 жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም እናመስግናለን !!!!!!!እኔ ኣኩሪኣተር ወተት ጣእሙ በጣም ነበር ምጠላው ኣሁን ኣንቺ የጨምርሽበት ቅመሞች ግን ኣሪፍ ቴስት ይሰጠዋል ብየ እግምታለውደግሞም እሞክረዋለው
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
Thanks konjit
@HT-le4fy
@HT-le4fy 5 жыл бұрын
God I love it
@arabarab7980
@arabarab7980 5 жыл бұрын
Ormiyyaa gallii hojadhuu 😍😍😍
@selamawoke93
@selamawoke93 6 жыл бұрын
Thanks
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማር
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 6 жыл бұрын
የባለሙያልጅ ማር ነሽ እህቴ
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@stststst3153
@stststst3153 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን sis
@mu5694
@mu5694 6 жыл бұрын
በአልመንድ ወተት አይሆንም ?
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 6 жыл бұрын
wow batame enamasagenalen gen please yikuri atari watat sezagaje endate enda hona basafewu ayiyuge
@abebatemesgen6029
@abebatemesgen6029 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ♥
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እናታችን ሰላም በይልኝ ውድድድድነው ማረጋችው♥♥♥♥♥
@alemmoges185
@alemmoges185 6 жыл бұрын
እናመስግናለን የወተቱን አሰራር በደንብ ብታሳይን ደስይለኛል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@gilodinsamuleta8337
@gilodinsamuleta8337 6 жыл бұрын
Thanks you mar
@hdhdhfhffhbdhhf1976
@hdhdhfhffhbdhhf1976 6 жыл бұрын
Mamaye Halo habsha yemilewn suk ayehute Saudi endat new megzat yemicahew
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
እኔ የለውዝ ማክያቶ በጣም ነው የምወደው
@habeshatube6140
@habeshatube6140 6 жыл бұрын
ቀጥሉበት አንቺ እና እናትሽ ረጋ ብላቹ ስለምታወሩ ወድያው ይገባናል እናታችን የት ሂደው ነው መልስ እጠብቃለው
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
አለች ትመጣለች 😊
@mohx8045
@mohx8045 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆጆ በጣም አሪፉ ነው ቀጥይበት
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 6 жыл бұрын
Habesha Tube thx
@semiramohammed1803
@semiramohammed1803 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አኩሪ አተር ወተቱ እንደት ነው የሚዘጋጀው ተፈጭቶ ነው ወይስ አረ ንገሪኝ በጣም ነው የምፈልገው ማሚ መቼስ ባለሙያ አርገሽኛል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@hayatnegash9957
@hayatnegash9957 6 жыл бұрын
Thank you
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
You are welcome 😊
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ማማየ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
አስተያየት የምትፅፍ ሊንኩ እንዴት ወተቱ እንደሚሰራ ተፅፏል ከአሁን በፊት እማየ ሰርታዋለች። ማድከም እንዳይሆንብን አንደጋግም ጥያቄ አመሰግናለሁ
@iaoa9273
@iaoa9273 6 жыл бұрын
ሐና ሐና frw
@sofeyseid3015
@sofeyseid3015 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እደናትሺ ባለሙያ ነሺ በርቱ የናቱልጀ ስወዳችሁ ኡሚን 😘😘😘😘😘bayelen
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
ይባርክሽ እንሞክራለን.
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
አያወፍርም አኩሬ አተሩ እናመሰግናለን ጥቅሙንም እደምታስረጅን ተስፋ አደርጋለሁ።
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 6 жыл бұрын
እርጋታ እንዲት ያስደስታል ታድለሺ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ግን ማሚ የት ሄዱ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
@የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 жыл бұрын
ይቅርታ ግን እህታችን ቡናውን በበረዶ መልክ ስላዘጋጀሽው ወተቱውስጥ በምጨምሪው ስአት አያቀዘቅዘውም?
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማር
@marywofford6556
@marywofford6556 6 жыл бұрын
ጎበዜ በርቺ እህታለም
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል ግን ትኩስ ቢሆን ደስ ይላል የቀዘቀዘው በረዶው ቡና ሲገባ አያበርደውም
@blitzer9628
@blitzer9628 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ Esum bcha sayihon Borch yiametal kezkaza kapuchuno
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
It's nice to see u mam
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
Yena konjo enkuan selam metashe
@helinahelen3358
@helinahelen3358 6 жыл бұрын
Kemendenew meseraw yeakuly ater endetes ? video betserilen des yelegnal amsegenalew
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ይኸዉና የአኩሪ አተር አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አጀሸ ይባረክ እማዬ ግን ናፈቃኛለች የአከርያ አተር አሰራር መልወን ሊንኩን እፈልገዋለሁ plsss
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ይኸዉና የአኩሪ አተር አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
Adane አዳነ ከልብ አመሰግናለሁ አህቴ ❤❤❤💟💟💟💟💟👏
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 6 жыл бұрын
ብጣም ደስ ይላል የ ማማዬ ልጅነሽ እይደል ያዳነ እህት
@tirsitmerawi4369
@tirsitmerawi4369 6 жыл бұрын
Eidesegen new mebalew
@rahelassafa4280
@rahelassafa4280 6 жыл бұрын
የለም የታለ እማማ ወተቱን ሢሠሩት ደሥ ይላል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@gojjamalemugashu8860
@gojjamalemugashu8860 6 жыл бұрын
tanks mare
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
እህቴ ሳይንሱ እኮ እነዚህን ነገሮች አንድ ላይ ከተጠቀምን ለልብ ጥሩ እንዳልሆነ ይናገራል ለምሳሌ ቡና ላይ ሌላ ካፌይን ሲጨመር በጣም ልብ ላይ ይከብዳል እንቺ ደሞ እነህን ሁሉንም ሚክስ አርገሽ ነው ምትሰሪው ቀረፋ ቁሩንፉድ ቡና በአንድ ላይ አይከብድም
@azebajibe2317
@azebajibe2317 6 жыл бұрын
Ye kimemu sim tsafiln
@hanamillion2764
@hanamillion2764 6 жыл бұрын
ቀጥይበት እንደ እናትሽ ባለሞያ ነሽ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን የኔ እህት እማማ የትሄደው ነው?አረ ባአላህ በጣም ንፍቅ ብለውኛል አንደዬ ወደ ማጀቱ በቅ በሉ በይልኝ አይናቸውን ልየው ደግሞም እነሱ ከማጀት ከወጡ ጀምሮ የማድ ቤቱ ግርማ ሞገስ ተገፏል ::
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
ዉይ ጀበነወ ሥተምር የኔ ቆንጆ ብየተለዉ ሀሀሀ
@mihretdegu972
@mihretdegu972 6 жыл бұрын
Nice
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
እማማዬን ሰላም በይልን ቆንጅት.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 жыл бұрын
Betam amsgenalhu selakafelshenn.
@jgigu8708
@jgigu8708 6 жыл бұрын
Wow
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
አኩሪ አተር አላውቀውም የመጀሪያ ጊዜ ስሰማ አዘገጃጀቱ ብትነግሪን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ማሚ የት ሂደው ነው ብቅ እዲሉ ንገሪልን
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
ጀበናዋ.ታብረቀርቃለች...ዘይት.ቀብተሽው.ነው.እንዴ.ክክክክ...አኩሪ.አተር..ወተት...ለጤናም..ጥሩ.መሰለኝ..ውድ.ነው.እናትዪ...እናመሰግናለን.
@አልሀምድሊላአለኩለሀል
@አልሀምድሊላአለኩለሀል 6 жыл бұрын
ስበስል ወደወተትነት ይቀየራል ማለት ነው
@loveofwisdom1
@loveofwisdom1 6 жыл бұрын
SMART GIRL
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 4 ай бұрын
ቤተሠብ ❤❤❤ደምሮኝ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 жыл бұрын
Mamaye selam nesh??
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
egzihabher yimesgen selam nat
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Where is our Dar mam
@tsehayeabebe5365
@tsehayeabebe5365 6 жыл бұрын
Are yakure after edte edmzgaji ngerni
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 6 жыл бұрын
Tsehaye Abebe. Zefzefshe asadrsh be mashen mefchet keza matelel yehanew.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@husenmohamad3644
@husenmohamad3644 5 жыл бұрын
Mashallaa mashaallaa mashallaa i live you 😍😍😍😍
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 6 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ሰው ፃም ነው የተያያዘው ፃም።ነው ወይስ እራስን ማደለብ. አንዴ የፃም ማኪያቶ.አንዴ የፃም በርገር እያሉ ፃም አለ እንዴ??? ፃም ማለት መራብ ስጋን ማድከም ነው.ካራበኝ ካልጠማኝ. ምኑን ፃምኩት በፃም እንክዋን አማርጦ መብላት ጠግቦ መብላትም አይፈቀድም. ያደለው በፃም ከቆሎ ውጭ ሌላ ነገር አይመገብም ያልታደለ .ግን በፃም ሰበብ ስጋውን ያደልባል
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 6 жыл бұрын
Gobez berch konjet
@almazetaye3682
@almazetaye3682 6 жыл бұрын
የበርዶው ሜቀዝቀዝያው ለትኩስ ቡና እይሆንም የሚቀልጠው ፕላስቲኩ ጥሪ እይደለም
@tenagnelemma9635
@tenagnelemma9635 6 жыл бұрын
betam new yweddkiolsheeeeeeeeeee
@yeagadulijnegn8893
@yeagadulijnegn8893 6 жыл бұрын
Ere please akura ater mndnew
@ብስራትየጊወርጊስልጅA
@ብስራትየጊወርጊስልጅA 6 жыл бұрын
ፅባየ ሰናይ
@MesfinGebreselasie
@MesfinGebreselasie 6 жыл бұрын
እሺ መጣሽልን
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
Betam tiru temeheret new. Ye coconut milkm yehonal konjo new.
@danyddd1732
@danyddd1732 6 жыл бұрын
Aukre atare mene cmershnti nawu wtate yuonawu
@fatumaali8439
@fatumaali8439 6 жыл бұрын
Ma sha'Allah betam konjo thank you so much is that your Sister Adane?where is mamaye please pass my best regards many hugs and kisses bless you all biruk yehone family selamachehu yebza Ethiopia lezelalem tinur
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
Fatuma betam amesegnalehu le tiru asteyayetish, awo ehite nat...le emayem selamtashin adersalehu...
@fatumaali8439
@fatumaali8439 6 жыл бұрын
Eshi yene wendem Amesegenalehu Allah kemetfo hulu yetebeqachehu Long live to Mamaye
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ 6 жыл бұрын
አኩሪ አተር አሰራሩን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/mJmlcmicbqyIepI
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ
@ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ 6 жыл бұрын
አመሰግናለው ቆንጆ
@selamyhuin8779
@selamyhuin8779 6 жыл бұрын
Akuri ater leset Lij aymekerim Google lay anibibuit !!
@ብስራትየጊወርጊስልጅA
@ብስራትየጊወርጊስልጅA 6 жыл бұрын
በርችልንየኔማርር
@አልሀምድሊላአለኩለሀል
@አልሀምድሊላአለኩለሀል 6 жыл бұрын
ማማየ አለሽ
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 100 МЛН
ከዚህ በኃላ የፆም ማኪያቶ ውጪ መጠጣት ቀረ‼️
8:03
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 31 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 54 М.
ማኪያቶ ያለማሽን በቤታችን በቀላሉ
4:35
Love Helina recipe
Рет қаралды 8 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 610 М.