ከዚህ ጀርባ የተደበቀው ሚስጥር ምንድን ነው!!ትግስት አሰፋ ግን በሂወት አለች??

  Рет қаралды 101,017

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ከዚህ ጀርባ የተደበቀው ሚስጥር ምንድን ነው!!
ትግስት አሰፋ ግን በሂወት አለች??

Пікірлер: 3 600
@FikerFiker-hz1ww
@FikerFiker-hz1ww 28 күн бұрын
ዘላለም በእግዚአብሔር ከንስርዓይን ጋር መስማማት አለባችሁ ስለኛ ስለቤተሰቦችህ ብለህ እባክህ
@madinanorala3169
@madinanorala3169 28 күн бұрын
የሚር በጠም መከብረቹ ከነታ ገነ ቡዙ ነገር እንጠብቀለን ሰለም አዉርዱ እበከቹ
@user-xy3il4ey1m
@user-xy3il4ey1m 28 күн бұрын
Aw wellahi be allah tareku
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 28 күн бұрын
Dengert ante tedebalqqobeh endayhon alu wey Tigst Asefa 😂😂😂😂😂😂
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 28 күн бұрын
Jegna journalist ❤🎉
@tenagnetessfaye7932
@tenagnetessfaye7932 28 күн бұрын
Duka show sile Egiziabiher bileh yensir ayin yikir bileh tarekewina abirachihu hunu be emebete Mariyam simagn adera ene enatachihu negn
@Ethohacking
@Ethohacking 27 күн бұрын
በንስር አይን ስም ይቅርታ እንጠይቃለን ዘልለም አትጥላው ሁለታቹም ትክክል ናቹ 😍😍😍😍
@ZahraBe-iw7rf
@ZahraBe-iw7rf 27 күн бұрын
ዘሌ እባክህ የነስር ዓይንን ይቅርታ ተቀበለው ይቅርታ ጠያቂም ሆነ አድራጊም ፈጣሪም ይወዳቸዋልና።👍👍👍👍👍👍👍
@alemayehubejigo7497
@alemayehubejigo7497 28 күн бұрын
ትግስት አሰፋን ብቻ አይደለም የወንድማቸዉ ምስትና እህታቸዉንም ጀርባ ክትትል ያስፈልግሃል ዘላለም ከዚህ በኋላ ግዴታ ከንስር ዓይን ጋር ካልሆንክ እዉነታዉን መድረስ ዋጋ ያስከፍልሃልና ፈጥነህ ግንባር ፍጠር ። በዚህ ሀሳብ የሚትስማሙ ላይክ አስቀምጡ
@sabamekuria959
@sabamekuria959 27 күн бұрын
Betekekel ewenet new Ye enem hasab new agotsyew betely yedenbaberal yechohal telkeuewem wendem ale negeryeberu Ye neser zelalem!!!!
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 28 күн бұрын
ወንድማችን ዘላለም ለኛ ለተመልካቾዎች ስትል ከነስር አይን ጋር አንድ ጋር ሆናችሁ ተስማምተናል ካላላችሁን ይከፈናል ተስማሙልን ሁለታችሁም ለኛ ምርጥ ጀግና ሰው ናችሁ 🙏😍😍😍😍😍
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 27 күн бұрын
ዘላለም ዘገዬ በጣም አናከብርሀለን እባክህን የንሥር አይን ይቅርታ እንድታደርገት በእግዚያብሔር ሥም እንጠይቅሀለን እናንተን ያጋጫችሁ እነዚህ ትልቅ ችግር ያለባቸው ቤተሠቦች ናቸው ኬዙን ለሁለታችሁም የሠጡት ሆን ብለው ነው አሥብበት የንሥር አይን ይቅርታ ጠይቃል ይቅር ማለት ካንተ እየጠብቃን ነው የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@hadyalav4972
@hadyalav4972 28 күн бұрын
ወድሜ ከንስርዬ ጋር ተስማሙ ሁለታችሁም ለህዝብ ትጠቅማላችው እባክህን ዘላለም ለኛ ስትሉ ተስማሙ❤
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 28 күн бұрын
ዱካ ሾ ከነስር አይን ጋ አትጣሉ ታረቁ ሁለታችሁም ለሀቅ የቆማችሁ ጀግኖች ናችሁ ይታረቁ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
በጣም ምርጥ ሀቀኛ ናቸው
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 27 күн бұрын
Tkkl
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
@@القرانالكريم-ض3ب ልክ ነሽ ሁለቱም ለሀቅ ብለው ነው የተጋጩ። ጅግኖች ናቸው
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 27 күн бұрын
ከንነሥርአይንጋርታረቁናሥሩበአላህ
@user-sp6qr9zv8p
@user-sp6qr9zv8p 27 күн бұрын
ድራማ የሚሰሩ ቤተሰቦች ናቸው በተለይ አጎትየው ጥሩ ተዋናይ ነው በርታ ዘሌ እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አይቀርም አንተ ጀግና ነህ ከንስር አይን ጋር ሰላምን ፍጠሩ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 28 күн бұрын
ዘሎ ከንስር አይንጋ እዳትጣሉ ሁለታችሁ በራሳችሁ መንገድ አጣሩ ከንስር አይን ጋር ይታረቁልን የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@AbebechEthio
@AbebechEthio 28 күн бұрын
ግድ ነው
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 28 күн бұрын
Pls brother zlalem be friends again. I know how you feeling brother .
@mesi2112
@mesi2112 28 күн бұрын
አው ይታርቁ ጓደኝነታችው ከነሱ ይበልጣል
@ZenuTeklu
@ZenuTeklu 28 күн бұрын
ዘላለም ፈጣሪ ይርዳህ በርታ
@delited1179
@delited1179 28 күн бұрын
ለተመልካች የምታከብሩ ከሆነ ተሰማማ ታረቁልን ደስ እንዴለን እጠብቃለን ዘሌና የነሰር አይን ጋር ❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 27 күн бұрын
ዘልዬ ስለትግስ አሰፋ ፍንጭ አግኝቷል ስለዚህ የነስር አይን ጋ ነዉ አብራችሁ መስራት አለባችሁ ቀጣይ ያበደ ወንጀል እጃችሁ እንደሚገባ አልጠራጠርም ይታረቁ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 27 күн бұрын
Ye Neser ayen teru sera aleseram yekereta yebel
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 27 күн бұрын
@@edenseyoum2096ትክክል በቅድሚያ ይቅርታ ይጠይቅ ሲቀጥል ዘላለም እራሱ ነገሩን ከጥግ ያደርሰዋል አጋዥ እፈልጋለሁ አላለም ስለዚህ አታስቡ
@likeabraha8889
@likeabraha8889 27 күн бұрын
@@user-zb2zf6yp1l👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚✝️
@likeabraha8889
@likeabraha8889 27 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟❤️❤️❤️❤️❤️
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 27 күн бұрын
Hi Zela don’t even think any body accused you e very one knows that you are very determent and hard working person please don’t stubborn try to get along in with yenesere Ayne , when I said that I don’t mean he is right, he should see things both sides. Guys open your eyes maybe this happened for reasons in the other side they have something fishy to make both of you arguing or hidden?? So, wake up brothers!!!!
@K1L2W3
@K1L2W3 27 күн бұрын
ምን አይነት የማፊያ ቤተሰብ ናቸው🙈🤔 እነዚህ የገዳይ, የሌባና ከሀዲ ስብስብ ናቸው ለህግ አቅርቦ እስር ቤት መክተት ነው ሌላ ሰው ሳይገሉ !!!የኔ ወንድም እውነቱን ቆፍረህ ለህግ አቅርባቸው!!!ለራስህ ከባድ ጥንቃቄ ውሰድ አደራ 🙏🏽💪🏾💪🏾
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 28 күн бұрын
ወንድሜ ዘላለም በእግዚአብሔር ከንስር ጋር በጋራ ሆናችሁ ይህንን ጉዳይ ፍቱ ሰዎቹ የሆነ የተደበቀ ነገር አለ አደራ ከንስር ጋር ተስማሙ❤❤❤❤
@genetgirma9691
@genetgirma9691 28 күн бұрын
ዱከሾ እራሰክ ጠብቅ በጣም የሰፈራሉ እንዝ የተደራጁ ነቸው እናተ ተስማሞ የንስ አይን ተስማሙ እኛ እንውዳቿለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 27 күн бұрын
❤🙏ወንድማችን የእዉነት ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅልን🙏❤
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq 27 күн бұрын
ዘላለም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድምህ የንስር አይን ጋር እድትስማሙ እግዛብሄር ስም እጠይቃለሁ ይቅርታዉን ተቀበለዉ ወደ ቀድሞ ፍቅራቹሁ ተመለሱ እናም ስለ ትግስት አሰፋ ፈንጭ አግቷል ወንድማችን የንስር እና የህ ቤተሰብ በጣም ከባድ ምስጥር እንዳለዉ ግልፂ ነዉ በጋራ ፍቱት እስቲ የወንድሞቻችን ወዳጆች👍👍👍👍👍👍
@Tges872
@Tges872 27 күн бұрын
በእግዚአብሔር አንተና ንስር አይን ተረቁ ሁለታችሁም ጀግናዎች ናቸው ❤❤❤
@yohanstsega9182
@yohanstsega9182 27 күн бұрын
ዞላዬ ዞላዬ ወንድምህ የንስር አይን ፈልፍሎ እውነቱን አውቶልሐል ይቅርታም ጠይቆሐል አሁን እ እኛተመልከች ይቅር ተባባሉ ነው የምንፈልገው ሠው ከስተት ብረት ከዝገት አይጠፋም የንስር አይንም ተሳሳተም ቸኮለም ይቅርታ ጠይቋል በይፋ ይቅርታውን ተቀብለህ አብራችሁ ተጋግዛችሁ ውነቱላይ ድረሡ ለኛ ለተመልካች ክብር ካለህ የእርቅ ቢዲዮ አብራችሁ ስሩልን እኛ ተመልካቾች ሁሌም ከእውነት ጋር ነን ጀግናን እናደቃለን እናበረታታለን ተመልካች ታረቁ እያላችሁ ላይክ🎉🎉🎉
@zeyas9716
@zeyas9716 27 күн бұрын
ትክክል
@ergoyetube-_9992
@ergoyetube-_9992 27 күн бұрын
ለኛ ለተመልካች ክብር ካለህ የእርቅ ቢዲዮ አብራችሁ ስሩልን yes i want to see them video togather
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 27 күн бұрын
በሉ ጓደኛህ ጋር ተስማሙ ይቅርታ ጠይቋል በቀጣይ አብራችሁ ብትመጡ
@fsamriyoutubechanel5034
@fsamriyoutubechanel5034 27 күн бұрын
የምር ምርጥ ሰው ጎበዝ ፈጣሪ ከዚ በላይ ጥንካሬና ብርታቱን ይስጥክ ከግሞ እራስክን ጠብቅ እንዳያጠቁክ እነዚ በብር የሰከሩ ናቸው ለህታቸው ያልተመለሱ በመንገዳቸው ዉሸታቸውን ልታወጣባቸው ሲያውቁ ቀድመው እንዳያጠቁክ ተጠንቀቅ እሺ ወንድሜ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅክ ለኔ አንደኛ ጀግናዬ ነክ
@teddynaod5556
@teddynaod5556 27 күн бұрын
ዘሌ በጣም አክብርሀለው ጀግና ነህ ወንድምህ ይቅርታ ጠይቆዎል ይቅር በለው ወደ ድሮ ፍቅራቹ ተመለሱ የዚን ቤት ችግር በጋራ ተወጡ ሁለታችሁም ጀግና ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@user-cq8bp2dy8x
@user-cq8bp2dy8x 28 күн бұрын
ወይኔ ግን የዚህ ቤተሰብ መጨረሻ ለማየት እንደኔ የጓጓ ላይክ ያድርግ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 28 күн бұрын
ደምሪሪኝ እህት❤❤
@mdfakkar5839
@mdfakkar5839 28 күн бұрын
እኔ አለሁ
@aaisha6429
@aaisha6429 28 күн бұрын
እኔ እኔም ጎጎጎ😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
እኔ
@Tirusew-zo6ez
@Tirusew-zo6ez 27 күн бұрын
ዘሌ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ እናከብርሀለን ድንግል ትጠብቅህ
@ismaelahmed5048
@ismaelahmed5048 27 күн бұрын
ዘሌ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ነህ እባካቹ ከንስር አይን ጋር ተስማሙ እባካቹ ከጉዳያቹ ይልቅ የናተ ነገር አሳስቦናል እርቅ ፍጠሩ።
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 28 күн бұрын
የ " ትግስት አሰፍ " ነፍስ " ከሆነቦታ ላይ የፍትህ እያለ እየጮህ ነው !!! ዘላለም ከምንግዜውም በላይ እራስህን ጠብቀህ ፍትህ እድታመጣ አግዚአብሔር ከጎንህ አይለይ 🙏🙏🙏
@simretmg9263
@simretmg9263 28 күн бұрын
አሜን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 28 күн бұрын
Ameen❤❤❤
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 28 күн бұрын
የት ነሽ ፍጣሪይጠብቅህ
@zelekekache9756
@zelekekache9756 27 күн бұрын
ዜድ ከንስር ዓይን ጋር ታርቁ ከዛ ቦኃላ የትግስት አሰፋ ጉዳይ አጠርጣሪ ነው ደሱላት እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 28 күн бұрын
ዘሌ እራስህን ጠብቅ ። ሽማግሌው ሰውዬ እንዳያመልጥህ ጥብቅ ክትትል ይደረግ ባቸው የሚያውቁ ሚስጥር አለ ስለትግስት ዝም አንልም። የምትሉ ላይክ 👍
@Hundumak
@Hundumak 28 күн бұрын
#የትዕግስት #አሰፋ ማንነትና የት እንዳደረሷት ሳይታወቅ እነዚህ ሰዎችን መልቀቅ የለብህም ።
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l 28 күн бұрын
👍👍👍👍
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 28 күн бұрын
Tikikl
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 28 күн бұрын
በትክክክል
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 28 күн бұрын
ትክክል❤
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 28 күн бұрын
Yes pls.
@hope8216
@hope8216 27 күн бұрын
ዘለአለም በጣም ጨዋ ነህ:: በቀላሉ የማትገነፍል ታጋሽ ነህ:: የምትጠይቀውን የምታቅ ነህ:: እነርሱ ሲጮሁ አንተ ተረጋግተህ አስበህ ነው የምትናገረው:: በዛ ይ አንተ ለመደባደብ እራስህን የማትጋብዝ የማትሳደብ ስሜታዊ ያልሆንክ አስተዋይ ሰው ሆነህ ነው ያየንህ:: ጨለማ ብርሃንን መቼም ቢሆን መሸፈን እንደማይችል ውሸትም እውነትን በፍፁም ሊሸፍን አይችልም እራስህን እየጠበቅህ በርታ:: የእውነት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ይርዳህ::
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 28 күн бұрын
ዘልዬ እባክህ የንስር አይን ይቅርታ ጠይቋል እባክህ እነዚህ የተረገሙ ለቤተሰቦች ናቸው በነሱ ምክንያት ዘላለም እናን ተስማሙ በማርያም ከንስር አይን ጋር አደራ በእግዚአብሔር 🙏
@neimasani5818
@neimasani5818 27 күн бұрын
ወንድም ዘላለም ለአላህ ብለህ ወንድምህን አፉ በለው የበፊት መከባበራቹህን አላህ ይመልስላቹህ
@user-qv8sy8zw4z
@user-qv8sy8zw4z 26 күн бұрын
ወንድሜ ዘለዓለም ተጎድተህ እግዚአብሔርን ስላከበርህ ደስ ብሎኛል። እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር በቁስል ውስጥ ሆኖ ይቅር ማለት ተገኝቶብሃልና እድሜህን በክብር ጨርሰው!!
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 28 күн бұрын
የእነዚህ ሰዎች ጉድ የከፋ ነው እውነት መውጣት አለበት 100% ጉዳዩን ጀግኖች ናችሁ የያዛችሁት ተስፋ አለኝ በርቱ
@የኔtube
@የኔtube 28 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዘሌ ❤❤❤ከንስርዬ ጋ ታረቁ በፈጠራችሁ ሁለታችሁም ጀግናኖች ናችሁ❤❤❤ስለ ትግስት ሲነሳ የሚንጨረጨሩት ነገርስ😢😢ጌታዬ ሆይ😢😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 28 күн бұрын
እውነትሽን እኮ ነው😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😊😊😊
@sishaia6875
@sishaia6875 28 күн бұрын
ትክክል😢😢😢
@zelalemmeshesha-vn1xp
@zelalemmeshesha-vn1xp 27 күн бұрын
ጀግና ነህ !!! በርታ !!! አሁንም ቢሆን የተደበቀ ... ከባድ ምስጢር ፣ ሰራ እና ተንኮል ... እንዳለ ካየሁት ተገንዝበዋለሁኝ ! የዚህችን ልጅ መጨረሻ ሳታሳውቀን እንዳታቋርጥ አደራ እልሀለሁኝ !!!
@betelihemdelelegn4233
@betelihemdelelegn4233 28 күн бұрын
ዘሌ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህንን ተንኮለኛ ቤተሰብ መጨረሻ ታሳየናለህ አንተና ወንድምህ የንስር አይን አጣልተዋል እናንተ መቼም አትለያዩም ይቅርታ ተባባሉ ለራሳቸዉ ያልተስማሙ ለሰዉ አይበጁም።
@Hundumak
@Hundumak 28 күн бұрын
የሚያሳዝነው #የትዕግስት #አሰፋ ጉዳይ እውነቱ ሲታወቅ አሁን የምጨቃጨቁበትን ሀብት መጨረሻ ላይ አጥተው አስር ቤት እንዳሚገቡ ይሰማኛል ።❤❤❤
@BirtukanGeber
@BirtukanGeber 28 күн бұрын
Lazeheme nowu. Yatasemamute. Hege. Yexayekachawu
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 28 күн бұрын
ኢሄን አውቀው ነው ተስማምተናል ያሉት😂😂😂😂😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ክክክክ እኮ ለዛ ነው ሳይስማሙ ተስማምተናል የሚሉ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 27 күн бұрын
Nibiretum lemanim sayihon mengist yiworsewal. Bewonjel techemalkewal sayibelut edimeyachewn be esir new yemichersut. Ayyy kifat yihew new mechereshaw.
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 27 күн бұрын
ዘላለም ስለተስማማችሁ ደስ ብሎናል❤❤ ሴጣን ይፈር እናንተ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🙏🙏🙏
@user-lq4mh3cv8w
@user-lq4mh3cv8w 27 күн бұрын
ጀግኖች ዘላለም ❤ እና የንስር አይን ❤ይቅርታህን ተቀበልና ተረጋግታች ተግባቡ ሰላማችሁ ናፍቆነል ጀግኖች ❤❤❤በተረፈ እዳተለቋችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 28 күн бұрын
ዛለ እና የ ንስር ታስማሙ የምትሉት 👍👍👍👍
@HyatAhmd-s8l
@HyatAhmd-s8l 28 күн бұрын
እባክክዱካሾ ለኛሥትሉ ይቅርታተጠያየቁለጠላታቹ አታሥደሥቱ የንሥርአይንዱሻሹ አብራቹኑየምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 28 күн бұрын
አወ ይስማሙል
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 28 күн бұрын
አትጣሉ ዛለና የንስር አይን ጋር ታርቁ
@merondesta6167
@merondesta6167 28 күн бұрын
አዎን ይስማሙ መቂያቂያም የለባችሁም
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 28 күн бұрын
ዘሌ እና ንስር የትግስት አሰፋን ጉዳይ አንጥራችሁ አውጡት ወደ ኀላ ማለት የለባችሁም በጣም በጣም ነው ውጤቱን እንጠብቃለንና እናንተ በስራ እንጂ በግል ጥቅም አልተጣላችሁምና ይቅር ተባባሉና የትግስት አሰ ፋን ማንነትና የት እንደደረሰች እናንተም እኛም እንወቅ ዘሌ
@tenagneshewaye9590
@tenagneshewaye9590 26 күн бұрын
ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ተጨንቀን አንተና የንስር ዓይን እንዳትለያዩ ፀልየን ጠላታችሁን ስላሳፈራችሁ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም ተባብራችሁ የክፉን ስራ አክሽፉ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ ከኋላችሁም ይከተላችሁ። በጣም አክባሪህ ነኝ፣ የንስርንም ዓይን እንደዚሁ፣ ተባረኩ።
@Hundumak
@Hundumak 28 күн бұрын
ምስጢር እንዳይወጣ በችኮላ ታርቀናል ማለታቸው የተደበቀውን ድብቅ ምስጥር መቼም አዳፍኖት አይቀርም ። እግዚአብሔር በላሰቡት መንገድ እንድጋለጡ መንገዱን ስለከፈተው በምርመራው ግፉበትና #የትዕግስትአሰፋን እውነት ግለጡት
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 27 күн бұрын
Ahunma alekelachew endewm tesmamitenal maletachew tilik tiritaren silemifetir. Teyizew be police mirmeraw yiketil..yesew dem ayastegnam. Nefis atifitew kehone..
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 27 күн бұрын
የተደበቀው የወሬቭዋ ሚስጥር ለመደበቅ ሲሉ እንስማማ አሉ ወደመስማማት የትግስት አሰፋ ሜስጥር መውጣት አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ አግተዋት ይሆናል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 27 күн бұрын
Nefis atifitew endayihon yemil tiritare alegn. Behig teyizo police yichersew kebad wonjelegnoch nachew enezih ...yizegeninalu😮😮
@ttlove618
@ttlove618 7 күн бұрын
ዘላለም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ! ጀግና ነህ መልስ አሳጣሀቸው በደፈናው ተስማምተናል ይላሉ ግን እኮ ስትታዩ እንዳልተስማማችሁ ነው የሚያሳይ ነው !
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 28 күн бұрын
ጀግናዉ እንኳን ደህና መጣህ ይህ አደገኛ መዘዘኛ በተሰብ ነዉ የተደበቀችዉ ትግስት አሰፋ በትክክል ገለዋታል እነሱም በእረገጥኘነት እህትም ወንድምም አድሉም አጎታቸዉም አደለም
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 28 күн бұрын
በጣም ትልቅ ምስጥር አለው ትእግስት አስፋ የምትባል ገልዋት ማለት ነው
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 28 күн бұрын
ያጠራጥራል እሰከጥግ ድረሰ ይዲ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 28 күн бұрын
በጣም ያስፈራሉ ወላሂ😢 ሚስኪን ገለዋትባልሆነ 😢ደግሞ ጉዳዩከባድ መሆኑን ያወኩት በራሳቸዉ መገድ ታርቀናል ሲሉነዉ እና ከባድነዉ
@brktimengsteab
@brktimengsteab 27 күн бұрын
እባክህ ተረዳው ለነስር አይን ይቅር በለው ሁለታቹህ በአንድ ሁኑ ስለ እመቤታችን ማርያም ❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 27 күн бұрын
ፈጣሪ ይይዳችው ዘሌ እባክ ከነስር አይን ጋር ይቅር ለእግዚያብሔር ተባባሉና የእእነቱን እውነታውን አሳስቁን
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 28 күн бұрын
በሁለታችሁም እናቶች ይሁንባችሁ ከንስር አይን ጋር ታረቁ ዘላለም ወንድሜ ስራችሁ ደስ የሚለን እኛ ተመልካቾቻችሁ በአድነታችሁ ነው ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ታረቁ ተስማሙ አድነታችሁ ለሀገራችን ለኢትጰየ ይጠቅማልና ለመጭው ትውልድም አስተማሪ ናችሁ ታረቁ ታረቁ ታረቁ ታስማሙ ተስማሙ
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 28 күн бұрын
እባካችሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
ይታረቃሉ አብሽሩ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 28 күн бұрын
ዘላለም ወንድማችን ከንስር አይን ወንድምህ ጋር ሆነህ ይህን ጉዳይ ጨርሰው በእግዚአብሔር ተስማሙ እኛን የምታከብር ከሆነ ታርቃችሁ አሳዩን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ነገ አንድ ላይ ሆናችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በምንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiyabKfleyesus
@HiyabKfleyesus 27 күн бұрын
የተከበርክ የተወደድክ ወንድሜ ዘላለም የዓይን ንስር ሂደህ ኣናግረው መረዳዳት ግዴታ ነው ምክንያቱ የናንተ ጠላት ብዙ ብዙ ነው በህብረት ብትሰሩ ጥሩ ነው ለህዝብ የምታስፈልጉ ጀግኖት ❤❤❤❤
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 27 күн бұрын
ዘሌ ጀግና ናቹ ሁለታቹም የናተ ነገርነው ያስጨነቀን ታረቁልን እቅርታውን ተቀበለው በፈጠረክ እናከብርሃለን
@user-ih5gw5mq7l
@user-ih5gw5mq7l 28 күн бұрын
በጣም ነው የምንወድህ የነስር አይን ጋር ያለህን ቅሬታ በውስጥ ፍቱ እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን ባድላይ በፍቅር እደማያችሁ ተስፋ አለኝ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-so8md6mr4e
@user-so8md6mr4e 27 күн бұрын
ዘሌ ጀግናችን የኛ እንቁ በጣም በርታልን ወንድማችን አንወድሀለን ዘሌ እና የነስር አይን የቁርጥ ቀን ልጆች ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ ግን ዘሌ ከነስር አይን ጋር ታረቁ እባካቹ በፈጠራቹ በምታምኑት ይሁንባቹ የምሬን ነዉ እኔ በዚ 3 ቀን ወስጥ ለዉስጥ ስብላላ እና ሲያሳስበኝ ነበር እሱም የመጣላታቹ ጉዳይ ነዉ እንደዉ እባክህ ዘሌ ለነስር አይን ይቅርታ አድርግለት መጣላታቹን አይተን እንዳዘንን😢😢 እርቃቹንም አይተን እንደሰት በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ ሰላማዊ እርቅን አላህ ያዉርድላቹ አታስከፉን እባካቹ😢😢😢😢😢😢😢😢
@yenealemdegefu5256
@yenealemdegefu5256 27 күн бұрын
የሁለታች ጓደኝነት በጣም ነው ደስ የምትለኝ በመሀላችሁ የገባውን ክፉ መንፈስ አርቃችሁ ተረጋግታችሁ ውጤቱ አሰሙን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-po3os2kb2g
@user-po3os2kb2g 27 күн бұрын
ዘሊ የያዛችሁት ኪዝሰዎቹ ማፍያዎች ናቸው ሆኖም የትግስትን የህግ ባለሙያ እንደመሆንህ ፍትህ ለትግስት እሻለሁ በርታ ።ዘሊ እባክህ ከንስር አይን ጋር ተስማሙ ይቅርታውን ተቀበለው እባክህ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 27 күн бұрын
Kelal gangsters nachew yasazinal
@eyobel245
@eyobel245 27 күн бұрын
hi zelalem ene Eyobel ybalalehu Eritrean ነኝ አና አባክሕ ከም ይንስር ኣይ ያለው ነገር ፈትታች ኣብራች ብትሰሩ በጣም ደስ ይላል አና ቶሎ ብላች ፍቱት. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 thank you
@abayahirbo1167
@abayahirbo1167 27 күн бұрын
ጀግናችን እንኳን ደይና መጣህ እናንተ ሁለታቹም ጀግና ናቹ ታርቁ አንድላይ ስትሆኑ ነዉ የኛ ደስታ ስትጣሉ ይከፋናል ዘላለም እባክህን ይቅር ተባባሉ በፈጣር ስም እና ለኛ ለተመልካቾች ብለህ እባክህን አንድ ላይ ሆናቹ ማየት እንፈልጋለን እባክህን ዘላለም የንስር አይን ዚግጁ ነዉ ካንተ ጋር ሰላም ለመፈጠር
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 27 күн бұрын
ዘሌ ወድማቺ ከነስር ዓይንጋር ስላም ይውረድ ጀግኖቹ የምትሉ 👍👍
@MifetaHassen
@MifetaHassen 27 күн бұрын
ዘለለም እበክህ እበክህ ከንስር አይንን ጋር ታረቁልንን እበክህህህህህህ ዘለለም ታስመሙ
@rabiyara2445
@rabiyara2445 28 күн бұрын
ዘሌ እኔ ሙስሊምነኝ የኔ ወድም ግን ልለምንክ በምታመልከው አምላክ በእግዚአብሔር በማሬም ይሁንብክ ወድሜዋ ከንስር አይንጋ ተረቁ አንተ ትልቅነክ ይቅር ተባባሉ አየክ የሰውልጂ ይሳሳታል እሱም አጥፍቶሊሆን ይችላል ግን ይቅር ለፈጣሪነው ይቅርተባብላችሁ ተስማምታችሁ በአንድ ሁናችሁ ማየት እንፈልጋለን እናንተ ብዙ ነገር አሳልፋችሁል በተራነገር አትጣሉ የኔ ወድሞች አደራክን ይታረቁና ቢድወ ይስሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ካሜንትም ፅፍሉኝ
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 28 күн бұрын
አው ይታረቁ ሀለቱም መልካም ሰው ነቸው
@user-pe2xw6lw5q
@user-pe2xw6lw5q 28 күн бұрын
አወ ይታረቁ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 28 күн бұрын
የልቤን ፃፍሽልኝ አዎ ይስማሙ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 28 күн бұрын
ሰላም ይዉረድ ሁለቱን በፍቅር እንያቸው ❤❤❤❤❤ደምሪኙ ዉዶቼ
@KdistAmare-xd1ef
@KdistAmare-xd1ef 28 күн бұрын
❤❤❤❤
@GgWobilo
@GgWobilo 28 күн бұрын
የእውነት በጣም ጀግና ነህ ትለያሌ ዘላለም ከንስር ዓይን ጋ አንድ ላይ ስሩ የነዚህ ሰዎች ነገር ከበድ ነው
@rezeneberhe818
@rezeneberhe818 27 күн бұрын
ዘሌ ዘ ጉለሌ ወንድማችን ጀግና የጀግና ልጅ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 28 күн бұрын
ዘላለም እና የነስር አይን ታረቁ 😢😢😢. እነዚህ ሰዎች ችግራቸው የተወሳሰበ ነው 😢😢😢😢. ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው በአላህ ተዋቸው የራሳቸው ጉዳይ 😢😢😢😢
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 28 күн бұрын
እህቴ በአላህ ደምሪኘ ጀማሪነኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 28 күн бұрын
መተው ብሎ ነገር የለም ትግስት መጨረሻ የት ገባች
@halimaali4383
@halimaali4383 28 күн бұрын
Tigist asefa megegnet alebachu
@Bet1771
@Bet1771 27 күн бұрын
የትግስት መጨረሻ እና የት እንደገባች መታወቅ አለበት
@user-se8bj8lo5p
@user-se8bj8lo5p 27 күн бұрын
ዘላለም በእግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንዳትለቅቸው ሐቁን አፍረጥርጠው ከነሥር አይንጋር ታርቀህ አግዞህ ስለትእግስት አሠፋ እውነቱን አውጡ የነበር አይን በይፋ ይቅርታ ጠይቆሀል ሥለዚሕ አንተ ራስህ ሔደሕ አናግረው
@ethio8516
@ethio8516 27 күн бұрын
ዘላለም ወንድማችን ይቅርታ አንዳንዴ ይከሰታል የንስር ወንድማችን በርታ በርቱ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-fn5go1zx5u
@user-fn5go1zx5u 28 күн бұрын
ንብረቱ በሙሉ ትግሰት የምትባለዉ ሰዉ ነዉ የሆነ ነገር አድርገዋታል አጎትየዉ የሆነ አጭበርባሪ ነዉ ትልቅ የተደበቀ ምሰጢር አለ።ቆፍረህ አዉጣዉ ጀግናዉ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@mesganaalemu8747
@mesganaalemu8747 27 күн бұрын
ዘሌ ጀግናዉ ወንድማችን እንወድሀለን !! የንስር አይን ወንድማችንን ይቅር በለዉ ! እባክህ ጠላታችሁ ደስ አይበለዉ እግዚአብሔር ደስ እንዲለዉ ታረቁ ታረቁ እንላለን።
@AkramMustafa-vx1sc
@AkramMustafa-vx1sc 27 күн бұрын
ዘሌ ከስር አይን ገተስማምተቹ ሲሩት ሁለተቹም የዘመነችን ጀግነነቹ ከጀርበቸዉ ትልቅ የሆነነገር አለ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bushman3946
@bushman3946 28 күн бұрын
የተስማሙበት ዋናው ጉዳይ የትግስት አሰፋ ጉዳይ ነው ዘላለም እልክ ከጀግነት ጋ በርታ የንስር አይን ጋር ያለውን ነገር ፍቱት ለተመልካች ብላቹ።
@hanakebede282
@hanakebede282 28 күн бұрын
እውነቱን ለመደበቅ ግዴታ ተሥማሙ ልጅትዋን ገለዋታል ጌታ ውነቱን ያውጣ 😭😭😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
ከባድ ነው
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 27 күн бұрын
You guys , you are almost there! You are a great investigative journalist both of you!! keep up a good job ! Proud of you guys ❤❤ God bless both of you !
@delited1179
@delited1179 28 күн бұрын
ዘሌ እንዚህ ሰዉች ሌቦች ናቸዉ ሀቅ የላቸዉን ስለዚህ ከነስር አይን ጋር ተስማሞ ስለዚህ እራሳችዉን ጠብቆ ለተመልካችዉ ስትሉ ከዉንድም ጋር ተስማሞ አደራ❤
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 28 күн бұрын
በርግጠኝነት ገድለዋታል 😢እስከ ጥግ ሂዱና ፍትህ ለትግስት 🙏እህትየዋን እራሱ እራሳቸው ነው ያራቋት ዘሌ ደሞ ሌሎች ሚዲያ አትበል የንስር አይን ወንድምህ ነው ተግባቡ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 28 күн бұрын
አዎ ገለዋት ነው 😢😢😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 28 күн бұрын
አዎ ተባብረው ጋሎታል 😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
እህቲቱ ተገታለች እራሣቸው አርቀው አስቀምጠዋት የትግስት ጉዳይ በጣምም ያሳስባል ምላሻቸው አድ ነው አዱ ላዱ እዳያወጡ ከባድ ሲራ አለ በውስጡ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 27 күн бұрын
@@user-tt5ne9uv4s የንስር አይን አግኝቶ ገብተሺው እይ
@ShadaShada-jr5xm
@ShadaShada-jr5xm 27 күн бұрын
እኔ እራሡ እንደገደሏት ውስጤ እየተጠራጠረብኝ ነው
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq 27 күн бұрын
ዱካ ሾዎ እባክህን እራስህን ጠብቅ እንዳይጎዱህ ደግሞ ከንስር አይን ጋር ታረቁ ወንድሜ አደራ እነሡ ተመሣጥረው እናንተን ለማጣላት ነው❤❤❤
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 27 күн бұрын
ዘሌ ወንድማችን ለኛ ስትል በእግዝኣብሄር ታረቁልን እኛም በጣም ተጨንቀናል ስለሁለታቹ ያሳስበናል
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 28 күн бұрын
ዘላለም ከሚባለዉ በላይ በጣም ጎበዝ ትግስት ኣሰፋ የምትባል ሴት ነገር ሳታጣራ እንዳትፋታቸዉ እነዚህ ሰዎች ወንጀለኞች ናቸዉ።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 27 күн бұрын
ዘሌ እባክህን ይቅር ተባባሉ እባካችዉ ይቅር በለዉ ወንድምህ ነዉ ለክፉ ጊዜ የምትደራረሱ ናችዉ የ እኛ ጀግኖች ተሰማሙ please
@bitanya2094
@bitanya2094 28 күн бұрын
ወዘላለም ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እርስ በርሳቸው ሊጋደሉ የነበሩ ሰወች አንተን ሊያጠቁህ እንዳይሞክሩ አንተን የመሰለ ወንድማችንን ማጣት አንፈልግም አሁንም እየተደባደቡ ተስማምተናል ይላሉ
@birtukan120
@birtukan120 28 күн бұрын
እዉነት ነው ስዎቹ ከበድ ችግር አሌበቾ
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 28 күн бұрын
yes
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 27 күн бұрын
መጨረሻዉን ቅርብ ያድርግልህ ዘላለም አሠራርህ የተረጋጋ ሠከን ባለአካሄድ የምቴድ ጀግና ሠዉነህ በርታ አብሽር 👍👍👍
@user_seatttle
@user_seatttle 27 күн бұрын
ዘላለም እባክህ ይቅር በለው ባደረገው ነገር ተፀፅቷል በእግዚአብሔር ስምና በተመልካቾች ሰም እንማፀንሀለን ፣
@ዜድ4885
@ዜድ4885 28 күн бұрын
ዘሌና የንስር አይን ታርቀዉ ይኸን ጉዳይ በጋራ ይጨርሡት የምትሉ በላይክ አሳዩን
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 28 күн бұрын
አወ አር እንደ በፊቱ ፍቅርችው ይመልሱልን ስው ይሳስታል እህቴ እንክ ነይ በቤቴ
@anshakey7739
@anshakey7739 28 күн бұрын
አወ. ይታረቁ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 28 күн бұрын
አዎ ይህ ጉዳይ እነሱን ለማጣላት የተደረገ,ሴራ እዳይሆን የኔ ግምት ነው,❤❤❤❤ደምሩኙ ዉዶቼ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 28 күн бұрын
ሲጀመር የተወው ነገር ነርነው የሰራው የንስር አይን ጣልቃ ባይገባ ዘላለም ትቴት ነበር
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 28 күн бұрын
@@genetteshome3906 እህት ትናንት ደምርክሽ እኮ ማር
@Ynesr
@Ynesr 28 күн бұрын
ኧረ የነዚህ ሰዎች ነገር የተወሳሰበው ነው አኡዙቢላህ ትግስት አሰፋን ገሎት ይሁን😢 ዘሌ በርታልኝን እስከመጨረሻው የምትሉ🤙🙏
@emanseid-qj9pu
@emanseid-qj9pu 28 күн бұрын
እንዚህሰወች የተደበቀነገር አላቸው
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 27 күн бұрын
ዘላለም ዎንድሜ በቅዱስ ባለዎልድ በድንግል ማርያም ይዥሃለሁ በሁለቱም አይኖችህ በብረሃንህ ለለምንህ ይቅርታ አድርግለት ለሱ የከፈልከው መስተዋአት እናቃለን ሁለታችሁ ተስማምታችሁ ማየት እንፈልጋለን እነሱ ሁለታችሁንም ሊያበጣብቱ ነው የይቅርታ ልብ ይከፈትልህ ዎንድሜ ከይቅርታ ጋር በተረፈ አመብርሃን ትጠበክህ አይዞህ ማንም አይጠራጠርህም ንፁህ ሰው ነህ እንዎድሃለን ♥️♥️♥️♥️
@kassahunoljirraalemu9892
@kassahunoljirraalemu9892 28 күн бұрын
ዘሌ! «ዘመቻ ተዕግሥት አሰፋ» በድል ሳይጠናቀቅ ወደፊት እንጅ ወደኃላ የለም!!
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 27 күн бұрын
ይቅጠላሉ አብሽሩ
@zertam4068
@zertam4068 27 күн бұрын
ዘሌ ትልቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ ከምድር ጋር ታረቁልኝ ምክንያቱም ሁለታችሁም ለእውነት ያላችሁን ስራ ስለምረዳው በእግዚያብሄር ስም እለምናችሃለሁኝ ታረቁ ዘሌ አንተ ትልቅ ሰው ነህ እውነት እውነት ትልቅ ሰው ነህ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 27 күн бұрын
ጄግናው ፣ዘላለም እባክህ ሁለታችሁ ተስማሙልን ለተመልካች ስትሉ በፈጠራችሁ ፈጣሪ ትክክለኛ ወንድማማቾች ጓደኛሞች ናችሁ የነስር አይንን አትቀየመው እነሱ አንተን ለማጣላት ነው ትግላቼው
@Ahmedmoussaah
@Ahmedmoussaah 28 күн бұрын
ዘላለም እና የነስር አይን ተስማምተው ሁሉኑም ነገር በይቅርታ አልፈውት ግን የዚህን ቤተሰብ ጉዳይ እና ጉድ ማየት እንፈልጋለን በጋራ ሁነው የምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉ።
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 28 күн бұрын
ዘሌየ ራስህ ጠብቅ ፈጣር ይጠብቅህ ወንድማችን ንግስቲ አሰፋ ርግጥ ገድላባት ይሀናላቱ😢😢😢😢😢😢😢
@legesselegesse8911
@legesselegesse8911 27 күн бұрын
ሀይ።
@FuiGu-cw2xu
@FuiGu-cw2xu 27 күн бұрын
ዘላለም እባክህ ከነስር አይን ጋር ታረቁ እባካችሁ አብራችሁ አዉጥዉት ሀቁን 👍👍👍👍👍👍👍
@user-oj8yp7sf5t
@user-oj8yp7sf5t 28 күн бұрын
ዘልዬ እነዚህ የወን የተደበቀ ነገር አለ ግን ዘላለም በማርያም ለእኛ ለተመልካቾች ስትሉ ተስማሙ ከንስር አይን ጋር የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdesademe
@mekdesademe 27 күн бұрын
ዘሌ።ትግስትን ብቻ አደለችም እህታቸውንም በተልካሻ ምክንያት ደብቀው ሶስታቸው ቁማር ሊጫወቱባት ይፈልጋሉ ግን እነሱም እንዳየነው ከሆነ እየተስማሙ።አይደለም
@BinAwol
@BinAwol 28 күн бұрын
በእዚህ በሌባ ቤተሰብ ምክናየት ዘሌና የንስር አይን በጣም የምንወዳቸው እንደ ስጋ ወንድሞቻችን የምንሳሳላቸው ስለተጣሉብን በጣም ነው የደበረን ዘሌ እዚህ ቤት የተደበቀውን ሥራ እስከ ጥግ ሂዴህ እንደምታወጣው ተስፋ አለን አላህ ያግዝህ በርታ አባቴ ።
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 28 күн бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@halimaali4383
@halimaali4383 28 күн бұрын
Allah kante gar yehon
@Fadela-im3fl
@Fadela-im3fl 28 күн бұрын
@user-tv2er6co4x
@user-tv2er6co4x 27 күн бұрын
በጣም ግሩም ነው የሌባና የነፍሠበላ ነገር እንዲህ ነው ከባዲ ሚስጥር አለ ነፍስ እዳለባቸው ያስታውቃሉ በጣም ተቅበዘበዙ
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 27 күн бұрын
ዘላለም እባክሕ በድግል ማርያም ስም በክርስቶስ ስም ከንስር አይን ጋር ያላችሁን ወዳጅነት አጠናክሩ ፀብ የሰይጣን ነዉ ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ በፈጠረሕ ይቅር ይቅር ተባባሉ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 28 күн бұрын
ጀግናው ዘላለም እባክህ ወንድማችን ከነስር አይን ታረቁልን አትጣሉ
@JemilaSeid-m6e
@JemilaSeid-m6e 27 күн бұрын
ዘላለም ዘገዪ እናት የወለደችህ ጀግና ምርጥ ሰው፡ይህን ጉዳይ ጥግ እንደምታደርሰው እነዚህን እጃቸው በወንጀል የተጨመላለቁ ቆሻሻ የሆኑ ቤተሰቦች መቀመቅ ታወርድልናለህ እና ደግሞ ዘሌ በአላህ የነስር አይን ጋ ታርቃችሁ አስደስቱን❤❤❤
@Hundumak
@Hundumak 28 күн бұрын
ዘላለም ። በተጨማሪም ሰፋር እስካልቀየሩ እናትና አባት የኖሩበትን ሠፈር ጎሮቤቶችን የቤተሰቡን ሗላ ታርክ ጠይቅ። በተላይ የ#ትዕግሥት #አሰፋን ማንነትና የት እንዳደረሷት ጎሮቤት ፍንጭ ልሰጥ ይችላል ።
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd 27 күн бұрын
ዘሌ እባክህን የንስር አይንን ይቅርታውን ተቀበል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ❤❤❤
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 27 күн бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ ናቸው ገለዋታን ወይም አሳብደዋታን እህታቸውን እንዳትለቋት ንስርና ዘላለም ታረቁልን ለኛ ስትሉ እባካችሁን ለወዳጅም ለኛ ደስ ይበለን ጥላትም አይደሰት በመጣላታችሁ እባካችሁ እናንተ ሁላችሁም ሀቀኛ ናችሁ ጀግና ናችሁ አሁንም ሀቁ እየወጣ ነው ትግስት ትገኛለይ ኢንሽአላ እንወዳችሁ አለን እነዚህን ሰወች ግን ተጠንቀቋቸው
@getenethirpa133
@getenethirpa133 27 күн бұрын
ወንድማችን ሁለታችሁም ለእውነት ነው የተፋለማችሁት ይቅር ተባባሉና ይህን ነገር ስለ ትዕግስት እውነት በጋራ አጋልጡ. ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ በርታ ብሮ እውነትን ለማየት ናፍቆናል
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 27 күн бұрын
ዘሌ በእግዚአብሔር ከንስር አይን ጋር ሠይጣን ይፈር ተስማሙና አስደስተን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘሌ የንስር አይን ይቅርታውን ተቀብለህ በማርያም በእግዚአብሔር በፈጠረህ ተቃቅፋችሁ እንደድሮው ተዋዳችሁ አንድ መሆን አለባችሁ ዘሊ እሺ ጀግኖቻችን እናከብራችኋለን ለኛም ትልቅ ትምህርትነው ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 28 күн бұрын
ዘሌ በናትህ ታረቁ እናንተ ከነስር አይንጋ ጓደኝነታችሁ እንዱዲቀጥል እንፈልጋለን ታረቁልን 😢
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 22 МЛН
ሄርሜላ አቶ ኤርሚያስ ልጅ በአክስቷ ተፍና  ነው
20:55
yeneser ayne 2የንስር ዓይን2
Рет қаралды 8 М.
ቢገሉንም ከመናገር ወደኋላ አንልም!!
1:00:48
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 108 М.
ጉዳዩ ሲጣራ ግን የውሸት ትግስት አሰፋ መሆኗ ታውቋል
50:05
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН